ማህበረሰብን የናቀዉ አዲስ ልማድ: እያወቁ ሰርፕራይዝ አድርጉኝ! | ናብሊስ | ሀገሬ ቴቪ

  Рет қаралды 8,090

ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV

ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV

Күн бұрын

ሰርፕራዝ እና ፕራንክ ከየት ወደየት?
በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
ፌስቡክ: / hagerietv
ትዊተር: / hageriet
ኢንስታግራም: / hagerie_television
ቴሌግራም: www.t.me/Hager...
ዩቲዩብ: / hagerietv
ዌብሲይት: www.hagerie.tv

Пікірлер: 40
@amenhelen7108
@amenhelen7108 3 ай бұрын
ሁሌም የምታነሷቸው ሀሳቦች እጅግ በጣም ነው የሚማርኩኝ ምክንያቱም የሀገራችንን ዳር ድንበር ከመጠበቅ አይተናነስም በጣም ነው የምንንወዳችሁ ❤
@fereselamtadesse5753
@fereselamtadesse5753 3 ай бұрын
ፈረንጅ ያረገው ሁሉ ትክክል እየመሰለ የምናደርገው ነገር ትክክል አይመስለኝም እኛ የራሳችን ወግና ባህል አለን በድሜ የገፉ ሰዎችን አደጋ ላይ የሚጥል ነገር ነው ሰው በልብ ህመም በደምግፊት በተለያየበሽታ ወስጥ ሆኖያለንሰው አደጋ ለይመጣል ነው መንገድ ለይ የሚራመድን ሰው ተንደርድሮ ሄዶ መሳምም ነውር ነው ካረጉም የኛን ባህል ያማከለ ቢሆን::
@FireselamMulu
@FireselamMulu 3 ай бұрын
ብሬ ከአንተ ጋር መስራት እራሱ መታደል ነው ስወድህ
@Haregi849
@Haregi849 3 ай бұрын
በጣም ወሳኝ ነገር ነው ያነሳችሁት አሁን ባገራችን ላይ ቅጡን እያጣ ያለ ነገር ነው እናመሰግናለን
@anduamlakfikadu
@anduamlakfikadu 3 ай бұрын
ሚገርም እይታ በርቱ ጀግኖች
@kidustube7539
@kidustube7539 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አች ብልህ ሴት በርች
@ዮቶ
@ዮቶ 3 ай бұрын
የማገርም ሀሳብ ነው የምታነሱት
@rosamelaku4363
@rosamelaku4363 3 ай бұрын
I enjoy your shows very much , may God bless you all abundantly 🙏
@yaredgirma8032
@yaredgirma8032 3 ай бұрын
keep it up nice programe
@birshtesfa4805
@birshtesfa4805 3 ай бұрын
I really love to hear your sweet programs guys❤. ምንም ሳይከፍሉ ራስን ማከሚ የሆነ ታላቅ የTV ዝግጅት። እርጋታችሁ እራሱ እንዴት እንደሚያስቀና።
@Mercy-x8o
@Mercy-x8o 3 ай бұрын
ይሄን program እንደምወደው ሌላ የቴሌቭዥን program ወድጄ አላውቅም።በርቱ
@eyoblemma9599
@eyoblemma9599 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ የምታነሱት ሀሳቦች በጣም እየጠቀመኝ ነው በርቱ
@eyerussurur9363
@eyerussurur9363 3 ай бұрын
እንደ እናንተ ያሉትን ያብዛልን
@elisabeth.365
@elisabeth.365 3 ай бұрын
Ejeg betam ayn gelach yehone wyeyet new yaderegachut . Menesat yalebetm guday new. betam enameseginalen. Bertulen
@yotor6221
@yotor6221 3 ай бұрын
በግሌ ሀሳቦቻችሁ ተመችተውኛል ሄኖክ ሐይሉ አንድም እንደዚ ሁለትም እንደዚ እያልክ የምትደጋግመው ነገር ቪዲዮው እንዲያስጠላኝ ነው ያደረገኝ ደባሪ ልማድ ነው ለመተው ሞክር።
@sileshegirma2909
@sileshegirma2909 3 ай бұрын
ሁሌም ፈጽሞ የማይገቡኝ የማልረዳቸው ቃላት ናቸው። እኔ።😡
@enyewgashaw4548
@enyewgashaw4548 3 ай бұрын
thanks
@የገጠርልጅ
@የገጠርልጅ 3 ай бұрын
ቀጥሉበት ❤❤❤
@yayeshmulatu8552
@yayeshmulatu8552 3 ай бұрын
እናመስግናለን ብዙ ተምሪበታለሁ
@bemnetabebe4864
@bemnetabebe4864 3 ай бұрын
ቆንጆ ፕሮግራም እንደ ሁሌው ግን የሽመልስ እይታ አለመኖር ያጎድላል፡፡
@thelordismyshepherd4112
@thelordismyshepherd4112 3 ай бұрын
🙏❤️
@enyewgashaw4548
@enyewgashaw4548 3 ай бұрын
ejig wosagn hasab new
@mntsnotgetun4547
@mntsnotgetun4547 3 ай бұрын
እናመሰግናለን በብዙ ተጠቅመናል
@betelhemezeze370
@betelhemezeze370 3 ай бұрын
እኔ እንደው ምንም ሳላውቅ የሆነ ነገር ተደርጎ ሰርፕራይዝ ብደረግና ምላሼን ባየው ደስ ይለኛል። እስከዛሬ የተደረጉልኝን ቀድሜ በጥቂቱ ስለተረዳኋቸው አላስደነቁኝም። 😂
@almaz7677
@almaz7677 3 ай бұрын
Awoo🎉🎉🎉🎉 wunet
@AddisAsnake-h3t
@AddisAsnake-h3t 3 ай бұрын
ትክክክል በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@NatiBoru-gm9kd
@NatiBoru-gm9kd 3 ай бұрын
መልካም ውይይት ነው
@ferhiwotassefa4148
@ferhiwotassefa4148 3 ай бұрын
You’re right we have our culture ❤❤
@Marew-p6n
@Marew-p6n 16 күн бұрын
ግሩም የሆኑ የማኅበረሰብ መገለጫዎችን እያነሳችሁ አዎንታዊ ቀልባሽ ሀሳቦች እየንሸራሸሩ ስለሆነ በርቱልን። በነካ እጃችሁ ምናልባት መርሐ ግብር ሠርታችሁ ሳላይ ቀርቼ ካልሆነ፦ #የልጆች የቴሌቪዥን መርሐ ግብሮች ከማንነታችን አንፃር፣ #ዊድንግና ቤቢ ሻውር መነሻውና መዳረሻው፣ ቢዳሰሱ እንደማኅበረሰብ ብዙ እናተርፍበታለን። ከምስጋና ጋር።
@Kmylovelife
@Kmylovelife 3 ай бұрын
ትክክል መጽሐፈ ካለ ማወቅ የሚያደርገው ዓለም እንጂ አይደረግም
@SofanitWorku
@SofanitWorku 3 ай бұрын
በጣም ጥሩ እይታ ነው ትውልዱ አይሰማም
@kidustube7539
@kidustube7539 3 ай бұрын
እባክሽ በርች ከዚህ ኮተት አውጪን ሻውር ገለምኔ ከሚባል ነገር ።
@wegf6808
@wegf6808 3 ай бұрын
ይሄ እኮ በምእራቡ አለም የሚተገበረው በምክንያት ነው። እኛ አገር ግን ከእውቀት በፀዳ መንገድ ነው የሚተገበረው። ለምሳሌ ፈረንጅ ለልጁ የኪስ ገንዘብ ይሰጣል። ገንዘቡ የነፃ ገንዘብ አይደለም (It isn't free money) ሰርተው ነው የሚሰጣቸው። ገንዘቡን ምን ላይ እንዳዋሉት ልጆች እውነቱን ለወላጆች ይናገራሉ
@Rahel88879
@Rahel88879 2 ай бұрын
የመጀመሪያ ተናጋሪ ለ ስርፕራይዝ የሰጡት ምሣሌ ሊሆን አይችልም ምሣሌው ለመርዶ ነው የሚሆነው።
@truecoinworld
@truecoinworld 3 ай бұрын
betam tiru wyeyet newe bertu
@almaz7677
@almaz7677 3 ай бұрын
💯💯💯💯💯👍👍👍
@AzebMekonen-pp5jo
@AzebMekonen-pp5jo 3 ай бұрын
Tabrku hulame germ hasabe nwe yamtansute batme dase belone nwe yamenkatatlw
@user-yn1db7ow4k
@user-yn1db7ow4k 3 ай бұрын
@yeshewasemeru3041
@yeshewasemeru3041 3 ай бұрын
Prank is surprise is spoiling our culture. I would be happy if it is banned by low income our country. It is against our culture and norm.
በትዳር ውስጥ ፍቅር ለምን ይቀዘቅዛል? | ናብሊስ | ሀገሬ ቴቪ
49:03
ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV
Рет қаралды 10 М.
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 193 МЛН
Bend The Impossible Bar Win $1,000
00:57
Stokes Twins
Рет қаралды 48 МЛН
Новый уровень твоей сосиски
00:33
Кушать Хочу
Рет қаралды 3,9 МЛН
MK TV || የወጣቶች ገጽ || ግብሩ ሰዶማዊነት ነው !
31:54
🛑 NEW || ደመናው አይቀደድም || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan New Sibket 2024
2:30:16
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 185 М.