KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
NEW 2025 ERI SITCOM [MEWEALTI] PART 46( BY BRUNO )
47:48
Feb 7,2025-ኤርትራ ደጀና እያ " መንጀሪኖ | ጀዋር ናብ ኣስመራ | ሓድሽ ሓበሬታ |
36:21
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Тренировка памяти 🧠 #boardgames #настольныеигры #умныеигры #игры #настолки #логическиеигры
00:49
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
01:04
መዲና እንደዚ ታደርገኛለች ብየ አልጠበኩም ነበር ‼ Redwan Hayatu
Рет қаралды 44,506
Facebook
Twitter
Жүктеу
2500
Жазылу 99 М.
Redwan Hayatu
Күн бұрын
Пікірлер: 634
@RedwanHayatu
3 жыл бұрын
ውዶቼ ላይክ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ! እወዷችኋለሁ
@fekirgetacho6528
3 жыл бұрын
መድናመድና በልጠክረህ አታገባም ክክክ
@emuomertube6875
3 жыл бұрын
እንወድሀለን ለአላህ ብለን በርታ ጎበዝ የገጠርን ሥራ ሥላሣየኸን በጣም ነው የምናመሠግንህ አቤት ትዝታ በተለይ ለገጠር ልጆች በጣም ትዝታ አለብን ከኔ ጀምሮ ያረብ ሀገራችን ሠላም አድርግልን
@nafissaahmed6648
3 жыл бұрын
👍👍👌👌😀
@mereamaseld5858
3 жыл бұрын
እኔ የገጠር የገበሬ ልጅ ነኚበመሆኔም በጣም ደስተኛ ነኚ አብሬም ስሰራ ነበር እምውለው ቀበሩ እደት ነው የያገሩ ባህል ይለያያል እኛጋ እደዚህ አይደለም ተገጣጥሞ ነው አሚቀመጠው ቀበሩ 🥰🥰🥰 አላህ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን እደ ውሀ የጠሙንን ቤተሰቦቻችንን እንዳናጣ
@ፋፊነኝየዱባያዋ
3 жыл бұрын
መረሀባ
@MiftahKey
3 жыл бұрын
መቸም ለመዲና ሼር መሆን አለበት ገቢው ሙሉ ቻናሉ እሱዋ ሆነች
@sadatube9234
3 жыл бұрын
አይቀረለትም ትንሺ መሥጠት አበት
@zahabaahmed
3 жыл бұрын
ግማሹ የሷ መሆን አለበት ሚፍታህ እደት ነህ በሰላምህ ነው በጣም ጠፍተሀልኮ አትጥፋ ሳቅህ ይናፍቀናልኮ
@hayatetupe1790
3 жыл бұрын
ትክክክል. መዲነን ሠፓራይዝ. ያርግልን. ሠምተሀን. እሬዲዋን. ላይክ አርጉ የምትሥማሙ.
@SaraSara-lw8tq
3 жыл бұрын
አንቴ ደሞ ምን አስቀናክ ገጠሬ ጣጣ የለም እኮ
@Zamzam-xk1ut
3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣በሳቅ ሞ
@ዜድወለየዋ-ቘ5ዘ
3 жыл бұрын
ገበሬኮ የዋህ ነው አባቴን አባቴ ገበሬ መቸነው እረፍት እሚያረገው ስለው ልጀ ገበሬ እሚያርፈው ሲሞት ነው አለኝ እናም እባቴ ጀግና ገበሬ ነበር እድቀን አርፎ ሳላየው ወደ አኽራ ሂደ አላህ ይራህምክ አባቴ ጀነትል ፈርደውስ ይወፍቅህ ዱአ አርጉለት ለባቴ
@SaraSara-lw8tq
3 жыл бұрын
እኔ ምለዉ የርድዋን ቴከታዮች ሁሉም ገጤረዎች ነንአንዴ ኮመንት ሁሉ ትዝታ ትዝታ ይላል
@meremyoutube7685
3 жыл бұрын
ክክክክ ሣራየ አብዛሀኛው በስደትያለነውገጠሬወችነን ለዛነውማር 😏😏😏
@taibahali7857
3 жыл бұрын
ከከከከ ሳራ ውደ ስደተኛወቹ ገጠሬወች ነን ዋስደት ይብላኝለት
@አህሪቡቲዩቡ
3 жыл бұрын
አውን በተለይ እኔ ትዝታየን ነው የቀስቀሰብኝ አባቴ ዘር እስኪዘራ ድረስ ለታላቅ ወንድሜ እረስ ብሎ ሲሰጣው እጣላው ነበር እኔ ነኝ የማርሰው እያልሉ
@TtTt-yd7zm
3 жыл бұрын
ክክክክክ
@eiman1625
3 жыл бұрын
እህ ሁላችንም የገጠር ልጆቺ ነን ተቀን ወዲህ ቢሆንጂ ከተማ ከተማ ያሰኝን
@hawamohammed5048
2 жыл бұрын
ወላሂ በጣም ነዉ ፈገግ ያደረከኝ እረጅም እድሜ ላአባቶቻችን
@Šøfě-m3p
3 жыл бұрын
ሚስኪኑ ገበሬ ለከተማ ሠወች እያመረተ የሚያቀርበው ህዝብ ረጅም እድሜ ከሙሉ አፍያ ጋ ይስጥልን ሀገራችችን ሰላሟን ይመልስልን ያረብ😔
@LEMI-l3e
Жыл бұрын
በትክክል በእውነት የኔ አለም አባቴ ወለ ላ ፈጣሪ ከኔ እድሜ ቀንሶ ላተ ይስጥልኝ 😥😥💔💞💞💞💞💞❤💚💒🙏
@ፓራሰታሞል
3 жыл бұрын
ማሻአላህ ማነው አደኔ ግጥር ተወልድ የድግ 🇪🇹ኢትዮጵያ ለዘላልም ተኑረ በላይክ አሰዩኝ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ሐድራ.አብዱ
3 жыл бұрын
እኔኔኔኔ
@lulubintali2543
3 жыл бұрын
ማሻአሏህ ዠመመጀመርያ ጊዜ ኮመንት ስፆፍ ላይክ ነበር ገጠር ያደኩበትየተወለድኩበት ስለሆነ ደስ ይለኛል
@MoMo-es3vm
8 ай бұрын
እኔም
@nmborenamekanselam2948
3 жыл бұрын
እርድዋን ደስ እምትለኝ ክብር አለህ ለገጠሮች አባየ ትዝ አልከኝ አላህ ይጠብቅልን ቤተሰቦቻችንን
@መሬምብንትጋሻውየወሎቦረና
3 жыл бұрын
የሀዋው የሀገሬ ሰው አላህ ይጠብቃችሁ ምንኛ ደሥ ይላል የገበሬ ኑሮ ወተቱ ከጓዳ እሸቱ ከጓሮ እንግዳ ከቀባይ ማዱን እረግርጎ አቤት የገጠር ልጅ በመሆኔ ደስታ ይሠማኛል
@mmmojjdaawnndn7254
3 жыл бұрын
አባቴ እደዝህ አድርጎ አርሶ አርሞ አጭዶ ወቅቶ ነው አብልቶ ያሳደገን አይ እዱኒያ
@زهرايمام
3 жыл бұрын
እኔም አባቴ ገበሬነው የሚያገዘውኳ የለም ውንድልጅ እኔ በምቺለውአቅሚ አገዘውነበር
@sus2475
3 жыл бұрын
የገጠር ልጅ ሆኖ ይህን ያላሳለፈ አይኖርም እኛም ወንድ ልጅ የለም ግን ማረስ ብቻውን የሚቀረን የዱርስራ ከአባቴጋ ሁሉንም እንሰራ ነበር አልሀምዱሊላህ ዛሬ ላይ ግብርናን ትቶ እረፍት አድርጓል በጣም ነበር የተጎዳው በግብርና እኛም ስዴት መጣን
@زهرايمام
3 жыл бұрын
@@sus2475 አላህ እድሜያቸውንያረዝምልን እሳቸውለፍተው እንዳሳደጉን አላህ ለሀገራችን አብቅቶን የምንጦራቸውያድርገንያረብ
@hayathh1699
3 жыл бұрын
@@زهرايمام አሚን እኔም አባቴን አግዘውነበር አጨዳሳይቀርወድልጁስለለለው
@ሙኒነኝሰለምቴዋ
3 жыл бұрын
ሪድዋኒ ማሻአላህ ሁሉም ነገር የምርብሀል ከተማውም ላይ ገጠሩም ላይ በርታ ቀጣይ አመት የንሮ ውድነት ረከሰ በለኛ እዲህ ካረስክ😁☺️
@SaraSara-lw8tq
3 жыл бұрын
Kkk
@እሙኑረዲን
3 жыл бұрын
ኪኪኪ
@rukiyatuhar4117
2 жыл бұрын
ከከከከመሆንአለበት ሙኒ
@KhadraK-h6n
Жыл бұрын
ክክክክክክ
@kenzmobile740
11 ай бұрын
😅😅😅
@Šøfě-m3p
3 жыл бұрын
የኔ አባት ደስ ሲሉ ፈገግታ አይለያቸውም ሀያታችሁን ያስረዝምልን😍
@ሠአዳነኝሥደተኛዋ
3 жыл бұрын
ሀገሬ ክብሬ እነዚህን ጁታዎች ነቀርሶች ይገላግልሽ የአላህ እምየ ኢተ አላህ ይጠብቅሽ
@RedwanHayatu
3 жыл бұрын
ውዶቼ ላይክ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ! እወዷችኋለሁ
@firdowstube789
3 жыл бұрын
የአላህ መልዕክተኛ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል :- "የእምነትን ጣዕም(ጥፍጥና)ማግኘት የፈለገ ሰው ሰውን ይውደድ ።ግን ለአላህ ብሎ እንጂ እንዳይወደው። ምንጭ:-📚 ሶሂሁል ጃሚዕ የሰው ደስታ የሚስደስታችሁ ሰቭስክራይቭ አርጉኝ ስወዳችሁ
@ዜድየመቅደላዋ-የ8ተ
3 жыл бұрын
ወይኔ እንደት ደስ ይላል ወይኔ ትውስታ እኔም አጎቴ ሲያርስ ምሳ ሊበላ ስል ተቀብየ አርስ ነበር የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነው ያረብ ሀገራችንን ሰላም አርግልን
@ፋፊነኝየዱባያዋ
3 жыл бұрын
ፈግግ አድርክኝ እኮ በለተይ ጅራፈ ለብቻ አዉዳደቅህ ፈገግ አድርጉኛል አየህ ሬደዋን አባቶቻችን እንደዝህ አረሰዉነዉ የሚበሉን እድሜ እና ጤና ላባቶቻችን ገጠር ልጅ የሆናችሁ በላይክ አሳዬኝ
@ሐድራ.አብዱ
3 жыл бұрын
እኔኔኔኔኔኔኔኔኔም ገጠረ ነኝንንን
@ፋፊነኝየዱባያዋ
3 жыл бұрын
@@ሐድራ.አብዱ የኔዉድ እኔም የገጠልጁነኝ
@ራዉዲ
3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አምና ከባሌጋ እርጋጦየን እረግጨ ነበር ዘድሮ ደሞ በስደት ብቻ አልሀምዱሊላ
@tyjk4570
3 жыл бұрын
ያረብ ሀገራችንን ሰላም አርግልን ወይ ትዝታ የማረሳው ነገር እደዚህ አባቴ እድሜው ይርዘምልኝ እና እሱ እያረሰ እኔና እህቴ ጉልጓሎ እየጎለጎልን እኔ ካቤቴ ስርለስር ስሮጥ ናገባ እያለ በሮቹን በጂራፍ ሲገርፍ ጂራፉ ባገቴ ላይ ጥምጥም አለ ለብዜ ቀን አገቴ ቆሰለ ከከከከከከከከ ብዙግዜ ትዝ ይለኛ እደዚህ ገበሬ ሳይ
@Gggg-qc6qw
3 жыл бұрын
ወይኔ ወድሜ 😀😀😀😀😀በጣምነው ያሳከኝ አምሮብሀል ያርብ ሀገራችንን ሰላምያድርንልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@lubabakassaw6057
3 жыл бұрын
ውይ።እሬድዋን።ክክክክእኔም።አኩል።አባቴ።ጋር።ነበር።የምውለው።።አይትዝታ።😢😢😢😢😢አላህ።ሆይ።ሀገራችንን።ሰላም።ያድርግን።ያረብ
@sihamTube8091
3 жыл бұрын
ያረብአንተዉ ጠብቅአቸዉ ግንእንደትእሪፍመርገጥ ያቅትሀል አሳከኝ ያረብ የገጠርትዝታ ማነዉ እንደ እኔ የናፈቀዉ
@hadell-ok3bc
3 жыл бұрын
ደስ ሲል ማነው የገጠር ልጂ
@እሙነኢማ-ነ3ወ
3 жыл бұрын
እደ በውላውላ ሰላም ነውደ ነውስ የቆየ ቪዶ ነው ሪዱዋን አላህ አገራችንን ሰላሙን ያውርድልን በጣም ጭቀት ላይ ነን
@زهرايمام
3 жыл бұрын
ውላ ውላ በየት በኩልነው አጎራባች ንገሩኝ
@rabitube2455
3 жыл бұрын
ሞክሺየ ነይ ደምሪኝ እስኪ
@زهرايمام
3 жыл бұрын
@@ኡሙፋኢዛ-ፐ5ጘ አላወኩትም ጃሮታ ሲባል እሰማለሁ ከሃይቅ ይርቃልደ
@ፋኖስ-mo3ha4me9d
3 жыл бұрын
ተው ደምርኝ የሀገሬ ልጆች
@ወረባቦyoutube-u9z
3 жыл бұрын
ማሻአላህ በእንባ እያነባሁ አየሁት የሞተውን ውዱን አባቴ ሲያርስ የማየውን አስታወስኝ ውዶች አላህ ቀብሩን ኑር ያድርግለት ለእኔም ዱአ አድርጉልኝ አላህ ሱብሩን እንድሰጠኝ በቅርብ ነው የሞተው ግን በስደት የቤተስብን ሞት መስማት ከባድ ነው በስደት ያላችሁ የቤተስብን ክፎ አላህ አያሰማችሁ
@zeinabjamal8108
3 жыл бұрын
አላህየጀነትይበለውአባትሽንእህትአችንምአላህሶብሩንይስጥሽውደደምሪኝውዷ
@ወረባቦyoutube-u9z
3 жыл бұрын
@@zeinabjamal8108 አሚን
@toyba2216
3 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ነው ደስ እሚለው የገጥር ልጅ መሆን መታደል ነው ❤️❤️❤️❤️💓💞
@umuabdellahmanhajiaslefya3702
8 ай бұрын
እሪድዋን ግን ምንም አታውቅም እዴ ስለ ገጠር ከከከ ማሻ አሏህ ሀገር ትዝ አለኝ የኔ የወልጋ ልጅ ነኝ ቀብር እና ሞፈር በሬ እና ገብሬ ከተለያዩ ቄዩ አይይይይ
@firdewstube1208
3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጎበዝ ነህ የለለ ነው
@ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ
3 жыл бұрын
አይ የገበሬ ኑሮ አዲካሚነው አባቶቻችን ኑሩልን
@ٱمويسر
Жыл бұрын
በጣም እኔ አልወድም ግብርና ወላሂ
@mmmojjdaawnndn7254
3 жыл бұрын
ጅራፉ ሲወድቅበት የሳቀ ማነው ክክክ
@AsAs-xr3jj
Жыл бұрын
አረ ወየው በሳቅ መትኩ የጀራፈ ነገርስ 😅😅😅😅😅😅😅😅
@HardraDemeke
5 ай бұрын
እኔ በሣቅቅቅቅ😂😂😂😂😂😂😂
@አላህወኪል-ጘ5መ
3 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ በሮቹን ላገራቸው ጌታ ጥራት ይገባው
@tebhbasher3370
3 жыл бұрын
አባቴን አስተወሰከኝ የኔውድ አባት አላህ መቀመጫው ጀነት ያድግለት
@ሸምስያስልጤዋ
2 жыл бұрын
አሚንንንንን የረብ
@foziamohammad-pq8nn
7 ай бұрын
አሚን ያረብ
@zemzemali6307
3 жыл бұрын
ማሻአላ በጣም ደስ ይላል አባቴን አስታወስከኝ የገጠል በመሆኔ ደስተኛ ነኝ
@ፍቅርነኚለወደደኚ
3 жыл бұрын
ወላሒ መዱ,ታድላ አየ እኮልሠው አሑን እኛም ኑረን እየተባለነው በሠው አገር እየው9 አመቴ
@ተስፈኛዋዩቱብ-ጀ8ኰ
3 жыл бұрын
ክክክ ሪዷን የኔ አባት አግቶህ በሆነ የጣልከውን ጅራፍ አስቶነበር የሚገርፍህ እኳን ሊያቀብልህ ማነው እንደ እኔ የገጠር ልጅ 😍👍👈
@ሀይኪየጃማልጂ
3 жыл бұрын
ክክክክክሳህ
@አለህወኪልአለህወክል
3 жыл бұрын
ክክክክክክ
@alain3027
3 жыл бұрын
እኔ
@gsgsgdhus4843
3 жыл бұрын
ክክክክክ
@Sነኝ-t5l
3 жыл бұрын
ክክክክክክ ሳህ
@ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ
3 жыл бұрын
ሀሀሀ ሁሉም ሙያ ይጠይቃል ሪዲዋን ወጣህበትኮ ሞፈሩላህ ቀላልነው አላለም
@rozalove7257
3 жыл бұрын
ሬዱ አልተቻልክም እንጀራ ጋገርክ እርሻ አረስክ ቀጣይ ደግሞ ወጥ ሰርተህ አሳየን 😂😂😂 ቦታው ግን የት ነው በጣም ያምራል 💛
@fatumah2246
3 жыл бұрын
ማሻአላህ እኔም የዛሬን አያርገውና አባቴ ዘር እስከሚዘሬ አርስ ነበር ወይኔ ስወድ ነበር ዛሬማ የመዳም ቤት ደካማ አርጎኛል
@ayshaendiris9947
3 жыл бұрын
ወላሂ ደስ ሲሉ ይቶብ እድከፍቱ ብታመቻችላቸው የናፈቀንን የገጠር ሂወት ቢያስቃኙን
@ሀበሻነዉደሜ-በ9ፀ
3 жыл бұрын
ወይኔ መዳቱ አይሻልም ሢያደክም ሢያሥር እጃቸ ጠካራ ነዉ እደት ይፈታል ሠርዶ ነጭቸ እጀን አደማዉ እሡ ግን ገመዱን እደት እደሚያጠብቀዉ እሪ
@zainabz8683
3 жыл бұрын
አይይ ረድዋን መገን ከተሜ አይ የገጠር ልጅ ጀግና በሁሉ ነገር ከከተሜ ወንድ የገጠር ሴት ትጠልጣለች ገጠር በመሆኔ እኮራለሁ
@umuhuludtube4758
3 жыл бұрын
ወይኔ አስቀድሞ ሳቅ ጣለኝ 😆በሬዎቹ ለብቻ ጅራፉ ለብቻ አንተ ለብቻ ሆናችሁ
@bintmekonentube7507
3 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክ እሙዬ እዚህ ከሰፍሬ ልጂ ጋ ሁነን ነብውር እምናየው በሳቅ ሞተን
@semu.weloyewa.youtube377
3 жыл бұрын
ክክክ እኔ እራሱ አስቆኝል ነገሩ ጉበዝ ነዉ
@samiramuhammad1409
3 жыл бұрын
Kkk Das Hilal. Gin barewoch yasazinalu💔
@GgGg-jk2ph
3 жыл бұрын
@@bintmekonentube7507 አይ ትዝታ
@እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም
2 жыл бұрын
😂😂
@አብዱኢክሩይቱብ
3 жыл бұрын
ወይኔ ትዝታ ኦፎፎፎ አባይን አስታወስከኝ እንድህ ዳፍሠው ነው ያሳደጉንንን እድሜ ለአባቶችና ለናቶች የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነው እኔ የምለው አሁንኮ ነሃሴ ነው ዘር አልቆ አርም አደልደ ሪድዋን ግን ለማሳቅ ነው ወይስ ሳታቅ ቀርተህ ነው እ😀😀😀😀😀😀😀😀
@theema4770
7 ай бұрын
ወይኔ በሣቅ እኔ ሤቷ እበልጣሃለሁ ክክክክ 😂😂😂😂😂
@ሳአዳወሎየዋ-የ6ኈ
3 жыл бұрын
አባቴን አስታወሱኝ አላህ እድሜህን ያስረዝምልኝ
@ሰአዲየወረባቦዋዩቱብ-ገ3ዘ
3 жыл бұрын
ወይኔ ትዝታ ማነው እደኔ የገበሬ ልጅ ውይይት አተግን እኔ አስር እጅ እበልጠካለሁ አትችልም ማረስ
@meramera2683
3 жыл бұрын
ሡባሐን አላሕ ወንድሜን አሥታወሥኩት ያገራችንን ገበሬ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣቸው
@bintseid4429
3 жыл бұрын
የከተማ ወንድኮ የወንድ ግማሾች ናቸሁ የገጠር ወድጋ እኩል ወድነን ይላሉ
@ሀበሻሚድያ-ሰ7ጠ
3 жыл бұрын
ኮሜንት ብዙም አልሠጥም ነበር 1ኛ ቦታ ካገኘሁ ልጠቀምበት ብየ ነው ላይክ ግን ሣላይ ነው የምገጨው ገጠር የፍቅር ሀገር
@Hነኝኡሙኻሊዲየሀራዋ
3 жыл бұрын
ማሻአሏ ደስይላል አገራችን ሰላሟን ይመልስልን ያረብ እቆቅላችሁ ጠይም ቆጆ አገተ ቅልስ
@مموينةحبش
3 жыл бұрын
ይኽም ኑሮ ሁኖ ሰላም ጠፍ
@ليليمحمد-ج5ج
7 ай бұрын
መሸአላተበረከላ👍👍
@JemilaNigus
13 күн бұрын
ወላሂ የገበሬልጂ በመሆኔ እንደት እንደምኮራ ማረስና ውቂያብቻ እንጂሌሎቹን ሁሉንም ስሰራው ኑሬለሁ አልሀምዱሊሏህ ስደት ለያየኝጂ
@أبنالنيل-ن9ر
3 жыл бұрын
ሪድዋኒ አንት ዝም ብለህ ብላ የለ ገበሬ ኢትዮጵያ ባዱ ናት እርጅም እድሜ ላርሱ አደር አባቱቺችን
@hayubintyimam4794
3 жыл бұрын
ይሄወ ሰውየ ሁሌም ፈገግታ አይለየወትም ማሻ አሏህ ፈገግታ ሱና ነው
@ሉባባብንትሁሤን
3 жыл бұрын
ወላሂ ትዝአለኝ ከወድሜጋ ከአባቴጋ ወደእርሻ እሄድነበር አባቴ በሞት ተለየኝ የኔከርታታ እኔም በሥደት 10አመት አለፈኝ አይይ ሀገሪ
@bushramohammed3451
2 жыл бұрын
አብሺሪ የኔ ዉድአባትሺን የጀነት ያድረጋቸዉ
@ሞጣመቸምየማረሳሽየልቤስብ
3 жыл бұрын
ቢላፍያ የኔውዶች ፍቅሩ መተዛዘኑ መተጋገዙ ሁሉ ነገር ያለው ገጠር ነው በተለይ ወሎላይ ውይ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@مريمبنتبابا-ي9ز
2 жыл бұрын
ወይ ገጠር እኮ ሁሉ ነገር ደስ ነው እሚለው ወላሂ እኔ በጣም ትዝታ አለብኝ አባቴን ካላረስኩ እልና በሮቹን ሲለቅልኝ ልክ እዳተነበር ይዘውኝ እሚሮጡት ክክክክክክክ
@taibahali7857
3 жыл бұрын
ወይኔ ትዝታ እኔም አባቴ ሞፈር እኔ ቀንበር እይዝ ነበር ኡፍፍፍ
@sitratube1193
3 жыл бұрын
ቀላል ነው ትላለህ ፈር ለፈር እየሄድክ ሠገጥ ቢገባ ማውጣት አችልም😁😀😀😂
@semirayimame6203
3 жыл бұрын
እስቲማነው እደኔ ለአባቱ ምሳ ባገልግል ያደረሰ ይችን ቀበር የተሸከመ ወይትዝታሀገረ እስከምመጣ በሠላምሽይብዛል የገጠርልጆችየትናችሁ
@mehdiyatubetube3601
3 жыл бұрын
ጀግና ነክ አቦ ሲወድቅብክ ግን አሳከኝ
@መሬምቢንትሙሀመድ
3 жыл бұрын
ሪዳን በአላህ መዲናን ደሴ አምጠት ባይሆን ከነ ባሏ እንዳትለያቸው
@seydabera750
3 жыл бұрын
ደስ እሚል አገር ሰላም ያርግልን 🙏💌
@tub2421
3 жыл бұрын
አሚን
@tube2611
3 жыл бұрын
አሚን
@عبدهمحمد-ج7خ
3 жыл бұрын
ሰላም ገና ይናፍቀሀል
@TtTt-yd7zm
3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@AsAs-xr3jj
Жыл бұрын
መሻአላህ😢😢😢 አገራችነን ሰላም ያድርግልን 🤲🤲🤲🤲
@thayibathayiba6482
Жыл бұрын
ወላሂ ሪዶን ማሻአሏህ ,ብለነል ማን እደገበሬ
@hhd9454
3 жыл бұрын
ዎ አባቴ እንድህ አረገህ አሳድገህ እኔ በሰው ሀገር ልቀርይሆን። አባቶች ኑሩልን። 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@zainab-l2i3f
3 жыл бұрын
እያረስክ አመስልም በሮቹን የምገፋቸውነው የምመስለው ለማንኛውም ማሻ አላህ ገጠር ደስ ይላል
@እኔለኔአለሁ
3 жыл бұрын
ማነው የተገረፈ. ውይ ትዝታ
@makkamohammed7102
3 жыл бұрын
☝
@zizusitot
3 жыл бұрын
ውይ ትዝታ አባቴ ሞፍር ሲያርቅ እይዝ ነበር ከወንዲሞቸ ጋር
@ጀሚላዩቱብ-ቀ8ደ
3 жыл бұрын
ውይሪዷዋን በሳቅገደልከኝማሻአላህ ደስይላል
@hawahawa6313
3 жыл бұрын
ሀዩነኝ እኔ የገጠር ልጂነኝ ግን እርሻ እጂ ስባል በጣም ነበር እሚከፍኝ ጥቅምት እሸት አገዳ ሲዴርስ ብቻ ነው ደስ እሚልኝ ብቻገበሬ ብዙልፍት አለው ማረሱ ማጎልጎሉ ማረሙ ማጨዱ መውቃቱ ኧረስቱ
@sus2475
3 жыл бұрын
በጣም ይከብዳል
@ግድቡየኔነው-ጀ9ወ
3 жыл бұрын
እኔም ዝናብ ሲመጣም ደስ ይለኛል
@Tube-lp1zg
3 жыл бұрын
ገጠር እኮ ውበቱ 😘😘😘የገጠር ልጂ በመሆኔ እድለኛ ነኝ 😘😘😘
@Faisal-z5b
Жыл бұрын
ምኑን ነው ሚያምረው ሚያምር ነገር አላየሁም
@iamfromethiopia3942
3 жыл бұрын
አይይይይ ትዝታ ደጉ የሀገሬ ሰው ስወድቅ አሳከኝ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያርብ
@zahrabintbabatube5921
3 жыл бұрын
ኑ በቅርቡ ቁርአን ሀድስ አብረን እንማማራለን ውዶቸ ደምሩኝ አንተ ሪድዋን በቃ በትዝታ ልትገለን ነው
@ፈኢዘኢናቴንናፈቅ
3 жыл бұрын
እሽ በምን
@toyba8814
3 жыл бұрын
ውድ የቁረአን ጉርብ ካለሽ
@toyba8814
3 жыл бұрын
ውድ የቁረአን ጉርብ ካለሽ
@zahrabintbabatube5921
3 жыл бұрын
ቁጥርሽን አስቀምጭልኝ እና ከወሰድኩት ቡሀላ ታጠፊዋለሽ ዋትሳፕ ላይ ላስገባሽ
@rabitube2455
3 жыл бұрын
ዘቡ ነይ እኔ ጋ እመጣለው አንቺ ጋ እህቴ
@Tube-vo6fv
3 жыл бұрын
መሻአላህ አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@እሙሙአዝወሎየዋ
3 жыл бұрын
ማሻአላህ ደስ ሲል አባየን አስታወስከኝ ወንድም አይይይይ
@KhadraK-h6n
Жыл бұрын
ማሻአሏህ የሰውየው አለባበስ አሳጥሮ ነው የለበሰው። እድህም ነው የታዘዝነው
@እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም
2 жыл бұрын
አረበትዘታልደፋኛነዉእድሜጤናለአባቶቺቻንያረብ👍👍❤❤❤
@hikma8690
3 жыл бұрын
ማሻአላህ ደስ ይላል የገጠር ስራግን በጣም ከባድነው
@haweekwt7302
3 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠበቃችሁ ሀገርችንንም ሰላም ይረግልንንን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ዘምዘምኡሙአብዱሠላም
3 жыл бұрын
😅😅😅አይእሪድዋን እኔ አባቴጋ እሡሣርሥ እኔሣጎለጉል ነው ያደኩት እና ዝሁርን ሊሠግድ ሣቆማቸው እኔአርሣቸውነበር ዠገጠርልጅመሆን መታደል ነው😢
@medinaseidm.d5605
3 жыл бұрын
አንድ የከተማ ሰው እረሻ ረስ ብሉት እረፉላይ ቁጭአለ መኪና መስሎት ያተ ቢጤ ሬድዋን ጎበዝነህ 👍👍
@makkamohammed7102
3 жыл бұрын
Kkk
@ሀብልተሻመ-ረ3ፐ
3 жыл бұрын
ክክክ😂😂😂😁😁
@bvu1803
3 жыл бұрын
መሽአላደስይላን እደነሂ ያሉት ገበሬ አሁን ስቃይላይናቸው የገጠር ይህ አይገባውምነበር ምንያደርጋን አሁን ስቃይላይናቸው ገበሬው ምስኪኑ የሀገሬሰው ለገጠርሰው ይህ ጦርነት አይገባቸውምነበር ድሀው ያገሬሰው አሁን ስቃይላይነው የሚያየውየለም የሚጠይቀውሰውየለም ምስኪን ያገሬሰው እኛም ስደትሁነን በወሬ እሩሁችን ወጣ
@jemilatub6426
3 жыл бұрын
ብል ለአፊያ አባቶቸቸቸቸ ውድድ አላህ ይጠብቃቹ እደዚ እየለፋቹ ምንም የማታቁትን በጦርነት ማሣደድ አላህ ይጠብቃቹ ዶአርጉ የዋሁ ገበሬ የዋሁ ወለየ 😢😢
@suadsuuda8134
3 жыл бұрын
እንኳንም ገጠር ተወለድኩኝ 🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@shlomitesayas4675
3 жыл бұрын
Wow 🤩 my mom is from Ethiopia , she born in the village and see saw this and it brought her so much memories
@ahamad5661
3 жыл бұрын
መገን የከተማ ወንድ😀😀😀😀😀ማሻአላህ ደስ የምትል ልጅ ☺😀😀
@Šøfě-m3p
3 жыл бұрын
ጅራፉ ሲያመልጠው በሳቅየለሁም😂😂😂😂
@aishatbabasaif8171
3 жыл бұрын
እኔስ በትዝታ ገጠር ገባሁ ።የገበሬ ልጂ በመሆኔ እድለኛ ነኝ ።አባቴ እርሻ ሲሄድ ቀበር ይዜ እሄድ ነበር ከዛም ብሀላ አጣምጀው እንጨት ለቅሜ ወደቤት እመለስ ነበር ።አይ ትዝታ
@ሰይድአብደላ-መ3ጀ
3 жыл бұрын
በሬውቹ እደት እደተመቹኝ ገራም ናቸው😍😍
@khadijaethio3371
3 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ ወላሂ በሣቅ ሞትኩኝ አይይይ እርዳዋን በጣም አሣከኝ ይገባቸዋል እምትለሂ ቆቆ አላለም ማሻአላ አባቶቻችን እረጅም እድሜ ከነ ሙሉ ጤና አላህ ይሥጣቸው የገጠር ልጅ በመሆኔ በጣም ደሥ ይለኛል እሸት አገዳው ጥቅምት ሢመጣ ዋውውው የአርሦ አደር ልጅ መሆን መታደል ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️💔💔💪💪💪💪ለአገራችን ሠላም ፍቅር አላህ ይሥጥልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💔💔እማማ አገሬ አችን የጠላ አይኑ ይጥፋ አሚንንንን ያረብ 💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@زوززوز-س7ل
Жыл бұрын
ወይ ዝም ብለህ በትቀርፅ ይሻልህ ነበር ገመስ ገመስ አላደረከውም አይይ ሁለተኛ ልታሳርሳቸው ነው
@አባሰልYoutube
3 жыл бұрын
ክክክክ ግብርና ነው እሚዋጣው አይዞህ ጠክር ሀገራችን አላህ ይጠብቅልን
@HH-sp2gf
3 жыл бұрын
ክክክክክ እረ ሪዳን በሳቅ ሞትኩ ከፍቶኝ ነበር ፈገግ አለኩኝ እስኪ ያገራቺንን ሰላም አላህ ያውርደው ያረብ
@ኡሙረያንዋነፍሴፈራሁልሽ
3 жыл бұрын
እረ እሬድዋን አሳቅከኝ ወላሂ እኔም አርስ ነበር ካባቴ እየተቀበልኩኝ እኔ እበልጠሀለሁ ሬድ ማነው እደኔ የገጠርልጅ ልክእደወንድነበር የምንሰራው የኛቤትልጆች ወድልጅ ስላልነበረ በመጨረሻ አድወድም ተወለደልን በቃ ብቻ ሰወች ሲያዩን እናተን አሳስቶነው ሴት ያደረጋችሁ ነበር የሚሉን ወላሂ ሀታ ከውጭ ገብቸ አጭጀ አለሁ አርሜ አለሁ ወላሂ
@Vipvip-gq5zs
3 жыл бұрын
ማሻአላ ጎብዝ ገጠር መኖር ደስ ይላል
@ቅድሚያለተውሂድ-ፐ4ኀ
3 жыл бұрын
ማሻአላህ መዱየ ስወድሽ ትናፍቂኛለሽ
@fatuma6752
3 жыл бұрын
መችም እደኔሳቀ ይኖረ አይመስለኝ የገጠር ልጅች እስ እሪደዋ እረሻ ቀላል ነው አለግ እኮ እሱ እሚሄደው ከፈርበላይነበር እሚረገጠው ደሞም በዛለይ በታረሰውፈር ላይነው የነዳችው እናመሰግን አለን ትንሽ ስላዝናናኀን ማነው እደኔ በገጣር እነቱ የሚኮራ
@መሬምወሎደሴm
3 жыл бұрын
በሮቹ ገራምናቸዉ የኔ አባት በሮች ብሆኑ ገደል ነበር ይዘዉህ እሚገቡት ክክክ
47:48
NEW 2025 ERI SITCOM [MEWEALTI] PART 46( BY BRUNO )
Awra Tube
Рет қаралды 44 М.
36:21
Feb 7,2025-ኤርትራ ደጀና እያ " መንጀሪኖ | ጀዋር ናብ ኣስመራ | ሓድሽ ሓበሬታ |
Solo Media
Рет қаралды 43 М.
00:15
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
00:38
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
00:49
Тренировка памяти 🧠 #boardgames #настольныеигры #умныеигры #игры #настолки #логическиеигры
Двое играют | Наташа и Вова
Рет қаралды 48 МЛН
01:04
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
搞笑爸爸带俩娃
Рет қаралды 10 МЛН
20:20
TBS TV| ተጋደላይ ጆን መዲድ ኣብ እዋናዊ ጉዳያት- ኣብ መትከልና ኣለና
TBS TV
Рет қаралды 12 М.
8:53
የመዲና ባል ታድሎ የሚገርም ገንፎ አገንፍታ አበላችኝ ለካ እንዲህ ባለሙያ ናት -- Redwan Hayatu
Redwan Hayatu
Рет қаралды 68 М.
19:18
አወል አልቅሶ ይቅርታ ጠየቀኝ
AWEL&SEADI
Рет қаралды 48 М.
17:17
Breaking ኤርትራ ዝተምሃዘ ቴክኖለጂ፣ኤርትራ ዘውጸቶ መምርሒ፣ ትራምፕ ንሆላንድ ኣቆጢዑ፣ ኣብ ኢትዮጵያ ሕጸረት ጸረ ኤድስ መድሃኒት february 7
ZENA TIGRIGNA
Рет қаралды 26 М.
11:48
ረምላን ሽንት በሽንት ያደረገ ፕራንክ ተደረገች | Remmla Lemma | Redwan Hayatu
Redwan Hayatu
Рет қаралды 30 М.
10:55
ሙሽሪት አለቀሰች፤በሰርጓ ቀን የገጠሯ ሙሽራ ያላሰበችው ነገር፤የገጠር ልጅ የሆናችሁ እስኪ እናያችሁ
መርከዝ Tube
Рет қаралды 204 М.
15:51
መገን ወሎ||የወንድሜ አብደላ አሊ ቆንጆ የሆነ የምላሽ ኘሮግራም ተጋበዙልኝ!!
Habru media_ሀብሩ ሚድያ💦
Рет қаралды 211 М.
30:04
ጽናት || ክፍል 9 |New Ethiopian Drama | Tsinat
Sile HiwotTV
Рет қаралды 29 М.
18:48
ቀረፃ መሃል ላይ ጥይት ተተኮሰ 😢 እሁዲት ገበያ • Village Life 🇪🇹 • Vlog 84
Redwan Hayatu
Рет қаралды 17 М.
18:31
ሙሸሮቹ ጋ ተሰብስበናል - ከመዲና ሀገር ሂደን በትልቅ ሰሃን የበላነው ገንፎ ...Redwan Hayatu
Redwan Hayatu
Рет қаралды 19 М.
00:15
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН