መጽሐፍ ቅዱስ እውቀታችሁን ለማወቅ 21 ጥያቄዎች ( Amharic Bible Quiz ) Ethiopia

  Рет қаралды 47,228

Christian Ethiopia ክርስቲያን ኢትዮጵያ

9 ай бұрын

መጽሐፍ ቅዱስ እውቀታችሁን ለማወቅ 21 ጥያቄዎች ( Amharic Bible Quiz ) Ethiopia
በዛሬው ሃያ አንድ የምርጫ መጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎች ተዘጋጅተዋል። መጽሐፍ ቅዱሳችሁን ምን ያህል ታነባላችሁ? እነዚህ ጥያቄዎች ብዙ እንድታነቡ ያደርጓችኋል።
የመጽሐፍ ቅዱስ እውቀታችሁን ለመፈተን 21 ጥያቄዎች | Amharic Bible Quiz | mezmur | Ethiopia
#ethiopia #mezmur #protestant #መዝሙር #amharic #ebs #ethiopiantiktok #bible

Пікірлер: 1 049
@sulekhamoosa5801
@sulekhamoosa5801 8 ай бұрын
12/21 ሙስሊም ነኝ ግን በቅርቡ መፅሓፍ ቅዱስ ተቀላቀልኩ
@birhanineshkanbato9936
@birhanineshkanbato9936 8 ай бұрын
Tebarek
@Dega-sh5vi
@Dega-sh5vi 7 ай бұрын
በርቺ እህቴ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን ❤
@kechoNani
@kechoNani 7 ай бұрын
እልእልእእልእል❤❤❤❤❤በርቻ🥰እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ
@kechoNani
@kechoNani 7 ай бұрын
እልእልእልእልእል❤❤በርቻ🥰እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ
@MesereteLefeboWochesoOffice
@MesereteLefeboWochesoOffice 7 ай бұрын
ጠንከር በይ እግዚአብሔር ይርዳሽ ረሱ እግዚአብሔር ያስራደሻል❤
@HaHa-tn2eb
@HaHa-tn2eb 4 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ 19/21
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 8 ай бұрын
አዘጋጆች እግዚአብሔር ይባርካችሁ። ፀጋውን ያብዛላችሁ በርቱ ተባረኩ።
@burtukangebire1332
@burtukangebire1332 9 ай бұрын
ዋው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ጌታ ነው ተባረክ ውንድሜ በጣም ደስ ይላል በርታ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ 19/21 ተባረኩ ቂዱሳን ሁላችሁም በርቱ የእግዚአብሔርን ቃል አንብቡ እውዳችዋለው
@el-kal-tube1
@el-kal-tube1 8 ай бұрын
በሚገርም አቀራረብ አስተማሪ ጥያቄዎች ናቸዉ። ይህን ያዘጋጀኸዉ ወንድም ተባሰክልኝ 🙏🙏🙏
@adanajoeljacksonjackson8919
@adanajoeljacksonjackson8919 24 күн бұрын
thank man god bless and more grace I get it all and I like it
@desitajon9302
@desitajon9302 9 ай бұрын
18 Aginchealewu geta egizabiher yibarikh wondime🙌🥰 በኢየሱስ ስም ፀጋው ይብዛልህ 🙌 የዛሬው ጥያቄ ደግሞ ስለ ሴቶች ነው እነ ደስ ይላል😂 እና ተባረኩ በብዙ 🙌🥰 በጣም ተጠቀምዎች ነን
@ayaltilahun843
@ayaltilahun843 7 ай бұрын
17/21 አዘጋጁ ጌታ ብርክ ያርግህ ። ቆንጆ ነው ለማንበብ ትጋት ይጨምራል።
@sebawityonas5835
@sebawityonas5835 9 ай бұрын
18/21 ተባረክ መጸሐፍ ቅዱስ በማንበቤ ጠቀመኝ ለዚህ ሁሉ ጌታ መንፈስ ቅዱስ የተባረከ ይሁን ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@rebekkaweldeamanuel9766
@rebekkaweldeamanuel9766 7 ай бұрын
Hana
@rebekkaweldeamanuel9766
@rebekkaweldeamanuel9766 7 ай бұрын
Tmar
@SirgutTamene
@SirgutTamene 8 күн бұрын
20/21 ሁሌ በእግዚአብሔር ቃል ተጠቃሚ ነኝ በትጋት ለምታዘጋጀው ለአንተም ጌታ ይባርክህ
@esraelabebe5718
@esraelabebe5718 9 ай бұрын
አይ ዛሬ ደህናነኝ ምንም አልልም 19/21 አግኝቻለሁ ግን ገና ገና ይቀረኛል ወንድምዬ ወደ እግዚአብሔር ቃል ስለመለስከኝ አመሰግናለሁ!!! በጣም በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤ ተባረኩልኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ShewaBeza
@ShewaBeza 8 ай бұрын
ገለሞተው ረዓብ ነት
@ShewaBeza
@ShewaBeza 8 ай бұрын
@ShewaBeza
@ShewaBeza 8 ай бұрын
@ShewaBeza
@ShewaBeza 8 ай бұрын
@ShewaBeza
@ShewaBeza 8 ай бұрын
@vig737
@vig737 8 ай бұрын
ተባረክ በ ብዙ ወንድም ጌታ ይባርክህ
@malaschiareg4286
@malaschiareg4286 9 ай бұрын
8/21🙏
@BirtukanBirtukan-z1h
@BirtukanBirtukan-z1h 8 ай бұрын
ዋዉዉዉ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ደስ የሚል ጊዜ ነበር እኔ አራት ጥያቄ ተበልቼላሁ 17/21 አግኝቼለሁ ውድ ወንድማችን ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ በጌታ በኢየሱስ ስም
@FantahunDesta-p6v
@FantahunDesta-p6v 8 ай бұрын
Jesus is the way the truth and the life
@DgbfCnvc
@DgbfCnvc Ай бұрын
በእውነት ተባረክ በጣም ምርጥ ጥያቄ ነው በርታልን ወንድም ❤❤❤ፀጋ ይብዛልህ🙏🙏
@genet1377
@genet1377 7 ай бұрын
ከ21ዉስጥ 19 መልሻሐሁ። ጌታ ይባርካችሁ በጣም ያስተምራል ።
@berehnedaliga1001
@berehnedaliga1001 7 ай бұрын
13 አግንቻለው ተባረክ በጥያቄው ትልቄ ትምህርት እያገነው ነው
@almazgeberendrias5557
@almazgeberendrias5557 8 ай бұрын
God bless you
@FikreFikre-bj7sc
@FikreFikre-bj7sc 7 ай бұрын
ጌታ ይርዳህ እውነቱን ይግለጽልህ
@የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
@የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ 2 ай бұрын
እናመሰግናለን
@selamabebe7004
@selamabebe7004 8 ай бұрын
በጣም ጥሩ እውቀታችን መመዘን ያስችለናል ተባረክ ወንድሜ
@nardosmebrahtu9404
@nardosmebrahtu9404 7 ай бұрын
17/21 ጌታ ይባርካችሁ በጣም ያስተምራል ቀጥልበት
@tesfanesh8342
@tesfanesh8342 4 ай бұрын
ተባረኪ 🥰🥰🙏🙏
@bihaneshajula4497
@bihaneshajula4497 8 ай бұрын
21ንም መልሻለሁ በጠም ጠቃሚ ነው መፅሐፍ ቅዱስ እንድነነብ ያበረታታልና በርቱ እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህም
@sofoniyassofi2148
@sofoniyassofi2148 7 ай бұрын
ተባረኩ
@rutnegashhaile441
@rutnegashhaile441 6 ай бұрын
20/21.I gave answer. Praise Lord!
@lemlembaka6444
@lemlembaka6444 8 ай бұрын
GOD BLESS YOU
@AlmazZerasion
@AlmazZerasion 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እንዲህ አይነት ትምህርት ይዘህ በመምጣትህ ደስ ብሎኛል ተባረክ
@elfenshtefera1756
@elfenshtefera1756 9 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ የእውነት ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ በጣም የእግ/ርን ቃል እንዳነብ አነሳስተህኛል እናም ቀጥልበት አታቁም እኔ 14/21 መልሻለው ቀጣይ ግን ከዚህ የበለጠ እመልሳለው ብዬ ተስፋ አደርጋለው አመሰግናለው በጉጉት ነው የምጠብቅህ❤❤😊😊😊😊
@sintayehugetachew9801
@sintayehugetachew9801 8 ай бұрын
20/21 አግኝቻለሁ ተባረክ ይበልጥ ወደ እግዚአብሔር ቃል መጠጋት እንድንችል እያገዝከን ስለሆነ ።
@tsehayenshwoldai3030
@tsehayenshwoldai3030 8 ай бұрын
It is great way of getting more word of God to remember God bless you
@abebechweresech4032
@abebechweresech4032 8 ай бұрын
ተባረክ ሁሌም ጠይቀን እራሴን እንድፈትን ረዳኸኝ ተባረክ
@Tagay-n1q
@Tagay-n1q 6 ай бұрын
ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤
@adentedela5358
@adentedela5358 8 ай бұрын
GOD BLESS you guys
@Elsa-wi3bg
@Elsa-wi3bg 4 ай бұрын
Tebaraki
@አየሱስጌታነው-ቸ2ቈ
@አየሱስጌታነው-ቸ2ቈ 8 ай бұрын
ተባረክ 💞💞💞💞💞💞💞🙏🏾ተባረክ ተባረክ ተባረክ 💝💝💝💝💝
@LamlamA-xc6iu
@LamlamA-xc6iu 2 ай бұрын
Eyesus semu ykeber lzelalm geta segawn yabzalke tebarke wndema ehise kebde teyakewoche nachew nger gen endanbe ytekemgnal 13 almelskum 8 meleshalew
@Reta-jq8qj
@Reta-jq8qj 7 ай бұрын
🤝😘አንዳኛ ነህ በጣም ተጠቅመአለዉ ተባረኪ ዎንድሜ
@muluwoldemariam5415
@muluwoldemariam5415 8 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ቀጥልበት።
@neguseberi3013
@neguseberi3013 8 ай бұрын
Thank you God bless you God is Good
@meroneFeyissa
@meroneFeyissa 6 ай бұрын
14/21ጥሩ ነው በርቱ ጌታ ይባርካችው
@BezuneshYilma
@BezuneshYilma 8 ай бұрын
በጣም ጠቃም ነዉ አመሰግናለሁ ተባረክ
@kurubealemeha3304
@kurubealemeha3304 8 ай бұрын
በጣም በጣም እጅግ አድርጎ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርካቹ ጥሩ ትህምርት ነው ቀጥሉበት እግዚአብሔር ጸጋ ያብዛላቹ ተባረኩ እኔ 19 መልሼላለሁ
@FirehiwotSeifu
@FirehiwotSeifu 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤
@fiyori1174
@fiyori1174 8 ай бұрын
ተባረኹ 🙏
@meazagetachew486
@meazagetachew486 8 ай бұрын
Thank you It is helpful.. God bless you USA
@emebetdzekale4709
@emebetdzekale4709 8 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ
@lidiyazewdneh2143
@lidiyazewdneh2143 7 ай бұрын
15ጥያቄዎችን መልሻለሁ ተባረክ !!!
@ባደጋጊዜተጠሪዬእየሱሴ
@ባደጋጊዜተጠሪዬእየሱሴ 8 ай бұрын
18/21 ደስየሚል ማንቂያ ነው ተባረኩ
@Alem-l6z
@Alem-l6z 7 ай бұрын
God bless you❤
@meserettisgmedhin7763
@meserettisgmedhin7763 8 ай бұрын
Ene 4/21 becha newo ye meleskut bera wendmachin bzu tetekmialehu.
@menyotteklehaimanot1840
@menyotteklehaimanot1840 8 ай бұрын
Thank you 🙏 ❤❤🎉🎉so much it is amazing .
@rahelbeyene5718
@rahelbeyene5718 8 ай бұрын
Tebarek
@almazmuktar7580
@almazmuktar7580 8 ай бұрын
እስካሁን አልቆጠርኩም ከእንግዲህ እቆጥራለሁ በጣም ደስ ይላል ወንጌል እየገባኝ ነው ወንድሜ ጌታ ይባርክህ እንዳትሰለቸን አስተምረን ዘመንህ ይለምልም
@genetbirhanu2764
@genetbirhanu2764 7 ай бұрын
Tebark wendema
@yordanoshagos5556
@yordanoshagos5556 8 ай бұрын
Betam temernal tebareku❤
@AbebechTadese-x7e
@AbebechTadese-x7e 2 ай бұрын
14/21ተባረኩ በተለይ እኛ ሰቶች መጽሐፍ ቅዱስን እንድናጠና ይረዳል (ያበረታታል)
@MarkanTeklu-he7og
@MarkanTeklu-he7og 7 ай бұрын
21. Betam kethih temriyalehu vertu wow
@MarkanTeklu-he7og
@MarkanTeklu-he7og 7 ай бұрын
👼👼🙏👍
@zenebachbabiso8452
@zenebachbabiso8452 8 ай бұрын
God bless you so much 🙏🙏🙏🏽 Glory to God 🙏🙏❤❤
@gadisadendena9499
@gadisadendena9499 8 ай бұрын
15 melesku yatawachew tiyakewoch 2,6,9,10,12,18 nachew
@Buruktube12
@Buruktube12 5 ай бұрын
Ye ewunat geta yebarkih 3 malesku 😢geta aymeroyen yekfat
@Eftayohanis
@Eftayohanis 7 ай бұрын
egziabher yibark beziketl
@sentayehudebele2332
@sentayehudebele2332 9 ай бұрын
አምሰግናለሁ🙏🙏🙏👍
@AndualemGetachew-p4d
@AndualemGetachew-p4d 8 ай бұрын
ሐመሀሀመሀሐለመሐመለሐሀመለሐለ ከ21 17ያገኘሁ ይመስለኛል ከተሳሳትኩ አርሙኝ በዚ ዘመን ከዚየተሻለ ምንም የለም የወደፊትም ወደኋላም በርቱ ፈጣሪ ይባርካቹ
@ለእኔህይወትክርስቶስነው
@ለእኔህይወትክርስቶስነው 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 15❤️
@emuyeyilma7752
@emuyeyilma7752 8 ай бұрын
ተባረክ ተባረክ ምርጥ ነው
@tesfaneshalemu7569
@tesfaneshalemu7569 7 ай бұрын
17l21 GOD BLESS YOU
@Iyesusigoda
@Iyesusigoda 8 ай бұрын
19 agignichiyalewu Wondime tebarek bizu tetekmyalew❤❤❤❤
@abayneshgudisa8310
@abayneshgudisa8310 8 ай бұрын
20/21 አግኝቻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን
@elamyosef243
@elamyosef243 8 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው ብዙዎችን ታነቃቃለህ ትልቅ አገልግሎት ነው ቀጥልበት ። ግን ደግሞ ጥቅሱን ከማንበብ መልሱ የሚገኝበትን ቦታ ብቻ እየተናገርክ ብታልፍጊዜህን ትቆጥባለህ እኛም ፈልገን እንድናነብ ይገፋፋናል🙏
@yeshigurmu3984
@yeshigurmu3984 8 ай бұрын
በጣም ተጠቅመናል ተባረኩ ይቀጥል
@kalebdekeba35
@kalebdekeba35 8 ай бұрын
20/21 መልሻለው በርታ ቀጥልበት ተባረክ
@GirumTesfaye-nl1zi
@GirumTesfaye-nl1zi 8 ай бұрын
ተባረክ ፀጋ ይብዛልክ መፀሀፍ ቅዱስ በደንብ ማጥናት እንዳለብኝ ተረድቻለሁ 18/21 ብመልስም በጣም ቀላል ጥያቄወች ነበሩ መሸወድ አይገባኝም ነበር
@Iloveyoufikr
@Iloveyoufikr 5 ай бұрын
19/21 ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mrshark3214
@mrshark3214 6 ай бұрын
17 እጅግ በጣም ተጠቅምያለው
@selomaameda6263
@selomaameda6263 8 ай бұрын
ተባረኩ !
@seblewongelabera
@seblewongelabera 8 ай бұрын
18/21 መልሻለሁ ።መፅሐፍ ቅዱስን የእግዚአብሔርን ቃል ይበልጥ እንዳነብ ያበረታታኛል ።ተባረኩ
@marthagutama5337
@marthagutama5337 8 ай бұрын
17 መላስኩ ለምቀጥላው አሻሽላሎ ለብዙዎች ያምጠቅም ነው ፀጋ ይብዘልህ ተባራ።
@genethabtamu2166
@genethabtamu2166 8 ай бұрын
21\18 እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት አግኝቻለሁ
@alemitudebebechala7242
@alemitudebebechala7242 8 ай бұрын
ተባረክ በዚሁ ቀጥል በጠም ያበረታል
@saadaali5388
@saadaali5388 8 ай бұрын
18/21 Thank you!
@senaittesfaldet1794
@senaittesfaldet1794 8 ай бұрын
Bmgemera amlak ybarkh 18 melise
@mekdesgutema1297
@mekdesgutema1297 8 ай бұрын
20 መልሻለሁ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ!!!!
@BhCus-i3p
@BhCus-i3p 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@jotieshagi5954
@jotieshagi5954 8 ай бұрын
Geta abzito yibarkachihu
@ok4757
@ok4757 8 ай бұрын
17 Melsalow Tebareki 📖💐📖💐📖💐📖💐📖💐
@BetyTekle-h1x
@BetyTekle-h1x 7 ай бұрын
waw.❤❤
@niwayshiferaw
@niwayshiferaw 8 ай бұрын
11/21 yasazinal bicha tsagawun yabizalihi
@kumenegerayalew2441
@kumenegerayalew2441 7 ай бұрын
18/21 በደንብ ማንበብ ይጠበቅብኛል ጥሩ አገላለፅ ነው በርቱ ያበረታታል
@afomiyegebre5321
@afomiyegebre5321 7 ай бұрын
🎉😊❤❤❤❤❤
@yayineabebahabtamu
@yayineabebahabtamu 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@romanworku876
@romanworku876 8 ай бұрын
ኦኦኦ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ብርክ ያርግ በጣም ደስ ብሎኛል መፀሐፍ ቅዱስን ማጥናት ።እኔ18/21አግኝቻለሁ፡ በዚሁቀጥሉ❤❤❤❤
@tarikuwamulugeta8461
@tarikuwamulugeta8461 8 ай бұрын
ተባረክ 17/21 መልሼአለሁ። እራሳችንን እንድናይ ይረዳናል ። ተባረክ
@almazalam1230
@almazalam1230 Ай бұрын
13/21 tabaraki wondime
@aaaa-ry8bp
@aaaa-ry8bp 8 ай бұрын
Wowow ♥️ ♥️ ♥️ ♥️ ♥️ ♥️ ♥️👌👌👌 ♥️ ♥️ 100
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 8 ай бұрын
በጣም ጥሩ የጥያቄ ትምህርት ነው ምን ያህል የመጽሐፍ ቅዱስ እውቀት ፍላጎት እንዳለኝ አውቄበታለሁ ።
@tesjij8484
@tesjij8484 8 ай бұрын
ተባረክ
@MerhawitKifle-oy4zs
@MerhawitKifle-oy4zs 8 ай бұрын
19/21ተባረኩ
@AsnakechHunde-l3w
@AsnakechHunde-l3w 8 ай бұрын
Hulunm melshalhu praise God
@tibebeweeager8083
@tibebeweeager8083 8 ай бұрын
God bless you brother. I got 21/21. It is self challenging ❤I like it.
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 10 МЛН
РОДИТЕЛИ НА ШКОЛЬНОМ ПРАЗДНИКЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 3,5 МЛН
🍉😋 #shorts
00:24
Денис Кукояка
Рет қаралды 3,9 МЛН