KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Ethiopia - ጃዋር ስለ ክርስቲያን ታደለ፣ ቤተመንግሥቱ ሊመረቅ ነው፣ ስለነ መስከራም የተሰማው፣ ኦነግ የፌስቡክ ሰራተኞችን አስፈራራ
18:47
እጅግ ደስ ይላል ! ለ መንታዎቹ እናት ስጦታ እና ለልጆቿ የወደፊት ተስፋ ቃል ተገባላት!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
28:49
ЧТО ЖЕ МЫ КУПИЛИ СОБАКЕ ВМЕСТО ТАБАЛАПОК😱#shorts
00:34
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
00:10
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
“Don’t stop the chances.”
00:44
መተት የመተቱብን እና የላኩብንን የምናውቅበት 5ቱ(አምስቱ) መንገዶች
Рет қаралды 177,691
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 65 М.
ዘ-ሚካኤል tube
Күн бұрын
Пікірлер: 399
@Meskerem-oz5oh
9 ай бұрын
እኔ በሰመአቷ ቅድስት አርሴማና በአምላኬ በቅድስት ሥላሴ በሕልሜ ሴጣኑን ቅዱሳን መላእክት ከኔ ሲያሰወግዱት አየው። የላኩብኝን ደግሞ የሩፋኤልን ፀበል ስፀበል በሕልሜ አየዋቹ ይህ እግዚአብሔር ለኔ ያደረገው ድንቅ ተአምር ነው፤ብቻ ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን!!!❤❤❤❤
@Weeerrrrrrhbhvvvb
7 ай бұрын
ነገሪኝ እስቲ 🎉
@MesayeSally
8 күн бұрын
አምላኬ ሆይአንተ የሚሳንህ የለምና ክተደቀነብኝ ፍተና ሁሉ አድነኝ
@negussiewoldemichaelzeleke2954
8 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በለን ከታሰረብን መተት እግዚአብሔር ልቦናቸውን መልሶ በምህረት ይጎብኝን የሰይጣኖ ሐይል ይሰበር ::
@negussiewoldemichaelzeleke2954
8 ай бұрын
ወልደ ገብርሄል አባላለው በፀሎት እሰብኝ በሰደት ነው ያአለሁት ሃያ አንድ አመት ደክሞኛል
@Topgoals2345
9 ай бұрын
ሁሌም ለምታቀርብልን ድንቅ ትምህርቶች እናመሠግናለን ።በርታልን ወንድማችን
@shegerbinda8869
9 ай бұрын
ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የእመቤታችን የቅድወስት ድንግል ማርያምልጅ በድሜ በፀጋ ታቆይልን። ብዙ የተጨነቀ ሰው አለ በፀሎትሕ አስበን
@zeynebaidris6690
15 күн бұрын
ቃለሂወት ያሰማንን እሜና ጤና ይስጥል😢😢😢
@zmamberaki5030
8 ай бұрын
በጣም ድንቅ ትምሬቴ ነዉ ኣመሰጌናለዉ የባለቤተ እህት ቴዳሬ ከመለያየት በፊት እሰራልሻለዉ ብላኛለሽ ክባሌ በጣም እንዋደዳለን 😅
@yohanesassefa4699
10 ай бұрын
እኔ ማወቅ አልፈልግም ምክንያቱም ክፉን በክፉ ላለመመለስ ስል ይቅር ብያቸዋለሁ።እኔም እነሱን ሳላውቅ ጌታ ከጃቸው ያድነኛል። አሁንም ክፉ ቢያረጉ ጌታ ከእጃቸው ያድነኛል።ምናልባት የመዳኔ ቀን ዘግይቶ ሊሆን ይችላል ግን አይቀርም ጌታ ይመጣል ። የቅዱሳንም አማላጅነት ይረዳናል።
@DereseMengist
10 ай бұрын
ወዳጄ ያደረጉትን አውቆ ስለ እነሱም መፀለይ ትልቅ ማስተዋል ነው
@Mahi-wh9hw
10 ай бұрын
በቃ እንዲህ ነው ክርስቲያን ሲላክ ሲሄድ ሲመለስ እያለ እኔ ግራ የገባኝ ማን ነገረው የሚለው ነገር ነው ያማክሩታል ልበል
@Mahi-wh9hw
10 ай бұрын
@@DereseMengist ሳታውቃቸው ፀልይላቸው
@DereseMengist
10 ай бұрын
@@Mahi-wh9hw@እንደሰወኛ እሱ ነው እሷ ነች ከማለት አውቆ በቅን ልብ መፀለይ ከዛ ውጭ ደግሞ የበለጠ ላለመጠቃትም ይረዳናል
@Melawitchanel
8 ай бұрын
ክፉ በክፉ መመለስ ኣያስፈልግም የላከብን እነሱ ላይ ያደረውን ክፉ መንፈስ እንደሆነ መረዳት ያስፈልጋል የሚያገኘን ደሞ በቅርብ ሰዎች ላይ ኣድሮ ስለሆነ ነው
@SmilingBigWaterfall-lq9xt
9 ай бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን የተናገርከው በሙሉ ትክክልነው በኔየደረሠነው ፈጣሪ እረድቶኝ ዛሬ ወደህይወቴ ተመልሻለሁ
@HirutDesta-zm2qf
23 күн бұрын
የኔ ወንድም ❤🎉እኔሳላገባ ሰልወልድ ❤🎉ከሰራስራ ❤🎉እኔግን ፀበል አንድአይቀረኘም እጠመቃለሁ እስግዳለ❤🎉እሱአግዚአቦሔር ይፈረዶባቸዉ❤🎉አምላክልቦናይስጥ❤❤❤❤❤
@destaMengesha
8 ай бұрын
ቃለሒይወት ያሰማልን ዘመንህ ይባረክ
@yezenworeku5093
2 ай бұрын
በቤቱ ያፅናህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድሜ እመቤቴ እድሜ ከጤና ታጎናፅፍህ ፀጋዉን ያብዛልኝ የእኔ ህይወት የጨለመ የተዘበራረቀ የመረረ ህይወት ሆኖብኛል የምኖረዉ ሳኡዲ ነዉ ስራም ከጠፋብኝ 1 አመት ከ7 ወር ሆነኝ አገር እዳልገባ ምንም የለኝም ባለፉት አመታት የስራ እድል ነበረኝ እረፍትም አላቅም ነበር ከእኔ አልፌ አቅመ ደካማና አንድ ልጅ የማስተዳድረዉ እኔ ነበርሁ አሁን ግን እንኳን ለቤተሰብ እኔም በችግር ላይ ነዉ ያለሁት በጣም ተስፋ እያስቆረጠኝ ነዉ ዲያቢሎስ እየተፈታተነኝ ነዉ ወንድሜ መፍትሄ ከአለዉ መልስልኝ ፀሎትም አደርጋለሁ ፀሎትም ግን ተሰሚነት የለኝም የክርስትና ስሜ እህተማርያም ነዉ እቅልፍ የለኝም ከሰዎች ጋር ከመሆን ብቸኝነትን እመርጣለሁ በሙሉ የተናገርከዉ የኔ ህይወት ነዉ በፀሎትህ አስበኝ ስልክ ቁጥርህን ብትሰጠኝ
@etagegneketema5263
8 ай бұрын
እናመሰግናለን ቃለሕይወትን ያሰማልን
@IAMNOTAND
10 ай бұрын
ኦ አምላኬ እኔ ደክሞኛል ፍረድ
@ኤፍታህወለተትንሳኤ
10 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን መምህራችን በአባቶችን ትምህርት መልካም ፍሬ እፍርተህ ነቅተህ የምታነቃን ትጉህ አገልጋይ ወንድማችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ሰላምና ሞገሱን ፀጋ በረከቱን አብዝቶ ያድልህ ባንተ አድሮ ያስተማረንን የመከረንን ልዑል እግዚአብሔርን ስለ ሁሉም ነገር እናመሰግነዋለን በጣም ጥሩ አገላለፅ ነው መተትና ድግምት ሲባል ብዙ ግዜ መናፍቃኖች ካለማወቃቸውና ከጥላቻ የተነሳ እንዲሁ ብቻ በ😅ደፈናው የተዋህዴ ቤተክርስትያን የፀሎት መፅሀፍትን በማንበብ የሚሰራ ለሚመስላቸው የሀይማኖታችን ጠላቶች የእናት ጡት ነካሽ ክሀዱ መናፍቃን በጭፍን ለሚናገሩት እንዲሁም ብዙም ለማይገባን ለኛም ብቻ ግልፅ ምን መፅሀፍት ማለት ማይ ሳጥናኤል እንደሚደገም መናገርህ ጥሩ ግንዛቤ ይሰጠናል እግዚአብሔር ይስጥልን በርታልን እንዲህ ግልጥልጥ እያደረክ የምታስተምረው ጥሩ ነው በርታልን🎉❤🎉❤🎉❤
@አብ-ሳላት
10 ай бұрын
ትክክል ወንድማችን እኔማ በህልሜ ነው የማያቸው በፀጉሬ እንዳረጉ አውቃለሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ደግሞ እየድወሉ የሚከታተሉት ነገር ያለሁት አረብ አገር ነው ከዛ ብሎክ አረኳቸው
@helmanlenur430
10 ай бұрын
እንዴት አወቅሽ
@MdAmollo-dt9hz
10 ай бұрын
ኧረ የኔ እህት እኔ አረብ ሀገር ከመጣሁ ገና አንድ አመት ነዉ የሆነኝ እና የምሠራባት ሴትዮ እናት አለች እናዝምብላ ታኮርፈኛለይ እና እየሔዳለሁ ብየ ሣሥብ በሩ መዉጫ ላይ በፌስታል ተቋጥሮ ተሠቅሎ አየሁ እኔም መሔደ ቀር ይሔዉ ዝም ብሎ ይጨቀኛል እና አረቦችም ያዉቃሉ 😢😢በፊት የለም ነበር ሴትዮቱ ጋ ከተጣላሁ ወድህ ነዉ ያረጉት😢😢
@Mahi-wh9hw
10 ай бұрын
ተይ እህቴ ለተራ ነገር ቦታ አትስጭ በእግዚአብሔር ብቻ ታመኝ ነኛ ህልም ምን ያክል እውነት ነው እስከዚን ድረስ አትመኝ ፀልይ ፁሚ ጠንክሪ በቃ
@mesekeremadanemesekeremadane
10 ай бұрын
😊 ee43e
@MdAmollo-dt9hz
10 ай бұрын
@@Mahi-wh9hw እሽ ዉዴ ያዉ ቤት አይቸ የማላቀዉን ነገር ሣይ ነዉጂ አወ በረግጥ ፆም ፆሎት ሁሉንም ያቸንፋል ግን እኔ ያ ሠዉ አይደለም በሙዚቃ ልቤ የተሞላ ነኝ😭😭
@stmarytsegaye
10 ай бұрын
ቃለህይወት ያስማልን ! ስንተጋ እግዚአብሔር ሀይል ሲሆነን በገዛ አፋችን ጮሆ እከሌ ነው እንዲህ አድርግ ብሎ የላከኝ ይላል ስሙን ስምቼ የማላውቅ ስው ተጋልጦ ቤተስብ እንዲህ አይነት ስው ታውቃላችሁ ?ብዬ ስጠይቅ አባቴን የሚቀርብ እሱ የሚውቀው ወዳጁ መሆኑ ተጋለጠ። ብዙ በተጋን ቁጥርር ዋጋችን ይጨምራል አምላክ ይረዳናል እንትጋ ንፁህ ልቦና ይኑረን።
@meronalimu1057
10 ай бұрын
ታድልሽ እንኔም እግዚአብሔር ይረዳኝ😢
@stmarytsegaye
10 ай бұрын
@@meronalimu1057 አይዞሽ እኛ ሀጥያተኛ እና እምነተ ጎደሎ ሆነን ነው እርሱ ማሀሪ ይቅርባይ ስለሆነ በንስሀ እንቅረብ ፣በፀሎት፣ በስግደት በፍርሀት ወደ ስጋ ወደሙ …… ስንቀርብ ፀጋውን በየግዜው ይጨምርልናል! ዲቢሎስ አቅም ያጣል።በርች እመብርሀን ትርዳን።
@meazagashaw9416
9 ай бұрын
እውነት ነው ትምህርቱን ስሰማ ስለኔ ህይወት የተነገረ መሰለኝ ባጠቃላይ እኔን ቤቴን ልጆቼን ይመለከታል ።ከሰው በፊት ስራ የያዝኩ ከሰው በፊት 30አመት አሁን 4ልጆች አሉኝ ገንዘቤ የት እንደሚገባ አላቅም ሁሌ ችግር ልጆቼ ከሰው በታች አያድጉም ሰውነታችው አጽም በቤት በረከት የለኝ ፈረሱላ በርበሬ 3ወር በላይ አልጠቀምም ምንም ነገር ቤቴ ገብቶ ሳምንት ሳይሞላኝ ችግር ቅርጫ ስጋ መደብ ገብተን ሳምንት ሲሆነን የለም የምይዘው ይጠፋል ልጆቼ አይታዘዙኝ ይጠሉኛል እንቅልፍ ማዛጋት ታክሲ ውስጥ ከገባሁ እንቅልፍ ቆሜ ሰው እየጠበቅኩ እንቅልፍ ቁጭብዬ እያወራሁ እንቅልፍ ድብን ያለ አይኔን ይከድነኛል አንዳንዴ ታክሲ መውረጃዬ እንኳን እዘለዋለሁ ኧረ ስቃይ ሁልጊዜ ድህነት ደሞዜ አስራቤት ውስጥ ለልጆቼ ዳቦ ከሳምንት አንዴ መግዛት አልችልም ።ምግብ ምግብ በየሰአቱ ይላሉ በልተው አመድ ነጭ ናቸው የልጅ ወዝ የላቸውም ልብስ አንዴ ለብሰነው የኔም የልጆቼም ድጋሚ ከሻንጣ ሲወጣ በሚስማር እንደተበሳ የሚመስል በየቦታው ተተቅጥቆ አገኘዋለሁ በተለይ የልጆቼ አንድ ሸሚዝ በውድ ገዝቼ ተቀዶ አገኛለሁ ቢቸግረኝ ቤት ውስጥ አሰጣለሁ ምንም የባለቤቴ ደሞ ደህና ነው ብቻ ብዙ ነገር ግራ ይገባኛል ጎበዝ ነበርኩ ተሯሩጬ ንግድ ሁሉ እሞክር ነበር ከስራዬ ውጭ እጽፍ ነበር አነብ ነበር ከወረቀት መለየት ይጨንቀኝ ነበር አሁን ግን እስክሪብቶ ሳነሳ እተኛለሁ ።የምጠረጥራት ጎረቤቴ አንድ ሀገር አብረን እየበላን እየጠጣን ቤተሰቦቿን ክፍለሀገር ድረስ እየሄድኩ ብዙ ነገር አድርጊአለሁ ጋቢ ነጠላ አይቀረኝ አንድ ቀን አባዬ ክርስተና ስሟን ስጭኝ ልጸልይላት ከልጆቼ አልለያትም ብሏል ስትለኝ ጽፌ ሰጠኋት ምንም ፊቴን ባጠቁርባት መራቅ አትፈልግም ትለማመጠኛለች አንዳንዴ በጣም ይመረኝና ብን በይና ጥፊ ያሰኘኛል ህጻናት ልጆቼ ያሳዝኑኛል ።በጣም ከባድ ህይወተነው እስቲ አስቡኝ እባካችሁ ስምረተ ስላሴ ነኝ የነገርኳችሁ ቅንጭብ አድርጌ ነው ብዘረዝው መጽሀፍ ይወጣዋል አንድ ባሊ ሙሉ ሊጥ ሲጋገር ውሎ በሶስተኛው ቀን ጠዋት የለንም አንዳንዴም በማግስቱ ማታ ያንሰናል ሁሌ ሰቀቀንነው ዘመዶቼ አይጣልባችሁ እራሴን በሽተኛ ሆነኩ ጭንቀት ያዘኝ
@agubekele2424
9 ай бұрын
እንዴት ነሽ ስምረተ ሥላሴ እምትችይ ከሆነ የፊታችን ሰኞ ነነዌ ናት ሶስቷን ቀን ሽንቁሩ ሚካኤል ሱባኤ ግቢ መፍትሄ ታገኛለሽ አይዞሽ እምነቱን ቁጥር አርገሽ ዱቄቱ ውስጥ እና እንጀራ መሶቡ ውስጥ አርጊ ሊጥ ስታቦኪ ትንሽ እምነት እየጨመርሽ አቡኪ በጠዋት እና ማታ ጸሎትሽን አድርጊ በርች ይሄን ከበረታሽ መልስ ታገኛለሽ እሷም በራሷ ሰዓት ትቀራለች አይዞሽ በርች እመቤቴ ካንች ጋ ትሁን
@meronalimu1057
9 ай бұрын
@@meazagashaw9416 እህቴ እግዚአብሔር ይረዳሽ ኢቲዮ ከሆን ሁሉን ነገረ ትተሽ በርሜል ጊዮርጊስ ሂጂ ሁሉ ነገረሽ ይፈታልሻል
@AlemAlem-i4g
9 ай бұрын
አቤቱ አስበን አምላኬሆይ የድንግል ማርያምልጅሆይ
@AlemAlem-i4g
9 ай бұрын
አድራሻህንላክልን
@tenayeseifushikur9663
10 ай бұрын
በእውነት እውነት ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን እናመሰግናለን እድሜ ጤና ይስጥልን ❤❤❤
@TigstTeka-sq3hn
9 ай бұрын
ወድማችን በፀሎትህ አስበን ወለተ ገብርኤል አፀደ ማርያም እባላለው የወጣትነት እድሜህን ይብዛልን
@ethiopia2869
9 ай бұрын
እውነትም። በጣም ተሰቃየን
@qsdgdg6202
10 ай бұрын
አሁን. ጥሩ ነው ተከፍቷል መምህር. እግዚአብሔር ይመስገን. እናመሰግናለን. መምህራችን.
@TigstTeka-sq3hn
9 ай бұрын
ወድሜኤ ትምህርትህ በጣም ነው የተማርሁበት እዳስተማርህን መሰረት መፀለይ ስጀምር የገዛ ቤተሰቦቼ እናቴን ሊነጥቁኝ ነበር ሽባ እያደረጋት ነበር የዘብሩ ቅዱስ ገብርአለል ይዣት ስሄድ አየሁኝ ክዚያም ከህልም እዳየሀቸው እዛው ለፈለፈ እና ወድሜ ይሄ ሁሉ የሚያደርጉብን የራሳችን ቤተሰቦች ያጠቁናል እናመሰግናለን ቅድስት አርሴማ ክብር ይድረሳት የ9 አመት መተት ለናቴ ሸኝታልኛለች ወድሜ ከልቤ አመሰግናለው❤❤❤❤
@SamSya-b3u
8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ComCell-gy4xs
10 ай бұрын
ቃለሂወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን
@Ahmed-ew2nl
21 күн бұрын
እውነት እኔም ተደርጎብኝል እራሳን ሰርቻት በነገታው ነጭ ቅቤ የማዝል ዛጎል ተደርጎበት ከዛ የአሞራ ክፍ አርጋ ነይ ፍችኝ አለችኝ ከዛ ለምን ምትፈችው ስላት ዝብልሽ ፍችኝ አለችኝ በአሞራው ክፍ ፈትሃት😢😢😢😢😢
@maldi8848
9 ай бұрын
መምህር እኔም በህልሜ ተንኮል የሚያደርግብኝን ሰው በግልፅ ያሳየኛል እንደሀጥያቴ ሳይሆን እንደ እግዚአበሔር ቸርነት ነው ሁሉም ነገር
@saragetahun7648
6 ай бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ያንሳልን ሰው ክፉ ነው እራሴላይ የተደረገብኝ ነገር ነው በእኔም በቤተስቦቼ እሱ ነግሎ ያውጣልን ይሰርልን ኡፍፍ በልጄም በወንድሜ ላይ ያለውን ያውጣልን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@kusitube
8 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የልቤን ተመልኽቶ ተአምሩን ያሳየንኝ እኔ ሰለራሴ ማሰብ ከብዶንኛል
@EMUkIFLU
10 ай бұрын
የልቤን ነው የምታስተምረው ዘመንህ ይባረክ❤❤❤
@WeyneshetBerhane
9 ай бұрын
Btame Dse Ymle Tmerte Nwe Enamsgnalne
@MigAlmaz-he4oe
10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማይ ያዋርስልን
@DesalgnKefle
Күн бұрын
አሜንአሜን
@dubaidxb5040
10 ай бұрын
በኡነት መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ 😢😢😢😢😢😢የኔን ሂወት በአባቴ ቤተሰቦች ተከራትቸ ሙሉ በተሰብ ክርትትት ብለን ቀረን ግን እግዚያቢሄር ይመስገን ካልጋላይ አልዋልንም ለፍተን እናድራለን እደልፋታችን አልሆን አለጅ እፍፍፍፍፍፍ እግዚያቢሄር ሆይ ልቦና ይስጣቸው
@MuslihaOmi
10 ай бұрын
እኔ ሙስሊም በጣም የገረመኝ እነዚህ ሸያጢኖች በየህይማኖቱ ተመሳሳይ መገለጫ እንዳላቸው መረዳቴ ነው።
@addisalembekele475
10 ай бұрын
በጣም ነው የምግርመው ያልከውን ንገር በሙሉ አይቸው አለሁ እግዚአብሔር ይመስገን
@kidusimran4616
9 ай бұрын
Endete mawke yechalale pls negergne ?
@MareKassa
9 ай бұрын
Negerena bezewu
@עדנהמהרי
8 ай бұрын
ይገርማል እኔ አጋጥሞኝ ነበር የዛሪ አመት መተት ተሰርቶብኝ ነበር ያሰራብኝ እና የሰራብኝ በህልሜ አየሗቸዉ ግን በጣም ስላመመኝ ህልሜን መተት ላሰራብኝ ሰው ተናገርኩ 😢አለማወቅ. ግን ጌታ ረዳኝ ፀበል ተጠመኩ ተፀለየልኝ ከዚ የጠመቁኝን አባት በህልሜ አየሗቸው ተመስገን
@yashiyashi1504
8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሠማልን
@MelekmuWebamlek-lm6fr
6 ай бұрын
እውነት ነው ወድማችን ደረሶብኛል እግዜ አብዜር ይመስገን እስገሁን አለሁ 😢😢😢😢 እነሡም አላደኩም
@AlsisAtnafu-ki1hm
Ай бұрын
የኔጌታተባረክ
@ዘቤሄርኦርቶዶክስ
10 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያስማልን ወንድማችን አቤት እርጋታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@selammulunesh4906
Ай бұрын
ትክክክል ወንድማችን በ አበዝና በ ህልሚ ይተይል
@ንግስቲምፅላለማርያም
10 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ውድ ወንድማችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልባችን ያሳድርብን ኣሜን
@BurteyHaileye
8 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜጤና ይስጥልን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ረ3ኰ
10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@CkgtGjgr
10 ай бұрын
የሆነች ጋደኛየ ሁሌ ትምህርትቤት ሁነን ይመስለኛል ፍይሌን ደብተሬን ትቀማኛለች ሁሌ ፈተና እየተፈፈተንን አሜን መፃፍካን አልችልም ማበብም መልስም መፃፍ አልችልም ሁሉም ተማሪይ ጥለውኝ ይወጣሉ በተደጋጋሚ ነው የማየው
@abiotayu6193
8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የእኔ መራራ ግብጦ ሰጠውኝ አመመኝ
@zufangirma8054
9 ай бұрын
Amen God blessed you
@tameratbelachew90
10 ай бұрын
ተባረክ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ
@azmeraabeya7470
10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ጥሩትምህርት ነው 🙏🙏
@Tema-k7d
8 ай бұрын
ጥሩ ትምርት ነው እግዚአብሔር ይባርክሕ
@mihretbekele7010
7 ай бұрын
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🙏🙏!!!
@sadorealadore2428
10 ай бұрын
ወንድሜ ለምታደርገው አገልግሎት እግዚአብሔር ያጠንክርህ።ድንግል ማርያም ዘወትር ትራዳህ እኔ ተክለፃዲቅ እባላለሁ እስኪ ፀሎት ላይ አስበኝ እኔ በአጢአት ቆሸሽሁ ግራ ገባኝ
@tigistteferi3260
10 ай бұрын
በፀሎት በስገድት በርታ ይቅር ባይ አምላክ አልን
@HshwqiHsuauw
10 ай бұрын
ERSHU.ATLYM.HTYTCENE.LSAWEYMENSKUM..CYKTUL..NSHU.MGBATE..YRSTSHUN.TOMTLOT.MTGUBER....SAWEHUL.HTYTGANAWE.YSWETADYKYLM...TADIK.EGZABHIRBUCA.NAWE...
@Tamiratanase
10 ай бұрын
እና እሱ ከኃጥአት ያድናል ወይ ለኃጥአትህ ፈዉስ የምሆነዉ ስላንተ ኃጥአት የሆነዉን ክሪስቶስን ስትመስልና ኃጥአትክን ተናዘህ ንስሀ ስትገባ ነዉ ሰዉ ፀለዬ አልፀለየ
@yetefawinmengametaeyefel-og2hi
9 ай бұрын
አምላካችን ኤልሻዳይ ነው ሁሉም ማድረግ ይችላል +++ እናም በውስጥ እንነጋገር በሂደት በደረጃ ቀንበቀን እንዴት ማሻሻል እንዳለብሽ +++ በአምላካችን በድንግል ማርያም በቅዱሳኑ ሁሉም ችግር መፍትሔ አለውና +++ አደራሽን በውስጥ በኩል መንፈሳዊ ውይይት እናድርግ +++++
@HaidarHaidar-y3i
9 ай бұрын
በሰጠመያትህ ሊያነጻህ የሚችል ኢየሱስክርስቶስ ነው ስለዚህ በእየሱስ አምነክ ነጻውጣ
@Ggg-kx8ly
8 ай бұрын
እኔ በህልሜ ሀገሬ ጎደኛ አለችኝ እሶ አይጥ ሁለት አይጥ ሰርታ ስታበላኝ በህልሜ አየሁ ቤተሰብ ስጠይቅ አሲድ ነዉ አሉኝ እመብርሀን ትጠብቀን ወገኖቼ እኔ በጭቀት ማበዴ ነዉ😢😢😢በፀሎታችሁ አስብኝ ወገኖቼ 😢😢😊
@mekuntemengistu-xt2pt
8 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@WelansaYgezu-tv9bw
7 ай бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን ወንድማችን
@tinsaetilahun-b8q
10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@GenetDemeke-t9d
9 ай бұрын
እውነት ነዉ ወንድሜ ቃልይዉት ያሰማልን
@kelemuwabebe8329
6 ай бұрын
እግዚአብሔር ክብሩይስፊ ❤❤❤ለይኩን
@YonasHunachew
6 ай бұрын
በጣም በጣም ብዙ ነገሬን ተነጥቄ የምንከራተት ሰው ነኝ
@saragbermskel
9 ай бұрын
የክርስቶስ ደም ከሀጢያት ሁሉ ያነፃል ከጠነቆይ ከሞርተኛ ከደጋሚ ከአሞራ ገላጭ ከደጋሚ ሁሉ ይጠብቃል ያድናል የኢየሱስ ደም በመጥራት አናት እናቱን እንለዋለን።ውጊያችን ከደምና ከስጋ አይደለም።ከመንፈሳዊ አስራር ነውና።ደሙን ጥሩ ።ኢየሱስ ያድናል
@ישונזגטהון
9 ай бұрын
ቃለ ሂዎት ያሰማልን ወንድማችን እኔ በእጀ ሰላምታ መስተፋቅር ተሰርቶብኝ ነበር በጣም ብዙ ዋጋ አስከፍሎኝ ተለያየን ለሁለት አመት ተዘጋግተን እደገና ይቅርታ ተባብለን በሰልክ ብቻ ሰላም እንባባላለን የሆነ ቀን በወሬ መሃል የእናትሽ ስም ማን ነበር አለኝ በቀደም ሳወራ ስማቸው ጠፋብኝ አላለኝም አሁንም ሊያሳድስብኝ ነው ብየ አልነገርሁትም ግን ሰው ጠይቆ አያጣውም ስራዋን እግዚአብሔር ያፍርስበት😢 ከኔ የበረታቹሁ በፆለታቹሁ አስቡኝ❤
@yetefawinmengametaeyefel-og2hi
9 ай бұрын
አምላካችን ኤልሻዳይ ነው ሁሉም ማድረግ ይችላል +++ እናም በውስጥ እንነጋገር በሂደት በደረጃ ቀንበቀን እንዴት ማሻሻል እንዳለብሽ +++ በአምላካችን በድንግል ማርያም በቅዱሳኑ ሁሉም ችግር መፍትሔ አለውና +++ አደራሽን በውስጥ በኩል መንፈሳዊ ውይይት እናድርግ +++++
@meskeremtilahun9114
6 ай бұрын
አሜን እር እኔማ ተሰቃየው
@المنششايالمنش
8 ай бұрын
Amen.3.kalywet.yasemaln.edem.zemen.yebarek.wendem🎉🎉🎉
@mekedwurji
7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማለን
@henokhailu3095
10 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@selama-l7m
10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን
@belneg9862
10 ай бұрын
Amen thank you betseloteh asbegn ❤
@BediluAbriham
9 ай бұрын
ቃል- ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@saratesfaye373
9 ай бұрын
Fetari yibarkh wendme❤
@fitsunmekonnen2880
8 ай бұрын
እኔ በጣም ይገርመኛል የፊጣሪ ነግሥት
@sinkibegomsinkibegom8788
10 ай бұрын
እዉነት ነዉ ወንድ ሜ በጣም ወይጉድ እኔም በጣም እተሰቃየሁነዉ ግን የምፅልይበትባታየለለም እናተኝቼነዉ የምፅለየዉ አሰግዘኝ በፅሎት❤🙏
@ሰአሊለነቅድስት
10 ай бұрын
መኝታሽምላይ ቢሆን ተንበርከኪ ፅኝ እመብርሀን ታስብሽ
@HshwqiHsuauw
10 ай бұрын
TGASUM.KOMSUM..EGZABHIR.KAD.GA.YMIFLGWR.LUBACUNENNAWE.
@melkamuayele5955
7 ай бұрын
Amen kaleywat yesmalen
@tometomekalipso2816
10 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@TigistBerhanu-o9o
10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤አውነት ነው አኔ በፀሎቴ ደካማ ነኝ ገን ለመጀመሪያ ግዜ ንሰሀ ሰገባ ለሁለት ይከፍለኝና በተለይ ንገሰ ሄጄ ሰመጣ የለፈልፍል ለሁለት ነው የሜክፍለኝ ንሰሀ ከገባን ይዋርዳል
@miratmanindra1451
9 ай бұрын
Ere amlake ante bicha firadilign Ines dekemegn Ameen tebarek wendime !❤❤❤
@MakbleBesu
8 ай бұрын
እኔ አንተ ያልከውን ሁሉ አይ ነበር የገዛ ጎደኛዬ ነጋዴ ናቸው የሚሰሩትን ሁሉ በህልሚ አይ ነበር ። በሰተ መጨረሻም ከራሳቸው ቤተሰብ 4 ሰው በላይ እንደተደረገብኝ ነገሩኝ እኔን ግን ያዳነኝ ኢየሱስ ብቻ ነው ። በተጨማሪም በህልሚም እባብ አይ ነበር ። በተለይ ነጋዴን አትመኑ ተጠንቀቁ አመሰግናለሁ ሰለ ትምህርትህ የረሰውት ነገር ያሰራብህን ሰውን ስታይ አንተም የተሰራብህ ትደነግጣለህ እንደ ፈለጉትን ያዝሀል
@getahunpolicy5437
10 ай бұрын
Kale hiwat yasemalin egziaber yibarkih
@edengetachew-rv8do
10 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን። መቁጠሪያ ግን አንዳንድ አባቶች ግን አትጠቀሙ ይላሉ ይሄ እንዴት ነው
@AdisseBayeh
9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልወት ያሰማልን
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
10 ай бұрын
ወንድማችን ፀጋህን ያብዛልህ ፈተናው ግን ከባድ ነው ብቻ ከጥላት አይን ክፉ ተንኮል ይሰውረን
@mistereyimamu9628
9 ай бұрын
አቤቱ ጌታሆይ
@Dani-t4o2k
9 ай бұрын
ወንድም ዓለም ቃለ ህይወት ያሰማልን
@betyhailay1079
9 ай бұрын
amen amen amen 🙏 yemigermi timirt new
@TsegeyeMelese
8 ай бұрын
እግዛቡሔር ይሰጠል
@MAMUSHMOKOININ
9 ай бұрын
በርታልን ውንደማችን ትህምረቶች አረፍ ነው
@zereywayneshat
9 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ረጂም እድሜ ይስጥህ ወድሜ ጥሩ ትምህርት ነው🙏🙏
@Anwarbediru-e2b
9 ай бұрын
አሜንአሜን
@endalkachewtesfaye2419
10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን!
@BetelhemBeti-y7c
Ай бұрын
Kal hiwot yasmaln.
@badassnshgc5460
10 ай бұрын
አሜን❤❤❤
@FitsumeDegu
9 ай бұрын
እኔ ሁሌም የገዛ እናቴን ልጅ ሁሌም በተለያዩ ነገሮች አያታለው ከእነ ሥራዋ ግን ዛሬ የገባኝ እኔ ብርቱ አይደለውም እንድበረታ እረዳኸኝ አመሰግናለው።
@حياه-ح7ج
9 ай бұрын
በስማም በይ አንች የናትሽንልጅ እህትሽን በዚህ መንገድ ታስቢያለሽ 😢😢😢
@FitsumeDegu
9 ай бұрын
ከአንች ጋር ተመካክራ ነበር ምታሰራብኝ እኔማ እጅ ከፍንጅ ነው የያዝኳት በሰመአምስ አንችን እህቴን ብቻ ሳይሆን ልጆም አለችበት ።
@FitsumeDegu
9 ай бұрын
አንችም አለሽበት አንች ከንቱ ወደ ደብተራ ቤት ምትወስጃት ዋናዋ አንቺ አደሐሽምን በዶሮ ሁላ አሰርታብኝ አምሌክ ታድጓኛል ከቻላቹ ከክፉ ስራቹ ተመለሱ እኔን አታገኙኝም።
@TEKLERISHAN-bu4vc
10 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ጸጋ በረከቱ ያብዛልህ ክፉ ሁሉ ያርቅልህ ኣሜን ❤❤❤
@yewnetlijtefra1400
10 ай бұрын
ቃልዬት ያሰማልን መምህር
@SisayFkr-qv1nx
9 ай бұрын
ኣሜን
@zdatlaw9358
10 ай бұрын
ለቤትህ አድስ ነኝ ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mazengya_bablebable9928
Ай бұрын
ፈጣሬ ተንኮለኞችን ያጥፉልን በተሎዉ
@Mekdes-i5u
10 ай бұрын
Amen Amen kale hiwet yasemalin
@Mekde.2126
10 ай бұрын
አሜን ካለ ሕይወት ያሰማልን
@lidiya-yemaryam
10 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ክበርልን❤❤❤
@NatnaelyitagesuNati
10 ай бұрын
አሜን
@tegegnmekengo444
9 ай бұрын
በጣም ደስ የምል ትምህርት ነው
@burtanfetawek7162
10 ай бұрын
በህልምያልከው፣እኔበግልፅደርሶብኛል፣መንፈሳዊትምህእትስከታተል፣እላይላይአታስጮህበማለትስንጣላነበር😢በሁሉነገርትቃወመኛለች፣ከአስመሳይወዳጅጌታይጠብቀንብቻግንሀይማኖተኛነንየሚሉአስመሳዮች
18:47
Ethiopia - ጃዋር ስለ ክርስቲያን ታደለ፣ ቤተመንግሥቱ ሊመረቅ ነው፣ ስለነ መስከራም የተሰማው፣ ኦነግ የፌስቡክ ሰራተኞችን አስፈራራ
Feta Daily News
Рет қаралды 20 М.
28:49
እጅግ ደስ ይላል ! ለ መንታዎቹ እናት ስጦታ እና ለልጆቿ የወደፊት ተስፋ ቃል ተገባላት!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 6 М.
00:34
ЧТО ЖЕ МЫ КУПИЛИ СОБАКЕ ВМЕСТО ТАБАЛАПОК😱#shorts
INNA SERG
Рет қаралды 6 МЛН
00:10
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
ТАЙНА НЛО
Рет қаралды 4,7 МЛН
00:49
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 43 МЛН
00:44
“Don’t stop the chances.”
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 55 МЛН
18:52
የጎንደርና የጎጃም የፋኖ ኮማንዶ፣ ዐቢይ ያስጠሯቸው ወታደራዊ አዛዥ፣ የቤተ መንግስቱ ምርቃት፣ “ወታደራዊ ስምሪቱ ተዛብቷል”፣ አዲስ አበባ የወጣው መረጃ|EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 50 М.
9:00
ክፉ መናፍስት በውስጣችን የመኖራቸው ምልክቶች*በማለዳ መያ'ዝ ቅጽ 1* 138-143 (08:59)
dagem golla ቸሩ መድኃኔአለም ጠብቀን
Рет қаралды 150 М.
19:01
ፎቶ ተነስተህ የምትለቀውን ነው እንጂ የሚያየው ...የልብህን ዓይረዳህም! #kids #2024 #donkeytube #family #dinklijoch
Donkey Tube
Рет қаралды 155 М.
26:30
ዋናውን ሚስጥር ነገሩኝ!#spiritual #rural #areassacred #songs #spiritualgrowth #talents #religious #vlog
Donkey Tube
Рет қаралды 1,6 МЛН
6:04
እናቴ የታለች… ?መልካም ወጣት ወደተለወጠው ህይወት 2014 @MARSIL TV WORLDWIDE
MARSIL TV WORLDWIDE
Рет қаралды 157 М.
25:43
Myrrh/ከርቤን እንደ ክኒን ነው የምወስደው//ስለ ከርቤ እና ተያያዥ ጉዳዪች አትላንታ ከሚትገኘው እንግዳችን
GWARO TUBE
Рет қаралды 57 М.
12:01
ሰዎች ስለእናንተ ማወቅ የሌለባቸው 7 ነገሮች | ለሰው አትናገሩ | don't tell this seven thing | Fikare k.
FIKARE KEWAKIBT | ፍካሬ ከዋክብት
Рет қаралды 601 М.
21:36
ይስሀቅ እና ርብቃ - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች 7 - መንፈሳዊ ፊልም በአማርኛ - @meba-tv - Eotc tv - ስንክሳር
መባዕ ቲቪ MEBA TV
Рет қаралды 36 М.
22:45
የ ምሽት የአማርኛ ዜና ታህሳስ 7 - 2017 ዓም - Abbay News - Ethiopia
ዓባይ ዜና - Abbay News
Рет қаралды 2,1 М.
26:14
ስውሩ እና ምስጢራዊው ከተማ በኢትዮጵያ | "በእንጦጦ ዙሪያ ያሉ ስውራን አባቶች...| "በእብድ የተመሰሉ ባህታዊያን..." | Bahtawi Gebremichael
Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ
Рет қаралды 38 М.
00:34
ЧТО ЖЕ МЫ КУПИЛИ СОБАКЕ ВМЕСТО ТАБАЛАПОК😱#shorts
INNA SERG
Рет қаралды 6 МЛН