No video

"መጽሐፈ ዶሮ" ጉድ ነው ዘንድሮ

  Рет қаралды 15,368

PASTOR TIZITAW SAMUEL OFFICIAL

PASTOR TIZITAW SAMUEL OFFICIAL

Жыл бұрын

"መጽሐፈ ዶሮ" ጉድ ነው ዘንድሮ #Pastor_Tizitaw_Samuel #Ethiopia #Tehadeso #eotc

Пікірлер: 170
@arttube5297
@arttube5297 Жыл бұрын
ቤትህ ኑሮህ ልጆቾህ ባለቤትህ ያንተ የሆነ ሁሉ በኢየሱስ ደም ተሸፈኑ ❤❤❤❤❤❤❤
@emuyeyilma7752
@emuyeyilma7752 Жыл бұрын
ወ ተረታውያን ወ።ትምህርተ ዘቤ
@adanealemu1082
@adanealemu1082 Жыл бұрын
ጌታ የማያውቀውን የሚያውቅ የዶሮ ነብይ::
@fevenygetaliji
@fevenygetaliji Жыл бұрын
ፓስተር ትዜ ጌታ ይባረክህ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ ❤❤❤❤❤
@mulugetamendoye4940
@mulugetamendoye4940 Жыл бұрын
የኢየሱስ ክርስቶስ ምሳሌዎች ማቴ,7÷15-20 13÷32-33 13÷33 13÷44 13÷45-46 13÷47-50
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 Жыл бұрын
ወደ ገላትያ 1 8፤ ነገር ግን እኛ ብንሆን ወይም ከሰማይ መልአክ፥ ከሰበክንላችሁ ወንጌል የሚለይ ወንጌልን ቢሰብክላችሁ፥ የተረገመ ይሁን።
@dlshhe4706
@dlshhe4706 9 ай бұрын
ትዜ ውድሜ ጌታ እየባረከ ይባርክህ ❤❤❤❤
@abebaasefa3785
@abebaasefa3785 Жыл бұрын
እኔ የመጀመሪያዬ ነው ስሰማ ስለ ዶሮ ዘንድሮ ሐዋርያቱ ስለክርስቶስ አውርተው እንኳን አልበቃቸውም ተራ ነገር ለማውራት ይህንን ምስኪን ሕዝብ ቃሉን የማያውቀው ላይ ይጫወቱ እግዚአብሔር ለንሰሀ ያብቃቸው በእውነት ተግተን ልንፀልይላቸው ይገባል
@user-pj3jq3zv5h
@user-pj3jq3zv5h Жыл бұрын
አሜንንንንን ትዜ ወንድሜ ፀጋ ይብልክ❤❤❤❤❤❤
@kebebushberhnu5508
@kebebushberhnu5508 Жыл бұрын
በፀጋላይ ፀጋ በመገለጥላይ መገለጥ በክርስቶስ እየሱስ ስም ይሙላብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bethakl9356
@bethakl9356 Жыл бұрын
ጌታ ይድረስላቸው።
@ferewonihailemariam7143
@ferewonihailemariam7143 Жыл бұрын
ፀጋ ይባዛልህ ጌታ ዘመንህን ይባርክህ
@mekeletyegeta6145
@mekeletyegeta6145 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ከማያልቀው በረከቱ ይባርክህ ለበረከት ሁን በኢየሱስ ስም።
@selamfikir8454
@selamfikir8454 Жыл бұрын
የአጋንንትን ትምህርት አጋልጥ👍👍❤️
@arttube5297
@arttube5297 Жыл бұрын
ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ አንተና ያንተ የሆነ ሁሉ በኢየሱስ ደም ተሸፈኑ
@Aster1-tt6pc
@Aster1-tt6pc 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤
@haregewoinhailu5233
@haregewoinhailu5233 Жыл бұрын
You are blessed you are really happiness of god.
@fevenygetaliji
@fevenygetaliji Жыл бұрын
2 Timothy 4 (አማ) - 2 ጢሞቴዎስ 3: ሕይወት የሚገኝበትን ትምህርት የማይታገሡበት ዘመን ይመጣልና፤ ነገር ግን ጆሮቻቸውን የሚያሳክክ ስለ ሆነ፥ እንደ ገዛ ምኞታቸው ለራሳቸው አስተማሪዎችን ያከማቻሉ።
@danieldressa9873
@danieldressa9873 Жыл бұрын
Tabarak pastor tza🙌💙
@berhanegebreamlak2359
@berhanegebreamlak2359 Жыл бұрын
ተባረክ ፓስተር ትዜ
@martaaddisu8105
@martaaddisu8105 Жыл бұрын
ተባረክ የጨለማን ስራ በብርሀን እየገከጥክ እንድታፈርስ የረዳህ እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን
@blessedethiopia2184
@blessedethiopia2184 Жыл бұрын
ትዜ በጣም እኮ ነው የምታስቀኝ
@fevenygetaliji
@fevenygetaliji Жыл бұрын
ዘቤነ ላማ ሲያሰችግር ደግነት ላማ ኤልያስ ላማ , ዋውውውው ወንድሞች እንኩዋን ወደ ጌታ መጣቹሁ❤❤❤
@arttube5297
@arttube5297 Жыл бұрын
ጌታን የተቀበላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ዛሬ በሰማይ ታላቅ ደስታ ሆነ
@eleni311
@eleni311 Жыл бұрын
ፓ/ትዜ በጣም በጣም በጣም አመሰግናለሁ እንዴት ደሰ እንዳለኝ መግለፅ አልችልም ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ሁሉ ይባርክ ፀጋውን ያብዛልህ ዘርህ ይባረክ በጌታ በኢየሱስ ክርሰቶሰ ሰም ባሰብከው ነገር ሁሉ መከናወን ይሁንልህ በፀሎትህ ተባርኬአለሁ ሰላምህ ብዝት ይበል ወንድሜ 🙏🙏🙏
@sofiahailu6859
@sofiahailu6859 Жыл бұрын
All glory be to God 🙏🙏🙏🙏❤ God bless you Tezetaw 🙏 Elllllllll
@abinetmekuriya9419
@abinetmekuriya9419 Жыл бұрын
Eg.r zemenihin yibarikew wondim
@masaratjisus4238
@masaratjisus4238 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ፀጋይብዛልህ ❤❤❤❤❤❤ አይ ድግሪ ኃው ብላው 😅😅
@shewaneshtesema
@shewaneshtesema Жыл бұрын
እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ወንድሜ ትዝታውን ስለሰጠኝ ተባረክ ማስተዋል ጥበብ ፀጋ ይብዛልህ።
@tiruneshbeyene3647
@tiruneshbeyene3647 Жыл бұрын
እግዚአብሔርይ ይባርክህ ይጨምርልህ ያ ብዛህ :: የዘራኽው ይብቀል
@tsyontesefaye9195
@tsyontesefaye9195 Жыл бұрын
ተባረክ ከዜህበላይ ፀጋ ይብዛልህ
@rutaabraha6882
@rutaabraha6882 Жыл бұрын
Geta ybarkih paster ♥♥♥
@addisbrhanu8387
@addisbrhanu8387 Жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክ አገልግሎትህ በተሰብህ ይባረክ በአገልግሎትህ ብዙዎች ያምልጡ ስፋ በክርስቶስ ደም ተሸፈን
@user-ry4bl1pz4x
@user-ry4bl1pz4x Жыл бұрын
Tebarek Geta ybark Wedey fitt gesgse Atyaz menfes Elias 7 Emf ymlah Amen Amen Tebarek Paster 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️🌹❤️🙏
@yemisrachkebede9500
@yemisrachkebede9500 Жыл бұрын
Tabareke ewenate pastor 🙏🙏🙏💯💯💯
@fevenygetaliji
@fevenygetaliji Жыл бұрын
Luke 1 (አማ) - ሉቃስ 32: እርሱ ታላቅ ይሆናል የልዑል ልጅም ይባላል፥ ጌታ አምላክም የአባቱን የዳዊትን ዙፋን ይሰጠዋል፤ 33: በያዕቆብ ቤትም ላይ ለዘላለም ይነግሣል፥ ለመንግሥቱም መጨረሻ የለውም።
@yemisrachkebede9500
@yemisrachkebede9500 Жыл бұрын
Amen eysuse elllllllllllllllllllllle elelelelele elelelelele elelelelele elelelelele elelelelele halaluya 🙏🙏🙏
@kidistseyfu5078
@kidistseyfu5078 Жыл бұрын
tebarek angaten araskew
@tesfaweldemedhin7601
@tesfaweldemedhin7601 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በብዙ እጥፍ ድርብ ይባረክህ🙏❤❤❤❤❤👈
@sofiahailu6859
@sofiahailu6859 Жыл бұрын
Tebarek bebezu ❤❤❤❤
@alazarassefa
@alazarassefa Жыл бұрын
ይህንን ጉድ ዶሮው ባወቀው 😂😂😂😂😂😂😂
@jerusalemtegenu6639
@jerusalemtegenu6639 Жыл бұрын
Zemenih yilemilim tebarek
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 Жыл бұрын
ኢየሱስ ለዘለአለም ብቻው ጌታ ነው አቤት አቤት ተረት ተረት ምህረት ያድርግልህ ዘቤ ትዝታው ጀግናው ኢየሱስ ይባርክህ ዘመንህ በሳቅ ይለቅ❤❤❤❤❤
@dawitdafs
@dawitdafs Жыл бұрын
Blessings
@genetmerkebe9011
@genetmerkebe9011 Жыл бұрын
ተባረክ በብዙ ❤❤❤
@ABRAHAM-AB-
@ABRAHAM-AB- Жыл бұрын
ይሔን የዶሮ መፅሐፍ ኤልፎራ ነው ስፖንሰር አድርጎ የሚያሳትምላቸው 😊
@blessedethiopia2184
@blessedethiopia2184 Жыл бұрын
😂
@abaychewzelekezeleke3417
@abaychewzelekezeleke3417 Жыл бұрын
Ante yetebarek yegzabiher lij, ageligilotih yibarek. zemenih yilemlim. kezi belay bekal ewiket behayil yigiletih. Amen!
@lidyalencha5003
@lidyalencha5003 Жыл бұрын
እንወድሃለን ትዜ! የጌታ ጸጋ ከመንፈስህ ጋር ይሁን!
@ggeghehhhhehe7260
@ggeghehhhhehe7260 Жыл бұрын
Uuuuufffff😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@mekdesmekuria4207
@mekdesmekuria4207 Жыл бұрын
ዶሮ የተወደደበት ምክንያት ይህ ሳይሆን አይቀርም።
@mussieebssa3834
@mussieebssa3834 Жыл бұрын
3. ፓስተር ትዝታው በርታ እግዚያብሄር ይባርክህ ያለምክኒያት አይመስለኝም በየሶሻል ሚዲያው በመምጣት ዶሮ ዶሮ የሚሉበን እየደገሙብን ስለሆነ በኢየሱስ ስም የደብተራዎችን ድግምት ትብታብ የጨለማ ጉልበት የፈረሰ ይሁን
@arttube5297
@arttube5297 Жыл бұрын
ተባረረረረረረረረክ ገና ብዙዎችን ትወርሳለህ
@miracle2029
@miracle2029 Жыл бұрын
ተባረክ ትዜ 🙏🙏🙏
@mulugetamendoye4940
@mulugetamendoye4940 Жыл бұрын
እውነት ከመሰማት ነው መስማትም ከእግዚአብሔር ቃል መስማት ከPhd ተራት አይድለም
@QdusAlem
@QdusAlem 8 ай бұрын
ፍቅር እስከመቃብርን እንዴት በመጽሐፍ ኘላጠቃለለችውም ፍቅር የሚል ስለሆነ ነው።
@konjitmekebo5477
@konjitmekebo5477 Жыл бұрын
Gata eysuse zelalmken yebarkew❤🥰🥰🥰🥰
@emuyeyilma7752
@emuyeyilma7752 Жыл бұрын
እስክትስቅ ቸኩያለሁ
@konjitwoldesenbet1465
@konjitwoldesenbet1465 Жыл бұрын
ጉድ ነው እኔ ግን የሚገርመኝ ቁጭ ብለው የሚሰሙት እንዲሁም እልል የሚሉት አያሳዝኑም፣ እንዲ መቀለጃ አደረጉት ህዝቡን። አረ በእግዚአብሔር ንቁ እባካችሁ ብታመልጡ ይሻላችኃል ቅዱስ ቃሉን በማንበብ። ይህንን ሰውና መሰሎችን የምትሰሙ እግዚአብሔር ይርዳችሁ። ተባረክ ወንድሜ
@fevenygetaliji
@fevenygetaliji Жыл бұрын
1 Timothy 1 (አማ) - 1 ጢሞቴዎስ 3-4: ወደ መቄዶንያ በሄድሁ ጊዜ፥ አንዳንዶች ልዩ ትምህርትን እንዳያስተምሩና ወደ ተረት መጨረሻም ወደሌለው ወደ ትውልዶች ታሪክ እንዳያደምጡ ልታዛቸው በኤፌሶን ትቀመጥ ዘንድ ለመንሁህ፤ እንደ እነዚህ ያሉ ነገሮች ክርክርን ያመጣሉና በእምነት ግን ላለ ለእግዚአብሔር መጋቢነት አይጠቅሙም።
@fevenygetaliji
@fevenygetaliji Жыл бұрын
Luke 1 (አማ) - ሉቃስ 30: መልአኩም እንዲህ አላት፦ ማርያም ሆይ፥ በእግዚአብሔር ፊት ጸጋ አግኝተሻልና አትፍሪ። 31: እነሆም፥ ትፀንሻለሽ ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ፥ ስሙንም ኢየሱስ ትዪዋለሽ።
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 Жыл бұрын
የዮሐንስ ወንጌል 7 18፤ ከራሱ የሚናገር የራሱን ክብር ይፈልጋል፤ የላከውን ክብር የሚፈልግ ግን እርሱ እውነተኛ ነው በእርሱም ዓመፃ የለበትም።
@sabadegu8000
@sabadegu8000 Жыл бұрын
PASTREYE BEBZU TEBAREK YANTENA YANTE YEHONU NGEROCH BEYSUS DEM TESHEFENU
@gizachewkebede7984
@gizachewkebede7984 Жыл бұрын
በእግዚአብሔር አሳብ ላይ ከፍ ያለና ከፍሊል የሚፈልገውን የሰውን አሳብ በወንጌል እውነት ስህተትን በመግለጥ እናፈርሳለን።
@adanealemu1082
@adanealemu1082 Жыл бұрын
እኛ ያድናል አንልም እነርሱ ግን ያድናል ይላሉ:: ታድያ የሚያድን ከሆነ ኦርቶዶክሳዊያን ለምን ዘበነን ወስደው ሁለት ሰባት አያስጠምቁትም::?
@dawitmercy5428
@dawitmercy5428 Жыл бұрын
be eyesus sim
@messayalemayehu5858
@messayalemayehu5858 Жыл бұрын
ዘቤስ ስራው ነው የሚያሳዝነኝ እንደዚ አይነት ትምህርት የሚቀበሉ ሰዋች ናቸው
@glorypicturesofficial
@glorypicturesofficial Жыл бұрын
Kkkkkkk betam yasiqal bewnt
@Princesses-h4b
@Princesses-h4b Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል። ያማል።ሕዝቡን አዳናቖሩት። ወደ ሲኦል እየነዱት ነዉ። አቤቱ እርዳ። Have mercy on us!ተረትተረት!
@user-ro5et5zl4h
@user-ro5et5zl4h 9 ай бұрын
Yasafral
@jesusismylife1777
@jesusismylife1777 Жыл бұрын
ገና ጉድ አለ ኢየሱስ ጌታታታታታ ነው 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SENIOR PASTOR TIZITAW SAMUEL.
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 Жыл бұрын
የጉድ ሀገር ገንፎ እያደር ይፋጃል አሉ
@fevenygetaliji
@fevenygetaliji Жыл бұрын
2 Timothy 4 (አማ) - 2 ጢሞቴዎስ 4: እውነትንም ከመስማት ጆሮቻቸውን ይመልሳሉ፥ ወደ ተረትም ፈቀቅ ይላሉ። 5: አንተ ግን ነገርን ሁሉ በልክ አድርግ፥ መከራን ተቀበል፥ የወንጌል ሰባኪነትን ሥራ አድርግ፥ አገልግሎትህን ፈጽም።
@AynalemAbebe-qi5fy
@AynalemAbebe-qi5fy Жыл бұрын
በኢየሱስ ስም ከዘበነ ጋር የተጋባ የዶሮ ቃልኪዳን የፈረሰ ይሁን ምን አይነት ሰውየ ነው ምንአይነት ቅዠታምነወ
@mulla5373
@mulla5373 Жыл бұрын
ወደ ገላትያ ሰዎች 1:8 ነገር ግን እኛ ብንሆን ወይም ከሰማይ መልአክ፥ ከሰበክንላችሁ ወንጌል የሚለይ ወንጌልን ቢሰብክላችሁ፥ የተረገመ ይሁን።
@misganawzeleke3805
@misganawzeleke3805 Жыл бұрын
ይህ የቀልድ ንግግር እንጂ ከወንጌል ጋር ምን አገናኘዉ፤ይሁንና ህዝቡም በእነሱ መጃጃላቸዉ ነዉ የሚገርመዉ። ይህን መንፈስ በኢየሱስ ስም ገሰጽኩ አሳፋሪ!
@adanealemu1082
@adanealemu1082 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@firaa5270
@firaa5270 Жыл бұрын
አንተኮ ሳቅ 😂😂❤
@awelyasin2942
@awelyasin2942 Жыл бұрын
Bible study John 3: 16 so on, Rome 8:1 , generally Bible teaching us about Eternal life, our Lord Jesus Christ 🙏
@goodnews2392
@goodnews2392 Жыл бұрын
ከዛሬ ጀምሮ "ዶርሆ" አልበላም በቃ ፣ የትኛውን ሐዋርያ እንደበላሁ ስለማላውቅ ይቅርብኝ። ኦርቶዶክስ ባይኖር በምን እዝናናለሁ? በምንስ እስቃለው? ካካካካካካካካካካካካካካካካካካ
@danealasayu3615
@danealasayu3615 Жыл бұрын
እንግዲህ እስከ እዚህ እድሜአችን ብዙ ትንሳኤ አሳልፈናል ሰለዶሮ ተሰብከን ተወርቶ አያውቅም እንዚህ ከየት ያመጡት ተረት ነው ህዝቡ ምንም አይጠይቅም ዝም ብሎ ይሰማል እንዲ ከሆነ ቀን አውተውለት ሊከበር ይችላል አሳፋሪ ነው
@adonyasendeshaw9911
@adonyasendeshaw9911 Жыл бұрын
ኤረ ትዜ ይደገም እንሳቅበት ሳቅ ናፍቆናል
@jeshurun2746
@jeshurun2746 Жыл бұрын
ዶሮ 😂😂😂😂😂😂 ያንሰዋል ሰልፍ ሊወጣ
@adonyasendeshaw9911
@adonyasendeshaw9911 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ከማያልቀው በረከቱ ይባርክህ ለበረከት ሁን በኢየሱስ ስም።"መጽሐፈ ዶሮ" ጉድ ነው ዘንድሮ አይ ዘቤ አረ ተው በጌታ እግዚአብሄር ይማርህ ይንቀልልህ፤፤
@yohannesseife5769
@yohannesseife5769 Жыл бұрын
Er wooooooo
@aman7077
@aman7077 Жыл бұрын
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@lidyalencha5003
@lidyalencha5003 Жыл бұрын
beEyesusim!
@shewaneshtesema
@shewaneshtesema Жыл бұрын
እውነትህን ነዉ መምህር ዘበነ የኢትዮጵያ ሆርቶዶክስ ትለያለች ከአለም ወንጌልን የካደች የዶሮ መጽሐፍ የተቀበለች ከአዲ ውሸታም ለዘላለም ሕይወት ሳይሆን ለሆዳቸው ያደሩ ምርጥ ምርጥ መምህሮች አሏት።
@maramhabib7718
@maramhabib7718 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣መጸፈ።ዶሮ
@mulugetamendoye4940
@mulugetamendoye4940 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ማግኘት ትልቅ እድል ነው ከPhd ተራት ወገኔ አምልጥ
@minashawutirajo
@minashawutirajo Жыл бұрын
የተከደነና የተሰረወ ነገር ስልለ እውነትን ግለጠው
@user-pu7in2ip6m
@user-pu7in2ip6m Жыл бұрын
Wow Tize gitimu andegna metsehafa doro wayi zendiro😆😆😆😆😆😆😆
@martaayele8877
@martaayele8877 Жыл бұрын
Uffff this man
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 Жыл бұрын
Chicken 🐔 book 📖😄😄😄
@adanealemu1082
@adanealemu1082 Жыл бұрын
ጌታ የማያውቀውን የሚያውቅ የዶሮ ነብይ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@tilahunlegesegemeda
@tilahunlegesegemeda Жыл бұрын
Only Jesus saves
@burtukanburtukan4781
@burtukanburtukan4781 Жыл бұрын
💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕❤❤❤😍😍😍
@hannaseyoum384
@hannaseyoum384 Жыл бұрын
ይሄ ሁሉ ኮተት ተጠራርጎ ከምድራችን ካልተወገደ ንስሀ ገብተን ወደኢየሱስ ካልተመለስን ምድራችን መቼም እፎይ አትልም ጌታ ሆይ እባክህን በቃ በለን እስከመቼ በለቅሶና በመከራ እንኖራለን ስለስምህ ብለህ ማረን በቃን በቃን !!
@terefekebede6791
@terefekebede6791 Жыл бұрын
እውነት ለመገር ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ችግር ÷ ጦርነት÷ ጠኔ÷ ቸነፈር÷ ጉስቁልና ወዘተ ኦርቶዶክስ ውስጥ ያሉ ደብተራዎች ውጤት ነው
@handej6221
@handej6221 10 ай бұрын
I am dying with laughter 😂
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 11 МЛН
Can A Seed Grow In Your Nose? 🤔
00:33
Zack D. Films
Рет қаралды 32 МЛН
SCHOOLBOY. Последняя часть🤓
00:15
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 10 МЛН
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 11 МЛН