KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ባሏን 8 ወር ከልክላ እሽኮለሌ ስትል እጅ ከፍንጅ!! | ውሽማ የቤት ቁልፍ ተሰጥቶታል!!
34:08
የዮሴፍ አባት ያልጠበቀ መጨረሻ!!የፊቱ ገፅታ የተቀየረበት ትልቅ ሚስጥር!!
52:42
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
00:33
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
00:57
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
እማማ በስህተት በተሰራባቸው መስተፋቅር ያለ እድሜያቸው በፍቅር ክንፍ ብለው አስጨንቀዋል | አጋልጥ | ንጉስ ሚድያ
Рет қаралды 77,399
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 89 М.
ንጉስ ሚድያ - Negus Media
Күн бұрын
Пікірлер: 352
@negusmediaOfficial
11 ай бұрын
ክፍል 1 ላልተመለከታችሁ 👇👇👇👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/jnXKgYyubaZ8j8ksi=Bc9yrZ7wIUOG-jcn
@shehd7240
11 ай бұрын
ህግ አያስፈልግም ፀበል ውሰዱዋቸው ለእማማ በሰላም ፋቱት
@NehmiyaMelese
11 ай бұрын
Wede tslote bete weseduate
@ajjaeeud6562
11 ай бұрын
ወንድሜ ቁጥርህን ፍለጊ ነዉ ልትልክልኝትችላለህ
@tirhasgebru3319
10 ай бұрын
@@NehmiyaMelese😅😅😅
@tirhasgebru3319
10 ай бұрын
@@shehd7240I have 😮😅
@Meme-iw4nm
11 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ ታረቀን በፀበል ይድናሉ አቺም ፀልይ እህቴ ሁሉም ለበጎ ነው 😢😢😢😢
@netsolo8225
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ ልጅም ትልቅ ሰው ነህ ትልልቅ ሰዎች የማያደርጉትን ነው ያደረገው አይዞክ
@6016bibi
11 ай бұрын
እናትየዋን ፀበል ይውሰዷቸው እግዚአብሔር ይምራቸዋል:
@user-dn4yr5oo8j
11 ай бұрын
እንደገና በእነዚህ እናት ተደገመ እህቴ ፅበል ውስዷቸው አንድ እናት ልክ እንደዚህ ከባድ ህይወት አሳልፈው በፅበል ድነዋል
@Susu-p8v5w
11 ай бұрын
አወ በባለፈው እደዚህ ተፈጠሯል
@eexx1265
11 ай бұрын
ጋዜጠኛ ወድማችን አድናቂህነኝ በርታ ብርታት ላተ እረ ኑሮ የባስ የባስ አለው አላህ ያስተካክልልሽ
@argetoall6484
11 ай бұрын
ጸበል ውሰዷት እግዚአብሔር ጤናዋን ልቦናዋን ይመልስላት
@yeshiworkfirew3852
10 ай бұрын
ወደ ፀበል ውሰጃቸው እግዚአብሔር መሐሪ ነው፡፡ አይዞሽ እህቴ በእግዚአብሔር የማይፈታ የለም አይዞሽ ፀልይ ወደ እምነት ቦታ ሂዱ እመቤቴ ከእናንተ ጋር ይሁን ፡፡ በወጣትነት ዘመን በሰይጣን እንደዚህ ካለፍላጎት የማይሆን ነው፡፡
@rabimhammed119
11 ай бұрын
እንደ መጥፎ ጓደኛ ማን ገዳይ አለ እናታችን ልባችሁን አላህ ይመልሰው
@Sofi24434
11 ай бұрын
ህግ ትርጉም የለውም ወደ መፍትሄው መሮጥ ነው ሊዱ አይዞሽ ፈጣሪ ይፈውስልሽ 🙏
@Hana-3838
11 ай бұрын
ውይ ወደው አይደለም ፀበል ውሠጃቸው ሐያሉ ጌታ አለ ተክልዬ ውሠጃቸው ይፈታሉ 💔💔💔😭😭ወይ እናት ሠቆቃ
@merafadhane2566
11 ай бұрын
እባካችሁ በፀበል ይድናሉ ዉሰድዋቸዉ😭
@hawahawa9874
11 ай бұрын
መተቱን የሰራዉ ሰዉየ መገድል አለበት የሰዉ ሂወት እያጨረሙ😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭ኡኡኡፍፍፍፍፍፍ
@HJg-h4s
11 ай бұрын
ጅል የሰይጣን ስራ ነው ይገደል ማለት😏
@hawahawa9874
11 ай бұрын
@@HJg-h4s ጀልስ አቺ ይህ ከሞት ምን ይተናነሳል ጀል ጀላ ጀላፎ
@بنداباندا
11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂,yesssss
@MariamMari-cp8ee
11 ай бұрын
Lemin yegedelal sitet sertwal gin demo tetsetsito yekirta aleh egzaber yemret almalk new demo setiyawm wed cherch biyedu yesetan sira yiferersal
@SGg-k6l
11 ай бұрын
ሞቷልኮ😂😂
@aebaba
11 ай бұрын
ፀበል ፀበል ፀበል መምህር ጌርማጋ ወሰዳት
@fasilomaru486
9 ай бұрын
ኢየሱስ ያድናል ! በፀሎት ይፈርሳል ተረጋጊ ለሠው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል❤
@SaraYu-gd7ms
11 ай бұрын
እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ😢😢
@yimerbikis2020
11 ай бұрын
ፀበል ያድናታል
@tube-ef6sr
11 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ ምን አይነት ጊዜ ደረስነ ፀበል ትህድ ትድናለች
@mamimami1739
11 ай бұрын
ፀበል ውሰዱዋቸው የተሽፋል እግዚአብሔር አለ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@meseretgashaye7657
11 ай бұрын
ኧረ ህግ ምንም ሊያረግ አይችልም እሱም ንስሀ ይግባና እናትሽም እሱም ፀበል ይኢዱ ስላመነ ሰላም ፈጠሩ እግዚአብሔርም ሚወደው ሰላም ነው 😢😢😢😢😢
@zewdituadmasu6038
11 ай бұрын
ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ፀበል ያድናቸዋል
@ብርሀንየአባትልጅ
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ ምን አይነት አዉሬ ነው ኧረ ወይ😢😢😢😢😢😢😢
@SikoSilo-ld3fr
9 ай бұрын
መተቱን ያስርራው ሰውየ መገደልአለበት የትነው ያለውሰውየው ይናገር😢😢😢😢
@hawahawa9874
11 ай бұрын
ጉድ በል ጎደር ኑ የኔ ቅመሞችዬ እዩ የኛጉድ አያልቅም
@ገኒየተዋህዶልጅ-ነ3ቐ
11 ай бұрын
ኧረ ወደ ፀበል ይዛችሁ ሂዱ ህግ ምን ትርጉም አለዉ
@AzaluDejene
11 ай бұрын
Betikikil 👌
@emebethabte595
11 ай бұрын
ትክክል ይሄልጅ መፍትሄ ሲጠይቅ በማያውቀው ጉዳይ እማይሆን ነገር ውሰጥ ገባ ህሊና ስላለው የሰራው ነገር ይዞ ወደሌላ ዞር ማለት ይችል ነበር ግን ስለሚወዳት ልጅቷን በሰራውነገር አዝኖ ይፈረድብኝ ብሏል ሆኖም ህግ መልስ አይሆንም እሱም አብሮ ጸበል ሄዶ ለሁለቱም ከእግዚአብሄር ቤት ይድናሉ።እህቴ አንችም ለመወያየት ግዜ ብትሰጪው ሰይጣን አይገባም ነበር የሆነው ሆኗል ወደጸበል ብትሄዱ ይመረጣል አንችም ቢሆን ለስህተቱ ምክንያት ስለሆንሽ።
@teferagedlu6707
10 ай бұрын
አንተም ታሳዝናለህ ጌታ ይርዳህ
@masaratmasarat7383
11 ай бұрын
አቤቱ ከዚሐይናት ጉደ አውጠን
@Hanigs3yl
11 ай бұрын
ህግ ምን ይሰራል ብታሳስሩትም ምንም አትጠቀሙም ተጠጥቶ ይቅርታ ከጠየቀ መፍትሔው ፀበል ብቻ ነው ወሰድዋቸው ይፈታሉ የአንዳንድ መጥፎ ጓደኛ ምክር መስማት ገደል ይከታል
@ועח
11 ай бұрын
ወደ ጠንቋይ የምትሄዱ ሰወች ለራሳችሁም ችግር እያመጣችሁ መሆኑን እወቁ 🙏እህቴ ጊዜ አትውጂ እናትሽን ወደ ጸበል ይዘሻቸው ሂጂ ይፈቱልሻል እግዚአብሔር ይርዳሽ 🙏🇪🇷
@GenetGenethaileHaile
11 ай бұрын
በጌታ በኢየሱስ ስም ምን ጉድ ነው😢😢😢😢😢😢ጌታ ሆይ ማርን 😢😢
@almasalmas5250
11 ай бұрын
ፀበል ፀበል
@JhonWeak-gb7ep
10 ай бұрын
ሦሥታችሁም ጹሙ,ጸልዩ,ስገዱ ፀበል ተጠመቁ ንስሐ ግቡ ቅዱስ ቁርባን ውሰዱ ደጋግማችሁ
@marebelu
11 ай бұрын
ወደ ፀበል ይሂዱ እናትዬው ልጅም ይድናሉ አይዞህ ሳሙኤል ሰው ይሳሳታል ፍፁም አደለንም ንሰሃ ገባ በእምነት ጎበዝ ሁን ተስፋ እንዳት ቆርጥ
@mameeuntue7673
11 ай бұрын
መፍትሄ የለውም የሚል ሰይጣን ነው አለው እሱም ፀበል ፆም ፆለት ንሰሀ ነው አጋንቱ እንዳይጋለጥ ነው ይሞታሉ ያብዳሉ አይዞሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል ፀበል ውሰጃቸው
@tigistbeyene1133
11 ай бұрын
ሊዱ ኣሳዘንሺኝ እግዚኣብሔር ይረዳሻል።
@acint-bq5hk
11 ай бұрын
ወደ ጌታ ዉሰዱ ኢየሱስ ያድናል
@RomanAssfaw-ui2wv
11 ай бұрын
ዝመ ብለህ በመመታትህ አዝናለሁ እውነት መናገር ሀጢአት የሆነበት ዘመን
@HappyBarn-bb5ij
11 ай бұрын
ይመታ ምንም አያሳዝንም ኮ ደሞ እውነት አልተናገረም አልጥምም ስላለው ነው 😮
@zenagirma8230
11 ай бұрын
በኢየሱስ ስም ስራው ይፍረስ
@floop10
8 ай бұрын
ወይ ጉድ አሁንም ፀበል ዉሰጃቸዉ
@hasanhusen2812
10 ай бұрын
ጠበል ኡሰዳት
@MerihuAgena
11 ай бұрын
ፀበል ፀበል ውሰዱ
@ሮዚራያ-ቸ8ዸ
11 ай бұрын
ጌታ ሆይ ይቅር በለን ጸበል ይህዱ🙏🙏😭😭
@HanaMulugeta-cn8wt
11 ай бұрын
ከእግዚብሔር የሚያልፍየለም ፀበልትግባ
@madamsspice6623
11 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች ኑ እስኪ መቸም ፈረዱብናል እንስማ ቸዉ 😢
@zelekehailu4646
11 ай бұрын
ቸርቺ ትምጣ በፀሎት ነፃ ትወጣለች እባካቺሁ በዚህ ከተስማማቺሁ ደውሉልኝ
@Aynalem-em5dw
11 ай бұрын
አስጠምቃት እር እግዚአብሔር ይርዳን እህቴ ሄዶ ያስፈታት
@Eyob797
11 ай бұрын
ሀሜት ዕና መተት የዐበ(ሻ) ባህል ነው ክፉ ህዝብ::
@fatimanigus3261
11 ай бұрын
😢😢😢😢
@rishane9576
11 ай бұрын
በቃ ጸበል፡ውሰድዋቸው ይድናሉ በርግጠኝነት
@tigist649
10 ай бұрын
የዛሬዉስ በጣም ነዉ እያሳዘነኝም ያሳቀኝም 😅😅
@AsebelignWeji
11 ай бұрын
ሙከራ የሚባል ነገር የለም ቀጥታ ወደ ፀበል ይሂዱ ምህረት ከፈጣሪ አለ ልጁ በንስሀ ይመለስ ያደረገው ድርጊት አጋንንታዊ ነው የሰው ልጅ በዚህ መልኩ ከሰብአዊነት የወረደ አስተሳሰብ በዚህ ዘመን ይከብዳል
@Idhidyshdjhd
11 ай бұрын
ቢያስ ተናግሯል መተው ይችል ነበር እራሱን አጋልጧል ስራው የሰይጣን ነው ግን ግን ተናገረ ከዝህ ሰይጣን አላህ ያውጣት እናትዮዋን
@genetbeshenena8169
11 ай бұрын
የሴጣን ስራ እግ ሊፈርድ አይችልም ይልቁንም እናታንም ልጅንም ፀበል ቢኤዱ እላለው
@Mama22558
11 ай бұрын
ወይ ዘንድሮ 🙆♀️😂
@የልቤዚማነህ
11 ай бұрын
😂😂😂እኔበሳቅሞኩ አንድየሚስቅኮሜት አጥቸ አንቺንአገኝሁ😂😂ተክትለዉ ላፍአሉ🙈
@zewdituadmasu6038
11 ай бұрын
ፀበል ውሰዱአቸው
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
11 ай бұрын
አንድናአንድ ፀበል ነው መዳኒቱ
@AbebuaynalemTeshale
11 ай бұрын
ወይ ፍቅር
@Ggg-gz3vu
11 ай бұрын
እፍፍፍ ይገርማል😢😢
@የተዊህዶልጅንኝ
11 ай бұрын
ዋይ ጉድ ነው😢 ግን ፀበል ይውሰድት እናትዋ ይሻላታል😌
@mosheyallaw3240
11 ай бұрын
ካሰራህበት ሂድና ደግመህ ጠይቅ ይፈታል
@hodyeyilma6183
11 ай бұрын
ይሞኝ ምክር ሴጣንኮ ቀማል አይደለም ዝም ብልሽ አላቀሽ እምጥይው አይደለም ይህ ሴጣን በፀበልና በፀሎት ነው ማሽነፍ እሚቻለው እሺ አንቺ እራሱ ገጠመኝ በመምህር ተስፋዬ ቻናል ላይ ግቢና ስሚ የመናፈስቱን ሴራ እውቂው
@hirutbekele5416
11 ай бұрын
ፀሎት በደረግላቸው ፍፁም ይፈወሳሉ
@selmayoitbechannel4323
11 ай бұрын
ፈጣረ ይቅር ይበልህ👏ደምሪኝ ወዶች❤
@WoldeAlemu
11 ай бұрын
መፍትሔዉ ፀበል ብቻ ነዉ
@kakajqj1215
11 ай бұрын
በፀበል ይድናሉ ውሰዶቸው
@hekimahekima5572
11 ай бұрын
Ya allah 😢😢😢😢
@DawetAddisa
11 ай бұрын
Thanks my brother
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
11 ай бұрын
እባክሽ ወደ ፅበል ውስዳቸው እግዚአብሔር ይፈሳችው 😢😢😢😢
@erehanatube1667
11 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ ከሀገራችን ሰይጣን ስራ ያጥፋልን ጠንቋይ እሚባል የሰይጣን አምልኮ ያጥፋልን
@floop10
8 ай бұрын
ፀበል ዉሰጃቸዉ
@almasa4814
11 ай бұрын
በጌታ ስም 😢😢
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
11 ай бұрын
ፀበል ውሰዶት
@hodyeyilma6183
11 ай бұрын
ወንድማችን አንተም ፀበል ግባ
@samarsamar5837
11 ай бұрын
ፀበል ውሰጅያቸው
@ስሊነኝየራያዋቀበጥ
11 ай бұрын
ወደ ፀበል ወሰዶት እህት አለም😥😥
@الماس-ق5ش
11 ай бұрын
ዋው
@mekiyaali857
10 ай бұрын
ክክክክክክ ይገርማል
@berryberry2124
11 ай бұрын
እህቴ በእናትሽ አትፍረጅ ይሄ ሴጣን አስራቸው ነው እንደምንም ብለሽ ጰበሉን ብቻ ተከታተይላቸው ያ ነው መፍትሄው አይዞሽ የዘመኑ ወጣቶች ገንዘብና ጥንቆላ ብቻ ነው የሚያስቡት ይቅር የሀሰት በልህ
@ephremalebachew1751
10 ай бұрын
እና ትሙት
@yeabebaye9942
11 ай бұрын
ቶሎ ብላችሁ ፀበል ውሰድዋቸው ፈጣሪ እሚሳነው የለም
@akjgy1054
11 ай бұрын
የምን እግነው ፀበል ውሰዳዋት ደሞ ፍቅርነው የሰራሁም ሰራጥሩ ባይዎን ይቅርታ አርጉለት። ደጋገማቹት የሰራአው ስራብላቹ እሱኮ ትሞታለች ወይም ታብዳለች ስለተባለነው ይቅርታ ለመጠየቅ የመጣው እሊናው ወቅሶትነው። በቃሰውእኮነኝ እነሳሳታለን። ምንም ከባድቢዎን ከቅርታ አይበልጥም❤
@እህተገብረኤል
11 ай бұрын
ፀበል
@endrisyimam-ke9qj
9 ай бұрын
ክክክ አቶ ወይዘሪት አላለም
@aynadisniguse491
11 ай бұрын
ፀበል ዉሰዷቸዉ ይለቃቸዋል
@rabimhammed119
11 ай бұрын
ያገራችን ጉድ አያልቅም እኛም እኛም ፈርዶብናል እስኪ እንያቸው
@ሰራዬፋንታሁን-ኸ2ዐ
11 ай бұрын
ወደ ፀበል
@AbrahamTaspo
11 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ ጋር ዉሰጃት ገጠመኝ አዳምጪዉ አይዞሺ ትድናለች
@fitalenegashu6846
11 ай бұрын
Yaa rabii koo 😭😭😭😭😭😭
@dingilEnate
11 ай бұрын
ፀበል ውሰዱ
@FNeway
10 ай бұрын
በክርስቶስ ስም የተወገዘ ይሁን።
@teferagedlu6707
10 ай бұрын
ይገርማል አሮጊቷ በፍቅር ብን ብላለች
@TaduKebede
11 ай бұрын
Entiyewun tsebale ewsedwati
@tamanechtafese2694
11 ай бұрын
አራ በሕግ አትበሉ በእግዚአብሔር ስም እሱም ፈልጎ አይደለም እሱዋ የፍቅር ጥያቄ ስጠይቅ እንቢ ስላለች ነው ተንጋግራችሁ ፊቱ እንጂ 😢😭ነገሩ አስጊ እና አስከፊ ነው ወይ ጊዜ
@sebleebrahimsebleseble6996
11 ай бұрын
ከባድ ነዉ አይዞህ ሴትዮዋም በምነታቸዉ የፀሊዩ ልጅቷም ተረጋግተሽ መፍቴሄዉን መፈለግ ነዉ ከዚህ በፊትም የዚህ አይነት ኬዝ ነበረ ግን ፀበል ሂደዉ ለቋቸዋል እናንተም ማደረግ ያለባችሁ ይሄን ነዉ
@sikosilo3595
11 ай бұрын
የኔ ናት ስታሳዝን. መሥኪን.
@AbrahamTaspo
11 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@MariamMariam-xl2kh
11 ай бұрын
አብሮውት ፀሎት ከገቡ ይድናሉ
@AbbuyeeTasafayee
11 ай бұрын
Ayii boy 😭😭😭😭😭
@AmarjJ-i6l
11 ай бұрын
Yaarabiikoo😢😢😢😢😢😢😢
@msanet3856
4 ай бұрын
Yee faredebet xabele hidu 😢😢
@RufiMiki
9 ай бұрын
Xebel bet ena qurban new medhanitu xelotn sgdetn yemiyasfelg lenezi tqat lemetref new memher tesfay wsedat
@AlemtsehayAkirso
11 ай бұрын
ወጣቶች ናችው ወይዘርት አቶ እያልክ ለምን ትጠራቸዋለህ ያስጠላል
@good8574
11 ай бұрын
ሱጣን ምናቅም ኣለው ኣይዞሽ የፈጣሪ ይበልጣል ጽበል ውሰጃቸው የመተት ያስማት የጥንቆላ መንፍስ በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም የተመታ ና የተሰበረይሁን ይደናሉ እህቴ እናትሽን ጸበል ውሰጃቸው
34:08
ባሏን 8 ወር ከልክላ እሽኮለሌ ስትል እጅ ከፍንጅ!! | ውሽማ የቤት ቁልፍ ተሰጥቶታል!!
ንጉስ ሚድያ - Negus Media
Рет қаралды 28 М.
52:42
የዮሴፍ አባት ያልጠበቀ መጨረሻ!!የፊቱ ገፅታ የተቀየረበት ትልቅ ሚስጥር!!
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 82 М.
00:33
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
24 Канал
Рет қаралды 939 М.
00:57
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
超人夫妇
Рет қаралды 60 МЛН
25:41
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
kak budto
Рет қаралды 1,2 МЛН
00:22
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
Kotiki_Z
Рет қаралды 41 МЛН
24:40
DV ሎተሪ ሲደርሳት ጎረቤቶቹ አባት ነን ብለው አምነዋል!!
ንጉስ ሚድያ - Negus Media
Рет қаралды 62 М.
35:32
ታፍኖ የቆየው ሚስጥር ይፋ ወጣ ። እህት ወንድም ነኝ ካለው ልጅ ጋር ተፋጠጠች !
አነፍናፊ
Рет қаралды 11 М.
17:26
ኪያ እና ዮናስ DNA 3ተኛ ዙር ምርመራ ? የዲኤንኤ ስህተት ምስጢር ! | Eyoha media |
Fiyelie
Рет қаралды 7 М.
16:27
የአሜሪካን ፕሮሰሴ ፍቅረኛየ ይህንን ጉዳይ ካወቀ ያበላሽብኛል ብላ እየየ ...
ንጉስ ሚድያ - Negus Media
Рет қаралды 33 М.
1:17:19
ጓደኛዬ ከባሌ አረገዘች..እኔ አራስ ሆኜ እየተንከባከበችኝ ነበር ከባሌ ጋር ወደ ፍቅር የገቡ! #marriage#child#lovestory#asmara
Maraki Weg
Рет қаралды 52 М.
19:37
እናቴ አልሞተችም,,,|በመጨረሻም የድርሻዋን የ8 ሚሊዮን ብር ውርስ አገኘች|Feta Be Endalk|Endalk Tube
Feta Be Endalk
Рет қаралды 33 М.
31:32
ሴት መስሎ ገብቶ የሰው ሚስት ሲያጣጥም እጅ ከፍንጅ !! | የቤት ሰራተኛዋ ጎረምሳ ወንድ ሆኖ ተገኘ!! - አጋልጥ
ንጉስ ሚድያ - Negus Media
Рет қаралды 232 М.
20:07
ስዑዲ ክከድ እየ 😔 ኣደይ ብጣዕሚ ተናዲዳ አሕዚናትኒ 😞
JOte Rozi 👫
Рет қаралды 8 М.
53:54
ማሳጅ ብላ የምትሰራው ጉድ ተጋለጠ!!ባል ያየውን ነገር ማመን አቃተው!!
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 215 М.
37:48
ወታደሩ አናቱን አፈረሰው !! | ግዳጅ ሄዷል ብሎ የልቡን ሲያደርስ እጅ ከፍንጅ ተይዟል!! | አጋልጥ
ንጉስ ሚድያ - Negus Media
Рет қаралды 181 М.
00:33
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
24 Канал
Рет қаралды 939 М.