"መጪው ዘመን" || Mechiew Zemen - Yosef Alamrew(Jossy) & Kalkidan Nigussie(Kal) New Gospel Song 2023

  Рет қаралды 543,242

YOSEF ALAMREW OFFICIAL

YOSEF ALAMREW OFFICIAL

Күн бұрын

Пікірлер: 595
@kalkidannigussieofficial3514
@kalkidannigussieofficial3514 Жыл бұрын
ይሔንን መዝሙር የምትሰሙ ሁሉ መጪው ዘመን ብሩሕ ይሁንላችሁ በእየሱስ ስም 🙏🙏
@mekdeskebede2934
@mekdeskebede2934 Жыл бұрын
amen
@Mihirati
@Mihirati Жыл бұрын
አሜንንንንንንንን ማሚዬዬዬ ስወዳቹ በረቱ ጌታ ፀጋሁን በእጥፍ ያብዘላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@sami_7777
@sami_7777 Жыл бұрын
Ameen❤
@mintesnotanbesaw6173
@mintesnotanbesaw6173 Жыл бұрын
Amen
@selammekete652
@selammekete652 Жыл бұрын
Amen
@YahwehShaho
@YahwehShaho Жыл бұрын
በእናንተ ጥምረት እና የቤተሰባዊ ፍቅር አልፎ እየሰራ ያለውን መንፈስቅዱስን ሁሌም ስለእናንተ አከብራለሁ።❤🎉🎉🎉አሜን ለሁላችንም ብሩህ ነው።
@MelakuDocho
@MelakuDocho Жыл бұрын
Amen
@kabodmedical
@kabodmedical Жыл бұрын
ስንፍናን አንናገርም በማየት አንመላለስም እግዚአብሔር ይሆናል ያለው ብቻ ነው በኛ የሚሆነው 2* መጭው ዘመን ለኛ ብሩህ ነው 3* በክፉ ዘመን እናፈራለን በርሃብ ዘመን እንጠግባለን ስጋ ለባሹን አንደገፍም የጠራን ጌታ ጥሎን አያውቅም 2* መጭው ዘመን... ስንፍናን አንናገርም.... አናፍርምና አንዋረድም ስለዚህ አንፈራም አንደነግጥም እግዚአብሔር ከኛ ጋራ ነውና ብዙ እናያለን መልካሙን ገና ከክብር ወደ ክብር ከሀይል ወደሀይል እየጨመርን እንሄዳለን 2* መጭው ዘመን...
@bikeomran1818
@bikeomran1818 Жыл бұрын
2016 የበረከት የሰላም የጤና ጠላታችሁ ድራሹ ሚጠፍበት በእግዚአብሔር ፅጋ ምትባረኩበት በመንፈስ ቅዱስ ከፍ ከፍ ምትሉበት የክብር አመት እግዚአብሔር የሚከብርበት በጉዋደኛ. በቤተሰብ ተባረኩልኝ
@mahletbelhu2594
@mahletbelhu2594 Жыл бұрын
@HanaGebremedhin
@HanaGebremedhin Жыл бұрын
Amen
@barakettefi8437
@barakettefi8437 Жыл бұрын
አሜንንን
@EJ.7580
@EJ.7580 3 ай бұрын
አናፍርምና: አንዋረድም:ሰለዚህ አንፈራም: አንደነግጥም: አግዚያብሔር ከኛ ጋር ነውና: ብዙ እናያለን መልካሙን ገና። ከክብር ወደ ክብር 🏆🏆🏆ከሓይል ደሞ ወደ ሐይል አየጨመርን አንሄዳለን: በአምላካችን 👑👑👑 ከፍ አንላለን🔥🔥🔥🕊🕊🕊መጪው ዘመን ለኛ ብሩህ ነው🎉🎉🎉መጪው ዘመን ለኛ ብሩህ ነው
@wondimukiflekifle9006
@wondimukiflekifle9006 Жыл бұрын
በመንፈስም በሥጋም ምርጥ ጥንዶች 1ኛ ናቸው Blessed family
@EJ.7580
@EJ.7580 3 ай бұрын
ቃል የተሞላ ትንቢታዊ መዝሙር ተባረኩ❤❤❤❤አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉
@mirafayalew8726
@mirafayalew8726 Жыл бұрын
ቅዱሳን ወንድም እህቶቼ በአለም ላይ ያላቹ ጌታ ይባርካቹ በአዱሱ አመት ክብሩ እጥፍ በእጥፍ በላያቹ ይንቀሳቀስ
@zenaheyle1124
@zenaheyle1124 4 ай бұрын
ሰንፍናን አንናገርም በማየት አንመላለስም እግዚያብሔር ይሆናል ያለው ብቻነው በእኛ ሚሆነው 🙏🙏🙏
@tirushbekele7931
@tirushbekele7931 2 ай бұрын
አሜን !!! ለሚያምን ሁሉ ይቻላል ጌታ አብዝቶ ይበሸርካችሁ🙏❤️
@firwotgadabo1586
@firwotgadabo1586 Жыл бұрын
በመላዋ አለም ውሰጥ ያላቸው ትወልድ ኢትዮጵያዊያን እንኳን በሰላም አደረሳችሁ 2016 የሰላም የፍቅር የበረከት የደስታ የብልፅግና ያርግልን በሰደት ያላቸው እህት ወንድሞች እግዚአብሔር አምላክ ይጥብቃች ያሰብነው ተሳክቱልን እግዚአብሔር በሰላም ወደ ሀገር አይመልሰኝ 😢 መልካም አድስ አመት በድጋሚ 🎉🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@birtukanteklehana8399
@birtukanteklehana8399 Жыл бұрын
አቤት ጌታ ትልቅ ነዉ እናተን ስናይ እየሱስን እንድናይ ስለምታረጎን ተባረኩ በብዙ ❤
@hayyuutube7754
@hayyuutube7754 Жыл бұрын
Amen huhbnj
@tigistsamri7589
@tigistsamri7589 Жыл бұрын
አሜን መጪው ዘመን ለህዝቤ ብሎም ለሃገሬ ኢትዮጵያ ብሩህ ነው🎉🎉
@betytumsido9058
@betytumsido9058 Жыл бұрын
በክርስቶስ ኢየሱስ ለምናምን ለእኛ መጪው ዘመን ብሩህ ነው። አሜን
@NatiSamson
@NatiSamson 5 ай бұрын
አዎ እዉነት ነዉ❤❤❤❤❤
@SelamAmsla-eb4un
@SelamAmsla-eb4un Жыл бұрын
እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርካችሁ በኢየሱስ ስም የነካቹት ይለምልም:ዘመናቹ ሁሉ ብሩህ ይሁንላቹ :እርሱ ያየላችሁን ሁሉ ውረሱ: የምትሄዱበት ሁሉ ይስማማችሁ: ትንሽ ዘርታቹ ብዙ አጭዱ ዘመናቹ ይባረክ ተባረኩልኝ 🙏
@jesus-is-my-saviour-liya
@jesus-is-my-saviour-liya Жыл бұрын
አሜን የአባቴ ብሩካን የተባረካችሁ ናችሁ በጣም ደስ ይላል መንፈስን ከፍፍፍፍፍፍፍ ያደርጋል እንዲህ ነው አገልግሎት ያብዛላችሁ አሜን።
@MerhawitKiflay-u5t
@MerhawitKiflay-u5t Жыл бұрын
From now on upto the coming of Jesus christ our life will be perfect ( Heaven on earth) glory to Father God. We love you Jesus.
@tsigetesfaye1299
@tsigetesfaye1299 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤ TABERKU
@መቅድነኝ-ጠ8ዐ
@መቅድነኝ-ጠ8ዐ Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏿🙏🏿ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ አሜንንን አሜንንን
@eyerusalemalelignofficial1586
@eyerusalemalelignofficial1586 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ አንተን ታምነን ብሩህ ነው ብለናል።🎉 ተባረኩ ውዶች
@negashgebre6433
@negashgebre6433 Жыл бұрын
What a wonderful prophetic song released here. God bless again and again this family. Yes our future will bright with the Most High God.
@tsegayohannes5857
@tsegayohannes5857 Жыл бұрын
አሜን ብሩህ🎉 ዘመን ይሁንልን ብሩካን ናችሁ ፀጋ ይብዛላችሁ❤
@EyerusWskjira
@EyerusWskjira 4 ай бұрын
አሜን አሜን .......
@Mihirati
@Mihirati Жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ እንኳን ጌታ ራደላችሁ ዉዶቼ አሜንንንን በኢየሱስም መጭው ዘመን ለእኛ ብሩህ ነው።√√√ አምናለሁ😢 ቃልዬ&ዮስዬ❤❤ እግዚአብሔር አምላክ በሰማያዊ ፀጋና በምድራዊ በረከት ጨርሶ ይባረከችሁ ዘመናችሁ ሁሉ በክርስቶስ ይለመልም❤❤ አሜንንን ለሁላችንም መጭው ዘመን2016 የሰላምና የፍቅር❤ የደስታና የበረከት❤ የሳቅና የክብር❤ አመት ይሁንልን በኢየሱስም❤
@solomonhaile9369
@solomonhaile9369 Жыл бұрын
gret!!!"🎉 6:44
@temesgenpaulos6516
@temesgenpaulos6516 Жыл бұрын
አሜን መጪው ዘመን ለኛ ብሩሕ ነው ከጌታችን ጋር ቡሩካን ናችሁ ዘመንችሁ ቡሩክ ሁን ጸጋ ይብዛላችሁ ተባረኩ
@redietarage
@redietarage Жыл бұрын
ስንቴ ደግግሜ እንዳደመጥኩት እግዚአብሔር ዘመናችው ይባርክ ❤❤❤🙏🙏👆👆🙌🙌🙌🙌
@genetpaulos861
@genetpaulos861 Жыл бұрын
እሰይ ለምድራችንም ለእኛም መጪው ዘመን ብሩህ ነው🙏🙏 ጆሲዬ ቃል ተባረኩልን🥰🥰🥰
@berhanehaleke4358
@berhanehaleke4358 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንንንንን ብርክርክ ያድርጋችሁ የኔ ጌታ እየሰማሁ ውዬ ባድር የማልጠግበው ተባረኩ የአባቴ ብሩካን
@sarajaweso7642
@sarajaweso7642 Жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንንን በእየሱስ ስም ይሁን 🤲❤️
@hilinaayele9513
@hilinaayele9513 4 ай бұрын
ተባረኩ አሜንንንን ብሩህ ነው ጌቴታ እግዚአብሔር ይመስገን
@fathermother9044
@fathermother9044 Жыл бұрын
መጪው ዘመን ለእኛ ብሩክ ነው አሜን የተወደዳችሁ ዘመናችሁ ይለምልም
@fisherg5955
@fisherg5955 4 ай бұрын
አዎን መጪው ዘመን ለኛ ብሩህ ነው ።
@jesusisalive4337
@jesusisalive4337 Жыл бұрын
አሜን እንደ ዘመራችሁት አምላካችን እግዚአብሔር ያድርግ አሜን። ጌታ ይባርካችሁ ተባረኩ።
@masramasra55
@masramasra55 4 ай бұрын
አሜንንንንንን አሜንንንንንን❤❤❤❤❤
@ChaltuWeldemicheal
@ChaltuWeldemicheal Жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ በእውነት እግዘብሔር ይባርካችሁ❤❤❤
@hanafitamobekafa3779
@hanafitamobekafa3779 Жыл бұрын
አሜን.አሜን.የኔ.ጌታ.ስሙ.ይበረክ.እነንታም.ተበረኩ.ይህ.የኔ.ትንቢት.ነው❤❤❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘😘😘👍👍👍👍👌👌👌
@natnaelnegashnegash321
@natnaelnegashnegash321 Жыл бұрын
አሜን አሜን መጪው ዘመን ለኛ ብሩህ ነው::
@tsiyondubale9729
@tsiyondubale9729 Жыл бұрын
አሜን🙏 መጪው ዘመን ለእኛ ብሩህ ነው። ተባረኩ❤🤗🤗🤗🤗
@Tewabechpetros8104
@Tewabechpetros8104 Жыл бұрын
ሀሉሉያ አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ ይባርካችሁ ወደ ቤትሰቦች ዘመናች ይለመልማችሁ🎉🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@OsseGintamo-vf6oj
@OsseGintamo-vf6oj 5 ай бұрын
አሜንን ይሁንልህ መጪው ዘመን በኢየሱስ ስም❤❤❤❤❤
@hewangirma7684
@hewangirma7684 Жыл бұрын
Amennnnnnnn amennnnnnnn amennnnnnnn haleluyaaaaaa praise God,,,,,, tebarekuligni ❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏🙏🙏🙏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏👏👏👏❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏
@ChosenGenerationCG25
@ChosenGenerationCG25 4 ай бұрын
በማየት እንመላለስም።❤❤❤❤❤
@ዎላይታ
@ዎላይታ 4 ай бұрын
መጩ ዘመን ለእናንተ ብሩክ ይህንላች ❤️❤️
@ChaltuWeldemicheal
@ChaltuWeldemicheal Жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@bereketfekaduofficial3151
@bereketfekaduofficial3151 Жыл бұрын
መጪው ዘመን ለእኔም ብሩህ ነው!
@phonetastic8189
@phonetastic8189 4 ай бұрын
❤❤❤❤ Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤
@Laaaae
@Laaaae Жыл бұрын
እግዚአብሔር በብዙ ይባረካቹ🎉🎉መንፈስ ቅዱስ ስራ ላይ ነው ዝም ብላቹ ዘምሩ!!መጪው ዘመን ለኔ ብሩህ ነው አሜንንንንንን❤❤❤❤❤❤
@workalemjemberu-y5h
@workalemjemberu-y5h 4 ай бұрын
አሜን!!!❤❤❤❤❤❤
@nebiyatderseh1179
@nebiyatderseh1179 Жыл бұрын
I received ብሩህ ነው ❤ you’re blessed Jossiyee and Kaliyeee
@sara-bw5gz
@sara-bw5gz Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን
@henokmelkamu7249
@henokmelkamu7249 Жыл бұрын
አሜን በኢየሱስ ስም 2016ዓ.ም ብሩህ ዘመናችን ነው ። ተባረኩልን
@YonasMan-fg5rq
@YonasMan-fg5rq 4 ай бұрын
መችዉ ዘመን መልካም ነው belesed song 🥰🙏🏾🙏🏾❤️
@mountcarmel7116
@mountcarmel7116 Жыл бұрын
Let be it, as you all believed and claimed. May the God of Israel bless you all in the new year.
@tesfayetadese2808
@tesfayetadese2808 Жыл бұрын
wow!! what a song. you are our blessing. thank you so much for singing this amazing song for us.
@DInkaGetachew
@DInkaGetachew 4 ай бұрын
What a wonderful this is amazing song God bless you and your family 2017 our future will bright with God .............
@meskeremteka5160
@meskeremteka5160 Жыл бұрын
ዘመናችሁን ጌታ አብዝቶ ይባርክ❤❤❤
@emebetbekele9124
@emebetbekele9124 Жыл бұрын
Siwodachu malikituni tekebiyehalew amen biru yihun !! Mezmur sitawotu indi huletachumi anidi layi sitihonu betami now yemitamiruti baritu geta yirdachu ine indena birukteytina getayewikali tihonalechu yemil imineti alegn geta tsegawun yabizalechewi baritu
@MeleseTirkaso
@MeleseTirkaso 4 ай бұрын
አሜን !!!
@YididiyaSolomon-r3o
@YididiyaSolomon-r3o Жыл бұрын
amen yehunelen
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 Жыл бұрын
"አሜን::"!!❤👍 "መጪው.ዘመን.ለእኛ.ብሩህ.ነው::"!! "እግዚአብሔር.አብዝቶ.ይባርካችሁ::" "ተባረኩ::"!!❤❤❤👍
@hopeofglory1600
@hopeofglory1600 Жыл бұрын
"አሜን::"!!❤👍 "መጪው.ዘመን.ለእኛ.ብሩህ.ነው::"!!
@MesfinTebebu
@MesfinTebebu 4 ай бұрын
አሜሜሜሜሜሜሜሜሜን ተባረኩ
@Samrawit-f3r
@Samrawit-f3r 4 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏🏿 🙌 👏
@meemi6324
@meemi6324 Жыл бұрын
አሚን አሚን🎉❤ይሁንልን🙏🙏🙏
@JerryFinta-x2j
@JerryFinta-x2j 4 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉
@zinetadem
@zinetadem Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜንንን
@DaneilYegetaSew
@DaneilYegetaSew Жыл бұрын
Amen amen tebarekuln❤❤ lezemenachn yemiysfelg mezmur new geta tsegawn ybzalachu 🙏🙏
@Halleluyah4
@Halleluyah4 Жыл бұрын
Praise to God for this song. It’s such blessing song.Thank you guys❤
@FantayeFantaye-t6k
@FantayeFantaye-t6k 4 ай бұрын
አሜን ብሩህ ይህን🙏🙏🥰
@shalommedia6144
@shalommedia6144 Жыл бұрын
አሜን አሜን በጌታ ስም ❤❤ተባረኩ ❤️🙏
@sababebezabeh9417
@sababebezabeh9417 Жыл бұрын
Elele Elele Elele ❤halleluja amennn. Jesus semh ybarek. Zemenachu ybarek brukan. ❤
@sanchokebede2028
@sanchokebede2028 Жыл бұрын
አሜን❤❤ ኢየሱስ❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tsegawindrias8848
@tsegawindrias8848 Жыл бұрын
wow mechew zemen melkami yihonali....tsega yibzalachu we luv u
@LEGACYofChristforNations
@LEGACYofChristforNations 5 ай бұрын
Amen hallelujah, the good days are ahead of me , it’s my time.
@desalenglire8641
@desalenglire8641 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ተበረኩ ጌታ እግዚአብሔር ይበርካችሁ
@seblewongleshibeshi
@seblewongleshibeshi 7 ай бұрын
Amen 🙏🏾 and Amen 🙏🏾 and Amen 🙏🏾
@tinajesus5800
@tinajesus5800 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዝኣብሔር ይመስገንንንን
@HelenayeshiwasNigatu
@HelenayeshiwasNigatu Жыл бұрын
አሜን ብሩነሁ❤❤❤
@SaraAl-b9h
@SaraAl-b9h 4 ай бұрын
Amen lehulachinim🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰
@HsnndG
@HsnndG Жыл бұрын
🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶አሜን አሜን አሜን🌻🌻🌻🌻😘❤❤❤❤
@Petergo610
@Petergo610 Жыл бұрын
Wow nice AMEN AMEN😊😊😊 such powerfully song🔥🔥🔥🔥
@hewangirma7684
@hewangirma7684 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭 amennnnnnnn amennnnnnnn amennnnnnnn haleluyaaaaaa,,,,,,, waaaaaaaaaaw am blessed to much,,,,, tebarekuligni,,,,, bless you more and more ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏
@BirukiyeTemesgen
@BirukiyeTemesgen Жыл бұрын
አሜን መጨሁ ዘመን የሰለም የበርከት የፊቅር የሆንልን
@JimmaAgaro-n9l
@JimmaAgaro-n9l Жыл бұрын
Ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ❤❤❤❤
@beetechnologies8522
@beetechnologies8522 Жыл бұрын
መጪው ዘመን ለእኛ ብሩነው ምን አይናት የቃላት ጥምራት ነው አቤት ቡሩካን ናችሁ !!!!!!!!!!!!!!!🌻🌻🌻🌴🌴🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻መልካም አዲስ አመት 2016ዓ'ም GLORY TO GLORY 😤 👏 🥰 💛 😤 👏
@LemlemYakob-h2t
@LemlemYakob-h2t Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እሰይ እልልልልልልልል
@TemesgenGona
@TemesgenGona Жыл бұрын
እግዝአብሔር ዘመነችሁን ይበርክ
@officialyoftahenigussie250
@officialyoftahenigussie250 Жыл бұрын
አሜን ፡ ተባረኩ ፡ መጪው ፡ ዘመን ፡ ከእግዚአብሔር ፡ ጋር ፡ ለኛ ፡ ብሩክ ፡ ነው
@Tsehayabune
@Tsehayabune Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ተበርክ በብዙ ፀጋ❤❤❤🌻🌻🌻👋👋❤
@mihretuchekole4147
@mihretuchekole4147 Жыл бұрын
ዘመናችሁ ይባረክ!
@MarshelM-nd7lz
@MarshelM-nd7lz 2 ай бұрын
Esu Yale yihonali🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@mouawecell3097
@mouawecell3097 9 ай бұрын
እይስሱ ይባረክችሁ❤❤❤
@biraneshSorto
@biraneshSorto 3 ай бұрын
Amen❤️‍🔥❤️‍🔥amen🥰🥰🥰Tebareku 🥰🥰🥰🥰🥰
@mouawecell3097
@mouawecell3097 9 ай бұрын
በእየስሱ ስም አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@MartaBirbirsa
@MartaBirbirsa 4 ай бұрын
Ameen. Ameen wuyiiii beka yihe mezimur gin ufffffiiiiii❤❤❤ tebarkachuwal
@liyunawisalame7561
@liyunawisalame7561 Жыл бұрын
አሜንንንን አሜንንንን ይሁንልን
@Aynalem-ml3bc
@Aynalem-ml3bc Жыл бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔር አብዝቆ ይባርካችሁ ተባራኩልኝ !
@Hana-y9f7t
@Hana-y9f7t Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን 🥰🥰🥰🥰
@ሳሚ-ብሩኽ
@ሳሚ-ብሩኽ Жыл бұрын
ኣሜን 🙌🙌🙌 ስንፍና ኣንናገርም ክብር ለእ/ር ይሁን ተባረኹ
@cr7fansport845
@cr7fansport845 Жыл бұрын
ተባረኩ ውድ የአባቴ ልጆች
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН
Jaidarman TOP / Жоғары лига-2023 / Жекпе-жек 1-ТУР / 1-топ
1:30:54
የኔ ዘመን! ተለቀቀ! EBENEZER TADESSE መልካም የክብር አመት! September 11, 2021
8:35
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 1,4 МЛН
ጸንቼ መቆሜ Daniel Amdemichael
17:06
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 468 М.
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН