እማማ ዝናሽ እና የጡረታው ጣጣ emama zinash new video | Zeki Tube

  Рет қаралды 29,312

Zeki Tube

Zeki Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 133
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 күн бұрын
እማምዬ ሂሳብ አዋቂ ናቸው ውሸትና ቆሻሻን በጣም ይጠየፋሉ የማንኪያውን ስርቆት ለማንም ላለማውራት ሲጠነቀቁ ጨዋ ወይዘሮ እንደነበሩ ያስታውቃሉ ኑሩልን🙏🏾❤️
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 2 күн бұрын
መጨርሻየን እደማማ ዝናሺ አሳምርልኚ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Күн бұрын
እውነት ነው❤❤❤
@tekebashassefaw7550
@tekebashassefaw7550 2 күн бұрын
አያስቅም በጭሆት ሲናገሩ ተናደው የልብ ሕመም ሊመጣ ይችላል አና ሌላ ዘዴ ይሻላል አሁን እማማ የሚያስፈልጋቸ የእግዚአብሔርን ቃል መስማት እንደሚሁም ረጋ ያለ የእደሜዎን ታሪክ መናገር እንጂ ይህ የምናየው ያናድዳል እና እግዝአብሔር ልባቹ ይንካ ዘካርያስ እውነት ጥሩ ሰው ነህ እንደድሮ ምርቃት ይሸልሀል ተባረክ
@titifantu2162
@titifantu2162 2 күн бұрын
Endzi bemadergeu Eko esu tawaki hone genzeb yesbsbachwal besachew sasachew lemnkakeb bemil Sebeb min des yemayl neger
@zekitube2212
@zekitube2212 Күн бұрын
ያው ስጋታችሁ ይገባናል ። ግን የእማማ ዝናሽን ጸባይ ያወቃችሁት አይመስለኝም ። እማማ ዝናሽ ጸባያቸው በዚህ መልኩ የተጓዘ ነው ።
@brighttube4me
@brighttube4me Күн бұрын
​​​@@zekitube2212 ገና ለገና (ፀባያቸው ነው) ተብሎ እንደዚህ የደም ብዛት የሚያስይዝ ቀልድ አትቀልድባቸውም ነበር:: ነገ ይሞቱልህና ታርፈዋለህ::
@hanihani4932
@hanihani4932 Күн бұрын
ማን ሳቂ አለሽ አልቅሺያ
@zekitube2212
@zekitube2212 19 сағат бұрын
እረ ሥርዓት !​@@brighttube4me
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 2 күн бұрын
ዘኪ ተባረክ እማማ ዝናሽ እንዲ በማድረግህ በጣም ነው አምሯቸው የማሰብ የመናገር ይቀሳቀሳል እናታችን እድሜ ከጤና ይስጣቸው🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@alemneshtilahun8887
@alemneshtilahun8887 2 күн бұрын
አንቴ ልጅ እግዚአብሄር ይባርክህ ።ውሽት የማይወዱ እናት።
@billusemere3163
@billusemere3163 2 күн бұрын
Zeki Egzabhire yebarekh such an amazing person ❤️🥰🇪🇷
@asterdemissie1012
@asterdemissie1012 2 күн бұрын
እንደ እማማ ዝናሽቁ ቁርባንን እደሚያከብሩ 😂😂😂❤❤❤
@EtsegenetGetachew-v8n
@EtsegenetGetachew-v8n 2 күн бұрын
EGZIABHER AMLAK TILIK SEW AYASATA.
@mssnoon1874
@mssnoon1874 2 күн бұрын
ፈጣር ይርኪ ❤❤
@Dare-py5vv
@Dare-py5vv 2 күн бұрын
ማርያምን እማማ ዝናሽ ሲላ ቁርባን እና ዉሸት እንዴት እንዳ ምጠየፉ እስኪ ከሳቸው እንማር ❤️❤️❤️❤️❤️
@Malikmurad2010
@Malikmurad2010 2 күн бұрын
እማማ ዝናሽ ማለት እራሳቸውን የቻሉ ኮሜዲ ናቸው
@Hannagetaneh21Hanna
@Hannagetaneh21Hanna 2 күн бұрын
እውነት ይቺ አንቺንአሉን በጣም አልወዳትም ምክንያቱም እማማ ዝናሽዬን ስለምታበሳጫቸው የእውነት ክፉ ሴት ነው የምትመስለኝ እማማ ዝናሽዬ ውስጤ ናቸው❤❤❤
@AlemuSirak
@AlemuSirak 2 күн бұрын
❤እሳቸውን ሳይ ሚሰማኝ ደስታ❤
@bancheayewmengesha8481
@bancheayewmengesha8481 2 күн бұрын
ይገርማል የአችናሉ ነገር ስነሳባቸዉ አንደበታቸዉም በደንብ ይከፈታል
@nanibelete8583
@nanibelete8583 2 күн бұрын
ውይ እማማ ዝናሽ በሳቅ ገደሉኝ❤❤❤❤❤❤❤
@Zamani1983
@Zamani1983 2 күн бұрын
ወይ መንግሥት የቀጠረው ዘካሪያሥ ከፈጣሪ የተላከልወት ሥጦታ ነው
@AAmalll-mi8uw
@AAmalll-mi8uw 2 күн бұрын
የኔናት የጭቀቴ ማስረሻ አላህይጠብቅወት❤❤❤❤❤
@askidesta4271
@askidesta4271 2 күн бұрын
አይ እማማ ዝናሽየ ነቄ እኮ ናቸው እድሜ ይስጥልን የሣቃችን ምንጮች
@HanaHana-l3u
@HanaHana-l3u 2 күн бұрын
ሰወች መጨረሻቹህ እንደማማዝናሽ ያማረ ይሁን
@semret859
@semret859 2 күн бұрын
እረጅም እድሜ ይስጥልን እማማ ዝናሽ❤🎉
@YaredTesfay-wp1xx
@YaredTesfay-wp1xx 2 күн бұрын
ዘኪ የጆሮ ማዳመጫው ቢደረግላቸው ስለሚሰማቸው ቃስ ብለው ያወራሉ አለበለዚያ በቅርቡ እናጣቸዋለን እየጮሁ ስለሚውሉ እድሜ የላቸውም የጆሮ ማዳመጫው በጣም ወሳኝ ነው ዘኪ ልዩ መዝናኛናቸው እንዲቆዩልን እንፈልጋለን
@astertadese2229
@astertadese2229 2 күн бұрын
ከረጢቱ ይፈታ ዘኪ እንየው ❤❤❤❤
@asnakumengie
@asnakumengie Күн бұрын
ዘኪ እግዚአብሔር ይባርክህ
@faizahassen2900
@faizahassen2900 2 күн бұрын
እቤት የማማ ዝናሽ ወታደሮች ግልብጥ ብለው ሲመጡ አንድ ቀን ብናያቸው😂😂😂
@tekebashassefaw7550
@tekebashassefaw7550 2 күн бұрын
ጥሩ ሰው ነህ ተባረክ ግን አንዳንዴ በጣም ነዎት የምታናድዳቸው ስለዚህ ሲናደዱ ያሳዝናል ቀልድም አየበዛ ነወና ትንሽ ትሕትና ያስፈለጋል ሌሎች ሲመጡም ለቀልድ ናቸው የሚመጡ እና its not fair ጤናቸው ጠብቁላቸው እንደ አሻንጉሊት አደሉም ተባረኩ በጌታ ስም
@HaeraAhmed
@HaeraAhmed 2 күн бұрын
Zem bale waregaa men aregak zakryas eschun eyaznana new
@youtubia7406
@youtubia7406 15 сағат бұрын
ዘኪ ይሄ በልብሳቸው እጃቸው ስር የሚዚቱን ነገር አሰተዋቸው በናትህ❤❤❤
@roottekele4269
@roottekele4269 8 сағат бұрын
I learned from Emam a lot. She is diplomat
@Sohi009
@Sohi009 21 сағат бұрын
በናትህ ዘኪ አታናዳቸው የኔ እናት ጥቅቅ ያሉ እማየ❤❤❤❤❤❤❤❤
@መሲ-ዠ9የ
@መሲ-ዠ9የ 2 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ 🥰🥰🥰
@menatube7519
@menatube7519 13 сағат бұрын
😂😂ወይ እማማ ዝናሽ እረጅም እድሜ ይስጠውት የኔ እናት
@meherethailu1264
@meherethailu1264 Күн бұрын
እረ እኝ ሴትዬ በጣም ሲጮሁ ከእድሚያቸው አንፃር ልባቸው ሊቆም ይችላል ጥንቃቄ ቢደረግ ጥሩ ይመስለኛል
@TiruwerkAsefa-z9k
@TiruwerkAsefa-z9k 2 күн бұрын
አየ ተገኘ ወርቅአቤት ብር ሲወዱ እደት እደሳኩየዛሬው የተለየ ነው አችናሉን ሲያንሱባቸው እደትነው እሚያረጋቸው😂😂😂
@Joy-op2qh
@Joy-op2qh Күн бұрын
ምናለ እማማ ዝናሽን በስተ እርጅናቸው ብዙ ተመልካች ለማግኘት ስትሉ እንደዚህ የደም ብዛት በሚይበዛ ድራማ ባታሰሯቸው? ምክንያቱም አንድ ቀን ይሞቱና ትፀፀታላችሁ::
@zekitube2212
@zekitube2212 Күн бұрын
@@Joy-op2qh "ብዙ ተመልካች ስትሉ" ከምትለዋ በስተቀር ሌላው ምክርዎትን እንቀበላለን ። ሌላው ግን ዝም ብሎ አሉባልታ ነው ።
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl 2 күн бұрын
ዘካርያስ እባክህ አታናዳቸው እንቺንአሉ ብዙ ጊዜ አታንሳባቸው በጣም ነው የሚበሳጩት ለጤነታቸው ጥሩ አይደለም እድሜም አለ እሳቸው ሳቅ ደስታ ነው የሚገባቸው።
@fatima-w3c8s
@fatima-w3c8s 17 сағат бұрын
የኔ ፍቅርየ እማማ ዝናሽ❤እድሜ ይጨምርልሽ
@almiwo3730
@almiwo3730 2 күн бұрын
ተገኘ ወርቅ ዋው ዘኪ ምርጥ ስም❤❤❤🎉🎉🎉
@GiGu-y5q
@GiGu-y5q Күн бұрын
ደስ ሲሉ እድሜና ጤና ይስጠወት
@chuchubusinesscentercbc1129
@chuchubusinesscentercbc1129 Күн бұрын
Be imnet tamagn mehon ende Emma abetu imnet zeki tebarek
@hiwotasfaw3363
@hiwotasfaw3363 2 күн бұрын
I love mama zenash Anchenalu /zekariase
@Dare-py5vv
@Dare-py5vv 2 күн бұрын
ዛክዬ ፈጣሪ የተብቂ የኔ ወንድም
@GenetGebregziabher-ty6pg
@GenetGebregziabher-ty6pg 2 күн бұрын
ውይ እማማ ዝናሽ ድክም ነው ያልኩት እረጅም እድሜ ይስጦት
@ענתטפרה-ט8כ
@ענתטפרה-ט8כ Күн бұрын
የኔናት❤❤❤❤❤
@mussieadera7044
@mussieadera7044 2 күн бұрын
Please please , Respect , For Mama Zenashey .
@FilmawitNatey
@FilmawitNatey 17 сағат бұрын
ዘካርያሰይ ንስካዶ ትከውን ሚነታ ትመሃር ነይርካ ኣብየኔታ እለያስ ዝበሃሃሉ ቆልዓ ነሃለኩየ ዝፈልጠካ😊
@yemariamgirum
@yemariamgirum 2 күн бұрын
በየቀኑ አምጣቸው ዘኪ❤
@ZebenaySharay-d6w
@ZebenaySharay-d6w 2 күн бұрын
Ere besak motikugn❤❤❤❤❤❤❤yene enat
@selamawit7917
@selamawit7917 Күн бұрын
እማማ ዝናሽ በጣም አሳቁኝ ጤና ይስጦዎት
@adiamEri
@adiamEri 2 күн бұрын
Andade chewata sake betakerb le mama betame truneber hule kemtanadedachew
@asterdemissie1012
@asterdemissie1012 2 күн бұрын
በሳቅ ገደላችሁኝ ዘኪ
@sinkenechbirhane4525
@sinkenechbirhane4525 Күн бұрын
አሁን ፍጠሪ ነዉ የምትሉኝ አይ ❤❤❤❤
@youtubia7406
@youtubia7406 15 сағат бұрын
አበት ዘኪ ነብስህ አይማርም 😂😂😂😂😂
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 2 күн бұрын
የሳቄ ምንጮች 😂😂😂😂❤❤❤
@selambogale6833
@selambogale6833 2 күн бұрын
እማ ዝናሽዬ 😂 የኔ ህግ አክባሪ ኑሩልን❤
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 2 күн бұрын
Emama Zenashye we love her so much . Zekiye u doing so grt but take it easy with Anchinalu she is getting very Angry and it's not good for her. And please give her the full money please don't make her upset . We want to see her happy . When she is very upset we don't like it
@alemmesfin981
@alemmesfin981 Күн бұрын
Twe zeky😅 ❤❤😅😅 gedlkine
@FantayeKalay-t8c
@FantayeKalay-t8c 2 күн бұрын
አይ እማማዬ😂😘❤
@zaharazahara2059
@zaharazahara2059 12 сағат бұрын
ሻይ ጠጣሁበ ት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅
@AlemKebda
@AlemKebda 2 күн бұрын
አረ ውይው
@Tinchi9
@Tinchi9 2 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂 😂😂😂ወይ እማማ ዝናሽ
@ejigayehuhailemariam70
@ejigayehuhailemariam70 2 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂 ኡፍ ሞትን እኮ
@getachewtadesse4871
@getachewtadesse4871 2 күн бұрын
እንዴ ብብታቸው ስር ያለው ብር ነው?
@EtsegenetGetachew-v8n
@EtsegenetGetachew-v8n 2 күн бұрын
Emigermu enat nachew Egziabher amlak tilik sew ayasatan
@yayahala615
@yayahala615 2 күн бұрын
እማማ ዝናሸ ዘኬ መሆኑን ቢያውቁ አልኩኝ 😂😂😂😂😂
@natabelds
@natabelds 2 күн бұрын
ere gedlken zeki
@HaeraAhmed
@HaeraAhmed 2 күн бұрын
Aww zare dagemoo 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl 2 күн бұрын
ውይይይ የዛሬው ይለያል 😂😂😂😂😂😂😂
@andualemzergaw
@andualemzergaw 2 күн бұрын
እማዝናሽ
@sebrjemilsebr8488
@sebrjemilsebr8488 2 күн бұрын
እማማ ዝናሽን ቤተመግስት ገብተው ሲጋበዙ ማየት ናፈቆኛል ወታደር ተሰልፎ እደሚያከብሯቸው ወታደር እሳቸውንም ማስደሰት ነው
@sebrjemilsebr8488
@sebrjemilsebr8488 2 күн бұрын
ወታደር ስለሚያከብሩ
@mollyM-m5r
@mollyM-m5r 14 сағат бұрын
este en adgbN bat megest
@naimakamal6599
@naimakamal6599 2 күн бұрын
ሚሪንዳው ጠርሙስ ቢሆን አልቆልህ ነበር
@MelatMulago
@MelatMulago 2 күн бұрын
🥰
@BetyHeriakos-db4fj
@BetyHeriakos-db4fj 2 күн бұрын
It's funny you upset her!!Sad!
@Bili-b23
@Bili-b23 2 күн бұрын
❤❤❤❤
@HemenMekonnen-u1u
@HemenMekonnen-u1u 20 сағат бұрын
የቻለ ጉራጌው😅😅😅😅😅😅
@Davidm127
@Davidm127 2 күн бұрын
Way mama zinash😂
@alemalemayhualemayhu1485
@alemalemayhualemayhu1485 2 күн бұрын
እማማ ዝናሽ ይመቻቸው ግን ይህ ጡረታ እውነት ነው ወይስ አተነህ የምሰጣቸው
@zekitube2212
@zekitube2212 2 күн бұрын
@@alemalemayhualemayhu1485 እረ የራሴ ነው 😥😂😭😂
@fetyemaryamlj
@fetyemaryamlj 2 күн бұрын
❤❤❤🥰
@MekdesAyalew-fk9dz
@MekdesAyalew-fk9dz Сағат бұрын
ጠጅና አረቄ አጠጣ ዘካራስ 😅😅😅😅🤣🤣🤣😁😁😁🎉🎉🎉
@Dare-py5vv
@Dare-py5vv 2 күн бұрын
አይ ዛኪ 🤣ማነሽ አንቺ 😂😂😂😂😂
@enayko5471
@enayko5471 2 күн бұрын
Miredana Emama zenash ayi zeki leba 😂😂
@myhomeissweat5634
@myhomeissweat5634 2 күн бұрын
ዘኪ በቀጣይ የምንጠብቀው ጡረታ ቦታ አንቺናሉ መጥታ እማማ ዝናሽ እሷን አይገባትም 5 ልጆች አሉአት ሲሉ ለመሳቅ ነው 😂😂😂😂
@egigayehudesalegen3434
@egigayehudesalegen3434 2 күн бұрын
Zki you are so funny
@andres3098
@andres3098 Күн бұрын
😂😂❤😂😂
@sitisiti5582
@sitisiti5582 2 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Күн бұрын
❤❤😂😂😂😂
@abrehamtube8419
@abrehamtube8419 2 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂 too much
@Black-lioness
@Black-lioness 2 күн бұрын
That do you mean too much, she isn’t too much for us or Zeki
@ayyalem7152
@ayyalem7152 2 күн бұрын
😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@sayedaa7608
@sayedaa7608 Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤😅😅
@ClickCell-l4y
@ClickCell-l4y Күн бұрын
በገዛ ቢሮአቸው
@fatumaebirahimfatumaebirah7628
@fatumaebirahimfatumaebirah7628 2 күн бұрын
አይማማዝናሽ😅
@yayahala615
@yayahala615 2 күн бұрын
❤😂😂
@LeLein-w6j
@LeLein-w6j 18 сағат бұрын
❤❤❤❤😂🎉💞💖
@KikiNasser-ll4ze
@KikiNasser-ll4ze 23 сағат бұрын
Emama zinash irrtating me
@fursonstwas7390
@fursonstwas7390 2 күн бұрын
gen e ber yewedalu e salilene
@mussieadera7044
@mussieadera7044 2 күн бұрын
Please please !! ቀልዱን ቀለል አድርጉት እባክህ አታናዳቸው ። በጣም ጥሩ አይደለም ። ክብርም ያስፈልጋቸዋል ። አታጩሃቸው ። 21:16
@SameeraA-r9x
@SameeraA-r9x 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😂😂😂
@denkudenku9700
@denkudenku9700 2 күн бұрын
ወንበር አንስቸ ቂጡአን ላወልቃት ስል
@ethiopia6733
@ethiopia6733 2 күн бұрын
ኸረ እማማ ጭልጥ ያሉ አራዳ ሙሉውን አዳምጡ😂ትማ ውሸትና ጠንቁ
@SamSya-b3u
@SamSya-b3u 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂
@mohamadbacho3687
@mohamadbacho3687 2 күн бұрын
❤❤❤❤😂😂😂😂
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl 2 күн бұрын
ዝም በል መጋኛ አይ እማማ ዝናሽ ሞትኩ😂😂😂😂😂😂😂
@denkudenku9700
@denkudenku9700 2 күн бұрын
ቂጡአን ላወልቃት
@AlemKebda
@AlemKebda 2 күн бұрын
😅😅😅😅😂😂😂
I thought one thing and the truth is something else 😂
00:34
عائلة ابو رعد Abo Raad family
Рет қаралды 12 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 33 МЛН
Accompanying my daughter to practice dance is so annoying #funny #cute#comedy
00:17
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 24 МЛН
I thought one thing and the truth is something else 😂
00:34
عائلة ابو رعد Abo Raad family
Рет қаралды 12 МЛН