እማማ ዝናሽ ዛሬ አልተቻሉም ሳቅ በሳቅ አደረጉን

  Рет қаралды 361,746

behabesha በሐበሻ

behabesha በሐበሻ

Күн бұрын

Пікірлер: 890
@የጅማልሚስትነኝየባሌአፍቃ
@የጅማልሚስትነኝየባሌአፍቃ 4 жыл бұрын
ሚስኪን እናት ስትወልድ ስውንቷ ሁሉ ተስነጣትቆ ነው እምትወልደው 😭😭😭😭😭😭 ርጅም እድሜ ለእናቶቻችን ኡፍ
@laylahabli4484
@laylahabli4484 4 жыл бұрын
እዉነት ነዉ እማሜ ዠናሸ ያሉት ትክክል ነዉ ግን በጣም ነዉ ያሳቆኝ
@zk1002
@zk1002 4 жыл бұрын
አማማዝነሺበጣምአሳቁኝ😂😂😂
@gravitymobile8548
@gravitymobile8548 4 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥህ የወጣትነት እድሜህን ይባረክ
@የጅማልሚስትነኝየባሌአፍቃ
@የጅማልሚስትነኝየባሌአፍቃ 4 жыл бұрын
@@gravitymobile8548 💔አሚን
@tube379
@tube379 4 жыл бұрын
በቅንነት እንዛመድ
@SENAYITTUBE
@SENAYITTUBE 4 жыл бұрын
እስቲ እደኔ እናቱነ የሚወድ ስብስክራይብ ላይክ ያርገይ ቻናሌነ እይሜጤና ለናቶች
@sadienur852
@sadienur852 4 жыл бұрын
ተዋቸው እንደፈለጉ ይናገሩ እሳቸዉ እንደህፃን ናቸው ይተንፍሱ
@astermandefro3831
@astermandefro3831 4 жыл бұрын
እኮ፣እእሳቸውን፣ማን፣ይቀየማል
@samri_thebutterfly3599
@samri_thebutterfly3599 4 жыл бұрын
Lesachewu asebo new eko
@semharweldemicael8844
@semharweldemicael8844 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ ሲያሳዝኑ በጣም ቅን እናት ናቸው እድሜ ጨምሬ ይስጣቸው ያሳዝናሉ የኔ እናት🙏 እንደዛሬ ስቄ አላውቅም
@azebtufa8535
@azebtufa8535 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@AbcAbc-lp2zk
@AbcAbc-lp2zk 4 жыл бұрын
ዘኬ ፈጣር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ ብዲርራችሁ ን ተከፈሉ 🍏🍏🍏🍏🍏🍎🍎
@አልማዝደጀን
@አልማዝደጀን 4 жыл бұрын
በቅርቡ ወደ ሀገሬ እገባለሁ እኔም የአቅሜን እንድረዳ ፈጣሪ ይርዳኝ
@tsiyoneshetu6947
@tsiyoneshetu6947 4 жыл бұрын
ዘኬ ብድራችሁን ሁሉ በሰማይ ቤት ይቆዯችሗል በጣም ነውምወዳቸው ሱሴ ናቸው
@ያረቢሀያትያረቢሀያትኤንኝ
@ያረቢሀያትያረቢሀያትኤንኝ 4 жыл бұрын
ክክክክክክኬኬኬኬኬኬኬ
@ሄዋንነኝየአዲአፍቃሪ
@ሄዋንነኝየአዲአፍቃሪ 4 жыл бұрын
እኔ ግን ዘካርያስ ብዙ ሰዉ አይቻለሁ አተ ግን ትለያለህ እግዚአብሔር በሰማይ ቤት ይከፍልሀን የኔ መልካም በጣም ልብ ይነካሉ እማማ ዝናሽ እናት ኮ ናት ተባረክ የኔ መልካም 😢😢😘😘💖💖
@addismyway64
@addismyway64 4 жыл бұрын
አረ እናንተ በጎ አድራጎቶች እንዴት እንደ ማደንቃቹ ቃላት ያጥረኛል ስወዳቹ ሳከብራቹ ከልቤ ነዉ
@נחמהזגיי
@נחמהזגיי 4 жыл бұрын
አይ እማማ ዝናሽ ያላቸው እራስ በዝህ እድሚ አበበን ሁሌ በበጎ ሲጠሮት እድሜ እና ጤና ይስጣቸው🙏😍😍
@ethiopiahabshaweti3333
@ethiopiahabshaweti3333 4 жыл бұрын
ገላቸውን ሲታጠቡ አቤት ውስጥ በሰፊ ሳፍ ብታ ጠባቸው ጥሩ ነው እንዳይቀዘቅዛቸው ሰውነታቸው አይችልም ብርዱን ቤቱ የራሳቸውን አይደል ምን ችግር አለው
@ዘማሪትሃይሚፍቅርተስላሴ
@ዘማሪትሃይሚፍቅርተስላሴ 4 жыл бұрын
የኔ እንቁ እናት የዛሬው ልዮነው ዘክየ ዛሬ ዴስ ይላል ፈገግታቸው የኔ እናት እድሜና ፀጋ ይስጥዎት ምክርቸው ዴስ ሲል ግን ዘክየ እውነት ካለሕ አምጣና አሳያቸው ልጅሕን ይመርቅሖል እውነት ይመስላችዋል እና ሁሌ ትዋሸኝ ይመስላችዋል እሺ ዘክየ
@እቴቴእወድሻለውእናቴሙሉጤ
@እቴቴእወድሻለውእናቴሙሉጤ 4 жыл бұрын
_ዘኳርያስ _በጣምውድና እንቁኢትዮፒያዊ እድሜክ ይርዘም _ቸርነት 'ተሻለወይ እስቲኣሳዩን?? _እማማ ዝናሽ የርሶእድሜን ለኛ ይስጠን _ሺአመት ይኑሩልን በማን ፈታ እንልነበር።
@christfollowers5992
@christfollowers5992 4 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ ጤናና እድሜ ይስጦት
@ahabte
@ahabte 4 жыл бұрын
ኧኧኧ። ምናዊ 😦 ኢትዮጵያዊ እንጂ ኢትዮፒያዊ አናውቅም 😦😦😦😦 እየተስተዋለ ያ ??? 👊👊👊
@henalebanon6949
@henalebanon6949 4 жыл бұрын
ዘኪ ብድርህን አመላከ እስራኤል ይክፈላችሁ ደስ ሰትሉ ስወዳችሁ እፍ ፍፍፍፍ ጉልበትህ ይባረክ ዘመንህን ይባርክልህ
@zenash01tesfaye74
@zenash01tesfaye74 4 жыл бұрын
አረ በስመአብ በሳቅ ገደሉኝ ወይ እማማ ዝናሽ አንተ ልጅ እመብረአን ትጠብቅክ መጨረሻህን ያሳምረው የማታ እንጀራ ይስጥክ ተባረክ ወይ ጉድ እማማ ይገርማሉ ምንም አረሱም የመውለድን ነገር በቃ ሁሉ ነገር❤❤❤😘😘😘❤💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏
@heluweleyewa813
@heluweleyewa813 4 жыл бұрын
ቃሏ አያቴን እየመሰለችኝ ልቤ ትርትር ይላል የኔ እናት
@senayetjima6450
@senayetjima6450 4 жыл бұрын
ዘኩይ ተባረክልኝ ልጆችህ እንደዚህ ይጡሩህ አሜን
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 4 жыл бұрын
ብኽያት መጺኒ ዝጠፍእወን ሰባት ይሓታ ኣለዋ ማማ ዝናሽ ለዋህ ኣደ ምዃንኪ ትፍለጢ ነዓኺ ዝሕግዘሉ ዕለትን ወርሕን የምጻለይ መድሃኔ ኣለም። እዞም ትረድእወን ዘለኹም ሰባት ከመይኮን ዕድለኛታት ኢኹም መንግስተ ሰማይ ክንደይ ገንዘብ ተቀምጡ ከም ዘለኹም እመኒ ይሕዋተይ እግዚኣብሄር ነቲ ሳምራዊ ዝረዲኦ ሰብ ታይ ከም ዝገበረሉ ትፈጥዎ ኢኹም።
@bezamariambeza9557
@bezamariambeza9557 4 жыл бұрын
እማማ ዝናች ጸባይ D ናቸው ጨዋታቸው ግን A የሰው መውደድ A ለመቁረብ ፈቃደኛ(ዝግጁ ) ሲሆኑ🙋‍♀️ ሙሉ ልብሳቸውን አልብሼ በቆረቡ ወቅት ከአጠገባቸው ሳልለይ ልንከባከባቸው ሁሌም እመኛለሁ በማርያም አሳምኗቸው
@anoud3268
@anoud3268 4 жыл бұрын
ያርግልሽ እህት
@bezamariambeza9557
@bezamariambeza9557 4 жыл бұрын
@@anoud3268 አሜን እሺ እንዲሉ ጸልይ
@anoud3268
@anoud3268 4 жыл бұрын
@@bezamariambeza9557 እሽ
@tub8354
@tub8354 4 жыл бұрын
ምድን ነው መቁረብ
@bezamariambeza9557
@bezamariambeza9557 4 жыл бұрын
@@tub8354 እህቴ ቁርአንን በደንብ ተማሪ ይኼ ኦርቶዶክስ ለሆነ ብቻ ነው ትርጉሙ የሚገባው
@ዘዉዲቱየናቷወዳጅ
@ዘዉዲቱየናቷወዳጅ 4 жыл бұрын
የኔ እናት ሰወዳቸዉ
@pate840
@pate840 4 жыл бұрын
ጥሩ ጎረቤት ናቸው ወይዘሮ ስላስ ተባረኩ።እግዚአብሄር ይስጦት እንዲህ ናት እናቴም ቡና ሻሂ ምሳ ስናደርስ ነው ያደግነው ለጎረቤት አዛውንቶች።ተባረኩ እናንተም።
@yowardanosngusa4760
@yowardanosngusa4760 4 жыл бұрын
ዘኣካሪያስ ሁሌ እደሣቅህ ኑር አቦ
@abdallahabd2576
@abdallahabd2576 4 жыл бұрын
😘😘😘😘እናቴ እርሜሺ ይርዘም
@emmyemmy6947
@emmyemmy6947 4 жыл бұрын
የእኔ እናት እማማ ዝናሽዬ ፅጋው ይብዛሎት
@burtgnnnega2466
@burtgnnnega2466 4 жыл бұрын
ዘክዬ አተን የወለደች እናት ማህፀኗ ይባረክ
@ህንጻማርያምተስፋይ
@ህንጻማርያምተስፋይ 4 жыл бұрын
የኔ ናት ዘኪየ ማርር ንሩልን ተባረክ ማርርር 🙏🤲👏🙏🤲👏
@azebgetachew9856
@azebgetachew9856 4 жыл бұрын
ወይኔ ለምን ትዋሻቸዋለህ ዘኪ የቻይናዋ ነገር አሳስቧቸዋል እማማ
@teferayewubdar6455
@teferayewubdar6455 2 жыл бұрын
Hi ducky You are so blessed person I pray for you toyou get more Energy. To carrying this lady on your shoulder OK take care be safe🤚🙏
@XXx-lx7rk
@XXx-lx7rk 4 жыл бұрын
የእውነት አስተዋይ ወጣት ነክ እግዜያኣቤር እድሜና ጤና ይስጥክ
@aminaabdu7515
@aminaabdu7515 4 жыл бұрын
ወነድሜ ቡዙ ሰናገሩ ይደክማቸዋል ትንሽ ትንሸ አጫውታቸው ያራበሉ። በሳቸው ፈላጎት ቢሆነ ተህትናህ ደስ ይላል
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 жыл бұрын
ዘካሪያሸ ተሻለህ እግዚአብሔር ይማረህ
@dubaidubai2439
@dubaidubai2439 4 жыл бұрын
በሠማም ንፅህናቸው እኮ ደሠ ሢል
@opm-ov4er
@opm-ov4er 4 жыл бұрын
እማማየ አላህጤ ናችሁንይስጥልን
@ayehuyebezaenat6818
@ayehuyebezaenat6818 4 жыл бұрын
እኔም ሳረጅ እደማማ ዝናሽ ነው የምሆነው የልጅ ልጆቼ ቲቪ አያስፈልጋቸውም ውይይት እማማ ዝናሽ ጤና ይስታችሁ
@meselechkore7637
@meselechkore7637 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ዘመንክን ይባርክልክ ዘካሪያስ
@mohmadmohmad5997
@mohmadmohmad5997 4 жыл бұрын
ውይ ደስ ስል የዱር ሰው ፀሐይ በጥለ የቀሉ እደ ዘድሮ ሰው አዴሉም ደስ ስል
@jameelajamilajamila3222
@jameelajamilajamila3222 4 жыл бұрын
ቃል የለኝም ከዛ ሂወት አውጥታቹ ፈገግታዋን ስለመለሳቹህላት የአለማቱ ጌታ ከመጥፎ ነገር ይስውራቹ ዘኪም መሰሎችህም ክፍ አይካቹ
@sannaythayali2651
@sannaythayali2651 4 жыл бұрын
ፈጣሪ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ ወዘሮ አበቡ ልጆችሽን ፈጣሪ ይጠብቅልል
@high1166
@high1166 4 жыл бұрын
እረ እማማ ዝናሽ በሳቅ ገደሉኝ ወጋ ታደርጋታለክ አሉ ክክክክክክክክ
@Sነኝካለሁበትእናቴንናፋቂ
@Sነኝካለሁበትእናቴንናፋቂ 4 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ አምርረዋል ዘካሪያስ የቻይነዋ ልጅ አምጥተህ አሳየኝ እዳይሉህ ፈጣሪ ብድራችሁን ፈጣሪ ይክፈላችሁ እውነት እንኳን እሄን ያክል እክብካቤ ለሳቸው ሲያወሩ የሚያዳምጣቸው ሰው ማግኘት ቀላል አይደለም
@emmyemmy6947
@emmyemmy6947 4 жыл бұрын
ሴትልጅ ማለት ለእናቷ ምን እንደሆነች የሚያቁጥ እናቶች ናቸው አበበች ተባረኪ እንደ ስምሽ አበበች
@serket6545
@serket6545 4 жыл бұрын
እግዚያቢሔር ለአተም እረጅም እድሜና ጤና የይስጥህ ወድም
@Love-hh8tj
@Love-hh8tj 4 жыл бұрын
ሤቶች ቢያጥቡአቸዉ ጥሩነበር
@sweetemebet743
@sweetemebet743 4 жыл бұрын
የኔ እናት እረጂም እድሜ ይስጥሺ ከጤናጋር
@gggu4129
@gggu4129 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እደዛሬ ስቄ አላውቅም እድሜወትን ያድለወት
@hanaanna8071
@hanaanna8071 4 жыл бұрын
እበቡ፣ዘርሽ፣ይለምልም ዘኬ፣እግዜሐብኤር፣ይስጥህ እናታችን፣ እድሜ፣ይስጥህ
@tenad7309
@tenad7309 4 жыл бұрын
ቸርነት ተሻለው? እማማ ዝናሽ ስለቸርነት ምንም አልሰሙም???
@selasshibeshi6097
@selasshibeshi6097 3 жыл бұрын
Ere baynegirachew yishalal bisemu bezaw ywsedew new yemilut🤣🤣🤣
@mekilitkidist1542
@mekilitkidist1542 4 жыл бұрын
እማአማ ዝናሽ ዋሽቷል ገና ልንጋባ ነዉ እንኳን ልንወልድ እማአማ ዝናሽ ጉራጌ የስራ ስዉ ነዉ ኧር
@mesetet1236
@mesetet1236 4 жыл бұрын
God give you health and long age.
@ahlammohammed4735
@ahlammohammed4735 4 жыл бұрын
እማማ ዘናሽ አላህ እረጃም እድሜ ይስጣቸዉ ግን ዉሸት አትዋሽ አሉህ አትዋሻቸዉ
@እሮማንገለታው
@እሮማንገለታው 4 жыл бұрын
በጣም ፈታ አረጉን እረጅም እድሜ ለናታችን 😍😍😍😘😘😘😘
@NORTAMRAT
@NORTAMRAT 4 жыл бұрын
እነዛ ባለጌ ቄሶች በየመንደሩ ለነ እማማ ዝናሽ ወንድ ልጅ ብልቱ ከተነሳ አትከልክሉ እያሉ ያስተምሩ ነበር...እነ እማማ ዝናሽን የጨረሱ ባለጌ ቄሶች...አሁን እግዚሃብሄር ይህንን ብሉዋል...
@c.l.a7272
@c.l.a7272 4 жыл бұрын
እኛ ሰትዮ እንዴት አደረካቸው ልጃቸው እሚጦራቸው ሰለሳቸው ንገረን ዘኪ
@kadijaussen3593
@kadijaussen3593 4 жыл бұрын
kkkkkkkkk.ere bsak gedeluj weye emama zakaryas. allah melkam serahn yekutrelh ejig betam tagas sew nh
@tegyyoutuber2882
@tegyyoutuber2882 4 жыл бұрын
እረ እማማ ዝናሽ የዛሬው የተለየ ነው የምር ወድ ልጂ ብልቱ ሴነሳ . እንዴት ይተኛልሀል 😂😂😂😂😂😂
@zenabeahmed6255
@zenabeahmed6255 4 жыл бұрын
❤❤❤❤❤😘😘😘
@tube3397
@tube3397 4 жыл бұрын
ዘኬ ታድለህ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቹህ
@ghideykahssay9473
@ghideykahssay9473 4 жыл бұрын
I love her
@bettybetty6542
@bettybetty6542 3 жыл бұрын
ስወዳአቸው አራዳ ናአቸውኮ
@moliyoneseh2685
@moliyoneseh2685 4 жыл бұрын
emama Zenash Gn hule Eko New Minafikugn Kemr Min Ale Hager Hoge Ene Bekademkuwachu😘😘uffff😘😘😘
@mulugetakebede6366
@mulugetakebede6366 4 жыл бұрын
ዘኪ። አምላክ ብድራችሁን ይክፈላችሁ
@aynitekleweled5089
@aynitekleweled5089 4 жыл бұрын
በእውነት እግዛብሄር ይባርክ
@sentayhukebede3758
@sentayhukebede3758 4 жыл бұрын
አበቡ ለምን አትታይም ዘኪአንተም እሦም ተባረኩ
@habasaash2917
@habasaash2917 4 жыл бұрын
ግን ንቅት ብለዋል እማማ
@selamgirma2792
@selamgirma2792 4 жыл бұрын
Fetari yebarkachu Zeki
@yummynegusse9066
@yummynegusse9066 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርካቹ ኢትዮጵያዊነት ይሄ ነው
@ethiopiahabshaweti3333
@ethiopiahabshaweti3333 4 жыл бұрын
ወንድሜ ቀስ ብለህ አሳምነቸው እነ ሀሌ እቤት ውስጥ ቢታጠቡ ጥሩ ነው
@berhanberhan5356
@berhanberhan5356 3 жыл бұрын
ተባርኩ😍😍😍😍
@seidseid4445
@seidseid4445 4 жыл бұрын
ዘካሪያስ እንዳተ ያሉትን ያብዛልን ያርብ እርሜነ ጤነአ አብዝቶ ይስጥህ ወንድሜያርብ
@tenad7309
@tenad7309 4 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ ቆንጆ ሆነዋል:: ከበፊቱ በጣም ለውጥ አላቸው::በደንብ ነው የያዛችሁዋቸው? እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏🏾ብድሩን በልጆቻችሁ አግኙት ውለዱ ክበዱ
@habasaash2917
@habasaash2917 4 жыл бұрын
በጣም የምርጫውን
@vvc9039
@vvc9039 4 жыл бұрын
እውነትነው ለውጢ
@sendtaf9648
@sendtaf9648 4 жыл бұрын
ተባረኩ!!!!
@useruserr6099
@useruserr6099 4 жыл бұрын
ዘካሪያስ የኔ ልዩ እግዚአብሄር ይስጥህ ዉድድድድድድድ
@فطومت-ض4ح
@فطومت-ض4ح 4 жыл бұрын
kkkkkkkkkkk
@wediwedi3584
@wediwedi3584 4 жыл бұрын
እስኪ ለሁላችንም ፈጣሪ የማማንእድሜ ለናቶቻችን ይስጥልን
@burtgnnnega2466
@burtgnnnega2466 4 жыл бұрын
አረ ጭዋታ
@burtgnnnega2466
@burtgnnnega2466 4 жыл бұрын
አራስ ናት አብላት አሉክ ዘኬ
@tenad7309
@tenad7309 4 жыл бұрын
አበበችም ተባረኪ🙏🏾ሁልግዜ ስምሽን በበጎ ነው የሚያነሱት እግዚአብሔር ይባርክሽ🙏🏾
@egeziyabeherfikernew440
@egeziyabeherfikernew440 4 жыл бұрын
Amen
@mohmadmohmad5997
@mohmadmohmad5997 4 жыл бұрын
ትክክል
@astergetahun5501
@astergetahun5501 4 жыл бұрын
egzabhe yetbksh
@mayamaya8942
@mayamaya8942 4 жыл бұрын
Ewent new abebech btam endemetechelachew yasetawekal yewduwatal EGEZIHABER amelak yestat
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 4 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ በጣም ነው የምወድክ እመቤቴ ዘመንህን ሁሉ ትባርክልክ አብረውክ ያሉትን ሁሉ እማምላክ ሰላማችውን ታብዛው መልካም ማድረግ መልካም ነው
@tenad7309
@tenad7309 4 жыл бұрын
እውነታቸውን ነው ዝናብ ከሆነ? ይበርዳቸዋል ኢት/ አሁን ክረምት ስለሆነ ይበርዳቸው ይሆናል:: ያሳዝናሉ እግዚአብሔር ይርዳችሁ🙏🏾
@eskedaramanuel2632
@eskedaramanuel2632 4 жыл бұрын
ተባረክ ዘመንህ ይባረክ የምታደርገው ነገር ቀላል እዳይመስልህ ዘመንህን ሁሉ የማያልቅ የምርቃት ቼክ ነው ያለህ ተባረክ
@AsdAsd-qe4em
@AsdAsd-qe4em 4 жыл бұрын
እረ በሳቅ እማማዬ እርጅና ባለፈበት አላለፉም ክክክክክ
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 4 жыл бұрын
ለዚህ ቪዲዮ ቀረጽ ትልቅ ማስጠንቀቂያ የምሰጠው እና ምክር አዘል አስተያየት ለመስጠት የምፈልጕ። በምንም ታአምር ይሁን የሰውነታቸውን ማለትም እራቁታቸውን እንዳትቀርጽ ከፍተኛ ጥንቃቄ አድርግ ለምን ልብሳቸውን ሳይለብሱ ከአንገታቸው በላይ እንጂ እንዴት ወደታች አድርገህ ትቀዳለህ ቪዲዮውን ስትቀዳ ተጠንቀቅ።
@zizuhabesha9433
@zizuhabesha9433 4 жыл бұрын
ብጥርቅ ምን ትበጠረቃላችሁ የት ነው ራቁት ገላቸው የሚታየው እናንተ አላችሁ አይደል እራቁታሞች
@toyibeemagostoyibeemagos2595
@toyibeemagostoyibeemagos2595 4 жыл бұрын
Hhhhh kkk yene mar muutikuuyi
@NORTAMRAT
@NORTAMRAT 4 жыл бұрын
ግማታም ... እሱ ለሳቸው ያስባል...እንዳንተ ግማታም አስተሳሰብ በአምሮውም አያልፍ...
@ዚነትዚዙሰደትኛዋ
@ዚነትዚዙሰደትኛዋ 4 жыл бұрын
ደግሞ አምሮባቸዋል አላህ ይስጥህ
@messitube8047
@messitube8047 4 жыл бұрын
የኔ ጠንቃቃ አሮጊት እድሜ ይስጦት ሲጠነቀቁ የሌለ ነው። በወጣትነታቸው ደሞ አስቧቸው ፈጣሪ እድሜ ይስጦት እኔንም ከርሶ ጋር ለመገናኘት ያብቃን ዚኪዬ በልጆችህ አግኘው ጧሪ ቀባሪ ይስጥህ እኔንም ሰብስክራይብ አርጉኝ ቤተሰብ አርጊኝ
@husniyazeynu9143
@husniyazeynu9143 4 жыл бұрын
💓💓💓💓💓💓💓💓Mamaa zenashh hndalll hngzalen🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🙏🙏🙏🙏
@safiah1109
@safiah1109 4 жыл бұрын
አተልጂ።አጂርህን።ፈጣይ።ይከፈፍልሀልሴትየዋ።ታዲለዋል።አተምፈጣሪ።ያበርታህ።ጥሩመስራት።ለራስ።ነው
@yeshimulugeta6933
@yeshimulugeta6933 4 жыл бұрын
ለምን ሴት የበጎ አድራጎት ልጆች ገላቸውን አያጥቧቸውም? ትልቅ ሰው ስለሆኑ ብዬ ነው።
@embetmano6474
@embetmano6474 4 жыл бұрын
Awo bihon arif neber
@ቢንትባባወሎ
@ቢንትባባወሎ 4 жыл бұрын
ትክክል
@tanamedia1
@tanamedia1 4 жыл бұрын
አምላክ ዋጋችሁን ይክፈላቹህ!!!
@belayehungebreamlak8180
@belayehungebreamlak8180 4 жыл бұрын
የርሰዎን እድሜ ይስጠን ።
@ሀዩነኝተስፋያደከመኝ
@ሀዩነኝተስፋያደከመኝ 4 жыл бұрын
አሚን
@astergizat7652
@astergizat7652 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ
@ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@የይፋቷሺቅርቅርካራቆሬ
@የይፋቷሺቅርቅርካራቆሬ 4 жыл бұрын
ሴት ብታጥባቸዉ ጥሩ ነበር አበበች ብታጥባቸዉ።
@እመቤቴለኔምርኩዜናትቅዱስ
@እመቤቴለኔምርኩዜናትቅዱስ 4 жыл бұрын
በጀ አይሉም ከሆኑሳ ? ልጃቸው ነው ምን ችግር አለው
@maledachekol6594
@maledachekol6594 4 жыл бұрын
ወሮ አበቡ ስንቱን ይቻሉ እረ ምንም ችግር የለም የኔ እህት እኔ አሮጌዎችን ሴቶችንም ወንዶቹንም አጥባለሁ የሥራዬ ሁኔታ ስለሆነ እሱ ደግሞ የልጅልጃቸዉ ይሆናል
@የይፋቷሺቅርቅርካራቆሬ
@የይፋቷሺቅርቅርካራቆሬ 4 жыл бұрын
@@maledachekol6594 የልጅልጃቸዉ መሆኑ ገሐድ ነዉ ነገር ግን መሆን ያለበት ሴት ብትሆን ገላቸዉን ብቻለማጠብ ሌላዉን ስራ ቢሰሪ ከወይዘሮ አበበች ስራ ቀነስ አድርጎ ይቻላል ካሰቡበት ከወንድ ልጅ ሴት ልጅ ብትሆን አስፈላጊም ነዉ ሴት ከሌለች ግድ ነዉ እሱ።
@alganeshtekie2859
@alganeshtekie2859 4 жыл бұрын
Set btatbachew mn yimeslachuhal
@አመቱላህወሎየዋያውምየደሴ
@አመቱላህወሎየዋያውምየደሴ 4 жыл бұрын
ትክክልል
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 4 жыл бұрын
ሙስሊሙ ይሀዴግ በግልድም ነው የገባው😂ወይ እማማ ገደሉኝ
@alem6447
@alem6447 4 жыл бұрын
ውይ የእኔ እናት ልክ ናቸው ሰው ሲያረጅ በተለይ ሴቶች ሰውነታቸው ይሳሳል እራስ ምታትም አይችሉም ውይ ሲያሳዝኑ መታጠብ ሞት ነው የሆነባቸው ሲያሳዝኑ እናቴ ለንስሃ ሞት ያብቃዎት ጨዋታቸው አይጠገብም
@elsaaelsaa3754
@elsaaelsaa3754 4 жыл бұрын
እኔኮ እንዴት እንደሚያዝናኑኝ ስወዳቸው አያቴን ያስታውሱኛል ለክ እንደሳቸው ነበረች
@hilinamarr4201
@hilinamarr4201 4 жыл бұрын
Enem mare ayaten yasnafkugnal ..
@uaesh5150
@uaesh5150 4 жыл бұрын
ወንድሜ ፈጣሪ ይባርክህ
@emmyemmy6947
@emmyemmy6947 4 жыл бұрын
ዘካሪስ በጣም ይወዱታል የልብ የልባቸውን ይነግሩታ ዘካሪያስ
@frehiwotkifle5653
@frehiwotkifle5653 4 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ እንዴት እንደምወዳቸዉ አብሬያቸዉ ቁጭ ብል እና ሳዳምጣቸዉ ብዉል አይሰለቹኝም
@derartutola2579
@derartutola2579 4 жыл бұрын
መልካም መስራት ለራስ ነው የሚረዱ የሚዘረጉ እጆች የተባረኩ ይሁኑ ተባረኩ ወገኖቼ
@sunight0033
@sunight0033 4 жыл бұрын
ውይ ስዎዳቸ እማማ ዝናሽ ዘካርያሰ እግዚአብሔር ይባርክህ ተባርኩ ቸርነት እንዴት ነዉ? አልተሻለውም እንዴ
@tayechsaboka293
@tayechsaboka293 4 жыл бұрын
አይ እማማ ዝናሽ ቀላል ሰው አይደሉም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@belyumulugeta6723
@belyumulugeta6723 4 жыл бұрын
አይ እማማ ዝናሽ አንተ ልጅ እግዛብሄር ይርዳህ ብርታቱን ይስጥህ
@ትጂጓልራያአላማጣ
@ትጂጓልራያአላማጣ 4 жыл бұрын
ዘክየ አይዞክ ፈጣሪ ዋጋህን ይከፊላሃል ጠንካራ ልጂ ነህ እመቤቴን ፈጣሪ ይጨምርልህ
@maledachekol6594
@maledachekol6594 4 жыл бұрын
መቸም ጉብዝናህን ለመግለጽ ቃላት ያጥረኛል እንዴው በደፈናው የኛ ጀግና ብየሃለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏
@zecariasmulatu3923
@zecariasmulatu3923 4 жыл бұрын
ዘኪዬ በጣም ነው የምወድህና የማከብርህ እግዚአብሄር እንደዚ ተዘካሪ የሌላቸውን ስላሰብክላቸውና ስለተከባከብካቸው አንተንም ገብርኤል ያስብህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ፣ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ ፣ወለድ ክበድ፣ እድሜና ጤና ይስጥህ ፣ከክፊ ነገር ሁሉ ፈጥኖ ደራሹ ገብርኤል ይጥብቅህ!!!
@somam6576
@somam6576 4 жыл бұрын
የኔ እናት ልጅ ሲወለድ ሰውነት ከፋፍቶ ነው የሚወለደው አሉ ትክክል ዘክየ ደሞ አንተ ያችን ቻይና ትተህ አግባና ውለድ ወልደህምደሁ ያሳድግልህ
@rehimafaris5334
@rehimafaris5334 4 жыл бұрын
እማማ ዝናሽን ከልቤነው የምወዳቸው ግን ዘርና ሀይማኖት ሲጠይቁ ይደብረኛል
@elenisadik2494
@elenisadik2494 4 жыл бұрын
የኔ እናት በጣም ነው የሚያዝናኑኝ ረጅም እድሜ ይስጡት
@aumureyan41
@aumureyan41 4 жыл бұрын
ገራሚ እናትናቸው የድሜ ባለፀጋ
@zdyaallahbariyaa6140
@zdyaallahbariyaa6140 4 жыл бұрын
ቸሩ፣አዲትነው፣ተሻለው፣
@jesuschristismylord-p3o
@jesuschristismylord-p3o 4 жыл бұрын
አበቡ ና ስላስ ትግሬዋ እግዜአብሄር ይባርካችሁ😍
An Unknown Ending💪
00:49
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 56 МЛН
How do Cats Eat Watermelon? 🍉
00:21
One More
Рет қаралды 9 МЛН
БЕЛКА СЬЕЛА КОТЕНКА?#cat
00:13
Лайки Like
Рет қаралды 2,4 МЛН
ሰናይት ይቱብ sanayty tub 330 is live!
2:17:34
ሰናይት ይቱብ sanayty tub 330
Рет қаралды 346
የእመቤታችን ድንቅ ተአምር
32:46
ዲያቆን ወልደ አማኑኤል TUBE
Рет қаралды 34
♦️ጠንቋይ♦️እማማ ዝናሽ ምስጢር ነገሩኝ♦️
1:12:49
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 162 М.
እትዬ ዝናሽ ከሳቃቸው ብቅ ብለዋል
1:24:41
Kidst mekbib
Рет қаралды 80 М.
An Unknown Ending💪
00:49
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 56 МЛН