KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
አምልኮ እና ፈተናው | እውነተኛ አምልኮ #9 | ነብይ ዘነበ ግርማ | Prophet Zenebe | Halwot Emmanuel United Church #2023
41:28
መንፈሳዊ ንቃት | ነብይ ዘነበ ግርማ | Prophet Zenebe Girma | ትንቢታዊ መልዕክት | Halwot Emmanuel United Church
1:00:30
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
00:57
🎄✨ Puff is saving Christmas again with his incredible baking skills! #PuffTheBaker #thatlittlepuff
00:42
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
መሰዊያን ማደስ | እውነተኛ አምልኮ #12 | ነብይ ዘነበ ግርማ | Prophet Zenebe | Halwot Emmanuel United Church
Рет қаралды 94,158
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 219 М.
Halwot Emmanuel Church
Күн бұрын
Пікірлер: 232
@alemgudisa1325
Жыл бұрын
እንዴት መታደል ነው በዚህ ስፍራ፣ በዝች ቀን ለነበሩት ወገኖች በመንፈስ ቅዱስ መረስረስ የምር መታደል ነው እኔን የናፈቀኝ ይሄ ክብር ነው ።መሰዊያችን ይታደስ ።አሜን።የተወሰደብን የአምልኮ ምርኮ ይመለስልን። አሜን ።
@jerrydemissie1019
Жыл бұрын
በየሳምቱ ይሄንን የመሰለ ትምህርት ለመስማት እንዴት እደሚናፊቀኝ ተለቀቀ አልተለቀቀ እያሎኩኝ ብቻ በጣም እየተጠቀምኩኝ ነው ::ዘመንክ ይለምልም ተባረክ ዘኔዋ ❤❤❤❤❤❤
@zerhunsamuel7265
Жыл бұрын
Ememi ❤❤❤❤zeniye ❤❤❤❤❤❤❤❤
@zerhunsamuel7265
Жыл бұрын
Enemi
@HappyJesus8jj
11 ай бұрын
ተባረክ ዘንዬ
@ቅድስናለነፍሴ
Жыл бұрын
“ይድረስ ለሀልዎት ቸርች አሸሮች እና ለሴት ምህመናን” አለባበስ ን በተመለከተ ነው መፅሐፍ ቅዱስ አለባበስን በተመለከተ ለይቶ አስቀምጦልናል “የጋለሞታ አለባበስ የለበሰች ሴት ብሎ የጠቀሰበት ቦታ አለ ስለመቀደስ ሲያወራ ክርስቶስን ለብሳችዋልና ይለናል እደ ክርስትያን በሁሉ ስፍራ እራሳችንን የሚያስከብር የምናመልከውንንም አምላክ የሚቀድስ አለባበስ በሁሉ ስፍራ ለብሰን ብንታይ እራሳችንም ሆና ጌታን እናከብራለን ሆኖም እባካችሁ አጭር ቀሚስ ፣ የተቀዳደደ ሱሪ፣የተጣበቀ ፣ታይት ሱሪ ሆድን ፣ ጡትን የሚያሳይ አላባሽ ፣አርጋችሁ ቅርፅችሁን አወጣጥራችሁ ፣ቸርች ልሄድ ነው ብላችሁ ገና ከቤት ስትነሱ አታፍሩም? እባካችሁ ልጆቻችንን ወንድሞቻችንን አተሰናክሉ አንድ ወዳጄ ፈጥኖ ወቶ ምነው ቡራኬ ሳትቀበል ስለው በር ላይ ለመውጣት ስንቆም ብዙ ጉድ አያለው የያዝኩትን ይዤ ልሂድ ብዬ ነው አለ አሸሮች አሸሮች !!!!!! በር ላይ ጨርቅ ይዛችሁ ቁሙ የሚገለደም አዲስ ሰዎች ሊኖሩ ይችላሉ እንደ ቤተክርስትያን ደግሞ ህግ ይኑረው ዘኔ ዘኔ ገስፀን ስበከን ፣ስበከን ፣ ደፍረክ ገስፀን
@MimiEshetu25
Жыл бұрын
አሜን ጌታ ሆይ መሠውያህን በሄድኩበት ሁሉ እሰራለሁ መንፈስ ቅዱስ ያግዘኛል በለሊት ከእንቅልፌ ቀስቅሶኝ በእንግድገት ባለሁበት መሠውያዬን አድሽ ብሎኝ ከረጅም ዘመን በፊት ወደ ኢትዮጵያ ስመለስ "ለምድሪቱ እፀልያለሁ በሄድኩበት መሠውያህን አድሳለሁ" ያልኩትን ቃል አስታወሰኝ በማለዳ 11ስአት ሊነጋ ሲል ወደ ሳሎን ወርጄ በስልኬ መፃፍ ቅዱስ ለማንበብ ስከፍት እስክሪኑ ላይ "መሰውያውን አድሱ" የሚል እርእስ ሳይ አለቀስኩ፣ መገኘቱን ወደድኩ፣ በአምልኮው በቃሉ ተባረኩ፣ እንደተናገረ ሊያደርግ እንደቆረጠ አወኩኝ፣ ከኔ ጋር መንፈስቅዱስ አለ። መገኘቱ እንዳለ ተረዳውሁ። አዎ ተረኛ ነኝ ሽታውን ለመሽተት ፣ቅባቱን ለማሳየት፣ ብዙዎችን ወደ መሠውያውን ለማምጣት፣ በመገኘቱ ውስጥ ብዙዎችን ለማስገባት፣ ያላዩትን ለማሳየት፣ ያልሰሙትን ለማሰማት፣ ተረኛ ነኝ። የጌታ አምባሳደር ለመሆን ተረኛ ነኝ። እግዚአብሔር አለ ፣መንፈሱ ይሰራል፣ ምህረቱ አላለቀም ፣ ፀጋው የተትረፈረፈ ነው። ገና አልረፈደም ወደ ኢየሱስ ዘወር በሉ ለማለት ተረኛ ነኝ። በዚህ በእንግድነት ባለሁበት ሀገርና ቤት መሰውያውን ለማደስ ተረኛ ነኝ። በአምልኮ መገኘቱን ለማምጣት ተረኛ ነኝ። አምላክ አለኝ አምላኪ ነኝ፣ የኤልያስ አምላክ የኔም አምላክ ነው። ሰምቶ በእሳት ይመልሳል ለስሙ ክብርይሁንለት። ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ይጨምርልህ መንፈስ ቅዱስ ባለበት በቀጥታ online አግኝቼሐለሁ ዝም ብሎ አጋጣሚ አይደለም በመንፈሱ ነው በሱ ሐሳብ ነው። በጌታ network ውስጥ ነው ያገኘሁህ ፀጋ ይብዛልህ።
@zenash-s2n
8 ай бұрын
❤❤❤አሜን
@meseratbusa3734
Жыл бұрын
እኔ ኮ የጌረመኝ ከአፍይ የምዎጣ ቃል ምን ነአይነት ልበ እንደ ምሰበር ግራ ገባኝ ራሰን ለመቆጣጠር አቃተኝ ❤❤❤❤እወዳለሁ😍😍😍😍😍 ጸጋ ይብዛ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏መቸም ብሆን ስፍራ እረግጣለሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ጌታ ከፈቀደ❤❤❤❤❤❤❤❤
@alipppalippp5786
Жыл бұрын
❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤@aaaAzz
@therighteouslife790
Жыл бұрын
እግዚአብሔርን በእውነት እና በመንፈስ ማምለክ ❤❤❤❤
@mesayniyang
9 ай бұрын
ታአድላችው ምናለ እኔ እንደናንተ እንደዝ ባመለኩ ውውውውው 😭😭😭😭እን ደኔ የሰውቤት ያላችው ለሁሉ ቀን አለና
@hayatali2463
6 ай бұрын
አይዞሽ ጌታ ባለሽበት አለ እርሱ ታማኝ አባት ነው ተባረኪልኝ❤❤❤
@LamlamA-xc6iu
5 ай бұрын
@@mesayniyang enem endeze bcherche Yale ygeta mnfese nafekognal aykerm ande ken ayzoshe
@girmishjesus
Жыл бұрын
አዎ ጌታ ሆይ የህልውና ካሳ እፈልጋለሁ አባቴ ሃሌሉያ
@barkotyimer7292
Жыл бұрын
እግዚአበሔር ይባርክህ እጅግ አስገራሚ ስብከት
@berikebedebarich-lf1rt
Жыл бұрын
ደግሜ ስሰማዉራሱ እንደአዲስ እኮነዉ ሚሆንብኝ ጌታ ክብሩን ይዉሰድ ፀጋይብዛልክ
@meronmengeste3449
Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@girmishjesus
Жыл бұрын
አቤት የጌታ መገኘት ያለበት ጉባኤ መገኘት እንዴት መባረክ ነው...ዘንዬ ብዙብዙ መገኘቱ ጨምሮጨምሮ ይውደቅብህ ያግኝህ ይሙላብህ አንተን ለምድራችን በረከት አድርጎ የሰጠን ጌታ ይባረክ::
@mazamaza7237
Жыл бұрын
ሃሌሉያ አሁን ተራዉ የእኔ ነው💪💪 እኔን የማሳይበት ሳይሆን ተመላክዉን እየሱስዬን የማሳይበት ነው❤️👏👏
@Makda-f9f
Жыл бұрын
ኣሜንንንንንንንንንንንንንተረኛንንን እኛ ኣሜን ብቻየን ኣደለሁም ኣሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንኣሜንንንንንን
@woinshetbirhane5569
10 ай бұрын
Ye geta kretawoch ❤
@amenamen1964
Жыл бұрын
እረ ዘኔ ጨምሮብሀል እውነትም እግዚአብሔር አንደበትህን ባርኮልህ አርፈህ እኛንም እያሳረፈክን ጌታ ይባርክህ እኔ ይህን ምለክት ሰሰማ እርፈ አልኩ 🙏🤲📖🤲📖🤲📖🙏🙏🙏✊✊✊✊🍇🍇🍇🍒🍒🕊🕊🕊🍒🍇✝️🛐🛐🛐👏👏👏👏💯💯💯💯💯🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🎹🎻🎻🎸🎸🎺🎺🥁🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥💥💥💥🔥🔥🔥💥💥☔️☔️☔️☂️☂️🔥🔥🔥🔥💫💫💫💫💫🔥💫🔥💫🔥💫🔥💫🔥🔥🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌾🌾🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌳🌳🌳🌴🌴🌳💐💐🌷🌷🌹አሜንንንንንንንንንንንንንን ተባረክ ተባረክ
@mahlettesfaye8366
Жыл бұрын
Anten yeseten Geta Yibarek
@ribkatariku2005
Жыл бұрын
ብቻ ባለፀጋው እየሱስ ሰለ አንተ ይባረክ❤❤❤❤❤
@emebettsegaye372
Жыл бұрын
ዘኔዋ በጣም ጥሩ አገልጋይ ነህ ውሎህ አዳርህ ከሱ ጋር ስለሆንክ ከውስጥ ነው መንፈስ ቅዱስ የሚወጣው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤ቅባት ባንተ ውስጥ ያለው በጥፍ ድርብ በኔ ላይ ይፍሰስ አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@selamtafesse3550
Жыл бұрын
አተ እገር ስር ቁጭ ብለዉ የሚማሩ ምነኛሀ የታደሉ ናቸዉ የሚሻሀላቸዉን መርጠዋሀል ሁል ግዜ መታጠብ ወደጌታ ሁሌ መቅርብ ምነዉ ጌታ እዛ ቸርች ቢያርገኝ
@mirettekile5378
Жыл бұрын
God bless you ❤❤❤
@AbenizerZeleke
Жыл бұрын
ፀጋ ይብዛልህ የተወደድክ ነብይ ዘኔ በእውነት አንተ የጌታ መልዕክተኛ ነህ
@RuthAlemu-t1i
10 ай бұрын
Min ayinet Le egzabher yetegeza sew neh beye yesus tebarek❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TenayeTekalign
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን!!!!!!!!!!!!!!!! ይሁንልን ብለናል
@EREDETEEYASU
2 ай бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
@tsegabdaniel-l1i
Жыл бұрын
አምላክ ስለሆንክ ስለሚገባህ ክበር ጌታ አሜን ኢየሱስ ክበር
@ymitame1914
Жыл бұрын
ameeen eyesyse iwedhalee😢❤❤ zene yene zemen bereketachn neki banite yemisera yegeta menifes yibarek tebarekilgn ❤
@tegest.tegest
Жыл бұрын
ሀለ ሉያ ከቢረ ሁሉ ለጌታ ይሀንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ጌታ ኢየሱሰ አቢዚቶ አቢዚቶ ይባረኪ ተባረኪ❤❤❤❤
@barackbebey9848
Жыл бұрын
አሜንንንንን አሜንንንን አሜንንንንን🙏
@tigistashenafi5722
Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔርን አምላክ ዘመህ ይባረክ ዘኔ አሜን አሜን የኔ መሰዊያ ይታደሰ አሜን❤❤❤❤
@menaaweke2749
Жыл бұрын
በዘመናት መካከል እግዚአብሔር ሰው አለው🙏
@Salamnechtadessee
9 ай бұрын
Amem be eysuse sim Amen geta tabaraki WOW waaaaaaaaw tikikil be eysuse sim geta yibaareki abizito geta hallelujah Amen 🙏💚💚
@MaM-eu9np
Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤
@asterdegu9426
Жыл бұрын
የግዚእብሔር ሰው ዘመንህ ይባረክ በደሙ ተሸፈን
@AaAs-k6o
Жыл бұрын
Amen Amen amen
@tsehayneshmuntafo1992
Жыл бұрын
አመአአን አመአአን አመአአን ዛማን ይባራቅ 🍒🍒 ❤❤
@ZeferKahsay
Жыл бұрын
Wawww Aseyyy Tenku you Jesus Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah tebareku barukat ❤❤❤❤❤❤❤
@shewayezenabu3036
Жыл бұрын
አሜን አሜን ተባረክ
@zoretozorito-un1es
Жыл бұрын
Amen amen geta yibareki❤❤
@basazin-hb5ow
Жыл бұрын
Aman Aman Aman keberun gata yewsad zena tebark bebzu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@girmishjesus
Жыл бұрын
አሜን መለያችን ይሄ ይሁን
@እታየመዳምቅመም
Жыл бұрын
ስላንተህ በዙፋኑለዘላለም የሚኖረው እግዚአብሔር አምላካችን ይባረክ ♥♥♥ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሰቦችህበክርስቶስደም የተሸፈኑ ይሁኑ ተባረህክልን♥
@betelehembirehanu782
Жыл бұрын
አሜንንንን አሜንንንን እግዚአብሔር አዳለም እኔ ምልክት እሆናለው ።አመንንንን አሌሉያ
@lemlemlemma6293
Жыл бұрын
😭😭😭 real presence atatamku
@hewangirma7684
Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭I fill the presence🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@Lily_ejigu
Жыл бұрын
ዘንዬ ብሩክ ነህ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይጨምርልህ።
@MimiWeber-d6v
11 ай бұрын
Amen Amen Amen let me be one of those 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@meshoani2835
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልል አግዚአብሔር ይባረክ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼💞💞💞
@birtukandestaw5852
3 ай бұрын
Ende lijnete amelkewalew kesu gar gize yinoregnal zarem negem lezelalem yinegsal bene hiwet yene abat 🥺🥺😢😢🥰🥰❤
@MuleTefera-rb3og
7 ай бұрын
ቅባቱ ፣መገለጡ ይጨምር።
@GodisGood-q9s
Жыл бұрын
Amen Amen ❤❤❤
@yrgakassa7465
Жыл бұрын
Amennn amennn in Jesus name ❤
@enatendiryas1161
Жыл бұрын
Amen amen geta hoyi be mefesih agizegn ene dekama negn🙏🙏Geta zemenihin yibarik❤❤🥰🥰🙏🙏
@wodehord7063
Жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍ የኔ ጌታ ተባረክ ተወደስ ምን አይነት መንፈስ ነው አልቻልኩም እእልልልልልልልልልልልልል ተባረኩ ወንድሞቼና እህቶቼ ኡኡኡኡኡፍፍፍፍ❤❤❤
@TigistGeleta-go1mz
11 ай бұрын
እንዲሁ በመንፈስ ቅዱስ እንደፈሰሳችሁ ቅሩ ከህልዉናዉ አትዉጡ ለትዉልድ እረፍት ሁኑ።
@kalkidandesta1164
Жыл бұрын
😭😭😭tebarek geta hoy😭😭🙏🙏
@KabeNuramo
6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤eiiiillllllll wow
@mulurodriguez5556
Жыл бұрын
የእግዚያቤር ሰው ልጄ ሆስፓታል ነች ፀልይላት
@meseretegrace4793
Жыл бұрын
ፈውስ የልጆች እንጀራ ነው!!!በእምነት ፀልዬ❤❤ ምክንያቱም ልጆች ነን❤❤ጌታ ይደርስላታል
@elizabethberhane3898
Жыл бұрын
Amen Amen!!! Huletenachen Yenberkeklet!!!❤❤❤
@bourtoukalboutoma4745
2 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen geta yibarkshi tabarekishu 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲📖📖📖📖🙌🙌🙌🙌🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏✝️✝️✝️✝️💯💯💯💯💯❤❤❤😥😥😥✅✅✅✅✅
@Meazasaji
Жыл бұрын
Geta abzeto yebarekih tebareku Amen
@HammatHammadi
Жыл бұрын
አሜን አሜን ተባረክ ዘኔ❤❤❤❤❤❤
@meseretegrace4793
Жыл бұрын
ፀጋ የበዛልኸ ዘኔ የትውልድ አባት ብዙ የሚቀዳ ነገር አለ❤❤❤❤ተባርከአል❤❤❤አምልኮ እግዚአብሔር የሚመጣበት ነው❤❤🎉🎉🎉
@mahlettenadeg2859
Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ምስጋና ይብዛልህ
@Ina-n9c
9 ай бұрын
Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeen @terawuuuuuu derese🎉❤❤❤❤
@seneteyewanulo7895
Жыл бұрын
❤❤❤WooWooW Ameeen Ameeen Ameeen Ameeeen kibir Lageta Yehuni Bakalu Yatangarni Geta Yebarki Geta Yebaeki Zamani Yebarki❤❤❤❤❤❤
@asnakechtadese
Жыл бұрын
አሜን አሜን ይቀበላል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ይመለሳል አሜን የእኛ አምላክ ሰምቶ በእሳት ይመልሳል ♥️🙏እነሱ ግን ጆሮ አላቸው ግን አይሰሙም አይን አላቸው ግን አያዩም አሜን ነብይ ዘኔ እግዚአብሔር ይባርክህ ጸጋ ይብዛልህ ♥️♥️♥️♥️🙏
@debeleSentayehu-zk3ro
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን 😍😍😍😍👌ዘንይ ተባርክ አሜን እግዚአብሔር መኖሩ ማሳያ ያረግኝ አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻💕
@abaytesfaye1986
Жыл бұрын
blessed brother
@KabeNuramo
6 ай бұрын
Halaeluyyyya❤❤❤❤❤
@MksbejNbsvs
Жыл бұрын
Aeneeeeeemaen 🙏🙏🙏🙏🙏❤️🏆🏆🏆😢😭🙏🙏🙏
@hdyeuegehhejeg-hj5kf
Жыл бұрын
Aman Aman 😢😢❤❤❤❤
@JesusisthewayJesusisthelife
Жыл бұрын
አሜንንንን😢😢😢 እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@jesusisawayoflife9168
Жыл бұрын
Amen Amen Amen🙏 God is good all the time!!!
@RakiTefera-i3m
Жыл бұрын
May God bless you more
@habeebmudeer9903
11 ай бұрын
ዘመንክ ይባረክ ተባረክ በደሙ ተሸፈን ❤❤❤❤❤ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን❤❤❤❤
@MaseTame
Жыл бұрын
ተባረክ
@almazsahle8612
Жыл бұрын
Geta zemnhene yebarke bmnfsekduse esate bgeta sega yemetlkuse geta hoye anten anten ymeyasebel sega yagegene 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@fevenkebede2695
Жыл бұрын
Ababa eyesus eko fkr new
@Ethiopiatomorrow
Жыл бұрын
Amen amen amen 🙏 hallelujah hallelujah hallelujah praise be God forever and ever!
@mahderinatekle9624
Жыл бұрын
teraw yeeyesus new amennnnnnnnnnnn🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@AnnaAdisr
9 ай бұрын
ቃናና አፊልያ ፍቅር እየጣበቃችሁ ገዜኅቹሁን የምታጣፉ ዎንድም እቶች ይሄን ድንቅ አላምን የሚያስክድ የእግዚአብሔርን ቃል ስሙልኝ 🙏🙏🙏🙏
@marthaaraga8893
Жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🌻🌻🌻🌻📖📖📖📖📖📖📖📖🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@fisehafeleke31
Жыл бұрын
አሜን አሜን
@girmishjesus
Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን ሲመጣ የማንሆነው ነገር የለም...ህልውናው
@hewangirma7684
Жыл бұрын
Amennnnnnnn amennnnnnnn amennnnnnnn haleluyaaaaaa praise God,,,,,, nebiy zenea you are blessed 4ever❤️❤️❤️👏👏👏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🤲🤲🤲🙌🙌🙌🤲🤲🤲🙌🙌🙌🤲🤲🤲🙌🙌🙌🤲🤲🤲🙌🙌🙌
@eteneshesiyas2665
Жыл бұрын
Amen Tarayenaw tarayenaw kiristosin le masayet tarayenawu amen Ye Eliyas amilak zare.l yine amilakinawu
@legesebelachew2640
9 ай бұрын
ጌታ ሆይ ስምህ ቡሩክ ይሁን ነብይ ዘኔ ተባረክ
@johnnati-yh2cl
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዘኔዋ በንተ መማሬ እድለኛ ነኝ ተባረክ❤❤❤❤❤
@helenhailu381
Жыл бұрын
Amneeee tebarki
@messiqueenmessiqueen584
Жыл бұрын
አሜን አሜን ኢየሱስ ይባረክ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ 😭😭😭ታድላችሁ
@amsalechdopa2510
Жыл бұрын
Amen amen amen 💖💖👍💯 tebarek stegawu yabizalih
@samuelteweld4169
Жыл бұрын
Amen hallelujah ❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊
@amanuelfeleke3793
Жыл бұрын
ራእይ 3⁸ ሥራህን አውቃለሁ፤ እነሆ፥ በአንተ ፊት የተከፈተ በር ሰጥቼአለሁ ማንምም ሊዘጋው አይችልም፤ ኃይልህ ምንም ትንሽ ቢሆን ቃሌን ጠብቀሃልና፥ ስሜንም አልካድህምና።
@NatanAmiro
10 ай бұрын
Zenye geta eyesus zemnhn yibark ❤❤❤
@teklegebre7931
Жыл бұрын
እኔን በጣም ውስጤን የምቆሮቁሪኝ የመሰጣት ምስጥር ጌታ ዘመንህን ይበርክህ
@wibab7459
Жыл бұрын
ተባረከ ፀጋ ይብዛልህ አሜን መታደስ ይሁንልኝ
@kibirechoramo8393
Жыл бұрын
አሜን
@wondebirhanu5508
Жыл бұрын
አሜን።ዘንዬ ዘመንህ ለኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ብቻ ይባረክ።
@DagmawitNega
Жыл бұрын
አሜን.አሜን.አሜንመስዊዩ ይመለስልኝ
41:28
አምልኮ እና ፈተናው | እውነተኛ አምልኮ #9 | ነብይ ዘነበ ግርማ | Prophet Zenebe | Halwot Emmanuel United Church #2023
Halwot Emmanuel Church
Рет қаралды 18 М.
1:00:30
መንፈሳዊ ንቃት | ነብይ ዘነበ ግርማ | Prophet Zenebe Girma | ትንቢታዊ መልዕክት | Halwot Emmanuel United Church
Halwot Emmanuel Church
Рет қаралды 154 М.
00:57
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
超人夫妇
Рет қаралды 60 МЛН
00:42
🎄✨ Puff is saving Christmas again with his incredible baking skills! #PuffTheBaker #thatlittlepuff
That Little Puff
Рет қаралды 24 МЛН
00:38
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
00:16
When you have a very capricious child 😂😘👍
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
30:24
ገረመኝ | ዘማሪት ሃይማኖት ሙርጋ | Singer Haimanot Murga | Halwot Emmanuel United Church | Live Worship #2025
Halwot Emmanuel Church
Рет қаралды 33 М.
49:42
በመሞት ማደግ | ነብይ ዘነበ ግርማ | Prophet Zenebe Girma | Halwot Emmanuel United Church
Halwot Emmanuel Church
Рет қаралды 74 М.
33:08
"ለገዛ እጮኛዬ ሽምግልና ተላኩ" /ባለትዳሮቹ/ ፓስተር ዘነበ ግርማ እና ወ/ሮ ገነት ለማ //እሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 269 М.
1:38:06
2#Mamusha_Fenta /Dr/“መንፈሳዊ ግልሙትና አለ!!” “የመጪው ትውልድ ነገር በጣም ያስጨንቀኛል!” Nikodimos Show - Tigist Ejigu
Tigist Ejigu Wondmu
Рет қаралды 197 М.
14:08
አዋን ደኢ የሱሳ ማላይ || WORSHIP TIME || SINGER ESRAEL ALEMU
Apostil Tibebu Kuma
Рет қаралды 6 М.
1:11:33
ነብይ ጥላሁን ጸጋዬ / ድንቅ ስብከት / {የጳውሎስ ሰንሰለት} prophet Tilahun Tsegaye
Anno Elias Official
Рет қаралды 518 М.
53:09
የእግዚአብሔር ፀጋ | ነብይ ዘነበ ግርማ | Prophet Zenebe | Halwot Emmanuel United Church #2024
Halwot Emmanuel Church
Рет қаралды 46 М.
22:57
Zablon Bekele @ Kingdom Sound Worship Night 2024 " Bezemene Ayalehu " Original Song By Aster Abebe
Kingdom Sound
Рет қаралды 270 М.
33:40
PROPHET ZENEBE GIRMA |የተያዘን ማስለቀቅ| አስደናቂ ትምህርት በነብይ ዘነበ ግርማ|PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2024
Prophet Tilahun Tsegaye ECRC
Рет қаралды 106 М.
53:48
ንጥቀት እና የሺህ አመቱ መንግስት Pastor Fasil Hailemariam መጋቢ ፋሲል ኃይለማሪያም
Cloud of Glory International Church
Рет қаралды 147 М.
00:57
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
超人夫妇
Рет қаралды 60 МЛН