KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
🚯 ከባዲ ፍጥጫ ኢሳና እየሱስ ይለያዩ ይሆን የዳኢ ሁሴን መልስ💪 ልጂቷ ግን በሶብር ማዳመጥ አልቻለችም #ashurka #Seifu_on_ebs
31:53
«Кающийся Ахмад». История, которую вы должны услышать | Билял Асад (rus sub) #молитва
29:37
Лукашенко: Трамп - мощь! #лукашенко #политика #новости #беларусь #выборы #shorts
00:27
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
Twin Telepathy Challenge!
00:23
Муж внезапно вернулся домой @Oscar_elteacher
00:43
ማመን አቃታት ደነገጠች 🙄
Рет қаралды 15,188
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 63 М.
ፈላህ ዩቱብ
Күн бұрын
Пікірлер: 78
@አላህአንድነውአልወለደምአ
Жыл бұрын
እየሱስ ወይም ኢሳ እደኛ ሰው ነው ። የአላህ በሪያ ና ነብይ ነው በቃ አለቃ። ሰውን ከማምለክ አላህ ይጣብቀን
@NehadAnba
10 күн бұрын
@@አላህአንድነውአልወለደምአ ለመሆኑ አላህ ማነው? አላህ እኮ የመሃመድ ኮንዶም ነው አላህ እኮ መሃመድ ለፍላጎቱ የፈጠረው አሻጉሊት ነው አላህ እኮ ከመሃመድ በፊት በቁረይሾች ሲመለክ የነበረ ጣኦት ነው አጠቃላይ አላህ የሚባል አምላክና እስልምና የሚባል ሃይማኖት የመሃመድ ተረት ተረት ናቸው
@tesfitokubay7040
7 күн бұрын
@@አላህአንድነውአልወለደምአ ሰው ከሆነ ለምን የሞተን ስው አስነሳ ሰው ከሆነ ለምን ሞተ ሰው ከሆነ ለምን ከእዝገብሄር ጒን ቁጭ አለ
@HsHs-dl1uv
6 күн бұрын
@@NehadAnba ክርስትና የሚባል ሀይማኖት የለም ቄሱም የዉሸት ሀይማኖቱም በየእምነት ቦታዉ ስድብና ዉሸት ነዉ የሚያስተምሩት
@NehadAnba
6 күн бұрын
@@HsHs-dl1uv ክርትስያን ማለት የክርስቶስ ተከታይ ማለት ነው በኢየሱስ ክርስቶስ የሚያምን ሁሉ ክርስትያን ይባላል በክርስቶስ ክርስትያን እንበላለን አላህ ግን መሃመድ እስኪ ወለድ ድረስ ማንም አያውቀውም በእርግጥ ከመሃመድ በፊት በቁረይሾች የሚመለክ ጣኦት ነው አላህ
@HsHs-dl1uv
6 күн бұрын
@@NehadAnba ሀሀሀ እየሱስ ክርስቲያን ሁኑ ብሎ አስተምሯል ክርስቲያን ሁኑ ብሎ የሠበከ ነብይ አለ ካለ ማስረጃ
@DgtttFyyt
5 ай бұрын
አንዳንዶቹ እውነትን ለመቀበል እያወቁ ይሰግጣሉ እሪ ድድምና
@talcarreant326
20 күн бұрын
@@DgtttFyyt ድድምና አይደለም መጀመርያ በስነስርአት ፃፊ። ድድምና ነገር ነሽ
@حبشي-ف2ي
22 күн бұрын
አታዋርደኝ ነውኮ ጉድ ናቸው አይ አላህዪ ሙስሊም እዳደረከኝ መጨረሻችነን አላህያሳምርልኝ የመጨረሻቃላችን ላኢላሀኢለላህ ይሁንልን ያረብ
@crownrak1927
Жыл бұрын
የአላህበስልምናየአፅናኚ
@AaA-rj7wo
4 ай бұрын
ሱብሀንአላህ በስልምናየ አጥናኝያረብ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Tube-zh2zb
Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ፈጣሬ የእረፍት እጀራ ይወፍቀን እድሜ ቁጭ ብሉ አይጠብቅም ስራ ሰራ አድርገን ወዴሀገራችን 🇪🇹👈ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁነውያስደስቱኝ🌹
@LubabaMahmud-p1w
Жыл бұрын
ሠላሟለይኩም
@LubabaMahmud-p1w
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@selma5801
Жыл бұрын
አሚን ኢንሻ አላህ
@kadijajuwhar7104
5 ай бұрын
አሚን ኢንሸአላህ
@nafeesavip7470
5 ай бұрын
እንሸ አለህ💐💐💐
@rukiya6481
Жыл бұрын
አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራቸዉ
@Zenat-k3g
5 ай бұрын
አልሀምዱሊላህያረብአለኒእመተልእስላም☝☝❤
@jaspertom9527
Жыл бұрын
ኢየሱስ ሰውን ሁሉ ይወዳል ሃቢቢ! ሃጢአትን እንጂ ሃጢአተኛውን አይጠላም! “ያለ ምክንያት ወዶ በምክንያት የማይጠላ ነው” ተብሏል! በረካ ሁን!
@AdwugaYalewu
13 күн бұрын
እየሱስ እየሱስ እየሱስ ጌታ አዳኝ እውነት መገድ እሱ ብቻ ነው ያለሱ መዳን እደማይቻል የሰው ዘር በሞሉ ከዳም ጀምሮ የነበረ የዘር አጣት አለበት እዬን አጣት ደሞ እግዛብሔር የሰው ልጅ ሊከፋለው አላቻለም አባቶቻችን በቡሉ ኪዳን የሚመጣውን ተምሳሌት ተደርጎ የበግ ደም ነበር ለሰው ስርኤት የሚደረገው አዲስ ነገር ግን እግዛብሔር ሰውን ሲወድ እሰከመጨረሻው ነውና ለፍቅሮ መግለጫ ከበግ እራሱ ወረደ ያለሱ የሰውን አጣት ሚደመስስ አልተገኝም ስለዚ ዝፍኑን ለቆ ወረደ አይገርምም ላጣት ዋጋ የጠየቀው ቅዱስ የሆነ ደም ነበር አምላክ ትምሳሌት ሆኖ በሰው አምሳል ወረደ ለምን ወረደ ለኔ ላቺ አጣት ሲል ያጣት ደሞዝ ሞት እደሆነ እናውቃለን አባት ልጁ የሚገባው ነገር እያለ ለልጁ የማይገባውን ነገር ሊሰጣው አይወድም ስለዚ ባጣት ምክንያት የሰው ልጅ ያላግባብ ሊወድቅ ሲል እዴት አባት ዝም ይላል ሰለዚ ሰው አምላክነቶን ትቶ ፍቅር ግድ ብሎት ስለዚ በምድር ለይ 33 አመት ከተኩል ስለ ሰው ልጅ ስለተሰራላቸው ስራ ከግዲ ዳቢሎስ አፈር የከስ የነበረው ከሳሽ ተጥሎል እያለ አምላክነቶን በድቅ እና በታምራት እየገለጠ ቆይ ከዚ በፊት ተደርጎ የማያው አምላክ ብቻ ሊያደርጋቸው የሚችለውን እያደረገ እና በመጨረሻ ለኛ አጣት ዋጋ ሰጠ ተገረፈ ተተፋበት ቆሰለ ደአየ ደግባቶን አጣ ተሰቀለ ሞተ ነገር ግን ሞቶ ብቻ አልቀረም ተነስቶል ታድያ እዬንን እየሱስ ጌታ የሆነውን የከፈለልእን ዋጋ ያምላክ ዋጋ አቅልለ ወይም ችላ ብለ ሲነገር ሌላ አዳኝ ብፈልግ ልገር የለም እራስህን መልሰ አጣት ውስጥ ታገኘዋለ ስትነቃ አጣትን እየሰራሀው ትገኛለ ንቃ እየሱስ ይወድሀል ከልብ የሆነ ንሰሀ ግባ ወዳጆቼ እዴት እዬን ጌታ አዳኝ አድርጌ ልቀበል ካልከኝ እመን ጌታ እየሱስ ሆይ ይቅር በለኝ በድያለው አሳዝኘሀለው አጣተኛ ነኝ ይቅር በለኝ በለው እመነኝ ኢወተ ተቀየረ ወዳጄ ፍጠን ጆሮ ያለው ይስማ እየሱስ ያድናል ተነስቶል
@MaidMaid-d4s
7 ай бұрын
አላህ፡ቀጥተኛዉ፡መገድ፡እምራቸዉ
@WerkuTeju-n1w
13 күн бұрын
ልቦና ይስጥህ መጀመሪያ በእኛ የማያመነዝኩ እና ሽሗናቸው ክፍል ያልኖነነገር አይበላም
@abuaeman5651
Жыл бұрын
በራሳችው ህሊና ካልሆነ አይቅበሉም አይ ካፌሩች ቆየ ምን ሆናችሁ ነው የራሳችሁ መፀሀፍ የተናገርውን እኳን አልቅበልም አላችሁ ምን የሻላችሁ ታዳ
@zizi4154
14 күн бұрын
@@abuaeman5651 kafir atbeyi kristan wegenochachin bad hager tesmamitn tkebabiren yemininor mahsere seb nen kirstiyan wegenoche malt albin
@ادريسعلي-ن9ه
23 күн бұрын
እህቴ ዝብርቅርቅ ያለ ሂወት ነው ያለሽውኮ ካልወጣሽ አይገባሽም
@Mohammed-o4x6p
5 ай бұрын
ዓላለም እየሱስ አይዎዳችሁ ከዛቤ እኛ አሳማ ዎፍ የ መሰሉ አይበላም ቀጥሎ ውኦደ አፍ የሚ ገባ አያረክስም ማለት ንግግር ነዉ እጂ ዓሁን ሊከ ያሎነ ስድብ ያረክሳል 🌶️🌶️🌶️🌶️🌶️🌶️ ይዕን ቢላ በ ዎንጌል ኮሜት ሰስቤ ከ ማብላት ይሻላል
@aberataye8548
11 күн бұрын
የውልህ ወንድሜ ሉቃስ 19 ከቁ 12-27 ተመልከተው በምሳሌ የተናገረ ቃል ነው ። ምሳሌው ደግሞ በእርሱ የማያምኑ ሁሉ ተመልሶ ሲመጣ መፍረዱን የሚገልጽ ምሳሌ ነው።
@LubabaMahmud-p1w
Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ
@fatim9621
Жыл бұрын
لا إله إلا الله، محمد رسول الله
@abubekermohammed485
17 күн бұрын
Samonun and qes wayim diyakon maragun ergitenga aydelhum egrengaw media bemibal ye KZbin chanal lay sinager samichewalhu be kiristina yemikalakal migib endalele siyabrara nbr lamayet mokiru kiristayanoch
@msanker6768
Жыл бұрын
Yegna eysuse christose yemiwedene ersune mesewate adergo yesetene awekenewal !! Christena megelete new haimañot aydelem !! Yegziabeher kale menfese new enante yegziabeher menefese yelelebschehu yematamenuten kale letetwregumu masebachehu yasekal !!
@msanker6768
Жыл бұрын
Eysuse christose telantenam zarem eskelezelealem geta new!! yadena😅yetadegal !!
@KunFeyekun-x2s
22 күн бұрын
mashaallah allah ytebkh wendme
@TemesgenEshetu-xt6um
7 күн бұрын
endew zimblachihu sile metshaf kdus yemayak sew agegnen blachihu atkebatru . yetetsafe hulu ketta ayteregomm . lelochachihum bthonu yihenn stsemu andatsenakelu . ewunetu/trgumu mn lemalet endetefelege metshaf kdus awakiwochin teyiku . betekula endatbelu tetenkeku adera adera adera
@RoseHaddad-hn1sombre
11 күн бұрын
Eyesus geta nu
@jaspertom9527
Жыл бұрын
“ሚስትህን አሳልፌ እሰጥብሃለሁ” ያለው ዳዊትን ሊቀጣው ነው ሃጢአት የማይወድ አምላክ ነውና! “አንተ በስውር ለሰራኸው ሃጢአት እኔ በግልጽ እከፍልሃለሁ” ነው ያለው! ዳዊት/ዳውድ የሰው ሚስት ተኝቶ መጨረሻ ባሏን በስውር በማስገደሉ እግዚአብሔር በግልጽ ከፈለው! “እግዚአብሔር አይዘበትበትም” ተብሎ ተጽፏል ሃቢቢ! ዝሙትን የማይፈቅድ አምላክ ነው!
@seyfedinseman-c7b
21 күн бұрын
ይሄ ነገር ግን በደል አይሆንም ማለት ዳዊትን እኮ አልቀጥጣዉም በሱ ፋንታ ሚስቶቹን ነው ባደባባይ የስደፈረው.so የፊቅር አምላክ እግዚኣቤር ይሄን ያደርጋል
@AAA-jf2cj
Жыл бұрын
😊😊❤❤❤
@fathimahusain2723
8 ай бұрын
Awwwe
@MubarkAli-d2f
6 ай бұрын
ጥያቄ ኢየሱስን በነብይነት ብያምኑ ና በአንድ ፈጣሪ ብያምኑ በመሀመድ ሰያምኑ ምንግስት ሰመያት የሰገባሉ?
@FcTy-sf5if
4 ай бұрын
በሙሀመድ ነብይነት ማመን ግድ
@KkOo-jj3pz
4 ай бұрын
አንድ ሰው በእየሱስ ነብይነትና በፈጣሪ አንድነት እሚያምነው ነብዩ ሙሀመድን ሲያምን ነው ምክንያቱም ነብዩ ሙሀመድ ነውኮ ስለ እየሱስም ሆነ ስለ ሌሎች ነብያቶች እንድሁም ስለ አንድ አምላክ የነገሩን
@revivalistsami6405
9 күн бұрын
መፅሐፍ ቅዱስን በጥልቀት የማያውቁ ክርስቲያኖችን ለማጃጃል እየሞከሩ አዋቂ ለመሆን መሞከር ጅልነት ነው ። እስኪ ከእኔ እና ከመሰሎቼ ጋር ተጋፈጡ ፣ እርግጠኛ ነኝ ምጥ ይዛችኋል !! መፅሐፍ ቅዱስን በሚመለከት ማውራት ያለብህ የመፅሐፍ ቅዱስ እውቀት ካለው ሰው ጋር ነው ። በልጅቷ ቦታ እኔ ብሆን ኖሮ የሁላችሁንም አፍ አዘጋው ነበር !!
@ZEBlDAR
Жыл бұрын
አታዋርደኝ ጌታዬ
@حوىمحمد-د1خ
Жыл бұрын
😂😂እ ያችስከፈ
@gashawebabye2
9 күн бұрын
መሃመድ እውነተኛ ነብይ መሆኑን እንዴት አመናችሁ? 👉 ስለ መሃመድ ነብይነት የሚመሰክር ቀደምት መፅሐፍ የለ? 👉ሰለ ቁራን የሚተነብይ ቀደምት መፅሐፍ የለ? 👉 አላህ አምላክ እንደሆነ የሚመሰክር አንድ እንኳ ተጨማሪ የቀደምት መፅሐፍ የለ? 👉 ሶስቶቹ ከ610-632 ዓ.ም ርስበርስ ተመሰካከሩ በቃ አለቀ እስልምና ፀና 😅😅😅😅😅 👉 ሀሰተኛ + ሀሰተኛ+ ሀሰተኛ= ሀሰተኛ😂😂 የእስልምና ሎጅክ ይኸ ነው። ከዚህ የተለዬ ሎጅክ ካላችሁ አስልምናን እቀበላለሁ
@jemilaahmed1415
5 күн бұрын
እናተን መምከር ድጋይላይ ዉሀማፍስነዉ ከቁርአን በፊት ኢጂል፣ተዉራት ነበር ሲቀጥል ሁሉም ነብያቶች እስልምናን ሠብከዋል ማስረጃ አለ ሲጀመር አታነቡም ብታነቡም እዉነትን አትቀበሉም
@አሚናትየአረህማንባሪያ
Жыл бұрын
ለኢላሀይ ኢለላ ሙሀመድ ረሡለላ አያነቡትምኮ
@NehadAnba
10 күн бұрын
እስልምናና አላህ ያለ ውሸት አይቆምም ቅዱስ ውሸት የሚባል የመሃመድ ተረት አለ እናም አላህን ለመጠቀሚያው የፈጠረው መሃመድ ውሸት ይፈቀድል እሱም ቅዱስ ውሸት ይባላል ስላለ ሁሉም ሙስሊም መዋሸት ልማዳቸው ነው አላህ የሚባል ጣኦት እንጅ አላህ የሚባል አምላክ ከመሃመድ ውጭ ማንም አያውቅም አላህ የሚባል ጣኦት ግን ከመሃመድ በፊት በቁረይሾች ዘንድ ይመለክ ነበር መካ ያለውን ጥቁር ድንጋይም ይዞሩት ነበር ልጅ መውለድ የመይችሉ ሴቶችም ልጁ ያገኙ ዘንድ ጥቁር ድንጋይ የወር አበባቸውን ይቀቡት ነበር አጠቃላይ እስልምና የመሃመድ ተረት ተረት ነውውው
@ማህተቤንአልበጥስም-ሸ7ዸ
Жыл бұрын
ሲጀመር. መጽሐፍ. ቅዱስን በእናንተ. በፈለጋችሁን. እሚተረጎም አይደለም. ልቦና ይስጠን
@እረህመት-ዘ5ተ
Жыл бұрын
ምነው አማረኛው በምን ይተርጎም? የሰው ልጅ መረዳት ካልቻለ ለማን ነው የሚያገለግለው
@ማህተቤንአልበጥስም-ሸ7ዸ
Жыл бұрын
@@እረህመት-ዘ5ተ እግዚአብሔር አምላክ. ዳቢሎስን እንጅ እሚጣልው. ሰውን አይጠላም. ሀጢአተኞች. እንኳን ሆነን. ሁል ጊዜም.ለቀቂቃም. ቢሆን. ፍቅሩን.ቸርነቱን. አያርቅብንም.
@መይሙናተንታአጅባርyouTube
Жыл бұрын
እስኪ አችተርጉሚዉ እነ ዉርደት ጌጡ
@መይሙናተንታአጅባርyouTube
Жыл бұрын
@@ማህተቤንአልበጥስም-ሸ7ዸእና ማን ፃፈዉ ነዉስ የናንተ አደለም መወሀፉ አይታችሁም አታምኑምደ ሆሆሆ የናንተስ ጠና
@ጠይባሰለምቴዋከመካነሰላም
Жыл бұрын
😂ታይጅ እንደ ሳኡል ዳቢሎስ ይገለጥልን እንደ በመንፈስ እንድገባን
@getutolla4312
Жыл бұрын
መፀሃፍ ቅዱስ ከኒኩይሌር ሳይንስ በላይ ሚስጥርነት አለው መንፈስ ቅዱስ ካልገለፀልህ በቀር እደተራ መፀሀፍ ለምን ይህንን አለ ከዛኛው ይጋጫል ማለት አይቻልም መፀሃፍቅዱስ ላይ ታሪክ አለ ፥የሰይጣን ንግግር አለ፥ የፍቅር ግንኙነትን የሚተርክ አለ ፥ ቀጥታ የፈጣሪ እና የሰው ንግግር አለ ፥ ራእይ አለ፥ህልም አለ፥ ጦርነት እና ተአምር አለ ፥የሌሎች ከምድር ውጪ የሆኑ ፍጥረታትና የመላእክቶች ታሪክ አለ የስነ ፍጥረት ታሪክ አለ እነዚህ ሁሉ 44በሚያህሉ ሰዎች በተለያየ ጊዜ 1400 ዓመት ያህል በፈጀ ጊዜ ተፅፈው ያለቁ ቅዱሳን መፃህፍት እንጂ በአንድ ሰው እንደተፃፉ አድርጎ ይሄ ከዛኛው ይጋጫል ማለት ፈፅሞ አይቻልም አደለም ዝም ብለህ አንብበህ ይቅርና እንደነ ዶ/ር ዛኪር በንፅፅር ዶክትሬት ደረጃ ደርሰህ እንኩዋን ምንም የምታውቀው ነገር አይኖርም ክርስቲያን ምሁራን እንኩዋን የተለያየ አረዳድ በመያዝ በተለያየ መንገድ እያመለኩ ያሉበት ሁኔታ ነው ያለው፤የተወሰነቀን እስቲ መፅሃፍቅዱስ ላጥና ብለህ ጥያቄዎች ላውጣ ብትል በብዙ ሺ የሚቆጠሩ ጥያቄዎች ታወጣለህ መፀሃፍ ቅዱስን ማንበብና መረዳት ከፈለክ የፈጣሪ ቃል መሆኑን አምነህ ከጀመርከው ብቻ ነው የምትረዳው እኔ ለምሳሌ ቁራን ላንብብ ብል ፈፆሞ ሊገባኝ አይችልም ለምን ከአይሁድ እምነትና ከክርስትና በሁዋላ4000አመት አካባቢ ዘግይቶ ስለተመሰረተ ከሁለቱ ሃይማኖቶች የሚመሳሰልበት ሁኔታ ስለአለ ከነዚህ ሃይማኖቶች ተቀናብሮ የተፈጠረ የሃይማኖት መፀሃፍ ነው የሚመስለኝ ብዙ ክርስቲያኖችም እደዚሁ ነው የሚገምቱት እንጂ ክርስትናን እንዲያሻሽሉ ለነቢዩ መሃመድ ፈጣሪ ሰጣቸው የሚል የለም
@aiqutbano1845
Жыл бұрын
ቡዙ አወራሽ ግን አድ ብቻ ነው የያዝኩት ታዳ በቀደመ ከሆነ ክርስቲያን ሳይሆን አይሁድ የብሉኪዳን ተከታይ ነበር የነበርብሽ እኮ😂😂አለፍም ካልሽ ቡድዚም ህዱዚም አለልሽ የቀደመ ከሆነ ማርጋገጫሽ እና ቁርአን እኮን ትልቅ 7/10አመት ልጅ መጭቅላቱ ሸምዶ ሊይዘው እሚችለው ቃል ነው ቁርአን ቀላል ግራ አጋቢ አደለም ብለሽዎል ከመቶ ሽ በላይ የክርስትና ድርጅት አለ አዱም ግን መፅሀፍ ቅዱስ አያርጋግጥም የትኛው ትክክል እደሁ ሰው ነው እሚመራው
@getutolla4312
Жыл бұрын
@@aiqutbano1845 ተከታይነት በምርጫ ሳይሆን በፈጣሪ ጥሪ ነው እኔ የጌታኢየሱስ እንድሆን ነው የተጠራሁት ቡድኢዝምና ሂንዱኢዝም ተፈጥሮን መሰረት አድርገው ነው የሚያምኑት እስልምና ግን የአይሁድን እና የክርስትናን ቅዱሳን መፃህት በገባው መንገድ አሻሻልኩ ብሎ የተመሰረተ ነው
@KkOo-jj3pz
4 ай бұрын
@@getutolla4312 እስልምና ከአዳም ጀምሮ የነበረ እምነት ነው ክርስትና እየሱስም ሆነ ሙስሊሞችም አናውቀውም የሰፈር እምነት ነው እንደዛ ባይሆን እግዚአብሔር በኦሮመኛ ምንድነው ነአረበኛስ በግሊዝኛስ
@jemilaahmed1415
5 күн бұрын
@@KkOo-jj3pzሲጀመር በጭፍን ነዉ እሚከራከሩት አልሀምዱሊላ አለነኢመተል ኢስላም
@jaspertom9527
Жыл бұрын
ኢየሱስ ሰውን ሁሉ ይወዳል ሃቢቢ! ሃጢአትን እንጂ ሃጢአተኛውን አይጠላም! “ያለ ምክንያት ወዶ በምክንያት የማይጠላ ነው” ተብሏል! በረካ ሁን!
@አሚናትየአረህማንባሪያ
Жыл бұрын
ለኢላሀይ ኢለላ ሙሀመድ ረሡለላ አያነቡትምኮ
31:53
🚯 ከባዲ ፍጥጫ ኢሳና እየሱስ ይለያዩ ይሆን የዳኢ ሁሴን መልስ💪 ልጂቷ ግን በሶብር ማዳመጥ አልቻለችም #ashurka #Seifu_on_ebs
🦋 Sket 🦋 ስኬት Tube
Рет қаралды 12 М.
29:37
«Кающийся Ахмад». История, которую вы должны услышать | Билял Асад (rus sub) #молитва
ARQAM TV
Рет қаралды 1,6 МЛН
00:27
Лукашенко: Трамп - мощь! #лукашенко #политика #новости #беларусь #выборы #shorts
CTVBY
Рет қаралды 6 МЛН
00:29
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 22 МЛН
00:23
Twin Telepathy Challenge!
Stokes Twins
Рет қаралды 116 МЛН
00:43
Муж внезапно вернулся домой @Oscar_elteacher
История одного вокалиста
Рет қаралды 6 МЛН
15:46
ሙስሊም ነበርኩ ብላ ስትቀጥፍ ሁሱ አዋረዳት 😀
ፈላህ ዩቱብ
Рет қаралды 9 М.
30:47
እወያያለሁ ብላ ገብታ በመጨረሻም🙄
ፈላህ ዩቱብ
Рет қаралды 18 М.
14:37
ሸሀውዚን በቀጥታ ስርጭት ተዋረደ😁የአርብኛ ችሎታውን በአደባባይ አስመሰከር😁
Alif tube -አሊፍ ቱዩብ
Рет қаралды 14 М.
8:57
ሁሱን እወድሃለሁ አለችው😀
ፈላህ ዩቱብ
Рет қаралды 4,4 М.
10:43
በአንድ ቪዲዮ ከክርስትና ወደ እስልምና
ከ አክሊል ጋር
Рет қаралды 3,2 М.
22:28
#ከባድ የሀይማኖት ክርክር መሲ _አልተቻላቸም እና ውድሞቻችን ሰላምታዌች @zumer and merem
Zumer & Merem
Рет қаралды 3,3 М.
17:24
የዛሬው ፍጥጫ ይለያል ሁሱ እና የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይዋ /በመጨረሻም 🙄
ፈላህ ዩቱብ
Рет қаралды 4 М.
30:01
ፈትዋ ከባባድ ጥያቄወች እንዳያልፋችሁ ያልተካተተ ጥያቄ የለም Ethiopa
Jemale ለሚ tuebe J & S
Рет қаралды 3,7 М.
1:18:48
ታላቅ ፍጥጫ ኦርቶዶክስ እና ፕሮቴስታንት|የዮናታን አነጋጋሪ ተግባር|ሁሉም ተጋለጡ|lidetekal|#orthodox #enatbetekrstian #tiktok
Meba tube መባ ቱዩብ
Рет қаралды 9 М.
57:25
ሁሱ እና ማማይ ዱላ ቀረሽ ውይይት.
Al haq Ethio
Рет қаралды 8 М.
00:27
Лукашенко: Трамп - мощь! #лукашенко #политика #новости #беларусь #выборы #shorts
CTVBY
Рет қаралды 6 МЛН