እማማ ዝናሽ እና አንቺናሉ አዲስ ቪዲዮ | emama zinash and Anchinalu New Video | Zeki Tube

  Рет қаралды 73,369

Zeki Tube

Zeki Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 202
@nuraabduabdu4852
@nuraabduabdu4852 2 ай бұрын
በርታልኝ ጀግናው❤መሰልህ አይገኝም ዋስተዋይ አቤቱ ትትና❤
@EtaYemaryam
@EtaYemaryam 8 ай бұрын
ረጅም እድሜ ይስጠዎት እማማ ዝናሽ ዘክዬ ተባረክ ትዳርህ ልጅህ ይባረክ
@---2661
@---2661 8 ай бұрын
ዘኪ የኔ ውድ በእውነት በጣም እናመሰግናለን እማማ ዝናሽን እና አንቺናሉን ለማየት ብዙ ወራትን በጉጉት እየጠበኩ ነበር🧡🧡🧡🥰🥰🥰🥰
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 7 ай бұрын
❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@KisanetGhebre-wz2sd
@KisanetGhebre-wz2sd 8 ай бұрын
ዘካርያስየ ተባረክ ወንድሜ❤❤❤ በኣሁኑ ልጅም ኣይጦርም❤
@selasshibeshi6097
@selasshibeshi6097 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ኣምላኬ ሆይ ለእማማ ዝናሽ የማቱሳላን እድሜ እጥፍ ኣድርግልን ለኛ ለዲያስፖራዎች ነፃ የጭንቀት ህክምና ነው የሚሰጡን በተለይ ኣንቺን ኣሉና እማማ ዝናሽ ውስጤ ናቸው❤️❤️🙏🏾❤️❤️❤️
@genetasefa8364
@genetasefa8364 8 ай бұрын
Seriously 😳🤣🤣🤣🤣ወይ ዲያሰፓራ you are so hilarious 🤣🤣🤣ጩኸቱ ነው የጭንቀት ህክምና ደሞ የሚሰጡን??🤷🏿‍♀️🤷🏿‍♀️ የሚሰጡኘ በሚለው ይስተካከል እራስችን ቻይ please To much screaming 😱 like crazy I’m so tried and sick 🤒 of it ኡኡኡኡ ሲሉ ኣይጨንቅም so annoying
@yemisrachtsehay6129
@yemisrachtsehay6129 8 ай бұрын
@@genetasefa8364 ?
@selasshibeshi6097
@selasshibeshi6097 5 ай бұрын
@@genetasefa8364 😂😂😂😂the screaming comes bse of her age they think we don’t hear them properly since they can’t hear well as before so please disregard the screaming and just listen to her other conversations that’s all💕💕
@itsmer6605
@itsmer6605 23 күн бұрын
​@@genetasefa8364; Manee asgededesh tadyaa?? Denkoro
@breehanyrobi8537
@breehanyrobi8537 8 ай бұрын
እማማ ዝናሽዬ ሰላም ኖትመግስትን ሳይሆን እግዝአብሔር ያዘጋጀሎት ልጆት ዘኬ ነው እና የሚወዶት የኢትዮጵያ ህዝብ ነው
@mekdisemazger1404
@mekdisemazger1404 8 ай бұрын
የኔ እናት ስወዳችው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጠወት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂
@AbrahamEitcha
@AbrahamEitcha 8 ай бұрын
አማማ ዝናሽን የሚጠብቅ ወታደር ጠባቂ ላጠው ለኢትዮጵያ ህዝብ ጠባቂ ወታደር ይስጠው
@felizhappy253
@felizhappy253 7 ай бұрын
ንፁህ ልብ ንፁህ ጭንቅላት ጣፋጭ አንደበት ታድለው እናቴ 👌🏽👌🏽👌🏽❤️❤️❤️👍🏽👍🏽👍🏽😘😘😘
@iloveessey
@iloveessey 8 ай бұрын
እማማ ዝናሽ በጣም ነዉ የምወዶት እድሜና እረጅም እድሜ እመኝሎታለሁ
@selambogale6833
@selambogale6833 8 ай бұрын
😂 ወይ አንቺናሉ ኑሪልን 😂 ሲጠሎት እንዴት ደስ ይሉኘል😅😅😅አረ ወየው😂
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@astedeasrede5582
@astedeasrede5582 8 ай бұрын
❤እማማ ዝናሽ አቤት ለመንግስት ያላቸዉ ፍቅር የኔ እናት
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@tamrukassie8240
@tamrukassie8240 8 ай бұрын
ውይ ዘኪ ፈታ አረከን እማማ ዝናሽ እና አንችናሉ ኢራን እና እስራኤል ናቸው
@yadituluu4574
@yadituluu4574 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@yadituluu4574
@yadituluu4574 8 ай бұрын
😂😂😂
@ኢሩት
@ኢሩት 8 ай бұрын
እኔ ወታደር ነኝ አብይ እና ኢሳያስ በሰሜኑ ጦርነት አሁን በአማራው ጦርነት ቢኖሩም አይጠቅሙም ብለው25ሺ በላይ ቁስለኛ ወታደር እረሽነው ገለዋል ግማሹን በመርዝ ገለዋል ለወታደር ምንም ክብር የላቸውም ለጄኔራሎች ጥሩ ገንዘብ ሰተው ተራ ወታደር እዴት እደሚሰቃዩ እዴት እደሚስገድዱ የሚበላ የለም ምንም ዘርፈ ብላ ይላሉ ምሳ የሚሰጥ ስንት ስቢል ገደልክ ስንት ቤት አቃጠልክ የሚከሱ ለምን ትምርትቤት ሳታፈርሱ ማሳ ሳታቃጥሉ መጣቹ ነው የሚሉት ፍት ለመከላከያው ሰራዊት🎉😂🎉😂
@bezaanteneh5649
@bezaanteneh5649 8 ай бұрын
Kkkkk
@Sarahsarah-hp2ey
@Sarahsarah-hp2ey 8 ай бұрын
የማማዝናሽ ወታደሮች ይምጡ የምትሉ ላይክ ግጩኝ 😅😅 ዘኪ ያወቁህ ለት ቻለው
@አለምገራሚ
@አለምገራሚ 8 ай бұрын
ዘኪይ ልብሱን ቀይሮ ነዋ
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 8 ай бұрын
KSEFRARUBTE.YBKLU..❤❤KKKK
@MershaMersha-z6m
@MershaMersha-z6m 6 ай бұрын
እማማ ዝናሽ ለወታደር እና ለጉራጌ ያላቸው ፍቅር ልዩ ነው መቼም 😘
@monabanna9185
@monabanna9185 8 ай бұрын
እማማ ዚናሽ ኑሩልን ከዘኪ ጋሪ
@GgFf-vd7dx
@GgFf-vd7dx 8 ай бұрын
አንችን አሉን በጣም ነው እሚጠሏት😂😂😂😂 በስማብ በብር ጨከኑ እኮ 😂😂😂 ከመጥላታቼው የተነሳ😂😂😂
@የእመቤቴልጅነኝ-ዘ9ጀ
@የእመቤቴልጅነኝ-ዘ9ጀ 4 ай бұрын
እና በጣም😂😂😂😂
@ConfusedEquestrianHelmet-kq9lt
@ConfusedEquestrianHelmet-kq9lt 8 ай бұрын
አንድ ቀን ወታደሮቹ እንደ አንቺን አሉ አስመስላችሁ አምጥታችሁ ምን እንደ ሚሉ እንያቸው
@EseteBelayneh
@EseteBelayneh 8 ай бұрын
Thanks zaki❤
@Acc-n4h
@Acc-n4h 7 ай бұрын
ዉይ ዘኪ ተባረክ
@I_am_Fano
@I_am_Fano 7 ай бұрын
ዘኪዬ ስወድህ ማርያምን በተለይ አንቺናሉን ሁነህ ስትራ በረታልን❤
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 8 ай бұрын
ጠባቂ ወታደሮች 😂😂😂😂😂
@amanealyedinglelijekidye7643
@amanealyedinglelijekidye7643 8 ай бұрын
እነዚህን ወታደሮች ማየት አለብን!
@zemzemhussein7208
@zemzemhussein7208 8 ай бұрын
ዘከሪያስ አደንቃሀለሁ🙏👍👏
@አለምገራሚ
@አለምገራሚ 8 ай бұрын
አይ ዘኪይ ብቻ እችን ሴትዮ እድሜ ይስጥልህ እንጂ ከባድ ፍቅር ነው እሳቸው በሞት ከተለዩ አንተን መየት ይከብዳል
@mreasy9731
@mreasy9731 8 ай бұрын
እውነት ነው እድሜ ይስጥ
@selasshibeshi6097
@selasshibeshi6097 8 ай бұрын
ለኛም ለተመልካች በጣም ይከብዳል እንኩኣን ለዘኪ ብቻ እግዚአብሔር በጤና እና በፍቅር ያቆያቸው
@muluteffera6754
@muluteffera6754 8 ай бұрын
You are a good actor, እንደዛሬው ሰቂ አላወቀም አንቸናሉ ቶሎ ቶሎ አቅርብልን እባክህ።
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 አዎ ፈታ እንላለን
@TiruwerkAsefa-z9k
@TiruwerkAsefa-z9k 8 ай бұрын
እማማዝናሺ እደትነው እሚጠሎት አችላሉን በብርኮን ቸከኑ😂😂😂😂😂
@ferihiwat8319
@ferihiwat8319 8 ай бұрын
ዛሬ ተመስገን
@negabe7417
@negabe7417 8 ай бұрын
ዚኪ ማማ ዝናሽ ፕራንክ አታርጋቸው 🤣🙏
@AbrahamEitcha
@AbrahamEitcha 8 ай бұрын
የእማማ ዝናሽን ወተደሮቹን አሳዩን
@KiyuKiyu-lk9yl
@KiyuKiyu-lk9yl 8 ай бұрын
አረ ወታደሮቹ ናፈቁኝ
@user-li3bg8yt7m
@user-li3bg8yt7m 8 ай бұрын
እድሜና ጤና ይሥጥልን እግዚአብሔር እማማን አይቶ አለመሣቅ አይቻልም
@SabaMengesha-yl3mu
@SabaMengesha-yl3mu 8 ай бұрын
Long life mom zinaha
@የመንዝወርቅ
@የመንዝወርቅ 7 ай бұрын
3ላም ይዘው ሊመጡ ታሜሪካ 😂😂😂😂 እማማየ ❤
@Kezihim_keziam
@Kezihim_keziam 8 ай бұрын
ሰላም ዘካርያስ ለምንድን ነው በጣም የምታደርቃቸው ? እራሴን አመመኝ እያሉህ ነዉ:: ለምን የሚያዝናናቸዉ የሚያስቃቸዉን አይነት ውይይት ብትፈጥር አይሻልም??? ሁሌ ጩኸት ...እሳቸው ለጮሁት እኔንም አመመኝ
@kidestsimma1067
@kidestsimma1067 8 ай бұрын
Tekekel lemen yemianadechewen neger endemiadergu alakem
@genetasefa8364
@genetasefa8364 8 ай бұрын
እኔንንም አመመኝ 🤣🤣🤣 ግን እውነት ነውጩኸቱ በጣምጉሮሮ ኣቸው እሰኪ ደርቅ ድረስ የቀለጠው መንደር ሆነ
@Yahuah-d3i
@Yahuah-d3i 8 ай бұрын
እሱ ምንጨነቀው ዩቱብ ሽቀላውን ነው እንጂ
@sitisiti5582
@sitisiti5582 8 ай бұрын
medra mekga saw sedst ymtewdu asemsy ull erdu betbllu zaro
@sitisiti5582
@sitisiti5582 8 ай бұрын
atsechochaw chwta yamtwuku danz ull
@Send-i7q
@Send-i7q 8 ай бұрын
wetderoch yemethu❤❤❤❤❤❤
@tigistgebreyes750
@tigistgebreyes750 8 ай бұрын
Hulun melkam eyaderegachehu yehen emama zinasin beanchinalu yemetasdenegtuachew melkam aydelem. Ebakachehu selamachew aynaga.
@brookhailemaryam6847
@brookhailemaryam6847 8 ай бұрын
ዘኪ ስለሚበሳጬ ከአንቺናሉ ጋ በሽማግሌ አስታርቃቸው አይወዷቸውም
@MuktarHasan-s5y
@MuktarHasan-s5y 6 ай бұрын
Z way she defend Zeki❤❤
@jeannettealemayo9307
@jeannettealemayo9307 7 ай бұрын
ኣርርር ጉድ ነው ማማ ዝናችይ 😂😂 ድስ ስሉው
@Yeshume
@Yeshume 6 ай бұрын
አይ እማማ ዝናሽ አዝናኝ እኮ ኖት❤❤❤
@የእመቤቴልጅነኝ-ዘ9ጀ
@የእመቤቴልጅነኝ-ዘ9ጀ 4 ай бұрын
ደስ ብሎቸዋል ስለተፈነከትሽ. ክክክክክክ
@HaeraAhmed
@HaeraAhmed 8 ай бұрын
Emama zenooo ❤❤😂😂😂😂
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 8 ай бұрын
አንቹናቺሉ እኮ የሳቅ ምንጭ ናቸው
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 7 ай бұрын
በጣም 😂😂😂😂😂😂
@FetleworkZegeta
@FetleworkZegeta 8 ай бұрын
ዘካርያስ ብዙ አታሰጨንቃቸውበጣም ነርበስ ይሆናሉ
@geteambaw7655
@geteambaw7655 7 ай бұрын
❤wey Emma zenashya egzabher tena yestow ❤
@FikerFiker-di5fm
@FikerFiker-di5fm 8 ай бұрын
የእማማ ዝናሽ መንግስት ግን የት ሀገር ነው😂😂😂
@hanankiflu809
@hanankiflu809 5 ай бұрын
ትክክል
@meseretww
@meseretww 8 ай бұрын
እኛ የሌለ ድራማ ማየት አንፈልግም የማማ ዝናችን እውነተኛ ጨዋታ ነው የምንፈልገው ደነዝ የሆንክ ነገር
@lidiyalidiya5895
@lidiyalidiya5895 8 ай бұрын
ዘካርያስ እባክህን አታስጩሀቸው
@negabe7417
@negabe7417 8 ай бұрын
ትክክል 😂🙏
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 8 ай бұрын
Yes please don't make her upset
@zemzemhussein7208
@zemzemhussein7208 8 ай бұрын
ወሬ አታብዙ እንደሱ የሚሆን የወለዱት ልጅ እንኳን የለም 👍
@esksolzew9661
@esksolzew9661 7 ай бұрын
Ere zekin merkut emama zinash ,mengust enkuan lerso Le Ethiopiam......azenku betam emama zinash wedotalew gin be zekin sichekinu azenku enate ...
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 8 ай бұрын
እማማ ዝናሽ እና አንቺን አሉ አይ ዘኪ እኛንም አዝናናችሁን። እኔ ኡኡ ልል ነው
@Fani-xb9ju
@Fani-xb9ju 7 ай бұрын
Ayii Echilalu 😂😂😂😂😂😂 Emama zinash edeme na tena yestowot
@aynadis5886
@aynadis5886 8 ай бұрын
ወይ የእማማ ዝናሽ መንግስት ኧረ ወዴት ነህ? ለኛም ናልን ባክህን🤣🤣🤣
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@reemaalkaabi7988
@reemaalkaabi7988 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 አይ ዘካርያስ
@ኢሩት
@ኢሩት 8 ай бұрын
እኔ ወታደር ነኝ አብይ እና ኢሳያስ በሰሜኑ ጦርነት አሁን በአማራው ጦርነት ቢኖሩም አይጠቅሙም ብለው25ሺ በላይ ቁስለኛ ወታደር እረሽነው ገለዋል ግማሹን በመርዝ ገለዋል ለወታደር ምንም ክብር የላቸውም ለጄኔራሎች ጥሩ ገንዘብ ሰተው ተራ ወታደር እዴት እደሚሰቃዩ እዴት እደሚስገድዱ የሚበላ የለም ምንም ዘርፈ ብላ ይላሉ ምሳ የሚሰጥ ስንት ስቢል ገደልክ ስንት ቤት አቃጠልክ የሚከሱ ለምን ትምርትቤት ሳታፈርሱ ማሳ ሳታቃጥሉ መጣቹ ነው የሚሉት ፍት ለመከላከያው ሰራዊት🎉😂😂❤
@SalamSalam-d5i
@SalamSalam-d5i 8 ай бұрын
Errrrrr taw ziki atcawotbachew❤❤❤😂😂😂😂😂
@aynadisteklu1626
@aynadisteklu1626 7 ай бұрын
ለምን መቀለጃ ታረገዋቸዋላችሁ ሌላ ቁም ነገር መስራት አትችሉም መሳቂያ አታድርጓቸው እሳቸውን እያበሳጯቸው ነገር እያደረጋችሁ ትስቃላችሀ እናትህ ቢሆኑ ሐሳቂያ አታደርጋቸውም ሆዳቸውን መሙላት እና ልብሳቸውን መቀየር ብቸ በቂ አይደለም አይምሮአቸውን መጉዳት ጥሩ አይሆነም
@saradezi8588
@saradezi8588 8 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@tigist8015
@tigist8015 7 ай бұрын
የማማ ዝናሽን መንግስት ለኛም በሰጠን
@benatemohammed8716
@benatemohammed8716 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@መሲ-ዠ9የ
@መሲ-ዠ9የ 8 ай бұрын
እማማ ዝናሽ እንደሚያስቡት አይነት መንግስት ያምጣልን
@ethiopianbeautiful5841
@ethiopianbeautiful5841 8 ай бұрын
🤣🤣🤣
@BenjaminSolomon-vw5tj
@BenjaminSolomon-vw5tj 8 ай бұрын
ኣሜን...ኣሜን...ኣሜን ።
@Yelif
@Yelif 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 8 ай бұрын
ንጉሱ ዘመን ስታልሚ ሳትነቂ ቅሪ
@saraat4632
@saraat4632 8 ай бұрын
😂😂😂
@genettesfaslase6340
@genettesfaslase6340 8 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@tegestejade2671
@tegestejade2671 8 ай бұрын
❤❤❤❤🤔😍
@Ali-pi8wg
@Ali-pi8wg 6 ай бұрын
በግዜ ግቡ አላሉም😂😂😂 እደት እደሚጠላቸው😂😂
@wondwossenmamuye1374
@wondwossenmamuye1374 8 ай бұрын
አንጀቴን ነው የበሉት ዛሬ❤❤❤❤😂
@kelemewerkhailemaryam5156
@kelemewerkhailemaryam5156 8 ай бұрын
ስላምነው
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 8 ай бұрын
Emamma Zeneshye! Wuredu ke Alga lay enechefer! Wey Anchinalu! 😂🤣🤣😅
@samuelteshome3650
@samuelteshome3650 7 ай бұрын
ዘኪ ብዙ ስራልን በናት እሺ እኔ በጣም ዘና ፈታ እያልኩኝ ነው
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 8 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️💕💕💕
@hamlitahamlita
@hamlitahamlita 8 ай бұрын
😂😂ተመልከች አንችን አሉ 😅😅😅
@sebletube6489
@sebletube6489 8 ай бұрын
ዘካራያስ ወደፊት ምንግስ የሚሆን ልጅ ትወልዳለህ ማለት ነው የሰራሀውን ሁሉ የምንግስት ነው የሚሉት አማማዝናሽ ታይቷቸው ነው የተማረ ሰው ሲወዱ😂😂😂😂
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 8 ай бұрын
😊😊😊
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 8 ай бұрын
እንዴት እንደሚጠሏት
@girmadesta3539
@girmadesta3539 8 ай бұрын
Ufff ere besak gedelken.... cheferu enechefir eyegotetech
@Liya-gt2ds
@Liya-gt2ds 8 ай бұрын
እማማ ዝናሽ መግስት ሣይሆን ያስቀመጦት ዘካርያስ እና ህዝብ ነዉ መግስት አያቆትም
@tesfamariyamlegese2158
@tesfamariyamlegese2158 8 ай бұрын
ለማን ነው የምትነግሪው????
@Yahuah-d3i
@Yahuah-d3i 8 ай бұрын
​@@tesfamariyamlegese2158አትገርምም?
@mreasy9731
@mreasy9731 8 ай бұрын
አይ እማማ ዝናሽ እድሜ ለዘካርያስ እና ለህዝብ ይበሉ መንግስት እማ የት እንዳሉ ቢያቅ እንኳን ሊያኖሮት ያሉበትን ቤት እላዬት ላይ ነበር የሚያፈርስው
@genetadugnaheran1328
@genetadugnaheran1328 8 ай бұрын
በሽታ ያፍርስሽ
@genetadugnaheran1328
@genetadugnaheran1328 8 ай бұрын
በሽታ ያፍርስሽ
@SamSya-b3u
@SamSya-b3u Ай бұрын
mesadebe teru aydelm lebona yesetachu
@ኡሙፈቲሀ
@ኡሙፈቲሀ 8 ай бұрын
ማማ ዝናሺ😅😅😅😅
@kalkidan-t3j
@kalkidan-t3j 8 ай бұрын
😃😀😃
@shewaneshsemuya-yd1jr
@shewaneshsemuya-yd1jr 7 ай бұрын
ወየዉ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@menberefisiha8690
@menberefisiha8690 8 ай бұрын
ዘመድ ወይም ልጅ ቢኖራቸው አትቀልድባቸውም ነበር አንተ ስታረጅ የዝንብ መጫወቻ ነው የምትሆነው ትልቅ ሰው መከበር አለበት
@KiyuKiyu-lk9yl
@KiyuKiyu-lk9yl 8 ай бұрын
ከስንዴ መሀል እንክርዳድ አይጠፋም
@Yahuah-d3i
@Yahuah-d3i 8 ай бұрын
ሰው ስለሌላቸው ቀለደባቸው
@Tsehaybekele-xk9zc
@Tsehaybekele-xk9zc 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@geneteden4343
@geneteden4343 8 ай бұрын
ገንዘቡ ግን ምንድነው የፒኮክ ምስል?? 😄😄😄የብዙ አገራት ገንዘብ ሳይ አንድ አይነት ምስል ነው ያለው ምነው ምነው ማማ ዝናሽ ጠይቅልን ዘኪ
@ענתטפרה-ט8כ
@ענתטפרה-ט8כ 8 ай бұрын
የማማ..ዝናሽ..መግስት..በመጣልን
@HaeraAhmed
@HaeraAhmed 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😮😮😮
@menberefisiha8690
@menberefisiha8690 8 ай бұрын
እባክህ እኝህን ባልቲት አታስጩሀቸው ሰውነቴ ቆሰለ እያሉህ ትጫወተባቸዋለህ ጌታ ይቅር ይበልህ
@Yahuah-d3i
@Yahuah-d3i 8 ай бұрын
​@@friyeamen9579ብዙም ስይሆን በትንሹ የአይምሮ ዝግመት አለችበት ፊቱም ያስታውቃል
@solomonabraham8329
@solomonabraham8329 8 ай бұрын
Zeki
@mihretmule3203
@mihretmule3203 7 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅
@Ambassel
@Ambassel 7 ай бұрын
መንግሥት መንግሥት አይበሉ እማማ ዝናሽ መንግሥት የለም ሃገር እያፈረሰ ነው ዘንዶው አብይ አህመድ::
@aynalemgeletu46
@aynalemgeletu46 8 ай бұрын
PLEASE ZAKIYA WAHA CHMERBT BATAME SUGER SALAWE GAMASH WAHA GALASH MERDLIDA
@BahruTadelle
@BahruTadelle 7 ай бұрын
Ende zeki mehonun yawikalu leka
@sitisiti5582
@sitisiti5582 8 ай бұрын
😂😂😂😂❤❤❤❤
@azebfikre6807
@azebfikre6807 7 ай бұрын
ሰዉን እንዲጠሉ እንዳታደርጓቸው ዘኬ ተዉ በናትህ
@addis1122
@addis1122 7 ай бұрын
Enateken kayhcew mn yhale geze honek
@Ethio8944
@Ethio8944 8 ай бұрын
እማማ ዝናሽ አዳማጭ ይፈልጋለሁ እሳቸው ሲያወሩ እረጋ ብለህ አድምጣቸው 🙏😅
@ComCell-ch9jb
@ComCell-ch9jb 7 ай бұрын
❤❤❤❤😂😂
@ሁሉበርሱሆነ-ጐ4ቸ
@ሁሉበርሱሆነ-ጐ4ቸ 4 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@yaredgetahun4036
@yaredgetahun4036 5 ай бұрын
Yegoro madamechia
@WudeShaw.g
@WudeShaw.g 8 ай бұрын
Selma yen inati irjim
@KIYANEGGA
@KIYANEGGA 8 ай бұрын
ግን ዘኪ ጣፍጭ አታብዛባቸው
@Hayln-d5u
@Hayln-d5u Ай бұрын
Ynante edawe sewadte zebya yananeme ente edrso edamysetelge
Air Sigma Girl #sigma
0:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 45 МЛН
♦️ጠንቋይ♦️እማማ ዝናሽ ምስጢር ነገሩኝ♦️
1:12:49
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 174 М.