ማዲንጎ ዐፈወርቅ | አይ ልቤን | Madingo Afewerk | Liben | ምርጥ ውዝዋዜ ተሰፍቶለታል

  Рет қаралды 913,971

ሸዋ ትበርሂ | Shewa Tiberhi

ሸዋ ትበርሂ | Shewa Tiberhi

Күн бұрын

Пікірлер: 508
@africanhabesha9650
@africanhabesha9650 2 жыл бұрын
ማዲንጎየ ሓወይ ናተይ ወንድሜ በቃ ጨከንክ ሄድክ ማዲየ መልካም እረፍት🇪🇷🇪🇹😭😭😭
@zufsnyemer79
@zufsnyemer79 2 жыл бұрын
በትክክል የወሎን ደግነት ባህሉን ቁጅናዉን ዘፍነህለታል በሰላም እረፍ ማዲጎዬ 😭😭😭😭😭
@bedryaahmed3654
@bedryaahmed3654 2 жыл бұрын
@tehtenah
@tehtenah 5 ай бұрын
ሐ​ሚሒሐሑ❤❤❤ሐሐሐ❤❤❤❤❤❤ሐ❤❤❤ሐ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሐ❤ሐሐሐ❤❤❤❤ሐ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሑጠⶸጨጨጨጨጨጨጨጨⶸⶸጨⶸጨጨጨጨⶸⶸጨⶸጨቘጨጨⶸቘⶸⶸⶸⶸⶸጨጨከጨጨጨጨጨጨጨጨጨⶸⶸቘⶠⶠጨጨጨⶸከጨጨጨⶠጨከከከከከጨጨከከጨⶸከከከከከከጨጨጨጨጨጨጨጨከከጨጨጨጨጨደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደከከከከጨደከከከከደከከከከከከከከከከከከደደደከከደደደደዐተዐ ዐ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሐሐ❤ሐሐ❤❤❤❤ሐ❤❤❤ሐ❤ሐ❤❤❤❤ሐ❤❤❤❤❤ሐ❤መ@@bedryaahmed3654
@TesfayeNinamo-m8u
@TesfayeNinamo-m8u 6 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mohammedseid3127
@mohammedseid3127 2 жыл бұрын
ማዲ መሉ ኢትዮጵያዊነቱን ይዞ ያለፈ በመሆኑ እኛ መቼ እንደምናልፍ ለማናዉቀዉ ጊዛዊ ነዋሪዎች ከሱ ልንማር ይገባናል ኢትዬጵያኖች
@birtukanasmamaw5463
@birtukanasmamaw5463 2 жыл бұрын
ማዲ ነፍስህን በገነት ያሳርፋት ወንድሜ ሁሌም በልባችን ውስጥ ትኖራለህ እኛ እስክንጠራ
@Fatma-uh2wp
@Fatma-uh2wp 5 ай бұрын
😥😥😥😥😥😥😥
@yemerebelay1873
@yemerebelay1873 Жыл бұрын
በትክክል የወሎን ሰው ውበት ቁጅና አባመሥጠት ቸር መሖኑን በዘፈንሕ አድመቀሕዋል ነፍሰሕን ይማረው
@ሀያትእንድሪስከወሎ
@ሀያትእንድሪስከወሎ 2 жыл бұрын
ያዝኩት በዚህ ሳአትመሞትህ አላህየመጨርሻይንአሳምርልኝ
@سعديهمحمد-ط9ث
@سعديهمحمد-ط9ث Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@zzzz4088
@zzzz4088 2 жыл бұрын
ማዲየ የደሴ ልጂነኝ ስለወሎ በደንብ ገልፀኸዋል በጣምነው ያዘንኩት ነፍስህን ይማር
@selameeshetu3880
@selameeshetu3880 2 жыл бұрын
ማድየ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑራት ሞታችን ዝም ብሎ ሆነብን ጣት ታይቶ ማታ መጥፍት ጀምረናልና ሁላችንም ለንስሀ ሞት ያብቃን ወገኖቸ
@እግዚአብሄርይመስገንስለሁ
@እግዚአብሄርይመስገንስለሁ 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ አማራየ የሞሞቻችን መብዛቱ ነብስ ይማር ማድየ 😭😭😭😭
@selammamo5458
@selammamo5458 2 жыл бұрын
Nefisi yimari
@saadahassan6427
@saadahassan6427 2 жыл бұрын
እህ💔💔💔
@tesfanehnega4584
@tesfanehnega4584 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
@mustariyaaahmed9719
@mustariyaaahmed9719 2 жыл бұрын
@@tesfanehnega4584 😭😭😭😭😭
@AsdAsd-nm4fn
@AsdAsd-nm4fn 2 жыл бұрын
@@saadahassan6427 ፩፩፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰ ፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰ ፰ ፰ ፰፰፰፰፰፰፰ሀ ፲
@FanomektYe
@FanomektYe 10 ай бұрын
ማዲዬ የኔ ጀግና ፈጣሪ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልኝ ❤😢😢😢😢 3:33
@helengetachew9380
@helengetachew9380 2 жыл бұрын
ማዲንጎ ሞቷል ብየ ማመን አልፈልግም ምክንያቱም ሁሌ ሙዚቃወቹን ሥለማይና ሥለምሠማ ሁሌም አየዋለሁ/ድምፁን እሠማዋለሁ ግን እውነታው ይህ አይደለም💔👈😭😭😭 ማድ መቼን አረሣህ
@senaittt2356
@senaittt2356 2 жыл бұрын
አይ ማዲንጎ እያለህ እኮ እንደዚህ አዳምጠነው አናውቅም አሁን እኮ ካጣንህ በሁዋላ ነው ሁሌም እያዳመጥን ያለነው አይ ድንገት ቅርት አልክብን ለቤተሰቦችህም ለሁላችንም መፅናናትን ፈጣሪ ይስጠን
@አሰናቀችየድንግልልጅ
@አሰናቀችየድንግልልጅ 3 жыл бұрын
አይ ልብን ልብን ማዲንጎ አፈወርቅ አድናቀህ ነኝ ደም የህ ዘፈን በጣም ነው ምውድወ😍😍😍
@ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ
@ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ 2 жыл бұрын
ኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ🥺🖤🖤😭😭😭አይሞት ስንቱን ነጠቀን አይይይይይይይይይይ ማዲ እግዲህ የለምህም በዚህ አለም ነፍስህን በገነት ያሣርፍልን ፈጣሪ ሙዚቃውን አታስብበት ጌታ ሆይ 🥺🤲😭🖤😭🖤😭🖤እኛም ቀን ቆጣሪ ነን ።
@GiasBd-lt9sd
@GiasBd-lt9sd 2 жыл бұрын
አተን ስከታተል ዋልኩኝ ሳለቅስ ነብስህ በሰላም ትርፊ ማድየ
@wanshetwanshet990
@wanshetwanshet990 2 жыл бұрын
አፈሩን ያቅልልህ የኔ እንቁ ነፍስህንን ይማረው ሁሌም በልባችን ትኖራለህ
@kibiroessa2215
@kibiroessa2215 2 ай бұрын
ስንት አይነት የሚያምር ብዙ ባህል እና ውበት ያላት ኢትዮጵያችን እንዴት ወርቅ የሆኑ መሪዎች አጣችና ለዚህ በቃን። አቤት ኤትዮ ውበትሽ
@hermabahrain2870
@hermabahrain2870 2 жыл бұрын
ላትመለስ ሄድድክ ማዲ ፈጣሪ ነፍስህን ከቅዱሳን ጉን ያሳርፍህ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ
@IbroJemal-jg7mo
@IbroJemal-jg7mo 5 ай бұрын
አላህ ነብሰህን በጀነት ያኑራት........
@EtEt-d9r
@EtEt-d9r Ай бұрын
😂
@hanaalemu949
@hanaalemu949 2 жыл бұрын
የእኔ ጀግና 😢😢😢 የአማራይቱ ልጅ ሞት ያለ ነው አሟሟትህ ግን ምን ይሁን እግዚአብሔር ይወቅ😢😢😢 ማዲዬ😢😢
@bebanshbebansh4880
@bebanshbebansh4880 2 жыл бұрын
ወንድሜ ነብስህን ይማረው ከማለት ውጭ ምን አደርግሀለሁ ሁሌም እንወድሀለን ሀዘናችን አይጠፋም የአይናችን ማረፍያ ነበርክ
@user-bz4wd4to6t
@user-bz4wd4to6t 2 жыл бұрын
ማዲ ነፍስህ በገነት ትኑር ነፍስ ይማር ምንም የምለው የለኝም ቃላቶች አጥረውኛል።
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 2 жыл бұрын
የአንተን ሙዚቃ በማዳመጥ ልቤ ተስበራ ነብስህን በአፀደ ገነት ታኑሪው
@zinetmohammed1619
@zinetmohammed1619 2 жыл бұрын
Uuuuuuuuuufffff madingo 😭😭😭😭😭😭😭
@werwer9219
@werwer9219 2 жыл бұрын
አላህ የጀነት ያርግህ ሚዲንጎ የምወድህ ሚስኪን ደህናው ደህናውሰው አለቀ አይይይዱኒያ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@kkjk316
@kkjk316 2 жыл бұрын
ለካፊር አላህ ይማርዉ አይባልም
@ZAEdSeee
@ZAEdSeee 2 ай бұрын
አላህይማርህአይባልም ግንሞቱልብይሰብራል😢😢😢😢😢😢
@abdikeill833
@abdikeill833 4 ай бұрын
ድመጰ መረዋው ማዲ ምንያደርጋል በአጭር ተቀጨክብን እንጂ እንዳንተ ትዝታን የሚችል አለ ብዬ አላምንም
@መሪምቱዩብወሎየዋ
@መሪምቱዩብወሎየዋ 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ማምን አቃተኝ አይ ዱኒያ የኔ ወድም የዛኛዉን አገር ያሳምርልህ
@ephremabate1598
@ephremabate1598 2 жыл бұрын
አባታችን በዚህ ድምፅህ ስንቶቻችን ፍቅራችንን አጣጥመናል አፈሩ ይቅለልህ ነፍስህ በሰላም ትረፍ ማዲ
@AaAa-re7st
@AaAa-re7st Жыл бұрын
ነብስህ ይማር
@alemlegese9549
@alemlegese9549 10 ай бұрын
ማዲዬ በአጸደ ገነት ያኑርሕ እኛም ወዳንተ ነንና
@FGD_436
@FGD_436 5 ай бұрын
ማድየ ❤😢😢ነፍስህ በሰላም ትረፍ ወሎየ በመሆኔ ሁሌም ደስ ይለኛል አማራ አማራዩ❤❤❤❤
@እራቢቲአራጌ
@እራቢቲአራጌ 2 жыл бұрын
አይ ህይወት ያሳዝናል ትናት ለይትን ዛሬ ለምንጠፉ በጥላቻ ታውርን
@emilyanil6806
@emilyanil6806 2 жыл бұрын
ማዲዬ ወንድሜ በምንም የማትረሳ ነህ ነብስህን በአፀደገነት ትኑር
@teguadatsaga6745
@teguadatsaga6745 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ባጭር ያስቀሩህን ይፍረድባቸው
@ኢማንወሎቲዩብ
@ኢማንወሎቲዩብ 3 жыл бұрын
ወሎየ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ውበት ፍቅር. ወሎ እኮ ነው ወሎየ💕💕💕💕💕💕😍😍😍😍😍😍😍💕💕💕💕👍👍👍
@marifamarifa2622
@marifamarifa2622 2 жыл бұрын
በትክክል ወሎዋ ያገሬ ልጅዋ።
@nejulove
@nejulove 2 жыл бұрын
ማድዬ ሙዚቃህን በሰማሁ ቁጥር አልቅሸ ልሞት ነው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@AbdelfataFola
@AbdelfataFola 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@hayutobe7494
@hayutobe7494 2 жыл бұрын
ያሣዝናል እኛአማራ ሥንባል አልሆነልነም ብቅ ሢሉ ይቀጭፎቸዋል የነዛ ጀግኖች ሀዘን ሣይወጣ ሌላ ሀዘን እፍፍፍፍፍ
@ايمان-ظ1ي
@ايمان-ظ1ي 6 ай бұрын
በጣም ሙቀኛ በዛ
@DargeBelex
@DargeBelex 8 ай бұрын
ጀግና የጀግና ልጅ ነፍስህን በገነት ያኑርልን ብናጣህም በሙዚቃህ እንጵናናለን ማድዬ እንወዳሀለን በአይኔ ብቻ እያየሁ ሣልጠይቅ አገርሽን በደምሽ አወኩት ወሎየነትሽን 💚💚💚💚💚ማ💚💚💚💚💚💚 💛💛💛💛💛ዲ💛💛💛💛💛💛 ❤❤❤❤💛ጎ💛💛💛💛💛❤
@deeddeed2583
@deeddeed2583 2 жыл бұрын
አይሞት አተም ንም ቶሎ ወሠደህ ፈጣሪ ይማርህ የዛኛውን አገር አላህ ያሣምርልህ ማድ ከልቤ ነው የምወድህ አይይይይይይ 😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭
@reemyoutube7802
@reemyoutube7802 2 жыл бұрын
አላህ ይማርህ አይባልም ለካፊር
@ٱمويسر
@ٱمويسر 2 жыл бұрын
አይባልክ ክልክል ነው ለሙስሊም ብቻ ነው ሚፈቀደው
@roudabintmusama5992
@roudabintmusama5992 2 жыл бұрын
እረ ለካፊር አላህ ይርሀምህ አይባልም ለሙስሊም ነው
@ፍሬህይወትከወሎ
@ፍሬህይወትከወሎ 2 жыл бұрын
@@roudabintmusama5992 ተመሥገን ኦርቶዶክሥ ላረገኝ አምላኬ🙏
@hafidatalttahir2471
@hafidatalttahir2471 2 жыл бұрын
ጃሂል መሀይም ለካፊር ሌላ ሀገር አለው ካፊር ከሆኑ ኦኬ
@masewslasrese4379
@masewslasrese4379 2 жыл бұрын
ማዲ ህልም ነው ! የእኔ ቆንጆ ወንድሜ ነፍስህን በገነት
@hayata1327
@hayata1327 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ አይሞት ነፍስህን ይማረዉ የኔ የዋህ
@semegnatkasie4870
@semegnatkasie4870 2 жыл бұрын
ማዲ በአፀደ ገነት ያኑርህ
@AliAlAli-cl1tc
@AliAlAli-cl1tc 2 жыл бұрын
ነፍስን ይማር አይዱኒያ ለዝች አጭር እድሜ ያሳዝናል 💔💔💔💔💔💔
@AyalkeDamitew
@AyalkeDamitew 4 ай бұрын
ማድ መቼም አንረሳህም ነፍስህ በአፀደ ገነት ያኑራት
@Elham-z7x
@Elham-z7x 2 жыл бұрын
አይይይይ ይች አለም ከንቱ ሞት የሚባል መራራ ዘን ለመላው ቤተሰብ አላህ ሶብሩን መጭናንስቱን ይስጣችሁ ሲሰሙት በየቦታው ሀዘኑ ይበርታል ሞት እንድህ ነው ምንጊዜም አድስ ጥፍጥና ቆራጮን ሞትን አስታውሱ ብለዋ ነብዪ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም
@KaleKale-p7w
@KaleKale-p7w 22 күн бұрын
ማድጎ ሴልሰው ውየ አላድርምያንተን ሙዚቃ እየሰማው ማልቀስ እይይይይይይእህእህህእእህእህእህእእህእህእህእህእህ። ማዲ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ሁሌም እውድሀለው 😢😢😢
@worekeyemareyamleji3305
@worekeyemareyamleji3305 2 жыл бұрын
ነፍስህን ይማረው የኔ ወንድም
@fafitube8403
@fafitube8403 2 жыл бұрын
ወይ ይህን ዘፋን ስወደው አይ መድንጎ😭😭😭
@hanaabebeyemaryamelje6535
@hanaabebeyemaryamelje6535 2 жыл бұрын
ፋሲሎ በማንነቱ የሚኮራ የዋህ ደግ ሰው ነው በማዲ ሞት ቅስሙ ሰብር ብሏል ሁላችንም ቅስማችን ተሰብሯል ወይኔ ማዲዬ እንደት ነው የሚቻለው😭😭😭😭😭😭
@zehara605
@zehara605 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭💔
@ከውቢቷደሴ
@ከውቢቷደሴ Жыл бұрын
ማድ ነብስህ ከደጋጎቹ ያድርግልህ
@mlove4025
@mlove4025 2 жыл бұрын
ማድየ የምወድህ አይ ልቤ ተሰብሮልህ ቀረ የሚወዱትን ማጣት ከባድ ነው ስወድህኮ 💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭
@KaleKale-p7w
@KaleKale-p7w 6 ай бұрын
ማዲንጎ እይይይይ እንዴት ብየ ልርሳህ ግን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ሙዚቃህ ሳሰማ አልውልም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ama539
@ama539 2 жыл бұрын
ማዲዬ ስውደህ ጡሩስው ነበርክ ለቤትስቡችህ. መፅናናቱን ይስጣቺው
@hiyatethobiya3327
@hiyatethobiya3327 2 жыл бұрын
አየ ሞት ይብላኝልህ ባጭር ስትቀጥፍ ከምሬት በላይ ጨለማነው ያገሬ ልጅ
@mekdesdegu9099
@mekdesdegu9099 Жыл бұрын
አይ ማድዬ ስታሳዝን ነፍስ ግን ይማረው ጌታ
@mekdesabebaw5285
@mekdesabebaw5285 2 жыл бұрын
ማድዬ ነፍሰህን ይማርው እፍፍፍ የኔ ጌታ ማመን አቃተኝ
@user-nk8lk4xh1i
@user-nk8lk4xh1i 2 жыл бұрын
ማዲ 😭😭😭😭💔💔💔 የኔ ሽቅርቅር ይሄ አስገምጋሚ ድምፅህ ዛሬ ፀጥ ብሏሀል 😭😭😭💔💔
@KaleKale-p7w
@KaleKale-p7w 10 ай бұрын
እይ ማዲ አሁንስ። ብታየዉ ይህን ሁሉ ቀርቷ ወደሀዘን ተቀይሮ ነፋስህን ይማርህ
@እናትነኝጎጃሜዋ
@እናትነኝጎጃሜዋ 2 жыл бұрын
የኔ ዘመናይ እኔ ልሙት የኔ ሰው አማኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@lidet8049
@lidet8049 2 жыл бұрын
😭😭😭😭
@luelyene8913
@luelyene8913 Жыл бұрын
ማድዬ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን 😭😭😭
@dipamukhia2951
@dipamukhia2951 2 жыл бұрын
ማድየ 😭😭😭😭እረ እኔስ ህልም ነው የመሠለኝ ኡፍፍፍፍ
@teguadatsaga6745
@teguadatsaga6745 2 жыл бұрын
ማዲየ ነፍስህን በፃድቃን ሰማእታት ጎን ያስርፍልን እስኪ የወድሙን ስልክ የምታቁ እውነት የተሰማኝ ምን ብየ ልግለፅ
@sadaethopia6345
@sadaethopia6345 2 жыл бұрын
ወሎየነቴንወደድኩት ወሎበደሙያስታዉቃል
@leyuaddise435
@leyuaddise435 Жыл бұрын
ማድዬ ነብስህንበገነት ትኑር መቸም አረሳህም
@BzuAyalew
@BzuAyalew Жыл бұрын
ማድየ ነፍስህን በአፀደገነት ያርገው
@alemtube12
@alemtube12 2 жыл бұрын
አይይይይ አንተ ሞት አገር ጥየ የወጣሁ በዚህ ሙዚቃህ ነፍስ ይማር ሌላ ምን ይባላል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@werert2189
@werert2189 2 жыл бұрын
እኔደግሞየወላጄችበአልትምህርትሲዘጋየጨፈርንበትሙዚቃነውእናየማደንጎመሆኑንአላወቅምነበርስሰማውሁለየእርበሻለሁጎደኝቸትዝእያሉኝነፍስይማርወንድሜ
@Fatima-pj8me
@Fatima-pj8me 8 ай бұрын
በተለይ አማራ ሥንቱ ጀግና አባቶቻችንን ወንድሞቻችንን ትናት ታይተው ዛሬ ሞተ የሚባለው ነገርሥ😢😢😢😢😢
@alemasfaw3136
@alemasfaw3136 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭ማመን አቃተኝኮ🥺🥺🥺🥺💔💔💔💔💔ማዲየ😭ነፍስህን በአፀደገነት ያኑርልን🙏😭😭😭😭😭😭እህህህህህህህህህ💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔🥺😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@berihunadane8384
@berihunadane8384 3 ай бұрын
ሚዲ የሚገርም ድምፃዊ ነበር !!! ነፍስ ይማር
@tsehaykebede2308
@tsehaykebede2308 2 жыл бұрын
አይ ሞት ነፍስህን ፈጣሪ ከደጋጎቹ ጎን ያሳርፍልን
@fafitube2448
@fafitube2448 2 жыл бұрын
ማድየ ልቤ ተሠበረ መቼም አንረሳህ😭😭😭😭😭😭መቃጠል አይይይ ምናለ ሞት ባይኖርርርር😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@naseematariq2142
@naseematariq2142 2 жыл бұрын
የኔዉድ ነብስህን ይማረዉ❤❤❤❤
@hitemhmede7948
@hitemhmede7948 2 жыл бұрын
ማድዬ ነፍስህን ይማረው ውዱ ያገሬ ልጂ እኔስ አልቻልኩም 😭😭😭😭😭
@MedasetAshebir
@MedasetAshebir 2 ай бұрын
አማራ በመሆ በጣም እኮራለሁ
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 2 жыл бұрын
አይ ማዲዬ በቃ በነበር ቀረሕ ወንድሜ መቼም አትረሳ 💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@የጠፋውልጅ
@የጠፋውልጅ 2 жыл бұрын
😭😭😭 ነፍስኽ በገነት ትረፍ ወንድም አለም😭😭
@h3jhejhe245
@h3jhejhe245 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ 2 жыл бұрын
እስከዛሬ አላዉቀዉም ነበር ማድጎ ነፍስ ይማር
@zahrah1223
@zahrah1223 2 жыл бұрын
ዉሰጃት የሚለዉን ሙዚቃ ባሌ የዛሬ አምስት አመተ ጋብዞኛል እጂ እደዚህ ብዙ ሙዚቃ ያለዉ አልመሰለኝም ነበረ አሁን ግን በሰዉ ዘድ ተወዳጅ መሆኑን ተገነዘብኩ ከዛላ እደሚሉት ምርጥ ሰዉ ነበረ
@zed9732
@zed9732 2 жыл бұрын
አይ ማዲዬ💔አተም እደ ታሜ 💔ልቤን ሠበርከዉ 😭😭😭😭😭😭😭😭ኡፍፍፍፍፍፍ
@adismikenen3090
@adismikenen3090 2 жыл бұрын
ማዲጎዪ ሁለም፡በልባችን ዉስጢትኖራለህ ነፍስዪማረ😭😭😭💔💔
@mesemese3004
@mesemese3004 2 жыл бұрын
የኔ አባት እሳቱ መቼም ካንጀታችን አይወጣም😭😭ነፍስህን ይማርልን😭😭💔💔💔
@Emantube-ch3eh
@Emantube-ch3eh 2 жыл бұрын
ማዲዬ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ 😓😭💔💔💔💔
@seadatube5368
@seadatube5368 2 жыл бұрын
አይ ሞት እና መለየት ይህ መራራ በዚህ ሙዚቃህ ነበር የተሞሸርኩት 2007😥
@ቤተልሄምየማሪያምልጂ
@ቤተልሄምየማሪያምልጂ 2 жыл бұрын
ማዲዬ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔እኔን ወድሜ
@عيدهقننه
@عيدهقننه 2 жыл бұрын
Madeyy Nabshin fatary bagent Sefra yanwriln 😖😣😭😭😭😭😖
@lamrotdesalegn6142
@lamrotdesalegn6142 2 жыл бұрын
አይ ማድዬ በጣም አዝናለሁ ወንድሜ
@seadadeseia7952
@seadadeseia7952 2 жыл бұрын
እዳተ እምወደው አርቲስ የለኝም ብዙ ትዝታ💔😭😭
@meseretguadie4764
@meseretguadie4764 3 ай бұрын
ማዲ ነብስህን ይማረው የኔ 😭😭😭😭
@fasta9234
@fasta9234 2 жыл бұрын
ነፍስ ይማር ማዲዬ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@HagerGenzeb
@HagerGenzeb Ай бұрын
አይ ሞት አትም ሞትክ ኡፍፍፍ በጣም ነው ልቤ የተሰበረዉ💔💔😭😭
@መሲየማርያምልጅ-ገ6ቀ
@መሲየማርያምልጅ-ገ6ቀ 2 жыл бұрын
አይይይይይ ስው ክንቱ ምናለበት ሞት ባይኖር የማድንጎና የቴ ቡናማው ሞት ማናው እንደኔ የእግር እስት የሆነበት ምናለ ሞት እሜቀየር ቢሆን በቀየርኳችው
@rahmatube1535
@rahmatube1535 2 жыл бұрын
💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አይ ኢትዮጲያ💔💔💔 ልጆችሽን ቅርጥፍ አርገሽ በላሽ ኢትዮ መኖር ይከብዳ😥😥😥😥😥😥😥
@Wello.Amhara
@Wello.Amhara 2 жыл бұрын
አይልቤ አይልቤ ወላሂ ልቤ ተሰብሮን ማድ😭😭😭😭😭😭😭
@rabiyaibrahim2481
@rabiyaibrahim2481 2 жыл бұрын
ስወድህነበርአይይይ
@gechtube6881
@gechtube6881 3 жыл бұрын
አንደኛዬዬዬዬ ማዲንጎ
@KaleKale-p7w
@KaleKale-p7w 10 ай бұрын
ተመስገን አምላካ ወሎሎሎሎሎ ነኝ
@birkeabeje7300
@birkeabeje7300 2 жыл бұрын
wyyyy..Madiyee..nebisih beselam tirefi
@zenatmuhammad5200
@zenatmuhammad5200 2 жыл бұрын
በጣም ይሳዝናል
@heni9141
@heni9141 8 ай бұрын
❤❤❤❤ማዲዬ የሙዚቃ ፈርጥ
@besemushato681
@besemushato681 2 жыл бұрын
ማዲየ የኔ ወድም ነፍስ ህን ይማረው😭😭😭😭
@samerasamera-wj9ho
@samerasamera-wj9ho Жыл бұрын
😢አይሀገሬጥሩሠዉአይበረክት፣ሠላምለሀገራችን
@Rahma04a
@Rahma04a 7 ай бұрын
ሞት ቢቀየር እኔ እቀይርህ ነበር በኔ ቦታ ብኖር ብየ ተመኜሁ 😢
@DjgdDhhd-m4r
@DjgdDhhd-m4r 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😮😢😢😢ማድየ ነብስህን በደጋጎቹ ጎን ያኑርልህ 😢😢😢አቤት ድምፅ ትለያለህ ሞት ሁሉንም ይቀበላል አይይይ አፈሩን ያቅልልህ 😢😢
@StopGo-uv4of
@StopGo-uv4of 2 ай бұрын
እንኴንም፣ወሎ፣ተወለድኩ❤❤
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.