መከዳት ልባችን ለጎዳችሁ Kesis Ashenafi

  Рет қаралды 21,894

ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን

ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን

Күн бұрын

ቤርይ አሸናፊ / @የልጆችአስተዳደግናመንፈሳ
የምርትነሽ ጥላሁንን ዩቱብ ; አድርጉት። ብሩክ ሁኑ።
/ theabdigital

Пікірлер: 167
@ዘማሪቀሲስአሸናፊ-ገሪዛን
@ዘማሪቀሲስአሸናፊ-ገሪዛን 5 жыл бұрын
ቤርይ አሸናፊ kzbin.info/door/XJz4AM46hGCpKvCYOFWGlg የምርትነሽ ጥላሁንን ዩቱብ ሰብስክራይብ አድርጉት። ብሩክ ሁኑ። kzbin.info
@lilya6824
@lilya6824 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን እርጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልክ
@እፁብ
@እፁብ 4 жыл бұрын
አሜን 3
@እፁብ
@እፁብ 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@እፁብ
@እፁብ 4 жыл бұрын
ዲስ ላይክ የምታደርጉት ግን ጤንነታችሁ ያሳስበኛል ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ
@hagraybeltal5223
@hagraybeltal5223 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እኔም ተከድቻለሁ ግን ያለፈን ትቸ አሁን ላይ አዲስ ህይወት ጀምራለሁ እግዛብሄር የበለጠም ሰጠኝ
@gogogogo742
@gogogogo742 5 жыл бұрын
Egezeyber yemesegen mamaye legham letegodanew edanche yadelen
@aguyemerifikraguyeyemariam20
@aguyemerifikraguyeyemariam20 5 жыл бұрын
Tadelesh ine gin lela hiwott lemayaz Yani lijj betam bew miwodew gin min mil gira gibt aleygn😢😢😢
@hagraybeltal5223
@hagraybeltal5223 5 жыл бұрын
@@aguyemerifikraguyeyemariam20 አይዞሽ እህቴ ያለፈን ነገር ሁልግዜ ካስታወሽ መችም አትረሽው ስለዝህ ያለፈን እረስተሽ ባአዲስ መንገድ ለመጓዝ ሞክሪ በተስፋ መቁረጥ ውስጥ አትኑሪ
@aguyemerifikraguyeyemariam20
@aguyemerifikraguyeyemariam20 5 жыл бұрын
@@hagraybeltal5223 esh konjooo inbaye Akayeygn fetar yalew.yihun lela min libel 😢😢😢thank u konjo
@Gigu-p5f
@Gigu-p5f Ай бұрын
አባታችንቃለሂወት ያሰማልን እናተን መሳይ አባት የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን
@سارهجرمال
@سارهجرمال 3 жыл бұрын
አባታችን የልብ አዋቁ ሌላምን እላለሁ እድሜ እና ፀጋውን ያብዛልኝ ሁሌም አዳምጣለሁ ስራ ቢበዛም እኳን በእርፎም ሳዳምጥ ነው የምውለው አስተያየት ለመፃፍ እኳን ግዜ ባጣም እያደመጥኩ በሂወቴ ብዙ ነገር ተቀይሮልኛል እግዚአቤሄር ይመስገን አተን በምክንያት ያመጣልን አሜን🙏🙏
@ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ
@ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ 3 жыл бұрын
አሜን ፫ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌾🍀🌾
@senit2296
@senit2296 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@aishquen4214
@aishquen4214 5 жыл бұрын
አሚን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን በእውነት ይህ ትምህርት ለእኔ የተሰጠኝ ነው የመስለኝ ዘመንህ ይባርክልን አባታችን እኔም ተከድቻለሁ ላመንሁት ሰው ክዶኛል እግዛቤር መጨረሻችን ያሳምርልን
@sraayele840
@sraayele840 5 жыл бұрын
አሜን እሁነት ነዉ ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@ቅድስትየፈጣኙየመላእኩየቅ
@ቅድስትየፈጣኙየመላእኩየቅ 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር የተባረከውን ይስጠን የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን አዲስ ገቢ ነኝ ለቤቱ
@senawitkidane5343
@senawitkidane5343 3 жыл бұрын
ቃለ ሕዉት ያሰማን እጀገ አጀገ አጀገ በጣም በጣም ደሰ የሚል ቃል ያካፊልከን እረጀም ጤና እደሜ የሰጥከ ከፊ አየነካከ እሻ
@tigistmabere985
@tigistmabere985 5 жыл бұрын
አባታችን በዕውነት ቃለሕይወት ያሰማልን ኑሩልን አባታችን
@ፀይሟነኝአባቷንወዳጅ
@ፀይሟነኝአባቷንወዳጅ 3 жыл бұрын
መምህሬ.ቃለሂወትያሰማልን.ይችንጽሁፋእምታነብ.የእግዚአቤሔርቸርነትአይለያችሁ.በጾሎታችሁአስብኚ,እኔአድጎደኛየ.ሳላቅአስቀየምኩት,አሁንጥሎኚጠፋ,እኔምልረሳዉአልቻልኩም,ምንእደማደርግግራገባኚ,😭😭ብቻ,እግዚአብሔርንተስፋአድረጊአለሁ
@jerryappmedia-8504
@jerryappmedia-8504 5 жыл бұрын
ልቤ ተሰብረዋል በጸሎታችሁ ኣስቡኝ 😔ይሀ ለኔ የተሰራ ያህል ተሰማኝ
@ሃናየድንግልልጅ
@ሃናየድንግልልጅ 5 жыл бұрын
አይዞሽ ዉደ የሁላችንም ነዉ የተሰበረዉ ነገረ ግን ለበጎ ነዉ ።
@wynetil1157
@wynetil1157 5 жыл бұрын
Barchi, konjo
@ethiopianlovely6856
@ethiopianlovely6856 2 жыл бұрын
አይዞሽ ማርዬ የኔም ልብ ስብርርርርር ነው ያለው
@melekadesalew6051
@melekadesalew6051 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እህቶቸ በፆለታችሁ አስቡኝ ልቤተሰብሯል የልጀ አባት ከድቶኝ💔😥😥😭
@asegedechbekele8456
@asegedechbekele8456 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ አሜን ፫።
@dastaaa7521
@dastaaa7521 5 жыл бұрын
አባታችን እናመስገናለን ቃል ህይወትን ያሰማልን እኔም እንደዛ ነበር ይሆንኩት ግን ያውም ከቤት ክርስትያን አገልጋይ አሁን ግን ሁሉንም እረስቻለው
@MohammadAli-kj1ye
@MohammadAli-kj1ye 5 жыл бұрын
Oi
@MuluNIGGUSSE
@MuluNIGGUSSE Ай бұрын
Amen amen kaleheweot Yasmine
@hanaalemu6597
@hanaalemu6597 5 жыл бұрын
Egzaber Edmiyna tana yeseteleyy sekafayy sechanekayy yaresone temert koch beyy sesame nawe yamaderaw batam yaaenanayale yasetameryale Emabiytiy tebarekowite
@kidistassfa6643
@kidistassfa6643 5 жыл бұрын
አባታችን በመጀመሪያ ቃለ ህይወት ያስማልን አባቴ የኔ እንኳን በፍቅር ነዉ የምከዳዉ እኔ ከምንም በላይ በፍቅር አምናለሁ እናም በፍቅር በማመኔ ከሚወደኝ ከምወደዉ በፍቅር ልጀ አገኘሁ ግን በዙ ሱሶች ቢኖሩበትም በፍቅር እለዉጠዋለሁ ብዬ በጣም ጣርኩ ብዙ አመት ግን አልቻልኩም መተዉ ስላለብኝ ትቼ ስኖር በሂወቴ አንድ ስዉ መጣ ከሚነግርኝ ከሚለኝ አንፃር ብዙ አመንኩት ብዙ ሆንኩለት ግን እሱ ያ ሁላ ይሆን የነበርዉ የዉሽት ነበርና እና የሚፈልገዉን ካገኘ በሃላ ሽርተት አለ እንደዛ በመቀየሩ ብዙ ብጎዳም በስዓቱ እንዲመለስ ስለጣርኩ እኔም የሚጠበቅብኝን ስለሆንኩ ከኔ ምንም ስላልጎደለ ተበዳይ እንጂ በዳይ እንዳልሆንኩ አምኜ ተዉኩት ድጋሚም በሂወቴ ስው መጣ ከዚህ በፊት ተከድቻለሁ ብዬ ሳላስብ መጎዳትን እንደማልፈልግ ማንነቴን ሳልዋሽ ነገርኩት እሱም ባለ ትዳር ቢሆንም በትዳሩ ደስተኛ እንዳልሆነ እና ሌላ ሂወት እንደሚፈልግ ምሎ ተገዝቶ ነግሮኝ እኔም አምኜዉ ጀመርን የሚያስፈልገኝን ያደርግልኛል በፍፁም ከኔ አምስት አይፈልግም እናም እንደሚወደኝ ቢነግርኝም ምን የሆነ ከበፊቱ የተቀየር ነገር ስላይሁ ስጠይቀዉ በኔና ባንቺ በኩል ምንም አልተፈጠርም ሲል ቆይቶ በሃላ ላይ ግን አንቺ በጊዜሽ መጠቀም ትፈልጊያለሽ ጊዜሽን ማባከን አልፈልግም አለኝ እንዴ ምን አልኩህ ግዜ ስጭኝ እንጂ እኔ አንቺን ማጣት አልፈልግም አልነበር ያልከው ስለው አዎ አሁንም ቢሆን አንቺን ለደቂቃ ማጣት አልፈልግም ግን ልጆቼ ያሳዝናሉ አለኝ እኔ ደሞ ይሄን እርግጠኛ ሳትሆን ለምን በሂወቴ ገባህ እኔ ያገባኛል ብዬ ካላመንኩት ጋር አሶላ መጋፈፍ አልፈልግም እኔ ክብሬን ለመጠበቅ ግድ ድንግል መሆን አይጠበቅብኝም ብዬክ ብዙ ነግሬካለሁ ዛሬ የፈለከዉን ስታገኝ ስለዉ ላንቺ አስቤ እንጂ አንቺን መቼም ማጣት አልፈልግም ሌላዉ ቢቀር ቃል አለኝ በህትነት ማጣት እንደማልፈልግ አንቺን ሲለኝ ብዙ ተናገርኩት እሺ አሁን ላይ ላይገባሽ ይችላል ወደፊት ነዉ የኔ እንደዚህ ማለት እዉነታዉ የሚገባሽ በስልክ ስለማንግባባ በአካል ተገናኝተን የዉስጤን ልገርሽ ያለዉን የዛኔ ከሀጂም ሆንኩ አልሆንኩ የዛኔ ታቂያለሽ ሲለኝ አገኘሁት ልንነጋገር ነው የመጣሁት ንገርኝ ስለዉ ደክሞኛል አንቺም እንደዛው እና እርፍት አድርገን ከዛ ነገ እነግርሻለሁ አለ በነጋታዉም ስጠይቀው ስዓት አለ በሃላ አለኝ ለሶስተኛ ልጠይቀዉ አልፈለኩም ምክንያቱም እዉነተኛ ስዉ እስኪጠየቅ አይጠብቅም እናም በጣም ስለተናደድኩ አኮርፍኩ እንደልማዱ ገንዘብ ልስጥሽ ሲለኝ አያስፈልገኝም አለኝ ስለዉ እሺ ለቤተስብ ልላክላቸዉ አለኝ ስማ እኔ ማንንም ሳፈቅር ገንዘብ አይቼ ሳይሆን ፍቅር ፈልጌ ነዉ ብዬ በጣም ተናደድኩ ጥያቄዬ ፍቅር ሲሆን ለዛ ምላሽ ሳላገኝ በገንዘብ ሲደልልኝ እና አባት በፊት ባህሪዬ በጣም ይገርመኛል ተከድቼም ዳግም ሳፈቅር በሙሉ ልቤ ታምኜ አምኜ ምንም ሳልስስት ነው እና እኔ ወንድ ልጀ ሲከዳኝ ሁሌ የምለዉ አምላኬ ተከዳን ብለዉ በንዴት ሌላ ተግባር እንደሚፈፅሙት አታድርገኝ ሁሌም እንዳዲስ ንፁ አፍቃሪ ታማኝ አድርገኝ አትቀይርኝ ነበር የምለው አሁን ግን ዉስጤ የሚለኝ አትመኝ አፈቀርኩሽ ሲልሽ እንደዉሽታም እያስብሽ አፊዥበት ነው አባቴ አላቅም እኔ በጣም እንደኔ ንፁ ልብ አፍቃሪ የማይከዳ ባገኝ ትዳርን በጣም እፈልጋለሁ ግን የሚያጋጥሙኝ የፈጣሪን ስም እየጠሩ እዉነተኛ መስለዉ መጨርሻቸዉ ከሀጂ ናቸዉ በፀሎቶት አስቡኝ
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 2 жыл бұрын
አይዞሽ ቅድስት እግዝአብሔር ላንቺ ያለው አለ
@etsegntadsweymreetsegn2811
@etsegntadsweymreetsegn2811 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፍ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@jeringusei9668
@jeringusei9668 4 жыл бұрын
ቃልህ ስምቼ ብሆን ንሮ ጊዜን በከንቱ አይጠፋም ነበር በቃል ህይወት ያስማልን
@ማለፊያቁምላቸው
@ማለፊያቁምላቸው 5 жыл бұрын
ቃለይወት ያሰማልንመከዳት ከባድ ነው ህመሙን የሚያውቀው የደረሰበት ነው
@qatarqatar1236
@qatarqatar1236 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን ቃለህወትያሰማልን
@qwerqwer6467
@qwerqwer6467 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እደት ይጣፍጣል ትምህረተወት አባታችን የስደተኞች የጥያቄ መልስ ሀኪማችን ነወት አባታችን ፀጋውን ያብዛለወት አሜን
@samerabuzuualamuusamera7633
@samerabuzuualamuusamera7633 4 жыл бұрын
Aaname aaname 🤲🤲🤲😭✝️💒
@alamcute283
@alamcute283 5 жыл бұрын
ቃለእይወትንያሰምአልኝ። በውነት። የልቤንአሰአብነያሰተምአሩት። እድሜዘመኖይርዘምልኝኝ። አሜንንን
@kedesegaberelabateenw8289
@kedesegaberelabateenw8289 5 жыл бұрын
Ene 2 gize tekadawu ye magamere fekerngye naw ye ulatengaye damo Bale naw ahun damo lela fekr aleng ahun fatriii yekale laswu satichalwu ene mnm alekimii👏🏻👏🏻
@birhn7948
@birhn7948 5 жыл бұрын
ኣንዷ እኔ ነኝ በትዳርም በበተስብ 😭 ስንትኣመት ሆነኝ ቁስሉ ግን ኣይድንም 😭 መምራችን ቃለ እግዚአብሔር ያሰማልን ኣሜንንን በቅርብን የተለቀቀ መዝሙር በእውነት ለኔ ነው ኣስታዋሽ ኣለኝ የማይረሳ የምለው ሰምቸ ኣልጠግበውም ሃያ ኣራት ሰኣ ኣመሰግናለሁ መምራችን🙏
@ሃናየድንግልልጅ
@ሃናየድንግልልጅ 5 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ዉድ ነገር ሁሉ ለበጎ ነዉ እኔም እደ አንቺ ነኝ ተኛ እሚጠበቀዉ በጸሎት እግዚአብሔርን መጠየቅ ነዉ ነገ የተሻለ ነገረ አለ።
@birhn7948
@birhn7948 5 жыл бұрын
@@ሃናየድንግልልጅ እሽ ኣሜንንን በእግዚአብሔር ፍቃድ
@jasika499
@jasika499 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰሰሠማልን
@ሀበሻዊነቴኩራቴ
@ሀበሻዊነቴኩራቴ 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እኔ ግን ለ3 ጊዜ ነዉ የተከደሁ መጨረሸየ አላቅም ግን ሙሉ ተስፋ አለኝ በእግዚአብሔር አሪፍ ሂይወት እንደሚሰጠኝ
@gogogogo742
@gogogogo742 5 жыл бұрын
Ewenet new ehet begta tesefa ayekortrm yetegodanewn yekesenal
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 2 жыл бұрын
አይዞሽ በጌታ ሁሉም ይቀየራል
@hareghareg9994
@hareghareg9994 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@selamlegese3983
@selamlegese3983 5 жыл бұрын
የህይወት ቃል ያሰማልን ቀሲስ እንድናፈራ መስተዋሉን ያድለን አሜን
@ቅድስትታደሰ
@ቅድስትታደሰ 4 жыл бұрын
ቃለህወትን ያሰማልን መምህራችን
@tigisttg7080
@tigisttg7080 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwot yaseamalen Egzihabehr be tsega be Edime Yetabkilen,🤲🙏⛪✝️💞
@merrygm7549
@merrygm7549 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@liyab3730
@liyab3730 5 жыл бұрын
♥️♥️♥️Amen Amen Amen kalehiwet yasemaln ♥️♥️♥️ Unet yhe tmrt lene nw wedije tesekayew cenege zare yredagnal bemalet mecetelen alakomcum endemwedew salinegirew befit betam enigibaba nbr cenegericut behuwala gn betam rakegn andanide mnm endemayakegn selamtam aysetegn ene gn hule esu yalebet botam hone lela bota cayewt wste betam des ylewal ayne ciritit ylal yene enidemayhon eyawecum tesfa mekuret akategn destayen eyataw nw binizegagam ene esun bewste merisat mnm alichalicum bka mersat alebign bye rasen atsenanawna sayew gn dgami ygereshibignal tselot maregim eyakategn nw lela sw siyawera say betam ekenalew batekalay eyetenaweticugn nw dmo esun lemersat bye celela sw ga jemercugn gn chirash sime bemenderu tefa enen yemiwedegn lij dmo amgnew ye unet yemiwedegn meslogn balodewm ende amarach wesje chirash yemaliwetaw chigir wst gebiche nbr yhen hulu ngr ene yemiwedew lij siyak betam tenadedena chirash laynu astelahut ahun ly ce 2tum salihon yemiwedewn lij melishe bemaseb wsten bemayhon ngr rasen akoslalew gn kesis yeriso tmrtoch hulum enen eyegenebugn nw e/r ymesgen 🙏🙏🙏
@tiztaaddisu8208
@tiztaaddisu8208 5 жыл бұрын
Kalehiwet yasemalin abatachin ketakedut andwa ene ngni gin ahun egizaber mesgen hulum alfual 💚💛❤
@aimygatasew6507
@aimygatasew6507 5 жыл бұрын
Abatachen kalheywet yasemalen betemsto new y admetkut enamesgenalen
@hbvbbbb2310
@hbvbbbb2310 5 жыл бұрын
አባቴ እባክዋ በዉስጥ ላናግሮዋት ቅይቅርታ ጋር
@ፍሲካ-ጸ7ፀ
@ፍሲካ-ጸ7ፀ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን
@samrimera7866
@samrimera7866 5 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት ይስመኣልን ኣባቴ
@hanaalem535
@hanaalem535 5 жыл бұрын
አሜን ቃልይሆት ያሰማለን እኔማ ሰንትየ ተከዳሁ አሁን ሰው ማመን አቃተኝ በተለይ በፍቅር
@yetewehedofire8598
@yetewehedofire8598 5 жыл бұрын
አሜን ቃል ህዎትን ያሰማልን
@حياةالإنسان-ز5ع
@حياةالإنسان-ز5ع 5 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን
@መንበረሥላሴ
@መንበረሥላሴ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@meditesfaye9201
@meditesfaye9201 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mekdasmamar3261
@mekdasmamar3261 5 жыл бұрын
ቃለሄወት. ያሰማልን ተስፍ መንግስተሰማያትን ያውርስልን አሜን ወንድማችን. ወይ ወንድም. እውነት ከመከዳቴ ብዛት የተነሳ. በቀል. ያስባል ልቤ. በእውነት. በጣም ተጨንቄቃለሁ. ከመጥፎ ስሜት ጋ. እየተዋጋሁ. ነው. በቀል. እንዳያሸንፈኝ በጸሎትህ አስበኝ
@ydenektube9576
@ydenektube9576 5 жыл бұрын
እመቤታችን ድንግል ማርያም ታስብሽ
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 2 жыл бұрын
ማርያም ታስብሽ እህቴ
@hanneylebanon3576
@hanneylebanon3576 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@ydenektube9576
@ydenektube9576 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይድረሰን አባታችን በህይወቴ ብዙ ትምርት አግኝቻለሁ ከንተ ለሁሉም አመስጋኝ ሆኛለሁ አመሰግናለሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@saratafara3809
@saratafara3809 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፈጣሪ ከሁላችን ጋር ይሁን
@mobilyphoneshop3918
@mobilyphoneshop3918 5 жыл бұрын
Amen AmenAmen
@yetimworkyeti4656
@yetimworkyeti4656 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእምነት ያጽናልን!!!
@እራመዳለሁበተስፋእራ-ኈ1ቐ
@እራመዳለሁበተስፋእራ-ኈ1ቐ 5 жыл бұрын
አሜን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@መቅዲአባቴክርስቶስእናቴማ
@መቅዲአባቴክርስቶስእናቴማ 5 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛላችሁ
@senytberlhnu1439
@senytberlhnu1439 5 жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን
@markeetm2939
@markeetm2939 5 жыл бұрын
እግዚአብሄር ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@ቅድሰቲድንግልማርያምፅዮን
@ቅድሰቲድንግልማርያምፅዮን 5 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማኝ መምህር
@ትርስተማርያም
@ትርስተማርያም 5 жыл бұрын
ቃለሂወትንያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልኝ መምህራችን በይበልጥቴሌግራም ቢኖር በጣም ደስይለናል
@saeedhamed8684
@saeedhamed8684 5 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን ቃለህይወትያሰማልን
@zenabelamaa5389
@zenabelamaa5389 5 жыл бұрын
Egzeabeher Amalakachin kalehihotin yasemalen tasefa mangita sematin yiwwrs AMEN AMEN AMEN 😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤
@abebaayano5955
@abebaayano5955 5 жыл бұрын
አሜን
@dagmawityohanis7285
@dagmawityohanis7285 5 жыл бұрын
Kale Hewet Yasemalen
@adanawube9065
@adanawube9065 5 жыл бұрын
አግዚአብሔር አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን
@aprime3902
@aprime3902 5 жыл бұрын
እግዚያብሄርቃለህይወትያሰማልንአባታችን
@hamzihamzi3899
@hamzihamzi3899 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህራችን ቃሌ ህይወት ያሰማልን
@samiraaa9849
@samiraaa9849 5 жыл бұрын
Qela ehiwoten yasemalin wundemachine
@asnakgettaneh8140
@asnakgettaneh8140 5 жыл бұрын
amen amen amen erjam edme ketena gar yestln Abatachin qalahiyot yasamalen
@emutyu7395
@emutyu7395 5 жыл бұрын
Kale. Hiwte. Yasemlne
@zemenaymetalemzemenaymetal9908
@zemenaymetalemzemenaymetal9908 5 жыл бұрын
አሜንንንንን
@alemdeborah2226
@alemdeborah2226 5 жыл бұрын
Kale hiwet yasmalen abatachin Sew alamenem k sew teru aletbekem balie enkan bmenem alamenem
@rozyrozy4224
@rozyrozy4224 5 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወትያሰማልን
@soliyanaamanual2045
@soliyanaamanual2045 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@yemaryam.lij.sdetegnaytuja2900
@yemaryam.lij.sdetegnaytuja2900 5 жыл бұрын
Amen amen amen🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን ዘመንህን የአገልግሎት ይባርከው
@abebaayano5955
@abebaayano5955 5 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@mimisamrowt3864
@mimisamrowt3864 5 жыл бұрын
ቂለህይወት ያስሚልን አሜን
@tezta1623
@tezta1623 5 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በፀሎታችሁ አስቡኝ
@obsananasgaeeoromoo4480
@obsananasgaeeoromoo4480 5 жыл бұрын
Wandimachin tabaraki 🙏🙏🙏🙏🙏
@helembabanem1690
@helembabanem1690 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
@weyneshetweyeso2945
@weyneshetweyeso2945 5 жыл бұрын
Egzabere.yebarkee.wodemee.enbayen.be.amlake.tabesoeale..
@meklitkebede1744
@meklitkebede1744 5 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልንንን እናመስግናለን
@naredosyadegellijnaredosya1846
@naredosyadegellijnaredosya1846 5 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@hiwotyout7908
@hiwotyout7908 5 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን
@hayatalduraz2604
@hayatalduraz2604 5 жыл бұрын
Kale hywet yasemalin
@yemaryam.lij.sdetegnaytuja2900
@yemaryam.lij.sdetegnaytuja2900 5 жыл бұрын
Kale hyiwet yasemalin🙏🙏🙏🙏
@yetwohdolij4263
@yetwohdolij4263 5 жыл бұрын
Amen Kalehewot yasemalen geta Besega yanurelen e/z amelak 🙏
@መክሊት21
@መክሊት21 5 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን
@ሳራየድንግልማርያምል-አ7ቀ
@ሳራየድንግልማርያምል-አ7ቀ 5 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalen ye agelgelot zemenwon yebarkelwt ye dengel maryam lij
@deribhana7436
@deribhana7436 5 жыл бұрын
Amen amen amen kele heywet yasemalene 🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@rahilrahil7604
@rahilrahil7604 5 жыл бұрын
Enamesegnalen kale Hiwet yasemaln
@fasikakibert8337
@fasikakibert8337 5 жыл бұрын
E/ r yibarkih
@zenabelamaa5389
@zenabelamaa5389 5 жыл бұрын
Betam dasiyemil temerti new teberku Egzeabeher Amalakachin Sega Yi bezaloti😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤💠💠⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏
@aguyemerifikraguyeyemariam20
@aguyemerifikraguyeyemariam20 5 жыл бұрын
Kalhwot ysemaln Abatchin 😭😭😭😭😭😭😭😭 btam tegodichiylew indihom
@luchiatekle407
@luchiatekle407 5 жыл бұрын
Yes, I don't want give or helping to anyone. My anger is go away the problem is I don't want seen these people again I know it's not good but I don't know what I should do
@misssass4058
@misssass4058 3 жыл бұрын
Amesegenalew erasen ayewebet
@sifaanilagesegfa271
@sifaanilagesegfa271 5 жыл бұрын
Ameen Ameen
@ቤተሩሐማ
@ቤተሩሐማ 5 жыл бұрын
Kalee hiwet yasemalen
@Eroza-i8z
@Eroza-i8z Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gogogogo742
@gogogogo742 5 жыл бұрын
Memher amesegenalw enam tekedchalwe gen betemeherthe betame teregagechalew Edelmana tena yesetote
@jannajanna6475
@jannajanna6475 5 жыл бұрын
እናመስግናለን
@costissa3146
@costissa3146 5 жыл бұрын
Ename. Andoa. Nage. Bezo. Geza. Nawo. Ytgodawet. Mine. Egzabeher. Ymsgane. Eskahone. Alwo.
@RoseRose-sm4zc
@RoseRose-sm4zc 4 жыл бұрын
Kiya
ኑሯችንን በእግዚአብሔር ጽጋ መጠበቅ kesis Ashenafi #habesha #duet #like #comment
17:31
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 1,2 М.
ወንዶች የማይረዱት የሴቶች ቋንቋ። Kesis Ashenafi G.mariam
27:01
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 14 М.
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
ጠብቁት ተስፋ አትቁረጡ ።የታመነ ነውና። Kesis Ashenafi. Tebeku
24:06
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 18 М.
መንፈሳዊ ህይወት ላይ ለምን እንደክማለን
6:57
Daniel(የማርያም ልጅ) ዳኒኤል አክሊለ ጊዮርጊስ
Рет қаралды 2,5 М.
የቀሲስ አሸናፊ ያልተተረከ ማንነት
19:23
Adot Enat /አዶት እናት /
Рет қаралды 19 М.
Memehir Girma Wondimu Video 722 የመንፈስ አንድነት ምንድንነው? ድንቅ ትምህርት ትውልድ ይስዳን ላልሰሙት አሰሙ#subescribe_now
38:29
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 11 М.
ፍቅርሽንና ትዳርሽን የምታጣፍጭባቸው ግሩም ጥበቦች። Kesis Ashenafi
23:41
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 23 М.
ስንብት...ፍቅር ባች
29:14
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 69 М.
ሴቶች ሆይ ስለክርስቶስ የባሎቻችሁን ስልጣን መልሱ። Kesis Ashenafi
27:09
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 23 М.