መተት እንደተላከብን በምን እናውቃለን? | እነዚህን ምልክቶች ልብ በሉ | የብዙዎች የጋራ ጥያቄ

  Рет қаралды 1,802

werkeaferahu Assefa

werkeaferahu Assefa

Күн бұрын

Пікірлер: 31
@TekaHaile-hu3wh
@TekaHaile-hu3wh 59 минут бұрын
Danke werqaferahu
@saruyoha2590
@saruyoha2590 2 сағат бұрын
ወርቅዬ ተባረክ:: እናመሠግናለን🙏
@DyfdrFhdfy
@DyfdrFhdfy 3 сағат бұрын
ከአመትበፊት እነኝህ የምትላቸው ስሜቶች ሁሉ በሂወቴ አልፈዋል በሀይማኖት ምንም እውቀቱ የለኝም ነበር ግን ብዙነገር አታሁ የሠራሁበትን አረቦች አይሠጡኝ ሠወች ይርቁኛል ባሌ ያለምንም ምክንያት ትዳሬን ሁሉን ነገር አጥቼ እራሴን ለማጠሸፋት በቃ እንግዲህ ምን አለኝብዬ በጣም ተጎዳሁ ትንሽ ማስተዋል ተሠቶኝ የመምህር ተስፋዬን ትምህርት ሳዳምጥ ትንሽ እየበረታሁ መጣሁ አሁንም ዘመን መለዋጣ ሰአት ላይ አንተ ትምህርት ለቀህ ነበር እነኛም ተሠምተውኛል እግዚአብሔር ይመስገን በፀሎት በስግደት አለሁ እባካችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ እህተ ገብርኤል ❤❤❤❤
@KingSolomon-i3f
@KingSolomon-i3f 2 сағат бұрын
እውነት ነው ፣ እኔ እንደዚህ ብዙ ነገሮቹ ይሰሙኞል ።
@KingSolomon-i3f
@KingSolomon-i3f 3 сағат бұрын
እናመሰግናለን ።
@HabteDeseta
@HabteDeseta 3 сағат бұрын
እናመሰግናለን
@tishonjesus4322
@tishonjesus4322 3 сағат бұрын
እግዚሃቤህር ይመሰገን
@tishonjesus4322
@tishonjesus4322 3 сағат бұрын
እዉነት ነዉ
@ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ
@ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ 3 сағат бұрын
እግዚአብሔር ከመታቾች ከአስመታቾች እግዚአብሔር ይጠብቀን በየገዳሙ በየፀበሉ የሚሰቃየው ወገኔ ያሳዝነኛ ጠላቱን ባለማወቁ ወገኔ በህመም በበሽታ ተሰቃየ ቢነግሯቸው አይሰመሙም በአጋንንት ስለተያዙ እኔን ሰይጣን አይነካኝም ክርስቲያን ነኝ አጋንንት በኔ ላይ ስልጣን የለውም ይልሀል እግዚአብሔር ለሁላችንንም ንፁህ ልቡና ይስጠን ንፁህ ልቦና ይፈጠርልን ማስተዋል ጥበብን ያድለን በአጋንንት እስራት ሁላችንንም የተያዝነውን በቃችሁ ብሎን ከእስራታችን ይፍታን የመዳናችንን ቀን ያቅርብልን❤❤❤
@abayneshhassen976
@abayneshhassen976 59 минут бұрын
ትክክል ሁላችሁም ንቁ ፀልዩ ስገዱ እኔስውሁሉ ይችንልጅ ስንጠላት ብሉው ሲሉ በጆሮዬ ስምቻለሁም ስውሁሉ የጠላሽ ትብዬም ተስድቤኣለው ከማንእንደመጣ ስለማውቅ ምንም ኣይመስለኝም ግን ጭንቅላቴውስጥ በለሊት ቀስቅሶኝ ስደቡሽ ጠሉሽ ማንም የለሽም እራስሽን ኣጥፊ ምክንያቱም ስራስሄድ ገናከመግባቴ ኣለቃዬ ኣስጠርቶኝ ያለጥፋቴ ይናገረኛል ኣብሬም የምስራቸውም ያለምንም ምክንያት ይስድቡኛል እቤትም ስገባ ይጠብቀኛል ግን እሱ መሆኑን ሳቅ ግን ትላንት የተጣሉኝን ይቅርታ እንዲጠይቁኝ ኣድርግ ብዬ በመቁጠሪያ ስቀጠቅጠው በንጋታው ምንም እንዳልተፈጠረ ስሜን እያቆላመጡ እየጡሩኝ ኣያለሁና ይገርመኛል እምነቴ እኛ ማዘዝ እኮ እንችላለን ሁሉንም ፕሮግራም እከታተላለሁ እስግዳለሁ እቤቴ በጀሪካን የተፀለየበትን ጠዋት ጠዋት እጠመቃለሁ እምነት ጨምሬበት እፀልያለሁ ቅዱስቁርባን እወስዳለሁ ግን ስሄድ እቤት ልብስላይ ገንዘብና መንገድ ላይ እንዳደበቅ እና እንዳይቀር በስላሴ ስም ስዝዤ እሂዳለሁ ልክ ልቀበል ስ እፉን ከፍቶ እንዲቀበል በስላሴ ስም ኣዘዋለሁ ከዛ ማታ ለፀሎት ስነሳ መስናበት እንደሚፈልግና በየግዜው እንደሚላክ ይነግረኛል ግን በደንብ ቀጥቅጨው እንደስው ኡኡኡኡኡኡ እያለ እያለቀስ ከኣንገቴ ላይ እንደዘንዶ የተጠመጠመ የሚስለኝና የሚጫነኝ ሲቀመጥ ይታወቀኛል ትከሻዬም ላይና በመቁጠሪያ ቅጥቅጥ ኣደርገዋለሁ ሲበዛበት ሲወጣና ኣየር ላይ ወይም ክቦታው ሲነሳ ይታወቀኛል ስራላይ ሆኜ ማህፀኔና ጡቴ ስር ነው እያቃጠለ በጣም ዩሚያሳክከኝ የመሀል ፀጉሬን ምልጥ ኣድርጎኝ የሽንኮራ እምነት እቀባውና ጠዋት በፀል ፅጉሬን ኣስይዤ ስራ እገባለሁ ሙቁጠሪያና ቅባቅዱስ ቡቦርሳዬ ይዤ ነው የምሄደው ያሉሁበት ኣገር ማንም ኣያጠምቀንምስለዚህ እራሴን በራሴ እያስታመምኩ እኖራለሁ ኣዲስ እራሱሲመጣ ኣውቃለሁ የሚልኩብኝ ደሞ ዛር ነው ከ3 ቦታ እራሱ ይነግራችሁኣል ስትጠይቁት ስገርቤት ያላችሁ ታድላችሁኣል እሮጣችሁ ተጠመቃላችሁ እኛጋር ከባድ ነው እና ፅናትና ንስሀከሀጢያት መራቅ ዋናው እና መፍትሄው ብላችሁ ለምትጠይቁ ከራሴ ልምድ ኣካፈልኩዋችሁ ሲጀምር መንፈሱ ደስእንዳይልሽ ነው ነው የገባነውየሚለው እመቴ ግን ድንቅ ነገር ኣድርጋልኛለች በሌላ ግዜ ኣካፍላችሁለሁ
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 3 сағат бұрын
ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ወርቅኣፈራው ቀጥልበት
@mihiretbezumercy1664
@mihiretbezumercy1664 2 сағат бұрын
ወለተ ኪዳን፣ተክለ ማርያም፣በትረ ማርያም፣ፅጌ ድንግል፣ሀይለ ጊዩርጊስ፣ወለተ ሚካኤል፣ወልደ ሚካኤል፣ፀዳለ ገብርኤል፣ፍስሀ ፂሆን፣ትርሲተ ማርያም፣ተክለሀይማኖት በቤተሰብ ወስጥ መተት እየተላከብን ተሰቃየን እባካችሁ በፀሎት አስቡን።
@محمدقيسي-ب6ص
@محمدقيسي-ب6ص 2 сағат бұрын
እኔም፡እራስ ምታት፡ያስቸግረኛል
@YesuefeBehaga
@YesuefeBehaga 2 сағат бұрын
አንድ ገጠመኝ ልንገርህ የአውቶሞቲቭ ባለሙያ ነኝ መኪና ልጠግን ደጀን ከተማ ጎጃም አለፍ ብላ የትኖራ ማሪያም የምትባል ቦታ መኪናውን የሰራውለት ልጅ አጎቴ ቤት እንግባ አለኝ የዛው አካባቢ ልጅ ነው ልክ ቤት ውስጥ እንደገባን ሁለት ሰንደል ቪ ሼፕ አድርገው አበሩት ጭልጥ ያለ ገጠር ውስጥ ይሄ ምን ያረጋል ብዬ ሳስብ አጎትዬው በላውደሪ ሙሉ ጫት ይዞ መጣ ጠላ ትጠጣለህ ብሎኝ ነው የገባውት ከዚያ የፈለከውን ልስራልህ ሚለነር አደርግሀለው አለኝ በፍፁም አልኩት ጎጃም በረንዳ አካባቢ ማር የሚሸጡት እኔ ነኝ የምሰራላቸው አለኝ እንቢ ብዬ ወጣው የዛሬ ሰባት ዓመት ነው እጎቱ መጽሐፈ ገላጭ ነበር ካልጠበቃቹት ወጥመድ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
@sarahawler1292
@sarahawler1292 Сағат бұрын
በውጫ ሃገር ያለንን ሰዎች ምን እንዳርግ
@TekaHaile-hu3wh
@TekaHaile-hu3wh Сағат бұрын
Ja sara haftey ezi natey hito eyu
@weynshetshibru5545
@weynshetshibru5545 2 сағат бұрын
እኔም ይህ ሁሉ ምልክት በራሤ ላይ አይቻለው:;አሁን እፀልያለው ፀበል እጠጣለው :እቀጠቅጣለዉ :: በጣም የምጠረጥረው ሰው አለ ለእመቤታችን ነግሪታለሁ ያ ሠው ንሰሀ እንዲገባ ከዚህ ስራው እንዲያቆም በህልሜ ሁሉ መጥቶ አታስቆሚኝም ብሎ ሢጮህ አየሁኝ የቤተሠብ አባል ስለሆነ ገና የሚያድጉ ልጆች ስላሉት በጣም ያለቀስኩበት ቀን የወደፊት እድላቸውን ሣሰብ ያዘንኩበት ቀን ነው ህልሙንያየሁት ከእመቤታችን መልሱን ጠብቃለው
@rahelbauer8564
@rahelbauer8564 2 сағат бұрын
Werkye Zare yastmrkw selne new . Bsu fkad hulm alf.
@taybaa8158
@taybaa8158 3 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@ElshadaybinyamAbabe
@ElshadaybinyamAbabe 47 минут бұрын
Betkkl wedme
@lilylily3529
@lilylily3529 Минут бұрын
E/G kholote yasmalne
@selamfkri4025
@selamfkri4025 3 сағат бұрын
እረ ስልክ ስጠኝ❤
@HanyHany-x1b
@HanyHany-x1b 3 сағат бұрын
Ena Gera gabetojale
@NigstWelde-q2s
@NigstWelde-q2s 3 сағат бұрын
ወይ መተት በመድሃኒያለም ምን ይሻለናል በወላዲተ አምላክ 😢😢😢
@Weinareg
@Weinareg Сағат бұрын
አኔ አራሴን ሁሌም ያመኛል ጉልበተን, ዎገቤን ያመኛል ሌላው በፊት ጀምሮ ጎኔ ላይ ያመኛል ስመረመር ምንም የለብኚም
@BeteyMelese
@BeteyMelese Сағат бұрын
Bertaln memherachen werkeya banta ba memher tesfay memher abatachen germa kasis hanok bethu eyatemaren new. Men yahell ya sew lej kefat. Ya dabelos aserar alem lay endateserafa awkenall fetari yetebkachu yetabeken
@NigstWelde-q2s
@NigstWelde-q2s 3 сағат бұрын
ኧረ ቁጥር 9/10/11 እኔን ሙሉ በሙሉ ይገልፀኛል ወርቅአፈራው 😢😢😢 አሁን ደግሞ በ34 አመቴ የአምሳ አመት እናት መስያለው ምን ማድረግ እንዳለብኝ ግራ ገብቶኛል የምትችሉ እህተማርያም ብላቹ በማርያም በፀሎት አስቡኝ 😢😢😢🙏🙏🙏
@YesuefeBehaga
@YesuefeBehaga 3 сағат бұрын
እህቴ ማርቆስ ቤተክርስቲያን በወር በሀያ ስምንተኛ ቀን ጠዋት እስከ አራት ሰዓት ግቢ ውስጥ እንደገባሽ በግራ በኩል ባህታዊ ሰውዬ ከገዳም የተጸለየበት ማር ይስጣሉ ለሶስት ቀን ቡና ሳትጠጪ ትበያለሽ ስድስት ኪሎ ማርቆስ ቤተክርስቲያን
@martaabraha1305
@martaabraha1305 4 сағат бұрын
እኒ ባግኝህ ድስ ይልኛል እንዲት ኖው ማግኝህ እንደኒ ኣያቅም ንብር እንኳን የትንግርኝ ኣሁን ግን እንዳልኝ ኣውቁት እግዛኣብሔር ይጥብቅኝ😢😢😢😢❤❤❤❤❤ እኒ ያውቁት ብምምህር ህኖክ ኖው ያውቁት 😢😢😢
1 сквиш тебе или 2 другому? 😌 #шортс #виола
00:36
🕊️Valera🕊️
00:34
DO$HIK
Рет қаралды 13 МЛН
Sigma baby, you've conquered soap! 😲😮‍💨 LeoNata family #shorts
00:37