Рет қаралды 767
#deaconabebe #መሐላ #finotewongel
የያዕቆብ መልእክት 5:12 ከሁሉም በፊት፥ ወንድሞቼ ሆይ፥ በሰማይ ቢሆን በምድርም ቢሆን በሌላ መሐላም ቢሆን በምንም አትማሉ፤ ነገር ግን ከፍርድ በታች እንዳትወድቁ ነገራችሁ አዎን ቢሆን አዎን ይሁን፥ አይደለምም ቢሆን አይደለም ይሁን።
አዳዲስ ቪዲዮችን ለማግኘት ሰብስክራይብ የምትለዋን ይጫኑ
www.youtube.co...