መስቀልን ከቤተሰቤ ጋር አከበርኩ :: አርቲስት ትዕግስት ግርማ

  Рет қаралды 52,776

ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma

ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma

Күн бұрын

Пікірлер: 53
@melkamnababw9233
@melkamnababw9233 Жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል በእግዚአብሔር በስምአብ ቲጅ ትለያለሽ እኮ የበሀል ድባቡን እኮ ነዉ የምታመጭዉ የኔ ፍልቅልቅ እስከ ቤተሰቦችሽ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ እናቴ ናፈቀችኝ እንኳን አብሮ አደረሠን አሜን
@meseretminalu1117
@meseretminalu1117 Жыл бұрын
እውነተኛ የኢትዮጵያን ባህል ልጅነቴን ኦርጅናሉን ባህላችንን አስታወስሺኝ በጣም አመሰግንሻለሁ እኛ ልጅ ሆነን ልክ እንዳንቺ ልጆች ቤተሰብ አገልግለናል።እውነት ለመናገር ግን በዚህ ዘመን እንደዚህ የተባረኩ ልጆች ስላሉሽ እድለኛ ነሽ ።ፈጣሪሽን አመስግኚ❤❤❤❤
@kwtkuw7717
@kwtkuw7717 Жыл бұрын
ቲጂዬ ስወድሽ የኔልዩ ባህልሽን አክባሪ ድንቅ አርቲስት ደሞ አራዳ የገባሽ ነሽ ትለያለሽ እንኳን አደረሰሽ ከነመላው ቤተሰብሽ ❤❤❤
@Sarina-A-b7r
@Sarina-A-b7r 3 күн бұрын
እህህ.... ነገርየው የመስቀል በዓል ነበር ነገር ግን የመስቀል በአል ትርጉሙ ጠፍቶብን እምነት ሳይሆን ባህል ሆኖብን ከመዝሙር ይልቅ አበባ አየሁሽ እና ዘፈን ሆነ የሚዘፈነው
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 Жыл бұрын
❤❤❤🎉እንኳን ኣደረሳቹ ቲጂ ቆንጆ❤🎉
@ሰላምሀበሻ
@ሰላምሀበሻ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቲጂየ እንኳን አብሮ አደርሰን መላው የክርስቲና ተከታዮች እንኳን አደርሳችሁ ፍትህፍትህፍትህፍትህፍትህፍትህፍ ለሚገደለው ለሚሰቃየው ለሚታሰሪው በማንነቱ ብቻ ፍትህ 😢😢😢😢😢😢😢
@GenetLegese-qt6ho
@GenetLegese-qt6ho Жыл бұрын
ቲጂዬ የባህል አምሳድር ብዬሻለሁ ምርጥ ኢትዮጵያዊ በርቺ
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ጎበዝ ቲጂዬ ትልቋን ሴትልጅ የቤት ስራ አስለምጃት ይጠቅማታል
@reemaalkaabi7988
@reemaalkaabi7988 Жыл бұрын
ትግስትዬ እኳን አደረሰሽ የኔ ውድእስከ ቤተሰብሽ
@banaቤተሰቦች
@banaቤተሰቦች Жыл бұрын
ቲጂዬ እንኳን አደረሰሽ የኔ ውድ ከነ ቤተሰቦችሽ መልካም በዓል የዛሬ አመት በሰላም ያድርሰን አገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን በስደት ያሉትንም የእረፍት እንጀራ ይስጣቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ትጅዬ የኔ ቆንጆ ስወደሽ እኮ ትለያለሽ 🥰እንኩዋን አደረሳችሁ 🌻🌻
@habeshayimer5697
@habeshayimer5697 Жыл бұрын
ቲጂዬ በጣም ነዉ ምወድሽ እህት አለም እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን
@yemaryamlij1056
@yemaryamlij1056 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ቲጅዬ🙏🙏🙏
@AddisFamily23
@AddisFamily23 Жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነው በጣም ጎበዝ በርቱልን❤ ሠላማችሁ ይብዛ ምርጦች ፍቅር ፀጋ ጤና ያብዛላችሁ ❤ እግዚአብሄር ይምላክ ውዷ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን አንድነትን ይስጠን አሜን 😢😢😢በሰው አገር ያላቹ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃቹ ❤🌻🌻🌻ሰላም ለውዷ ሀገራችን 🌻🌻🌻 ይህንን የሚያነብ ሁሉ ቤቴን እይሁልኝ 🙏🙏🙏
@እዳተወኝ.በጆችህቀርፀህስ
@እዳተወኝ.በጆችህቀርፀህስ 4 ай бұрын
ዋዉ.ምርጥሰዉነሽ.ትማሪኪኞለሽ..በሁሉገርሽ. ስራሽ.💚💛❤️🤝
@masarat2998
@masarat2998 Жыл бұрын
ትግስትየ❤❤❤❤❤❤
@HayatHayat-rp6tz
@HayatHayat-rp6tz Жыл бұрын
,እንኳንም አብሮ አደረሰን ያመትሰዉ ይበለን ❤❤❤።
@ኤፍታህጵጌማርያም
@ኤፍታህጵጌማርያም Жыл бұрын
የኔ እናት ❤❤❤❤❤❤
@amhariska-tube
@amhariska-tube Жыл бұрын
አረ ትዕግስት ሽንኩርት ተከል አድርጊ
@waanofiimekitube1140
@waanofiimekitube1140 Жыл бұрын
Enkwan adersachu betam tamiralachu ❤❤❤❤
@محمدمحمود-خ2ش2ت
@محمدمحمود-خ2ش2ت Жыл бұрын
ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤
@destamassalah8473
@destamassalah8473 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉❤❤
@HhKk-f4s
@HhKk-f4s 4 ай бұрын
ስታምሩ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር
@ምህራትአወቀ
@ምህራትአወቀ 3 күн бұрын
ትግሰትየ❤❤🎉
@laylaathyopia2149
@laylaathyopia2149 Жыл бұрын
❤❤❤❤የምወድሽ
@sablacell1012
@sablacell1012 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ የኔ ንፁህ ስወድሽ አመት አመት ያድርስሽ ከነሞላ ቤተሰብሽ
@tesfaneshkassa9
@tesfaneshkassa9 11 ай бұрын
Tigiye you are so lovely I like you so much 💖💖💖 you are so kind and different person. You have an amazing family members be blessed all of you 💗💗💗🙏🙏🙏
@selambelay3046
@selambelay3046 Жыл бұрын
ኡፍ ቲጂዬ ስወድሽ
@Hafiferncher
@Hafiferncher Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረስን❤❤❤
@bazakason8474
@bazakason8474 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤
@user-letsub12121
@user-letsub12121 Жыл бұрын
ቲጂዬ እፁቤ ነኝ😭😭😭😭ከፍቶኛል ወገኖቼ😭😭😭😭በሰው ሀገር በበአሉ እህቴን አጥቼ😭😭😭😭😭😭መርዶ ተነግሮኝ😭😭😭😭አጋጣሚው ደሞ መጥፎ ፓስፖርቴ ሊታደስ ኢትዮጵያ መቶ እጄላይ ፓስፖርት የለም በምኔ ኢትዮጵያ ልምጣ ቅጥል ንድድድድ እርርር አልኩላቹ😭😭😭😭😭😭😭😭ወገኖቼ ልቤ ሆዴ እሳት ሆነብኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭በሰው ሀገርበ አራት አመት ውስጥ የምወዳቸውን እናቴንና እህቴን አጣሁ ማለት ነው የሰው ሀገር😭😭😭😭😭😭😭😭😭ስደት ክፋ😭😭😭😭😭
@-tigistgirma
@-tigistgirma Жыл бұрын
እፁብዬ አይዟችሁ🙏 እግዚአብሔር ያጽናችሁ እህትዬ😥😥😥
@saradamalash2859
@saradamalash2859 10 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@eebbaafbeekootube
@eebbaafbeekootube Жыл бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@madi2644
@madi2644 Жыл бұрын
ሰላምናችሁ
@natsnetnaxi
@natsnetnaxi 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 Жыл бұрын
ቲጂ በርበሬ ልድለዙነው ምነው አደከምሻቸው ወፈራሙን አገዢም
@-tigistgirma
@-tigistgirma Жыл бұрын
አጥቼ ነውኮ
@helinagetachew4089
@helinagetachew4089 Жыл бұрын
Enqan Aderesesh Tgiye kene Melaw Betesebesh❤
@tirutasfwu8258
@tirutasfwu8258 Жыл бұрын
ማርያምን ሰወድሽ እኮ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@orthodoxlazalalmitinuri8754
@orthodoxlazalalmitinuri8754 Жыл бұрын
Tige yane qonjo siwdishi iko 🥰♥ ♥
@sosnasosna6843
@sosnasosna6843 Жыл бұрын
batam naw yamtamerot❤❤❤
@merryyederrick
@merryyederrick Жыл бұрын
Enqne aderesachu ❤😊
@እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ
@እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Eteteitube
@Eteteitube Жыл бұрын
ዋው❤❤🎉
@AnnaMelese-g2n
@AnnaMelese-g2n Жыл бұрын
Lovely family 💗 God bless you 🙏
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ Жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን ቲጂየ
@qweqwe444
@qweqwe444 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤❤
@MercyWoldekidan
@MercyWoldekidan Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@sayedahmada718
@sayedahmada718 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zahraaalz6790
@zahraaalz6790 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@wazircell4191
@wazircell4191 Жыл бұрын
❤❤❤❤
🔴 ልጆቼን አቃጠልኳቸው !! አርቲስት ትዕግስት ግርማ
11:06
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 34 М.
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Leisi Crazy
Рет қаралды 32 МЛН
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 12 МЛН
How do Cats Eat Watermelon? 🍉
00:21
One More
Рет қаралды 10 МЛН
🔴አባትና እናቴ በጨዋታ ላይ ወደቁ !! አርቲስት ትዕግስት ግርማ
21:50
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 42 М.
መስቀልን በአያታችን ቤት 2017
16:31
Yoadan X Sweet
Рет қаралды 65 М.
🔴ማን ያሸንፋል ?  ከአርቲስት ትዕግስት ግርማ ጋር
10:37
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 19 М.
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Leisi Crazy
Рет қаралды 32 МЛН