የተባረከ ጋብቻን ለመመስረት የሚረዱን ጥቂት ነጥቦች

  Рет қаралды 13,576

Mahedere Tewahedo

Mahedere Tewahedo

Күн бұрын

Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederet...
Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- / tewahedo21
Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - / mahederetewahedo
More Videos
KZbin ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- / mahederetewahedo

Пікірлер: 151
@የምክርየማርያምልጆየምክር
@የምክርየማርያምልጆየምክር 5 жыл бұрын
በእውነት። ስለማይነገር ሰጦታችን። እግዚአብሔር ይመሰገን። አሜን አሜን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን መምህራችን በእውነት። እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኑት ያብዛልን። ቃለ ህይውት ያሰማልን። ፀጋውን ያብዛልን። እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን። በእውነት። መምህራችን። በጣም ጅገና የተዋህዶ ልጆች።
@ስለሁሉምነገርእግዚእብሔር
@ስለሁሉምነገርእግዚእብሔር 4 жыл бұрын
አቤቱ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እንደ ቸረንትህ ማረን የስማነዉን በልበናችን ያኑረልን የፍረ የበረከት ያድርግልን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር አሜን አሜን አሜን
@Meheret-Nany
@Meheret-Nany 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
@abebechsergawi1035
@abebechsergawi1035 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልባችን ይሳልብን
@የማርያምልጅነኝ-ነ6ዘ
@የማርያምልጅነኝ-ነ6ዘ 4 жыл бұрын
ኣሜን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን የኣገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
@misferalmarri542
@misferalmarri542 5 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያብዛልን
@Selame-u9v
@Selame-u9v 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mekdelawitgirma3181
@mekdelawitgirma3181 2 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን በጣም እከታተላልው ጠቃሚ ትምህርት ነው ተባረክ
@merryasefa8238
@merryasefa8238 5 жыл бұрын
Amen kale hiwot yasemaln memeherachn
@embitembit6071
@embitembit6071 2 жыл бұрын
ቃለሂወትያሠማልንእግዚአብሔርፅጋውንያብዞልክመምህሪችን
@SaraSara-tn5sb
@SaraSara-tn5sb 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሀይወትን ያሰማልን በእድሜም በጤናም ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛህ
@yalemzerefyaze523
@yalemzerefyaze523 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለወንድማችን ቃለ ህይውት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ለኛም ሰሚ ጆሮን አስተዋይ ልቦና ይስጠን በወንድምችን ለይ አድሮ ያስተማረን የመከረን ልዑል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይድረሰው ለኛም የተባረከ የተቀደሰ ትዳር ይስጠን
@ethiotiktok325
@ethiotiktok325 5 жыл бұрын
ለወንድማችን ዲያቆን ጥበበ ቃለሕይወትን ያሰማል። ያገባችሁ ትዳራችሁን እንደ አብርሃምና ሣራ ይባርክላችሁ ያላገባችሁ መልካም የትዳር አጋርን ያዘጋጅላችሁ
@emebetmaseresha3940
@emebetmaseresha3940 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@የኪዳነምህረትልጅነኝየኪዳ
@የኪዳነምህረትልጅነኝየኪዳ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@የራያዋወጣት
@የራያዋወጣት Жыл бұрын
አሜን
@kasechbimrew2714
@kasechbimrew2714 5 жыл бұрын
አቤቱ አንተን መፍራትን በልቦናችን በጎ አምልኮትህንም በህሊናችን ጨምር ቃለ ህይውት ያሰማልን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን
@ኪዳነምህረትእናቴወለተሠመ
@ኪዳነምህረትእናቴወለተሠመ 4 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማን ዉድ ምእመናንን እኔ አንድ ጥቄ አለኝ እድሜዬ 24ነዉ አሁን የምሮዉ በሥደት አለም በድባይ ሥደት ከወጣሁ 7አመት ሆኖኛል ወደ ዉጭ ከመዉጣቴ በፌት አንድ ልጂ ተዋወቅሁ እሡም ከመሄድሽ በፌት ቃል ግቢልኝ አለኝ እኔም እሽ አልኩት እና አንድቀን ጠዋት ኪደነ ምህረት ቤተክርስቲያን ተቀጣጠርን ከዛ ቃል ገባልኝ ገባሁለት በወቅቱ ቃል ምን እደሆነ ብዙም እዉቀቱ የለኝም እና ሥልክ ለመደዉል ምንም ያለሁበት ቦታ ከ1ሠዉጭ መደዉል አልችል ም እሡም ለወንድሜ ብቻነዉ የምደዉለዉ ግን በዛ መሀል ለሡ ደዉይ አላቅም ግን እሡ አሁን የራሱ ን ኑሮ እየኖረነዉ ተገናኘን ግን በቃ የራስክን ኑሮ ኑር አልኩት ምክንያቱም የሠዉ ህይወት ማበላሸት አልፈልግም ግን በቃ የገባሁትን ቃል ሣሥበዉ በጣም ከበደኝ እሡም ሥናወራ ንሣሀ ግቢ ይለኛል በቃ ምን ላድርግ እባካችሁ መልሡልኝ ??
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን ከልብ አመሰግናለሁ መምህራችን በዕድሜ በፀጋው ያኑርልን። ይቆየን[፫]
@emebetmaseresha3940
@emebetmaseresha3940 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን
@etebegnkosheshalewamlakebe356
@etebegnkosheshalewamlakebe356 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@AsAs-oq7gk
@AsAs-oq7gk 5 жыл бұрын
አሜን፫ የህይወትን ቃል ያሰማልን
@zerafiychrenate1026
@zerafiychrenate1026 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለህይትወያሰማልን
@yeshiyekibret3855
@yeshiyekibret3855 5 жыл бұрын
ቃለህወትይስማልን መምህራችን
@amenkui5558
@amenkui5558 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂዎት ያሠማልን ወንድማቺን በጣም ደሰሰ የሚል ት ት ነው ግን እኔ አግብቸ ነበረ ብቻ ብዙ ነው የኔ ነገር በዚህ አያበቃም ብነግረዎት
@misrachkelboro2555
@misrachkelboro2555 5 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እማብርሃን ያፍቅር ገብቻ ታድርግለቹሁ
@amenkui5558
@amenkui5558 5 жыл бұрын
@@misrachkelboro2555 አሜን እህቴ እግዛብሄር ያክብርልኝ
@betitassfa4187
@betitassfa4187 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይውትን ያሰማልን እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@heucgsyx5609
@heucgsyx5609 5 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህወት ያስማልን መምህራችን። ፈጣሪ መድሓኔ ኣለም ጋብቻችን ባርኮ ቀድሷ ይስጠን የፍቅር የስላም ኣርጎ ለሁላችን ያድለን።
@zahranane4990
@zahranane4990 3 жыл бұрын
Amen amen amen qala Hiwot yasamalan fixari yixabaqalan inamasaganalan wanidimachin yaqidusan amlak libon yisixan lahulachanam amen
@uggfuyf6876
@uggfuyf6876 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@ወለተሚካኤል-ቀ9ሸ
@ወለተሚካኤል-ቀ9ሸ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃለሂወት ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገግሎት ዘመንከን ይባርከ
@MimiMimi-lq9do
@MimiMimi-lq9do 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እመብርሃን ከነልጇ በድሜ በፀጋ ትጠብቅልን
@መቅዴስወለተእየሱስእግዚአ
@መቅዴስወለተእየሱስእግዚአ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን ወንዲማችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በድሜ በጤና ይጠብቅልን ለኛም የተማርንሁን የሰማንሁን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን፫
@loserbeama963
@loserbeama963 5 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen qala hiwot yasamalin ⛪⛪⛪
@samriyekerstoslije3234
@samriyekerstoslije3234 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen Tebarek
@hanayemaryam12
@hanayemaryam12 5 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን መጨረሻየ ያሳምርልኝ ከገባሁበት ወጥመድ ያውጣኝ በሃይማኖት ከማየይመሰለኝ እየኖርኩ ነው ልጅም ወልጄ አሎ ልጆቼ እሳት ዉሰጥ ልከታቸው ነው በሃጥያት የተወለዱ ልጆቼ ለንሳሄ ያብቃኝ ልጅቼ ይጠመቀሐልኝ በፀሎት አሰቡኝ
@bladobelly9989
@bladobelly9989 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ ባለማወቅ ብዙዎች ከማመስላቸዉ ጋር ትዳር መስርተዋል
@tibebebelihu8873
@tibebebelihu8873 5 жыл бұрын
ሰላምየ ነሽ ድንግል አዛኝቱ ወደቀናው መንገድ ታድርስልን
@misrachkelboro2555
@misrachkelboro2555 5 жыл бұрын
ያሰብሽን እግዚአብሔር ይፈፅምልሽ እህቴ
@hiwatmulneh8693
@hiwatmulneh8693 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህር እሽ መልካም እኔ አሁን ስጋ ወደሙን ተቀባይ ነኝ ነገር ግን አንድ ሰው አየሁ እና አምላኬ ሆይ እባክህ ከዚህ ሰው ጋራ ልኑር እያልኩ እማፀናለሁ ታድያ ሀጥያት ይሁንብኛልን ኧ
@tibebebelihu8873
@tibebebelihu8873 5 жыл бұрын
Hiwat Mulneh እግዚአብሔር የፈቀደውን እስኪያድልዎ መመኘት ኃጢአት አይደለም:: ወደማንፈልገው የኃጢአት መንገድ እንዳይወስደን መጠንቀቅ ነው የሚገባን:: አየሁት ያሉት ሰውስ ተነጋግራችሁ ሰላምታ ተለዋውጣችሁ ታውቃላችሁ? ወይስ በርቀት ነው? ከዚያ የቀረውን እንነጋገራለን
@astukafiker7423
@astukafiker7423 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ወንደማችን እደሜና ጤና ይስጥልን
@hdjdjxn8361
@hdjdjxn8361 5 жыл бұрын
ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት እኛ በቅድስና መንገድ ይምራን
@mesekeremtekle4926
@mesekeremtekle4926 5 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@ቅዱስሚካኤልፈጥኖደራሼነዉ
@ቅዱስሚካኤልፈጥኖደራሼነዉ 5 жыл бұрын
ቃለ ሂይወት ያሰማልን አባታችን በዕድሜ በጤና በሰላም በፍቅር ይጠብቅልን ፀጋዉን ያብዛላቹ በቤቱ ያፅናቹ በእድሜና በጤና ያቆይልን ተስፉ የምናድርጋት ርስት መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ልዑል እግዚአብሔር አሜን
@libneshtirulo2278
@libneshtirulo2278 5 жыл бұрын
Amen kale hiwote yasmalene
@sara-ss1hz
@sara-ss1hz 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@samrawitengda6243
@samrawitengda6243 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዴሜ በጤና ይጠቅልን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አቤቱ አንተን መፋራ በልቧናችን በጎ አምልኳትክን በህሊናችን ጨምር አሜን አሜን አሜን
@astekastek1000
@astekastek1000 5 жыл бұрын
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ 5 жыл бұрын
አሜን አቤቱ አንተ ማሀሪ ነህና ማርን ጌታዬ 🙏🙏🙏ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን
@tsahayshanti9042
@tsahayshanti9042 5 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@tsahayshanti9042
@tsahayshanti9042 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sisiteneshema9520
@sisiteneshema9520 5 жыл бұрын
አሜን አሜን🙏🙏
@karimakarima474
@karimakarima474 5 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@zinashgirume2199
@zinashgirume2199 5 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መንግሥት ሰማያት ያወርስልን እግዚአብሔር ሀገረችንን ሰላም ያርግልን
@yareddesalegn6543
@yareddesalegn6543 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን! ቤተክርስቲያን ሁሌም ትጣራለች ሀገራችንን ናት በምድርም በስማይም ለህይወታችን ዋስትናናት! ይህቺን ቤታችንን እናንፅ ዘንድ ተጠርተናል እና ማህበረ ቅዱሳንን በምንችለው ነገር እንረዳ! ወገኖች ከአህዛብ አንስን አንገኝ ቀርበን እንወያይ!(አገራችንን እግዚአብሔር ከመጣባት መአት እርሱ ይጠብቃት)
@አዲስአለምአ
@አዲስአለምአ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያስማልን ወንድማችን ያገልግሎትዘመንህንይባረክ
@etuethiopia7307
@etuethiopia7307 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን መምህር
@touchtouch6616
@touchtouch6616 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ።
@AljamriBoats
@AljamriBoats 5 жыл бұрын
በእውነት ወድማችን ቃለህይወት ያሰማልን ።
@እግዚአብሔርይመስገን-ኘ6ጰ
@እግዚአብሔርይመስገን-ኘ6ጰ 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን። በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ/ማርያም
@gfbh4631
@gfbh4631 5 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን
@እትጌጣይቱ
@እትጌጣይቱ 5 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን
@tigistmabere985
@tigistmabere985 5 жыл бұрын
መምሕራችን ቃለሕይወት ያሰማልን መምሕሮቼ በያላችሑበት እመአምላክ አትለያችሑ የተዋሕዶ እቁወች ኑሩልን
@NancyEttiy
@NancyEttiy 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ተባረክልን
@ፍቅርነውምርጫየ-ለ5ፈ
@ፍቅርነውምርጫየ-ለ5ፈ 5 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ወድማችን
@bizuwrokabebe459
@bizuwrokabebe459 5 жыл бұрын
ደስሲል ቃለ ህይወት ያሰማልን
@fhnotlozatube
@fhnotlozatube 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@selamineshemariyam1846
@selamineshemariyam1846 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን ወንድማችን
@hshshsshh1098
@hshshsshh1098 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእዉነት የወድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@gachelove2141
@gachelove2141 5 жыл бұрын
የህይወት ቃልን ያስመልን ወድማችን
@ድንግልማርያምኣደይ-ኰ7ቸ
@ድንግልማርያምኣደይ-ኰ7ቸ 5 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ዉንድማችን በእዉነቱ አሜን፫
@hanayellow6478
@hanayellow6478 5 жыл бұрын
አሜን፤፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@midanwerku6530
@midanwerku6530 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እድሜና ጤና ይስጥህ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 5 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን
@mangalg783
@mangalg783 5 жыл бұрын
ስላም እግዚአብሔር ከሁላችን ጋራ ይሁን መምህራቺን ቃልህወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
@ethiopialove8692
@ethiopialove8692 5 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን፫
@takotako7879
@takotako7879 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሠማልን
@Hewan-rt3lr
@Hewan-rt3lr 3 жыл бұрын
God bless you Gives you Long Life My Amazing Husband From This World Up to On The Haven
@ወለተወልድየማርያምልጀ
@ወለተወልድየማርያምልጀ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን
@ኤደንየድንግልማርያምልጅኤ
@ኤደንየድንግልማርያምልጅኤ 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር
@ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ
@ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ 5 жыл бұрын
የህይወት ቃል ያሰማልን
@absraagumas5200
@absraagumas5200 4 жыл бұрын
kale hiwet yasemaln wndmachin betam tru tmhrt new tsegawen yabzalk amlk
@مستاتبركنا
@مستاتبركنا 5 жыл бұрын
አሜን አሜን እሜንቃለህይውትያስማልን
@ኢትዮጵያየሰላምሽተመልሶያ
@ኢትዮጵያየሰላምሽተመልሶያ 5 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በጣም በጣም ነዉ የተማርኩበት
@በፍጹምልብህበእግዚአብሔር
@በፍጹምልብህበእግዚአብሔር 5 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን እግዚአብሔር ያቆይልን አሜን ::
@classiphone5329
@classiphone5329 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen
@maskarmasafamaskarmasafa2155
@maskarmasafamaskarmasafa2155 5 жыл бұрын
AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN QALOTIN YASMAN🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇👏👏👏👏
@ክርስትያንነኝካሉመኖርእን
@ክርስትያንነኝካሉመኖርእን 5 жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@sunnyzenbe9711
@sunnyzenbe9711 5 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@አታድክመኝጠላቴየፅናነውእ
@አታድክመኝጠላቴየፅናነውእ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ቃል ህይወት ያስማን
@tesfenshnuhssdee2451
@tesfenshnuhssdee2451 5 жыл бұрын
አታድክመኝ ጠላቴ የፅናነው እምነቴ AmenAmenAmen🙏🙏🙏
@tijethiopia9762
@tijethiopia9762 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለይሆት ያሰማልን
@lidiya727
@lidiya727 5 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን
@zadyarsemalij9065
@zadyarsemalij9065 5 жыл бұрын
አሜን ፫ ለወድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@liduuaddis818
@liduuaddis818 5 жыл бұрын
Amen amen
@ትግራይትግራይ-ቨ6ፐ
@ትግራይትግራይ-ቨ6ፐ 5 жыл бұрын
አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@siyumhagazi1842
@siyumhagazi1842 5 жыл бұрын
Egizabhr ymesigen Amen amen amen lewedimachin kale hiwet yasemalin
@sainthsainth4009
@sainthsainth4009 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sablayounes3849
@sablayounes3849 5 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሠማልን ወንድማችን በርታልን የእግዚሀቤር ሰው
@zaventatian724
@zaventatian724 5 жыл бұрын
KaleHiwetyasemalN amen amen amen amen amen amen
@ሰላሜነሽማርያም-ኈ6ቘ
@ሰላሜነሽማርያም-ኈ6ቘ 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የዋሳፕ ማህበር አላቹ ወይ
@asterethiopiaorthodox5793
@asterethiopiaorthodox5793 5 жыл бұрын
Amene Amene Amene
@fecarn0438
@fecarn0438 5 жыл бұрын
አቤቱ አተን መፍራታችን በልቦናችን አሳድር በጎ አምኩልህንም በህሌናችን ጨምር
@እሙነኝየተዋህዶእንቁ
@እሙነኝየተዋህዶእንቁ 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር
@وليد-ع5م9ص
@وليد-ع5م9ص 5 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@tsg688
@tsg688 5 жыл бұрын
Amen lasetamrun memehrachin kalhiwoten yasemaln tsegaa erste mengistun yawersilen amen
@ገኒየማርያምልጅ-ጰ5ጐ
@ገኒየማርያምልጅ-ጰ5ጐ 2 жыл бұрын
Kal hiwot yasemalen menegeset semayaten yawrselen b edeme bexega yetebekelen 🙏🙏🙏
@MonaMona-rs9eg
@MonaMona-rs9eg 5 жыл бұрын
Abetu anten mefratn bellbonachn bego amllcotn behlinachn chemr amen amen amen amen amen
@yotor5576
@yotor5576 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራን ውድ የተዋህዶ ልጅ ድንግል ማርያም በያለንበት ትጠብቅን ውድ የተዋህዶ ልጅ በፍቃዳችሁ ቻናሌን ጎብኙልኝ ኢትዮጵያ የአለም ብርሃን መልክት ተቆል ምንም አትጎዱም ትጠቀማለችሁ አሁን ላይ ተለምናችሁ ብታዳምጡም ቦሃላ ግን አታገኙትም እግዚአብሔር አምላክ ለንስሀ ሞት ያብቃን
@samsmobile532
@samsmobile532 5 жыл бұрын
ማሂ ነኝ የድንግል ማሪያምልጅ አባታችን ቃሂወት ያሰማልን
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
የቅዱሳን ታሪክ - ቅዱስ ቄርሎስ 6ኛ
20:28
Hamere Berhan
Рет қаралды 2,4 М.
የጋብቻ ህይወትን የሚያናጉ ባህሪዎች || ሴትነት || ምዕራፍ 9 ክፍል 5
50:28
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН