መጥፎ ስሜትን ማሸነፍ

  Рет қаралды 163,336

Inspire Ethiopia

Inspire Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 354
@youtubeyabsue
@youtubeyabsue 3 жыл бұрын
በእውነት እንዲህም አይነት ፀጋ አለ እንዴ እንድል ነው እምታደርጉኝ እናመሰግናለን አንዳዴ እንዲህ ሰውንም ጥሩ ነገር መግቦ ዮቱብ እሚከፍለንም ክፍያ እረፍት አለው ስንቶች እቃቃ ጨዋታ መጫወቻ ባአደረጉት የእናንተ እንዲህ አይነት የህሌና ውብ ምግቦች ተመስግናችኋል🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-vs7yb3wr5o
@user-vs7yb3wr5o 3 жыл бұрын
ስነወርቅ ስምህ ራሱ እንዴት ደስ ይላል ፈጣሪ ይጠብቅህ ከሁሉም ነገር ወንድማችን እንወድሃለን 🙏🙏👏👏🥰🥰🥰
@nobaxtube4365
@nobaxtube4365 2 жыл бұрын
አንተ እውነትም powerful ሰው ነህ በጣም አመሰግናለው ምክርህን ቀጥልበት አንተ ሰው ትረዳለህ ራስህንም ትጠቅማለህ ሰውን በመርዳትህ ደስተኛ እንደምኮን አልጠራጠርም thnak you so much. Long live for I.E.
@BezaZegeye-e9w
@BezaZegeye-e9w 3 жыл бұрын
መድኂኒዓለም ከዚህ በላይ ዕውቀቱን ይጨምርልህ እኛንም በተግባር እንድንኖር ይርዳን በርቱልን
@yostinagetachew2872
@yostinagetachew2872 3 жыл бұрын
እዉነት በቃ አንተን መስማት ከጀመርኩ በኋላ ጭቅላቴ ከበፊቱ ጭንቀት አሁን ኖርማል እየሆነ ነዉ አመሰግንሃለሁ ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏
@qawsedqawsed6147
@qawsedqawsed6147 2 жыл бұрын
Tebareki
@hayutube9970
@hayutube9970 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ማበረታቻ ነው ወላሂ ስበሳጭ የምሰማው እናተን ነው እናም በጣም ተቀይሬአለሁ ደስ ሲል በርቱ የኛ የምርጦች ምርጥ
@addiegebremariam1778
@addiegebremariam1778 3 жыл бұрын
ዋው ዋው እንዴት አይነት ምክር በዚህ ውስጥ እራስን አራሴን አስገብቼ እንዳየው አደረገኝ አቀራረብህ በራሱ እንድትደመጥ በጣም ይጋብዛል እግዚአብሔር አብዝቶ ይጨምርልህ!
@በጺ
@በጺ 3 жыл бұрын
እናንተ ማለት ለዚህ ትውልድ ትልቅ ማንነት የመገንባት ሀላፊነት እግዚአብሔር ሰቷችኃል እና እግዚአብሔር በላይ ጥላ በታች ጫማ ሁኖ ይጠብቃችሁ ያለንን ትልቅ ሀብት እንድናሥታውል ስላደረጋችሁን ከልብ እናመሰግናለን 😍😍😍😍😍😍
@aamantube9605
@aamantube9605 3 жыл бұрын
ጀግና አለህ ይጨምርል በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ሁሌም ነው ምከተልህ በርታ
@abdosuleman7699
@abdosuleman7699 3 жыл бұрын
በጣም አነመሰግናለን ያቀረብከው ሁሉ ተስማምቶናል በተሐዬ ወድቆ መነሳት ላልከው አኔ ብዙ ነገር አሳልፍያለሁ ግን ከወደቁበት አልቀረውም ድጋሜ ተነስቼአለሁ በህይወት ውሰስጥ ብዙ ነገር ያጋዝማልመጠንከር አለብን ራስን ቆራጥ ማድረግ አለብን በረታ ወንድሜ መልካም ቀን
@ramadantube
@ramadantube 3 жыл бұрын
Inspire Ethiopia 🇪🇹የኛው ምርጥ ጓደኛ ተባረክልን ወንድማችን
@ሰናይትየድንግልማርያምልጅ
@ሰናይትየድንግልማርያምልጅ 3 жыл бұрын
ግሩም ት/ት ነው፡፡በርታ ወድሜ፡፡እኛም እንድናስተውልና እንድንበረታ በናተላይ አድሮ የሚያስተምረን እግዚአብሄር ይመስገን፡፡ ሀገራችንንም ሰላም ያርግልን፡፡
@mesertamare1942
@mesertamare1942 3 жыл бұрын
ስወድህ በምክንያት ነው በእውነት ጠቃሚ መረጃ ነው እናመሰግናለን።
@ፍቅርተማርያምየድንግልልጅ
@ፍቅርተማርያምየድንግልልጅ 2 жыл бұрын
የኔ መካሪየ አመስግናለሁ በእዉነት እግዚአብሔር እድሜህን ጤናህን ይስጥህ እኔ ብዙ ለውጥ አግቻለሁ ወድሜ በርታልን
@mulubekele7129
@mulubekele7129 2 жыл бұрын
ዋዉ እንዴ አንቴ አይኔት ጄግና ያብዛልህ ፈጣሪ፣እናመሰግናለን።
@tamiratlegesse4165
@tamiratlegesse4165 3 жыл бұрын
ንግግርህን ከጀመርኩ አንድ አመት ውስጥ ብዙ ስኬትና ነጌን አሻግሬ ማየት ችያለሁ፡፡ አመሰግናለሁ!
@snaytesnayte4568
@snaytesnayte4568 2 жыл бұрын
ፈጣሪየ አተን ትምህርት ከሰማሁ በሆል በጣምጥሩ ስሜትነዉየሚሰማኚ ፈጣሪ ይጠብቅህ💚💚💚💚💚💚💚
@cbereamharaAmhara-up3uf
@cbereamharaAmhara-up3uf Жыл бұрын
አዉነት ነዉ አንተን እየሰማሁ ብዙ አይነት ችግሮች አሉብኝ ለመቅረፍ አየታገልሁ ነዉ
@ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ
@ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ 3 жыл бұрын
የኔ ወድም ፈጣሪ እድሜ ና ጤና ይስጥህ ያተን ምክር ሥሠማ ጥንካሬ ይሠማኛል ከልብ እናመሠግናለን 🙏❣️🌹🌹
@helendemeke4747
@helendemeke4747 3 жыл бұрын
ትክክልነህ ደስያለኝ ቀን ነገሮች ሁሉ በለው ነው የሚታዪኝ በሚገር ሁኔታ የከፋኝ ቀን ደግሞ ሰማይና ምድር ነው የሚደበላለቁብ አመሠግናለሁ ወንድሜ
@emutube6306
@emutube6306 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን በቲቪ ብትመጡ ብዙ ወጣት ትቀይራላችቹ
@Makiya-balay
@Makiya-balay 2 жыл бұрын
እውነት ነው በቲቪ ለምጣት ብታስብ ሀገርን ትቀይራላችሁ
@rahmetwerku3080
@rahmetwerku3080 3 жыл бұрын
እኔ ያንተን ቪድዮ እያየሁ ምንው ባላለቀ እስክል እመሰጣለው ስለኔ ምታወራ እስኪመስለኝ ድረስ ልክ ነህ አዳዶቹ ሞክሬ የተጠቀኩበት ሌሎችን ደሞ ለማረግ እድጥር ይረዳኛል ንግግርህ ስለምት ሰጠን እውቀት እጅጉ ማመስገንን እወዳለው መሰሎችህን ያብዛልን ጀግና ብዬሀለው
@yassinasabu1197
@yassinasabu1197 3 жыл бұрын
ለናተ ቃላት የለኝም 👉❤👈 ጀግኖቼ ናቹህ
@ageriefenta3973
@ageriefenta3973 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሠገን በጣም ነው ትምህርቱ የሚጠቅም ሁሌ ደግሜ ደጋግሜ አዳምጠዋለሁ እሰኪ በዚህ ሰራልኝ ተናደጅ ነኝ፣ ወዲውኑ ተሰፋ እቆርጣለሁ፣ ባለፈ ነገር እፀፀታለሁ ። እሠኪ ጠንካራ ሰው ትግሰተኛ ለመሆን ምን ላድርግ አማክረኝ
@mehiasalfe6170
@mehiasalfe6170 2 жыл бұрын
ልክ እንደየ እግዚአብሔር ቃል ንግግርህ በጣም ይለወጣል እግዚአብሔር አብዝተው ጥበብ የሰጠህ ...!!!
@ritikamolla9555
@ritikamolla9555 Жыл бұрын
በጣም የምወድህና የማከብርህ የህይወቴ ቀያሪ ስነ_ወርቅ ታየ ሰላምህ ይብዛልኝ 🙏 ሚቲ እባላለሁ የወሎ ልጅ ነኝ የምኖርዉ ከሀገር ዉጭ ነዉ ያንተ ምክርና ትምህረት የኔን ህይወት ቀየረዉ ብል ማንንም ላያምነኝ ይችላል ነገር ግን እዉነታዉ ቀይሮኝ ታታሪና ጀግና ሴት ለመባል ደርሻለሁ እናም ከልብ ላመሰግንህ እወዳለሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ 🙏 በመቀጠል ወደ ሀገር ለመግባት ሀሳቡ አለኝ ሀገር ገብቼም inspire ethiopa ዉስጥ በአካል በመገኝት ለመማርና አብሬም ለመስራት ፍላጎት እና ተነሳሺነት አለኝ ካላስቸገርኩህ በእግዚአብሔር ስም አብሬ እንደት መስራት እንደምችል እድል እንድታመቻችልኝ ከይቅርታ ጋር እጠይቅሀለሁ አመሰግናለሁ 🙏
@zeharamohammed6979
@zeharamohammed6979 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የልጅ አዋቂዎች ናችሁ በርቱል አይምሮን እንዳድስ ለመቀየር ይጠቅማል ከማይረባ ፖለቲካ ❤❤❤❤🥰👍👍👍👍
@alemtadesse5560
@alemtadesse5560 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የእድሜ ዘመንህን ይባርከው 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@solekebe7628
@solekebe7628 2 жыл бұрын
thanks bro አንተ ትለያለህ ገዥ ነህ ሠላምህን ያብዛልህ
@medinadawoud6078
@medinadawoud6078 2 жыл бұрын
ስነወርቅ እኔ ምን እንደምልህ ቃል የለኚም ብቻ ፈጣር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ህይወቴ እንዲቀይር ረዲተኽኛል
@medinadawoud6078
@medinadawoud6078 2 жыл бұрын
ለጥናት የሚሆን ፕሮግራም ብትሰራልን
@amansew
@amansew 3 жыл бұрын
ድንቅ ሰው👍👍👍
@Enaney-m4n
@Enaney-m4n 4 ай бұрын
እግዚአብሔር የሰጠህን ፀጋ ይጨምርልህ
@user-youtube173
@user-youtube173 2 жыл бұрын
ሁሉም ትምህርቶችህ በጣም ተመችቶኛል!!! የዚህ ግን በተለየ መልኩነው
@ኪሮስካሕሳይ
@ኪሮስካሕሳይ Жыл бұрын
አነቃቂ ተናጋሪ ለመሆን ብዙ ታሪክ የማወቅ ግዴታ አለብህ። ያየሁብህ ጥራት ያ ነው። በርታ ወንድም አለም
@biruktesfaye8709
@biruktesfaye8709 10 ай бұрын
Thank you በጣም ልዩ ትምህረት
@MengstuMnalewu
@MengstuMnalewu 9 ай бұрын
ትልቅ ተምርትነዉ ክበርልኝወድሜእድሜናጤናይስጥልኝ
@zerithunassefa6923
@zerithunassefa6923 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ትምህርት ማስተዋልን ፈጣሪ
@amansew
@amansew 3 жыл бұрын
እኔ የምፈልገው ይህን ቪዲዮ ዲስላይክ ላደረጉ ሰወች የህክምና ወጪያቼውን ሸፍኜ የአዕምሮ ህክምና እንዲያገኙ ማድረግ ነው😂😂😂😂
@jimmitti8013
@jimmitti8013 3 жыл бұрын
ስነ ወርቅ የኛ ጣፍጭ🇪🇹👈👌🌹
@AdonayTesfay-k7q
@AdonayTesfay-k7q Жыл бұрын
i always watching i am not in active and i want to be genius the best genius in the world i promise starting for now i will do it and i will stand tank you so much you give me the powerful feeling😇😇😇💢💢💯💯
@xb6fj
@xb6fj 3 жыл бұрын
*እንኳን ደና መጣህ ወሳኝ ሰዉ ሰላምህ ይብዛ ፍጥጥ ብዬ ስጠብቅ ኖት ፌክሽን ዱብ አለ😍😂*
@GenetTsehayu
@GenetTsehayu Жыл бұрын
Egziabhear ewketih yebarikilih rezem yale edmea yistih ketilibet
@sofiseid6257
@sofiseid6257 3 жыл бұрын
ሰላምህ ብዝት ይበልልኝ ሌላ ምንም አልልህም
@MtkSpd-u7x
@MtkSpd-u7x 7 ай бұрын
ጡሩ ትምህርት ነዉ በኡነት❤
@MesfinMesfin-vq3sk
@MesfinMesfin-vq3sk 11 ай бұрын
የእውነት ወንሜ እየቀየረከኝ ነው ተባረክ
@dawitdesalegn17
@dawitdesalegn17 9 ай бұрын
you are special man in ethiopia no one better than you.
@adanechyvlog7461
@adanechyvlog7461 3 жыл бұрын
ጀግናዬ ልዩ ትምህረት ነዉ ዎዉ👌👆👆
@ashenafitube7094
@ashenafitube7094 3 жыл бұрын
Yenante video mayet kejemrku wodi mulu be mulu metefo semetin Atekawt ....le Alama yeseraw video demo betam new yetemechign ....fetari Edemena tena yesti 😍😍thank you so much
@zenebeberehe7257
@zenebeberehe7257 2 жыл бұрын
ምከረ ሀሣብ በጣም ውብናቸው እየጠቀሙኘ ይገኛል የተለያዬ ሥልጠና እንሰጣለን እያላቹ ነወ ሁሉም አቅም ያለወ ሰወ ቢጠቀምበት አላለሁኘ ፣
@khedjakasamu6746
@khedjakasamu6746 2 жыл бұрын
ውንድሜ ትክክል ነክ ያልካዉ ቀዝቃዛ ዉሃ ስትልትዝአላኝ አሁንእኔም በቀዝቃዛ ዋሃስተጣብ በደስታነውያምሳራዉ አመስጋናልዉውንድሜ ስነዉርቅ
@sadamhussen4889
@sadamhussen4889 2 жыл бұрын
wow በጣም ገራሚ ለሰጠህኝ ትምህርት ከልቤ አመሰግነዋለሁ ፈጣሪ ሰላምህን ያብዛልህ
@smera-zi9qq
@smera-zi9qq Жыл бұрын
ጡሩ ትምህርት ነው በርቱልን
@emuhikmayoutube1026
@emuhikmayoutube1026 3 жыл бұрын
ወንድም በረቱ እናመሠግናለን ቆጆ ትምረት ነዉ
@Alem464
@Alem464 3 жыл бұрын
የእኛ ምርጥ ወንድማችን ኑርልን❤🙏
@yawdarahmed9332
@yawdarahmed9332 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ጥሩ ትምህርት አግኝቻለሁ ።
@ሮዛጀማል
@ሮዛጀማል 3 жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ በናንተ ትምህርት ብዙ ተምራለሁ ነገር ግን እኔ ችግር አለብኝ እሱም ምን መሰላቹ ብዙ አወራለሁኝ የማውቀውንም የሰማሁትንም የራሴንም ሂወት ሰው ሲታዘበኝ አያለሁ ግን ማቆም አልቻልኩም እዴት ማቆም ችላለሁ ስለዚህ ምን ትሉኛላቹ በእውነት ግራ ገብቶኛል ሁሉ ነገሬን ማውራት ነው ስራዬ መልስ ፈልጋለሁኝ
@loveyou8591
@loveyou8591 3 жыл бұрын
እኔም የተቸገርኩበት ነዉ 🙏
@medinanegatu3260
@medinanegatu3260 3 жыл бұрын
ከሰው መራቅ ብዙ ስልክ አለማውራት
@አለምቻናል-ቐ4ፀ
@አለምቻናል-ቐ4ፀ 3 жыл бұрын
ይህችግር የኔምነዉ በዝህምክነያት ብቸኛሁኛለሁ ከሠዉ እየረኩ
@ንጋቶ
@ንጋቶ 3 жыл бұрын
@@medinanegatu3260 ሰው ከሰው እርቆ አስከመቼ?
@ኩብራያሲን
@ኩብራያሲን 3 жыл бұрын
ይህ የኔም ቺግር ነው። ሰው ሲታብ ሲተቹን። ስናይ። እራሳችንን። እናስተካክላለን
@ZenatZenat-h1t
@ZenatZenat-h1t 5 күн бұрын
አተን የወለደች እናት ማህፀኗን አላህ ይባርከው
@QweAsd-zm3xp
@QweAsd-zm3xp 2 жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ወንድሜ በርታልን
@dagimamenu3600
@dagimamenu3600 2 жыл бұрын
ሁሌም አነደምለው አንተ በሂወቴ ውስጥ ትልቅ ቦታ አለክ እና አሁን በማረጋቸው ነገሮች ደስተኛ አከብርሀለው
@eremetyasin6694
@eremetyasin6694 3 жыл бұрын
ሰላም ነው እኔ እራሱ ከናተ ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ እየተቀየርኩኝ ነው በርታ ቀጥልበት
@ዲያኔከበደ
@ዲያኔከበደ 3 жыл бұрын
እኔ ብዙ እሰማለው ግን ተግባር አላውለውም ግን በገዘብ ጥሩ እዲይዝ አርገኸኛል በምክርክ በሲ ሰሞን ደሞ ደሞዝ ከፋይ ፈጣሪ ነው ስትል እውነት ነው በሰውች አድሮ ብዬ እራሴ ዞሮ ብዬ ላየው አረገኝ ታድያ ፈጣሪ ከከፈለኝ ስራውንም በስራቱ መስራት አለብኝ ምክንያቱም ጥሩ ከሰራኝ ፈጣሪ ከከፈለኝ ብዬ ስራዬን በስራቱ መስራት ጀመርኩ
@belgelegesse9754
@belgelegesse9754 3 жыл бұрын
እደኔ
@zeynedin.youtube2452
@zeynedin.youtube2452 3 жыл бұрын
እኛ ነን ማማስገን ያለብን እናመሰግናለን።
@mariammariam9890
@mariammariam9890 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁን የኔ ጀግና በርታ
@yenatewchinal
@yenatewchinal 5 күн бұрын
አመሰግናለሁ በጣም እሺ 💪💪
@nazerawet1661
@nazerawet1661 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ምክር ነው ወንድሜ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🙏
@asmamaw3349
@asmamaw3349 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በርቱ።እግዚአብሔር ይባርካቹህ የብዙ ሰው ህይወት እየቀየራቹህ ነው።
@belgelegesse9754
@belgelegesse9754 3 жыл бұрын
በጣም👍
@Emblba
@Emblba 3 жыл бұрын
አስተማሪ ሃሳብ ...Thanks
@yotormedia8338
@yotormedia8338 3 жыл бұрын
በጣም ተምሬብሃለሁ ጃል
@germabeyene60
@germabeyene60 3 жыл бұрын
Yamegermeh batamasto 1 Video bezo geze dagageme esamalaw marke yahona telk tebab alah tabark 🤩🤩🤩
@beh6679
@beh6679 3 жыл бұрын
ጥሩ አቀራረብ ነው መልካም ቀን ተመኘው
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 3 жыл бұрын
Egzibher yimsegn amsgenalhu masetewalun yadeln yetgebar sew yadergen AMEN AMEN AMEN 💚💛❤🤲
@leyilamahmmud584
@leyilamahmmud584 3 жыл бұрын
ወንድም ትክክል ነሕ ትምርትሕ ጠቅሞኛል ግን እኛ አረብ ሀገር የምንሰራ ሰዎች ሁል ጊዜም ከድብርትና በቃ ደስታ የለም ምክንያቱም ሁል ጊዜ የምንነሳው በሸአት የምንሰራው በትዛዝ አንድን ነገር በተመሳሳይ ለአመታት እንደግማለን ምለማለት ፈልጌ ነው አንድን ነገር ሁል ጊዜ ሲደጋገም በራሱ በቃ አይምሮሕ ይሰለቸዋል እና ደስታ ትተሕ መቼ ነው የሚልፈው እያልክ መጨነቅ ትጀምራለሕ ይሕ ችግር የአብዛኛው ሰው ችግር ነው መፍትሔው ምን ሊሆን ይችላል
@abe____tube9158
@abe____tube9158 2 жыл бұрын
ትክክል
@Neima-A2c
@Neima-A2c Жыл бұрын
አይዞሽ ሀቢበቲ በርቺ የመንበብ የቂልአት ጊዜሽን አቅደሽ ነገን ተስፋ አድርገሽ ተራመጂ በራሳችን ጠንካሮች መሆን አለብን ማንም ላይ ጥገኛ አለመሆን።
@temesgenzewde4806
@temesgenzewde4806 3 жыл бұрын
አምላክ እውቀትሀን ይባርክ ወንድም እናመሰግናለን
@tenad7309
@tenad7309 3 жыл бұрын
ልክ ነህ ምኞት አያልቅም:: እግዚአብሔር ይመስገን እንበል::
@kezzimkezzam3294
@kezzimkezzam3294 3 жыл бұрын
Bro baayyen sijaaladha jabaadhu: Brave man!
@abrishtube2144
@abrishtube2144 3 жыл бұрын
ስለቀልዱ ከተናገርከዉ ተምረበታለዉ ፈጣር ረጅም ዕድሜ ከጠና ጋር ይስጥህ።እወዳሃለዉ❣️❤❤💝💝
@ggllggll9047
@ggllggll9047 3 жыл бұрын
የአጀግነ የኔ ህዮት በተሚክኘት ተቀይሮወል በረተ ከኡቀትክ ኡቀት ይጨሚረልክ
@GenetTsehayu
@GenetTsehayu Жыл бұрын
Ere kalat yelegnim e/r ymesigen beahunu gzea endezi aynet wendim magignet malet matadel new betammmmmmmmmmmmmmm temechitognal ere tebareku
@ghirmaytewelde7939
@ghirmaytewelde7939 3 жыл бұрын
Gobezu Egzabhier Amlak edmena tena yisth berteteh aberetahen ante telik Memhir neh,
@lebleb3498
@lebleb3498 3 жыл бұрын
አንተን ስሰማ እንዴት እንደምነቃቃ ፈጣሪ ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏
@meselove4689
@meselove4689 3 жыл бұрын
It's amazing 😍 Tnks so much 🙏
@feyisahagela6487
@feyisahagela6487 3 жыл бұрын
Guddaa galatoom!💞✍️ I mean thank you very much my Advisor😍
@danieldemeke6494
@danieldemeke6494 2 жыл бұрын
ቃላት ያንሰኛል አንተን ለመግለፅ
@salmesalme2456
@salmesalme2456 3 жыл бұрын
ዋው ቀንህ ይመር ሥነዬ ጠዋት ተነሥቼ ቀኔን የሚያሣምር መልእክቶች በያቀኑ በነፃ ሥለምለግሠኝ አወ ኑ የቻናላችን አባል ሁኑ ሥልጠናም ውሠዱ እንደኔ ደሥተኛ ሁኑ እኔ ምሥክር ነኝ👉 ዳኒ ሥነ👈😍😍😍 ትለያላችሁ
@abeltaye7148
@abeltaye7148 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ bra ketlubet 👍👍👍👍👍👍👍
@TemesgenAbera-nl9wi
@TemesgenAbera-nl9wi 6 ай бұрын
ምርጥ ምክር ነው እናመሰግናለን
@yibekaladgo2110
@yibekaladgo2110 3 жыл бұрын
tnxs to much. new life agignichebetalewu.
@zeyinbkedir7846
@zeyinbkedir7846 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ በብዙ እየተማርኩ ነው ፣
@SaliySaliy-ox2rp
@SaliySaliy-ox2rp 3 жыл бұрын
እድሜና፣ጤና፣ይስጥህ
@እሙከድር-ነ7ተ
@እሙከድር-ነ7ተ 3 жыл бұрын
ሽአማት ኑርልን 👌😍
@netsanet2819
@netsanet2819 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ስነ ጀግናቺን 💪🥰🥰
@SABBIRKHAN-gz2mz
@SABBIRKHAN-gz2mz 3 жыл бұрын
🙏🏻🙏🏻🙏🏻 tamsegne amlke wendmachne tabareke
@tegistmoh2931
@tegistmoh2931 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@silenatbekele3482
@silenatbekele3482 3 жыл бұрын
በማርያም በግል ማዋይህ ብዙ ጭንቀት አለብኝ ቢያንስ ስልክህን ላግኝ በማርያም
@meseretaragawe9354
@meseretaragawe9354 2 жыл бұрын
ስምን መላክ ያወጣዋል አሉ ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤️
@አለምቻናል-ቐ4ፀ
@አለምቻናል-ቐ4ፀ 3 жыл бұрын
እግዛብሄር እዉቀተችሁን ይበርከዉ እናመሠግናለን
@Hana-cg5tk
@Hana-cg5tk 10 ай бұрын
የኔ፣ወድ፣ወድም፣በጣም፣ነው፣የምናመሠገገንህህህ❤❤❤❤❤፣ወዶችዬ፣ማንው፣እንደኔ፣፣ትምህርቱቹ፣፣ሡሰ፣የሁንበት፣በላይክ፣ገለፁልኝኝኝ❤❤❤😊😊😊
@goonegoone1304
@goonegoone1304 3 жыл бұрын
እውነት የነታ ትምርት በጠምነው የቀየርን ጀግኖች ነቹ
@ethopiantube7996
@ethopiantube7996 3 жыл бұрын
ስላም ወድሜ ስንየ በጣም እናመሰግናለን ምርጥ ትምህርት ነዉ በናንተ ለዉጥ አምጥቻለሁ
@mubarakkedir903
@mubarakkedir903 3 жыл бұрын
Ehen video sisama rasu Dess yemil simet iyyetesemang Nw thanks man
@ትልቅህልምአለኝ-መ7ለ
@ትልቅህልምአለኝ-መ7ለ 3 жыл бұрын
ጅግናዬ በጠም እናመሰግናለን ❤️❤️❤️
ራስን መግዛት (ዲስፕሊን) ማድረግ ወይ መፀፀት!
16:29
ራስን እስከመጨረሻው መቀየር
17:38
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 303 М.
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
ውሎን ለማሳመር 10 መንገዶች
17:33
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 214 М.
አዲስ ማንነት መገንባት _ 8ቱ ምክሮች | ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ
16:57
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 123 М.
ራስህ ላይ አተኩር!
17:19
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 366 М.