እማ ደና ሁኝልኝ ግጥም ነው MY MOTHER lS PEOUDO OF ME

  Рет қаралды 151

tg Tube

tg Tube

Күн бұрын

እማ ደና ሁኚልኝግጥም ነውMY MOTHESRPROUDOf me

Пікірлер: 50
@Bzu632
@Bzu632 7 ай бұрын
ሰላም ሸይብዛልኝ ቲጂየ እንኳን ደህና መጣሸ ምርጥ ግጥም ነዉ የገጠም ሸዉ ደህና ሁኝ እማ😢😢 እደሜና ጤና ለናቶቻችን ተናፈቅ ናችዉ ቤተሰብጋ በሰላም አያገናኝን ችር አምላካችን ቀጥይበት ግጥሙን በጣም አሪፍ ግጥም ነዉ እናመሰገናለን በርችልኝ 👍👍👍👍👍
@budiblack87
@budiblack87 6 ай бұрын
Very nice sharing
@growfast786
@growfast786 Ай бұрын
🎉❤so beautiful share ❤
@marnagetv1431
@marnagetv1431 7 ай бұрын
Watching
@AwetTube
@AwetTube 7 ай бұрын
ሰላም ሰላምሸ ይብዛለች እንድህና መጣሸ እግዚአብሔር አምላክ ይመሰገን ሰላምሸ በክርስቶስ ይብዛለሸበረቺ እማዬዬዬዬ
@sinantube1
@sinantube1 7 ай бұрын
ሰላም እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ስለአየውሽስ በጣም ደስ ብሎኛል በርች
@Nyaromita
@Nyaromita 3 ай бұрын
Like done ✅
@tonsjet09
@tonsjet09 7 ай бұрын
የመንፈስ ጓደኛን ይቀጥሉ,like 14
@LotisIgpitMontiano
@LotisIgpitMontiano 7 ай бұрын
Full watch ❤❤❤
@LubabaSied-ew9mc
@LubabaSied-ew9mc 7 ай бұрын
ሰላም ሰላም ደምሬሻለሁ ውደ የናት ፍቅር መቸም የማያልቀው❤❤❤❤
@Love-qo1ok
@Love-qo1ok 7 ай бұрын
Nice video
@aklilnews
@aklilnews 7 ай бұрын
ቲጂዬ እንኳን ደህና መጣሽ🙏
@comingsune
@comingsune 7 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እኳን ደህና መጣሽሀሪፍ ግጥም ነው
@meymunatube
@meymunatube 7 ай бұрын
ሰላም ቲጅየ ኡፍ😓😓 ምን ይደረግ እንጀራ እና ወገን ሁኖ ለየብቻ አንገላታን እኮ😓
@HAWAYIMAMABEGAZ
@HAWAYIMAMABEGAZ 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ሰላም መጣሺ ዋውውውውእድሜና ጤና ይስጥልን ለእናቶች🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@jangrasya7941
@jangrasya7941 7 ай бұрын
hello sir watching beautiful sharing
@fatuma6
@fatuma6 7 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህት ፈጣሪ ባለሽበት ይጠብቅሽ ያረብ አሏህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ 🎉🎉🎉
@senaityoutube9381
@senaityoutube9381 7 ай бұрын
Selamishii yibiza tgye inkuwan selam metashii berchii irezimi idme ke Tena Le inatoch sidet kifu 😍😍
@medinamustefayimer
@medinamustefayimer 7 ай бұрын
ሰላም ሰላም ቲጅየ አወ እናት ሁለየም ከጎን ዋው አረፍ ግጥም በሰላም ያገናኘን ፈጣረ ይጠብቅልን ፈጣረ
@emutube-n7p
@emutube-n7p 7 ай бұрын
ሰላም ውድ ያገሬ ልጅች በያላችውበት ፍጣሪ ይጠብቃችው ዋውውው እናት ለዘላለም ትኑር👍👍👌👌❤❤
@ayudawudtube
@ayudawudtube 7 ай бұрын
እማ የኔ ሁሉ ነገር ከእድሜ ቀንሶ ላንቺ ይስጥልኝ ማን እንደ እናት ይመቻል ከቤት ❤❤❤❤👌👌
@fafisiedtube5591
@fafisiedtube5591 7 ай бұрын
ሰላም እህት አይ በጣም ደስ የሚል ግጥም ነው እናት ያላችሁ ሁሉ እድሜና ጤና ይስጥላችሁእኔስ አልታደልኩም አልሀምዱሊላህ ስለሁሉም ነገር በርችልኝ ውደ
@YohenanzegiYon
@YohenanzegiYon 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣሽ በርች እህት❤🎉
@mulutube2116
@mulutube2116 6 ай бұрын
ለሁሉም እናት እድሜ ከጤናጋር ይስጥል🙏❤❤❤❤
@adona21adona16
@adona21adona16 7 ай бұрын
እናት ለዘላለም ትኑር ክፉ አይንካት ስለ እናት ተወርቶ አያልቅም
@Seada333
@Seada333 7 ай бұрын
ሰላም ሰላም ቲጂየ እንደት ነሽ እማ በርች ደስ የሚል ቆይታ ነበር በያለንበት አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቀን ሀገራችን ሰላሟን ይመልስልን ቀጥይበት🎉❤ ምርጥ ግጥም ❤😢እማ ሂወቴ❤
@JeleneOfficialVlogs
@JeleneOfficialVlogs 7 ай бұрын
Sending love ❤
@mohammedalshehritoptv
@mohammedalshehritoptv 7 ай бұрын
ሰላም ሰላም ደስታ ጤና አይለይሽ አገራችን ሰላም ትሁን በጣም ሀሪፍ ቆንጆ ግጥም ነው በርቺ ቆንጆ ቆይታ ነበር
@emukal
@emukal 7 ай бұрын
ስለ እናት ምርጥ ግጥም በድምፃዊ ማስተዋል እያዩ ፦አልምልም አልምልም እማ ትሙት ብዬ ፦ይቅር ባልታመን ቀልድ የለም በእምዬ ፦እውነቴ አንሳ ለሰው ደርሶ ባያምኑኝ ፦በምወድሽ ባንቺ እስኪ ማል አሉኝ ፦ይቅር እንቢ ባያምኑኝ ፦ከምትሞቺብኝ ፦እኔ እኔ አልምልም ትሙት ብዬ ፦ኑሪልኝ እናቴ ። ፦እንደ አቦጊዳሄው ከልጅነት ከዛ ፦ሞትሽ እንደዘበት ከአፍ አድጎ እንዋዛ ፦ወለታን ገፍቶ ልጅ ባንደበቱ ፦ምሎ ይመኛል ሞት ለእናቱ ፦ብወድሽም እንቢ ለመታመን ባፌ ፦አልሰጥም ስምሽን ለሞት አሳልፌ ፦ገና ለገና ልታመን ብዬ ፦አልጠራም ስሟ ትሙትስ ብዬ ፦አልምልም እኔ አልምልም ይቅር ፦ለዋልሽልኝ ለሰጠሽኝ ፍቅር ፦ህያው ያርግሽ አይንካብኝ አፈር ፦ሞት ይርሳልኝ አይንካብኝ አፈር። ፦ከሰው ለመኖር ሲል ለመታመን ብሎ ፦እንዴት ይምላል ሰው አንድ እናቱን ገሎ ፦ገና ለገና ልታመን ብዬ ፦አልጠራም ስሟ ትሙት ብዬ ፦ሲሰዋት ለሌላ ሲጨክን ያብራኳ ፦ትሂድ አጎንብሳ አላት ተረት እንኳ ፦ላበደርሽኝ ወርቅ እስካለሁ ቆሜ ፦እኔ አልሰጥሽም ጠጠር ለቅሜ ፦ላበደርሽኝ ወርቅ እስካለሁ ቆሜ ፦እኔ አልሰጥሽም ጠጠር ለቅሜ።
@Merhawityoutube
@Merhawityoutube 7 ай бұрын
ሰላም ተጂየ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ጥሩ ግጥም ነው በርቺ❤🎉
@Sumeyaadem
@Sumeyaadem 7 ай бұрын
አሰላማለይኩም ወረመቱላሂ ወበረካት
@Nyaromita
@Nyaromita 3 ай бұрын
Thanks for sharing and be blessed 💚💚💚💚💚💚💚
@damakesimedia9986
@damakesimedia9986 7 ай бұрын
ሠላም እህቴ እንኳንም በሠላም መጣሽ እህቴ።ሰብ ላይክ ሸር።
@lansvlog112
@lansvlog112 7 ай бұрын
Of course our mom so.proud of us and they love us do much hello done from mommylaniesvlog
@MesiChannel19
@MesiChannel19 7 ай бұрын
ሰላም ውዴ አንጀት ይበላል ግጥሙ😢
@Spicy248
@Spicy248 7 ай бұрын
hello beautiful here to support your channel nes subscriber
@AlemShewafera
@AlemShewafera 7 ай бұрын
ሰላም ለሁላችን ለሀገራች
@LotisIgpitMontiano
@LotisIgpitMontiano 7 ай бұрын
42 like watching now ❤❤
@brtukantesfaw
@brtukantesfaw 7 ай бұрын
❤❤❤❤በርቺ እህቴ መልሺ
@AlemShewafera
@AlemShewafera 7 ай бұрын
ጎራ በይ❤❤
@joyamoto6203
@joyamoto6203 7 ай бұрын
Amazing video friend 😊done connect my friend ❤
@yunisugiarti
@yunisugiarti 7 ай бұрын
From muff channel
@mesitube-8489
@mesitube-8489 7 ай бұрын
WOWWWWWW thanks 🙏😍🙏
@monaleshm1218
@monaleshm1218 7 ай бұрын
😊❤❤❤❤😊😊😊
@Shaheed-islamic
@Shaheed-islamic 7 ай бұрын
😢😢😢😢
@kurtnitvlog39
@kurtnitvlog39 7 ай бұрын
❤❤❤
@melonybalimbin2477
@melonybalimbin2477 7 ай бұрын
❤❤❤
@WBTVchannel
@WBTVchannel 7 ай бұрын
like this vidio
@AngelinaNolly-po5qo
@AngelinaNolly-po5qo 7 ай бұрын
Like done watching
@Spicy248
@Spicy248 7 ай бұрын
313 now kindly do so back
An Unknown Ending💪
00:49
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 56 МЛН
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
ብሓቂ#youtube #trending #youtube
7:37
BUUdla ብዕዱላ ዩቱብ
Рет қаралды 21
An Unknown Ending💪
00:49
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 56 МЛН