KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የተፈጠረብኝ እውነታው ይሄ ነው 🥹
21:27
ናኒ ቀለበቱን አልቀበልም አለች ሀብ ደነገጠ😱
20:49
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
00:33
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
00:27
ማዳም ቅመም አለቀሰች🥹😱
Рет қаралды 61,467
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 167 М.
remu khan
Күн бұрын
Пікірлер: 1 600
@remukhan1786
Күн бұрын
Subscribe ያረጋቹ ኑ ሳሙኝ😘
@Jemila-s4e
Күн бұрын
አብዝሀኛው ሰብ ያረግንህ ሴቶች መሆናች አውቀህ ነዋ ሳሙኝ ምትለው አንስምም ረሙ 😂😂😂
@እሙየየፍቅርሰው
Күн бұрын
ከኔ ውጪ ዋ😏💪💪😔😔😂😂😂
@Elhem-kd1hg
Күн бұрын
@@እሙየየፍቅርሰውአ አይቸሻለሁ😂😂😂
@Elhem-kd1hg
Күн бұрын
እረሙካን ቸኮሌት🍫🍫🍫🍫
@ZeytunaZeytuna90
Күн бұрын
ረሙዬ የኔ ዉድ
@MekdiTube-z9x
Күн бұрын
ረም ግን ለሴት ልጅ ያላው ክብር ይለያል ❤️❤️😂😂😂
@SaudiArobia-x6w
Күн бұрын
❤
@fatamግሬስ
Күн бұрын
😂😂😂😂😂🎉🎉❤❤❤
@Kareema-r1p
Сағат бұрын
ተዉ ደምሩኝ
@RahemIndris
Күн бұрын
ማሻአላህ ጎበዝ ራሙ አላህ ይጨምርልህ አላህ በሀቅ ላይ ያፁናህ ያረብ
@Alika-l2g
19 сағат бұрын
ረሙዬ የኔ አስተዋይ❤❤ ረሙዬን የሚወድ ብቻ ❤❤ ❤🎉🎉
@meskiab9917
Күн бұрын
ረሙ የናቱ ልጅ አንተን የወለደች እናት ዘመኗ ይባረክ ለሴት ልጅ ክብር ያለ ወንድ ማድነቅ ማክበር ውስጤ ነው
@JffHui
20 сағат бұрын
በአዱኒያ ደስታን በአኼራ ጀነትል ፈርዱስን ይወፍቅህ ረሙየ🌹❤️
@Zade-h7p
Күн бұрын
ረሙዬን ያሚወድ 👍😜😂😂😂
@እሙየየፍቅርሰው
Күн бұрын
ቀውላሊት ሁሉም ቦታ አገኝሻለሁ😂😂😂
@Mgdes-t9c
Күн бұрын
Mirxi,wondimachin,inameseginalen
@Mgdes-t9c
Күн бұрын
😂😂😂
@FedilaRedwan-ny2um
Күн бұрын
Ko sh btkubet alsh
@FedilaRedwan-ny2um
Күн бұрын
እኔ ካቺ ነው ጠጦርነቱ
@MohamedOmar-g5b
Күн бұрын
የመዳም ቅመሞች ለረሙ ሽልማት ያስፈልገዋል ነቃ በሉ የኛ አዛኝ 🎉🎉🎉🎉🎉
@zeharadiyau
19 сағат бұрын
አርፈሽ ስራሽን ስሪ ላይክ ኮመንት ሼር ካረክሽለት ከሽልማት በላይ ነው ረሙ ድጋፍ ሚያስፈልገው ልጅ አይደለም አላህ ይጨምርለት የኛ ጀግና
@عبدالغنيالبلوشي
17 сағат бұрын
ትክክል ማሬ
@tege6254
15 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@አሚራቱዩብ-ለ2ኘ
14 сағат бұрын
ጅል ጅላጅል አለ በሰው ቤት እዬተገረድሽ ዝንጥ ብለው ያለሀሳብ ለሚኖር ሽልማት ትላላችሁ ስንት ምስኪን አለ እርዳታ የሚፈልግ ከይርስራ ከፈለግሽ
@Seada-p4f
7 сағат бұрын
በጣም እንወዲችሁ አለን❤❤❤❤❤
@እሙዶክተርEmuDokter
Күн бұрын
ማሻ አላህ ረሙ አላህ ይጨምርልህ ጀግና ነህ የምትሉ
@Sada-yc6pi
Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@سبحاناللةولحمدللة
Күн бұрын
❤❤❤🎉🎉
@እረቂቅ-ሙሉ
Күн бұрын
ደምሩኜ😢
@Kareema-r1p
57 минут бұрын
ተዉ እንደማመር
@ZabibaEndris
10 сағат бұрын
ወላሂ እዚህ ቤት የመጀመሪያ ነው ግን እጅጉን ተገረምኩ የኛ የመዳም ቅመም አዛኛ የአኬራ ወንድሜ አላህ ሁሌም ከጎንህ ይሁንልህ የቅመሞች መከታ ❤
@محمد-ح3ك8ظ
Күн бұрын
ረሙ የመዳም ቅመም ነኝ'' 2 "ጀዋል ሰብስክራይብ አርጌሀለሁ
@mariamfanta5656
Күн бұрын
ረሙየ ምርጥሰዉ በዱኒያም በአኼራም አላህ ያስደስትህ❤🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰✌️
@abdurahmanksa9739
Күн бұрын
አቦ ልጂ ይውጣልህ ياقلبي 🥰 በዱኒያ ደስታን በአሄራ ጀነተል ፈርዶስን ይወፍቅህ የዱኒያ ደስታ ሁሉ በቤትህ ይግባ ቸኩሌትየ ልብህን አላህ አይቀይረው
@Rahma-tube-t5u
Күн бұрын
አሚንንንን ያረብ❤❤❤
@zehara5
Күн бұрын
ወላሂ ረሙዬ አንተን የወለደች እናት ጀግና የጀግና ልጅ የኛ አዛኝ ወንድም አላህ ይጨምርልህ ❤❤❤
@shaltoshalto-tj8zz
Күн бұрын
Namonoo afan kiyaa kanaa bektan liki godha kun ikoo kanaa ijolee kenyaa iratii rawatamaa jiruu ramuu bayee diqisifadhe waw🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@DarajjeeNigusuu
Күн бұрын
Kan akkaa isaa kanaa oso nuu bayisee waqayoo❤❤
@BurtoganAlemu
5 сағат бұрын
Dhugaa keetii ❤
@HananHanan-i6x
18 сағат бұрын
ዋዉ ረሙ ሂሳም ዳጊ ዳኒ በጣም ምርጥ እዕስ ነዉ ሂሳም ሚግርም የፊት ሪያክሽን እናመሰግናለን አድ ላይ ስትሆኑ ድምቀታቹ ፖወር አለዉ ረሙዬ ወድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሂሳምዬ❤❤❤❤❤❤ቃል የለኝም እወንወዳቸዋለን❤❤❤
@Sd3q
Күн бұрын
ርሙካን ለኛ ለቅመሞች ያለህን ክብር ሳላደንቅህ አላልፍም🍫🍫🍫🍫😘😘😘😘
@HawlaSamsung
6 сағат бұрын
የኔ ወድም ረሙ እዳተ አይነቱን ያብዛልን ያረብ በተረፈ ሁላችሁንም ሳላደቅ አላልፍም ምርጥ ጎደኛሞች ናችሁ
@Elhem-kd1hg
Күн бұрын
ወይኔ አዝጎች😂😂😂ረሜ ቸኮሌት ይመችህ🎉🎉🎉🎉
@R-tt7cn
3 сағат бұрын
ረሜሽ አልተቻለም😂
@BettyBiniam
17 сағат бұрын
የመጀመሪያ ለኛ ለሐርብ ሐገር ሴት ሞች እሚገርም ነው ትክክለኛ ኩሩ ኢትዮጵያውያዎ በርታ ኮራሑብሕ ፈጣሪ እንዳንተ አይነት ያብዛልን ።
@misscall90misscall79
Күн бұрын
ለረሙ ክብረ የማዳም ቅመሞች
@Sintayw-i2e
Күн бұрын
ረሙ ውድም ኑርልን
@እረቂቅ-ሙሉ
Күн бұрын
@Sintayw-i2eደሥሩኝ😢
@NejatEndris-be3qj
Күн бұрын
ረሙ የአንተን አይነት ጀግና ሰበአዊነት የሚሰማው ወንድ አላህ ያብዛልን እናመሠግናለን በጣም አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅህ
@Hana-q8z
Күн бұрын
ዋዉ ረሙ ዘመንክ ይባረክ ለሴት ልጅ ክብር አለዉ
@PhoneStore-o4y
13 сағат бұрын
ረሙዬ የናቱ ሌጅ እናመሰግናለን ጀግናው ወድማችን🙏🙏🙏💪💪💪💪💪💪
@teje7615
Күн бұрын
ረሙዬ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክ👌👌👌👌👌👌
@محمدمحد-ف2م
14 сағат бұрын
ረሙየ የኛተቆርቋሪ ጀግና ብየህ አለሁ ባሁንስሀት ወጣትነትን።አሸንፈህ ስለተቆረቆርክልን እናመሠግናለን ትምርት አለሁ ግን ከፋኝ ወላሂ እኛን ሁሉምጅልነዉ የሚያረጉን ረሙየ ወድሜ። ጎበዝ👍👍👍👍
@ጠአምዩቱብ
Күн бұрын
ወላሂ ትለያለህ የበለጠ አከበረኩህ ትልቅ ትምርት አለወ ለወደ ለሚልኩ ሴቶች❤😭
@JamilaJamila-ht4lo
Күн бұрын
የኔ ዉድ በጣም ጀግና ነህ ለሴት ያለህን ክብርአሳየሃን ግን ትግስቱ😢❤❤❤❤
@Alhamdulilah37
Күн бұрын
ማሻ አላህ ረሙ አላህ ይጨምርልህ አላህ ያክብርህ አኺ ሀቢቢ 🤲❤️
@assistanthome578
2 сағат бұрын
እረሙየ የኔወድም ሁሉም ሰው እዳተቢሆን ፕርኩኩ ትምርት አለው ቅመሞችየ ብሉ ልብ ግዙ እያዳድሽ ❤❤
@Aydaatube
Күн бұрын
እውነቱን ሳወራ እስከ አሁን subscribe አላረኩም ነበር አሁን ግን ሰብስክራይብ አድርጌያለሁ ምን ያክል ለሴቶች ክብር እንዳልክ አይቻለሁ ተባረክ በእውነት የኔ ጀግና ❤❤❤
@MymunaMymunaHussen-y5j
Күн бұрын
እኔም
@Ggg-f4w
Күн бұрын
ረሙ ቸኮሌት ምርጥ ሰው ፈጣሪ ያክብርህ ሁላችሁም ምርጥ ናችሁ የሰው ገንዘብ የሰው ነው ለግዜው ሊጠቅም ይችላል ግን መጨረሻው አያምርም እኛ የማዳም ቅመም ደግሞ እግዚአብሔር በሚያውቀው ሰው ቸግሮት እና ለምንወዳቸው ሰዎች ወደኋላ አንልም እኛኮ እኳን ኖሮን ተበድረን የምንልክ ሰው ነን በጣም የዋህ ልብ ነው ያለን😢😢😢😢
@DfjcVccz
Күн бұрын
ዋው ትለያለክ ረሙዬ አላህ ይጠብቅክ❤❤❤
@lelesderba6008
Күн бұрын
Ramu nuuf jiradhuu dhugaa rabbii 👌👌👌💪💪💪💪❤❤❤
@MarthaYamer
Күн бұрын
እውነት አንተ ትለያለህ ፈጣሪ ቤተሰብህን ጎደኞችክን ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ እንወድካለን ረሙ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hhaa-yy
5 сағат бұрын
ወላሂ እረሙ በጣም ጀግናነህ እናንተ እራሱ ጥሩ ትምርት ነው የሰራቹህት ቅመሞች በጥብጠው ቢግቱን እራ አይገባንም እጂ ተው የመዳም ቅመሞች ልብ እንግዛ ለማንም ጋጠወጥ ብር የምትልኩ ሲጀመር ፍቅር ምናምን የሚባል ነገርውስጥ መግባት እራሱ አያስፍልግም አላማቹህን አትርሱ ባአላህ ምንሁናቹህ ነው ሂወታቹህን በራሳቹህ ጊዜ ጀሃነብ አትግቡ
@Yeshifetene
Күн бұрын
በስማም አንደኛ እረሙ ወንድሜ ፈጣሪ ይባረክህ ሁሉ ወንዶቺ እንዳንት ቢሆኑ በጣም አሪፈ ነው
@ከረያባመታባዘራውtube
Күн бұрын
የኔ አስተዋይ ረሙ ቸኮሌት🍫🍫🍫🍫
@MarymawtBerukemelekamu
Күн бұрын
የተባረክ እረሙ እዳንተ አይነቱን ያብዛልን
@Shawaye-f4l
Күн бұрын
remu waqayoonkoo siyya ebisuu lubuu namaa👌👌👌👆👆👆🤲🤲🤲🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@Hanu_tube_ሀኑ_ቱዩብ
Күн бұрын
ጥፋትህን እና ስህተትህን የሚነግርህ ጓደኛ ምርጥ ወዳጅህ ነው። በተቃራኒው አብሮ እያጨበጨበ በጥፋትህ ዝም የሚልህ ግን ጥላትህ ነው ምክንያቱም ስህተትህን ዝም ብሎ ስትጣላ ይዘረግፈዋልና። ወዳጅህን ለይ!!!
@netsanetabagissa1464
4 сағат бұрын
ረሙዬ አንደኛ በዝህ ቀጥሉበት በርቱ ወንድሞቸ
@ዙለይካየመስቆቅመም
Күн бұрын
ዋው ማሻእላህ ኢሄ ቤተሰብ ሲያምሩ አብሮነት ❤❤ማሻእላህ ነው❤❤
@TSION-ETH3283
3 сағат бұрын
ረሙ የኛ ጀግና ወድም የኛ ተቆርቋሪ እናመሰግናለን እዳተ አይነቱ ይብዛልን 🙏💚💛❤
@AbuKaleem-yt4iz
Күн бұрын
Waaw maasha allah dhugaa ramu❤❤🎉🎉🎉
@Fanta12w3f
Күн бұрын
እርሙየ የኔ መልካም የመር በጣም ደስ ነዉ ያልክኝ ለኛ ያለህ ቦታ በጠም ደስ ይላል ኑርልኝ እዳተ ያለዉን ያብዛልን❤❤❤❤
@seadayimam8488
Күн бұрын
ረሙ ማሻ አሏህ ጓበዝ ሲቀጥል ትምርት ይሰጣል ፕራኩ
@abi-ip9bn
Күн бұрын
ረሙ የኔ የዋህ ያተአ እናታ 1000አመተ ትኖረልህ❤❤❤💖
@ZeynebaNurito-zh5qi
Күн бұрын
ረሙዬ የኛ ሃሳብ አንተ አላዘንክልን ማን ያዝንልናል የኔ ውድ ወንድም❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@Mነኝየባሌንግስት-hb5so
Күн бұрын
የምር ረሙዬ ለኛብለህ ተጣላህ እናመሰግናለን ጀግና💪
@ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ቀ7ፐ
Күн бұрын
ረሙ ረሚ የኔ ውድ ለህቶቹ ተቆርቋሪ ፈጣሪ ይባርክህ እዳተ አይነቶቹን ያብዛልን❤❤❤
@hiwetdesta9048
3 сағат бұрын
ረሙ ብጣም እናመሰግናለን ሁሉ እንደ አንተ ቢሆን❤❤❤😢
@Meron-pd5jp
Күн бұрын
video ጨርሸ አጠቃላይ ልኮምት .እግዚአብሔር እንደእናንተ አይነቶች ወንድሞች ያብዛልን 🙏 ስለ እውነት ብዙ እህቶች አልቅሰዋል ተስፋ ቆርጠዋል ህይወታቸውን አጥተዋል ."ምክንያቱም ከሌባው በላይ ተባባሪው ብዙ ስለሆነ !!የመዳም ቅመሞች ችግር ደግሞ በጣም የዋህ ሩሩህ ደግ ነን .ለዛም ይመስለኛል ብዙ ሠው መሰላል አድርጎ ይጠቅመናል ረሙየ የኛ ልበ ቀና ፈጣሪ አይቀይረው ልብህን በጨዋ አስተዳደግ ላሳደጉህ ቤተሰቦችህ ክብር ይገባቸዋል
@zehara5
Күн бұрын
በጣም የእውነት ❤❤
@fozyamohamad5583
12 сағат бұрын
አላህ ይጨምርልህ ሩሙ 😢😢😢በስደት ላይ ያለነው ትልቅ ትምርትነው
@samerasamera4475
Күн бұрын
ይህ ነገረ ብዙ ትምህረት ይዛዟል ጅላጅል ሴቶች ተማሩ እዲ ነው ምትበሉ ። ረሙዬ ❤❤❤❤
@AminaAmina-o7o
Күн бұрын
ኡፉፉፉ ረሙ የምር ሰዉ ነዉ እባየ ነዉ የመጣዉ እዳተ ያለዉን መልካም ሰዉ ዪብዛልን❤❤❤🎉😢
@seadayimam8488
Күн бұрын
ረሙችን ይመችክ ኑርልን የምር ሁላችሁንም እናመሰግናለሁ ደስ ስትሉ
@Dunai-bb1ub
3 сағат бұрын
ራህሙ የኔ ወንድም ኑርልኝ በጣም ነው የምንወደው አትተም ደስ ይላል።😢😢😢😢
@ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ
Күн бұрын
የተባረካችሁ ጎበዞች አትለያዩ ምርጥ ጀመሃ ናችው እናመሰግናለን እውነት ለማዳም ቅመሞች ክብር ስለሰጣችሁን ክበሩልን ሁሌም ኑ
@MetekuHussan
Күн бұрын
ለሴት ልጅ ክብር ያለው ወንድ ወላሂ ሲለኝ የኔ ቸኮሌት አላህ የሰጠክን ልብ አይቀይርብክ አላህ ይጠብቃቹ
@Fatma2300-pt2mp
Күн бұрын
ረሙዬ የኔ ቸኳሌት😢ስወድክ እኮ😢❤❤😂ይመቻቹ😂😂❤👍👍
@HayatHayat-rz1qx
Күн бұрын
ስትሱቁ ስትተዛዘኑ ስትተጋግዙ ፍቅር ስትሆኑ በጣጣጣጣም ደስ ይላል ሁላቹ ማሻ አላህ አላህ ሁሌም በፍቅር ይሰብስባቹ በቻላቹት አክል እዲ ፍቅርን አሳዩን እንጠብቃቹአለን ❤❤❤❤❤
@Hiwi-km3jr
Күн бұрын
Wow በጣም አስተማሪ ነው እረሙ ትለያለህ ደስ ትላላቹህ የማዳም ቅመሞች እንማር ከዚህ❤❤❤❤❤❤❤
@erhma-y7h
Күн бұрын
ረሚዬ የኔ ወደም ወላሂ አስደሰትከኝ የኛ ለመዳም ቅመሞች መከታ 🌹🌹🌹🌹የት ናችሁ ቅመሞችዬ
@mardiyaWeyama
Күн бұрын
Yene wedi wondim remu geta yimarik ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Ruryia
Күн бұрын
እረሙካ መልካም ሰው ኑርልን የኛጠበቃ ስወድክ ❤❤❤
@FggvvggGgvgvv
16 сағат бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ እረሙዬ እኛም እንወድሀለን ሁሉም እዳተ ቢያስብልን ጥሩ ነበር 😢😢😢😢😢😢 ናታን አይዞክ
@GeySysy
Күн бұрын
ኧረሙየ የኔ ልዩ ወድም❤❤❤
@Temu114
Күн бұрын
ረሙ ጎበዝ👍👍👍👍
@እሙዶክተርEmuDokter
Күн бұрын
ይችን ይምታነቡ በሙሉ ተክፉ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ🎉🎉
@Fatma-p7t
20 сағат бұрын
ውይ ረሙዬ እደዚህ ለሴት ልጅ ክብር አለህ ማሻአላህ ዱሮም እወድህ ነበር አሁን የበለጥ ወደድኩህ ❤❤ እናተ አዝጎች
@Almaz-c9p
Күн бұрын
Ramu dhuga dha namni akka ke kuni kudhan tate dhalati ta.e❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hadiyahadiya1659
Күн бұрын
ረሙዬ እናመሠግናለን የኛ ጠበቃ ❤❤❤❤❤🎉🎉
@مومنه6
Күн бұрын
እረሙ ጀግና ልጅ❤
@GhaagLeeel
Күн бұрын
ረሙየማሻአላህአላህይጨምርልህወድሜ🎉🎉🎉
@እሙዶክተርEmuDokter
Күн бұрын
ተዚክሮች በላጩ ዚክር ላኢላሀ ኢለላህ መሀመዲን ረሱለላህ የሚለው ነው አሉ ውዱ ነብያችን🎉🎉🎉
@meduemam1535
Күн бұрын
ላኢላህ ኢለላህ ሙሀመድ ረሱለላህ ሰ.ዐ.ወ❤❤❤❤❤
@FafeFafe-j7g
Күн бұрын
እህቶቼ ውሃ በደንብ ጠጡ ኩላሊት በሽታ በዝቶል አላህ ይጠብቃችሁ ብርድ ስለሆነ ውሃ ትዝ አይላችሁም ቆሎም ቆርጠም እያረጋችሁ ጠጡ
@NaniIscute
Күн бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ላኢሀኢለሏህ ሙሀመድ ረሱልላህ
@እረቂቅ-ሙሉ
Күн бұрын
@FafeFafe-j7g ተባረኪ 😢እዉነትነዉ
@እረቂቅ-ሙሉ
Күн бұрын
ደምሩኝ እህቶቸ
@Aynalem-or8jz
54 минут бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ራም አንት መልካም ዎንድንው 👍👍
@hassen-ve5rk
Күн бұрын
ውድ ወንድማችን የኛመከታ እንዳንተ አይነት ያብዛልን ረሙየ በጣም ደስትላላችሁ የመዳም ቅመሞች ተማሩበት ብር ለወንድ የምትልኩ
@Alya-y7b
Күн бұрын
ረሙዬ ያኔ ቆንጆ አለህ ይጨሚርልህ
@SemiraAkmel-p5u
Күн бұрын
ረሙ ምርጥ ሰው😂😂😂❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@SikoSilo-zw4zi
Күн бұрын
ረሙ ስወድህ❤❤የሰው ልክ❤❤❤ እናት ወልዳለች🎉🎉🎉🎉🎉
@ጋሻውሀውለት
Күн бұрын
ወላሂ በጣም ትክክል ናችሁ ብዙ ሰው ይማራል ብየ አስባለሁ እኔም ጪምር
@መይሙናነኝስደተኛዋ
14 сағат бұрын
የኔ ዉድ ወድም ሙስሌም ይለያል አላህ ይጠብቅህ ረሙየ
@promobile9759
Күн бұрын
ጀግና ረሙ💪 🎉🎉
@NesiyaReshid
3 сағат бұрын
ወይኔ የኛ ረሙ ኡነትም ቻኮሌት በጣም እኖድሀላን አንተ ለሴት ልጅ ክብር አላህ አላህ የክብርክ እንደታ አይነቱን የብዘልን
@ZewdeGete
Күн бұрын
ወይኔ.የመዳምቅመምጉዳችን..እንማርበትእረሙየእናመሠግናለንየኛጠበቃ❤❤❤❤
@AsAs-z8x
Күн бұрын
ረሙየ የምር ትለያለህ የምር የሳብከሁሉ ይሳካልህ❤❤❤❤
@HiwotTilahun-v8n
Күн бұрын
ረሙዬ የኛ ቅን ልብ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@sebi1020l
Күн бұрын
እኔ የማዳም ቅመም አይደለሁም ግን ይሄንን ልጅ በጣም ነው የማደንቀው በአእውነት ረሙ አንተ በጣም መልካም ሰው ነህ እንዳትቀየር ተባረክ
@FaezaMohammed-r7p
Күн бұрын
ማሻአላህ ረሙ የኔቅን አሳቢ ለሴትልጅ ያለህ ክብር በተለይ የሰድትኛ ፕራክም ቢሆንም ለሀቅ መቁመምህ ያሰብክው ይሳካልህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@muridaKasim
Күн бұрын
ረሙ አላህ ያክብርህ ይሄ እደ ቀልድ ሳይሆን በቁም ነገር መወሰድ አለበት
@ሀዩቲነኝስደታኛዋ
Күн бұрын
አረ ወንድሜ ጨዋ ወልዶ ጨዋ ሆነህ የደክ ክበርልኝ ❤❤ድሮም ውድድድድድ ነው የመደርግህ ❤
@MekiyaWasse
Күн бұрын
ረሙ የኛ ወድም የምንወድህ ይህን ያክል ታከብረናለህ❤❤❤❤❤❤ዳይ ወደ 200k🎉🎉🎉
@Zahra-የናትዋልጅ
Күн бұрын
ትምርትም አለው ፈታበሉ ፈታም እያረጋቹ መልክት አስተላልፉልን 😅❤ረሙካዬ ግን ትለያለህ አላህ ይጠብቅህ ❤❤🎉🎉
@aschenkkassaw9160
19 сағат бұрын
እረሙየአናመሰግናለንወድማችን😘😘😘መወለድቃቃነው
@KaleNate-eq8xc
Күн бұрын
እረሙዬ የሰው ጥግ የእውነት ትለይብኛለህ👌💕
@MeramfentawMeramfentaw
2 сағат бұрын
ይመችህ እናቱን ከልብ የሚወድ እደዚህ ነው ለሌላም ሴት ከብረና ቦታአለው መሻላህ እዳተአይነቶቹን ያብዛልን
@መሬየምነኝወሎየዊ
Күн бұрын
እረሙየ. የኛጀገና🎉🎉🎉🎉🎉
@MartaTaddesee
Күн бұрын
ለሴት ልጅ ክብር ረሙ የናቱ ልጅ እንተን የወለደች እናት ዘመኗ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@rokiaali5726
21 сағат бұрын
ረሙን ጀግና ነው ወላሂ የሴት ከብረ ያለው
21:27
የተፈጠረብኝ እውነታው ይሄ ነው 🥹
Alazar (የእናቱ ልጅ)
Рет қаралды 6 М.
20:49
ናኒ ቀለበቱን አልቀበልም አለች ሀብ ደነገጠ😱
Hab tube ሀብ ቱዩብ
Рет қаралды 5 М.
00:53
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
01:01
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
00:33
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
24 Канал
Рет қаралды 941 М.
00:27
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
Tiin_vn - Viettel Media
Рет қаралды 28 МЛН
22:17
🛑ለሱመያ ምርጥ መኪና እና አይፎን ፕሮማክስ 16 ገዝቼ ሰርፕራይዝ ላረጋት እቤት ሄድኩ😭😭😭😭
SBA Babba
Рет қаралды 8 М.
23:05
አንዳድ ጊዜ ካልተናገርን ሴቶች አይረዱንም #ethiopianentertainment@@AlazarAlaka08#ዮአዳን#ethiopianentertainment #ethi
fre Grace Family / ፍሬ ግሬስ ፋምሊ
Рет қаралды 13 М.
46:37
በፍፁም እንደዚ ታስባለች ብዬ አልጠበኩም🥹🥹🥹
Esam & Ekram
Рет қаралды 156 М.
26:48
🔴ተዋናይ እንግዳሰዉና ኑሃሚን ከተለያዩ በኋላ የተፈጠረዉ ነገርና የሀብታሙ ሩሃማ ጉዳይ | Dallol Entertainment
Dallol Entertainment
Рет қаралды 159 М.
23:11
ሩታ እና ፅጌ ደነገጡ .አብርሽ ተገረዘ😱
Dani Royal
Рет қаралды 142 М.
33:22
//የቃጠሎ ፍልሚያ// ሞልቃቃዋና ነገረኛዋ ተገናኙ 😂🤣/እሁድን በኢቢኤስ/
ebstv worldwide
Рет қаралды 15 М.
25:16
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 20 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 20
EBC Entertainment
Рет қаралды 4,1 М.
13:36
እኔ አላውቃትም 🤷♂🤷♂ሰራሁላቸው 😂😂😍
Ayu tube
Рет қаралды 821
44:22
//እንተዋወቃለን ወይ?// “እሷ የምትበላው ነው እኔን የሚያወፍረኝ🤣” //እሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 3,7 М.
26:32
💎ስለተፈጠሩት ችግሮች አዝኛለሁ:ሙቢ እና ሀሰን ሁሉንም አስደነገጡ😱
Mubi Tube
Рет қаралды 42 М.
00:53
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН