እማይዬ በጣም አስደነገጠችኝ | እናም ከፋኝ

  Рет қаралды 49,597

Melat tube ሜላት ቱዩብ

Melat tube ሜላት ቱዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 663
@LamlamAl
@LamlamAl 4 ай бұрын
የናት ሆድ ዥጉርጉር ነው የሚባለው እውነት ነው ስርአትሽ ለቤተሰቦችሽ ያለሽ አክብሮት ይለያል መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ❤❤❤❤❤ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Zade-h7p
@Zade-h7p 4 ай бұрын
ሚዲያ የወጣ ትዳር በራካ ዬላውም ሰታር በሉ ያምትሉ ለይክ 😊😊😊🎉🎉🎉😂😂😂
@ነጁነጁ-ቈ5ወ
@ነጁነጁ-ቈ5ወ 4 ай бұрын
ሳህ
@زمزم-ج1ف
@زمزم-ج1ف 4 ай бұрын
😂😂😂😂
@FfdGgv
@FfdGgv 4 ай бұрын
👍👍👆👆👆👍👍👍👆👆👍👆👆👆👆👆👆👆👆👆👍👍👍👍👍
@FfdGgv
@FfdGgv 4 ай бұрын
እኮንአድርስጆ
@MahlatAman
@MahlatAman 4 ай бұрын
ተዋቸው ምን አገባቹ
@ማዕተቤክብሬነዉክብሬምማዕ
@ማዕተቤክብሬነዉክብሬምማዕ 4 ай бұрын
የማይቀለለል ስራት ያለዉ ባል ነዉ ያልሽ ሜልዬ እግዚአብሄር በፍቅር ያኑራችሁ ቤተሰብ አክባሪዎች❤❤
@HirutMaru
@HirutMaru 4 ай бұрын
በርቱ ደግሞ ባልየው ግርማ ሞገሱን 👍
@Mahder-k6z
@Mahder-k6z 4 ай бұрын
አረማመዱ ዋው
@yttugyygttff5531
@yttugyygttff5531 4 ай бұрын
👍👍👍
@sariyefikrsew
@sariyefikrsew 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@mita7976
@mita7976 4 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@MeryeM-js1us
@MeryeM-js1us 4 ай бұрын
ሜሉየ ፍቅር እና ደስታ የሞላበት ትደር ይሁንላቹ ❤❤❤
@MOMisMyLife-xe4sl
@MOMisMyLife-xe4sl 4 ай бұрын
ደስ የሚለው ነገር ኣብርሽየ ለሩትየ ማማ እና እማ ነው የሚላት የሜሉ ባል ደግሞ እማይዮ የእውነት ሁለቱ ኣማቾቻችን ለሚስቶቻቸው ትሪት ማድረጋቸው እወደዋለሁ ያላቸው ክብር ደግሞ ይለያል ፍጣሪ ፍቅራቸው ያብዛው 🙏❤
@zarfizizi2260
@zarfizizi2260 4 ай бұрын
በሎ አተገናኝቸው ምናቸውም አይገናኝ
@SenyaNuru
@SenyaNuru 4 ай бұрын
እኮ😂😂😂​@@zarfizizi2260
@burtukankeya3758
@burtukankeya3758 4 ай бұрын
የ አብራም ማስምሳል ነው ባክሺ
@ZabibaA-w4c
@ZabibaA-w4c 4 ай бұрын
እማ አባ ኤጭ ይደብራል የምር እናት እና አባት ነው ደሥየሚለው
@rozayouhanes2766
@rozayouhanes2766 4 ай бұрын
ሁላችንም እዳተ አይነት ባል ይሥጠን ጉሉ አሚን የመዳም ቅመሞች
@ሰሚረሙሀመድ
@ሰሚረሙሀመድ 4 ай бұрын
አሚን ደምሩኚ
@fatiyagerma-mf1gq
@fatiyagerma-mf1gq 4 ай бұрын
አሚን
@صالحالمطرفي-ق2و
@صالحالمطرفي-ق2و 4 ай бұрын
Amen tebekanewu❤❤❤❤
@AYNEBE-y4n
@AYNEBE-y4n 4 ай бұрын
Aminiiiiii
@Zeineb874
@Zeineb874 4 ай бұрын
ዶክተርዬ እንኳን በሰላም ሙጡ ኖር ብለናል🙏🙌 ሜሉ ደግሞ አትጥፊ የኔ ምርጦች እወዳችኋለሁ ሁል ጊዜም ስሩልን ❤❤❤
@KukiKuki-bq6vk
@KukiKuki-bq6vk 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂​@@tanatana2175
@fatimahali9975
@fatimahali9975 4 ай бұрын
ሜሉየ ሁሉንም ያለፈዉን ነገር ተዉና ከህትሽ ጋር ታረቁ ❤❤❤❤ምንም ቢሆን የናትሽ ልጅ ናት ❤❤እናም አንድላይ እንደምትመጡ ተስፋ ሜሉየሁሉንምያለፈዉንነገርተዉናከህትሽጋርታረቁምንምቢሆንየናትሽልጅናትእናምአንድላይእንደምትመጡተስፋእናደርጋለን
@fetijegnatube9887
@fetijegnatube9887 4 ай бұрын
እሷ መች ተጣላቻት ያቺናት እንጂ ክፉ
@Kkssaa-yq7rp
@Kkssaa-yq7rp 4 ай бұрын
ማርያምን እኔም ምኞቴ ነው ሩታዬና ሜላት ኣብረው ቢመጡ ደስቢለኝ😢
@tigesthalaby4948
@tigesthalaby4948 4 ай бұрын
ሜላት ምን አደረገች ለራሷ ብላ ከውሸት 1 እውነት ይበልጣል ነው ያለችው ያች ከአቅሟ በላይ ውሸቷ መብዛቱ
@MonaTubeማሂ
@MonaTubeማሂ 4 ай бұрын
በርቺ ውዴ ግን ስለ ራስሽ ምርጥ ምርጥ ነገር ይዘሽ እንደ ምትመጪ አንጠራጠርም
@AlTamkeen-p4t
@AlTamkeen-p4t 4 ай бұрын
አደዚ ረሰ በረሰቹ አበረተቱ ሩተ🎉🎉
@AminaEthio-rh1bg
@AminaEthio-rh1bg 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂ሩታ አይደለችም በሥሟ ከፍታ ነዉ​@@AlTamkeen-p4t
@Geniየማርያም
@Geniየማርያም 4 ай бұрын
ሩታዬ ታረቁ ❤❤❤❤
@shewayezenabu3036
@shewayezenabu3036 4 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ትዳርችሁን ይባርከ❤❤❤መልካም በአል❤❤🎉🎉❤❤
@adadnech122
@adadnech122 4 ай бұрын
ሜሊዬ የስራሽን ይስጥሽ ኤንን ጀግና ከጀሪበሽ ደብቄሽ ጠለቶችሽን ጉድ ሰራሽ😂😂😂😂
@hananhanuni2932
@hananhanuni2932 4 ай бұрын
ቀላል ይመቻት😂😂
@eritaEritakapelo
@eritaEritakapelo 4 ай бұрын
ጨርሼ ማየቴ ጠቅሞኛል አናደሽኝ ነበር ሜሉዬ ታምራላቹ ለሱም ስጦታ ስጪዉ❤❤❤❤
@NicePhobe
@NicePhobe 4 ай бұрын
ጌታየሆይ ሠዉ ግን ባል ይዋጣለታል😂ሜሉዬ ጠንክሪ❤❤❤❤
@AlTamkeen-p4t
@AlTamkeen-p4t 4 ай бұрын
ቤተሰብ የመረቀው ትደር ሁሌም የሰቀነል❤❤❤
@mekdes-d8o
@mekdes-d8o 4 ай бұрын
ሜሉቀበጥ እኮናት የቤተሰቦቻ አክባሪ ባልዬዉ ስርአቱስታምሩ❤❤❤❤❤😂
@TMO-c6d
@TMO-c6d 4 ай бұрын
ዶክተርዬ ጀግና ባል ይመችህ አቦ❤❤❤❤እየጠፋቹ ነው ቤታቸው ሲያምር
@Nuratube826
@Nuratube826 4 ай бұрын
ትምህርት የምንወሴደዉ ከእዉነተኛ ባለትዳር ከሆነ ሰዉ ነዉ በርቺ ሜሉ የዛሬዉ ቪድዮ ያበደ ነዉ
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ 4 ай бұрын
ሜሉየ የኔ ቆጆ ባለቤትሽ ለየት ያለ ወንድ ነዉ እፊቱላይ የዋህና ቅን ሰዉ ይመሥላል ደግም አክባሪሽ ነዉ
@zeharatube2
@zeharatube2 4 ай бұрын
የሰው ወሬ አትስሙ ዝም በሏቸው በርቱ ❤❤❤
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 4 ай бұрын
የተባረከ ሰው ደስ ይላል ባሌጌህ ሰዎች አሉ ቤተሰብ መቼም ይገናኛል ባዳ ባዳ ነው በጣም የቆሸሹሁ ተሳዳቢ ባለጌ ሆችህ
@RedatTagese
@RedatTagese 4 ай бұрын
ቶሎ ቶሎ ነይ ቶሎ 100k ትገቢያለሽ🎉🎉🎉❤
@user-ug8nz
@user-ug8nz 4 ай бұрын
በቃ አሁን ወደድኩሽ ሜላትየ❤❤❤❤
@tajetaje9957
@tajetaje9957 4 ай бұрын
ሜሉ እንዴት እንደምታምሩ🥰🥰🥰🥰🥰
@yryhhd-gj1rc
@yryhhd-gj1rc 4 ай бұрын
ሜሉዬ ጀግና ሴት የምር🎉🎉🎉🎉 ብቻ የሰው ልጅ በማወቅም ባለማወቅም ብዙ ነገር ይናገራል ማለትም ቀናች ተብለሽም ነበር ብሎም ዩቶቧን አትዬላትም ተባለ አንች ግን ወዴፊት ሄድሽ ይገርማል ደግሞ ባለቤትሽ መልካም ሰው ነው
@fekiha7486
@fekiha7486 4 ай бұрын
የስደት እህት ዎድሞቼ አለህ ያእርፊት እንጄረ ይስጠቹ ጉሉ አሚን🎉🎉🎉
@ToybiTube-y2u
@ToybiTube-y2u 4 ай бұрын
አሚንንን ያረብ ❤ደምሪን ውዴ😢
@MarshetHabtamu
@MarshetHabtamu 4 ай бұрын
አሜን (3)💞💞
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 4 ай бұрын
እስት ደሚሩኝ ስዎደቹሁ
@fekiha7486
@fekiha7486 4 ай бұрын
@@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ እሽ ነይ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 4 ай бұрын
​@ToybiTube-y2ደሚርኝማ ማማዬu
@ter2065
@ter2065 4 ай бұрын
ሜሉየ በርቱ ጠኮሩ ቀስ በቀስ እትልቅ ደረጃ ትደርሳላችሁ አብሽሪ ጠክሩ በርቱ
@Ggg-y2u8s
@Ggg-y2u8s 4 ай бұрын
ትክክልፍቅር። ዴዝህነው። ቀብራራው። ሜሉየኔቆጆ
@tigesthalaby4948
@tigesthalaby4948 4 ай бұрын
ሜሉየ የኔ የዋህ ጉዞ ወደፊት
@merinatube6287
@merinatube6287 4 ай бұрын
ሜሉዬ ባልሽ መልካም ባል ነዉ ፈጣሪ በፍቅር ያኑራቹሁ ተከባክበሽ ያዢዉ
@fafemohamd
@fafemohamd 4 ай бұрын
ዶክተርዩ ቁመናቸው ማሻአላህ ብለናል ፈታ በይሜሉዮ
@ሁሉን
@ሁሉን 4 ай бұрын
እንኳን. ድህመጣችሁልን ሜሉየ ሰላምሽይብዛ
@SeluSelu-i2w
@SeluSelu-i2w 4 ай бұрын
Ende yene ruta fikir ayigegnim ❤❤
@alimet-ic2qp
@alimet-ic2qp 4 ай бұрын
ሜልዩ ቆጆ❤❤❤
@MMistauel
@MMistauel 4 ай бұрын
ዋዉ ሚልአንደኛ የሆነ ባል ነዉያለሽ ግርማ ሙገስዉ እርጋማለቱ ደሰየሚለ ሰዉነዉ❤❤❤❤
@yttugyygttff5531
@yttugyygttff5531 4 ай бұрын
ይየመሰለ ባል እያላት ቀናሽ ተባለች የኔ እናት በትዳረሽ ለሰከደም ቢሁን አትቀልጂ እሺ❤❤❤🎉
@TizuuTizuu_1989
@TizuuTizuu_1989 4 ай бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻም ረዳቸው በጣም ቆንጆ ጥንዶች ናቸው እንኳን አደረሳችሁ በዚው ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤
@ከሚላተስፋኛዋ
@ከሚላተስፋኛዋ 4 ай бұрын
ሜሉ እና ውዱ ባሏ እኳን ደህና መጣችሁ❤❤
@ዙዙዪ
@ዙዙዪ 4 ай бұрын
ሜሉዪ የባሏ ቀለጤ ነሽሳ እኛንም ያድለን ጉሉ አሜን😂❤❤
@selamawitfiker914
@selamawitfiker914 4 ай бұрын
Melat yene konjo berichi wadefit yachi tekesis ehiteshin endasemat achi tilayalesh lebetasabochish yalesh kiber betam des yilal❤❤❤❤
@Emahakmthawalt
@Emahakmthawalt 4 ай бұрын
ማሻአላህብያለሁ ከብርሽን አስከብርሽ ቤተሰቦችሽንአክባራ ብቻ ጀግናሴትብየሻለሁ
@haykelbintmuhamed
@haykelbintmuhamed 4 ай бұрын
ኦኦ😮😂የሜሉሉ ባል ምራቁንዋጥ ያረገ የተረጋጋ የበሰለ ነው በይ ወደዚሰፈር ብዙም አታምጪው😂
@AkramAkram-no2uh
@AkramAkram-no2uh 4 ай бұрын
ሳስበው ቃናች የተባለው ተቀቶባት ነው መሠለኝ ሜሉ ይመችሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@HyeHwj-q1b
@HyeHwj-q1b 4 ай бұрын
ማርጥ ባል😢😢❤❤❤❤😂🙏🙏🙏🙏🙏🙏💙💙💙💙💖💙👌👌👌👌የእውነት ያምራል የማር
@AAy-tm8jy
@AAy-tm8jy 4 ай бұрын
ዋወ ሜላትዬ ስታምሩ። የኔ ጀግና ቤተስብ አክባሪ የኔ ውድ እናም በርቱ እሺ በጠሩ ጠሩ ነገር ኑ❤❤❤
@eumaamireamire
@eumaamireamire 4 ай бұрын
በልሽ የምራል ግርማ ሞገስ ዋዉ እንኳን አብሮ አደራሰን
@AyinlemTsegawu
@AyinlemTsegawu 4 ай бұрын
ሜሉዬማንነም እዳሰሚ በርቺ🎉🎉🎉🎉🎉
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 4 ай бұрын
ጀግና ነው ፍቅር ቤተሰብ አክባር እድሜ ይስጥ የተማረ የተማረ ነው
@Neima-r9u
@Neima-r9u 4 ай бұрын
ዋዉ ሜሉዬ ታምራላችሁ ❤❤❤❤
@Emabet-z1n
@Emabet-z1n 4 ай бұрын
የቆንጆ አንጅም ደግሞ ጀመርሽ እንዴት ነሽ ስራት ይኑር ቆንጆ
@የትምፍቅር-ሰ4ፐ
@የትምፍቅር-ሰ4ፐ 4 ай бұрын
የእውናት ሜሉ በጣም አሥተዋይ እና ፍቅር የሆሸ ልጅ ነሸ
@Hana-z3c
@Hana-z3c 3 ай бұрын
ባልየው ዋው ሲያምር
@33-ስአዳይቱብ
@33-ስአዳይቱብ 4 ай бұрын
አካንአደረሳችሁየኔውዳችበርቱ❤❤❤❤❤❤
@Eyerus-g7q
@Eyerus-g7q 4 ай бұрын
ሜሉ አደኛ ናቹ ግን ድምፁ አስተካክሉት❤❤❤
@Asetr-xp8hh
@Asetr-xp8hh 4 ай бұрын
እንካን አደረሳችሁ ❤️❤️❤️🌻🌻🌻🌻🌻👌
@mesitube8396
@mesitube8396 4 ай бұрын
ድምፁ ይረብሻል👍👍👍ይስተካከል
@AddisAddis-hy9bo
@AddisAddis-hy9bo 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😂 E/r ke kifu hulu yitebkachu yene wudochi
@LensaAbrish-b2b
@LensaAbrish-b2b 4 ай бұрын
Helu balish melkami sewu nw betam nw yemiwedish machem keza ashkabachi abrish tebiyewu 100 iji yibeltewali
@መፅናኛዬ
@መፅናኛዬ 4 ай бұрын
አጭ መጨረሻዉን ሳላይ አለቀ የት ሄዳችሁ ደረሳችሁ🤔ደሞ እየተሳሰብን እንቀናለን እንድህ ስትሆኑ 🙈🤣 ዛሬ ቀና ጥሩ ኮመንት ፃፍኩልሽ በሩታ ምክንያት ተናድጀብሽ ነበር በባልሽ ስም ሰብስክራይብ አረኩሽ 🙈ጥሪ ጥሩ ቭድዮ ስርይ 👌ከሀመት ዉጭይ 😘❤️👈
@ter2065
@ter2065 4 ай бұрын
ባለፈዉ ያ ድስታፍ አብርሽ ተብየዉ እኛም አችን እዚሁ ነዉ የምናስቀርሽ እያለ የሚቦተረፈዉ እደዚህ ጨዋ ባል መኖርሽን ሳያዉቅነዉ
@zedyednglij3314
@zedyednglij3314 4 ай бұрын
ባለጌ በአዲስ አመት ዋዜማላይ ሆነህ እንኳን ከአፋችሁ መልካም ነገር ቢወጣ ማንም ቢያሽቃብጥ እነሱ ኑሯቸውን እየኖሩ ነው ማለቅለቅ አይጠቅምም
@zedyednglij3314
@zedyednglij3314 4 ай бұрын
ባለጌ በአዲስ አመት ዋዜማላይ ሆነህ እንኳን ከአፋችሁ መልካም ነገር ቢወጣ ማንም ቢያሽቃብጥ እነሱ ኑሯቸውን እየኖሩ ነው ማለቅለቅ አይጠቅምም
@ter2065
@ter2065 4 ай бұрын
እሽ ይገባኛል ስድብሽ አመሠግን አለሁ
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 4 ай бұрын
እሰቲ ሰዉ ከመዝለፍ ተቆጠቢ እግዜብሔር ሁሉንም እኩል ነዉ የፈጠረዉ ያልተጠየቅሽዉን አታዉሪ
@ter2065
@ter2065 4 ай бұрын
@@GT-eg1fd እሽ አመሰግናለሁ
@salambh5102
@salambh5102 4 ай бұрын
ሜልዩ ልዩ ባል አለሽ ሽ አመት ኑሩ ❤❤❤እሩታ አትዮት ብላለች😂😂😂
@እኔጎንደሬነኝ
@እኔጎንደሬነኝ 3 ай бұрын
ጉዷን እንዳታወጣባት ነው ለካ አትዩላት ያለችት ይችን ባለየ 😂😂😂😂😂😂
@BanchuNiguse
@BanchuNiguse 4 ай бұрын
Yen wud melat ❤❤❤ hulame neyelegne ewodeshalehuuuuuuu
@Biyu151
@Biyu151 4 ай бұрын
weyne beegziabher maryamn des sil balish ufff enkuan esun setesh❤❤❤
@HayatAli-p1s
@HayatAli-p1s 4 ай бұрын
ሜሉየ የኔ ጀግና❤❤❤❤ አቀኛ ነሽ አንች
@Zeba-g5p
@Zeba-g5p 4 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ዋዉ ታምራላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@cequa4067
@cequa4067 4 ай бұрын
አሳዘነኝ❤❤❤❤❤
@FathimaMadeena-sv7rl
@FathimaMadeena-sv7rl 4 ай бұрын
ማሸአለያምረሊ❤❤❤
@indujed3236
@indujed3236 4 ай бұрын
Meluye yegbashil yamr wow batem yamrl fata bilnghe mirta bale nahke yemchik wandme👍💜💜💜💜
@medi-f9y
@medi-f9y 4 ай бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ አደስአመት ማክብር አይፍቀድልኝም ግን ለምን እንድሆነ ባላቅም አደስአመት ሲመጣ ልዩ ደስታ አለኝ ❤❤❤❤ሀገራች የስላም አየር ይንፍስባት ሁሌም ደስታ ፍቅር ስላም ይስጥን አሚን በሎ ወገኖቸ❤❤
@ZeybiSeid
@ZeybiSeid 4 ай бұрын
እኔም❤❤😢😢ወላሂ
@صالحالمطرفي-ق2و
@صالحالمطرفي-ق2و 4 ай бұрын
Lemen 😢😢😢😢
@RitaRita-xh8li
@RitaRita-xh8li 4 ай бұрын
😂😂😁😁😁😁😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤
@GnatGnat-en2ky
@GnatGnat-en2ky 4 ай бұрын
ኣይይ እኔ መቼ ነው ስጦታ የምሰጠኝ በቃ ሂወቴ እንድህ ሁና ቀረች ኣየ ስጦታ የስራህን😢😂😂😂😂😂😂
@bizuneshqatar146
@bizuneshqatar146 4 ай бұрын
እህት አለሜ የማያልቅ የማይቀየር ስጦታ ተሰቴሻል አትሳሳች እሱም ምንድነው ጤና የአንቺም ጊዜ ጠብቆ ይመጣል❤❤❤❤❤
@GnatGnat-en2ky
@GnatGnat-en2ky 4 ай бұрын
@@bizuneshqatar146 ሊክ ነሽ የኔ ውድ እህት ዋናው ጤና ነው እና እግዛብሄር ይመስገን ኣመሰግናለው
@ንቡርሚዲያ-አ9ቈ
@ንቡርሚዲያ-አ9ቈ 4 ай бұрын
ጎበዝ ባል ከሆንክ አስታርቃቸው እህታማማቹን
@kaabbaashinagaasaa5506
@kaabbaashinagaasaa5506 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤yane inat egzbher tidarish yibark
@astertadesse9906
@astertadesse9906 4 ай бұрын
Good job 👏 👍 👌 ❤
@ruta-tube-f9c
@ruta-tube-f9c 4 ай бұрын
ሜሉዬ ለዩትብ ድምቀት ዝፍን አርግ መሀል መሀል ለይ ምክናቱም ድምፅ ጥፍት ስል ይደብረል
@Birahanee21
@Birahanee21 4 ай бұрын
Yenee wedochii baratuu🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ay misiyu
@njoodkrieshan8283
@njoodkrieshan8283 4 ай бұрын
ወገኔ ሰተር በል እሷትበቃለች ለሚዳው ግን በጣም ደስ ትላላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጥሩአይደለም ብየ ነው ባለቤት ይውቃል
@FetiyaMohammed-cu7jn
@FetiyaMohammed-cu7jn 4 ай бұрын
ሁሌም video ስሩ እውነተኞች ቤተሰብን አክባሪ የእህትሽንም ድራማ እያየን አይደል ።
@አማራዊቷ
@አማራዊቷ 4 ай бұрын
ማን አስገደደሽ ድራማ ከሆነና 🧐🧐😳😳😏😏😏😏
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 4 ай бұрын
አንች የራሰሽን አንድናቆት አሰተያየት ሰጭ ሰሌላ ምንም ማለት አይጠበቅብሽም
@user-pc9gm7or7c
@user-pc9gm7or7c 4 ай бұрын
አትለፍልፉ እነሡ አይራራቁም ዝብለሺ ተመልከች😅😅😅😅
@አማራዊቷ
@አማራዊቷ 4 ай бұрын
@@user-pc9gm7or7c እኮ🤣😂
@SeluSelu-i2w
@SeluSelu-i2w 4 ай бұрын
Yeneruta fikir is the firest❤❤❤
@aass5403
@aass5403 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂አይይይይእ😂😂
@kachobirhanu597
@kachobirhanu597 4 ай бұрын
Hulum be kiber sehon yemiral melu❤❤❤❤❤berchi enda and andochu galemotaa aydeleshim berchi
@Ayesha-t2m
@Ayesha-t2m 4 ай бұрын
ሜሉዬ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@mbet1840
@mbet1840 4 ай бұрын
ሜሉየ ስታምሩ ወላጅ ምርቃት የተቀበለ ሰው እያደረ እንደ አበባ መፍካቱ አይቀርም በርች መጥፎ ኮሜንት ብታይ መልስ እዳሰጭ በተረፈ መልካም በዓል ይሁንላችሁ
@konjetkonjet7731
@konjetkonjet7731 4 ай бұрын
ሜሉዬ ስውድሽ ባልሽ መታገስ ነው ሚባለው ንገሪኝ ቡታጅራ ሆስፒታል ይስራ ነበር ኮምንቴን ካየሺው ንገሪኝ ውዴ❤❤❤❤❤
@Aynu24Tube
@Aynu24Tube 4 ай бұрын
በርች መሉዬ 🥰🥰🥰👍👍👍👍👍
@samerisweet2818
@samerisweet2818 4 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ትዳርሽ ይባረክ ነገር ግን የናትሽን ልጅ ከሩታጋር ታላቅ ስለሆንሽ ይቅርታ አድርገሽላት አዲሱን አመት አብራችሁ ብናያችሁ ደስ ይለናል እናንተ አብራችሁ ሆናችሁ ቻናልሽ እንዳያድግ ሆይ ሆይ የሚሉሽ የዩቱብ ጡረተኞች ይቃጠሉ ቤተሰብም ደስ ይበለዉ 2017 መላዉ የአብርሽና የሩታ ቤተሰብ የሰላም የፍቅር ዘመን ይሁንላችሁ;;
@tigisthoelm9534
@tigisthoelm9534 4 ай бұрын
እውነት አውነት ነው ሩታሩታ ትላላቹ የውሸት ቀረጢት ለምን ነው ይቅርታ ምትጠይቀው
@Nuratube826
@Nuratube826 4 ай бұрын
ባልሽ ዋዉ ደግሞ ቁጥብነቱ ደስ ሲል ቻናልሽ ቶሎ ኤዲያድግ የተለያዪ ፕራክ ስሩ ከባልሽ ሜሉ
@tigistgirma5389
@tigistgirma5389 4 ай бұрын
Melkam beal yihunilachiw wudoch❤
@accacc5974
@accacc5974 4 ай бұрын
ሜሉ ምርጥ ባል ያለሽ ወንድ ወንድ ወንድ ስርአቱ. ንግግሩ. ያንን ለሀጫም. ባየውበት. አይኔ. ይህን ወንዳ. ወንድ. ከቁመና. ከትህትናው. ከቤተስብ. አክባሪነቱ. ብቻ ፈጣሪ ቤተስብ. አክባሪ. ባል እንደሜሉ. ይስጠን ለሀጮ. ከባለቤትሽ. ይማር ወንድነትን. ቲሽ ባል ተብሎ ይህም. ለሀጭ ገጣጣ. በጣም. በጉጉት ደሞ. ከነማዘርጋ. ኑልን ውብ ናችው ወድሻለው. ከቤይሩት. ልብ ነን. ሳላቅ. ስድቤሽ ነበር. ይቅርታ በጣም እህታለሜ.
@accacc5974
@accacc5974 4 ай бұрын
ይቅርታ ስልኬ ሀሀዝ እየዘባረቀ. ላስተካክለው. ለሀጫሙ ካየልኘ. ኮመንቴን
@Kamila-tm2rd
@Kamila-tm2rd 4 ай бұрын
እናቷ ቤት ነውዴ ተከርቸም የገባው😂😂😂
@Rozy908
@Rozy908 4 ай бұрын
ሜሉና የሜሉ ባለቤት🎉❤❤🎉🎉
@TigistBirhanu-x9u
@TigistBirhanu-x9u 4 ай бұрын
Wow yene konjo etalash neber ahun kamanishim belay new emiwodish
@KisanetGhebre-wz2sd
@KisanetGhebre-wz2sd 4 ай бұрын
የእውነት ያድርገው 🙏
@HabibaBiba-qr9ce
@HabibaBiba-qr9ce 4 ай бұрын
Befikir arju ❤❤❤😊
@Afiya.tube_2
@Afiya.tube_2 4 ай бұрын
ታምራላቹ❤❤
@tbaheru
@tbaheru 4 ай бұрын
ዋኔ አለች እናቴ ሰው በመመልከት ቀረን አረ አላህየ ሹፈኝ ተው
@TMO-c6d
@TMO-c6d 4 ай бұрын
😂😂
@TigistSahle
@TigistSahle 4 ай бұрын
Weshet yelelbet heywet❤❤❤
@Asmelash-t9o
@Asmelash-t9o 4 ай бұрын
መልዬ የኔ ቆንጆ ❤️❤️
@naimanaima9288
@naimanaima9288 4 ай бұрын
ስታስቀኑ🎉❤
@ghccc5684
@ghccc5684 3 ай бұрын
እናተም ነገ ትለያያላችሁ እደህትሸ ቻየዉ😂
@روزالسكندر
@روزالسكندر 4 ай бұрын
የኔ አበሳ በርችልኝ ከውነት ቃሚ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TuqaSaeed-m7h
@TuqaSaeed-m7h 4 ай бұрын
ሜሉየ የኔ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🛑 እሱዋን አጥቻታለው መልስልኝ😭
21:45
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 111 М.
ባሌን ሰርፕራይዝ አደረኩት | Part 1
18:17
Melat tube ሜላት ቱዩብ
Рет қаралды 50 М.
Непосредственно Каха: сумка
0:53
К-Media
Рет қаралды 12 МЛН
ССЫЛКА НА ИГРУ В КОММЕНТАХ #shorts
0:36
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
Melat Tube : ነገሩ ነው እንጂ ጩቤ....
15:45
Melat tube ሜላት ቱዩብ
Рет қаралды 23 М.
ናብ ሜሮን ኣብጽሑለይ ።
14:14
Dawit TV ዳዊት
Рет қаралды 66 М.
🦋በኔ ካላፈርክ አብረን እንደር አለችው ብሩክ ደነገጠ😱
34:26
ሄሩ ደስታዋን መቆጣጠር አቃታት
14:36