Mahlet Demere - Yene Desta | የኔ ደስታ - New Ethiopian Music 2016 (Official Video)

  Рет қаралды 4,518,567

Hope Music Ethiopia

Hope Music Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер
@hayatalz2982
@hayatalz2982 6 жыл бұрын
ይህ ሙዚቃ ስሰማት መቼም ቢሆን የማረሳዉ ትዉስታ አለብኝ😭😭 ነገሩ እዲህ ነዉ በጣም የሚወደኝ የምወደዉ ልጅ ነበር የሆነ ቀን ይህ ሙዚቃ ልኬለት እያለቀሠ አደረ😢ከዛም መቼም የወደዱት አያገኙ መጨረሻ ወደ ትዳር ለመግባት ስንል ቤተሠዉ አይሆንም አሉን ከዛ እሡም ሌላ አገባ እኔም ሌላ ከዚ ሁሉ ግን በአካል አንድም ቀን አልተገናኘንም ነበር በሞባይል እጂ
@nusaybamuhammad-em3ei
@nusaybamuhammad-em3ei 6 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ህይወት እንዲህ ናት ሁላችንም ነ😢😢😢😢 ማንም ተወደደው ጋር አይኖርም😢😢
@momiamnothingwithoutyoumym8319
@momiamnothingwithoutyoumym8319 8 жыл бұрын
እድሜ ለሰው ሀገር ያገሬን ዘፍኞች እንኮን ሙሉ በሙሉ አላውቃቸውም ለማንኛውም መላው የኢትዩጵያ ልጆች ባላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ
@kasaneshgetu2053
@kasaneshgetu2053 2 жыл бұрын
የኔ ውድ እናተንም ውድድድድድድድድድድ ነው የምናረጋቹሆ
@እራመዳለሁበተስፋእራመዳለ
@እራመዳለሁበተስፋእራመዳለ 5 жыл бұрын
Wow ድምፅሽ በጣም ደስ የሚል ድምፅ አለች ሙዚቃው ይመቻል በተለ ወፍጮ ቤት ያለው ትዝት ብቻ ነው
@yonastesfay874
@yonastesfay874 7 жыл бұрын
I 'm Eritrean .But I like her,,she has Amazing voise also she is kindly,,,So keep it up! I hope good luck. mahiye Yene konjo betam yamral.
@goytomgiday4987
@goytomgiday4987 6 жыл бұрын
ማሂዬኤ ምን ግዜምእ የማይረሳ ምርጥ የኢትዬጺያአ ትዝታ ሆነሽ ትእቀርያለሽ ቆንጆ....ናአይስ 1 ዋውው ...ሁሌም ቢስማአ የማይስለችእ.... ዋአው.......
@ranaarabi204
@ranaarabi204 8 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ያምርብሻል በጣም ቆንጆ ነው ኮማቾች ደሞ ባካችሁ በፈጣሪ ስራ አትግቡ ጡታም ምናምን እያላችሁ የፈጣሪ ስጦታ ነው ፈጣሪያችሁን ፍሩ በተረፈ ማሂየ የኔ ማር በርች ውድድ ነው ማረግሽ
@Love-ig1ll
@Love-ig1ll 8 жыл бұрын
bettam tkikl sis
@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ
@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ 4 жыл бұрын
ትክክል
@Mustafa-ov2jg
@Mustafa-ov2jg 4 жыл бұрын
I can't stop listening this stunning song 💞💞much love and respect from your second country Sudan. 🇸🇩🇸🇩✌
@meseretmequanent6416
@meseretmequanent6416 2 жыл бұрын
Fre3qtyuuu8iiuyyyyyfzaasawr
@ghioninternational4884
@ghioninternational4884 2 жыл бұрын
@@1
@gamaelhashem
@gamaelhashem 2 жыл бұрын
Q
@hhtt8178
@hhtt8178 8 ай бұрын
🎉🎉🎉
@qosolka3320
@qosolka3320 8 жыл бұрын
ሶማሊ ነኝ ግን ኢኔ ወድጄዋለው ዘፈን ኢትዮጵ, በጎ ድምፅያ👌🏾
@qosolka3320
@qosolka3320 8 жыл бұрын
Very good song
@SamiSami-jd9mw
@SamiSami-jd9mw 8 жыл бұрын
Jama Ahmed Farah
@alemtsehaywoldamedehen3456
@alemtsehaywoldamedehen3456 8 жыл бұрын
Jama Ahmed Farah Somalia ethiopian aydelm enda?
@qosolka3320
@qosolka3320 8 жыл бұрын
Alemtsehay wolda medehen Aye, ine ke'somalia semen (gini debub degim)
@alemhailay2423
@alemhailay2423 8 жыл бұрын
lol
@gdhdhdbdndndjf9098
@gdhdhdbdndndjf9098 7 жыл бұрын
ኋዴኞች ለመጨርሻ ሂወትዋን ኮመንት ስጥዋት ለዚህ አለም ብቻ አይደለም በዚህ ድምፅሽ መዝሙር እንድትዘምሪበት እግዛቤር ይርዳሽ
@alazarlazarus788
@alazarlazarus788 2 жыл бұрын
ማህሌትዬ ድምፅን ከቁንጅና ጋር ፈጣሪ ያደለሽ! በጣም ታምሪያለሽ!
@abayworku1942
@abayworku1942 8 жыл бұрын
የኔ ማር አቤት ስወድሽ በራስ መተማመንሽ እራሱ በቂ ነው በሩቺ
@aguaguaezne9587
@aguaguaezne9587 8 жыл бұрын
ውፍረትም ሆነ ጡት የግዚአብሄር ስቶታ ነው ወልደን ሳናይ እናም የኛን መጨረሻ ሳናይ ባንናገር መልካም ይመስለኛል ጋይስ ለማንኝውም በርቺ ማር ያምራል ወድጀዎለሁ የሀገሬን ትዝታ ቀሰቀሽው ውውውውድድድድድ ማርርር
@derbinkwt7135
@derbinkwt7135 8 жыл бұрын
ውውውውድድድድድድድማማማማማማማርርር
@natiasmare4503
@natiasmare4503 8 жыл бұрын
gb
@ንግስቲየድንግልማርያምልጅ
@ንግስቲየድንግልማርያምልጅ 8 жыл бұрын
tkkl
@favenbh4586
@favenbh4586 8 жыл бұрын
betkkl yena konjo 👄👄👄👄👈
@zhedhabshwt7611
@zhedhabshwt7611 8 жыл бұрын
tikikle.
@mmgh2731
@mmgh2731 5 жыл бұрын
ስወዳት የምትወዳት ላይክ
@lilashafo3469
@lilashafo3469 4 жыл бұрын
ህይስልምንው
@monaberhanu3503
@monaberhanu3503 8 жыл бұрын
የኔ ደስታ ሙሉ ሚሆነው ከጎኔ አንተ ስትኖር ብቻ ነው ፡፡ አከተመ
@mahletbelay9650
@mahletbelay9650 8 жыл бұрын
ወፍጮ ቤት ነበር የቀረው ቀን ወጣለት ወይ ጊዜ ዋናው ጤና ነው ገና ብዙ እናያል ዋውውውው ቀበጥ
@sentayehululie5113
@sentayehululie5113 8 жыл бұрын
kkkkkkk betam
@enatbuta8177
@enatbuta8177 8 жыл бұрын
Uuuuuuuuuuu
@eteneshbatle77
@eteneshbatle77 8 жыл бұрын
Mahlet Belay
@talineantoniosaad2623
@talineantoniosaad2623 8 жыл бұрын
Etenesh BATLE
@lgl4608
@lgl4608 8 жыл бұрын
konjo
@kahasemebrahtom3466
@kahasemebrahtom3466 8 жыл бұрын
I'm Eritrea but i love you Ethiopian music so keep it up
@emuchemuchemuch5314
@emuchemuchemuch5314 8 жыл бұрын
በጣም ያምራል ስወድሽ ትዝታዬን ቀሰቀስሽው ወፍጮቤት እምሄድበት ቀን ናፈቀኝ አይ ስደት ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@alaaalaa6141
@alaaalaa6141 6 жыл бұрын
emuch emuchEmuch 🇪🇹💔💔💔💔shta
@alaaalaa6141
@alaaalaa6141 6 жыл бұрын
emuch emuchEmuch 💔💔💖💖💙💙💚💚💟💟💛💛💜💜shta
@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ
@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ 4 жыл бұрын
አይዞሽ😢
@ፈሌየአሌክስልጅ
@ፈሌየአሌክስልጅ 8 жыл бұрын
ዋው ኢትዮጵያዊነት የባህል ቡድን ስታምሩ
@tediberehe9460
@tediberehe9460 8 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ጔደኛዬ ምርጥ ስራ ነው ብራቦ! im proud of u
@rebka5068
@rebka5068 2 ай бұрын
ይህ ዘፈን ትምህርት አለው እኒም ሲት ነኝ እኒንም ይነካል ጭፈራውም ያምራል የሀገሪ ልጆች ስታምሩ እናመስግናለን
@NammCat
@NammCat 8 жыл бұрын
Aww I love this song... and she's beautiful!!!
@zinazinash5678
@zinazinash5678 8 жыл бұрын
በተወደደ ጤፍ በእትኑት እሺ😏 ማሂ አቺን ግን ወድድድድ ምርጥ ዘፈን ነው
@Gemma-mo7fy
@Gemma-mo7fy 8 жыл бұрын
Zina Zinash ዋው
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጀ7ሰ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጀ7ሰ 8 жыл бұрын
Zina Zinash
@zinazinash5678
@zinazinash5678 8 жыл бұрын
kkkkk men eyargut new tadya eydfut edaty
@hagrnish2534
@hagrnish2534 8 жыл бұрын
ሀዩ ነኝ ከወሎ
@tiyonymaryamlijalhamadi8424
@tiyonymaryamlijalhamadi8424 7 жыл бұрын
የሃበሻ ጰባይ በጣም ከባድ ሲወፍሩ መከራ እንደኔ አንድ ቁጥር ሲመስሉ መከራ እንደው ምን ይሻላል ቀጨኑም ወፍራሙንም ሰድባቹ ትችሉታላቹ አረ እንከባባር ጎበዝ ሙዚቃው ውጤ ነው
@alaaalaa6141
@alaaalaa6141 6 жыл бұрын
Tiyon Ymaryam lij alhamadi 💔💔💔💔shta
@tsionbizuneh8486
@tsionbizuneh8486 8 жыл бұрын
Don't be jealous, so many ladies paid thousands of dollars to have beautiful ...... like this beautiful Ethiopian artist Mahlet. Hey take care of this beautiful gift from GOD. Wonderful music and clip .I enjoy it. Thank you
@ፈቓርእዩልበይ
@ፈቓርእዩልበይ 8 жыл бұрын
ዋው ሜካፕ ባትጠቀሚ ታምሪያለሽ ማሂ ሽኮርርር
@mesikonjo900
@mesikonjo900 8 жыл бұрын
መልክቱ ትልቅ ስለሆነ በጣም ወድጀዋለው በርቺ ማህሌት ዋው
@decoraftm6703
@decoraftm6703 2 жыл бұрын
Can you explain it to me please I'm arabic and love the song but no clue about the meaning
@martawow714
@martawow714 8 жыл бұрын
እፍ ደና ደና ሁንልኝ ደና ልጋብዘው ነበር ደሞ ከተቀባረረብኝስ ይቅርብኝ
@kukukonjo8350
@kukukonjo8350 8 жыл бұрын
marta wow betammm
@zemaramelaktnyasemalnwensh4667
@zemaramelaktnyasemalnwensh4667 8 жыл бұрын
kuku Konjo haha
@tgsttadesse5081
@tgsttadesse5081 8 жыл бұрын
+zemara melaktn yasemaln Wenshte amare kkkkk ere stmechu
@SamiSami-jd9mw
@SamiSami-jd9mw 8 жыл бұрын
marta wow p
@SamiSami-jd9mw
@SamiSami-jd9mw 8 жыл бұрын
marta wow ppp
@asdfklasd1197
@asdfklasd1197 8 жыл бұрын
ይመችሺ አቦ ተመቸሺኝ ማር በረች ሁሉም የፈጣረ ሥጦታ ፅጋ ነው የሠጠንን ተመሥገን ብለን መቀበል ነው ከዚህ የባሠ አለና
@solona2000
@solona2000 8 жыл бұрын
የመኖር ጣእሙ ስኖር ያልጠፋኝ ፍቅር ስላለኝ ስከፋ የሚያጽናናኝ በፍቅር ልመላለስ ገንዘብን አጥቼ የሰው መወድድ ፍቅርን አግኝቼ
@kalkedan5785
@kalkedan5785 8 жыл бұрын
ውይይይ ሀገሬ ወፍጮቤት መሄድ አማረኝ ሥደት አይኑ ይጥፋ
@tigistdamtew9604
@tigistdamtew9604 6 жыл бұрын
hahahaahah sew setineger yemerewali wefecho beti ameresh
@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ
@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ 4 жыл бұрын
እኔም
@kasaneshgetu2053
@kasaneshgetu2053 2 жыл бұрын
ወይ አይዞሺ እሺ
@teddyshow3586
@teddyshow3586 4 жыл бұрын
Unbeatable song,I love it Mahi,keep it up.
@MohamedMohamed-ko2ev
@MohamedMohamed-ko2ev 6 жыл бұрын
I'm from eritrea i love Ethiopian music so good music
@mubaarigfayga415
@mubaarigfayga415 2 жыл бұрын
S
@መቅደስየማርያምልጂ
@መቅደስየማርያምልጂ 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል ..ግን ኮመት ሰጮቺ ሙዚቃ እኮ ነው ፈጣሪ ለሰጣት አካል ምናገባቺሁ እግዜ እኮ እናተ ወሻ በጨው አይነካቺሁም ይሆናል ደሞ እኔ እዳቺ አይነት ሰው ነው የምወደው ሙዚቃው ዋውውውው ነው
@goytomgiday4987
@goytomgiday4987 6 жыл бұрын
ስወደው እኮ ይሄን ዘፈንሽን ትእዝታ በትዝታ ማሂኢ ቆንጆ ዋው
@እመቤትየዲ.ቲልጅ
@እመቤትየዲ.ቲልጅ 8 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ወይዘሮነት ያምርብሻል ባለኮመንቶች ወፍጮ ቤት አማረኝ የምትሉ ይሄኔ ማሚ ሂዱልኝ ብትላችሁ ያኔ ባየሁዋችሁ
@انوش-غ4غ
@انوش-غ4غ 5 жыл бұрын
ዉይይይይ በጣም ትክክል የኔ ዉዲ ያኔማ ማምየ ሂጂልኚ ብላ ስትለምንሺ እቢ ትይ የነበር ሁሉ አሁን ከሀገር ሲርቁ ሁሉም ያምራል ይናፍቃል የኔ ማሮቺ ብቻ ቻሉት አይዞቺሁ
@tatababa3538
@tatababa3538 4 жыл бұрын
Himar
@ማሂማሂ-ቘ9የ
@ማሂማሂ-ቘ9የ 4 жыл бұрын
@@انوش-غ4غ በጣም
@mahiyemikitanash6471
@mahiyemikitanash6471 5 жыл бұрын
ማሂየ ቆንጆ ስወድሽ ኣሪፍ ስራ ነዉ በርቺ
@ahmedabubaker9935
@ahmedabubaker9935 7 жыл бұрын
I'm part form Sudan but really I needed lady's from another country near to my home country
@NORTAMRAT
@NORTAMRAT 4 жыл бұрын
You have no idea how ethiopian women love sudanese
@ahmedadenahmedadenbaxa1708
@ahmedadenahmedadenbaxa1708 4 жыл бұрын
778087@@
@habeshaabisiniya8457
@habeshaabisiniya8457 7 жыл бұрын
ማህሊ ቆንጆ በጣም ተመቸሽኝ / ሁሉም ነገር ከልብሽ ነው የምትሰሪው. ከሁሉም በላይ ደግሞ ፈገግታሽ.....አብየት ሲማርክ
@atsilove9020
@atsilove9020 8 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ፍቅር ያሽንፍል እና ተመችቶኛል ይመችሽ ዉዴ♥
@hanaterefe8138
@hanaterefe8138 8 жыл бұрын
ማሂ አቤት ስወድሽ እኮ እፍፍፍፍ ሀገሬን ትዝዝዝዝ አለኝ ወፍጪ ቤቱ ያገሬ ሰው ስደት አይንህ ይጥፋ
@sososied4298
@sososied4298 8 жыл бұрын
አይይ ኮምንት ትገርማላችሁ አሁን አሮጊት ትምሰል አድስ ትምሰል ለናት ምን ትቅም አለው ማህልት በጣም ያምራል ስራወችሽ። በተለይ አኮረፈኝ የሚለው እና ያሁኑ ሙዝቃሽ ዋው ቀሚስ ስትለብሽይ ያምርብሻል ማሬ S ከወሎ ወልድያ
@betamyamralbzhfhc481
@betamyamralbzhfhc481 8 жыл бұрын
are mn yamtbatal degmo
@alemtsehaywoldamedehen3456
@alemtsehaywoldamedehen3456 8 жыл бұрын
samira sied yemchsh yagera lej woldya
@bozenesteka9260
@bozenesteka9260 8 жыл бұрын
+Alemtsehay wolda medehen wefhobetmadamariy
@tigistdesalegn9803
@tigistdesalegn9803 8 жыл бұрын
samira sied ተያቸው ቅናት ነው እንድህ የምያረጋቸው
@solona2000
@solona2000 8 жыл бұрын
መቼ ይሆን በፍቅር የተሞላ ልብ የሚኖረን ...??
@meron9178
@meron9178 8 жыл бұрын
ጥሎብኝ ኮመንት ማንበብ እወዳለሁ
@dana-sd1jl
@dana-sd1jl 6 жыл бұрын
meron ፍቅር .weda. hii.me.gondra
@hcvbfthgf2129
@hcvbfthgf2129 5 жыл бұрын
አረ እኔም። ዘፈኑን። ፈልገ አይደል ካመንት ውስጡ። ነው kkkkkkk
@yirgayasinbogale8748
@yirgayasinbogale8748 5 жыл бұрын
እኔም 😎
@rekikteklemariyam6454
@rekikteklemariyam6454 5 жыл бұрын
Enam
@haa1338
@haa1338 3 жыл бұрын
wow
@eskindrneway7261
@eskindrneway7261 8 жыл бұрын
ማንጎዎማ እጅግ የሚያምሩ የሚመቹ ጣፋጮች ናቸው ከውብ ዜማዋ ጋር ። ያገር ባህል አለባበስሽ ውበትሽን አሳምሮታል። የሁሌ አለባበስሽ ቢሆን ደስታን ለሁሉ ትዘሪያለሽ ያምራል እናቱ
@በእምነትበእምነት-ኘ7ፐ
@በእምነትበእምነት-ኘ7ፐ 5 жыл бұрын
ምነው ከመቶች ቀናችባት ቀሸት ምርጥ ነሽ በቃ ተመችሸኝ የተመቻት በ like ያሳየኝ
@luwamhaile8001
@luwamhaile8001 8 жыл бұрын
I am from eritrea i like amharic song 👍👍👍👍
@mimimalatu31
@mimimalatu31 8 жыл бұрын
ይህን ሙዚቃ ወፍጮ ቤቱ አሳምሮታል
@israelmatyos5510
@israelmatyos5510 8 жыл бұрын
I am from ሳሪስ but I like Ethiopian music
@linaalem287
@linaalem287 8 жыл бұрын
Israel Matyos Lol😂
@qadarahmed4650
@qadarahmed4650 8 жыл бұрын
Selina Alem ok its gud
@sentayehululie5113
@sentayehululie5113 8 жыл бұрын
Israel kkkkkkk
@alemtsehaywoldamedehen3456
@alemtsehaywoldamedehen3456 8 жыл бұрын
Israel Matyos kkkkkkkkk stgerm
@ramirecho4059
@ramirecho4059 8 жыл бұрын
😂😂
@wezwezvishmano1603
@wezwezvishmano1603 6 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ታምሪያለሽ ፥ በእውነት በጣም በጣም ማሬ ክሊፕሽም ገራሚ ነው !! የምር አፌ ቁርጥ ይበልልሽ
@sebleewntu1625
@sebleewntu1625 7 күн бұрын
Best music🎉
@ማሬበሬ
@ማሬበሬ 8 жыл бұрын
ወፍጩ ቤት ያምራል ድምፀሽ ይመቸኛል አንችም ቆንጆ ነሽ ግን የዘንድሮ አርቲስቶች አምሮባቸውል ሚስጥሩ ምንድን ነው
@እናቴ.ናፍቆቴእወድሺአለሁ
@እናቴ.ናፍቆቴእወድሺአለሁ 8 жыл бұрын
ማሬ በሬ .ስላም ነሽ ማር
@ማሬበሬ
@ማሬበሬ 8 жыл бұрын
እግዚሀብሒር ይመስገን ደህና ነኝ
@እናቴ.ናፍቆቴእወድሺአለሁ
@እናቴ.ናፍቆቴእወድሺአለሁ 8 жыл бұрын
በጣም ያምራን ወፍጮ. ማስፍጨት ናፍቆኛን ክክክ
@ማሬበሬ
@ማሬበሬ 8 жыл бұрын
እኔስ ብትይ ይህ ወረፋ የለውም እኔ የናፈቀኝ ወረፋ ያለው ነው ለምን አይባልም
@እናቴ.ናፍቆቴእወድሺአለሁ
@እናቴ.ናፍቆቴእወድሺአለሁ 8 жыл бұрын
ክክክክክ የኔ ማርየ ስታምሪ አይዞሽ አድቀን ይሞላን። እገባለን
@ፍቅርያሽንፋል-ቸ5ከ
@ፍቅርያሽንፋል-ቸ5ከ 8 жыл бұрын
ዋው የኔቆንጆ መአሌት በጣም ያምራል በርቺ
@yawbdarmullo9130
@yawbdarmullo9130 8 жыл бұрын
ቃልዬ የአዩ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ደ9ቘ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ደ9ቘ 8 жыл бұрын
ማር ስወድሽ ከሁሉም ነገረ የሰው ፍቅር ይበልጣል
@dadobibo1289
@dadobibo1289 7 жыл бұрын
ፍቅር ያሽንፋል 👍👍😘😘😚
@danielabraham9500
@danielabraham9500 6 жыл бұрын
what a great Music.I love Amharic music !
@kassala53
@kassala53 6 жыл бұрын
MAHLET THIS TYPE OF SONGS MORE SUIT YOU, YOU ARE EXCELLENT AND ONE OF THE MOST BEAUTIFUL VOICE, KEEP IT UP HASSAN FROM AUSTRALIA
@phonehouse3103
@phonehouse3103 4 жыл бұрын
y
@kassala53
@kassala53 4 жыл бұрын
@@phonehouse3103 because this type of songs are traditional and her voice is perfect and fits on it
@እግዚአብሔርእራኛዬነውየም
@እግዚአብሔርእራኛዬነውየም 8 жыл бұрын
Wowwwwwww እጅግ በጣም ያሚራሌ የኔ ቆጆ በተለይ ሆፍጮ ቤት በማስራትሽ ለሙዚቃ ሁበት ሰቶታል ድምፅሽ በጣም ያምራል ባሪች ከማጀራ ሙዚቃአሸሽለሸል በሪች
@noorhussain1501
@noorhussain1501 8 жыл бұрын
አቦ ይመቺሽ ቆጆት እወድሽ አለሁ ትክክል ብለሽል ማር በረቺ
@mdabdull2859
@mdabdull2859 8 жыл бұрын
mar weddddddd😘😘😘😘
@fatimamuhamad8452
@fatimamuhamad8452 8 жыл бұрын
Noor Hussain wowww
@emanyeallahbariyanegni3905
@emanyeallahbariyanegni3905 8 жыл бұрын
mahi yamral yene desta
@መአዚፍቅር
@መአዚፍቅር 8 жыл бұрын
ዎው በጣም ደስይላል የኔቆንጆ አይዛሺ በዝሁ ቀጥይበት
@teddywoldemedhino8594
@teddywoldemedhino8594 8 жыл бұрын
Lina Lina
@alemhailay2423
@alemhailay2423 8 жыл бұрын
አሪፍ ዘፍን ነው ወድጀዋለሁ ግን comment ይምትሥጡ ሰዎች አስተወሉ ። እወፍረት የእግዚአብሔር ጸጋ ነው ።ተረፍ ነገር ባንናገር ጥሩ ነው እኛ ነገ ምን እንደምንሆነው አይታወቅም እና።
@agbabababa8162
@agbabababa8162 7 жыл бұрын
ዋው በጣም ነው ደስ የሚለው ዋውውውው
@ameera7136
@ameera7136 7 жыл бұрын
ALEM Hailey ትክክል
@fatimahaj5927
@fatimahaj5927 7 жыл бұрын
ALEM Hailey😃 '😅qa
@ولدعتيبه-ف9غ
@ولدعتيبه-ف9غ 6 жыл бұрын
ALEM Hailey dwy
@alaaalaa6141
@alaaalaa6141 6 жыл бұрын
ALEM Hailey ❤❤💘💘😍😍😍😍shta
@temesegenahadu6825
@temesegenahadu6825 8 жыл бұрын
ከአዳናቂዎችስ ውስጥ አንዱ ነኝ ግን እሒን የምትሰፈሰፊለቱን ባገርህ መሞት እጅ መኖር አትችልም እየተባለ ስንቱ ወጣት እደቅጠል እረገፈ ማነሽ ማህሌት ያንችው ከሟቾቹ ውስጥ ቢሆን በዚህ በሚያምር ድምጽሽ ዘፈኑን ወደ እንጉርጉሮ ትቀይሪው ነበር ግን ምን ያደርጋል ሰው ሁሉ ሀዘንተኛ በሆነበት ሰዓት ለቀቅሽውና አልጥምህ አለኝ በደስታችን ስአት ያገናኘን
@sipusweet763
@sipusweet763 8 жыл бұрын
Temesgen ahadu Asmesay men yaskebatrhal
@abdurhemanmelesse7452
@abdurhemanmelesse7452 8 жыл бұрын
temesegen ahadu
@tglove2077
@tglove2077 7 жыл бұрын
very good song lme see you my swet
@semarahabeshi6901
@semarahabeshi6901 7 жыл бұрын
temesegen ahadu iloveyou
@Ahmedali-sf7eb
@Ahmedali-sf7eb 7 жыл бұрын
temesegen ahadu
@halemahalema-bb5rp
@halemahalema-bb5rp 7 жыл бұрын
comment የምሰጡ እህት ወች ወልደሽ ሳጨረሽ የሠው ሰውነት አትገምች አላህ የሠራውን እኛ አነፈረሰውም በፈጣሪ ስራ አትግቢ ማህሌትየ በዚሁ ቀጥይበት በጣም ሀሪፊ ነው
@mekdatsega277
@mekdatsega277 8 жыл бұрын
Mahi konjo..i like ur inspring vioice and poem....since i wrote poem in three Languages.... beautiful message and lovely smile ....welo yefikre hager...we Love you dinbushye ... ignore for those -ve commentators....they are jealous.....
@endris3351
@endris3351 7 жыл бұрын
ሲሱ የአላህባሪይ አልሀምዱሊላህ አላኩሊሀል
@genatgenat7362
@genatgenat7362 5 жыл бұрын
አይ።ዉፍጮ መሄድ በጣም እወድ ነበር ስመለስ እናቴን አላስከዳትም እራሱ የጎረቤቶቸን እኔ አስፈጭላቸዋለሁ
@سبحانآلله-ق7ي8غ
@سبحانآلله-ق7ي8غ 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@abysb1
@abysb1 8 жыл бұрын
you are the best I like your music your voice is killing me you go girl
@zainabibrahim2869
@zainabibrahim2869 8 жыл бұрын
እኔስ የማዳሜን እሩዝ ይዤ ወፍጮቤት መሄን ፈለኩ ኡፍፍፍፍፍ ውይ ስደት
@mimorammal7360
@mimorammal7360 6 жыл бұрын
set
@zenaamnamnamnamnamnamnkass3252
@zenaamnamnamnamnamnamnkass3252 6 жыл бұрын
ክክክክክክክክ አብረን እንሂድ ሙዚቃውን ልጋብዘው መሰለኝ
@መልካየአየለከወሎውድድ
@መልካየአየለከወሎውድድ 6 жыл бұрын
አይደል
@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ
@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ 4 жыл бұрын
ያሩሂ ክክክክክክክክክክ
@meseretyandamilak7861
@meseretyandamilak7861 8 жыл бұрын
ኢትዮ ኮኔክሺን ተዝግቶል እንጂ ለኤፊ ውዴ እጋብዘው ነበር ኤፊ ውስጤ ነህ
@egziabhermastewalunyisten7704
@egziabhermastewalunyisten7704 8 жыл бұрын
ባሉን ቁሶች የሚሰሩ ስራዎች ሁሉ ውጤታማነታቸው የጎላ ነው
@HassenAbdullah
@HassenAbdullah 7 жыл бұрын
She is best singer in women's africa
@wizamirzaki4145
@wizamirzaki4145 7 жыл бұрын
Song of the year biyewalew Lene betam temechegn ye ametu mrt zefen .....😘😍🙏🙌🙋👌👌👌😍😚😙
@hayatmohammed407
@hayatmohammed407 5 жыл бұрын
አራፍነዉ ግን ፍቅር የለም እሙ በፊልም እና በሙዚቃ ብቻነዉ ያለዉ ክክክክክክ
@reemnaif9548
@reemnaif9548 4 жыл бұрын
ኤ ወላ 😥
@messedetbahri8316
@messedetbahri8316 8 жыл бұрын
ሻሹ እንዴት አሳመረሽ መሰለሽ.....! አሪፍ ሥራ ነው ደስ ይላል!.....!
@mersalidy3932
@mersalidy3932 8 жыл бұрын
ስወደሽ ማር እኮ ነሽ ውፈረት ለኔ ደስ የለኛለ ዘም በያቸው የመስደበ ሁሉ እንዴ ሁለ ነገር የእግዚአብሔር ስጣት ነው የተስጠት ቆንጅ ድምፀ አላት ምን የጠበስ እፍፍፍፍ ሀበሽ
@hawlitygebre5665
@hawlitygebre5665 8 жыл бұрын
Mersa Lidy ክክክክክ
@ramzihow132
@ramzihow132 7 жыл бұрын
إثيوبيا رائعة دوماً♥♡♥♡♥♡♥
@ማርታጌታቸው
@ማርታጌታቸው 8 жыл бұрын
ወፍጮ ቤት መሄድ አማረኝ
@ekramoumerkk2080
@ekramoumerkk2080 8 жыл бұрын
እኔም
@hiruyiethiolove9147
@hiruyiethiolove9147 8 жыл бұрын
Marta Getachew Kkkkk Betam Mar
@netsanetlove626
@netsanetlove626 8 жыл бұрын
Marta Getachew እኔም ናፈቀኝ ማየት እራሱ ናፍቆኝ ነበር ይቺ ድንብልብል ዘፋኝ አሳየችኝ
@smaera5518
@smaera5518 8 жыл бұрын
ቅቅቅቅቅ
@ሂወተከወሎ.ወልድያየድንግ
@ሂወተከወሎ.ወልድያየድንግ 8 жыл бұрын
ክክክክክ ማማዬ
@awokeabu8848
@awokeabu8848 5 жыл бұрын
ጡት ምናምን እያላችሁ ሰዉነቷን መገመት ለምን አስፈላጋ ዋና ቁም ነገር ይዛ የመጣችዉ ሃሳብ ምንድነው በምለዉ ለይ እናቶክር እንጅ።።።
@ykealohawi.fehweti.5111
@ykealohawi.fehweti.5111 8 жыл бұрын
I.m from Eritrea I like but Love you Amharic music so very nice
@Rasdashen1
@Rasdashen1 8 жыл бұрын
amazing vocal n beautiful music!..yene folfuala yemechesh!..Good job!...
@tazebtsegaye6706
@tazebtsegaye6706 2 жыл бұрын
ዋውደስየሚለኝሙዚቃቢኖርይህነው
@nibrteadisumissumysis5443
@nibrteadisumissumysis5443 8 жыл бұрын
ወፍጮ ፍጭታው ዉሺማየ ትዝ አለኝ ማሂ የኔ ድንብሎ😘😘😘😘
@sadesadebtamtruonwokttiopt4267
@sadesadebtamtruonwokttiopt4267 8 жыл бұрын
mnwokizetafkaryHandyagrehenwdajasomenamaytkmhem
@צקולטשו
@צקולטשו 8 жыл бұрын
እውነት
@nibrteadisumissumysis5443
@nibrteadisumissumysis5443 8 жыл бұрын
AL SAMARY SUPERMARKET 😃😂😂😂 ውይ መቸ ከሰደት ወጥቼ ነው ወፍጮቤት የምሄደው
@monaberhanu3503
@monaberhanu3503 8 жыл бұрын
ኢፔክ ነኝ የኩዚ አፍቃሪ ilove you kuzi hahahahahah
@እማየፍቅር
@እማየፍቅር 8 жыл бұрын
ኢፔክ ነኝ የኩዚ አፍቃሪ ilove you kuzi kkkkk
@Djihane0611
@Djihane0611 8 жыл бұрын
I am looking for Ethiopian songs I can play on wedding, could you please give me some song titles? thank you so much 🤗😘
@hopemusicethiopia
@hopemusicethiopia 8 жыл бұрын
You may check these and Ejoy Elias solomon Firew Yamare Zer: kzbin.info/www/bejne/fKawZn6mgMmdeas Dawit Tsige Tamrialesh : kzbin.info/www/bejne/iYeQYYaia6hjq5o
@Djihane0611
@Djihane0611 8 жыл бұрын
Thanks a lot 😘 if you have more like cool songs where we can dance to it will be really appreciated 🤗 but really thank you for your quick answer.
@hopemusicethiopia
@hopemusicethiopia 8 жыл бұрын
Youre're Welcome. You may also check this. Dagne Walle Lefo Lefo : kzbin.info/www/bejne/n5a8cnRppqiAhpY
@eldanarebiyu7172
@eldanarebiyu7172 7 жыл бұрын
if you wanna ethio music search google ethiopian new music then you find more songs
@Amsalo-kc5ix
@Amsalo-kc5ix 7 жыл бұрын
Hope Music Ethiopia l
@momoon8224
@momoon8224 8 жыл бұрын
መልእክቱ አሪፍ ነው ግን እህሉ ላይ አትጨፍሩበት ግፍ ነው ኑሮ አናታችን ላይ እየጨፈረ ክክክክ
@selwagetachew8694
@selwagetachew8694 8 жыл бұрын
ልክ ብለካል/ብለሻል እኔም እህሉ ላይ መጨፈሩ አግባብ አደለም ባይ ነኝ
@ማሂማሂየፍቅርሰው
@ማሂማሂየፍቅርሰው 8 жыл бұрын
kkkkkkk እረ ኮመንተሮች በሣቅ ገደላችሁኝ በተረፈ አሪፍ ሙዚቃ ነው ወደድኩት
@euef7396
@euef7396 8 жыл бұрын
Mo Moon ክክክክክክክ
@robelhagos8166
@robelhagos8166 8 жыл бұрын
Mahrat Me Hiiiiii
@robelhagos8166
@robelhagos8166 8 жыл бұрын
Mo Moon Hiiiiii
@ኪዳነምህረትእናቴ-ኈ2ኘ
@ኪዳነምህረትእናቴ-ኈ2ኘ 8 жыл бұрын
ምንም ሰምቸልሽ አላቅም ነበር ይህን ግን በጣም ከ 5 በላይ ማየቴ ነው እሽ....ወድጀው አለሁ ቀጥይበት
@Sureshkumar-uz7rh
@Sureshkumar-uz7rh 3 жыл бұрын
I, m from India, I like very much Ethiopian music
@msyezenebe2559
@msyezenebe2559 7 жыл бұрын
እውነት ለመናገር እኔም ወፍጮቤት መሄድ አምሮኛል ምን አለበት ትንሽ ድምጹን ብታሰሚን ሲፈጭ ምናምን
@mahimahilove2789
@mahimahilove2789 8 жыл бұрын
yene marrrrrr betam yamral konjoooo
@zemenlemlem1583
@zemenlemlem1583 8 жыл бұрын
engdih ename yemadamen eriz zatar lasfech mehede nw gin lekelo sint endemefech alakim
@gelilaselam4082
@gelilaselam4082 8 жыл бұрын
mahi mahi love
@hanakidous6095
@hanakidous6095 8 жыл бұрын
mahi mahi love betam fikre yhunche lij
@mahimahilove2789
@mahimahilove2789 8 жыл бұрын
Hana Kidous amesegnalew anchim endezaw
@mahammaduseen550
@mahammaduseen550 8 жыл бұрын
mahi mahi love
@yididiyayordi9458
@yididiyayordi9458 8 жыл бұрын
ማሂዬ ጥሎብኝ ስወዳት በቃ፡፡
@Love-ig1ll
@Love-ig1ll 8 жыл бұрын
ከኔ አትበልጥብሽም ee
@yididiyayordi9458
@yididiyayordi9458 8 жыл бұрын
Almalki Almalkii እውነት ነው😍
@nuelikimalokileli9921
@nuelikimalokileli9921 8 жыл бұрын
yididiya yordi è vero canzoni
@hagosbahta1216
@hagosbahta1216 8 жыл бұрын
ኤዱ እትን Almalkii
@tig4420
@tig4420 8 жыл бұрын
yididiya yordi me to mar xilobegn sewdat
@andug7136
@andug7136 Жыл бұрын
ባንተ መኖር እኔም እየኖርሑኝ ነው የኔ ልውሌ የኔ ባል አፈቅርሐለሑ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mohammedhussein8615
@mohammedhussein8615 5 жыл бұрын
Hey guys I’m Hussein from Sudan I like so much all Ethiopian people 😘😘😘😘
@ፍቅርሲፈርድ-ቐ5አ
@ፍቅርሲፈርድ-ቐ5አ 8 жыл бұрын
ዱቡዬ በጣም አሪፍ ስራ ነው በርቺልኝ ማሬ ተወዛዋዦቹ በጣም ያምራሉ በተለይ ዮናታን የዛሬን አያርገዉና አብረን ተምረናል እሡ ፈመስ ሢሆን እኔ ደግሞ የአረብ ..............
@Love-ig1ll
@Love-ig1ll 8 жыл бұрын
kkkk besak የኔም የእትን ጎደኛዬ ነው ግን ላችን ሜኔሽ ኔዉ
@ፍቅርሲፈርድ-ቐ5አ
@ፍቅርሲፈርድ-ቐ5አ 8 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ጓደኛዬ ነበር 1 ክፍል ነበር የምንማረዉ ግን ምን ያረጋ ል እኔ ወደ ከዳማነት እሡ ምርጥ ተወዛዋዥ ሀሣቡ ስለ ተሣካለት በጣም ደስ ብሎኛል በርታ ጓደኛዬ
@tihutyirgu8083
@tihutyirgu8083 8 жыл бұрын
ፍቅር ሲፈርድ እረ ማነሽ ከእኔም ጋር ተምሮ ነበር
@ፍቅርሲፈርድ-ቐ5አ
@ፍቅርሲፈርድ-ቐ5አ 8 жыл бұрын
ትሁትዬ ፍቅር እባላለዉ በላይ ዘለቀ ትምህርትቤት ነው አብሮኝ የተማረዉ 9ኛ ክፍል
@رشادالشرعبي-ق4ن
@رشادالشرعبي-ق4ن 8 жыл бұрын
ላይክ አርጊው አለሁ ምንም ብኖር በሰው አግር ውድድድድድድ እርጊው አለሁ
@tinsaedemise4317
@tinsaedemise4317 8 жыл бұрын
wowww new
@zenebkadsak8578
@zenebkadsak8578 8 жыл бұрын
I'm.Ellery. Bkabuz
@dffvffbhgffff5209
@dffvffbhgffff5209 8 жыл бұрын
waww des yelal
@sentayehululie5113
@sentayehululie5113 8 жыл бұрын
metooo
@saluu7056
@saluu7056 8 жыл бұрын
I'm.Ellery. Bkabuz
@mekdsetesgaye8548
@mekdsetesgaye8548 8 жыл бұрын
አተን አግኝቼ ልኑር ሁሉምን አጥቼ ነው ያልሽው ቆንጆ ህህህህ በሀላ ግን አተን አጥቼ ልኑር ሁሉንም አግኝቼ ስትይ እንዳልስማሽ በሀላ እንዳይቆጭሽ ሁለቱንም ለማግኝት ሞክሪ ምክር ቢጤ ነው ለሴቶች ፍቅር ብቻውን ያለማባያ አይበላም ክክክክክክ
@rahwitlove5386
@rahwitlove5386 8 жыл бұрын
mekdse tesgaye tikikil yene konjo
@bettybetty5969
@bettybetty5969 8 жыл бұрын
hahahahahahahahahahahahahaha besak gedelshegn ewneteshenaw bemiderlay setinori hulum baymolam yeraseshenem esunem setiyezhinaw mekireshen tisamalech
@mekdsetesgaye8548
@mekdsetesgaye8548 8 жыл бұрын
ብስማ ነው ሚያዋጣት በሀላ አተን አጥቼ ልኑር ሁሉን አግኝቼ እያለች ብታለቅስ አልስማትም ሆዴ
@bettybetty5969
@bettybetty5969 8 жыл бұрын
+mekdse tesgaye deal me too hahahahahaha
@kewserbintisllam6995
@kewserbintisllam6995 8 жыл бұрын
kkkkkkk of course
@hadnetwelela5038
@hadnetwelela5038 8 жыл бұрын
በጣም ታምርያለሽ ማህሌት ዘፈንሽ ጣፋጭ ነዉ እንደ ቸኮሌት
@tigistgirma575
@tigistgirma575 5 жыл бұрын
Yena konjo sewedesheko your smile is killing berche we need a new music know it’s been a long time I miss you
@samrawitabera9029
@samrawitabera9029 8 жыл бұрын
ይሄ ውፍረትሽን ካልቀነሽ ገና ገልብጦ ይገርፍሻል ያለው ማን ነበር :-) :-D :-D
@faezaabi1705
@faezaabi1705 8 жыл бұрын
ካካካካ
@ማርታጌታቸው
@ማርታጌታቸው 8 жыл бұрын
Samorah Athyobe ሃሃሃ H.D
@ፍቅርያሽንፋል-ቸ5ከ
@ፍቅርያሽንፋል-ቸ5ከ 8 жыл бұрын
Samorah Athyobe ክክክክክክ
@soniyamohammed4000
@soniyamohammed4000 8 жыл бұрын
አይ ባልም
@helenbelay5615
@helenbelay5615 8 жыл бұрын
Samorah Athyobe lol
@habenhabeshawit3777
@habenhabeshawit3777 8 жыл бұрын
I'm Eritrean but you know what' ;i love you so much because you have amazingly so sexy voice i swear! That's way keep it up and go ahead yene konjo, 👌💋👌👌👍👏 yene marrr betam yamral "
@ኣዝማሪኖወዲጎዳይፍ
@ኣዝማሪኖወዲጎዳይፍ 8 жыл бұрын
****Haben Habeshawit**** tanx b/c I'm Ethiopia but I like eritrean music so we are one country
@ግመልጠባቂ
@ግመልጠባቂ 8 жыл бұрын
Haben Habeshawit eri girl have wet emis
@abduhabib9270
@abduhabib9270 8 жыл бұрын
ግመል ጠባቂ p
@אלמנשבאיזה-ת6ג
@אלמנשבאיזה-ת6ג 7 жыл бұрын
Haben Habeshawit יח מה וו סדרה איך ר מה ךןחצןלןןםם את
@muluhawassam5108
@muluhawassam5108 7 жыл бұрын
אלמנש באיזה p
@birchubirchu3144
@birchubirchu3144 8 жыл бұрын
ማሀሌትዬ በጣም ወፈርሽ እኮ የኔ ማሰሮ
@asyiaabuboker2656
@asyiaabuboker2656 6 жыл бұрын
birchu birchu ክክክክክረ
@kasaneshgetu2053
@kasaneshgetu2053 2 жыл бұрын
እኛ ግን ይሄ ሟት አያሰንም ይበዛብናል በፈጣሬ ስራ አትግቡ እረ አስቡ ምንም አያሳትም የኔ ቆጆ ቀጥይበት
@edenabrham1476
@edenabrham1476 8 жыл бұрын
wooow እኔ የምለዉ ይቺን ሊጅ ስወዳት ግን የደመረ ለገሰ ሊጅ ናት ማለትም የሰርግ ዘፈን የሚዘፍነዉ ሞቱዋል ነብሱን ይማረዉ ግን ያቀጫጫ ይቺን ወለደ እደዚህ ድቡሽቡሽ ሆና አይቱዋት ይሆን ግንwwwdd new yamaragat ዬኔማሮች ብዙ አነበብኩ እና ስለዉፍራቱዋ አወራችሁ ወፍራም ሰዉ እና ዉሸታም ሰዉ ለራሱ አይታወቀዉም በያቼዉ ብላኝ አለችkkk የምር እኮነዉ የራሳችን ዉፍረት ስለማይታወቀን የሰዉን እናወራለን
@lemlire1815
@lemlire1815 8 жыл бұрын
edani damara lagasa alimotami tadasa alamu yasarigi zafagnhu naw yamotaw mare tasasitashali ok mahemi yadamara lagasa ligi tihun alakim gin damara alimotami ok konjoye
@lemlire1815
@lemlire1815 8 жыл бұрын
masitakakaya naw ok katxafaw litxifa
@edenabrham1476
@edenabrham1476 8 жыл бұрын
+Lem Lire ok Marrrr Sorry እደዛ ማለቴ ነዉ ግን አባቱዋ ዘፋኝ እደሆነ ስትናገር ሰምቼ ነበር
@lemlire1815
@lemlire1815 8 жыл бұрын
+Eden Abrham yane konjo isuni alakim gin yamakaw damara alamamouni bicha naw mare
@atalayshitie3963
@atalayshitie3963 8 жыл бұрын
wefertu yamerbtal teycu yauru esu felkelk konji nec aketm
@seberinjohn7176
@seberinjohn7176 8 жыл бұрын
ለካ ያቺ ሊያ የሚሏት ቁሌታም የምትቆላው በዚህ ሙዚቃ ነው
@sarahmoussa7597
@sarahmoussa7597 5 жыл бұрын
Rzfyd uefy.ufei6bfjstgdi
@wondmayele9886
@wondmayele9886 8 жыл бұрын
በእናታችሁ ጌታ የሰጣትን ዝም በሉ ውይ የሌላትን ጡት የለሽ ያላትን እትን ጡት።።።።በተለይ ሴቶች እኔ ከምሬ ነው ለሰው ክብር ጠንቀቅ እንበለ ።l love you all cometater see you netx album by mahlet demere "ይብቃችሁ" በሚል ዜማ
@sarahmoussa7597
@sarahmoussa7597 5 жыл бұрын
Ietne.Bonjour😚😙
@aliomar4211
@aliomar4211 5 жыл бұрын
اثيوبيا ي اخت بلادي athopia ane wde shilo ilov you pepol athopia Ilov you Abe Ahmed I'm from Sudan😘♥️🇪🇹🇸🇩💖
@wubelabirzaw6182
@wubelabirzaw6182 8 жыл бұрын
demesuan besemaw ayeshalem selemelekua enna selekumenawa comment kemenareg.she has amazing voice dear keep it up ma sis.
@mahalitethiogonder2629
@mahalitethiogonder2629 8 жыл бұрын
የሆንሽ ሞዛዛ ቆንጅየ ነገር
@ሀይትየወሎልጂ
@ሀይትየወሎልጂ 8 жыл бұрын
ኘነኘኲ ዂኸኸኸኘኘኘፀ
@ethiopanmaveimekdes1460
@ethiopanmaveimekdes1460 8 жыл бұрын
Mahalit Ethio \Gonder kkkkkkkk
@jumanayasser9592
@jumanayasser9592 8 жыл бұрын
mekdes yamarame leji
@ethiopanmaveimekdes1460
@ethiopanmaveimekdes1460 8 жыл бұрын
abte
@betibeti7838
@betibeti7838 8 жыл бұрын
woow
@ፍቅርሽነውየጎዳኝ-በ7ቐ
@ፍቅርሽነውየጎዳኝ-በ7ቐ 8 жыл бұрын
እኔ ጡት አጥቼ እስፓንጅ እየለበስኩ አይደል
@simanishgabra8497
@simanishgabra8497 8 жыл бұрын
kkkkkkkk
@ኬምሬነኝየኩዚአፍቃሪ
@ኬምሬነኝየኩዚአፍቃሪ 8 жыл бұрын
addis kidan hahahahaha
@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ
@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ 4 жыл бұрын
ክክክክክክ እኔም አሁ ን 23አመቴ አለፈ ሎሚነው የምታክለው አላህ ነው ሁሉንም የሚሠራ ተመሥገን😍
Mieraf Assefa - Enchi Enka - New Ethiopian Music 2016 (Official Video)
4:58
Hope Music Ethiopia
Рет қаралды 3,9 МЛН
Tamrat Desta - Selina (ሰሊና) New Ethiopian Music Clip 2015
5:17
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
Jacky Gosee
6:15
Fiyameta Media
Рет қаралды 10 МЛН
Dina Anteneh - Nama (ናማ) - New Best Ethiopian Music Video 2015
4:38
DireTube Music
Рет қаралды 11 МЛН
BEST New Ethiopian Music 2014 Milly Wessy - Endatay Official Video
5:16
Ethiopian Music  - Tsinat Lisanu - Teregagi [ተረጋጊ]- New Music Video 2016
8:07
Welelawa Mesfin Bekele  Official Video
5:23
Habesha Social
Рет қаралды 13 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН