ማህሌተ ጽጌ ወሰቆቃወ ድንግል ዜማ በመምህር ልሳነወርቅ ሞላ

  Рет қаралды 35,148

ልሳኑ-ዘያሬድ Lisanuzeyared

ልሳኑ-ዘያሬድ Lisanuzeyared

Күн бұрын

Пікірлер: 42
@emyyilmu4548
@emyyilmu4548 Жыл бұрын
ቃለሕይወትን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። በእድሜ በጤና ድንግል ትጠብቅልን። እግዚአብሔር ይስጥልን። ከእመቤታችን ከደረሰባት መከራ ሁሉ በቸርነቷ አሳትፋ በረከቷን ታድለን።
@zelataye639
@zelataye639 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እመቤቴ ድንግል ማርያም አገራችንን የአስራት አገርዋ ልጇ መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የሰጣትን አሁንም ትጎብኝልን እመቤቴ ሆይ እየሆነ ያለውን ሁሉ አሳስቢ የኔ ርህሩህ እናቴ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያንን ጠብቂልን
@tersite858
@tersite858 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@tarikuasfaw3802
@tarikuasfaw3802 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አመቤታችን አኛንም ከማህሌተ ፅጌ በረከት ታካፍለን::
@birhanuasmamaw7003
@birhanuasmamaw7003 2 жыл бұрын
Egziabher Enderso yalu Memhrann yakoyln
@almazzewde4735
@almazzewde4735 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አመቤታችን አኛንም ከማህሌተ ፅጌ በረከት ታካፍለን
@AbelMinwyelet
@AbelMinwyelet Ай бұрын
ኪዳነ ምሕረት ትጠብቅህ
@-lisanuzeyared
@-lisanuzeyared Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አብራ ትጠብቀን 🙏
@ezrabirru9701
@ezrabirru9701 3 жыл бұрын
ኧረ የሚገርም ነው እኮ እንደርሶ አይነት ሊቃውንትን እንዳይን ብሌን ጠብቆ ያኖረልን አምላክ ለዘላለም የተመሠገነ ይሁን በእውነት ዜማውም ይዘቱ አገላለጹም ድምጹ እና ወረቀቱ ሲገለበጥ ቢዲዮው እራሱ ገራሚ ነው እንከን የለሹ ሊቅ የቤተ ከርስቲያን አምላክ ይጠብቅልን ሁሉም አበጥሮ እንደሚማርበት አምናለሁ መልካም ነው ።
@tigistzewdu4957
@tigistzewdu4957 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን አመቤታችን አኛንም ከማህሌተ ፅጌ በረከት ታካፍለን
@tesfawteshome3758
@tesfawteshome3758 2 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን : እመቤታችን ከወርሐ ስደቷ በረከት ታድለን :: የየሳምንቱ ወረብና ዚቅም ቢጨመር መልካም ነው ::
@mrrexder7910
@mrrexder7910 2 жыл бұрын
የሚገርም ነው ! ቃለ ህይወትን ያሠማልን
@mandefromulugeta9513
@mandefromulugeta9513 3 жыл бұрын
የሕይወትን ቃል ያሰማልን መምህር ! እግዚአብሔር አምላክ እንደርስዎ ያሉ እንቁ መምህራንን ያብዛልን፡፡
@tsegazeabdejene6685
@tsegazeabdejene6685 Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን። አስበ መምህራንን ያድልልን።🙏🙏🙏
@betgist5329
@betgist5329 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የእመቤታችን ሰቆቃ እና ኀዘን እያስታወስን በረከት እንድናገኝ ስላደረጉን እመቤቴ በጤና ታኑርልን እስኪ በዚያውም ለልጆቻችን እንድናስተምርበት ውዳሴ ማርያም ዜማ ዳዊቶችን ምስባክ አብረው ይልቀቁልን??
@-lisanuzeyared
@-lisanuzeyared Жыл бұрын
ሰላም 🙏 ውዳሴ ማርያም መስተጋብዕ ሁሉም ተለቋል እኮ አለ👇
@eliasejigu7924
@eliasejigu7924 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen .Kal Hiwot Yasimalin .Tigawin Yabzalin.
@መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
@መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏
@hailehzkel5184
@hailehzkel5184 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን::
@begena
@begena 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን። በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
@zemayaredtube9083
@zemayaredtube9083 3 жыл бұрын
ይበል ነው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@eyuel2774
@eyuel2774 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን!!
@addis2675
@addis2675 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@yergalemyetbarek6011
@yergalemyetbarek6011 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን አባቶቻችንን ይጠብቅልን
@yergalemyetbarek6011
@yergalemyetbarek6011 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@milliontadesse2515
@milliontadesse2515 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@tsegazeabdejene6685
@tsegazeabdejene6685 Ай бұрын
ከድንቅ እና ግልጽ ማብራሪያ ጋር (የታች ቤት እና የላይ ቤት ዜማ)
@tigabualem5081
@tigabualem5081 3 жыл бұрын
ይበል ነው መምህር
@adugnanegera9343
@adugnanegera9343 2 жыл бұрын
ደብረ አባይ አርገው ትውልዱም በስራት ኧዲማሩት ከይቅርታ ጋራ
@aberuteshome3849
@aberuteshome3849 2 жыл бұрын
አቀራረቡ መልካም ነው ጸጋውን የበለጠ ያብዛላችሁ ሁላችሁም በዝግጅቱ ላይ የተሳተፋችሁ!!Wondershare Filmora የሚለውን back-ground ባታደርጉት ምክንያቱም እይታ ይከለክላል ለማስተዋወቅ በየተወሰነ ደቂቃ መግለጫ መስጠት ይቻላል!!
@yergalemyetbarek6011
@yergalemyetbarek6011 3 жыл бұрын
ቤተክርስቲያን ባህረ ጥባት በጣም ይደንቃል
@yergalemyetbarek6011
@yergalemyetbarek6011 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@ዳሞት
@ዳሞት Ай бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን መምህር ግን በላይ ቤት ብለው የሚጮሁት ዜማ ማለት በጌጋዬ አዳም ወሔዋን የመሰሉት የጎንደርና የጎጃም ካልተለያዬ በቀር በጎጃም የሚገኝ ላይቤት እንደ እናንተው ነው የምንለው።
@zyohanes9187
@zyohanes9187 2 жыл бұрын
15:44
@zyohanes9187
@zyohanes9187 Жыл бұрын
16:51
@zyohanes9187
@zyohanes9187 Жыл бұрын
17:24
@zyohanes9187
@zyohanes9187 Жыл бұрын
17:56
@zyohanes9187
@zyohanes9187 Жыл бұрын
18:30
@zyohanes9187
@zyohanes9187 Жыл бұрын
19:15
@adugnanegera9343
@adugnanegera9343 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@DawitDawit-s8u
@DawitDawit-s8u Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ከተፈሥሒ እስከ ኪዳን ዘነግህ
1:27:46
ሀበሾቹ [Habeshochu]
Рет қаралды 125 М.
СОБАКА ВЕРНУЛА ТАБАЛАПКИ😱#shorts
00:25
INNA SERG
Рет қаралды 3,9 МЛН
ТЫ В ДЕТСТВЕ КОГДА ВЫПАЛ ЗУБ😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 3,8 МЛН
ሰቆቃወ ድንግል ዜማ በመምህር ልሳነ ወርቅ
38:39
ልሳኑ-ዘያሬድ Lisanuzeyared
Рет қаралды 7 М.
ክፍል_ሦስት_ማኅሌተ_ጽጌ_ዜማ_በመምህር_ወልደ_ገብርኤል_ይታይ
52:14
#የአቋቋም ምልክቶች #ማብራሪያ #ክፍል ፩
33:31
Murade Zema ሙራደ ዜማ
Рет қаралды 46 М.
0083 ማሕሌት ፅጌ 2012
48:55
Bahran Media ባሕራን ሚዲያ
Рет қаралды 20 М.
መዝሙረ ዳዊት እሑድ - Mezmure Dawit Ehud
47:50
masresham
Рет қаралды 133 М.
#ሰቆቃወ #ድንግል #በዜማ #አደራርሰ #SEQOQAWE-#DINGL #BEZEMA #ADERARES
31:54
#መልከ ጼዴቅ Online #አብነት ት/ቤት
Рет қаралды 17 М.
ክፍል ሁለት ማኅሌተ ጽጌ ዜማ በመምህር ወልደገብርኤል ይታይ
55:57
@ሰቆቃወ ድንግል ብዜማ // Seqoqawe  dngl zema###
37:05
Mena Tewahdo መና ተዋህዶ
Рет қаралды 2,9 М.