ማነዉ? መዝሙረ ሶፊያ ሺባባዉ

  Рет қаралды 215,204

Official Sofia Shibabaw

Official Sofia Shibabaw

Күн бұрын

Пікірлер: 678
@dagi4585
@dagi4585 11 ай бұрын
ሶፊ ያንች ትክክለኛ ቦታሽ ዝማሬ ነው። የደከመውን ማበርታት ተስፋ ለቆረጠው ተስፋ ማሳየት። ተባረኪ ሶፊ።
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq 11 ай бұрын
አቤት የእግዚያብሔር ፀጋ አችን ያቆመ ለጥርሳቼው ንክሻ አሳልፎ ያልሰጠሺ ጌታ ይባረክ
@Saada-k6u
@Saada-k6u 10 ай бұрын
❤Amen
@bettyhussen1723
@bettyhussen1723 10 ай бұрын
ሶፊ ታውቂያለሽ ግን ጌታ ያገኘኝ ባንቺ መዝሙር ነው ታሪኬ የጀመረው ከመስቀሉ ስር ነው በሚለው ጸጋ ይብዛልሽ የኔ ቆንጆ ❤❤❤
@mesfinberise3977
@mesfinberise3977 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ wow
@Dior768
@Dior768 11 ай бұрын
❤❤❤ ሶፊ ቦታሽ ክብርሽ ከፍታሽ ፀጋሽ ይሔ ነው❤❤❤ ተባረኪ
@mamushmedia7009
@mamushmedia7009 11 ай бұрын
የእናንተ ቤት ክብር መገላለጥ መጨፈር ነው? ነጠላለብሳ ወንጌል መስማቷ አበሳጨሀህ😂
@tsion797
@tsion797 11 ай бұрын
​@@mamushmedia7009አይ 44ጣኦት ማምለክዋ ነው እኛጋ የሚመለከው የእግዚአብሔር ልጅ የናዝሬቱ ኢየሱስ ብቻ ነው
@amentedese8865
@amentedese8865 11 ай бұрын
አሀ የሙዚቃ ክሊፕ ነዉ እንዴ
@bethelmerzuk2917
@bethelmerzuk2917 11 ай бұрын
​@@mamushmedia7009 ነጠላ መልበስ ነው ወንጌል ወንጌል ስለ ልጁ ስለ ኢየሱስ ነው ኢየሱስ ይወድሃል - እምነት ብቻ - ፀጋ ብቻ - መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ - ክብር ለእግዚአብሔር ብቻ ሌላው ተረት ተረት ነው
@mamushmedia7009
@mamushmedia7009 11 ай бұрын
@@bethelmerzuk2917 ኢየሱስ ኢየሱስ ያለ ሁሉ መንግስተ ሰመያትን አይወርስም።ኢየሱስንማ እነ አዩ ጩፋም በቀንሺ ገዜ ይጠሩታል።ከናይጄሪያ ጠንቋይ ቤት የሚያስጮህ ነገር እያመጡ በኢየሱስ ስም እየነገዳችሁ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተትምህርቶችን ተረተረት ብትል ማን ይሰመሀል?እኔ በበኩሌ አልሰማህም
@alazuget
@alazuget 11 ай бұрын
ሶፊ በርቺ በብዙ ተግዳሮቶች ውስጥ እያለፍሽ በእሳት እንደተፈተነ ወርቅ እያንፀባረቅሽ ያለሽ ብርቱ ሴት ነሽ፡፡
@eevankoti
@eevankoti 10 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/fIPGlGWao7aFm80
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 11 ай бұрын
አንተን ምን አይነት ቃል ይገልፅህ ይሆን የኔ ጌታ😢❤በጌታችን እና መድኀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ፀጋና ምህረት ይብዛልሽ ሶፊዬ ❤ዘመንሽ በፊቱ ይለቅ !!እጅግ በጣም እናመሰግናለን❤
@abelasfaw-dr1mt
@abelasfaw-dr1mt 11 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር አለ!!!! ሶፊያ አንቺ የጌታን ነገር ብቻ ስሪ እርሱ ነገርሽን ይሰራል።
@sasusasu8723
@sasusasu8723 10 ай бұрын
በእየሱስ ስም መንፈስ ቅዱስ ያለበት መዝሙር ተባረኪ
@ፔaiንኪlleር
@ፔaiንኪlleር 10 ай бұрын
ሃሃሃይ ሶፊ ድንቅ ዝማሬ ነፍስን ደስ የሚያሰኙ ውብ ግጥሞች የልብን ድካም ያርቃል ዜማው ስክክን ያለ ውስጥን ያረጋጋል ኡፍፍፍ ይህን አታካች አለም የሚያስረሳ ውብ ዝማሬ ኩልልልል ያለ ድምፅ👍 ግን ሶፊዬ ከመዝሙሩ እረጋታ ጋር የሚስማማ አካልሽን ያላጋለጠ አለባበስ ብትለብሺ የበለጠ ግሩም ነበር። የሚገርመው የፍጥረታትን ስም መውጫ መግቢያ ስርዓታቸውንና የሰጣቸውን ወቅት ታምነውለት ሲጠብቁና ሲመላለሱ ነገር ግን በአምሳሉ ፈጥሮን ስለኛ መውደቅ ከሰማያት ወርዶ ከድንግል ማርያም ተወልዶ እራሱን ከፍሎ እኛን አድኖ አሁንም የህጉ አፍራሽ መሆናችን ያሳዝናል።
@Dior768
@Dior768 11 ай бұрын
❤❤❤ ተሰምቶ የማይጠገብ ዝማሬ ጉልበት የሚሆን አቅም ያለው መልዕክት ነው❤❤❤ ጌታ ይባርክሽ።
@aviya5907
@aviya5907 10 ай бұрын
ሶፊ የሚያምርብሽ ይሄ ነው ተባረኪ። የምናወራለት አለ እያወራንለት የማንሰለቸው አለ ዘመናችን ሁሉ ብንሰጠው የማይበቃው ገደብ የሌለው አለ እሱም እየሱስ ክርስቶስ ነው አሜን ።
@yaredbelwe2679
@yaredbelwe2679 10 ай бұрын
ተፅናንተናል ተባርከናል የጌታ ህልዉናዉን ተሰምቶናል በዚህ ድንቅ መዝሙርሽ “ እግዚአብሔር አለ “ ሶፊ 💕 ጌታ አብዝቶ እንዲህ ድንቃ ድንቅ መዝሙሮችን ከላይ ከሠማይ ሠማያት ከአምልኮዉ ከመለአክቶቹ መንደር ብዙ እንደዚህ ድንቅ መዝሙሮችን የማይጠገቡ ዘምሪልን ። እንወድሻለን ሶፊ ድንቅ #የተቀባሽ የእግዚአብሔር ሴት From #Anointed Great Prince 👑 Michael Arega
@desalegngaga4991
@desalegngaga4991 11 ай бұрын
ለአምላክሽ ስታገላግል ያምርብሻል ተባረክ👏👏 ፖለቲካ አይጠቀምም 😢
@saraelyas661
@saraelyas661 11 ай бұрын
💚💛❤ ድንቅ መዝሙር ! ይሄው ነው የአንቺ ዕድል ፈንታ! ዘምሪለት አምልኪው ክርስቶስ ኢየሱስን! "የጥፋት ቃልን አግዚአብሔር ይሰበስባል_ ሁሉም በመቅደሱ ምስጋና ይላል" እንዲል ቃሉ_ የክፋት አንደበት ሁሉ ትዘጋለች !
@pokekoala8615
@pokekoala8615 Ай бұрын
ሶፊ በመዝሙርሽ ብዙ ሰው ይድናል አገልግሎትሽ ይባረክ አነድ ነገር ልበል እባክሽ አነድ ለከት ከሌለው ሰው ከሚሳደብ ሰው ጋር ህብረት አታደርጊ የህ ሰው በስጋም በመንፈስም ከ ሚፈትንሽ አንቺን አየመጥንሽምና እባክሽ አትኸጂ እሱ ባለበት ጌታ ዘመንሽ ይባርከው
@karamaravictory3619
@karamaravictory3619 11 ай бұрын
ገና አሁን መዝሙር መዝሙር የሚሸት ዘመርሽ እርጋታው በጣም ደስ ይላል ብዙ ወከባ አለመኖሩ ወድጀዋለው ❤🎉በርቺ እህት
@tsegaaje3572
@tsegaaje3572 10 ай бұрын
Sijemer sofi hulem mezmurocha indezi nachewu. Wakeba demo ayibalim geta bebizu melkam yimelekal . Gin aredadihin astekakil bro.
@bekizoya5382
@bekizoya5382 10 ай бұрын
ሶፊ በጣም ነው ምወድሽ ባንች ዝማሬዎች በጣም ተባርከናል ።እንደዝህ ነው የምያምርብሽ ከአጉል ፖለትከኞች ራቅ ።እነሱ በውስጥሽ ያለውን የእግዚአብሔር ጸጋ ልጥሉ ይወዳሉና።እባክሽን ሶፊ አንች ጌታን ብቻ አገልግይ ብዙዎች እኮ ባንች ዝማሬ ወደጌታ መቶዋሉ።
@redasirak5608
@redasirak5608 10 ай бұрын
ይሄ ነው የባቴ ልጅ ህዝበ አግዚአብሔርን ወደ መንፈሱ ማስጠጋት ያንቺ ስራ። ተባረኪ!!!
@adaneasnake8969
@adaneasnake8969 10 ай бұрын
የማይሰለቹ የመጽሐፍ ቅዱስን እውነት በሚገባ የሚገልጹ መዝሙሮችን በመዘር የምትታወቅ ድንቅ ዘማሪ ናት ሶፊ።
@sankaratulu6327
@sankaratulu6327 10 ай бұрын
የተወደድሽ የጌታ እየሱስ ወንጌል አርበኛ ሶፊ ስላቺ እግዚአብሔር አመሰግናለው ።በመዝሙሮችስ ተባርከንበታል ተፅናንተንበል እግዚአብሔር ይባርክሽ ።
@TewabechBegashaw
@TewabechBegashaw 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ደስ የሚሰኝበት ይህ ነው ።
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 11 ай бұрын
ሶፊያ ይሄ ነው ያንቺ ፀጋ በቃ ሌላውን እርግፍ አድርገሽ ሁልጊዜ ለጌታ ዘምሪለት ተባረኪ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 10 ай бұрын
ሶፊ ተባረኪ በጣም ነው የወደድኩት ይህን መዝሙር::🙏🏽💕👍🏽👏🏽✊🏽
@genethabdi2647
@genethabdi2647 11 ай бұрын
በረጅሙ እፎይይይ.... ብሎ ለመተንፈስ የሚረዳ /የሚያግዝ መዝሙር :: ውብ ስፍራ ! ረጋ የሚያደርግ ... ተባረኪ በብዙ እህቴ ሶፊዬ ::
@DawitAbraha-e7b
@DawitAbraha-e7b 10 ай бұрын
ልብን የሚያፀና መንፈስን የሚያለመልም መዝሙር ሶፊዬ ተባረኪ ከዚህ ጸጋሽ አትጉደይ የብዙዎች መጽናኛ የሚሆኑትን ዝማሬዎችሽን ሁሌም ትውልድ ይባርካሉ ይሄ ነው ቦታሽ ያለቦታሽ አትገኚ እህቴ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tsinatpetros4398
@tsinatpetros4398 10 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር አለ! ተባርኪ ሶፊ የተባረክሽ እግዚአብሔር በውስጥሽ ያስቀመጠው ፀጋ ትልቅ ነው በዚህ በተሰጠሽ በብዙ መገለጥ ይሁንልሽ ። ብዙ ሚባረክ የሚፅፅናና ወደጌታ ሚመለስ ሰው አለና ፀጋዉ ያስፈልገናልና መገለጥሽ ይቀጥል ሌላውን ሁሉ ተይው አይጠቅምሽም አይጠቅመንም ። ባንቺ መዝሙር ብዙ መልካም ነገር የሆነለት ብዙ ነው ዘምሪለት ለዚህ ጌታሽ
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 3 ай бұрын
Amen
@57assefa
@57assefa 10 ай бұрын
እህቴ ሶፍያ እንዲህ ነው የሚያምርብሽና ጌታም የሚከብርበት ዘመንሽ ይባረክ። ሁሉን አዋቂው ጌታ እየሱስ እንዲህ ባልሆነ/በሆነ የምንለውንና የምናልፍበትን ነገር አይዘነጋውም … በርቺ ለሁሉ መልስ አለው።
@netsantdemissie7445
@netsantdemissie7445 11 ай бұрын
አሜን አለ እግዚአብሔር አለ በዙፋኑ አለ በብዙ ተባረኪ ሶፊዬ እህቴ እኛን በዝማሬ እንደባረክሽን ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ
@kassayegebino3874
@kassayegebino3874 10 ай бұрын
እንዴት ያለ ፍቅር ነው ነፍስን የሚያሰጠው 😢😢😢😢😢 ዕድሜዬን በሙሉ ብዘምረው የማይሰለቸኝ ዝማሬ። 🙏🙏🙏❤
@thevoiceofprayer123
@thevoiceofprayer123 11 ай бұрын
እንዴት ደስ የሚል መዝሙር ነው ! በእውነት ሶፊዬ ተባረኪ ፤ ሁሌም መዝሙሮችሽ ሰማይን የሚከፍት ፣ ደስታ እና ሰላም የሚሰብክ ፣ ብርሃን ያለበት ነው ። ረጅም ዘመን ከእግዚአብሔር ፀጋ ጋር ይብዛልሽ ።
@AdissuMatiyas-wl4fl
@AdissuMatiyas-wl4fl 10 ай бұрын
ሶፊ ዘመንሽ በማዜም በቤቱ ይጠቅለል ድንቅ ዝማሬ
@yandabatlijochshow
@yandabatlijochshow 11 ай бұрын
ሶፊዬ ዋው ይቺናት የእኛ በረከት ቦታሽ ይህ ነው ደስብሎኛል
@birukefenie9423
@birukefenie9423 11 ай бұрын
እንደ እግዚአብሔር ያለ ምንም የለም።ሶፊ ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ።
@eevankoti
@eevankoti 10 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/fIPGlGWao7aFm80
@mlimezewede6613
@mlimezewede6613 11 ай бұрын
እህቴ ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ ልጆችሽ ቤተስቦችሽ ይባረኩ!! አውነትን በፍቅር የምትገልጪው እጅግ ልቤን ይነክኛል ለዘላለም ተባርክሽ ቅሪልኝ!!
@fishentertains
@fishentertains 11 ай бұрын
አሜን እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም
@korebmount1203
@korebmount1203 10 ай бұрын
እሜን እሜን ሶፍዬ ብርክ በይ የኔ እንቁ የእግዚአብሔርን መኖር የሚጠሪጠር ከጠላታችን ከዳቢሎስ ይልቅ የባሰ ነው ፍጥረት እንደዘረዘርሽው የሚታየው የማይታየውን ይገልፃል ጌታ የልቦናችንን እይኖች ካላበራ የውጭው እይናችን ብዙም እንደማያይ ተገልፆል በርቺ እህትዬ ፀጋው ይብዛልሽ
@peace2all51
@peace2all51 10 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል መዝሙር. እውነተኛ የተፈጥሮ ቦታ ሄደሽ ቢሆን በጣም የበለጠ ከመዝሙርሽ ጋር ይሄድ ነበር ግን አሁንም እጅግ በጣም ቆንጆ ነው. ተባረኪ
@BeshewaMamo-jz7hn
@BeshewaMamo-jz7hn 10 ай бұрын
እሰይ ስታምሪ የአንቺ የአገልግሎት ስፍራ ዝማሬ ነው
@dawithabte7471
@dawithabte7471 10 ай бұрын
እውነትም እግዚአብሔር አለ መንፈስህ የሚነካ መዝሙር በረከታችን ነሽ ሶፊ ። እህቴ ተባረኪ።
@sebalene1614
@sebalene1614 10 ай бұрын
ሶፊ ልጀ በጣም ነው የምወድሽ አንቺን የፈጠረ ለዝማሬ አገልግሎት የመረጠሽ አምላክ ስሙ ለዘላለም የተመሠገነ ይሁን። ሶፊ የኔ ቆንጆ ልጅ የእኔ ደርባባ የእኔ ዘረ መልካም እወድሻለሁ ዘመንሽ ጌታን እንዳገለገልሽ ይጠቅለል። ኮቴ ኮቴሽን እየተከተለ የሚዋጋሽ በእየሱስ ስም ይወጋ ሥራው ይፍረስ በእየሱስ ደም ሸፈንኩሽ ተባረኪ።
@meklitesubalew3451
@meklitesubalew3451 10 ай бұрын
ሶፍዬ በእውነት ጌታየ ከዚህ በላይ የከፍታ ቦታ እንደሚሰጥሽ አምናለሁ ፡፡ አንች እኮ የአገር ሃብት ነሽ ቪዲዮውን የሰራሽበት ቦታ ከመዝሙሩ በላይ ባይሆንም የምድሪቱን የወደፊት ጉብኝት የሚገልጽ ነው ብዬ አምናለሁና ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ፡፡
@HassetViews
@HassetViews 11 ай бұрын
Amen ይህንን ዜማ ለክብሩ ከሰማያት የሰጠሽ እግዚአብሄር አለ ተባረኪልኝ ከዚህም ቀደም ዜማ አይቀዳም ከጓዳ ብለሽ እንደዘመርሽው እንደዛው ነው እዉነቱ❤❤
@Lkh5671
@Lkh5671 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስቀመጠሽ ቦታ ይሄ ነው ሁሉም በቦታው ያምራል ♥️♥️♥️♥️ ተባረኪ ሶፍዬ 🙏
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 11 ай бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔር ታላቅ ነው አለ በዙፋኑ ላይ !!! ክብር ለዘላለም ለሉዓላዊነቱ 🙌🙌🙌🙌🙌❤️❤️❤️❤️❤️❤️😇😇 ተባረኪ ፀጋው ይብዛልሸ😇😇😇❤️😐
@eevankoti
@eevankoti 10 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/fIPGlGWao7aFm80
@AsterShambo
@AsterShambo 10 ай бұрын
ተባረኪ ሶፊዬ ዘመንሽ ይጠበቅ በእግዚአብሔር ፀጋ አሜን
@SamuelLedamo
@SamuelLedamo 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ሶፍ እንድህ አይነት ድንቅ ፀጋ ተሰተውሽ እያለ በማይሆኑ ወከባዎች ውስጥ ስትገብ በጣም እበሳጭ እና እሳደብ ነበር ጌታ ይቅር ይለኝ ዘንድ እለምናለሁ ሶፍ አንች ግን ለላ ነገር ተይውና በፀጋ በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ፍቃድ ተመላለሽ ። ጌታ ይባርክሽ
@איובסלומון
@איובסלומון 10 ай бұрын
ዋውውውው የእግዚአብሔር፣ሴት፣አገልጋይ፣ሶፊያ፡ሽባባው፡በሁሉም፡መዝሙሮችሽ፣ተባርከናል፣ተፅናንተናል፣ሐዘን፣ዕንባችን፡ታዳብሷል፡፡እግዚአብሔር፡ይባርክሽ፡፡
@AschalewAmezene
@AschalewAmezene 10 ай бұрын
በእግዚአብሔር ሃሳብ ላይ የሚነሳውን የክፋውን ሃሳብ በጌታ በእየሱስ ስም እናፈራሳለን።
@user-tgiye
@user-tgiye 10 ай бұрын
ሥታምር ❤❤❤ sofy I am Orthodox,❤❤ፀጋው ይብዛልሽ, your voice ጂጂዬን ያስታዉሳል, ምን አለ እሷ በመዝሙር እንኩአን ድምጥሷ ብንሰማ ❤
@godsdaughterhannah3458
@godsdaughterhannah3458 7 ай бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር አለ 😢😢😢❤❤❤
@boxedbychazy420
@boxedbychazy420 10 ай бұрын
Sofi yehea newe des yemilew tebareki.ajenda yezew cheleman Lemiyagelglu melse bemstet gize atatfi ehete.betseteshi tsega gesgishe ehetea.stay blessed!!!!!!
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 4 ай бұрын
God is too good Amen ❤❤❤
@tesfatsionkaleb3839
@tesfatsionkaleb3839 10 ай бұрын
Wowo Amezing Song God Bless Yuo Singer Sofia💯❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@addisdamena3403
@addisdamena3403 10 ай бұрын
ሶፊ በቃ ሁሌም እንዲህ ረጋ ያለውን ዘምሪ የወከባውንና ሙዚቃ የበዛበትን አትዘምሪ ይህ የእ/ር ህልውና እንዳለ የሚያረጋግጥ መዝሙር ነው ተባረኪ
@AdonayYemane-d8m
@AdonayYemane-d8m 7 ай бұрын
10q sofi,endegna sle medan zemri.You are a treasure to Ethiopian and Eritrean church.
@tesfayedebrework
@tesfayedebrework 11 ай бұрын
እግዚአብሄርን በፍቅር ገለጥሽው፣ ድንቅ የክብር መዝሙር ። ተባረኪ
@yonasteklu7755
@yonasteklu7755 10 ай бұрын
Great song Sofi.
@samimahmdf4533
@samimahmdf4533 10 ай бұрын
ሃሌ ሉያ ❤❤❤❤ አሜንንንንን እግዚአብሔር አለ ከኔ ጋር አለ❤❤❤❤ ስሚ ዪባረክ ❤❤❤❤ ተባረኪ ፀጋዉን ያብዛልሺ ❤❤❤❤
@AbAb-sb2vp
@AbAb-sb2vp 11 ай бұрын
ሶፊ በረከታችን ነሽ ለምልሚ ሰሞኑን ያንቺን መዝሙር እየሰማሁ እየበረታሁ እየተነቃቃሁ ነበር አሁን ድጋሚ እግዚአብሔር አለ ልንል ነው ለበረከት ሁኚ😍😍😍
@rebeccabelay8630
@rebeccabelay8630 10 ай бұрын
Amen, Amen, Amen, Amen, Hallelujah, Hallelujah, Praise God! Amazing and beautiful song! God bless you!
@tirhasworede7872
@tirhasworede7872 10 ай бұрын
ሶፊዬ በዚሁ ቀጥይ ጌታ ይርዳሽ የኔ ውድ ከዚህ ከፍታ አትውረጅ ዘመንሽ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sintayehutagesse5769
@sintayehutagesse5769 10 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር በዙፋኑ ላይ አለ ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ
@fitsamietatabraha8971
@fitsamietatabraha8971 10 ай бұрын
Sofi beunet beunet kezi belay tedesiche atawkim betam yediro mezmurish ena hulentinashin ena yehe mezmur le Egziabiher kef yaderege sisema emba be emba new yehenkugn. Ebakish endiaberetash ewedihalehugn. Kezi le Egziabiher kef yemiyarig hiwet atwchi balehbet ketiyi. Enseliyalesh . Betam new des yalegn. Egziabiher Amlakachin kef yemiyarig tesfa yekorete sew endiyabereta yetezemere mezmur sile tegegne Egziabiher abzito yibarikish. Tsesnaniche beunet. Ye mihret Amlak new esu. Ayzosh berti Geta digame mezmur yistish. Amen. Akebrishalehugn. Tebareki
@fantayefonja4295
@fantayefonja4295 10 ай бұрын
በእውነትም ካቺጋር አለ❤❤you are wonderful singer don't give up keep going
@elleniwolde242
@elleniwolde242 11 ай бұрын
ሶፊዬ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ባንቺ ዝማሬዌች ብዙ ተፅናንተናል ብርትተናል ለዝማሬ የተቀባ ድምፅ ይብዛልሽ ዘመንሽ ይለምልም እኔም ቤተሰቤም እንወድሻለን💐🙏💐🙏
@eevankoti
@eevankoti 10 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/fIPGlGWao7aFm80
@gualetiruneh7779
@gualetiruneh7779 10 ай бұрын
Glory to G O D.. .. Amazing song. . Keep go up, you are n your calling..you are blessed for US. ❤❤❤
@nardoshabatamu6754
@nardoshabatamu6754 3 ай бұрын
when I heard your first Album it was almost 5: 00 in the morning, Sister Sofe you are a blessing to all. we love you more than you know. more we sing together. ALE !!!!
@DRABENIDRLIDU-eh9yx
@DRABENIDRLIDU-eh9yx 10 ай бұрын
Sofiyeee you are our blessing keep Glorifying our GOD with this beautiful voice of yours. Keep shining.
@Prophet_MesfinAbera
@Prophet_MesfinAbera 10 ай бұрын
የአንችን ዝማሬዎች በማዳመጥ ወደ ጌታ ለመምጣተም ይሁን ለአገልግሎት በአንች ላይ እ/ር ያስቀመጠው ፀጋ ታላቅ ነውና ተባረክልኝ! “የጻድቃን መንገድ ግን እንደ ንጋት ብርሃን ነው፥ ሙሉ ቀን እስኪሆንም ድረስ እየተጨመረ ይበራል።” ምሳሌ 4፥18 እንደቃሉ በነገር ሁሉ ጨምር !!!
@sewalekindie2795
@sewalekindie2795 10 ай бұрын
ተባረኪ ሶፊ አሪፍ መዝሙር ነው።
@MikiyasErad
@MikiyasErad 6 ай бұрын
እ/ር ስለ ድንቅ ሥራዉ የተመሰገነ ይሁን።
@genetbogale2544
@genetbogale2544 11 ай бұрын
ጌታ ይባርክሽ በዝማሬሽ የእግዚአብሄርን መኖር ልዕልና የሁሉ ፈጣሪ የሆነውን እየዘመርሽው ስለሆነ ብርክ በይ
@WetatuOrma
@WetatuOrma 10 ай бұрын
መታደል ማለት እንዴ አንቺነው ተባረክ
@ruthadere7314
@ruthadere7314 10 ай бұрын
What a blessed Song ! Be for blessing!
@akam1625
@akam1625 10 ай бұрын
Sofi betam wodishalehu ❤❤ Ewenett Ale Egzyabher yimesgen
@asmaredemissie9333
@asmaredemissie9333 10 ай бұрын
Tebarik ❤❤❤አለ አግዚአብሔር አልለ አሜን
@temesganwarku3451
@temesganwarku3451 10 ай бұрын
ሶፊዬ ጸጋውን ያብዛልሽ ታውቅያለሽ ሶፊዬ አንቺን እያዩ ስትበረች እየበረቱ የሚጓዙ ቡዙ ነፍሳት አሉ ሁሌም በሕይወትሽ ኢየሱስ እንዲ ይታይ በጌታ ፍቅር በጣምነው እምወድሽ የጌታ ጸጋ ከአንቺጋር ይሁን
@Hana-lt7bi
@Hana-lt7bi 10 ай бұрын
ጌታ ይባርክሽ አዎ እግዚአብሔር ከኔ ጋር አለ ❤❤❤
@estermeku3050
@estermeku3050 10 ай бұрын
Yenekonjo tebareki so beautiful soul you are praise God for this grace
@kerenkeren7806
@kerenkeren7806 10 ай бұрын
ያንቺ ዝማሬ'ኮ ቀጥታ ከመንፈስ ቁዱስ የሚያገኛኝ ነው ! ከዚ በላይ ፀጋው ይሽጥሽ!
@woderehordofa2440
@woderehordofa2440 10 ай бұрын
ሶፊዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ የጌታ ፀጋ ይብዙልሽ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️💯💯💯☑️☑️☑️
@biniambedada8573
@biniambedada8573 11 ай бұрын
Hello I’m from Canada and love your music, but your music was removed from Apple Music can we get that back please
@yitbarek350
@yitbarek350 10 ай бұрын
ጌታ ፀጋዉን ደርቦ ደራርቦ ይጨምርብሽ! አህት ሶፍያ! የሁአለኛዉ ከ ፊተኛው ይበልጣል እስከ መጨረሻዉ ለታገሰ 👍👍👍
@pastorzemarishewayedamte7843
@pastorzemarishewayedamte7843 11 ай бұрын
አሜን አሜን ብሩክነሽ:በ ጌ ታ ና: በ ኃ ይ ሉ ች ሎ ት በርች!!
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 9 ай бұрын
God is good💚💛❤
@hiruteshete4801
@hiruteshete4801 11 ай бұрын
ተባረኪልን እህታችን። የበለጠ ዘምሪ ።
@ketemazegeye6345
@ketemazegeye6345 10 ай бұрын
Very nice song. God bless
@urjimoroda5894
@urjimoroda5894 10 ай бұрын
Simple and beautiful, be blessed
@romiegebreselassie3108
@romiegebreselassie3108 11 ай бұрын
ኢየሱሴ ተባረክልኝ የኔ ውድ አባት 🙏🙏🙏🙏🙏
@hewangirma7684
@hewangirma7684 10 ай бұрын
Amennnnnnnn amennnnnnnn amennnnnnnn amennnnnnnn amennnnnnnn amennnnnnnn haleluyaaaaaa praise God,,,,yene Geata ale,,,,, tebarekeligni ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@masreshategene1790
@masreshategene1790 11 ай бұрын
የእኔ ውብ፣ልባም እህት የሷነን መዝሙር በመስማቴ፣ልቤ፣ነው እስኪምትበረከረክ፣የምስማው።እግዚአብሔር ፣እስትፋስሺን፣ንዝት ያደርግልኝ በእነቺ መዝሙር በጣም ነው የምጽናናው፣ትድር ከመምስረቴ ብፊት ፣ባውቃት ኖሮ፣እግሮቿ፣ስር ተበርኪኬ፣የልቤ የማደርጋት ነብረ።እናት እግዚአብሔር ሁሌም ከአንቺ ጋራ ነው በርቺ፣ውድድድድድድድድድሻሎም ሻሎም❤❤❤
@lewiabera7
@lewiabera7 10 ай бұрын
This is astonishing and amazing, Sophie❤❤ This is your right place in your singing beauty 🔥🔥🔥🔥 ይህ አስገራሚ ነውሶፊዬ ይሄ ትክክለኛ ስፍራሽ ነው በዝማሬ ውበትሽ
@FasikawBini
@FasikawBini 10 ай бұрын
The best Amharic music .thanks sofi
@Surviver-e2o
@Surviver-e2o 11 ай бұрын
I love your simplicity Sofia. Always humble and graceful.
@elsamammo1662
@elsamammo1662 10 ай бұрын
ሶፊ ተባረኪ ሰውልጆች አያዬ የተሰወረባቸውን ነው ያሳየሻቸው በዝማሬሽ በእርሱ ደስ የለናል ተባረኪልኝ
@goodnews7295
@goodnews7295 10 ай бұрын
You’re songs are amazing you are blessing for us dear
@Eyesuselshaddai
@Eyesuselshaddai 11 ай бұрын
Amazing song sofiyeee abet ezeabeher telek new yezelalem negus ... yes ezeabeher aleeeeeeeeeee 🥰🥰🥰🥰🥰
@Zina-gb9zq
@Zina-gb9zq 11 ай бұрын
አሜን ተባርከሻል።
@habeebmudeer9903
@habeebmudeer9903 10 ай бұрын
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ክብር ለስሙ ይሁን አሜን ፀጋ ይብዛልሽ የኔ እህት❤❤❤❤
@tube-wr1mw
@tube-wr1mw 11 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ተባረኪ
@biniblissful6274
@biniblissful6274 10 ай бұрын
I love this song so so much. Tebarekii Sofi!
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
ቤተልሔም ወልዴ : Bethelhem Wolde VOL 3
1:10:41
Adinew AB
Рет қаралды 222 М.
አለ/የሶፊያ ሺባባዉ መዝሙር/Sofia shibabaw
5:32
Official Sofia Shibabaw
Рет қаралды 29 М.
Sofia shibabaw 2017   YouTube
6:15
Qinea Tube
Рет қаралды 9 М.
Helina dawit | ፍቅር አጋብተህብኛል | feker agabtehbgnal 2025
7:15
Helina Dawit Official
Рет қаралды 241 М.
ሀብተ ሰማይ//Habte Semay //Hanna Tekle//Apr 23/2024
10:12
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 749 М.
SELAM DESTA ሳበኝ "SABEGN" New Ethiopian Gospel Song  2024
8:24
Selam Desta Official
Рет қаралды 1,5 МЛН
ታማኝ ወዳጄ | Mehret Etefa 1998 E.C
6:04
Yahweh Tube
Рет қаралды 166 М.
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН