ማህደር - new ethiopian full movie 2023 mahder | new ethiopian movie ማህደር 2023

  Рет қаралды 40,410

Marken Entertainment

Marken Entertainment

9 ай бұрын

new ethiopian movie 2023

Пікірлер: 39
@rosarose2433
@rosarose2433 9 ай бұрын
ምርጥ ነው በርቱ
@maiskazeze6402
@maiskazeze6402 9 ай бұрын
ምርጥ ፊልም አስተላለቁም ግሩም ነው ከምንም በላይ የሀበሻ ፊልም ነው አስተላለቁ የማያምረው ግን ማህደር አስተላለቁ በጣም ቆንጆ ነው👍አቤል ላምባዲና ያናቀው በቲክቶክ መንደር ነው ተሻሽለክ በፊልምም ከች አልክ ለውጥማ አለ !ምርጥ ቀጥልበት ❤❤ይመችህ
@yonasgerma3354
@yonasgerma3354 9 ай бұрын
Arif film new beretu egzabeher agarachin selam yadereg💚💛❤
@ergomuhammad2809
@ergomuhammad2809 9 ай бұрын
ማህደር ቆንጆ ፊልም ነው ሞት እሚባል ክፉ ነው የኩንትራት ኑሮ ይቀጥላል😢
@hanahana8068
@hanahana8068 9 ай бұрын
Betami yamerallll
@eteneshmegersa4673
@eteneshmegersa4673 9 ай бұрын
betam new lib yeminekaw beritu tiru new
@singerdemekehaileofficial5876
@singerdemekehaileofficial5876 9 ай бұрын
በምንም ሁኔታ ውስጥ ኢየሱስ ጌታ ነው !! ይህ አሰብ ብዞዎችን እንዴምያበሰጪ አውቀለሁ: ይህንን ለምተናቡት ሰላማችሁ ይብዛ
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha 9 ай бұрын
ለምን እንደሚበሳጭ አውቃለው አልክ ጌታ መሆኑን ስለተናገርክ ነው ወይስ አታምንም በተናገርከው አይ ሰው
@gdggg2692
@gdggg2692 9 ай бұрын
የኔ ወኔድም አምላክ መሆኑን ሙሉ ኦርቶዶክሳዊያን ያውቃ ለማን ነው የምትናገረው ለሙስሊም ከሆነ አያምኑም መብታቸው ነው ይልቁን በየምናምኑ እየገባችሁ አምላካችንን አታሰድቡ ነብይ ሰውነው ይበላል እያሉ ይሳደባሉ እናንተ እየተነኮሳችሁ እኛ የተዋህዶ የክርስቶስ ቤተሰቦችን እንድናዝን አታሥጉን እባካችሁ ተውን እኛ አምላክ ሲሰደብ ቅስማችን ነው የሚሰበር እናንተ ደግሞ ምንም አይመሥላችሁ ስርዓት ያዙ ኢየሱስ የሚሰበከው በፉልም ወይም በዘፈን ቦታ አይደለም ቅድስት ቤተክርስቲያን ውስጥ እንጂ
@ethiopialove2158
@ethiopialove2158 9 ай бұрын
Libona yistlin wuyyyyyy
@singerdemekehaileofficial5876
@singerdemekehaileofficial5876 9 ай бұрын
@@aynalemgadesha በፊልም ውስጥ ተነገረክ ብለችሁ ነው ለመሆኑ ከስምሽ ቧሇለ ያለው ቁጡረ አበል ነሽ ወይ ,,,,,,,...... ክርስቶስ ልቦና ይስጢሽ
@singerdemekehaileofficial5876
@singerdemekehaileofficial5876 9 ай бұрын
@@gdggg2692 ኢየሱስ በሁሉም ቦታ ይሰበከል ስፍራ አይወስንም አይገድብም
@samiraaaa-ew4hz
@samiraaaa-ew4hz 9 ай бұрын
በጣም ይገርማል እሚገርም ዋዉ
@eshuqueen8461
@eshuqueen8461 6 ай бұрын
👍👍🙏🙏
@AnwarMohamed-rl3md
@AnwarMohamed-rl3md 9 ай бұрын
ምርጥ ፊልም ነውና በርቱ ።
@ABENI598
@ABENI598 9 ай бұрын
Wow
@AnwarMohamed-rl3md
@AnwarMohamed-rl3md 9 ай бұрын
ምርጥ ፊልም ነው በርቱ
@sadasada306
@sadasada306 8 ай бұрын
ትልቅ አስተማሪ ፊልም ነው
@MelakuTumiso-tm3gf
@MelakuTumiso-tm3gf 9 ай бұрын
ፈጠራ ለሁላችንም ሰላም እና ጤና ይስጠን
@Tzetatzeta
@Tzetatzeta 9 ай бұрын
ላባዲናዬ❤
@dubai1280
@dubai1280 8 ай бұрын
ዋዉ❤❤
@AnwarMohamed-rl3md
@AnwarMohamed-rl3md 9 ай бұрын
" ማንኛውም ሰው አንተ በምትሰራበት ቦታ የሚመጣው አንተን ፈልጎ ነው "
@user-ih8nm8mo9f
@user-ih8nm8mo9f 9 ай бұрын
የጭቅ ቀን ስትመጣ እዉነት መናዘዝ ይሉታል እሄ ነው ሞት ግን ምነኛ ክፉ ነው😢😢😢
@user-is2oj4pf3h
@user-is2oj4pf3h 9 ай бұрын
gzaw berta kante bzu etebkalen leyet yale tarik new
@makiimakii680
@makiimakii680 9 ай бұрын
Teru nw Burt Ethopya Hager selm yadergl ❤
@lidiyalove5683
@lidiyalove5683 9 ай бұрын
እኔ ሞኬ እና ላባድናን አይቼ ነው የገባሁት
@aeeazz6909
@aeeazz6909 9 ай бұрын
ማነው እዴኔ ላባድና አይቶ ከቲክታክ መደር የመጣ
@hanahana8068
@hanahana8068 9 ай бұрын
Lamp ena moka arfinw
@user-bl2mn6by7l
@user-bl2mn6by7l 9 ай бұрын
እናትነት እውነት አባትነት እምነት ግን ከእምነት እና ከእውነት የቱ ይቀድማል ???? ሴትን ልጅ ማፍቅር እንጂ በፍፁም መቸም ማመን በጣም ከባድ ነው ። ይሄኔ ስንቱ በዬቤቱ ያልወደውን ልጁ እያሳደገ ይሆን ?? አቤት የምስቅልቅል ዘመን
@GoGoman-zj4lw
@GoGoman-zj4lw 9 ай бұрын
በጣም ያምራል
@likukebede8440
@likukebede8440 9 ай бұрын
ገዳይ ሲያረፋፍድ ሟች ይገሰግሳል ማለት ይህ ነው😅
@user-wv4hn9qv8x
@user-wv4hn9qv8x 9 ай бұрын
ላባድና 🤔🤔🤔🤔
@madinaadam8520
@madinaadam8520 9 ай бұрын
የዚሙት ጣጣእሄ ነው እህት ከወንድሟ ኧረከባድነው😢😢😢😢
@TikTok-jd4bx
@TikTok-jd4bx 9 ай бұрын
ሀሪፍ ነው በርቱ 🥰🙄ላምፓድናን አይቶ የገባ🤚
@aeeazz6909
@aeeazz6909 9 ай бұрын
እኔ ከቲክቶክ መደር የመጣሁ
Final muy increíble 😱
00:46
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 22 МЛН
ТАМАЕВ vs ВЕНГАЛБИ. ФИНАЛЬНАЯ ГОНКА! BMW M5 против CLS
47:36
Please be kind🙏
00:34
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 120 МЛН
🍕Пиццерия FNAF в реальной жизни #shorts
00:41
Sibrat - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:44:58
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 144 М.
Best Eritrean Martyrs Day Music Collection by Dj Zikri Zema, E1
1:07:18
ክብሩ - new ethiopian full movie 2023 kibru | new ethiopian movie ክብሩ 2023
1:32:53
Fikir Ke America - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:40:21
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 220 М.
New Ethiopian Movie - Tsere Million (ፀረ ሚሊዮን) 2015 Full Movie
1:36:41
Anelakekem - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:40:00
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 367 М.
Emaydegem(እማይደገም) - Latest Ethiopian Film from DireTube
1:38:34
አራድዬ 2   ሙሉ ፊልም | Aradye 2 | Ethiopian Film 2023 new Ethiopian movie #Haset Movies
1:27:56