ጸሎት የማለዳ: የምስጋና: የምህላ: የመመለስ: በረከትን ፍለጋ: ተስፋ ሲቆርጡ...እንዲህ ብለው ደጅ ይጥኑ

  Рет қаралды 681,236

Mahedere Tewahedo

Mahedere Tewahedo

Күн бұрын

Пікірлер: 1 000
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 9 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ እደበደላችን ሳይሆን እደቼርነትህ ማረን ይቅርም በለን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን🙏
@HeiwotTilahun
@HeiwotTilahun 4 күн бұрын
ቃል ሕይወት ይሰማል እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@genetwolde-giorgis3387
@genetwolde-giorgis3387 Жыл бұрын
እንዲህ ያለ የህይወት መዳኛ ፀሎት ስላበረከቱልን በፈጣሪዬ ስም በጣም አመሰግናለሁ በመፅሃፍ አትመው በያበረክቱልን በእግዚአብሔር ስም እጠይቅዎታለሁ አደራ ጭምር እባክዎትን በሰላም ያውለን ❤😂🎉
@mdfsffda5885
@mdfsffda5885 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 Жыл бұрын
ዲያቆን ጥበቡ ማሞ እግዛብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እንዴት ልብን መንፈስን የሚገነባ ፀሎት ነው!!
@RffVv-l2k
@RffVv-l2k Жыл бұрын
መፅሐፉን ቅዱስ መፅሐፍ የሚሸጥበት ታገኚዋለሽ ሽፋኑ ላይ ፀሎተ ህሊና ይላል የኢየሱስ ክርስቶስ የሾህ አክሊል ደፍቶ ያለው ስዕለ አድኖና የሰው እጅና የተገለጠ መፅሐፍ ሽፋኑ ላይ አለበት ስታነቢው የበለጠ ደስ ይላል ተጠቀሚበት
@YyJj-y9o
@YyJj-y9o 15 күн бұрын
Thanks brother bless you
@melakuberihunberile8020
@melakuberihunberile8020 17 күн бұрын
አቤቱ ማረን፡ጠብቀን።ምስጋና ለዘላለም ይሁን፡ አሜን ጌታ ❤
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እቺ የፀሎት ደብተር በእጄ ላይ አለች እና በጣም ደስ የምትል ናት እባካቹህ ያልገዛቹህ ካላቹህ እንድትገዙና ሁሌ እንድትፀልዩት በትህትና እጠይቃቹሃለው 🙏🙏🙏😭❤
@tenaworkbiniyam3091
@tenaworkbiniyam3091 Жыл бұрын
የመፅሀፉን ርዕስ ብትገግሪኝ?
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Жыл бұрын
@@tenaworkbiniyam3091 ጸሎተ ህሊና አዘጋጅ መ/ር ሳሙኤል እሸቱ (ቀሲስ) 2013 ዓ .ም.
@lulamusgun8451
@lulamusgun8451 Жыл бұрын
🎉❤❤❤
@eleninigussie7736
@eleninigussie7736 Жыл бұрын
ለመግዛት ነበር የት ነው ማገኘው.lik endayshew mlshelgne esh
@abebechayeu
@abebechayeu 11 ай бұрын
​@@tenaworkbiniyam3091 ፀ ጼ
@genet_tesfa_mikel
@genet_tesfa_mikel Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜ
@tsigheredamismer1319
@tsigheredamismer1319 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ተመስገን ፈጣሪ ቅዱስ ቃል አስተምሮን ለሚያስተላልፉን በቸርነት ገበኝል ለኛም ሰምተን በተግባር እንድንፈጽም ያድርገን አሜን
@kassahunlemma3788
@kassahunlemma3788 2 жыл бұрын
4
@MarthaKedir
@MarthaKedir 5 күн бұрын
እባክህ ወንድሜ ይህን ፀሎት በመፅሐፍ ብታቀርብልን እና ዘወትር ብንፀልየው እባክህ🙏🙏🙏
@raheloda3104
@raheloda3104 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏ቃለህይወት ያሰማልን አቤቱ በምረት እጆችህ ዳብሰን ማረን ይቅር በለን 🤲
@ayalneshchufa4892
@ayalneshchufa4892 Күн бұрын
Amen Amen Amen Amen 🙏🏻
@HanaMehiret
@HanaMehiret 2 ай бұрын
አሜን በሂወታችን ሁሉ ያንተን ፍቃድ ይሁንልን 🙏
@uaex2464
@uaex2464 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤
@raneems2086
@raneems2086 6 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉አማን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያስማልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@TurungoLeta
@TurungoLeta Жыл бұрын
ቃለ በረከት ያሰማልን እጅግ ነብሱን የሚመገብ ነው አቤቱ ይቅር በለን ወደ እኛም የመለከት 😭😭🙏
@muluzemene7868
@muluzemene7868 Жыл бұрын
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
Amen Kale Heiwet Yasmalein
@luletkabadekabadegabrmaram2112
@luletkabadekabadegabrmaram2112 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💚💚💚💛💛💛❤️❤️✅❤️✅
@mimiselemon7131
@mimiselemon7131 2 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ይህን የተቀደስ ትምህርት የምታስተምሩን እኛም እንድንማር ወደ ቅዱስ የሆነው ቃሉ እንድንሄድ የፈቀደልን ቅዱስ ኤልሻዳይ የሰራዊት አምላክ ይመስገን አሜን❤❤❤👏👏👏
@serkalemtefera3944
@serkalemtefera3944 2 жыл бұрын
Amen
@zerihunlakew137
@zerihunlakew137 2 жыл бұрын
Amen good ileet
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@SoliyanaNardos-rx8wb
@SoliyanaNardos-rx8wb 8 ай бұрын
አምላኬ ሆይ እዲህ አይነት ፀሎት በማለዳ እንድፀልይ እርዳኝ!!
@marthameshesha8660
@marthameshesha8660 Ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ቃለሕይወት ያስማን እናመሰግናለን ወንድማችን
@betelhem9651
@betelhem9651 2 жыл бұрын
ለዝች ቀን ላደረሰን የእግዚአብሔር ሰሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን 🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲👏👏👏
@Ggg-kg2mc
@Ggg-kg2mc 16 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን የሰማነውን በልባችን ያሳልረብን🙏🙏🙏
@tayechtayech5922
@tayechtayech5922 2 жыл бұрын
ፈተናው በዝቶ ግራ ገብቶኛል አምላኬ ሆኝ አንተው አበርታኝ አሜን
@አርሴማደጓእናቴአርሴማ
@አርሴማደጓእናቴአርሴማ 20 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልም ሰላም ያሳደርከን ሰላም አውለን 🙏⛪💠
@tsionaychew2582
@tsionaychew2582 2 жыл бұрын
አሜን 🙏 የህይወት ቃልን ያሰማልን የፍቅር አምላክ ሁላችንንም በምህቱ ይጎብኘን 🙏
@AleenaAs-c5k
@AleenaAs-c5k 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏😢
@yrmisrachgebremichael2160
@yrmisrachgebremichael2160 Жыл бұрын
ኡፈይ እንዴት ደስ የሚል አጥንትን ዩሚያለመልም ነው ሁሌ ጠዋት ውደ ስራዬ ሲሄድ አዳምጠዋለሁ ቃለ ሕይወትን ያስማልን🙏🙏🙏
@yrmisrachgebremichael2160
@yrmisrachgebremichael2160 Жыл бұрын
እኔም እስመዋለሁ ሁሌ ቢስማ ደስ የሚል አጥንትን የሚያለመልም ነው❤
@FathimaFathima-yf5kn
@FathimaFathima-yf5kn Жыл бұрын
Amen amen amen kal yihut yasemalen
@betelhembirhanu5773
@betelhembirhanu5773 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አንተ ታውቃለህ እዳመሰግንህ የማመስገን የፀሎት ፀጋውን አድለኝ አድለን
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 9 ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@meserettatek-xl9hz
@meserettatek-xl9hz 17 күн бұрын
አሜነ አሜን አሜን ተመስገን አንተ እንደማትተወን አምናለሁ ሁሉን በሰአቱ ታከናዉነዋለህ አሁንስ ተስፋየ ማነው እግዚአብሔር አይደለምን? ተመስገን አሜን አሜን አሜን
@kidistbelay8669
@kidistbelay8669 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን፣ ከምወዳት ሀገሬ ስወጣ የምወዳት እህቴ ከሰጠቺኝ ስጦታዎች ውስጥ አንዱ ይህ በመሞህር ሳሙኤል እሸቱ በ2004 ዓ/ም የታተመመው "ጸሎተ ሕሊና" የተሰኘው የጸሎት መጽሐፍ ነበር ። ከላይ የተነበቡትን ጨምሮ እንደየቀኑ እና ስለሀገራችንም ሆነ አለማችን ያለኝን ስጋቶች ለልዑል እግዚአብሔር በዚህ የጸሎት መጽሐፍ ለአለፉት ዘጠኝ አመታት አለ ማቋረጥ ጠዋት ጠዋት አየፀለይኩ እገኛለሁ። በተለይ በአሕዛብ መካከል ለሚኖር የተዋሕዶ ልጅ እጅግ ጠቃሚ ጸሎት ነው። በዚህ ጸሎት ከአምላኬ ከቸሩ አባቴ ብዙ ምላሽ አግኝቻለሁ። ድንቅ የጸሎት መጽሐፍ ነው። ዛሬ በማሕደረ ተዋሕዶ ስታቀርቡት እጅግ ደስ አለኝ። ይህንን ልብ የሚያረሰርስ የምስጋና እና የምልጃ የጸሎት መጽሐፍ ለአዘጋጁልን አገልጋያችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ።
@mhalet-s7k
@mhalet-s7k 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይዉት ያሰማልኝ
@جميلهابراهيم-ب1ن
@جميلهابراهيم-ب1ن Жыл бұрын
ኣቤቱ ኣባት ሆይ ሁሉ ባንተ ነዉና ተመስገን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@MarthaKedir
@MarthaKedir 5 күн бұрын
በጣምም ሳላመሰግንህ አላልፍም እድሜ ይስጥህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@mylady9674
@mylady9674 2 жыл бұрын
እግዚሐብሄር አብዝቶ ይባርኮት ውስጥን የሚያረሰርስ ፀሎት አሰሙኝ ተመስገን 🙏
@SufoYeshaw
@SufoYeshaw 26 күн бұрын
Ayrlr
@VipAbx-ir7pe
@VipAbx-ir7pe 2 ай бұрын
እግዚብሔርይመስገንአሜንአሜንአሜን❤❤❤💜💜💚❤
@yemekerworku9931
@yemekerworku9931 2 жыл бұрын
አቤቱ የሰራህን የፈጠርከን አምላክ እኛንም በሰዉ አገር ያለነዉን አገራችንም ሰላም ስጠን አገራችን ሰላሟን ህዝባችን ፍቅርን በሰላም ወጥቶ መግባትን ስጥልን ወጥቶ ከመቅረት ሰዉረን ቸር አዉለን እናመሰግናለን
@yemekerworku9931
@yemekerworku9931 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜዎትን እረዘም ያርግልን መልካም ቀን አባታችን
@እናቴ-ዠ5ፐ
@እናቴ-ዠ5ፐ 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ጌታዬ ሆይ ማረን ይቅርም በለን😢😢
@ለበጎነዉስደተኘዋ
@ለበጎነዉስደተኘዋ 2 жыл бұрын
አቤቱ እንደምህረትህ ይቅርበለን ማረን ታረቀን🤲🤲🤲🤲🤲 አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን
@sabamekonnen4278
@sabamekonnen4278 14 күн бұрын
ቃለ፡ህይወትን፡ያሰማልን፡በዕድሜ፡በፀጋ፡ይጠብቅልን።
@yemaryam2375
@yemaryam2375 2 жыл бұрын
አሜን ቃለሕይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርሕ የሰማነውን በአይነ ልቦናችን ውስጥ የስቀምጥልን እንደቸርነቱ ይታደግ አሜን
@meseretwoldegorgis8475
@meseretwoldegorgis8475 29 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ቸር. ይቅር ባይምህረቱ የበዛ ቅዱስ እምላክች ሆይ ጠብቀን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እሜን እሜን እሜን❤❤❤❤❤❤❤
@jameelaaljmeela9214
@jameelaaljmeela9214 Жыл бұрын
አሜን ፫ አቤቱ በምህረትህ ማረን ይቅርም በለን ኢትዮጵያ ሃገራችንንም ጠብቅልን 🤲🤲🤲😭😭😭💚💛❤✝️
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 2 жыл бұрын
❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤ አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን 🙏
@BanchDagu
@BanchDagu 2 ай бұрын
አሜን ፫ በእውነቱ ይሁን ይደረግልን እኔ ደካማ ነኝ አባቴ አተ አበርታኝ ቃለ ህወትን ያሰማልን እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤
@ኢትዮጵያእናቴናት
@ኢትዮጵያእናቴናት 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጸጋው ይጠብቅልን አሜን💚💛❤🕊🕊🙏🙏🙏
@AdmassuAbate
@AdmassuAbate Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃሌ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hirutphone8602
@hirutphone8602 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን የኛ እንቁ ዲያቆን ናችን ቅዱስ ገብርኤል አባቴ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን
@badreyanaga4292
@badreyanaga4292 Жыл бұрын
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️AMENNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNN
@MarqoseGerma-z8v
@MarqoseGerma-z8v Ай бұрын
አሜን አቤቱ ገታሆይ ማረን የቅር ባልን 🙏🙏🙏
@abebahabte8469
@abebahabte8469 2 жыл бұрын
እንኩዋን አደርሳችሁ መላው ኦርቶዶክሳውያን ወገኖቼ ❤🙏🏿❤ መህራቺን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏿❤
@mulusewnet6284
@mulusewnet6284 11 ай бұрын
Amen. Amen❤
@Mkedsealamerwe
@Mkedsealamerwe Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን⛪️💕⛪️💕⛪️⛪️⛪️⛪️💕💕💕💕💕🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕💕💕💕🤲🤲🤲🤲🤲🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲🤲
@hiwot756
@hiwot756 2 жыл бұрын
💒✝️😭😭😭😭😭እግዚያብሔር ሆይ አቤት ይህን ፀሎት ያሰማህኝ እግዚያብሔር ተመስገን ማረኝ ይቅር በለኝ 🤲🤲🤲😭😭😭😭🙏🙏
@Sosna-re3ow
@Sosna-re3ow 6 ай бұрын
አንደ ሀጥያቴ ሳይሆ እንደ ቸርነት ማረኝ ይቅር በለኝ😢😢
@habeshastyle542
@habeshastyle542 Жыл бұрын
የማለዳ ፅሎት 2:10 የምስጋና ፅሎት 4:10 ፅሎተ ምህላ 6:23 የመመለስ ፅሎት 9:17 የእግዚአብሄርን እርዳታ ለማግኘት የሚፅለይ ፅሎት 12:05 በረከትን ለማግኘት የሚፅለይ ፅሎት 14:33 ተስፋ በመቁረጥ ጊዜ የሚፅለይ ፅሎት 17:17
@Haregmelka
@Haregmelka 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን⛪🙏አቤቱ ጌታ ሆይ አንደበቴን ግራልኝ😢⛪🙏ማሪያምን በጣም ጭንቅ ባለ ስዓት ነው የሰማውት እህት ወንድሞቼ በፀሎት አስቡኝ ደካማ ሰው ሁኜ እጅ ከባድ ችግር ገጥሞኝ አደለም የተጨነኩት😢😢⛪🙏❤❤❤
@rahelfesseha2833
@rahelfesseha2833 2 жыл бұрын
አሜን የሰማነውን በልቦናችን ያሳደረው ቃለ ህይወትን ያሰምልን 🙏🙏🙏
@Mkedsealamerwe
@Mkedsealamerwe Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቹህን ያርዝመዉ አሜን(3)💕🙏💕
@masreshaAwgchaw-zh8gt
@masreshaAwgchaw-zh8gt 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሚን
@enatgirmadigira2238
@enatgirmadigira2238 Ай бұрын
እንዴት ደስ እንዳለእኝ ቃለህይወት ያሰማልኝ መምህር
@burutayhlola5228
@burutayhlola5228 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tseganeshgebereysuse34
@tseganeshgebereysuse34 Ай бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን🙏 አሜንአሜን አሜን🙏🙏🙏 ቃለሒዎትን ያሰማልን 🙏
@maron-m1234
@maron-m1234 Жыл бұрын
አቤቱማርን ይቅርበለንጌታሆይ አሜን😭😭😭😭መምህራችንቃለህይወትያሠማልን አሜን የሰማሁትንበልቦናየአሳድርልኝአሜን
@bayushbayush7472
@bayushbayush7472 Жыл бұрын
አሜን:: አሜን ::አሜን ::አሜን:: አሜን ::ቃለ ህይወትን ያሰማልን 💒✝️🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭
@ሳምሪነኝሰደተኛዋ
@ሳምሪነኝሰደተኛዋ Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎት አሰቦኝ ወለተ ሰላሴ በላቸው😢😢😢😢
@FouziaAli-c8q
@FouziaAli-c8q 3 ай бұрын
አሜን ቃለሂወት ያሰማ 22:36 ልን
@ሰብለወንጌል-መ8ጸ
@ሰብለወንጌል-መ8ጸ Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወትያሰማልን....❤❤❤🙏🙏
@SisayTesema-lg3td
@SisayTesema-lg3td 18 күн бұрын
ቃለህይ ያሰማልኝ በድሜ በፀጋ ይጠብቅልኝ
@lidyalove772
@lidyalove772 Жыл бұрын
አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 ቃል ሕይወት ያሰማልን 🙏 አቤቱ እንደምህረተህ ይቅር በለን 🙏
@YeshiAssefa
@YeshiAssefa 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@adneej-g5w
@adneej-g5w 28 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌿🌿🌿🌿🌿
@Mes355
@Mes355 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን የጊዜ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይመሰገን 🤲🤲🤲😍🌿🕯🕯🌿🌿🕯🌿🕯
@mulugweld4991
@mulugweld4991 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን!!!😍😍
@brtukanleake6923
@brtukanleake6923 6 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ቃል ሂዎት ያሰማልን 🙏💒🙏💒
@etiuopiayo8127
@etiuopiayo8127 2 ай бұрын
አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ቃለህይወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Selina6648
@Selina6648 2 ай бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን ✝️🙏
@yemsrachgebretsadik
@yemsrachgebretsadik 11 ай бұрын
በውነቱ መምህር ቃለሕይወት ያሰማልንይህየዘወትርየፀሎት መፅሐፍ ቤተክሪስትያን አካባቢ ሱቅ ላይ አግኝቼ እየተጠቀምኩባት ነውእግዚአብሔር ለእርስዎ በንባብ ላሰሙን መምህር እድሜና ጤና እመኝልዎታለሁ አመሰግናለሁ
@EskinderGebreyohannes
@EskinderGebreyohannes Жыл бұрын
ቃለ-ህይዎት ያሰማልን! መንፈስን የሚያድስ ምጥን ያለ ጸሎት ስላደረሱን እናመሰግናለን!
@AyalenshAedenew-xk7ss
@AyalenshAedenew-xk7ss Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም ትምህርት ቃለህይወትን ያሰማል❤❤❤❤❤❤
@asfawbono8250
@asfawbono8250 10 ай бұрын
ቃሌህይዎት ያሰማልን መምህራችን እጅግ ጠቃም የሆኔ ፀሎት ነው ድካማችሁን እግዝአቤሔር ያስባችሁ አሜን
@HiwotLakew-p6j
@HiwotLakew-p6j Ай бұрын
አሜንንንንን..!!ቃለ ሒወት የሰማልን።
@TsehayEthiopian
@TsehayEthiopian 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን❤❤❤❤❤ ፀሎተ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤ ለመምሕራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንሁን ያርዝምልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@BaityBb
@BaityBb 2 ай бұрын
አሜን አቤቱማረን ይቅር በለን ገታየ አሜን
@ImaroWada
@ImaroWada 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲 ምን እላለው ከምስጋና ሌላ የለኝም በኃሰት ♥️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፀጋና በረከት ያሳድጋቼው ለነገር ሁሉማስተዋል ይስጠን አሜን አሜን አሜን አሜን ምንእላለው ከምስጋና ሌላ የለኝም ❤🎉🎉🎉✍️✍️✍️✍️✍️
@MeseretSjrwehu-ji9xu
@MeseretSjrwehu-ji9xu Жыл бұрын
❤አሜን❤
@BezzaBezza-k2q
@BezzaBezza-k2q 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤
@merryarega6149
@merryarega6149 Жыл бұрын
ክብሩን ሁሉ እርሱ ይውሰድ🙏🙏🙏 ስለ እናትህ ስለ ድንግልማሪያም ብለ ሰለገባህላት ቃል ኪዳን አቤቱ ይቅር በለን😭🙏 የጎደለንን ሁሉ አንተ ታውቃለህና አንተው ሙላልን🙏😭
@YeneneshAelawu
@YeneneshAelawu Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ቀሪዘመንህ ይባረክ
@WubanchAsefa
@WubanchAsefa Ай бұрын
በትምህርት በጣም ነው የረካሁት አመስግናለሁ አባት ድንግል ማርያም ትከተልህ
@SabaSabi-h7e
@SabaSabi-h7e Жыл бұрын
ተባረክ በጥዋት እያዳመጠኩ ነው
@tegesttasew3612
@tegesttasew3612 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ በእድሜ በጤና ይጠብቅሽ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ ነኝ
@HhhHhh-kf2xb
@HhhHhh-kf2xb 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@Mulu16
@Mulu16 2 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን እንደ እኛ ሀጢያት ሳይሆን እንደ ቸርነቱና እንደ ምሕረቱ ብዛት ይቅር ይበለን ለልባችን ልብ ይስጠን አሜን
@kallaisak5251
@kallaisak5251 10 күн бұрын
Amen Amen Amen 🙏✨️🙏✨️🙏✨️Qal hiwet yesmalna Qal hiwet yesmalna Qal hiwet yesmalna Amen Amen Amen.
@yemenzeworkWondemagegnehu-l1b
@yemenzeworkWondemagegnehu-l1b 2 ай бұрын
አሜን፣አሜን፣አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!❤
@zerafiychrenate7401
@zerafiychrenate7401 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለህይወትያሰማልን
@gelilanardos1509
@gelilanardos1509 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤🎉❤🎉❤🎉❤
@brtukanleake1591
@brtukanleake1591 Жыл бұрын
እግዚኣብሄር ይመስገን ቃል ሂዎት ያሰማልን 🙏🙏🙏✝️⛪️✝️☘️🕊🕊🕊🕊❤️🌷❤️🌷❤️🌷
@TesfaneshNebeyu-wu3ix
@TesfaneshNebeyu-wu3ix Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rahwaberhe7474
@rahwaberhe7474 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት ልብን የሚያለመልም የሚፅናና አቤቱ ተለመነን🤲🤲🤲
@naseematariq2142
@naseematariq2142 Жыл бұрын
አሜን፫ ቃለህይወትን ያሠማልን😍😍😍🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏💒
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ3ቘ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ3ቘ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
@jerryat3217
@jerryat3217 8 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን 😭😭😭ይማረን ምስጋና ለአብ ምስጋና ለወልድ ምስጋና ለመንፈስ ቅዱስ አሜን ❤
@mantegeboshbaddo9214
@mantegeboshbaddo9214 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለመምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን
የማክሰኞ ውዳሴ ማርያም - Wudase Mariam Tuesday
17:10
Подсадим людей на ставки | ЖБ | 3 серия | Сериал 2024
20:00
ПАЦАНСКИЕ ИСТОРИИ
Рет қаралды 610 М.
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 13 МЛН
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 17 МЛН
የሰኔ ጎልጎታ
25:14
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 2,2 МЛН
🔴ማረፍ የፈለገ ይህንን ይስማ‼️👉መምህር ኢዮብ ይመኑ
53:46
Подсадим людей на ставки | ЖБ | 3 серия | Сериал 2024
20:00
ПАЦАНСКИЕ ИСТОРИИ
Рет қаралды 610 М.