ማድረግ ሳልፈለግ የምታስደርገኝ መንፈስ ማን ናት? |Mayazewal Eshetu podcast Ep.76 | በሐይሉ ሙሉጌታ ​⁠

  Рет қаралды 5,209

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

Күн бұрын

Пікірлер: 37
@TameratDamaka-m8p
@TameratDamaka-m8p 3 сағат бұрын
ብዙ ሰዎች በዝህ ችግር ውስጥ ናቸው አንደ ሀገር ውድቀት ውስጥ ነን መንፈሳው ውጊያ ያስፈልጋል እንደዝህ አይነት ፕሮግራም በጣም መብዛት አለበት ያስተምራል 10Q ማንዛዋል
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu 10 сағат бұрын
Everyone enjoy the podcast
@YohanseTizazu
@YohanseTizazu 8 сағат бұрын
እንዴታ በሃ እኮ ነው!!!! 😇
@behailumulugeta5062
@behailumulugeta5062 Сағат бұрын
በጣም አዝናለሁ ማኔ። . የእንግዶችህን ሀሳብ አታከብርም። የባለፈው ቆይታዬ ላይ 30 ደቂቃ ገደማ ቆርጠሀል። በአደባባይ ዝም ብዬ በግል እንድታስተካክል ነገርኩህ። የአሁኑን ከ3 ሰአት ቆይታ 1:30 ቆረጥክ። ሰላሳ ደቂቃውን የድምጽ ችግር ስለነበር ብለህ አስተባበልክ። ያውም ለተመልካችህ ሳይሆን ለኔ በውስጥ መጥተህ። ለኔ ቢቀር ለተመልካቾችህ ስትል መተው ነበረብህ። . ከአዳማ መጥቼ ማደሪያ ሰለሌለኝ በዛው እለት መመለሴን ታውቃለህ። የታክሲንኳ አልተቀበልኩህም! በዛ ላይ ሁለቱንም መጸሀፎቼን አላነበብክም። ቃለመጠይቅ እና ትምህርቴን አላየህም። ፖስተር አይተህ ከጠየቅከኝ ጥያቄ በቀር ስለኔ ምንም አታውቅም። ይሁን ብዬ ባንተ ሜዳ ብጫወት እሱንም....... . በውይይቱ አሸናፊ መስለህ ለመታየት ስትል ያወጣሀቸው የኔ ወገን ሀሳቦች የንግግሬን ወጥነት አጥፍተውታል። . በመሀል በመሀል የምወስደውን አየር ሳይቀር ምን እንዳደረገህ አላውቅም ቆርጠህ አንቀዥቅዠኧኛል። በየሱሰስ ስም እንዴት እንደተደበርኩ አታውቅም። በየሱስ ስም እንዴት እንደማስደብርህ አልገባህም። . በሚስጥር ስህተት ናቸው አሰሰተካክል ያልኩህን በሙሉ በምስል አስደግፌ እመጣባሀለሁ። . የቆረጥከው ባንተ በኩል መልክ ለመስራት ፈልገህ ነው። ወላ ስለሒፕሮታይዜሽን ወይም ድግምት ያወራሁትን ያወጣኧው እንደሱ አይነት ስለምትሰራ መሰለኝ። . ስለሶስተኛ መጸሀፌ ስለትእግስት ዋልተንጉስ፤ ሰሰላንተ ያደባባይ ስህተቶች፤ ስለ ሩሚ፤ ስለ ጫት፤ ስለደሞዝ ጎሽሜ የተናገርኩትን በክርክርህ ማሳመን ሲያቅትህ ቆረጥከው። በጣም አዝናለሁ። እንዴት እንደማዝረከርክህ አታቅም! በኔ ትዩብ ጠብቅ። . 👆 ይሔንንም ካልቆረጥክ/ካላጠፋህ ማለት ነው
@tewodrosnahto2700
@tewodrosnahto2700 17 минут бұрын
Baya, you need to invite him on your KZbin, and then we can understand your point of view too.
@zola1621
@zola1621 3 сағат бұрын
በተለይ ስለ GMO, FDA & spirit በደምብ በስፋትና በጥልቀት ለማሳወቅ ሌሎች ሰዎችንም ጋብዝልን ማኔ። ስለሚመጣው ዘመን እንደ ሀገር መንቃት በጣሙን ያስፈልጋል አሁን ላይ እየተሰሩ ያሉ አደገኛ ነገሮችን ለማስቆም ትውልዱ መንቃት የግድ ይላል። የአባቶቻችን ልዕልና መላበስ ለመጨረሻው ዘመን ምርጫ የሌለው መፍትሔ ነው። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ሕዝቦቿን አለምን ይባርክ 🙏
@meserbeye
@meserbeye 5 сағат бұрын
ማኔ በጣም ቅን ሰዉ አንተ ጋር የመጡትን እንግዶች ቻናሎቻቸዉን የምታስተዋዉቅላቸዉ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏 🥰
@ካንቺወዲያ
@ካንቺወዲያ 8 сағат бұрын
ሁለታቹህም በራሳቹህ መረዳት የምትፋጩት ነገር ደስ ይላል ። የሆነ ሚስጥረዊ 'በርም ነዉ የምታሳዩን። እና ደሞ ማኔ እረቂቁ ሃይል እየገባህ ይመስለኛል የበለጠ ይገለጥልህ።
@ellenieellenie5941
@ellenieellenie5941 5 сағат бұрын
ታጥቦ ጠጪቃ ሁለታቺሁም። . ማንም ማንንም ሊዳኚ አይገባም በሰዉ ቁሰል እንጨት እንደተባለ። All knowledge merciful god how come we go through all this in the universe or multiverse???? After all though shall not judge is seriously the real issue. We are all one plant or animal and everything one in all we are god’s powerful and we can do anything and everything the one in all within us not outside force. 10:34 Who are you to juggle? You two are confusing more and more and confusing people. Religion and culture is disturbing us look around you . I can’t believe you two discussing religion and all like you know it all. We are created by the creator image. We are god.’s Everything happens for good reason as it gets dark and get bright one must loose everything to find himself only for better. Juggling any one is juggling the creator. Words matter don’t lead people in darkness. Follow for more the following knowledge as well as next level soul podcast. Good and bad is in us nothing up there or satan and this none. Most important never forget what goes around comes around.
@ABENEZERBIYADIGILGN
@ABENEZERBIYADIGILGN 10 сағат бұрын
Mane arif sew degemkln tnxs 🙏🏾
@muhammedibrahim4657
@muhammedibrahim4657 9 сағат бұрын
አላህ የከለከለህ ቦታ እንዳያይህ ያዘዘህ ቦታ ደግሞ እንዳያጣህ
@DaneilTadesse
@DaneilTadesse 8 сағат бұрын
ማኔ ለተመረጡት ነብሳት ማኔለተመረጡትነብሳትብቻ ❤❤❤❤❤❤❤
@Emanu1532
@Emanu1532 8 сағат бұрын
ማን ያዘዋል ጎበዝ ነህ ❤
@woinshetgetahun4374
@woinshetgetahun4374 12 минут бұрын
ሀሳቦቹ ባይቆራረጡ ጥሩ ነበር !
@EyualZanba
@EyualZanba 6 сағат бұрын
betam huletachihu yemtastemrugna
@baniaychu7478
@baniaychu7478 8 сағат бұрын
እናመሰግናለን🙏
@willbenamedVoR
@willbenamedVoR 4 сағат бұрын
Invite demoz goshime manyazewal.......and fill the unseen gap
@eyobogast7296
@eyobogast7296 9 сағат бұрын
Bhaylu betam ymechegnal❤
@eyobogast7296
@eyobogast7296 8 сағат бұрын
Yemayselech sew new🥰
@DANI-VLOG12
@DANI-VLOG12 9 сағат бұрын
Semet ke selet kekedeme hulum wedaki new🙏
@FilmonBokretsion-k8m
@FilmonBokretsion-k8m 5 сағат бұрын
Yemgerm nw atsadeb ante 😂😂😂 manye thanks bhaylu demo betam gobez ena defar tmeslale desylal❤❤
@MubarakRahmeto
@MubarakRahmeto 6 сағат бұрын
ኤለን መስክ ትራንፕ ምናምን ማንኛውም ነጫጭባ ከፊት ጥሩ የሚሰሩ ይመስላሉ ጀርባቸው ግን ስጋ የለበሱ ሴጣኖች ናቸው ሁሉም ነጭ ። አንዳንድ ጥሩ አለ እንዳትሉኝ
@natiman3314
@natiman3314 9 сағат бұрын
❤❤❤
@SolBesha
@SolBesha 10 сағат бұрын
Mane wesagn sew kewesagn engda gar ymechish abate
@dawitemelese1857
@dawitemelese1857 9 сағат бұрын
Mana
@willbenamedVoR
@willbenamedVoR 4 сағат бұрын
Baha..😂😂😂😂 abichu meto eziw podaccast lay hand be joro yaz bilh latsemaw nw 😂😂😂 fetarin alsemawm ababalh.......
@robelgetachew1824
@robelgetachew1824 8 сағат бұрын
አላውቀውም ነበር ይኸው ሳትለኝ ሰብስክራይብ አደረኩት
@MubarakRahmeto
@MubarakRahmeto 6 сағат бұрын
ስለ መዳኒት ካወራቹ አንዳንድ መዳኒቶች ስትውጡ ስትሰብሩት መሀሉ ላይ ገመድ የሚመስል ነገር ውስጡ አለው የነጮች ተንኮል ነው መሀን ያደርጋል
@mihreteabnigatu9227
@mihreteabnigatu9227 9 сағат бұрын
ክርክር ደስ ይለኛል ፖድካስት ለይ
@dawitemelese1857
@dawitemelese1857 3 сағат бұрын
ማኔኤ በያሀ ልክህ ነው መመር ዘበነ ሀንተን ፤፤ዳሀጊኢ ፣፣ዳሆክተር ወዳሀጄነ ፣ታሀይኤ ዳዊት ድራምስ የተናገረ ሰው ነው ፣ዘ ስክሬት ፣ ኢሊሙንኤም ያለው ህሱሁ ነው ሀትርስሀ ለዛውም የቤተክርስትያን ልብስ ለቡሳሆ ህናሀ በሀይሉ ልክ ነው
@samuelkebede9466
@samuelkebede9466 8 сағат бұрын
Baye adun lekeyerw beyi sedebew box tegebkogn
@zebibtesfagiorgis
@zebibtesfagiorgis 9 сағат бұрын
Not all of them drug addicted do not generalize
@baniaychu7478
@baniaychu7478 8 сағат бұрын
❤❤❤❤
@bettylovetube7465
@bettylovetube7465 6 сағат бұрын
❤❤❤
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 9 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 98 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 53 МЛН
Anchor Media የወሎ ግንባር የሰሞኑ ተጋድሎዎች
19:26