"ማልካ" የራያ ባህላዊ ሙዚቃ ድምፃዊ አበበ በሪሁን //በእሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 152,016

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Lea Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...

Пікірлер: 387
@MIkItube
@MIkItube Жыл бұрын
ወይኔ ራያየ ሳላውቀው ናፈቀኝ አቦ በጣም ትችላለህ አቤ። ❤
@user-cw2yk2sh1z
@user-cw2yk2sh1z 11 ай бұрын
ብታቂዉ ይበልጥ ትወጅዋለሽ 🥰
@user-il2ks3wy4l
@user-il2ks3wy4l Жыл бұрын
ኸረ ኢቤሶች የዛሬዉ ያባዳነዉ ራያየ የኔለምለም የኔወርቅ ሰላምሽን ይመልስልን እኔስ በራያ ልጅ አያሰማኝ ክፉ እንኳን በልጆቹ አይቆረጥ ዛፉ❤❤❤❤❤ አጃቢወች በዛ ብለዋል ጭፈራም ቡዙ አደሉ ሁለት ሴት ሁለት ወንድ በቂነበር ይሁን ታምራላቹህ በቀጣይ ኑራድስናና መላኩን እጠብቃለ
@bdvj5191
@bdvj5191 Жыл бұрын
ዋው ዛሬ ebs በራዮች ደምቁዋን አቤት ግርማ ሞገስ ራያ መሆን መታደል ነው😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@Aragawyimam
@Aragawyimam Жыл бұрын
መገን ራያ አለባበስ ጀግንነት ቁንጅና አሟልቶ የሰጣቸው ሀገራችን ሰላም ያድርግልን💚💛❤
@user-zn3nf3yy4h
@user-zn3nf3yy4h Жыл бұрын
ራያነት ይለምለም አቤ እናመሠግናለን❤
@semubintabdela3172
@semubintabdela3172 Жыл бұрын
እራያነት ኩራት ነው እንኳን እራያ ሆንኩ🥰 አቤት ውበት በአላህ ሰታምሩ ❤️❤️ እራያዎች የት ናችሁ 👍
@mekyaseyd5721
@mekyaseyd5721 Жыл бұрын
ኣለን ግን እ❌ ራያ✅
@user-yk3wz9fw6f
@user-yk3wz9fw6f Жыл бұрын
እስቲ ቀስ በሉ መሆኒ ናቸው ወሎየ አደሉም ባህሉ ስለሚመሳሰል ነው
@user-yk3wz9fw6f
@user-yk3wz9fw6f Жыл бұрын
መሆኒና ማይጨው ዲሮም ወሎጋ አልነበሩም አሁንም የራያን ህዝብ እየበጠበጡ ያሉት እነሱ ናቸው ራያ ክልል እያሉ ህዝባችነን የሚያገላቱ
@user-yk3wz9fw6f
@user-yk3wz9fw6f Жыл бұрын
አለማጣ ኮረም ዋጃ ጥሙጋ ባላ ጨርጨር ዲሮም ወሎየ ናቸው የአጎት ዘር የቤተ አማራ ዘር ናቸው ከወሎጋ አንዳይነት የዘር ሀረግ ያላቸው ናቸው
@aledwake
@aledwake Жыл бұрын
@@user-yk3wz9fw6f Mehoni ENA Mekelle 💊 temtatabish ende? ENA Mehoni Raya adelem ende? Dedeb ❌
@የራያዋ
@የራያዋ Жыл бұрын
ውበት ሲለካ በራያ ነው ለካ👌💪🇪🇹🇪🇹🥰🥀
@makiyaaziza2545
@makiyaaziza2545 Жыл бұрын
በጣም❤❤❤
@Sereki914
@Sereki914 Жыл бұрын
እሰይ ዛሬስ ጎብዛቹሃል ወደ ራያ ሰፈር ብቅ ስላላችሁ 😂 የራያ ራዩማ ልጆች የት ናችሁ አንዷ አለሁ እኔ _
@user-tp7yp9zh6f
@user-tp7yp9zh6f 4 ай бұрын
ራያያያያያያያያ
@MeesiNebro
@MeesiNebro Жыл бұрын
አበበ በሪሁን የራያው መብርቅ በርታልን
@ekrambaba3624
@ekrambaba3624 Жыл бұрын
ወለሂ 10ጌዜ በለይ ነዉ የዬሁት ራያ የኔ 💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@user-ub9sy8ly7l
@user-ub9sy8ly7l Жыл бұрын
አሏህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@toybamuhammed905
@toybamuhammed905 Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@zeynebe6065
@zeynebe6065 Жыл бұрын
ደሞቸ ስታምሩ❤ውበት ማአን እንዴ ወሎ
@KinromZinabu
@KinromZinabu 4 ай бұрын
ምኑ ነዉ ወሎ የምስለዉ ራያ ራያ ነዉ
@zmzmzmzzm5005
@zmzmzmzzm5005 Жыл бұрын
ራያነት ኩብሩ ማንነት🤗ራያ ራዩማ ስበር ኢትዮጵያ🇪🇹💪🍒🌽🌽
@user-xv4zf6ft1l
@user-xv4zf6ft1l Жыл бұрын
እንኳንም ወሎየ ሆንኩ ❤🙏
@user-ln2hk6jz3u
@user-ln2hk6jz3u Жыл бұрын
ራያየ💚ሞገስ አባተ የህቶቹ ልኡል❤🥰ኢቢኤሶይ እናመሰግናለን ባህላችነን ስላደመቃችሁልን❤💚
@user-zd1gk4re1l
@user-zd1gk4re1l Жыл бұрын
እራያያያያያያያ❤❤❤❤❤❤ አቤት ውበት እራያ በመሆኔ ኮራሁ❤❤❤❤❤❤❤ አቤ ማኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤
@dhhffyut4956
@dhhffyut4956 Жыл бұрын
አለማድነቅ ንፍገት ነዉ የኔ አማላይ❤❤❤❤❤❤
@gjhhthft8747
@gjhhthft8747 Жыл бұрын
አማራ አማራ አማራ ❤❤❤ ራያ
@mekihabeshawit9067
@mekihabeshawit9067 Жыл бұрын
ራያ ራዩማ
@Tube-nq2uz
@Tube-nq2uz Жыл бұрын
​@@mekihabeshawit9067 ለደፂ ንገሪው
@user-on3uj6jk1j
@user-on3uj6jk1j Жыл бұрын
😂😂😂😂እው ራያ ታይ ዩኡ 😂😂 ላሕጃውው ባንዳ
@ayalejigu3461
@ayalejigu3461 Жыл бұрын
ወድሞቸ ወሎየነት እኮ በናተ ነው የሚምረው የሚደምቅ ፈረጥናችሁ አማራየየየ
@fatumabeshir5944
@fatumabeshir5944 Жыл бұрын
አረኡኡኡኡ ወሎየ አይደለም
@sadasada306
@sadasada306 Жыл бұрын
የዝህ ልጅ ሴራ አልገባቹህም የራያ አማራወች ንቁ ይህ ልጅ ብሬክስ ሀበሻጋ የማሴሩት ሴራ ራድፓን እያስፋፉ ነው ይሉት በራያ ላይ ይግባቹህ😎😎
@user-zn7fz4xr3p
@user-zn7fz4xr3p Жыл бұрын
ወበት ሲለካ በራያ ነው ለካ እኛም ከስደት መልስ እዲዚህ በባህላቸን እምንዋበበት ያርገን
@mekyaseyd5721
@mekyaseyd5721 Жыл бұрын
አበበየ የራያው መብረቅ ሺ አመት ኑርልን ባህሉን አክባሪ💘❤❤❤ደቂ ራያ ራዩማ ኣለና ዶ ❤❤❤❤❤
@AlMushe-bt6yq
@AlMushe-bt6yq Жыл бұрын
መች ተታኩሶ
@user-ku8mp7tn8e
@user-ku8mp7tn8e Жыл бұрын
ኣለና❤❤❤ ወዲኖ🎉❤
@KinromZinabu
@KinromZinabu 7 ай бұрын
እንህና ራዮቶት ❤❤❤❤❤
@msratmadry7962
@msratmadry7962 Жыл бұрын
አቤዋ ራያ ራያማ አስጠራሃት የኔ ጀግና ኑሩልኝ አቦ💚💛❤️ 💚💛❤️
@user-oe1br6xu8b
@user-oe1br6xu8b Жыл бұрын
ዋውውው አባጉራያ ሁሌም ንገስ እራያራዩማ ሀገራቺን ፍቅርሽ ይመለስልን❤❤❤
@user-ku8mp7tn8e
@user-ku8mp7tn8e Жыл бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉ኣባ ጉራያ የራያ ንጉሳችን❤🎉
@mulunafakiwa2537
@mulunafakiwa2537 Жыл бұрын
ebs ጎበዞች እነዚህንም የራያ ቆጆወች አቀረባችሁልን ዋዉዉዉዉ የወሎሎሎ ቆጀወች
@messimessi7609
@messimessi7609 Жыл бұрын
እወዳችሁ አለሁ. ወንድሞቸ ከጥላት አይን. ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@smartraya1047
@smartraya1047 Жыл бұрын
ምርጥ የራያ ለዛ ያለው ትክክለኛ ዘፈን .....
@TitaEthiopiaEldukonjo
@TitaEthiopiaEldukonjo Жыл бұрын
ራያ ራዩማ አቤት ወዝ አቤት ቁመና ❤❤❤❤❤❤
@SA-ge4tq
@SA-ge4tq Жыл бұрын
ወይኔ ሀገሬ እራያየ አላህ ሰላም ሸን ይመልስ ልኝ ያረብ😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏
@haimanottube
@haimanottube Жыл бұрын
አሜን በእውነት ሀገራችን በየአመቱ ጦርነት ውይይይይ 😢😢😢😢😢😢😢
@mogesdebash6547
@mogesdebash6547 Жыл бұрын
ራያ ራዩማ ሰላምሽ ይብዛልን ኢቢኤስ እጅግ በጣም እናመሰግናለን።
@user-wu6hr6mg9v
@user-wu6hr6mg9v Жыл бұрын
መላኩ ንጉስ አቅርቡልን. ከቻላችሁ🙏💗💗💗💗💗
@mekyaseyd5721
@mekyaseyd5721 Жыл бұрын
ራያነት ይለምልም ራያ ዓደይ❤❤❤
@user-sh7zq3yq4f
@user-sh7zq3yq4f Жыл бұрын
ምርጥ እዉነተኛ የራያ ልጅ እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@Zmzm-uy1qs
@Zmzm-uy1qs Жыл бұрын
ባሉካየ የራያ ልጅ ነው ❤
@AlmazAlmi-mg5ks
@AlmazAlmi-mg5ks Жыл бұрын
ትችላለህ ቀጥልበት ጀግናችን
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z Жыл бұрын
ራያ ራዩማ የኔ ምርጦች ስወዳችው ኑሩልኝ💚
@user-mn5nu5pu5o
@user-mn5nu5pu5o Жыл бұрын
ወይይይይኔ ራያየ ዙሬ መገባየ አገሬ ወላላ ሰላም ሁኒልኝ🌹🌹😍😍😍
@SA-ge4tq
@SA-ge4tq Жыл бұрын
የኔዋ እራያየ እረ አላህየ በቃበል😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏
@user-tp7yp9zh6f
@user-tp7yp9zh6f 4 ай бұрын
ኣይዘንንንንንንን
@ekrambaba3624
@ekrambaba3624 Жыл бұрын
ራያ ወሎ💃💃💃❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-hm1fu8cb5s
@user-hm1fu8cb5s Жыл бұрын
እራያየ ሰላምሽ ናፈቀኝ እግዚያብሄር አምላክ ሰላምሽን ይስጥሽ
@SamiraEbrahem-wj5ff
@SamiraEbrahem-wj5ff Жыл бұрын
አቤዋ የራያው መብረቅ ራያዬ💚🌽🌽🌾🌾💪
@user-yh1sp9ud3v
@user-yh1sp9ud3v Жыл бұрын
ራያ ራዩማ አማራ ሰላማችሁ ይብዛልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ወሎ❤ ሸዋ❤ ጎንደር❤ ጎጃም❤ የፍቅር ሀገር❤❤❤❤
@KinromZinabu
@KinromZinabu 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 ራያ ራያ ጂ አማራም ወሎም አደለንም
@user-lw2ig3zp3x
@user-lw2ig3zp3x Жыл бұрын
ራያየ የኔ ውብ ሃገር❤❤❤❤❤
@madinaaragaw4945
@madinaaragaw4945 Жыл бұрын
my raya amahara❤❤❤❤
@user-qp9wj5vg8c
@user-qp9wj5vg8c Жыл бұрын
ይመቻችሁ ውዶቸ መቸም ይሔን እያዩ ደሙ የሚፈላ ሠይጣን አይጠፋም ሠላም ላገራችን
@hekmahekmmma9538
@hekmahekmmma9538 Жыл бұрын
ራያዬ የእማዬ ሀገር የነሲብ ነግር ሀይቅ መጥታ እኛን ወለደች እወድሻለሁ ስስቴ ተሾመ💘💘💘💘💘
@user-qe7wi8ns7x
@user-qe7wi8ns7x Жыл бұрын
አቦ በርታልን አቤ❤❤
@user-mi9xn6cd1i
@user-mi9xn6cd1i Жыл бұрын
እናታለም ራያ❤አቤዋ ግርማ ራያና በርታልን 🔥
@jemalmuhammedamin5512
@jemalmuhammedamin5512 Жыл бұрын
እንወድሃለን ❤
@yoniiove
@yoniiove Жыл бұрын
🎉🎉❤❤ዋውዋው ሺ አመት ኑሩልኝ
@madotbelete4745
@madotbelete4745 Жыл бұрын
RAYA AMARA NEWE! 🥰🥰💖💚💛❤
@user-ub2li6eh1r
@user-ub2li6eh1r Жыл бұрын
እራያ ወሎ❤❤❤❤❤
@wayinashatwayinashat3062
@wayinashatwayinashat3062 Жыл бұрын
My Loveራያ♥♥💥
@user-dk1pd7di1x
@user-dk1pd7di1x Жыл бұрын
አቤ ማኛ❤❤❤❤❤ ቀጥልበት
@user-uh8vk5dk3u
@user-uh8vk5dk3u Жыл бұрын
አሏህ ሰላሙን ያምጣልን ያረብ መገን ራያ
@user-hb9vd4th6h
@user-hb9vd4th6h Жыл бұрын
💚💛❤️የኔ ሐበሻዎች!
@user-ku8mp7tn8e
@user-ku8mp7tn8e Жыл бұрын
ራየነት ክቡር ማንነት ኢትዮጵዊነት ክቡር ዜግነት🌾🌽🇪🇹🤗💪
@cfcf3191
@cfcf3191 Жыл бұрын
ራያ ወሎ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BerheMustofa
@BerheMustofa 3 ай бұрын
ኣበበ ጀግናችን ❤
@user-wf2ki1mn2j
@user-wf2ki1mn2j Жыл бұрын
ራያ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር❤❤❤❤❤
@AlMushe-bt6yq
@AlMushe-bt6yq Жыл бұрын
ራያ እጅ እራያ አይባልም
@user-tp7yp9zh6f
@user-tp7yp9zh6f 4 ай бұрын
ራያያያያያያ
@anshaDxb
@anshaDxb 16 күн бұрын
እድሜና ጤናይስጥልኝ❤❤❤❤
@iddd-dr7su
@iddd-dr7su Жыл бұрын
የኔ ራያ ራዩማ❤❤❤😘😘
@habshihabshi2809
@habshihabshi2809 Жыл бұрын
ራያ ወሎ አማራ💚💛💖
@Tgbirukie
@Tgbirukie 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@SamA-dc9sh
@SamA-dc9sh Жыл бұрын
እውነት በጣም ነው የምታሩት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 Жыл бұрын
ዋው ፣ ራያ ወሎ ውድድድድድድድድ
@sisayadno7133
@sisayadno7133 Жыл бұрын
እናት አለም እራያየ አችማ የነካ የለውም በረካ
@MaHi-qy3xd
@MaHi-qy3xd Жыл бұрын
Raya Rayuma ❤❤❤ jabaadha!
@fatmaha2069
@fatmaha2069 Жыл бұрын
የራያ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abeiyemaryamilij6600
@abeiyemaryamilij6600 Жыл бұрын
ራያዬ ለምለሚቷ ሃገሬ ናፍቀሽኛል
@mekanmenkire9479
@mekanmenkire9479 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤love Amhara people ❤❤❤❤❤
@markonhede745
@markonhede745 Жыл бұрын
Wowwwwww RAYANS 🔥🔥🔥🔥🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-ge2hs6hv9o
@user-ge2hs6hv9o Жыл бұрын
እውነትነው አማራዩ ያሁሉ ጨለማ የጁታ ወረራ አልፎ ዛሬለዚህበቃቹሁ😢😊🎉
@neimatefera8941
@neimatefera8941 Жыл бұрын
ራያ ወሎነዉ❤❤❤❤❤❤❤
@najatali8761
@najatali8761 Жыл бұрын
ራይ ወሎ አማራ የጉብሎች የጀግናወች አገር💚💛❤️💪💪💪
@user-yk3wz9fw6f
@user-yk3wz9fw6f Жыл бұрын
መሆኒ ናቸው እኮ አማራ አደሉም ቀስ በሉ
@user-ve1wm1lk1r
@user-ve1wm1lk1r Жыл бұрын
​@@user-yk3wz9fw6fአነ እሰከ ኮርም እኮ አማራ ነቸው
@AlMushe-bt6yq
@AlMushe-bt6yq Жыл бұрын
@@user-yk3wz9fw6f እና አላማጣ ኮረም እኮ የአማራ ነው
@aledwake
@aledwake Жыл бұрын
@@user-yk3wz9fw6f Ekek 💊❌ ENA Mehoni ENA Mekellen Meleyet atichiyem Dedeb❌ Mehoni IS Part of Raya
@Ethio_Mathematics
@Ethio_Mathematics 6 ай бұрын
እከክ ራያ ራያ ነው ነው አማራም ትግሬም አይደለም::ራያ ራያ ነው!!
@RehimaBint-hm9bs
@RehimaBint-hm9bs Жыл бұрын
ልጁ ራያ የነካ የለውም በረካ ካለ በኋላ ኢትዮጲያን የነካ የለውም በረካ አለ አበቃ ተከተተ እናንተ ግን ምድረ ቅንቅናምና ምቀኛ የአማራና ትግራይ ልጆች ሀገራችን አልፈርስ ብላችሁ በረባ ባረባው ትጨቃጨቃላችሁ አላህ በደራሽ ወንዝ ወይም በድንገተኛ በሽታ እናንተን ቢወስድልን ሰላማችን እናገኝ ነበር ኡፍ ሰለቻችሁን ኤጭ በዚሁ አጋጣም ራያ አላማጣ አደይ ናፍቀሽኛል እስኪ አለን በሉኝ የኔ ራዮች እወዳችኋለሁ አላማጣዬዬዬዬዬዬ❤❤❤
@user-ku8mp7tn8e
@user-ku8mp7tn8e Жыл бұрын
❤🎉ኣለን
@user-ge2hs6hv9o
@user-ge2hs6hv9o Жыл бұрын
ዋው አማራዩ ያሁሉ መከራ አልፎ ዛሬ ለመሳቅ በቃቹሁ😢😢😢😢
@yasintube6263
@yasintube6263 Жыл бұрын
ጉራያ ሸጋ አባት ራያነት❤❤❤✔✔
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 10 ай бұрын
❤❤ ራያዬ ሠላምሽ ይመለስ❤❤❤😢
@haimanottube
@haimanottube Жыл бұрын
ራያዬዬዬዬ በየ አመቱ የጦርነት ቀጠና ሁነሽ ቀረሽ 😢😢😢😢
@Amhariafano
@Amhariafano Жыл бұрын
ራያዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-wo4ox5ri3u
@user-wo4ox5ri3u Жыл бұрын
አቤዋ አብሽር ወሎ ነዉ አምሳያህ
@KinromZinabu
@KinromZinabu 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-by4xt7ob3x
@user-by4xt7ob3x Жыл бұрын
ራያያየ ❤❤ከዉከዉ ስል አጎቴን አየሁት 😢😂
@zeenatz1233
@zeenatz1233 Жыл бұрын
ወሎ ራያ❤❤😊
@user-yk9ez9uj6y
@user-yk9ez9uj6y 9 ай бұрын
አቤት ዉበታችን እራያዎች 💚💚💛💛❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💚💚💛💛♥♥♥♥♥😘😘😘😘♥♥♥♥♥♥
@HabtamWendimu-hs5nt
@HabtamWendimu-hs5nt Жыл бұрын
💚💛❤🇪🇹🇪🇹
@alizah2181
@alizah2181 Жыл бұрын
ራያዬ🤗💚♥ ራያ አላማጣ❤ ራያ ማይጨው❤ ራያ ሞኾኒ ❤
@user-de9zg1if4y
@user-de9zg1if4y Жыл бұрын
ራያ ኣላማጣ ያበቀለችው ዉድ ልጃችን ሰላሙን ያብዛልን ኣባ ጉራያ❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@danawithabshawit9130
@danawithabshawit9130 Жыл бұрын
ራያ እራዩማ ቤተ አምሀራ💚💛❤
@selamawitgonderiwa8929
@selamawitgonderiwa8929 11 ай бұрын
Raya bete amara ❤❤❤
@user-bh9yu1ex6n
@user-bh9yu1ex6n Жыл бұрын
እልቅ ኑራድስ ሰይድን አቅርቡልን ❤❤❤❤
@seadaayaliew1194
@seadaayaliew1194 Жыл бұрын
እኔም እድ ቀርብ እፈልጋለሁ❤❤❤❤
@user-uy9lp1eg5l
@user-uy9lp1eg5l Жыл бұрын
እራያየ❤❤❤❤ሠላምሺ ይብዛ
@user-eb3bp3dc9m
@user-eb3bp3dc9m Жыл бұрын
ራያ ወሎ አባ ጉራያ ❤❤❤
@joudalshrani6647
@joudalshrani6647 Жыл бұрын
ራያ 🎉🎉🎉🎉ዋዉ😊😊😊👌👌
@user-ev8nq8nw3b
@user-ev8nq8nw3b Жыл бұрын
ራያ ራየማ💞💞💞
@tigistaragea6741
@tigistaragea6741 Жыл бұрын
ራያየ ❤❤❤ ሰላምሺ ናፈቀኝ
@SayydJafry-ov1xy
@SayydJafry-ov1xy Жыл бұрын
ራያየ ሰላምሺን❤❤
@mekdiyebarchehit247
@mekdiyebarchehit247 Жыл бұрын
የኔዋ ራያየ❤❤❤❤🥰🥰🥰
@muhamadyasin282
@muhamadyasin282 Жыл бұрын
ራያወች ያገሬ ልጆች❤
@mekihabeshawit9067
@mekihabeshawit9067 Жыл бұрын
ራያ ወለላ ራዩማየ ራያ ራዩማ ❤❤❤
@guui5018
@guui5018 Жыл бұрын
እራያ የውቦች ሀገር አማራየ ሠላማችን በቅርብ ቀን ይንሸአላ
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 16 МЛН
አባ ጉራያ አቭ @ebstvWorldwide
17:24
ማጋል ኢንተርተይመንት Magal Entertainment
Рет қаралды 10 М.
ደሳለኝ አበበ ዳኞችን መድረክ ላይ አስጨፈረ
6:41
Tigrinya Music - Debesay Zegeya | Kuda | Wata | Non Stop Collection Music
1:40:59
Приятного аппетита 🤣
0:15
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 9 МЛН
天使妈妈拍到了什么大家吓一跳?#火影忍者 #佐助 #家庭
0:23
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
0:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 6 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
0:40
MrBeast
Рет қаралды 159 МЛН
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
0:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 6 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
0:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 15 МЛН