እማማ ዝናሽ ...

  Рет қаралды 254,978

Zeki Tube

Zeki Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 612
@ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ
@ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ 3 жыл бұрын
በባልና ሚስት መሀል አልገባም አሉ የኔ እናት ውይ ምክር አካሉ ነሽ ስሪለት አሉ። ዘኪ የእናትህ ምትክ ናቸው።
@Agtubecookinganddesign
@Agtubecookinganddesign 3 жыл бұрын
ዉዴ ቤተሰብ እንሁን
@seblea2090
@seblea2090 3 жыл бұрын
@@Agtubecookinganddesign 😘😅
@seblemola6880
@seblemola6880 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ ንፍቅ ብለውኝ ነበር እባክህ ዘኪ ቶሎ ቶሌ አቅርብልን የኛ ትሪትመት ናቸው።
@zufantessema1023
@zufantessema1023 2 жыл бұрын
ዘኪ እና ጀማነሽ ተባረኩ ዘመናቹ ጉልበታችሁ ይባረክ የነካችሁች የዘራችሁት ይለምልም
@Abby-qt3sg
@Abby-qt3sg 3 жыл бұрын
ሙሽሪት አምሮብሻል ቤቢ አምጡና እማማ ዝናሽየ ደስ ይበላቸው።
@ትዕግስት.የዝክረቅዱሳንተ
@ትዕግስት.የዝክረቅዱሳንተ 3 жыл бұрын
እልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እማማ ዝናሽየ እጿ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘 ዘካሪያስ ቤተልሔም እግዚአብሔር ያበርታችሁ💚💛❤💚💛❤
@weynitubesubscribe305
@weynitubesubscribe305 3 жыл бұрын
ሁላችውም ተባረኩ ዘኪ ቤቲና እማማ ዝናሽ እድሜና ጤና ይስጣችው
@elsaberher7263
@elsaberher7263 3 жыл бұрын
ወንድሜ ዘካርያስ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም የሚያዝናነ ነው ባለቤትህን እማማዝናሽ እናንተንም ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ የተባረክ ዘር ይስጣችሁ!!!!!!
@ማሪያምእናቴ-ዐ2ገ
@ማሪያምእናቴ-ዐ2ገ 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂እረ በሳቅ ሞትሁ😂አይ እማማ ዝናሽዬ ፍቅር የሆኑ እናት ናነው።እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው።ሙሽሮች በርቱ😂
@fatumamohammed9256
@fatumamohammed9256 3 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው በአመት ብአል ከማማ ዝናሸ ጋር ጥሩ ጊዜ አሰለፈን በድጋሚ thank you so Match👍👍👍👍tክበለበትህ ጋር
@እህተማሪያምሊና
@እህተማሪያምሊና 3 жыл бұрын
ዘኬ ከናትህ ከባለቤት ጋር እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ
@zinashkesete266
@zinashkesete266 3 жыл бұрын
Edemena xena yesxachew emama zinashye
@tanamedia1
@tanamedia1 3 жыл бұрын
ፍቅርን አድለን ምህረት፡ ቅዱስ ሚካኤል የኛ አባት፡፡ እንኳን ለሊቀ መላዕክት ቅዱስ ሚካኤል በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤አንድየ የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!
@elsaababa6345
@elsaababa6345 3 жыл бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@ፍቅርዘተዋህዶ
@ፍቅርዘተዋህዶ 3 жыл бұрын
የዘኪ ሚስት ሳቋ የተመቸው እንደኔ?እማማ ዝናሽ እድሜ ይስጦት የኔ እናት
@alemtube1150
@alemtube1150 3 жыл бұрын
በቅንነት እንደማመር
@almazabebe4182
@almazabebe4182 3 жыл бұрын
ዛኪ እግዚአብሔር ይስጥልን እማማ ዝናሽ በጣም ናፍቀወኝ ነበር ሳምልኝ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@መቅዲ-ፈ3ዸ
@መቅዲ-ፈ3ዸ 3 жыл бұрын
በሳቅ ነዉ የሞትኩት እማማ ዝናሽየ ነፍ አመት ኑሪልን🙏❤ ዘኪና ቤቴ ትዳራችሁ ይባረክ❤❤🇪🇹
@ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ
@ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ 3 жыл бұрын
ዘኪ እባክህን ሚሪዳ አታጠጣቸው ከዚህ በፊት ፅፌልሃለው አትስጣቸው አታይም መሰለኝ ኮሜንት እድሜአቸው የገፋ ነው ለወጣቱም ጥሩ አይደለም ንፁሁ ውሃ ግዛላቸውና ይጠጡ
@adentesfaya4215
@adentesfaya4215 3 жыл бұрын
ወይ እማማ ዝናሽዬ😂😂😂😂😂አያልቅቦት በሳቅ ገደሉኝ ኡፍፍፍ ጣፋጭ የሆኑ እናት እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ይስጦት🙏❤❤❤
@ሀና-ኸ4ለ
@ሀና-ኸ4ለ 3 жыл бұрын
የኔ እናት እድሜና ጤናሽን ይስጥሽ!! እናንተም እግዚያብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ደስ ትላላችሁ!!
@Agtubecookinganddesign
@Agtubecookinganddesign 3 жыл бұрын
ዉዴ ቤተሰብ እንሁን
@tareshak4793
@tareshak4793 3 жыл бұрын
የኔእናት ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት እናንተም ተባረኩ
@Agtubecookinganddesign
@Agtubecookinganddesign 3 жыл бұрын
ዉዴ ቤተሰብ እንሁን
@haymanoynoy6980
@haymanoynoy6980 3 жыл бұрын
ወይይይይይ እማማ ዝናሽየ አሣቁኝ
@Agtubecookinganddesign
@Agtubecookinganddesign 3 жыл бұрын
@@haymanoynoy6980 ዉዴ ቤተሰብ እንሁን
@frebarchtube6187
@frebarchtube6187 3 жыл бұрын
ውይ በጣም ነው ያሳዘኑኝ ሁለታችሁንም ላለማስከፋት ተጨነቁ ♥♥♥
@tamireseyifu6912
@tamireseyifu6912 3 жыл бұрын
SAS gt cutA111¹1
@zertehunm..9772
@zertehunm..9772 3 жыл бұрын
ዘኪዬ በጣም እድለኛ ነህ ጌታ እናት ስለስጠህ!!
@ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ
@ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ ስወድዎት ንፍቅ ብለውስኝ ነበር ። እንኳን አየውት ደስ ብሎኛል። ዘኪና ቤቲ እግዚአብሔር ይስጣችሁ።
@tanamedia1
@tanamedia1 3 жыл бұрын
ፍቅርን አድለን ምህረት፡ ቅዱስ ሚካኤል የኛ አባት፡፡ እንኳን ለሊቀ መላዕክት ቅዱስ ሚካኤል በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤አንድየ የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!
@hannahanna204
@hannahanna204 3 жыл бұрын
አሜንንንን እንኳን አብሮ አደረሠን
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 3 жыл бұрын
Amen
@ganet4158
@ganet4158 2 жыл бұрын
AmenAmen🤲🤲🙏❤
@mahiethiopia
@mahiethiopia 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ ግን ጎበዝ ናቸው ለሴት ነው እሚያዳሉት 🥰❤️
@munaworku4455
@munaworku4455 3 жыл бұрын
አይ:እማማ:ዝናሸዬ:አሰተዋይ:እኮ:ኖት:በዚ:ክፉ:ዘመን:እንደ:እርሶ:አሰተዋዬችን:ያብዛልን:እናመሰግናለን:ዘኪ:ናፍቀውን:ነበር:የማይጠጠቡ:እንጀራ:እኮ:ናቸው።💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@kannsein5607
@kannsein5607 3 жыл бұрын
ከባል በፊት መጀመሪያ እናት አባት ነው እውነት ነው እማማ ዝናሽ
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ በጣም ናፍቀውኝ ነበር 🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ
@እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ 3 жыл бұрын
እንደ እማማ ዝናሽ አራዳ የለም የዘኪ ምስት ሳቁዋ ደስ ስል
@dawitherouy9914
@dawitherouy9914 3 жыл бұрын
Long life for our sweet moms. God blessed her🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾💝💝
@mekkiaabdella1178
@mekkiaabdella1178 3 жыл бұрын
ዘኪ እማማ ዝናሽ ጥሩ እናት አግኝትህል አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ሁልጌዝ እማማ ዝናብ ሳይ በጣም ደስ ይለኝል ዝኪ አንተም ባልቤትህ እድሜ እናጤና ይስጣችሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 3 жыл бұрын
አይ እማማ ዝናሽ ስራ ግብር ሲፈልግ ይዞርና ስራ ግብር ያደርጋሉ መተቃቀፍ ይጨንቃል 🤣🤣🤣
@azebgera8601
@azebgera8601 2 жыл бұрын
😜😜
@mariyambekele9600
@mariyambekele9600 3 жыл бұрын
የፈጠረ ሚያከብሩ እማማ ዝናሽ ጉበዝ እድሜ ጤና ይስጥልኝ አገራችን ሰላም ይሆን።
@mimietiho9372
@mimietiho9372 3 жыл бұрын
የኔ እናት ❤️❤️❤️
@zertehunm..9772
@zertehunm..9772 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ!! እግዚአብሔር ይባርካችሁ🤗💕
@yenenafekot3685
@yenenafekot3685 3 жыл бұрын
እኳን ደና መጣቹ እማምዬ እድሜና ይስጥልን
@alemtube1150
@alemtube1150 3 жыл бұрын
እንደማመር
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 3 жыл бұрын
የኔ መልካም እናት የኔ መልካምች ሰዉዳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ ዉዶቼ እረጅም እድሜ ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@sofiaahamed2475
@sofiaahamed2475 3 жыл бұрын
ከአንጀት ካለቀሱ እንባ አይገድም !!አቅም ብር ብቻም አይደለም የዉስጥ መልካም ሀሳብ ነዉ❤እንደ እማማ ዝናሽበወደቁበ ቢቀሩ በፀሀይና ብርድ በእራሀብ እና ቸነፈር የሚገፉት ሂወት መገመት ይቻላል ሁላችንም የዜግነት ግዴታችን አቅም በፈቀደ እንወጣ ኢትዮጵያዊ ለ ኢትዮጵያዊነት !!!!!💚💛❤👑✅
@selamsalam5380
@selamsalam5380 3 жыл бұрын
ሀቀኛ ናቸው ግልጽ ግልጿን ነው የሚናገሩት ❤
@Eminetn
@Eminetn 3 жыл бұрын
እግዜአብሄር ይስጣችሁ ጀማነሽ ❤️ እና ተገኘ ወርቅ ❤️🙏
@selamsalam5380
@selamsalam5380 3 жыл бұрын
የእማማ ❤ዝናሽ❤ የቀረኝ ቪድዮ የለም እንደዚህ አስቀውኝ ግን አያውቁም ሆዴን አመመኝ እንባ በእንባ ሆንኩ ኑሩልን እናታችን 😂😂😂
@romansurafel9283
@romansurafel9283 2 жыл бұрын
Emama zenashiye sewedot zeki ye kenbale bethe fetari ybareka chu
@מנטגבושגבטיה
@מנטגבושגבטיה 3 жыл бұрын
እማማየ እንዴት ኖት ጠፍተው ነበር እንኳን ደህና መጡ ዘክየ እስከ ነባለቤትህ መልካም ሰወች ወልዳችሁ ሳሙ
@selamhailu1990
@selamhailu1990 3 жыл бұрын
አይ እማማ ዝናሽ የፈረንጆቹ ታሪክ ተስማምቶኛል
@meseretkefyalew2888
@meseretkefyalew2888 2 жыл бұрын
አታስጨንቋቸዉ ትልቅ ሰዉ አክብሩ ዘና ብላች ተጫወቱ እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጥልኝ
@hambelu2544
@hambelu2544 3 жыл бұрын
አቤት ደስ ስትሉ❤ እማማ ዝናሽ የትዳር ዳኛ ሆነዋል 😁
@manafekremaryaim8448
@manafekremaryaim8448 2 жыл бұрын
ለመላዉ ለአዳም ልጀ ትልቅ ትምህርት ነዉ አንተና ባለቤት እድሜና ጤና ይሰጣቹ ውለድ ክበድ
@masreshatayetadesse3100
@masreshatayetadesse3100 3 жыл бұрын
Esseeeeyyyy wuuuyy ye inat nafijewugn nebere yene suse❤️❤️❤️
@adisuamare503
@adisuamare503 3 жыл бұрын
ዋው ደስ ትላላቹህ ፈጣሪ እድሜ ና ጤና ይስጣቹህ ሁላቹህንም
@amsaleaweke2805
@amsaleaweke2805 3 жыл бұрын
ውይ እማማ ዝናብ በማየታችን እናመስግናለን ዘኬ ውውውውውድድድድድ መልካም ስው
@tiruworkhailu6423
@tiruworkhailu6423 3 жыл бұрын
እንደው ምኑ ይሆን ይሄ ዲስላይክ የሚደረገው? ልቦና ይስጣችሁ የሰው ደስታ ደስ የማይላችሁ ናችሁና፣ ዘኪ ተባረክ እማማ ዝናሽ እድሜ ይስጦት፣ ሰምተሻል ክክክክክ ተቃቅፎ መተኛት ይጨንቃል እንቅ ማድረግ ይጨንቃል ክክክክክ እድሜ ይስጣችሁ
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ ስለ ፈረጆች በደንብ ነው ጥናት ያደረጉት 😁😁😁😁😁😁እንቅ አርጎ ነገር የለም ።😁😁😁😁😁😁😁
@tsionkebebew2476
@tsionkebebew2476 3 жыл бұрын
😁😁😁😁😁
@blatob8799
@blatob8799 3 жыл бұрын
እውነታቸውነው ነጭን በሩቅ
@asaaislam2152
@asaaislam2152 3 жыл бұрын
ዘኬየ ምነው ጠፍኽእማማዝናሽምጠፍተዋል አትጥፉዘኬ
@ታዱዮትዩብ
@ታዱዮትዩብ 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽይ እዴት ኖት ጥፍተዋል እዴት እደ ናፈቁኝ ዘኬ እዴት ናቹ ከነባለቤትህ❤❤❤❤
@alemtube1150
@alemtube1150 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@anchinalumehari845
@anchinalumehari845 3 жыл бұрын
I love what you do for mama zenashy. But please be gentle when you hug her. She is old and her body can be painful. Her bone is weak.🙏❤️
@አዱየገብርኤልልጅ
@አዱየገብርኤልልጅ 3 жыл бұрын
የኔ ናፍቆት እማማ ዝናሽዬ 😍
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 3 жыл бұрын
ብቻየን እንዴት እንደሳቅሁ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጣቼው ለማማ ዝናሽ
@zgrmay
@zgrmay 3 жыл бұрын
You Egzabher yebrkahe love you guys
@selamteshome9303
@selamteshome9303 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ ናፍቀውኝ ነበር
@alemtube1150
@alemtube1150 3 жыл бұрын
ደምሪኝ እማ
@annasmith3778
@annasmith3778 3 жыл бұрын
Beautiful people 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹🙏🏾🙏🏾❤️
@mbd8317
@mbd8317 3 жыл бұрын
ደስ የሚሉ ትክክለኛ ፈራጅ አያዳሉም
@Agtubecookinganddesign
@Agtubecookinganddesign 3 жыл бұрын
ዉዴ ቤተሰብ እንሁን
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዪ በጣም ነበረ የናፈቁኝ የእኔ እናት ዘክዪ ቤቴዪ ወልዳቹ ሳሙ ።
@alemtube1150
@alemtube1150 3 жыл бұрын
እንደማመር
@ruhamatube627
@ruhamatube627 3 жыл бұрын
እረጂም እድሜ ለማማ ዝናሽ🥰🥰🙏🙏🙏
@kalmaluna4413
@kalmaluna4413 3 жыл бұрын
Well come back emama zenash, I miss you a lot !!!! Zki , stop playing game ! You know we are addicted to her 😀😀😀,so why you took to long , whenever I see her I forget my problems, I know you are busy and all that but please do your best . God bless you!!!!
@meemimeemi4935
@meemimeemi4935 3 жыл бұрын
Emamma zineshiyee selam new mine tafachu zaki bee selam new 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@tenad7309
@tenad7309 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ ደህና ናቸው? ዘኪና ውድ ባለቤቱስ እንዴት ናችሁ ? ሰላምና ፍቅር ያብዛላችሁ መልካም ቀን ይሁንላችሁ🙏🏾🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@tadelechgoshu1828
@tadelechgoshu1828 3 жыл бұрын
ውይ እማማ ዝናሽዬ የኔ ወርቅ የኔ ልዩ እመቤት እንደ እርሶ ያለ ልበ ብርሃን በዚህ ዘመን መገኘቱ መታደል ነው ጥንቅቅ ያሉ እመቤት !
@DBUthyear
@DBUthyear 3 жыл бұрын
ዬት ነው ምትታኛው ወይኔ ዘሬ በሰቅ ሞትኩኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ረጅም እድሜ ለእመመ ዝነሽ
@makigonderwa7076
@makigonderwa7076 3 жыл бұрын
ውዴ እስኪ ደምሪኝ
@eyerus.orthodoxnegntewahdo3495
@eyerus.orthodoxnegntewahdo3495 3 жыл бұрын
Emama zinashi asilekesugni maryamin 👉enatih negni lije neh alechi efffff😭😭👈
@selamhailu1990
@selamhailu1990 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ ስላየሃቸው ደስ ብሎኛል ዛሬ ደግሞ ጨዋታ ጨምረዋል ናፍቀውኝ ነበር ዘኪ ስላሳየህን እናመስግናለን
@enanaabegaz8630
@enanaabegaz8630 3 жыл бұрын
ዘካርያስ ድርጊትህ ጥሩ ነበር፤ ለምንድነው የምታናድዳቸው ጥሩ አይደለም
@tijistitijisti7302
@tijistitijisti7302 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ ጨዋታውት አይጠገብም የድሮ ሰው ምክሩ ጥሩ ነው የእኔ እናት የደግ ዘመን
@tenasewderese9400
@tenasewderese9400 3 жыл бұрын
ዘኪየ እማማ ዝናሽን ቶሎ ቶሎ አቅርብልን ይናፍቁናል የኔ እናት ያለማዳላት የሚያደርጉት ጥረት
@helengtsadike8008
@helengtsadike8008 3 жыл бұрын
Emamma zinashye 🤗🥰🥰❤️
@efrememoges9172
@efrememoges9172 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 የኔ እናት እድሜ ጤና ይስጦት
@asnetufa1240
@asnetufa1240 3 жыл бұрын
ወይ ዘኪዬ ተባረክ ቀኔን ቀን አረከው
@sara-sq4fe
@sara-sq4fe 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ ንፍቅ ነበር ያሉኝ የእማማ ዝናሽን ህይወት የለወጠ የስደተኞችንም ህይወት ይለውጥ
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 3 жыл бұрын
እማዚናሺየ ሰወድሺ የኔ እናት እድሜይሰጥሺ
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ እንኳን ደህና መጡ
@bettybetty1621
@bettybetty1621 3 жыл бұрын
Betam new yazenanugn emama zenashye hultachunem lalmasekefat yadergut tert des yelal erjem edeme ke Tena gar lehulachum yesetachu
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 3 жыл бұрын
Long live Live Our Mom cantry Ethiopia.
@meye1988
@meye1988 Жыл бұрын
አረ የህልሙ ፍቺ በጣም ያስቃል,ሀሀሀሀሀ
@ይትባረክተሾመ
@ይትባረክተሾመ 3 жыл бұрын
ዘክዬ ያውሩ ተዋቸው በሳቸው የሚቀየም የለም
@ዘሀራሰይድ-ከ3ጨ
@ዘሀራሰይድ-ከ3ጨ 3 жыл бұрын
ክክክክ አያቲ ትዝ ትለኝ አለች እስቸውን ሳይ አላህ ይራምሺ አያቲ
@muludagne5732
@muludagne5732 3 жыл бұрын
EMAMA ZENASH SEWDET
@minnina6985
@minnina6985 2 жыл бұрын
የጆሮ ማሰሚያ ብትገዙላቸው ጥሩ ነበር።
@samsungold9169
@samsungold9169 2 жыл бұрын
ዘኬ ሚስቱ እማማ ዝናሽ ውስጤ ናቸው
@mkalabe7741
@mkalabe7741 3 жыл бұрын
WOW stameru sakbesk new yadergachwen lwelachwem edmy ena tena yestachew lej weldachew lemsame yabkachew lemmam telo asyochew e/r welunme yastkakelelachew 🙏🙏🙏💖💖💖🇨🇬
@robelwoldeselassie4345
@robelwoldeselassie4345 2 жыл бұрын
ay zeki Tebarek Abo
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽየ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@melatasrat7030
@melatasrat7030 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ ስወዶት ረጅ ጤና ይስጦት ዘኬና ቤትዬ ተባረኩ
@melatasrat7030
@melatasrat7030 3 жыл бұрын
ደመርኩሽ ውዴ
@mimisirgute3798
@mimisirgute3798 3 жыл бұрын
ቤቴ ስእላየውሽ ደስ ብሎኛል ፀጉሩሽ ያምራል
@weynshetgesmie8075
@weynshetgesmie8075 3 жыл бұрын
ውይ ዘኪየ ተናፍቃችሁ ነበር እመቤቴ ማርያም ትጠብቃችሁ
@F1234
@F1234 3 жыл бұрын
ቻይናዋ ሰው አይደለችም😂😂😂😂,እኔ ቻይና የሚባል ሀገር አላቅም 🧐😁😁😁😁እማማ ዝናሽ🥰
@Mg-ke8yy
@Mg-ke8yy 3 жыл бұрын
I love you emama zenashe
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 3 жыл бұрын
የዘኩ እናት ሰላም ለእርስዎ ይሁን። ዘኩ እንደዚህ አይነቱን ቪዲዮ ቆርጠህ ብታስተካክለው ጥሩ ነው። እናንተ ልጆቻቸው ስለሆናችሁ እንደልባቸው ነው የሚያወሩት። የእናትህን ገመና ሸፍንላቸው ዘኩ። ሁላችንም በየቤታችን እንደምናወራው አውርተዋል።
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 3 жыл бұрын
ለምን? እሳቸው እኮ ፊት ለፊትም ይናገራሉ : ለዘኪ ብቻ ይመስልሻል? ማንም አይቀየማቸውም
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 3 жыл бұрын
@@addisababanazareth1525 ብለህ ነው?
@sakinalove9314
@sakinalove9314 3 жыл бұрын
@@addisababanazareth1525 ጎበዝ እሳችውን እሚቀየም ካለ እኔ መጅኖን ነውውው የምለው። ቶሎ ወደ ኣማኑኤል
@newborn1990
@newborn1990 3 жыл бұрын
ነጭ ቡና አለ እንዴ 👵🤔...... በቃ ስትቆዪ አታሳርሪ 😕 .....አይ እማማ ዝናሽ ሁለታችሁንም ላለማስከፋት ተጨነቁ እኮ
@tataselam678
@tataselam678 3 жыл бұрын
Thank you zakey musherit emama zenash endat nafekewog nebet
@ሀናቅዱስሚካኤልአባቴ
@ሀናቅዱስሚካኤልአባቴ 3 жыл бұрын
የኔእና❤❤❤
@jodiklee2038
@jodiklee2038 3 жыл бұрын
ዘኪ ጠፋ በሰላም ነው? አትጥፋ እሽ
@ajmanajman7323
@ajmanajman7323 3 жыл бұрын
እማማዝናሽየየእኔእናትትክክልናቸው ከማንም እናት እናአባትይቀድማል ዘኪፈጣሪይጠብቅህ
@maryamhusain4106
@maryamhusain4106 3 жыл бұрын
መተቃቀፍ ይጨቃል የእውነት ወይኔ በሳቅ አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@SalamSalam-bc7ew
@SalamSalam-bc7ew 3 жыл бұрын
እኔቆጆውች ስታምሩ
@habeletube9474
@habeletube9474 3 жыл бұрын
ዘኪ በማህበር ታቀፊ እንግዲ በቃ በሎት 😂😂😂🌼 እረ እውነቷን ነው ግን ምን መታቀፍ ብርቅ ነው እንዴ 😂😂😂
🔺እማማ ዝናሽ ጥቁር ይፈራሉ 😂@sudikart
24:01
ሠዓሊ ቅዱስ ኤፍሬም
Рет қаралды 104 М.
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 88 МЛН
哈莉奎因怎么变骷髅了#小丑 #shorts
00:19
好人小丑
Рет қаралды 53 МЛН
when you have plan B 😂
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 66 МЛН
Inside Out 2: BABY JOY VS SHIN SONIC 3
00:19
AnythingAlexia
Рет қаралды 8 МЛН
እማማ ዝናሽ ሌባነህ አሉኝ @zekitube2212
34:35
Neba 4 Kilo
Рет қаралды 245 М.
♦️ጠንቋይ♦️እማማ ዝናሽ ምስጢር ነገሩኝ♦️
1:12:49
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 162 М.
ፍልፍሉ ህልሙን ሊያስፈታ…ከእማማ ዝናሽ ጋር _ አዝናኝ ቆይታ
14:48
Tsedal Entertainment - ፀዳል ኢንተርቴይመንት
Рет қаралды 1,1 МЛН
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 88 МЛН