መከራ ገባሁኮ ምግብሽ ለምን ይጣፍጣል አለችኝ

  Рет қаралды 26,565

Biftu genema

Biftu genema

Күн бұрын

Mahube~Tube

Пікірлер: 362
@KatijaKatja
@KatijaKatja 25 күн бұрын
ካሜራማኖ ሳአድ ናት ክክክክ በርች የኔ ቆጆ ❤❤❤❤
@AddisalemErdado
@AddisalemErdado 25 күн бұрын
ልኮሚት ብዬ ስሮጥ አንች ኮሚታሻል የእኔም ጥያቄ ነው😂😂😂
@ሰመር4212
@ሰመር4212 25 күн бұрын
እና በሰአድ ኩሽና ማን ሊገባ 😂የኔ ጀግና ❤😂 ይስሩ ሁሉም እንደዚህ ነው የሚሰሩት
@فاطمه-سعيد-ر3ن
@فاطمه-سعيد-ر3ن 25 күн бұрын
እስኪ ለድናችህ ፍቅር ያላችህ ሁላችህም ደምሩኝ
@aminatube3280
@aminatube3280 25 күн бұрын
ደምሬሻለሁ ደምሪኝ
@DhDv-h7k
@DhDv-h7k 25 күн бұрын
ዴምሬሻለሁ መልሽ🎉🎉🎉
@FyfgF-cq1bj
@FyfgF-cq1bj 25 күн бұрын
ደምሪሻለሽ
@DhDv-h7k
@DhDv-h7k 25 күн бұрын
@@FyfgF-cq1bj አችንም ዴምሬሻለሁ😃
@FoxyaOumer
@FoxyaOumer 25 күн бұрын
በርች ማማዬ ግን ፕራንክም ቢሆን ይቅርብሽ በትዳር መሀከል ውዴ አትግቢ ሌላ ነገር ፕራንክ አርጊዪት ሰአዲን😂
@RitaRita-xh8li
@RitaRita-xh8li 25 күн бұрын
👍👍👍👍
@Zinat112zZinat11z
@Zinat112zZinat11z 25 күн бұрын
ትክክልበሌላመስራትይሻላል መጨረሻውአያምርም
@om-mubark
@om-mubark 25 күн бұрын
.እየቀለድ.እኮ.ነው.የምር.የሥሏችሁ
@FoxyaOumer
@FoxyaOumer 25 күн бұрын
አወ ቀልድ ነው ግን ትዳር ላይ ያሻክራል ማሬ እንደኔ አስተሳሰብ ነው ​@@om-mubark
@FoxyaOumer
@FoxyaOumer 25 күн бұрын
​@@Zinat112zZinat11zአወ ተረድተሽኛል
@kunjuk1242
@kunjuk1242 25 күн бұрын
ሰራተኛ አደለችም እምትሉ❤❤❤❤❤ዠ
@om-mubark
@om-mubark 25 күн бұрын
.አወ.ድራማ.ነው
@ልጅኤMየወድሞቼሲስ
@ልጅኤMየወድሞቼሲስ 25 күн бұрын
ምነው ሠራተኛ ሠውአደለም እዴ?
@LubabagoogleAhmied
@LubabagoogleAhmied 25 күн бұрын
ትክክክክልወላሂ​@@ልጅኤMየወድሞቼሲስ
@HawaSisay-bc5wb
@HawaSisay-bc5wb 25 күн бұрын
አወ ድራማ መሆን አለበት
@fentaye9663
@fentaye9663 25 күн бұрын
አወ አደለቸም አደኛ ታምራለቸ ሁለተኛ ለሰራተኛ ብትሞት ቻናል አትከፍትም። መቸም አይደረግም ዝብለዉ መጨዋቻ ያጉን
@SakinnSk
@SakinnSk 25 күн бұрын
ሰታምሪ የኔ ቆንጆ አብሸሪ
@MouMoh-gn3jz
@MouMoh-gn3jz 25 күн бұрын
ሰአዳ በጣም ቀናተኛ ነች ለሰራተኛ አትመችም ኡኡ ይሄ ጣፍጦህ ነወይ አለችው እኮ የቅናት ጥግ😂😂
@MaryamMaryam-oj8cb
@MaryamMaryam-oj8cb 24 күн бұрын
እኔ እንዴሚመስለኛ ሰራተኛ አይዴለችም ወይ የእሷ እህት ነች ወይምየባሎ
@ዙዙabdu-v8n
@ዙዙabdu-v8n 24 күн бұрын
😅😅😅😅😅😅😅በኮሜንት. ታምራለይና. ሰራተኛ. አደለችም. እምትሉ. ሰወች. ለምሳሌ. እኔ. በጣም. ቆንጆ. ነኝ. ፀጉራም ነኝ ቁሜቴ. መካከለኛ ነው. ቀይ ነኝ 😂😂😂😂😂ግን. ሰራተኛ.ነኝ ሸቃላ ነኝ
@trook1713
@trook1713 23 күн бұрын
ስለምታምር ሳይሆን ከቀረቤታዋ እና አለባበሷነዉ የበፊቶቹ ሰራተኖችእንደዚህ አልነበሩም ለዛነዉ ሁቢ
@አሲሁሉምለበጎነው
@አሲሁሉምለበጎነው 23 күн бұрын
❤❤❤❤
@yasarUseafan
@yasarUseafan 18 күн бұрын
ክክክክ ስአዲ ባሺን እዳትነጠቂ የየለች ቀውጤ ናት ስታምር ድሙ መሻአላህ አለይኪ
@NejatAhmed-x9x
@NejatAhmed-x9x 25 күн бұрын
ውይ አንቺ ዘይት ስትጨምሪ ቡናውን ያማሰለው ማን ነው ተጫወቱብን ብቻ
@zdzd-r7g
@zdzd-r7g 25 күн бұрын
ሲጀመር ሰራተኛ አይደለሺም አለባበስሺ የልብስሺ ብዛት በዛ ላይ ኩልሺን ተኳኩለሺ
@Hናኝየአልኢማንተማሪ
@Hናኝየአልኢማንተማሪ 25 күн бұрын
😂😂😂
@NejatAhmed-x9x
@NejatAhmed-x9x 25 күн бұрын
ትክክል ሸቃላ እንደዚህ ነው እንዴ
@UmuAbidellahUmuRekanUmuRekan
@UmuAbidellahUmuRekanUmuRekan 25 күн бұрын
ከከከከከከከከከከከአገሯ ላይ እደፈለገች ብለብሥ ምን ችግር አለው ግን ፀጉሯ ብቻ መቆለሉ ነው የሚሥጠለው​@@NejatAhmed-x9x
@ሦፊ
@ሦፊ 24 күн бұрын
ሠራተኛዬ ያለችው ሠብስክራይብ እድናረጋት ነው
@UmuAbidellahUmuRekanUmuRekan
@UmuAbidellahUmuRekanUmuRekan 24 күн бұрын
@@ሦፊ ከከከከከ ውሸት ይሁሆን እንዴ እኔ ሢጀመር አልከታተላቸውም ሀታ ሠአዳና አሊን ቀርቶ አይደለም ማንኛውንም ዩቱበር አልከታተል እደው አዳድ ገዜ እግር ከጣልኝ እንጂ
@fafitube2448
@fafitube2448 24 күн бұрын
እናተ ኮሜታተሮች በጣም ትገርማላችሁ ልጅቱ እኮ የሀርቡ ቆንጆ ናት ሀርቡወች አንደኛ ነን እዴ😂😂😂😂ሰራተኛ አትመስሊም የምትሉት ነገር ስራ ስራ ነዉ በርችልኝ ያገሬ ልጅ😂😂😂😂
@اكرامحُسن-ص2ع
@اكرامحُسن-ص2ع 23 күн бұрын
በስደት የምትኖሩ እህቶች በሙሉ አላህ የረፍት እንጀራ ይወፍቀን ያረብ
@Pullonpanda
@Pullonpanda 25 күн бұрын
ሰራተኛ. አይደለሽም😂😂😂😂😂😂😂
@زمزم-ه3ب
@زمزم-ه3ب 23 күн бұрын
አወን
@hcchhcg8979
@hcchhcg8979 25 күн бұрын
ማሻአላህ ቆጅየነሽ ታገሽ የራስሽ ቤት ይኖርሻል ምንምም ስራትኛ አትመስይም ነገስት ነሽ❤❤❤
@ሉሉ
@ሉሉ 24 күн бұрын
ከለራችን ይለያል እዴ ሰራተኛ የሆነው❤😮
@KkaKka-m4m
@KkaKka-m4m 25 күн бұрын
አብሽር የኔውድ ሁሉም እናቱሆድ አለመደም
@ኢሙኢብራሂምነኝ
@ኢሙኢብራሂምነኝ 24 күн бұрын
የገፎ ነገርስ 😂😂😂😂😂 መስቅቅቅቅ ወላሂ እኔም እንደዝ አረገለሁ ከጋበሁ 😂😂😂
@ሠላምነኝከላላዩቱብ
@ሠላምነኝከላላዩቱብ 24 күн бұрын
ቅመምነሺ አበአታቷት የመዳምቅመሞችየ❤❤❤ የኔዎቹ
@ummusalih7513
@ummusalih7513 25 күн бұрын
በርች ማማየ
@Sadaytube
@Sadaytube 25 күн бұрын
ብርች ሙሁቢ 🎉
@hdhdgdghdhdh2023
@hdhdgdghdhdh2023 24 күн бұрын
ያሊ እህት ትመስላለቺ ክክክክ
@MadinaEhh
@MadinaEhh 23 күн бұрын
ዘመድናችሁ መሰል አብሺሪ መዳም ሁናይሄዉናት ክክ
@نصرهحبشه
@نصرهحبشه 25 күн бұрын
ክክክክክ ድራማ እያሰረቹ ነዉ🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂
@EudygyuYjdjj
@EudygyuYjdjj 25 күн бұрын
አብሺሪ አህቶ😢😢😢❤❤❤❤❤
@ayatayat4737
@ayatayat4737 24 күн бұрын
እህቴዋ አብሽር ጥንክሬ
@NmHi-cl5nk
@NmHi-cl5nk 25 күн бұрын
ጎበዝአይዞሽ በርች
@HassanHassan-nk4do
@HassanHassan-nk4do 24 күн бұрын
ኪኪኪ ስኣዳ አለች ሙቢ ጥለዋ ይታያል 😅
@sadakmal1865
@sadakmal1865 25 күн бұрын
የኔውድ ማሻአላ በርች ግን ሰራተኛ አመስሊም ድራማነውጅ ከሆንሽም ሰራተኛ ራሱን ይጥላል ማለት አደለም
@ZenetuHussen
@ZenetuHussen 25 күн бұрын
ሰራተኛአደለቺም የምትሉ ግን ትገርማላቺሁ ሰራተኛ ልብስ የለውምዴ
@AminaAli-z6b
@AminaAli-z6b 25 күн бұрын
እግደአችየአበዙት ምነው ሠራተኛ አይለብሥም አላችሁ ጉድኮነው እኔእደሧሁኘነው እምሠራ ምንይጠበሥ
@Sofiahassan-y8e
@Sofiahassan-y8e 25 күн бұрын
​@@AminaAli-z6b እደትእየሰሩነው ግን ሰራተኛአደለይምየሚሎት
@vvvffff1290
@vvvffff1290 25 күн бұрын
ሰራተኛአይደለችምያልንበትቡዙነገርአለ።ስፕራተኛአደዝክአይዳፍርምሁለተኝውርሳይሆናትነውይቱብየከፈትችላት።አስኩሁንአብረዋት የሚሰሩትንአላየንምአደ???አደዝክአይደሉም።
@ZulfaZulfa-r3b
@ZulfaZulfa-r3b 25 күн бұрын
😂እኮ ንገርልኝ😂😮
@SadaSada-j6o
@SadaSada-j6o 24 күн бұрын
እንግድነት መታ ኮነው
@JemiaMohammed
@JemiaMohammed 24 күн бұрын
ሠራተኛ አይደለችም የኛ መቀለጃ ሆን ግን ምን ያርጋል ወሸት ሡባሀነ አሏህ😢😢😢
@FghJhg-t4u
@FghJhg-t4u 24 күн бұрын
የኔ ቆንጆ አብሽር ማሻአላህ 👌👌👌👌👌
@ሰመር4212
@ሰመር4212 25 күн бұрын
መህቡባ አልተቻለችም 😂 ደሞ ባባ በይ አሊ አትበይ ብየሻለሁ😂
@Zinabyoussef-e4h
@Zinabyoussef-e4h 25 күн бұрын
ሚስተር ክክክክ
@JrjjriKkjj
@JrjjriKkjj 25 күн бұрын
😂😂😂😂
@RahemaEndrise
@RahemaEndrise 25 күн бұрын
አረ ባኪ ባባ በይ ምን ማለት ነው
@aminaemuTube
@aminaemuTube 25 күн бұрын
ባባአሊ😂😂😂
@SaraNew-fo6je
@SaraNew-fo6je 25 күн бұрын
ሹ ባባ ለምን ትላለች አረጀ እንዴ
@huloode
@huloode 24 күн бұрын
አች በጣም ፈታ ያልሺነሺ በርች
@fafidessieweloyewa922
@fafidessieweloyewa922 23 күн бұрын
አይ መሁቢ እና ሰአድ ሁለት ማዳም😂😂😂😂በርቱ ተበራቱ ፕራክ በሉ ዝም ብላችሁ ተመካክራችሁ😂😂😂❤❤❤❤❤
@neimatube800
@neimatube800 24 күн бұрын
ሲጀመር የአሊ ያጎት ልጅ ነሺ 😂😂
@hawlltomar6162
@hawlltomar6162 25 күн бұрын
ፈታያለችልጂናት እውነትዘመድናመሰልጂ አላሁአለምብቻ ወደናታልጂቷን
@FoziAli-e5b
@FoziAli-e5b 24 күн бұрын
😂😂ይችን ልጅ ሳአዳ ይዛመታለች😅😅
@khadijah9878
@khadijah9878 25 күн бұрын
ዘመድ ወይም ጓደኛ ናት ልታርሳት የመጣች ሰራተኛ አይደለችም እመኑኝ😂😂
@ሀሊማSalim
@ሀሊማSalim 25 күн бұрын
እኔምዘመዶነችመሰለኝአዉቃቻናሎእዳድግላትፈልጋነዉእጂ
@hayathayu2936
@hayathayu2936 25 күн бұрын
እህኔየኮ ካሜራዉን የያዘችዉ ወይም የምትቀርፀዉ ሰአዳ ነች😅
@foziya-seid
@foziya-seid 25 күн бұрын
ሰራተኛአደለሽም ባክሽ እኛሞኝመሰልናችሁዴ ዘንጠሽነውዴ ሰራተኝነት 😅
@6ygh-c2l
@6ygh-c2l 25 күн бұрын
የኔ ቆንጆ በርች
@MuhamedYimam-uh4bf
@MuhamedYimam-uh4bf 24 күн бұрын
ልጅቱን የሚያውቃት የአምራች ሰፈር ልጆች እ😂😂😂😂😂
@Gghj-ls6kf
@Gghj-ls6kf 25 күн бұрын
ሀሀሀ ሰአዲ ነት ካሜራማን
@eveali6794
@eveali6794 25 күн бұрын
እኞ የነሡ ጅል ነን እኮ
@HayatHayat-Ymr
@HayatHayat-Ymr 25 күн бұрын
ካሜራ አማኖ ስአድናት❤❤❤😂😂😂
@eveali6794
@eveali6794 25 күн бұрын
@om-mubark
@om-mubark 25 күн бұрын
.አወ
@zdzd-r7g
@zdzd-r7g 25 күн бұрын
ወይ እሶ ናት ወይ ሌላ ሰው አለ ካሜራው አየተዟዟረ ነው የሚቀርፃት አስቀምጣ አይደለም ምክክር ነው
@eveali6794
@eveali6794 25 күн бұрын
@@zdzd-r7g እ እኞ ኮ የነሡ ጅሎች ነነ
@እሙአብደላህ-ተ4ጘ
@እሙአብደላህ-ተ4ጘ 25 күн бұрын
ተከታታይ ይድራማ😂😂😂
@RaheemaRaheema-k9d
@RaheemaRaheema-k9d 25 күн бұрын
በረች ቆጆ
@hamdaabdirahman6715
@hamdaabdirahman6715 25 күн бұрын
አብሺሪዉደ
@AminatHuseen-w4n
@AminatHuseen-w4n 25 күн бұрын
በርቺ መሁቤ
@HassanHassan-nk4do
@HassanHassan-nk4do 24 күн бұрын
ቡናዉን እየቆላች አይተናታል ስኣዲን
@aagg2229
@aagg2229 24 күн бұрын
ጎበዝ
@የበረሃዋርግብ-oi6uz
@የበረሃዋርግብ-oi6uz 24 күн бұрын
ለኛ እያማሻት ነው አደል አብሽሪ አንናገርም
@AhlamAgh
@AhlamAgh 23 күн бұрын
ያሊህትትመስለኛለች😂😂❤❤❤
@EmuAbdela-o6d
@EmuAbdela-o6d 25 күн бұрын
እረሰዉየቲቱ ከባድ ናት በሰላም ብለቂ ይሻልሻል
@JrjjriKkjj
@JrjjriKkjj 25 күн бұрын
😂😂😂😂
@fafiitube3266
@fafiitube3266 24 күн бұрын
Camer man sadii😅
@FatumaFatuma-gs8qr9715
@FatumaFatuma-gs8qr9715 25 күн бұрын
😂😂❤❤ ድምፆቸዉ አድነዉ የሠአዳ ዘመድ ናት ሲቀጥል እኛ ሸቃሎች አንዘንጥ እጅ ሥንለብሥ አደኛነን ግን እደዚህ አጣጥለሽ ሠራተኛነኝ አይከብድም ጠረሀሽን ጠምጥመሽ መሽከርከርአለብሽ ያዉ የሴት እግዳ የለም እየሠራሽብይ😂 ሥራ የሚሠራ ሁሉ ደሞ ሠረመተኛነዉ በሚለዉ ገራሚነዉ ኮመቶች እኮ እህኔ አምነዋል😂😂
@eimaneiman8850
@eimaneiman8850 24 күн бұрын
ማነው የሚቀርፀው መቸም አስቀምጨውነውአትይኝም. ካሜራአማነሰአድ ናት. 😂😂😂
@najatisaid72
@najatisaid72 24 күн бұрын
ጎበዝነሻ
@UMURANIA.2228
@UMURANIA.2228 24 күн бұрын
yne konjo♥♥♥
@SonySony-c7e
@SonySony-c7e 25 күн бұрын
አብ ሺሪ እህት ያል ፋል😂😂😂😂
@GffhhRdc
@GffhhRdc 25 күн бұрын
የኔማር አብሽሪይይ🎉🎉🎉🎉M
@seadiYTube
@seadiYTube 25 күн бұрын
መሁባየ የኔ ቆጆ ቀንታ ነዉ😂😂😂
@ዘሀራየአላሻልጅ
@ዘሀራየአላሻልጅ 25 күн бұрын
ብትቀና ይቱብ እድሰራ አትፈቅድላትም ነበር
@መኖርደጉ-ኀ5ጸ
@መኖርደጉ-ኀ5ጸ 24 күн бұрын
በይ ደህና ሺቀላነው ሽቅይ ስራተኛ አይዴለሺም ለኛ አትነግሪንም እዴት እዴሆና የስራተኛ ኑሮ😢
@HawaMahammed-q7p
@HawaMahammed-q7p 25 күн бұрын
የሠራተኛ ወዙ ጠፋን እደ ቅሞሞቸ😂❤
@toyba.wolloTUbe
@toyba.wolloTUbe 23 күн бұрын
በርች😂😂😂
@mekyaseid-5747
@mekyaseid-5747 25 күн бұрын
አብሽሬ🎉🎉🎉🎉🎉ጉበዚ❤❤❤
@SalmanBelal
@SalmanBelal 25 күн бұрын
ሲጀመር ዘመድ ነክ ነገር ነሺ😂😂😂😂😂
@መካዉሴን
@መካዉሴን 25 күн бұрын
መሁቢ አሁን ይቱብ ከፍታ አምሥቴሺ ምናምን ገባች ማሻአለህ እኔ ሁለት አመት ሊሆነኝነዉ አድሺ ሰብ ሳልገባ😂😂😂 እኔ ድጋዬወርሬባችሆለሁደ የማደምሩኝ ተዉ ደምሩኝ መሁቢን የሜትወዱ😊😊😊
@liylaliyla6665
@liylaliyla6665 25 күн бұрын
እድል ነው
@fafidessieweloyewa922
@fafidessieweloyewa922 23 күн бұрын
😂😂እሽ አችም ደምሪኝ ልደምርሽ❤❤
@Mahe-moahmed
@Mahe-moahmed 25 күн бұрын
መሁባየ በርች ግን በትዳር አትግቢ ማማየ በሌላ ነገር ብራክ አርጊ
@ሰአዳ-ቸ5መ
@ሰአዳ-ቸ5መ 25 күн бұрын
እኔ ስገምት የስአድ የእናቷ እህት መሰለችኝ ልታርሳት መታ
@ElsaMohamed
@ElsaMohamed 22 күн бұрын
ደመርኩሺ፣መልሺይ፣ልዩ❤❤❤
@አሙሪዩቱብይይይ
@አሙሪዩቱብይይይ 16 күн бұрын
እረ ውዶችቸ እየገባቹህ አበረታቱኚ. ደግነት ለራስ ነው❤❤❤❤
@KadejaAlblooshi
@KadejaAlblooshi 25 күн бұрын
ያኡመተ መሀመድ ሰሉ አለ ነብይና ሙሀመድ ስለላሁ አለይሂ ወሰለም🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@aminaemuTube
@aminaemuTube 25 күн бұрын
ቻናልሽ ሰንትነው ማለቴ ይሄሌላ ሙሁባ የሚለው ሌላአለ የሰአዳ እህትነሸ ሸክልሽ መሰለኝ 😂😂😂
@ራህማነኝየውሎሸበላ
@ራህማነኝየውሎሸበላ 25 күн бұрын
በርች🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 24 күн бұрын
ማሻ አላህ ልጅ❤❤❤🎉🎉
@SadaBah221
@SadaBah221 25 күн бұрын
ካሜራአማኑማነው😅😅😅
@Tybatube
@Tybatube 24 күн бұрын
አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ❤😢😢😂😂አበሸር
@መሬምየሡፈ
@መሬምየሡፈ 24 күн бұрын
በርቺ
@TaibaTaiba-y2z
@TaibaTaiba-y2z 25 күн бұрын
😂😂😂😂❤የኔማር😅😅😅
@MuzamilMuzamil-s6c
@MuzamilMuzamil-s6c 24 күн бұрын
ከሜር አምን ሰዳ ነት😂😂
@neimatube800
@neimatube800 24 күн бұрын
ኤጭ በዛ አሁንስ እሰይ እኮን
@AlTamkeen-p4t
@AlTamkeen-p4t 25 күн бұрын
አደዚ ልሰረ አሰም አሰጠሸም የኘ ሀጋር አሰር ከበድ ነው ዘመደ ነት ምንም ጥርጥር ይለውም
@سعاده-ج5غ
@سعاده-ج5غ 25 күн бұрын
አርብ አገር አትሄጂምዴ ለማይርባ ብር መሰቃዬት የሀበሻ አሰሪ ማለት
@sew971
@sew971 23 күн бұрын
እህትዋ ነው ምትመስለው
@MeramAhmed-v8g
@MeramAhmed-v8g 24 күн бұрын
አይዞሽበርች❤❤❤❤❤❤
@NmHi-cl5nk
@NmHi-cl5nk 25 күн бұрын
ኮመት ካነበብሽ ሰአዲን አስተካክሊ ስትልሽ አትመረሪ እየመጣሽም አታውሪ ጥሩ ጅማሬ ነው
@HayatMuhamed-q1o
@HayatMuhamed-q1o 24 күн бұрын
ካሜራ አማኒቱ ሰአዳነች 😂😂😂
@MunaMuna-z3s
@MunaMuna-z3s 25 күн бұрын
ዘማድ ነት አተጅሉን
@Mahubetube
@Mahubetube 25 күн бұрын
Subscribe adergung youtube.com/@imu-phd?si=E3ToiA4FHAb_raJO
@ጁትሰለፊያቻናል
@ጁትሰለፊያቻናል 25 күн бұрын
ፕራክ ይቅረብሽ በተለይ ከሰአዲ ጋር አትስሪ ለአንቺ ያላትን እምነት ይቀንሳል ደግሞ ቅናት የፈጥሩ ለሆነ ይቅረንሽ ዝም ብለሽ ስራችን ስር ሰአዳ ጥሩ ልጅነት
@FateHussein-g3v
@FateHussein-g3v 25 күн бұрын
Wlh tikikil​@@ጁትሰለፊያቻናል
@FateHussein-g3v
@FateHussein-g3v 25 күн бұрын
Wede imo kelashi leki biri lilakilishi ene harb heger new yalewt imo lekilng
@FateHussein-g3v
@FateHussein-g3v 25 күн бұрын
Wede tolobay
@freePalestine-oo1vb
@freePalestine-oo1vb 25 күн бұрын
በትዳር ብራክ አታርጊ ሌላ ነገር ስሪ
@elisabit8946
@elisabit8946 24 күн бұрын
Sede neshi❤
@Zahra-b3v6n
@Zahra-b3v6n 25 күн бұрын
በርቸ
@SadieSeyd-g2c
@SadieSeyd-g2c 25 күн бұрын
ይችማ ሰራተኛ አይደለችም😂😂😂😂
@om-mubark
@om-mubark 25 күн бұрын
.አወ.አይደለችም ዘመዷ ናት
@zdzd-r7g
@zdzd-r7g 25 күн бұрын
ቻናላችንን እናሳድግ ተብላ የተጠራች ናት 😂😂😂😂
@aminatube3280
@aminatube3280 25 күн бұрын
በርች ውደ እኔንም አበረታቱኝ
@fafitube2448
@fafitube2448 24 күн бұрын
ደምሪኝ ደምሬሻለሁ
@حواءياسين-ص1ث
@حواءياسين-ص1ث 25 күн бұрын
ልታርሳት የመጣች ዘመድ ትሆናለች
@ሀእሸዩቱብ-ፐ6ቘ
@ሀእሸዩቱብ-ፐ6ቘ 25 күн бұрын
የመደመ ቆመሜች አበረታተ
@ኢክራምወሎየዋ-ጀ7ወ
@ኢክራምወሎየዋ-ጀ7ወ 25 күн бұрын
😂😂😂ደምጰሽ አወራረሽ ሰአዳነሽ
@ayatayat4737
@ayatayat4737 25 күн бұрын
እህትዋ ማሻአሏህ😢
@Mariam-k1n9c
@Mariam-k1n9c 25 күн бұрын
እኔ የምለዉ ሰአዲን አራተኛ አትበይ እያላችሁ ያዙኘ ልቀቁኘ ሰትሉ ነበር ምነወ አሁን ሰራተኛ ሰራተኛ አላችሁሳ
@user-jo1mj3pv5m
@user-jo1mj3pv5m 25 күн бұрын
😂😂መጀመርያ ላይ የሳአዳ ድምፅ አለ እረ ተው እኛን እንደሞኝ እየቆጠራችሁን ነው
@hayatHayat-x5k
@hayatHayat-x5k 23 күн бұрын
ካሜራ አማኑ አሊ ብናውን በመሀል የምታማስለው ሰአዳ ናቸው
@ሰኒSUSUAbebe-l6y
@ሰኒSUSUAbebe-l6y 22 күн бұрын
እህቷናት😅😅😅😅የምትሉ ብቻ ሰራታኛ አይዴለችምቱቱቱቱቱቱቱ
ዕንቁ (ክፍል 49)
31:23
Birabiro Tube ቢራቢሮ
Рет қаралды 21 М.
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
ከሀበሻ መዳም አላህ ይጠብቃችሁ #vlog
10:13
MAHUBE TUBE
Рет қаралды 29 М.
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН