KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
🔴ኪራ እንደዚ ደንግጦ አያቅም 😳😂
22:57
🛑 እነ ጆን ዳንኤል የሚጣልባቸው ቅጣት ይፋ ሆነ በጣም ከባድ ነው
43:35
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
🤔Можно ли спастись от Ядерки в Холодильнике ? #shorts
00:41
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
00:10
ማዘር ሰው ፊት ሲደረግ የማትወደውን ነገር ሁሉ አደረግን 🥲 ማዘር መግረፍ ነው የቀራት 😂
Рет қаралды 35,570
Facebook
Twitter
Жүктеу
4400
Жазылу 82 М.
Debol’s Entertainment
Күн бұрын
Пікірлер: 865
@fhussen
6 күн бұрын
ኪራና ሡራን የሚወድ በላይክ👍
@FikirteAsres-ng6bp
6 күн бұрын
❤❤❤❤😂
@EmanAman-li3gj
6 күн бұрын
እኔ🎉🎉🎉🎉🎉
@FikirteAsres-ng6bp
6 күн бұрын
💚💛❤️
@Simang-s1y
6 күн бұрын
❤️❤️❤️❤️
@kirasuratwins3474
6 күн бұрын
❤❤🙏
@FkirteYouTube
6 күн бұрын
ማዘርየ ሁሌም ትምጣልን የምትሉ👍👍👍👍👍👍
@Hayatgeto-l9n
6 күн бұрын
ማዘርዬ አድሜና ጤና ይስጥል ደስ ስትሉ❤❤❤
@Amenadav
5 күн бұрын
እድሜ ጤና ይስጦት ማዘር
@tigigetu3792
6 күн бұрын
ውይ ምን አይነት እናት ናቸው ሀቀኛ ምስኪን እድሜዎትን ያርዝመው❤🎉
@MessiM-x5c
6 күн бұрын
ወይኔ በጌታ ለካ ማሚ አለያችሁ 😂😂😂የኔ እናት በሳቅ ነው የገደሉኝ ሁሌ አምጣቸው ዘና ነው የሚያደርጉን ደስ የሚሉ እናት አቤት ፈገግታ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ማማዬ
@ሰዉነት
6 күн бұрын
ኪራ ሱራ ማዘርን እንደኔ የሚወድ ❤❤ ማዘር ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን❤
@FantaFanta-sz8ze
6 күн бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ማሚ❤❤❤❤
@fantayeedo3733
6 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂 ውሻ አትጥራብን አላሉም ደስ ሲሉ እናቴ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጦት ውድድ አረጎታልለው ❤
@Toybi274
6 күн бұрын
ገና ዛሬ ስኮምት እዚህ ቤት ማዘርየ በሳቅ ገደሉኝ 😂😂እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ 🥰❤️❤️
@SaronMulugeta-rz2zj
6 күн бұрын
እናታችን በጣም ነው የሚንወድሽ ❤❤❤❤
@ZAMZAM-dz6dr
6 күн бұрын
ደምሪኝ❤
@RaheemaRaheema-k9d
6 күн бұрын
የኔ ሡሦች ሥወዳችሁ እኮ ማሚየ ረጁም እድሜ ከጤናጋ ደግሞ እደለኛናችሁ እነዚህን የመሠሉ ልጆች ሥላሉህ
@የትምፍቅር-ሰ4ፐ
6 күн бұрын
ኪራና ሶራ በጣም ነው እምትመቹኝ ፈጣሪ እደናተ አይነት ይሥጠኝ የምጊዜም ምኞቴ ነው ማዘር ደግሞ በጣም ደሥ እሚሉ እናት ናቸው እግዚያብሔር እረጅም እድሜ ይሠጠወት❤
@maryammohamed418
6 күн бұрын
ወይኔ ማዘርየ😂😂😂😂 የኔናት እርጂም እድሜ እና ጤና ይስጥወት ጥቁር የለበስከው ሱራ እጂየው እረዢም የለበስከው ኪራ❤❤❤ በጣም ነው የምወዳቹ በጉጉት ነው የምጠብቃቹ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
4 күн бұрын
እኔ የሚገርመኝ ሁሉም እናቶች ይሄንን አይወዱም ደስ ሲሉ
@Zade-h7p
6 күн бұрын
መሚዬ 😘 ረጅም እድሜ ከጤና ጋ 🤲
@betalhemtube
6 күн бұрын
ማዘርን ሁሌም አምጡልን ደስ የሚሉ ግርማ ሞገሳቸው ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጣቸው ❤🥰
@አምላክሆይጥራኝወደቤትህ
Күн бұрын
እኔ ግን እንደ 6ወር ሕጻን ነው እምወዳችኹ እምሳሳላችኹ❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም ነው እምታሳሱት🎉🎉🎉🎉 እናታችን ሽ አመት ይኑሩልን ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@nebiyathailu5259
6 күн бұрын
ውይ በማርያም እንዴት ደስ እንደምትሉ ማሚዬ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን እነ ሱራ በጣምምምም ነው የምወዳችሁ❤
@sitotaterefe-rg4qd
6 күн бұрын
ወይኔ 😮😮😮😮😮ማሚዬ በጣም ደስ ብሎኛል 😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤ አመሰግናለሁ ከልቤ ነው የእኔ እናት ክፉ አይንካዎት እስከ ልጆቾ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ሰጥቷችው የልጆቾን ወግ እና ማሀረግ ያሳያችሁ ፡፡ አልጠበኩም ነበር በጣም ደንግጫለው 😮😮😮😮 ኪራዬ ታላቅ መሆንህን ያወኩት ሁልጊዜ ስለ ምከታተላችሁ በምቴዱበት ሶሻል ሚዲያ አብሬአችሁ ስለ ምዞር EBS ኢንተርቪ ላይ ስትናገር ሰምቼ ነው 😂😂😂😂😂
@wina-663
6 күн бұрын
አንበሳ😂❤
@sitotaterefe-rg4qd
5 күн бұрын
@@wina-663 አመሰግናለሁ ውዴ😍😍
@sitotaterefe-rg4qd
5 күн бұрын
@@wina-663 አመሰግናለሁ ውዴ
@Beki-m6s
3 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@fatmasaeed6043
6 күн бұрын
ማዘርዬ እንኳን መጡልን የኛ ውድ እናት እኒህን የመሰሉ ውብና ፍልቅልቅ የሆኑ ልጆች ያበረከቱልን ጀግና እናት ኪራ ሱራ ጠፍታችኋል ቶሎ ቶሎ ኑልን❤❤❤❤
@FenetAbateAbate
6 күн бұрын
ደስ ስሉ ማዘር ግርማ ሞገሳቸው💞💞💝💝 ፈጣር ረጀም እድሜ እና ጤና ይስጣቸው 🙏🙏 ይህን የምታነቡ እናት ያላችሁ ሁሉ ፈጣር አምላክ እናታችሁን ይጠብቅላችሁ🙏
@caaltuuesheetuu5763
5 күн бұрын
Ameen (3)
@Jarrye
6 күн бұрын
ለዚህ ነው ሰነሰርአት ያላቹ ሆናቹ ያደጋቹት ለነገሩ ጨዋነታቹ ፊታቹ ይናገራል የአሰተዳደግ ልፋት ማም አልከሰሩም ቢለፉም እናንተን የመሰለ ጨዋ አፍርተዋል ማም ረጂም እድሜ ይሰጥልን የድንግል ልጅ ለናንተ እሰከ እርጅና ጤናና ሰላምን ይሰጣቹ ፈጣሪ ❤❤❤❤
@ሁን
6 күн бұрын
ወይኔ የኔ እናት ዉሻ ነዉዴ እምትጠራዉ አለች ማዘርየ እግዚአቢሔር አምላከ እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤ ግን ነፍሳችሁ እዴማር ሁኑ እናተ ልጆች😂😂😂 እደት ፈታ እደምታደርጉኝ😂😂 ሲስተራችሁን መች ነዉ ይዛችኋት እምትመጡት❤❤❤ ድመቷ ደሞ ስታምር
@gedamneshferede9318
6 күн бұрын
የኔ እናት ስታምር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ❤❤❤
@MuluyBelete
6 күн бұрын
ስወድሽ ማሚ ❤አትጥፊብን ዘና ነው የምታረጊው❤እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ እነዚህን ምርጥ ልጆች ስለወለድሽልን እናመሰግናለን❤ ውድድድ
@emebettomass
3 күн бұрын
አሜን እማዬ ይድርግልን እንደርሶ የሚጫውተውን ይስጠን
@WintaAbrha
6 күн бұрын
ማዘረ ዛሬ አያቴን ያስታወስን እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጣቸው❤❤❤❤
@እግዚአብሔርታላቅነዉ
6 күн бұрын
የኔእናት እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹሁ❤❤❤ ወይ ስያምሩ ዳግሞ❤
@MessiM-x5c
6 күн бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ኪራ&ሱራ ማሚዬ የኔ ውድ በጣም ነው የምወዶት❤❤❤
@meseretgezahegn4904
6 күн бұрын
አይ ማሚዬ ውሻ እየጠራህ ነው አሉ😂😂😂😂😂😂በጌታ ሁሌ ይምጡ ማሚ ስወዳቸው ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤ዳይ ወደ 100k
@HuluagershTeshale-hb6gc
6 күн бұрын
እናት ያላችሁ ታድላችኋል እኔ እናቴን በህጻንነቴ ነዉ ያጣኋት😢😢😢 የኔ እናት ዉዉዉዉድድድድ በማያልቀዉ ፍቅርር ቶሎቶሎ ኑልን የኔ እናት❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@QwertyuiAsdfghjk-z5k
5 күн бұрын
የኔ ወርቅ እናት እድሜ ከጤና ይስጣችው ወድድድድድ በጣም ነው ያሳቃችውኝ ሁሌ ይምጡልን ♥️♥️💕💕💕💕💕💕💕🥰❤️🥰🥰🥰🥰🥰ስነምግባር ያላቸው ልጆች 🥰🥰🥰🥰
@drr8432
3 күн бұрын
የኔ እናት ረጅም እድሜ ከጤና ይስጠልኝ ❤❤❤ ኪራና ሱራ ግን ተኮላችሁ በሳቅ ገደለችሁኝ የኔ እናት አረ በስላሰ አላሉም😂😂😂❤❤❤ፈታ ያሉ ፈገግታቸዉ ደሰ ስል❤❤❤
@youtub4690
6 күн бұрын
እዴዘሬ ስቄ አላቅም 😂😂😂😂😂😂 ማዘርዬ እረጂም እድሜ ከጤና ገረ 💕❤
@ነኢማነኝወለየዋ
6 күн бұрын
ወላሂ እንዝህን መትዮች ሥወዳቸው ማሻአላህ ማዘር እርዥም እድሜ እና ጤና ይሥጠወት መልካም እናት ናቸው
@selamawitadise4375
6 күн бұрын
ወይኔ እንዴት ደስ እንደምትሉ ኪሩቤል እና ሱራፌል እግዚአብሔር አምላክ ለእናታችሁ እረጅም እድሜና አና ይስጥልን❤❤❤
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
6 күн бұрын
ማሚ በጣም ነው የምታምሪው ማሻአላህ ደሞ ቅልል ያልሽ❤❤❤❤
@wu6219
5 күн бұрын
መንታ የእግዚአብሔር ስጦታነው በአጠቃላይ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው እኔም መንታ ልጆች አሉኝ መንታ መውለድ መታደል ነው ።
@abebechdesalegn8929
Күн бұрын
ማዘርየ እድሜ ከጤና ጋር ያድልዎት ሱራ
@memohmo4116
5 күн бұрын
እድሜና ጤና ያብዛሎት የኔ እናት. ❤❤❤❤ በአለም ዙሪያ ያሎት እናቶች እድሜ ጤና ያብዛልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@Gh-xk8en
4 күн бұрын
የኔውድእናት አላህ ረጅምእድሜ ከጤናጋ ይስጥሽ አይለያችሁ ታምራላችሁ ማሻአለህ
@ኤልሳዕ
6 күн бұрын
ያኔ እናት ስወድሽ ሽ አማት ትኑር ❤❤❤ ክረ ና ሱራ የተማተቹ😂😂😂
@ትርሲተሥላሴ
5 күн бұрын
ወይኔ 😂😂😂😂😂የአፍንጫው ማምዬ ረጅም ህድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ፋኑየጌታሊጅ
5 күн бұрын
በጣም ደስ የምሉ እናት ሁሌም አምጧቸው እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Nuhamin-f9m
6 күн бұрын
You are surafel and you guys are one of the most responsible youtubers in ethiopia good job 👏👍
@mbet1840
6 күн бұрын
ለማዘር እረጅም እድሜ ይስጥልን 100k እናስገባቸው❤❤
@ስደተኛዋስደተኛዋ-በ5ዀ
6 күн бұрын
የክራ ና ሱራየ አናት ሁሌም ትዉለድ ማንታ ማንታ❤🎉ማዘርየ እወዱታለዉ ሸሽአመት ኑሩልኝ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@IxckcjIcjckd
5 күн бұрын
ወይኔ በአላህ ደስ የሚሉ እናት አላህ እድሜ እና ጤና ይስጦት😊😊ታብ ታብ 😂😂😂
@TirualemSisay
5 күн бұрын
😂😂😂😂😂የኔ እናት ደስ ስትል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@አይሻኮከብ
6 күн бұрын
ወይኔ ማሚ ጉድሽን አላወቅሽ 😂😂😂ተመካክረው ነው የመጡብሽ
@AbayneshChegen
5 күн бұрын
እናታቹ ሺ አመት ትኑርላቹ ጥሩ ልጆች አሳድጋለች🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tigist3975
6 күн бұрын
ሱራ ነህ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ለማዘር 👌👌👌
@ሠናይትየማሪያምልጅ
5 күн бұрын
እመብረሃን እድሜና ጤና ይስጣቹ ማዘርዬ❤❤❤ሱሬና ኪራ በጣም ነው የምወዳቹ❤❤
@Mierimebrahtu
6 күн бұрын
ፅብቃት ፍጥረት ኩሉ ግዘ ስርሑልና ዕድመን ጥዕናን ይሃባ ንማማኩም ካዓ❤
@bebebebe9328
6 күн бұрын
ማሚ እረዢም እድሜ ይስጦት ስወዳቸው❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂
@MedinaSeid-d7s
6 күн бұрын
አቤት ዴስ ሲሉ ማዘር ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ለሁላችሁም ይስጣችሁ ማዘር ግን ሁሌ ኑ 🎉🎉
@mekdeshaylu378
6 күн бұрын
ዉሻ ነዉ እንዴ እምትጠራዉ 😂😂ማዘርዬ እርጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥሽ 🥰🥰🥰💐💐
@haymanotwubetu2588
6 күн бұрын
ማዘርየ የኔ እናት ሽ አመት ያኑሩህ❤❤❤❤
@ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
5 күн бұрын
እረጅም እድሜ ለእናቶቻችን ማዘርየ ውድድድድድ ምርጥ ልጆች አሳድጋችኃል
@imuharun
6 күн бұрын
ማዘር ሁሌም አምጧት ጥሩ እናት አለቻችሁ እረጅም እድሜ ለእናቶቻችን ሚስኪናት ማዘር
@GenGalaso
6 күн бұрын
የኔ እናት ♥️♥️♥️😃😃ኑሪልኝ በጤና በሰላም ሱራና ክራን አሁን ልይታቸው አዉኩት
@sifenshume7726
4 күн бұрын
ሱራ ተንኮለኛ 😂ማሚዬ የኔ ዉድ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ አሜን እናቴ እኔም እግዚአብሔር መንታ ልጆችኝ ቢሰጠኝ ደስ ይለኛል በጣም ነው የምወደው ❤️
@erekyakder
6 күн бұрын
ኡሚ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@Kiyatube-y6j
6 күн бұрын
የኔ እናት ሲያምሩ!!! ታድዬ እኔም የወንዶች እናት ነኝ እ/ር ይመስገን
@teshaymikiyaes521
5 күн бұрын
በናታችሁ እንሰማለን አንፈርድም በሚለሁ ከናታችሁ ጋር ስሩልን place
@ewketworku3522
3 күн бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥላችሁ
@ከዲጀአይሬከዲጀአይሬ
6 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወዬኔ ማሚዬዬዬዬዬዬ ኢድሜ ከጤና ይሰጠሽ ያአለህ አለህ ሺ አማት ያኑረልን እማዬዬዬዬዬ ኢማ ኢማ ኢማ ኢማዬዬዬዬዬ❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ሳራና ኪራ ቶኮለኛ
@Ema-x7m
6 күн бұрын
የኔ እናት ደስሲሉ ሁልጊዜ ይምጡ ❤❤❤ ወይ ሱራ እና ኪራ 😂😂😂😂😂😂❤❤
@SSenaytgonderwa
6 күн бұрын
ነብሳቹህ አይማርም ማዘርየ ❤የኔ እናትም አትወድም በጣምነው የምትናደደው❤😂😂😂😂
@DestaWerku
6 күн бұрын
ውሻ ነውደ የምትጠራው😂😂አለች ማዘርየ የኔ እናት❤❤❤❤
@hirutjesus3124
6 күн бұрын
ዋው ደስ የሚሉ እናት እድሜኔ ጤና ይስጦዎት ኪራና ሱራ ስወዳችው ❤❤❤
@Theimmigrants-ስደተኛዋየጨረ
5 күн бұрын
የኔ እናት ለናቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤
@meddiegibbon551
6 күн бұрын
እረ አናንተ ልጆች ተው ውሻ አትጥራብኝ አለች የእኔ እናት ስወድሽ ሁሌም ነይ❤❤❤❤❤እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ❤❤❤❤
@FgFg-ou8tn
6 күн бұрын
የሱራና የኪራ እናት ሁልጊዜ ነይልን እንናፍቅሻለንን❤❤❤
@etalemkasaa5586
6 күн бұрын
ለዛ ያላቸው እናት ነው ያላችሁ ሺ አሙት ትኑርላችሁ❤❤❤
@ኡሙፉአድነኝየልጓማዋ
6 күн бұрын
የኔ እናት እድሜና ጠና ይስጠወት የልጂ ልብ ልጂ የምታው ያድርጋችሁ ❤
@Seada-k4z
6 күн бұрын
እስከ አለባበስሽ ስታምሪ የኔ እናት ግርማ ሞክስሽ አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ ያረብ
@TgistAddis
5 күн бұрын
ማዘርየ ደስ ትላላችሁ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ❤❤❤❤
@ZemZem-g8n
6 күн бұрын
ማዘርየ እረጅም እድሜ ይስጥልን ኪሩ ❤ሱራ እንወዳችዋለን ተሎተሎኑ
@سميرهبهيج-ظ8د
6 күн бұрын
ማዘርዬ ወይኔ ስወዳት ማሪያምን ሺ አመት ኑሪልኝ ሁሌም ትምጣልን የምትሉ👍👍❤❤❤
@lidudxb8764
6 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 ወይ ማዘርዬ በሳቅ ነው የሞትኩት በተለይ ያፍንጫው😂😂😂😂
@Geni-q4y
6 күн бұрын
የኔ ደርባባ የራያሰው ትመስላለች ኣያቴን መሰለችኝ ስራ ነረራ እናታችን እድሜ ዎትን ያርዝምልን❤❤❤❤
@ShewayeMikael
6 күн бұрын
Uuuuufff hodeee😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂qosolaa ikoo yneee hinquhochiiii❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@LmlmAli
6 күн бұрын
ኪራ እና ሱራ የኔ ወድሞች ❤ ወይኔ ማዘር ደስ ሲሉ እድሜና ጤና ይስጣቹ 🙏🙏🥰🤗🥰
@VhhGg-i2c
6 күн бұрын
ግን ማዘር እደትነዉ እሚለዪቸሁ ንገሩን❤❤❤
@kidanabera5960
6 күн бұрын
ማዘርዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት የኪራና የሱራ እናት❤❤❤❤
@Seghi123-qs5cp
6 күн бұрын
የእኔ እናት. ረጂም እድሜ. ከጤናጋ. ❤❤❤❤❤
@eexx4513
6 күн бұрын
ማሚየ እዲሜ ከጤና ይስጥልን❤
@adenaden804
6 күн бұрын
ወይ ማዘርየ ኧር ይመቸወት እንዴት እንዳሳቁኝ😂😂😂😂 እርጂም እድሜ ከጤናጋ ይስጠወት🙏❤❤ ኪራና ሱራ አታናዷቸዉ እናታችሁ እናታችን ናቸዉ ለሁሉም እናቶች እርጂም አመት እግዚአብሔር ይስጥልን🙏❤❤❤❤❤😍😍😍
@Hana-ts3zt
6 күн бұрын
ማዘርዬ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ የኔ እናት ❤❤❤❤❤❤
@እየሩስቱዩብ-b3
6 күн бұрын
እውይ የኔእናት እረጂም እድሜጤና ይስጥልን ❤❤❤🎉🎉
@stc6291
6 күн бұрын
በሳቅ ነዉ የሞትኩት ማዘርዬ እረጅም እድሜእና ጤናዎትን ይስጥልን ሁልግዜም ይምጡልን ምርጥልጆች የተባርኩ ልጆች አሏችሁ እንወዳችሁ አለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Shewa2219
6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ማዘርዬ እኔ መታ በጣም ነው አሜንአሜንአሜንማዘርዬእኔመታበጣምነውምውደው
@AmaniTinbite
4 күн бұрын
የኔ ደርባባ እናት ደስ ሲሉ እናተ ግን የወሬ ያለ ያሰኛቹ😂😂😂😂😂😂😂 በውነት በሳቅ ሞቱኩኝ ማርያምን ገደላችሁኝ ክክክክ😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄 የናት ባህሪ ግን ይገርማል ማስመሰል የለም በቃ ንፁ ናቸው የድሮ እናቶች ማለቴ ነው🆗🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾 የሁኖቹ እናቶች እኮ በጣም ነወ ሚለዩት በሞን ብላቹ እስቲ ተመልካቾቻችሁን ጠይቁ በጣም ነው ምወዳቹ የጨዋ ልጆች❤❤❤❤❤❤❤
@efratayirdaw992
6 күн бұрын
አሜን መንታ ይስጠኝ ቸሩ መድሀኒአለም🤲🙏
@ZA-wv5dj
6 күн бұрын
ውሻ ነውዴ እምትጠራው አላሉም😂😂😂 ማዘርየ ሺ አመት ኑሩ❤
@mekdestens4401
6 күн бұрын
ታድላችሁ ከእናታችሁ ጋር እድሜና ጤና የሰጣቸው እወዳችሁ አለሁ
@FhhhGfgg
6 күн бұрын
የኛ እናቶች እኮ ለሁሉ ነገር ጥቅቅ ያሉ❤❤❤
@ayshaaa-r6f
6 күн бұрын
አላሕ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ ሁሌም ከማዘርጋ ነዉልን
@nardosnardiyeabatalij785
6 күн бұрын
ማነዉ ታላቅ እናቴ ሱራ ወይስ ኪራ በተረፈ እድሜና ጤና ይስጥልን
@ቢንትሙሀመድ-ቸ1ዘ
6 күн бұрын
ኪራ
@ቲጂጓልተዋህዶTijiGalTewahdo
6 күн бұрын
ኣሜን ምኞቴ ማንታ ነማ ፈጣሪ ይሰጠክ በሉ❤❤❤❤
22:57
🔴ኪራ እንደዚ ደንግጦ አያቅም 😳😂
Debol’s Entertainment
Рет қаралды 43 М.
43:35
🛑 እነ ጆን ዳንኤል የሚጣልባቸው ቅጣት ይፋ ሆነ በጣም ከባድ ነው
Benja Tube ቤንጃ ትዩብ 2
Рет қаралды 28 М.
00:53
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
00:41
🤔Можно ли спастись от Ядерки в Холодильнике ? #shorts
King jr
Рет қаралды 7 МЛН
00:51
To Brawl AND BEYOND!
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
00:10
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
ТАЙНА НЛО
Рет қаралды 5 МЛН
21:18
ሱራን በግድ ልንደረው ነው 😂😂
Debol’s Entertainment
Рет қаралды 62 М.
29:32
ሀሉም ነገር ዉሸት ነበር ??
Temuniguse
Рет қаралды 56 М.
27:27
🛑ጉድ ያስባለው የ75 አመት ሴትዮ እርግዝና እና ህንዳዊ አባቱ,አሳዛኙ የቴድሮስ ታደሰ ያለበት ሁኔታ, የEBSዋ ሉላ የፈስ ጥያቄ እና መዘዙ
Great Mahder I ታላቋ ማህደር
Рет қаралды 26 М.
17:29
እኩለ ለሊት 8 ሰአት ላይ.. 😱😱 ሱራ እንደዚ ፈርቶ አያቅም😱😱
Debol’s Entertainment
Рет қаралды 26 М.
13:16
እዩብ በስተመጨረሻም ተፈረደበት
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 54 М.
19:36
Ethiopia ዘ ኢትዮጵያ የዕለቱ ዜና | The Ethiopia Daily Ethiopia News February 8, 2025 | The Ethiopia Channel
The Ethiopia
Рет қаралды 19 М.
25:05
ሄኖክ በእንባ አስለቀሳቸው እወዳቹሀለው
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 143 М.
24:23
ቤት ስገባ ያላሰብኩት ገጠመኝ 🥲
Debol’s Entertainment
Рет қаралды 63 М.
30:10
🔴ያልጠበኩት ነገር በድንገት TikTok ላይ 🤯 | United States - Mr beast
Ale Tube
Рет қаралды 121 М.
25:39
ኢሳምን ተጫወትንበት/ አገኘነዉ💪
Natan Tiruneh
Рет қаралды 53 М.
00:53
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН