🎈መዳሜ ያገልግሎት ክፍያ ኢሄንን ሁሉ አመት ሰርቼላት😥

  Рет қаралды 5,484

ራህሙ ትዩብ

ራህሙ ትዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 81
@modinaibrahim685
@modinaibrahim685 Ай бұрын
አረቤች አመኛት የላቸውመ ፈለገም አመት ብትቀመጭ ባዳናቸው ያአላህ ረስቃችን በሀገራችን አርግልን ረሙዬ አብሽሪ
@lulutube885
@lulutube885 29 күн бұрын
መቸም ሀገራችን መኖር አልተቻለም እየተዟዟርን መኖር ነው በስደት 😢
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 29 күн бұрын
ክክክ ካመኑበት ይኖራል ራሳችን ስላላሳመንን ነው እንጅ
@portocalphanta-pm6oy
@portocalphanta-pm6oy 26 күн бұрын
😢😢😢
@FatieMisgana
@FatieMisgana Ай бұрын
ጠይቂና ቨዶ ስሬልን ለኛ ለአድሶች ይጠቅመናል ጠይቀሽ አጣርተሽ ንገሬን ሳውድ ነ ላለነው
@RahmuTube
@RahmuTube Ай бұрын
ኢሺ
@-bw7lv
@-bw7lv 29 күн бұрын
ረህሙየ ሲባል እንደሰማሁት በደሞዝ ስኬል ነው የአገልግሎት እና እንዳለችው የመዳም ቅመሞችየ እርስ በራሳችን እንደጋገፍ ቻሌጂ ይጀመር የምትሉ ደምሩኝ ወላሂ በታማኝነት እመልሳለሁ
@ጎዶልያስ-567
@ጎዶልያስ-567 27 күн бұрын
መልሺ ደመርኩሺ❤
@Tayiba4821
@Tayiba4821 Ай бұрын
አይዞሽ አላህ ያግዝሽ ግን የአገልግሎት ህግ ነዉ የተፃፈ ነዉ ብላለች መይሙና ከፈረምሽ ግን
@ሀያትየአምባሰሏ
@ሀያትየአምባሰሏ Ай бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላማችሁ ይብዛ እህቶቼ በዱአችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ 😢 5 አመት የሰራሁባት ሴትዮ የውሃ ማፍሊያ ቦይለር ተበላሼ ብላ ራሷ አበላሽታ ግን በቅናት ምክንያት ይሄው ልሂድ ስላት ሌላ ችግር ውስጥ ገብቻለሁ😢
@HussenHalima-s6w
@HussenHalima-s6w Ай бұрын
ምን ማለትነው ችግር ሥቲይ አላህ ይርዳሽ ሠብር አድርጊ
@እማ-እማ
@እማ-እማ Ай бұрын
​@@HussenHalima-s6wአላህ ያግዝሺ ከደመወዝሺ ትቁረጥ አለዛ ስራ ቀይርይልኛበያት ካሳፈረቺሺ ከኤራቦርት ጥፋ
@HussenHalima-s6w
@HussenHalima-s6w Ай бұрын
@@እማ-እማ ምን አውርቼ ነው እደዛያልሺኝ
@እማ-እማ
@እማ-እማ Ай бұрын
@@HussenHalima-s6w አቺንአደለም ውደ የተጨነቀቺውን ባለጉዳይዋነው
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 29 күн бұрын
እና የውሀ ማፍያው ቦይለር (ቀላያው ) ቢበላሽ አላህ ቀደረው በዚህ አምና ካልተወች ብር ትቁረጥ ቀላል እኮ ነው ውዴ 60 ሪ እስከ 100 ቢሆን ነው
@nuriyamohammed3351
@nuriyamohammed3351 23 күн бұрын
ጠይቂያት እና ንገሪን ግን ጨርሳ አስፈርማሽ ከዚያ እኔጋ ምንም ብር ዬለሽም ያለችሽ ኢሄን ነገር እንዳትጠይቂያት ነው
@سعيدهسعيده-ز4ل
@سعيدهسعيده-ز4ل 29 күн бұрын
አላህ በሰላም የስገባሽ ረህሙ አብሽሪ አዎ የገልግሎት ይሰጣሉ እኔ ከዝ በፍት 5አመት ሰሪቼ ተሰቶኛል በአረቢኛ ሁጉጉ ነው እምበለው
@halewyatube
@halewyatube Ай бұрын
ጠይቂ ቢሮችሽን ይሰጣሉ ብለዋል ግዴታቸዉ ነዉ ብለዋል የሁለት አመት አንድሺ ነዉ ሲሉ ሰምቻለሁ
@abateadem
@abateadem Ай бұрын
እሸማየ ቤደዉን እያየሁነበር የፀፍኩልሸ መጨረሻላይ ግን ትሰማሸ አሁን እደማይቻል ነገርሸኝ እናምሸኩረን ሀያቲ
@zeynebendris
@zeynebendris Ай бұрын
ራህሙ ልትሄጅ ስትይ ጠይቄት አጠቃላይ ከሆነ የምትሄጅው ያገልግሎት ክፍያ የሚባለውን እድሰጡሽ አላህ ያሳካልሽ ❤
@ferida4432
@ferida4432 29 күн бұрын
አብሽር እናበረታታሻለን አትጥፊ ለእኛም ዱዋዐ አርጊልን
@رحيمةرحيمة-ظ1ه
@رحيمةرحيمة-ظ1ه 29 күн бұрын
የኔውድታድለሽሀገርሽ,በድልትቀበልሽሰላምግቢ
@ዘያዳTubeZeyada-w4f
@ዘያዳTubeZeyada-w4f Ай бұрын
ራህማዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 28 күн бұрын
የኔምአስጠኝም:ከዚህ ቀደም:እረፍትአልሔኩም:የትኬትብር:ስጪኝብላት:ጨርቋንጥላልትሔድነበር😅
@ZinatYy
@ZinatYy 28 күн бұрын
እረየኔ ሴትዮ አሳዲሽልኝ ባስቦርቴን ስላት ሠምታ ዝምነው የምትለኝ የምታቁ ንገሩኝ ምላርግ አላሳዲስ አለችኝ
@HalimaG-m1b
@HalimaG-m1b Ай бұрын
አይዞሽ ውዴ አላህ በሰላም ያስገባሽ
@HadeyaHadeya-d8b
@HadeyaHadeya-d8b Ай бұрын
አብሽሪ ውዴ እነሱ ጠማማ ናቸው
@YemaryamljYemaryamlj
@YemaryamljYemaryamlj Ай бұрын
በሰላም ግቢ እህቴዋ እንወድሻለን መቸልከጅነው
@neimatube5439
@neimatube5439 Ай бұрын
በርች እህቴ አላህ ያግዘን
@NurahWati-f3t
@NurahWati-f3t 27 күн бұрын
gobezi. Berchi❤❤❤❤❤❤
@shudeyaabdella198
@shudeyaabdella198 Ай бұрын
አላህ ህይሩን ይምረጥልሽ አብሽሪ የኔ ውድ
@wdeWde-c5e
@wdeWde-c5e 28 күн бұрын
ፓስፖርት አለም አቀፍ መታዎቃችን ነው ነው የተሠጠው የግዜ ገደብ ካለቀ ማሣደስ ነው እኔ ጠፍቸ ነበር አይል እሰራ የነበር ግን 7 አመቴ ተመልሸ ነው የመጠሑ አሑን ኩትራት ነው የምሰራ
@zinababrahim1600
@zinababrahim1600 29 күн бұрын
ኢንሻአሏህ እጠብቅሻለሁ ውዴ እድታሳውቂኝ
@user-Nezhia
@user-Nezhia 29 күн бұрын
ውይይይይይ ልትሄጅነውበቃ😢😢😢 እኔምልሽ የመኪናውን ከቀረጥነፃ ወረቀት አወጣሽወይ??? እንግድህበሰላምግቢ ውደ አላህ የእረፍት እንጀራ ይስጥሽ❤❤❤
@DjjfCjcj
@DjjfCjcj 27 күн бұрын
የኔ ባሥፖርቴ እኔጋነው ለረፈት ሂጄ ከተመለሥኩ በኋላ አልጠየቁኝም እኔጋ ነው ልጥፋንዴ ጋይሥ😅
@RaheHayle
@RaheHayle 29 күн бұрын
Yena kene mekeresh hulu negersh konjo newu selam gebie🎉🎉🎉
@erwdagirma9611
@erwdagirma9611 Ай бұрын
አብሽሪ ሀቢቢቲ አላህ ይርዳሽ በዱአ አብረንሽ ነን❤❤🤲🤲🤲🤲❤🤲
@ሀሊማSalim
@ሀሊማSalim Ай бұрын
ሰላምእንኮንደህናመጣሺ
@بانسي-ب6ص
@بانسي-ب6ص Ай бұрын
እዉነትሽንነዉእህቴ
@omuelhamtube3977
@omuelhamtube3977 29 күн бұрын
ሳዉዲም መምጣት ይቸላልኮ ኢኔ ጣፍቼ ሶስት ኣማት ሳርቼ ሀጋር ጋብቼ ሁላት ኣማት ቆይቼ ታማልሻለዉ ውዴ
@AYAN_MEDIA-m5o
@AYAN_MEDIA-m5o Ай бұрын
የመሊክ አቃር ቪድዮ ላኪላት ውዴ እሱ የተናገረው ነገር አለ ስለ አገልግሎት ግዴታቸው ነው
@AYAN_MEDIA-m5o
@AYAN_MEDIA-m5o Ай бұрын
በአመት የአንድ ወር ደሞዝሽ ነው
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 29 күн бұрын
​@@AYAN_MEDIA-m5o የእድሳት ለ2 አመት 1200 ሪ ነው
@zmq7s
@zmq7s 28 күн бұрын
እስካሁን ካልሰጠይሽ አሁንአሰጥሽም በየሁለት አመቱመስሎኝ እሚሰጠው ያገልግሎት ክፍያጠይቂያት ትክክለኛነው
@راكانالعنزي-ل6غ
@راكانالعنزي-ل6غ 29 күн бұрын
Selamish ybeya tirw sew nesh ewdihsalw
@HiwotMulat-y8h
@HiwotMulat-y8h Ай бұрын
ሁሉም አረብ ሀገርራት ነወይ አገልግሎት ክፍያው?ሲቀጥል እኛ ነን ወይ የምንጠይቀው?
@ametullahtube3452
@ametullahtube3452 Ай бұрын
አሠላሙአለይኩምወራሕመቱላሒወበረካትሑራሕሜ.እኩንትራት.ነዉዴ.ያለሺዉ.አብሺሪ.
@seadaebrahim8593
@seadaebrahim8593 28 күн бұрын
ከፈረምሽ ስጡኝ ብትያቸው አይሰጡሽም ሳፈሪሚ ብትያቸው ዝንቢ ብሉኳን መክሰስ ትችይ ነበር
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx 19 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ToybaEbrahim-e5v
@ToybaEbrahim-e5v 29 күн бұрын
እስኪአችዉትሻያለሽ ጠይቂና ንገሪንማሬ 😮 እጠብቅሻለን
@ሐዩየገልሻዎ
@ሐዩየገልሻዎ Ай бұрын
እደት,,ነዉ,,የሚከፈለዉ
@SamsungA-ck4xx
@SamsungA-ck4xx 22 күн бұрын
አው ለኔም ሰተውኛል
@ፍልቅልቅሚዲያ
@ፍልቅልቅሚዲያ Ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ራህሙየ❤❤
@سعادهالمطيري-غ6ق
@سعادهالمطيري-غ6ق 29 күн бұрын
ሰለም ነሽ እህት ረሂማ አገልግለት ስትይ አልገበኝም እናም ሪያድ ከሆሽ በቺ ስም እቀ መለክ እፈልግ ነበራ
@rahmaomar1567
@rahmaomar1567 Ай бұрын
ግደታቸው ነው የኔወቹም አልሠጡኝም ግን ምናለ ቢሠጡ ፈራሁ ልጠይቅነበር እኔም 😢
@abateadem
@abateadem Ай бұрын
እሸውደ አሁን አልጠፍሁም እነሱጋረኝ ገናሁለት አመት አልሆነኝም ግንእያመመኝነው ባዝቦርቴ ግንአልቆል አገር መግባት እችላለሁ አልችልም ካወቅሸ ንገሪኝ ሰለምክር ጀዛኪየሏሁህይር
@RahmuTube
@RahmuTube Ай бұрын
እህቴ ኤባሲ ይውሰዱሽ እና አሳድሺው የታደሰ ከልሆነ አይቻልም ወይ በነጥ ወረቀት ነው የምገቢው
@saedia27
@saedia27 29 күн бұрын
ስወዳችሁ ደምሩኝ ሀገር ልገባ ነው
@زينب-ه4ح8ح
@زينب-ه4ح8ح Ай бұрын
አቀብሽሪ🎉❤
@RehimaSeid-m9q
@RehimaSeid-m9q Ай бұрын
ሰላም እህት እንዴት ነሽ ለቤተ አዲስ ነኝ ቤተሰብ እንሆን❤❤
@MarefaMarefa-kl6fv
@MarefaMarefa-kl6fv Ай бұрын
ራህሙ እደትነዉ ያሳደሽዉ ማለቴ አሁን አምስት አመት እሁነዉ
@RahmuTube
@RahmuTube Ай бұрын
ኤባሲ ሄጄ ነው የሳደስኩት
@AmiTube-x6x
@AmiTube-x6x Ай бұрын
Rahmu❤🎉🎉
@ሀገሬናፍቀሽኛልኢትዮጵያዬ
@ሀገሬናፍቀሽኛልኢትዮጵያዬ 28 күн бұрын
እረ አይሰጡም እኔ አልሰጡኝም 5አመት ከ6ወር ወር ሰርቻለሁ
@ZenatZz-l8r
@ZenatZz-l8r 29 күн бұрын
እራህሙየ በአላህ መልሽልኝ ኢትዮ ብር ልልክ ነበር በምን ልላክ ንገሪኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@የፍቅርቤት-23
@የፍቅርቤት-23 Ай бұрын
❤❤❤🎉🎉
@MdSjd-n6g
@MdSjd-n6g Ай бұрын
❤❤❤❤
@umumiftah-x5d
@umumiftah-x5d Ай бұрын
ካርጎ የሚልኩ አሉ የኔ እህት ልካለች 45 ኪሎ ነው መሠል እደዛ አርገሽ ላኪ
@SenaitKassa-k3p
@SenaitKassa-k3p Ай бұрын
ዘጠኝ አመት ደም ተፍቺ አደብርም አልሰጡኝም ሀብሻ ቤት😢😢😢
@FatumaKh
@FatumaKh Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️👍👍👍
@samirawalisosamirawaliso
@samirawalisosamirawaliso Ай бұрын
Ws wr wb
@ሐዩየገልሻዎ
@ሐዩየገልሻዎ Ай бұрын
ደሚረን
@ميمونه-س2ط
@ميمونه-س2ط 29 күн бұрын
A, w, w, rhamu, ya, agaligelote, kifiya, malt, men, malte, naw,,???
@safsisey
@safsisey 29 күн бұрын
በ ሰላም ለ ሀ ገ ረ ሽ ያ ብ ቃ ሽ እ ህ ቴ
@ልደትልደት
@ልደትልደት Ай бұрын
ዉዴአዉትክክልነዉይከፈላልበወር2ሪያልአይደለምሁለትአመትስጨርሺ1ወርደመወዝእናበወቅቱባለዉያየርትኬትነዉ
@HayatAli-z5j
@HayatAli-z5j 29 күн бұрын
ራህሙየእንዳታልፋኝከመጣሁሦሥትወሬነዉዠምብሎይጨቀኛል
@TttEe-v6t
@TttEe-v6t 29 күн бұрын
አይዞሽ
@ሀዩዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ
@ሀዩዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@EyeruMame
@EyeruMame Ай бұрын
❤❤❤❤
በአረብ ሀገር 4 ስኬታማ የሆንኩባቸው ሚስጥሮች ነጥቦች::
14:17
የሱፍ ቤተሰብ & Yesuf family
Рет қаралды 22 М.
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
ተወደጁ ዘመረ ጄሬ ጡሩ አምልኳ ጌዜ ነበር !! ስሙ
10:30
የሂወትህን ጉዞ የሚቀይር  አስገራሚ ታሪክ
14:38
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Рет қаралды 42 М.
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН