መሃናይም አይገደብም የዝማሬው ጅረት አይቆምም የዲያቆን ሐዋዝ ተገኝ ግሩም ዝማሬ።

  Рет қаралды 968,146

ሃዲስ ኪዳን ዘኦርቶዶክስ ZEMARI HAWAZ TEGEGNE

ሃዲስ ኪዳን ዘኦርቶዶክስ ZEMARI HAWAZ TEGEGNE

Күн бұрын

Пікірлер: 695
@Zeritu-r8o
@Zeritu-r8o 5 ай бұрын
ኦርቶዶክሳዉያን ወገኖቼ ሀዋዝ በቤተ ክርስቲያን ዉስጥ ትልቅ አገልግሎት የነበረዉ ልጅ ነበር። እባካችሁ ወደ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን እንዲመለስ ፀልዩለት።🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@አይደለም
@አይደለም 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@Zeritu-r8o
@Zeritu-r8o 4 ай бұрын
​@@አይደለምምነዉ አገጠጥክ??
@ayelechdabesse7483
@ayelechdabesse7483 3 ай бұрын
😢😢😢​@@አይደለም
@HagosAklom
@HagosAklom 2 ай бұрын
​@@አይደለም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@nnnnnnnn-mg9dk
@nnnnnnnn-mg9dk 2 ай бұрын
እዉነት ነዉ እንፀልያለን እህታችን​@@ayelechdabesse7483
@ራየተይቲ-1tg
@ራየተይቲ-1tg 2 ай бұрын
ከተመለሰ ቡሓላ የሚያዳምጥ👍🥺🤍✝️♥️🙏
@ራየተይት
@ራየተይት 2 ай бұрын
ኣለን❤ ተመስገን❤
@Bontufeyisa-w4e
@Bontufeyisa-w4e 2 ай бұрын
አለን❤❤
@AshezedAshezed
@AshezedAshezed 2 ай бұрын
እኔ አለዉ ይሄዉ ከተመለሰበት ቀን ጀምሬ የእሱ መዝሙር ቀኑን ሙሉ ስሰማ
@mesiyemekditube7240
@mesiyemekditube7240 Ай бұрын
በፊት ለምን እንዳንሰማው ተወገዘ አሁን ለምን እንሰማዋለን እፀፅ አለበት ተብሎ አደል
@bossM.T
@bossM.T Ай бұрын
እኔም
@user5679bvc
@user5679bvc 2 ай бұрын
ወንድማችን ዛሬ ህዳር 16, 2017 ሰኞ የተለየች ቀን ናት። በመላዕክት ዘንድ ደስታ ሆኗል። እንኳን ወደ እውነተኛዋ ክርስቶስ ብቻ የሚመለክበት እናታችን ከቅዱሳን ጋር የምትከበርበት እናት ቤተክርስያንክ ተመለስክ። በክርስቶስ ፍቅር እንወድሃለን ። ተመስገን የሰራዊት ጌታ መድሃኒታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ። 🥲🥲🥲
@genettewelde6372
@genettewelde6372 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንዃን በሰላም ተመለሰ እመቤቴ ወደ ቤቷ ስለመሰችህ ምስጋና ለሷ ይኹን❤
@HaniKefilehana
@HaniKefilehana 2 ай бұрын
2017 የተወደደ አመት ላተ የደርሠው እኔንም የጠፋሁትን ልጁን ወደ ቤቱ መልሦኛል ተመሥገን❤
@AmanGetnet-c2h
@AmanGetnet-c2h 2 ай бұрын
እስከመጨረሻው የፀና እርሱ ይድናል ወንድሜ እስከመጨረሻው ያፅናህ
@IdenM-r1h
@IdenM-r1h 10 күн бұрын
ተመሥገን የሁላችንንም ፍፃሜአችንን ያሣምርልን ​@@AmanGetnet-c2h
@ገኒገኒ-ኀ2ፐ
@ገኒገኒ-ኀ2ፐ 2 ай бұрын
ማነው እደኔ መዝሙሩን አዳምጦ ያልጠገበ ✝️💒🌿🌿😥🙏🙏
@MahletMulat-h6h
@MahletMulat-h6h 2 ай бұрын
የዛሬዋ ቀን ለኔ አመት ባል ነች ደስየታን በቃል መግለፅ አቅቶኝ ለቅሶየ ቀደመኝ እልልልልል እያልኩ እንባየ ይፈስ ነበር ኦፍፍፍ ወይ ደስስስስስስ ብሎኛል
@HanaLakew-u7q
@HanaLakew-u7q 2 ай бұрын
በጣም ነው ደስ ያለን እኛ የተዋህዶ ልጆች❤❤❤❤
@Edlwende
@Edlwende 2 ай бұрын
2017የኛ ነው ወንድማችን መጣልን እመብርሀን አለችን እግዚአብሔር አስተምሮ ፍቅሩን አሳየው🥰🥰🥰🥰 በደስታ ብዛት አለቀስኩ😭
@Misrach-o1i
@Misrach-o1i 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ምኞተ ነበር 😢❤❤
@KebdaLove
@KebdaLove Ай бұрын
እስኪ እንደ እኔ ከተመለሠ በኋላ የመጣ
@mekdsshiferawu-gk2gd
@mekdsshiferawu-gk2gd Ай бұрын
እኔ እየደጋገምኩኝነው የማዳምጠው
@EpherameTesfaye
@EpherameTesfaye Ай бұрын
እኔ❤❤❤
@NaodBerhe
@NaodBerhe 2 ай бұрын
ፈጣሪ ይመስገን ዛሬ ሉቃስ እንደጻፈው ጌታ እንደተናገረው " በሰማያት በመላእክት ዘንድ ደስታ ተድላ ሆኗል" የጠፉት በጎችን ወደ አባታቸው ቤት በሰላም ይመልስልን።አሜን🙏🙏🙏
@AbelZirehun-x2t
@AbelZirehun-x2t Ай бұрын
ወንድማችን ስለተመለሰ የተደሰተ ማነው😊
@sisefru
@sisefru 9 ай бұрын
ክብርህና ሞገስህ ኦርቶዶክስ ናት ወንድሜ ተመለስ
@asefnak4764
@asefnak4764 8 ай бұрын
Eyesus newu ke meche wede newu le feture mesgeden yemetastemer betekristian keber yemtehonewu
@ማርታ-የኪድዬ_tube16
@ማርታ-የኪድዬ_tube16 2 ай бұрын
ዘርፊ ትዝታው በጋሻው እንዲመለሱ በጸሎት እናስባቸው እስመ አልቦ ዘይሳኖ ለእግዚአብሔር እባካችሁ አስቧቸው እውነት በጣም በዘርፊ እርገጠኛ ነኝ ትመጣለች
@Lijedu1245
@Lijedu1245 2 ай бұрын
እንኳን ተመለስክልን በጣም ነው ደስ ያለኝ😢 የተዋህዶ✝️ልጆች እንኳን ደስስስ ያላችሁ🎉🎉
@AdeyDagnewu
@AdeyDagnewu 2 ай бұрын
እልልልልልል በሉ የተዋህዶ ልጆች የቅድስት ቤተክርስቲያን ልጅ የነበረው ዘማሪ ሐዋዝ ወደ እናት ቤቱ ተመልሷል እግዚአብሔር ይመስገን ❤️❤️👏👏🌹🌹🌹🤲🤲🤲🤲
@ngsti277
@ngsti277 2 ай бұрын
ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣሀልን እምየ እርቶዶክስ ዘላኣለም ፀንታ ትኖራለች
@AsagedechShewafera-oz6bu
@AsagedechShewafera-oz6bu Ай бұрын
መቀየሩን ሳልሰማ ተመለሰን ሰማሁ ለማንኛውም እንኳን ወደ ቤትህ ተመለስህ
@MartaDegla
@MartaDegla Ай бұрын
🫂🌹😊💒
@ሶልያናማርያም
@ሶልያናማርያም 2 ай бұрын
መሄድክ ሳልሰማ መመለስክን ሰማው ወንድም ህይማኖት አንዲት ናት እሷም ተዋህዶ ♥️♥️♥️♥️ለዘላ ለም ትኖር አሜን
@adanechwalelgne1548
@adanechwalelgne1548 2 ай бұрын
እልልልልል ወደ አናት ቤተክርረስቲያን በመመለስህ ምንኛ ደስ እንዳለኝ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ የኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅር ፀጋና ሰላም ይብዛልህ በቤቱ ያፅናህ ሃዝዬ ወንድሜ🥰🥰🥰🥰
@AqweAqwe-u1p
@AqweAqwe-u1p 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደህና መጣህልን እንደኔ ደስ ያለው♥️🙏🙏🙏🕊🥰🥰🥰🥰🥰👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🕊✝️☦️🛐💟💟💟💟💟👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👑👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@kirostube6902
@kirostube6902 2 ай бұрын
በደስታ እያነባሁ ነው ያዳመጥኩት ማርያምን - ከማይናማር
@hanamoges4386
@hanamoges4386 2 ай бұрын
Wendem selam nachu , fetari kenante ga yehun.
@tsigemariammulat
@tsigemariammulat 2 ай бұрын
fetari yitebkachu
@Demsashmoges
@Demsashmoges 2 ай бұрын
Enem wondime 3 Ken degagime eyalekesiku semahut mariyamin hawaz migerim ye orthodox zemari new enquan temeleselin
@gojjamfenta6800
@gojjamfenta6800 Ай бұрын
እሰይ እልልልልልልልልል ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር አምላክ ይሁን❤❤❤❤❤❤⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪አንዲት እምነት ተዋህዶ ናት
@himahima2935
@himahima2935 3 жыл бұрын
ይህንን የመሰለ አንደበት ለፈጠረ ጌታ ምስጋና ይገባል እናመሰግነዉ
@TigeYeshitla-u2c
@TigeYeshitla-u2c Ай бұрын
አሁን ደስ ብሎናል ወንድማችን ተመለሰ ፀሎታችን ተሰማ❤❤❤❤❤❤❤
@RediAle-vw8zd
@RediAle-vw8zd 2 ай бұрын
እልልልልልልልል የምንወደው ወንድማችን ወደ ቀድሞ ቤቱ ወደ ተዋህዶ ተመልሷል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@AmarechNigussie-s4f
@AmarechNigussie-s4f 5 ай бұрын
እኔ ብቻ ነኝ እሂን መዝሙር በሰማዉ ማልጠግበዉ እግዛቤር ይጠብቅህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ምስራቅየናቷልጅ
@ምስራቅየናቷልጅ 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢ሀዋዝዬ ፈጣሪ ወደቅድስት ቤተክርስቲያን ይመልስልን😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user5679bvc
@user5679bvc 2 ай бұрын
ወንድማችን ዛሬ ህዳር 16, 2017 ሰኞ የተለየች ቀን ናት። በመላዕክት ዘንድ ደስታ ሆኗል። እንኳን ወደ እውነተኛዋ ክርስቶስ ብቻ የሚመለክበት እናታችን ከቅዱሳን ጋር የምትከበርበት እናት ቤተክርስያንክ ተመለስክ። በክርስቶስ ፍቅር እንወድሃለን ። ተመስገን የሰራዊት ጌታ መድሃኒታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ። 🥲🥲🥲
@MeKdiYenatwa
@MeKdiYenatwa 2 ай бұрын
ተመለስልን🥺🙏🙏😊
@Serwat-qp1wo
@Serwat-qp1wo 2 ай бұрын
ተመለሰ❤❤❤
@EbisaaAdunyaa
@EbisaaAdunyaa 2 ай бұрын
ቴሜሊሶዋል ❤️❤️⛪⛪❤️⛪❤️⛪❤️❤️
@alamGaty
@alamGaty 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤እኔንም ወደቤቱ ይመልሰኝ አተን እንደመለስ
@tzitab8961
@tzitab8961 2 ай бұрын
አይዞሽ ለሱሚሳነዉ የለም ይመልስሻል ፀልይ ከልብሽ♥
@TigistAsemra
@TigistAsemra 2 ай бұрын
ለድንግል ማርያም ነገሪት እሷ ተመልስሻለች ❤❤❤❤
@kasachs
@kasachs 2 ай бұрын
ሁሉም ሀዋዝ ተመለሰ ሲባል ነው ዛሬ ይሄን መዝሙር ከቲክቶክ ሰምቶ የመጣው ኮሜቱ የዛሬ ነው ሁሉም😂❤
@ElinaHourani
@ElinaHourani 2 ай бұрын
የምር ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን የምር እንኳንም ወደ እናት ቅድስት ቤተክርስቲያን ተመለስክ ዉድ የተዋህዶ እንቁ ወንድማችን
@ቃልፍፁምኢትኤል
@ቃልፍፁምኢትኤል Ай бұрын
ማነው እደኔ መመለሱን እንጂ መውጣቱን ያላወቀ እዝራና ሐዋዝ የሚመሳሰልበት እደኔ❤❤❤
@HehehUshe
@HehehUshe Ай бұрын
እኔም❤❤❤❤❤❤
@Ayehut
@Ayehut Ай бұрын
እኔ ተመስገን ብቻ እንኳንም ጠፍቶ አልቀር እመ አምላክ ሁሉንም ወገኖቻችንን ወደ እቅፏ ታምጣልን ሁሉ ይቻላታል እሩሩ አይደለች እናታች😢😢😢😢😢❤
@AlemTadese-bk8zm
@AlemTadese-bk8zm Ай бұрын
እኔ መሄዱን ሳልሰማ መምጣቱን ሰማሁ😂
@MeseretAbizha
@MeseretAbizha 2 ай бұрын
ወይኔ ሁለት ቀኔ የምር የማዳምጠው እማይጠገብ መዝሙር በእውነት ዝማሬ መላክን ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን😘
@muhachomule4701
@muhachomule4701 Жыл бұрын
በጣም ነው የምወደው ይሄን መዝሙር ሀዋዝ እግዚአብሔር ወደቀደመው አገልግሎትህ ይመልስ የኦርቶዶክስ ስርአቱ ብቻ እኮ በቂ ነው
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 2 ай бұрын
እልልልልልል የዛሬዉ ቀን የተለየነዉ ወንድማችን ተመለሰልን አሉን😭😭 አቤቱ ጌታ ሆይ ቸርነትህን ድቅ ነዉ 💒💒💒❤❤❤ እምየ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ❤❤❤❤❤❤
@mulualemzenebe4001
@mulualemzenebe4001 Ай бұрын
ጌታችንና መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ በቤቱ ያጽናህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።
@ኪዳንበምሕረት
@ኪዳንበምሕረት 2 ай бұрын
ተመስገን ይሄን ያደረገ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ክብር ለቅዱስ ስሙ
@Zeritu-r8o
@Zeritu-r8o 6 ай бұрын
ጌታ በደሙ ወዳከበራትና ወደ ቀደሳት ቤቱ ይመልስህ።
@حنا-ي7ت
@حنا-ي7ت 2 ай бұрын
እዝራን የመለ እግዚአብሔር አተንመ ይመልስልን😢😢
@user5679bvc
@user5679bvc 2 ай бұрын
ወንድማችን ዛሬ ህዳር 16, 2017 ሰኞ የተለየች ቀን ናት። በመላዕክት ዘንድ ደስታ ሆኗል። እንኳን ወደ እውነተኛዋ ክርስቶስ ብቻ የሚመለክበት እናታችን ከቅዱሳን ጋር የምትከበርበት እናት ቤተክርስያንክ ተመለስክ። በክርስቶስ ፍቅር እንወድሃለን ። ተመስገን የሰራዊት ጌታ መድሃኒታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ። 🥲🥲🥲
@tarikuajenberemtg4818
@tarikuajenberemtg4818 2 ай бұрын
ጸሎትህ/ሽ ምኞትህ/ሽ ተሳክቷል፡፡ እግዚአብሔር ይመስገን ፍጻሜያችን ይመር ከተዋሕዶ በረት አያውጣን፡፡
@حنا-ي7ت
@حنا-ي7ت 2 ай бұрын
@tarikuajenberemtg4818 እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን ሴት ነኝ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ
@serk-ke7xt
@serk-ke7xt 2 ай бұрын
​@@tarikuajenberemtg4818አሜንንን
@Adis-n9l
@Adis-n9l 2 ай бұрын
ወንድሜ ሀዋዝ እንኳን መጣክልን ይህን ድንቅ ዝማሬ አውደምረት ላይ እንደምትዘምርልን አምናለው ለካ ቀድመህ ዘምረኸው ነበር ቀድመህ ተመልሰህ ነበር በቤቱ ያፅናክ ወንድማለም እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@LamrotAdane
@LamrotAdane 2 ай бұрын
ማርያምን ይህን መዝሙር ስሰማ እንባየ ይመጣል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድማችን እንኳን ወደቅድስት ቤተክርስቲያን ተመለስክልን በብዙ እንወድሀለን በጣም ነዉ ደስ ያለኝ
@RahelTesfaye-h7k
@RahelTesfaye-h7k 2 ай бұрын
እደኔ ደስ ያለው እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤
@serkalemAkelili
@serkalemAkelili 2 ай бұрын
ስላተ አምላካችን መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይስገን ክብር ምስጋና ለአምላካችን ይሁን አሜን እማምላክ እናታችን ቅዱሳኑ ሁሉ ይክበሩ ይመስገኑልን ❤❤❤❤❤❤እንወድሀለን በቤቱ ያፅናህ ዲ/ ሀዋዝ የተወደድክ በደስታ ነዉ ያነባነዉ😢❤❤❤❤❤❤❤
@BigHyyu
@BigHyyu Ай бұрын
አምላኬ ሆይ ከስደት በሰላም መልሰኝ ለደጀ ሰላም አብቃኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mekdesKasaw-w5w
@mekdesKasaw-w5w 8 ай бұрын
አቤቱ ፈጣሪ ሆይ በድሮው ቤትህ ይመልስልን ወንድማችን በጣም የምንወድህ ዘማሪያችን
@lidetdesu-sq4by
@lidetdesu-sq4by 7 ай бұрын
Awn Amen
@HelinaDesalegn-gq7sv
@HelinaDesalegn-gq7sv 2 ай бұрын
Enquan wed emeye ortodox beselam temelesek wendemachen....betekerstyan letetsetste sew hule berua kefte new egziabeher yemesegen sele hulum nger🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@ramran7777
@ramran7777 2 ай бұрын
ድንቅ ነው እግዚአብሔር እንድህ የዘመረክለት ስለሚወድህ ወደቅፉ መለሰህ በመመለስህ እጅግ ደስ ብሎናል አስለቅሶናል ደስታ እግዚአብሔር በቤቱ ያኑረህ ተመስገን❤❤❤❤❤❤❤
@bettymoha4844
@bettymoha4844 2 ай бұрын
አንተ እና ዕዝራ የልጅነታችን ናቹ እንኳን አላጣናቹ እንኳን ወደ ቤታቹ ተመለሳቹ ሁሌም ከ ዐዉደ ምረቱ አንጣቹ ተመስገን የጠላት ምሽጉ ተሰብሯል
@tizitatizita7367
@tizitatizita7367 2 ай бұрын
❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🥰🥰
@SindieZewdu
@SindieZewdu 6 ай бұрын
በእወነት በጣም ደስየሚል መዝሙር ነዉ እግዚያብሔር በቸርነቱ ወደ እምየ ኦርቶዶክስ ይመልስህ
@Zeritu-r8o
@Zeritu-r8o 5 ай бұрын
አሜን❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏
@atsede3733
@atsede3733 2 ай бұрын
በደስታ ልሞት እኮ ነዉ❤❤❤❤❤❤
@netsimamo12
@netsimamo12 2 ай бұрын
፡ኤረረረረ ወንድሜ እባክህን ወደ ቤትህ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተመለስ።ተመለስ በአገልግሎት ከኛ ጋር በመካካለችን ብትሆንል ተመለስ የእውነት ናፍቀንሃል
@user5679bvc
@user5679bvc 2 ай бұрын
ወንድማችን ዛሬ ህዳር 16, 2017 ሰኞ የተለየች ቀን ናት። በመላዕክት ዘንድ ደስታ ሆኗል። እንኳን ወደ እውነተኛዋ ክርስቶስ ብቻ የሚመለክበት እናታችን ከቅዱሳን ጋር የምትከበርበት እናት ቤተክርስያንክ ተመለስክ። በክርስቶስ ፍቅር እንወድሃለን ። ተመስገን የሰራዊት ጌታ መድሃኒታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ። 🥲🥲🥲
@መንዜዋነኝ
@መንዜዋነኝ 2 ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ላንተ ምን ሚሳንህ ነገር አለ የወንድማችንን ልቦና ገልጠህ ወደቤቱ መለስክልን እኛም መዝሙሮችውን አሁን በፍቅር እንሰማለን 🙏🙏🙏
@HaregwaAbegaze
@HaregwaAbegaze 2 ай бұрын
የዚህን ወድሜ መመለስ በደስታ አስለቀሰኝ❤❤❤❤
@azmeraderbew2312
@azmeraderbew2312 4 жыл бұрын
ኦሪት ዘፍጥረት 32 2፤ ያዕቆብም ባያቸው ጊዜ፦ እነዚህ የእግዚአብሔር ሠራዊት ናቸው፡ አለ፤ የዚያንም ስፍራ ስም መሃናይም ብሎ ጠራው።
@HirutHirut-wz5oo
@HirutHirut-wz5oo 4 жыл бұрын
መሀናይም ምን ማለት ነው
@tube1225
@tube1225 4 жыл бұрын
@@HirutHirut-wz5oo ye hulet serawit sefer
@burtukangebire1332
@burtukangebire1332 2 жыл бұрын
Tebareki biysusim igzabher amlak ybarek
@KibromDnberu
@KibromDnberu 2 ай бұрын
ወንድማችን ዲ/ን ሃዋዝ ተገኝ እን ወደናቴ ቅድስት ተዋህዶ እምነትህ በሳላም መጣህ ድንቅ ዝማሪ ዝማሪ መላዓክትን ያሠማልን
@tenuasrat8814
@tenuasrat8814 2 ай бұрын
❤❤❤❤ደስስ ብሎናል
@makdesmak
@makdesmak 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ እኳን ተመለስክልን ወንድማችን ❤❤ በጣም በጣም ደስብሎኛል😢
@mastemaste4618
@mastemaste4618 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤እንኳን ተመለስ ወንድማችን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ደስ አለን
@rahelteklay6829
@rahelteklay6829 2 ай бұрын
❤እልልልልል እንዃን ወደ ቅድስት ቤተ ክርስትያን መጣህ በውነት በጣም ደስ ነው ያለኝ ከጠፉት በጎቹ አንዱ ነበረክ ተመስገን ቤቱ ያፅናህ 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@sarasara-rr8rc
@sarasara-rr8rc 2 ай бұрын
ተመስገን አምላኬ ሐዋዝ ወንድማችን እኳን ደህና መጣህ እልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@sandykhoury6277
@sandykhoury6277 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይምስገን አይን ልቦና ቺ ያብራል ደስ ብሎ ናል ወደ እውነት ኛ ዉ ቦታ ስለመጣ ክ ዝማሬ ህን በጣም ነው የምወደው እመአምላክ ፍጣ ምህን ታስምርልቅ 🌺
@KibromDnberu
@KibromDnberu 2 ай бұрын
ወንድማችን እንኳን ክብርና ሞገስ ለስጠችህ እናት ቅድስት ቤተክርስቲያን እናት ተዋህዶ በሰላም መጣህ ዝማሪ መላዓክትን ያሠማልን
@ChalCuley
@ChalCuley 2 күн бұрын
አማን❤❤❤❤❤❤❤❤
@MeliMan-h6o
@MeliMan-h6o 2 ай бұрын
ተመስገን ሀዋዝዬ የኔ ወድም ሰወድህ ❤❤❤❤❤የደስታ ያፈሰስኩት እንባ አተን ሳይ
@አፀደመኮንንአፀደመኮንን
@አፀደመኮንንአፀደመኮንን 3 жыл бұрын
ብሰማዉ ብሰማዉ አልጠግብም ይሄን መዝሙር እመቤት ከነልጁዋ ትጠብቅክ
@AsterBelachew-v2r
@AsterBelachew-v2r 5 ай бұрын
Amen amen
@simeneshdegu
@simeneshdegu 2 ай бұрын
ሳዳምጠው ነው ማደረው 😢🥰🥰🥰🥰
@MahletMulat-h6h
@MahletMulat-h6h 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልል ወንድማችን ወደ አባቱ ቤት ተመለሰ በጣም ደስ ብሎኛ
@HehrHdhrh-o9u
@HehrHdhrh-o9u 2 ай бұрын
እልልል እንዃን ወደቤትህ ተመለስኽ ወንድማችን እመቤታችን ትርዳን እንድናሸንፍ ተመስገን ኣልፋ እና ኦሜጋ ጌታችን ሆይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Abatech2
@Abatech2 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ስለጎበኘህ እና ልብህንም ለእውነት መሻት እንዲኖርህ ስለረዳህ እግዚአብሔር ይመስገን ነብስህ ወደ ሐዋርያት ቅብብሎሽ ወደ አለባት ቤተክርስቲያን ተጨመርክልን ለዚህም በጣም ተደስተናል
@MeKdiYenatwa
@MeKdiYenatwa 2 ай бұрын
ፈጣሪ ሁሉ በፍቅር አደረገ 😭😭😭 አነባሁ በደስታ🙏🙏 ተመስገን
@jameelaaljmeela9214
@jameelaaljmeela9214 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደህና መጣህልን ውድ ወንድማችን በቤቱ በአውደ ምሕረቱ ያቆይልን 💖💖💖💖💖💖😇😇😇😇😇😇✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@GaboTaye
@GaboTaye 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ ሀዊ ተባረክ ለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን በርታልን
@genet_bogale
@genet_bogale Жыл бұрын
ሐዋዝየ እባክህ አሮቶዶክስ ተመለስ እኛ እንወድሃለን❤❤❤
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd Жыл бұрын
Awo betam 😭😭😭😭
@abench975
@abench975 Жыл бұрын
ortho bicha syahon hulum yiwodewal
@Zeritu-r8o
@Zeritu-r8o 5 ай бұрын
@@abench975 መናፍቃን የኦርቶዶክስ ስም ሲጠራ የሰረፀባችሁ የጠላት መንፈስ ይቃጠላል።😈😈😈😈😈😈😈😈😈
@abench975
@abench975 5 ай бұрын
@@Zeritu-r8o lik inante ye eyesus sim sitera indemitdenegitut malet new
@tigisit2534
@tigisit2534 2 ай бұрын
​@@abench975ተመለሰ እኮ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን 🥰🥰🥰🥰🥰
@birukgetaneh6681
@birukgetaneh6681 2 ай бұрын
ተመልሷል
@tigisit2534
@tigisit2534 2 ай бұрын
ስንቴ አዳመጥኩት አይጠገብም 🥹
@wassihunbefekadu2614
@wassihunbefekadu2614 Жыл бұрын
ስለ አንተ አባታችን ቅዱስ እግዚአሔር ይመስገን። እንዴት ደስ ይላል?! ሰው ለተፈጠረለት ሲኖር፣በተጠራበት በስፍራው ሲገኝ። አሁንም እግዚአብሔር ጸጋውን ዕለት ዕለት በአንተ ላይ ይጨምር፣ ርስትህንም ያስፋልህ። በጌታ ኢየሱስ ስም፤ አሜን።
@ZEMARIHAWAZTEGEGNE
@ZEMARIHAWAZTEGEGNE Жыл бұрын
አሜን
@EskdarBogale
@EskdarBogale 2 ай бұрын
እልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ብሰማው ብሰማው አልጠግብም❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@samri4617
@samri4617 10 ай бұрын
አንተ ግን ሀይማኖትህን ባቀይ እንዴት ደስ እንደምትል😢😢
@asefnak4764
@asefnak4764 8 ай бұрын
Haymanotu eko Eyesus newu dear
@tsigemariammulat
@tsigemariammulat 2 ай бұрын
ምን አይነት መወደድ ነዉ ያደለህ ፈጣሪህን አመስግን።
@smegniyaze
@smegniyaze Жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ቸሩ መድሀኒአለም ወደቀድሞህ ቦታህ ይመልስህ
@KidistShanko-op8ki
@KidistShanko-op8ki Ай бұрын
ይህን ደምፅ ለሰጠህ ለልዑል እግዚአብሔር ምስጋና የገባዋል
@MmMm-y4q5v
@MmMm-y4q5v 7 күн бұрын
እባካቺ ሁ መለዉ የተዊህዱ ልጂቺ አሁን መዙር ማደመጥ ጀምራለሁ እባካቺሀን መጨራሺንይስምርልሺ በሉኚ 😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭 ተመሥገንአምላኬ 👏👏👏👏👏
@WelansaGachena
@WelansaGachena 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልል ድምፅህ ናፍቆን ነበር ሀዋዝዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@abeba3789
@abeba3789 6 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭ስሰማው ገና የማለቅሰውስ ነገር በእውነት በጣም ልብ የሚነካ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sahra.selly00
@sahra.selly00 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ ሀዊ ተባረክ ለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን በርታልን ❤❤❤❤❤❤
@AaAs-yd7zr
@AaAs-yd7zr 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ብሰመው አልጠግብ አልሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ZemenayTadese
@ZemenayTadese 2 ай бұрын
ተመሰገን አመላኬ እንኳን ተመልስክልን ወንድማችን ደስ ብሎኛል❤😢❤
@ምህረትአሰፋ-ለ2ቈ
@ምህረትአሰፋ-ለ2ቈ 2 ай бұрын
ውድ ዘማሪያችን እንኳን ተመለስክልን እልልልልልልልልልልል❤❤❤❤
@tamexking4662
@tamexking4662 4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ እንዴት ድንቅ መዝሙር ነው??አሜን ወንድሜ ሀዋዝ ፀጋውን ያብዛልህ
@HermelaTesfaye-hg4yh
@HermelaTesfaye-hg4yh 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሃን ትጠብቅህ አትለይህም በቤቱ ያፅናህ ሁላችንንም በቅድስት ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ያፅናን
@TegesteTegest
@TegesteTegest 3 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ወደቤቱ ይመልሰህ
@user5679bvc
@user5679bvc 2 ай бұрын
ወንድማችን ዛሬ ህዳር 16, 2017 ሰኞ የተለየች ቀን ናት። በመላዕክት ዘንድ ደስታ ሆኗል። እንኳን ወደ እውነተኛዋ ክርስቶስ ብቻ የሚመለክበት እናታችን ከቅዱሳን ጋር የምትከበርበት እናት ቤተክርስያንክ ተመለስክ። በክርስቶስ ፍቅር እንወድሃለን ። ተመስገን የሰራዊት ጌታ መድሃኒታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ። 🥲🥲🥲
@TegesteTegest
@TegesteTegest 2 ай бұрын
@user5679bvc እልልልልልልልልልልል አቤት መድሀኒ አለም አተምንይሰንሀል ወድማችን እኮን ደህናመጣልን እልልልልልልልልልልልልል
@WudeEmru
@WudeEmru 2 ай бұрын
ሀዋዝዬ ዬኔ ወንድም በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ተመለስክ ❤❤❤❤ስጠብቅህ ነበር
@heru668
@heru668 Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያስማልን ውድ ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ❤
@amaamm-oi6de
@amaamm-oi6de Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@HagosAklom
@HagosAklom 2 ай бұрын
ለካ ሄደህበት የነበረው መንገድ የተሳሳተ እንደሆነ ዘምረህ ነበር የክርስቶስ ልብ አለንና አንጉአዝም በሰው ጎዳና የጠፋው በግ ተገኘ
@MetagesTafese-c9t
@MetagesTafese-c9t Ай бұрын
ወንድሜ ማርያምን ዳግም ወደ ቤትክ ስለተመለሰክልን ደስታዬ ወደር የለውም ከዚህም በኋላ ደግሞ እኛ ወዳጆችህን ነብስን በሚያረጋጋው ድምፅክ በመዝሙር እንድታገለግለን የፈጣሪ ፍቃዱ ይሁንልን❤
@sagabeAB
@sagabeAB 29 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ZdKebede
@ZdKebede 4 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤
@alemtsehayjesus9731
@alemtsehayjesus9731 4 жыл бұрын
መሃናይም አይገደብም የዝማሬው ጅረት አይቆምም እሰይ እልልልልልልልልል ሀዋዝ ወንድሜ በእውነት አንተ ይተባረክ ሰው ነህ ጎበዝ ዘመንህ ይለምልም በክርስቶስ ኢየሱስ ሀዋዝ ውዱ ወንድሜ ተባረክ💥🌺🌺🙌🙌
@سارمحمد-ح2ع
@سارمحمد-ح2ع 2 ай бұрын
እእልልልልልልረ እኳን በሰላም መጣህልን ወድማችን❤❤❤
@የአፋሯቆንጆ-ኰ5ኰ
@የአፋሯቆንጆ-ኰ5ኰ 2 ай бұрын
ehzabhare enkuan weda betu melesah hawazya mezmurochn zetzemer betam new leb emnkaw bebetu ytsenah wndema ❤🙏❤
@ዮዲትእንድርያስ
@ዮዲትእንድርያስ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የእግዚአብሄር ነው ሰራዊቱ አይፈታም ትጥቁ ጉልበቱ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ
@nargaconsulting8720
@nargaconsulting8720 2 ай бұрын
ወንድሜ ሐዋዝ እንኳን ዉደ ቤትህ ተመለስክ!!!
Yalante kibir yelegnim newest Zemari Hawaz tegegne( Diyakon ) song. ያላንተ ክብር የለኝም በዘማሪ ዲ/ን ሐዋዝ ተገኝ
5:57
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 8 МЛН
🎈በምን እጽናናለሁ?🎈በዘማሪ ሚክያስ አረጋዊ 🎈አዲስ መዝሙር 🎈New Mezmur
6:35
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 3 МЛН
Ante yelibe geta , zemary  hawaz tegegne  (dyaqon) song. ye erefte bota vol 2 አንተ የልቤ ጌታ
6:35
ሃዲስ ኪዳን ዘኦርቶዶክስ ZEMARI HAWAZ TEGEGNE
Рет қаралды 2,4 МЛН
tetemacheh nefse - d/n hawaz tegegn  ተጠማችህ ነፍሴ
6:41