ጫማ ሰሪው ወጣት በስራ ፈጣሪዎቹ በ Ethio Business

  Рет қаралды 7,281

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 28
@ethiodangbduie2942
@ethiodangbduie2942 Жыл бұрын
ቅዱስ አግዚአብሔር ይመስገን ሰው ከተቀጣሪነት ተላቆ እሪሱ ስሪ ሲሰማራ መልካም ነው አብሶ በዝቅተኛ ደምወዝ የሚሰሩ ሰውች ድህነትን ደምወዝን መጠበቅ መላቀቅ መባረክ ነው ተመስገን አምላካችን ተባረኩ
@AshuShoes181
@AshuShoes181 2 жыл бұрын
እረ ወደ መሳለሚያ ወደ መርካቶ ሸራ ተራ ኳስሜዳ አከባቢ መታቹ ጎብኙ ተመልከቱ ጫማ ስራ ዘምኖል ነጋዴው የውጪ ነው እያለ እየሸወደ ነው እዛ የሚሰሩ ጫማዎችን እየወሰደ ብዙ ብዙ መነገር መነቃቃት መበረታታት ያለበት እውቅና እና የበቁትን የማውጣት ብዙ ስራ መሰራት ያለበት ዘርፍ ነው እኔም እዛ ስራላይ ስላለው ብዙ እንቅስቃሴ አድርጌ ነበረ እስከ ፍላየር አሳትሞ እስከ መበተን በየጫማ ቤቱ ግን ብቻዬን ሆንኩ ክፍተቱን አውቀዋለው የጎደለውንም አቃለው ሙያውን ሙያተኛውን ማነቃቃት እፈልጋለው አሹ አንደሪና ጫማ ነኝ ንቅናቄዬም ሰው ሙያውን ወዶት እንዲሰራ እኔ ጫማ ሰሪ ነኝ በሙያዬ ግዴታዬን የመወጣት አላፊነት አለብኝ የሚል ቲሸርት አሳትሜ በትኛለው ይሄን የሙያ ዘርፍ የምትወዱ ሙያውን የምታከብሩ አብረን ተነጋግረን ብዙ ነገር ብንሰራ ብንቀይር ደስተኛ እና ከልብ ፍቃደኛ ነኝ አሹ ጫማ 0973947289 አንደሪና ምቾት ጫማ መሐል መሳለምያ እህል በረንዳ እኔ ጫማ ሰሪ ነኝ ስራዬ ደሜ ነው
@classymobiles81
@classymobiles81 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ጎበዝ በርታ ለሌላውም ትምህርት ትሆናለህ ከመቀጠር የራስህ ፈጠራ ላይ ማተኮርህ ደስ ይላል በርታ
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 6 жыл бұрын
ይች ስራ ታበላለች በርታልን ወንድማችን ጋዜጠኛዋ ግን ላንቺ ፕሮግራም ማማያ ነው የቀረጻችሁት አድራሻውን ለምን ስው እንዲረዳው አታስቀምጡም ማሽን ህዝብ ሊገዛለት ይችላል በምያስፈልገው ነገር ከጐኑ ሆነን ብንረዳው ምን አለበት
@MohamedOmar-oo8vn
@MohamedOmar-oo8vn 6 жыл бұрын
Wow proud of you bro you the man . You will be the next inventer .,!!!😇✌️✌️👋👋👋👋👍👍👍
@Mikonegn
@Mikonegn 6 жыл бұрын
ermye wendeme bertalen you have a big heart keep it up !!
@nehmyahabtamu5307
@nehmyahabtamu5307 4 жыл бұрын
hello can you please give me his contact number because i want to do a bussiness with him
@ermiasseifu1080
@ermiasseifu1080 6 жыл бұрын
Thankyou all
@Lobo-Lobo
@Lobo-Lobo 6 жыл бұрын
*EBS ታድያ ለመርዳት ሚፈልጉ ሰዎች እንዴት contact ያድርጉ? Description ላይ የሱን contact ብትለቁ ጥሩ ነው ! Idea ሊሰጠው ይቻላል, ለመግዛት ሚፈልግ ሊኖር ይቺላል.... የዚህን አይነት ሰው ስታቀርቡ ሁሌም contact info አትርሱ.... ሁሌም ታቀርባላቹ ግን ሰው እንዲረዳው ምንም አትጥሩም.... እናንተ በሱ life ተጠቀማቹ,,, እሱ ከናንተ ምያገኘው ምንድነው.... ሁሌም አትርሱ contact info... ሰው በቀላሉ መገናኘት ካልቻለ የ ሚድያ ጥቅሙ ምንድነው.... ለናንተ ፕሮግራም ማቅረብ ብቻ ነው ጥክሙ? ግለሰቡስ?....*
@evronmelesse7298
@evronmelesse7298 3 жыл бұрын
@Ermias Seifu : Keep the pace bro! 👌👍
@Marta-tn3if
@Marta-tn3if 6 жыл бұрын
በርታ
@mamidecor4478
@mamidecor4478 5 жыл бұрын
Betam gobez yameralu aderash asekemetulen
@eleroie9508
@eleroie9508 6 жыл бұрын
God bless you Ermiye berta
@saada373
@saada373 6 жыл бұрын
gobez berta
@happy7puer640
@happy7puer640 6 жыл бұрын
Smart man 👋
@meubulgtube892
@meubulgtube892 5 жыл бұрын
betam temrebtalehu berta wendme ...
@henosandmarkonbisrat5375
@henosandmarkonbisrat5375 6 жыл бұрын
Berta yene wendim.
@mesigrma62
@mesigrma62 2 жыл бұрын
እስኪ እኔንም አበረታቱኝ ከስደት ተመልሽ የክር ጫማወችን በመስራት ላይ ነኝ የሰራቦታ ስላለኝ ከቤት ነው የምሰራው
@Lula2090
@Lula2090 6 жыл бұрын
No sound
@robelteklay3166
@robelteklay3166 6 жыл бұрын
የሱን አድራሻ ለማግኘት በቀላሉ ወደ ebs ቢሮ መደወል ወይም በአካል መሄድ ይቻላል
@emugamachuu542
@emugamachuu542 6 жыл бұрын
Gobazee
@emugamachuu542
@emugamachuu542 6 жыл бұрын
Arfii now
@hindyashamilahmed5488
@hindyashamilahmed5488 6 жыл бұрын
አድራሻ ልቀቁ
@rakkonnamidhemallebiyyabah4247
@rakkonnamidhemallebiyyabah4247 6 жыл бұрын
Bereta
@GezalewgetachewGezalew
@GezalewgetachewGezalew Жыл бұрын
ወድሜእስኪእዳየኸውመልስልኝእኔምፍላጎቱአለኝወስኛለሁለመስራትእናማቴሪያሉንየትነውማግኘትየምችለው
@fekerethiopian5160
@fekerethiopian5160 4 жыл бұрын
Gobazi enemy betam masirati mameriy masirati faligelowo 96176367109 bazi awuragny
@reehaabsaayeed8855
@reehaabsaayeed8855 6 жыл бұрын
በርታ
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
Making unique rubber sandals
8:01
Ban bekas & kerajinan
Рет қаралды 7 МЛН
Стреляй ей прямо между люлями #shorts
0:59
чебурашка это мышь
Рет қаралды 4,3 МЛН
chor chor chor 🤣 #shortsvideo
0:16
arati sahani & jyoti 2.0
Рет қаралды 20 МЛН
Boss әйел | Босс айел | 8 СЕРИЯ
25:47
Седьмой канал - 7 канал Казахстан
Рет қаралды 165 М.
Kuruluş Osman 99. Bölüm @atv
2:15:39
Kuruluş Osman
Рет қаралды 6 МЛН
great comedy very nice video👻🧚‍♂️♥️
1:01
Gültekin Ailesi
Рет қаралды 5 МЛН