KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
አብዲ ወሎ እኔ አገር ሂዶ በግ እና ሳዱላ ሊስርቅ ሲል እጅ ከፍንጅ ተያዘ (ጉድ በል ወሎ)
10:50
በምልክት ማስረዳት ሚፍታህ እና ሰአዲ VS ማሜ እና ሪድዋን
24:54
消防避险训练,消防员用“水盾”逼退烈火!这是训练,也是他们可能面对的日常。致敬!#熱門 #中国
00:16
БУ, ИСПУГАЛСЯ?? #shorts
00:22
The Joker and the Angel fell into the hole, but luckily Harley Quinn rescued them #Angel
00:20
Random Emoji Beatbox Challenge #beatbox #tiktok
00:47
የሚፍታህ እና ሪድዋን የትዳር መስፈርት/ ሚስቴ ጋ ያገኘሁትን አይኑን አጠፋዋለሁ
Рет қаралды 34,070
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 169 М.
Mame tube
Күн бұрын
Пікірлер: 615
@Mametube
Жыл бұрын
በቅድሚያ እነ ሼይኻ ያላገባ አያውራ የሚለዉ እዛው ብለናል እናወራለን የማውራት መብት አትንፈንጉን
@Susu-n9y
Жыл бұрын
አተ ሌሽ አታገባም የኸን ከፈራህ ክክክክ አላህ ሷሊህ የሆነችውን አተንም ሷሊህ አድርጎ ይወፍቅህ
@dahabyadhb3979
Жыл бұрын
@@Susu-n9y🤣🤣😀😀
@محمدحم-ذ5ح
Жыл бұрын
ምነዉ ከትዳር ዉጪ ወሬ የለም አላችሁ
@ዜድከታሪ
Жыл бұрын
ያገሬልጂ ዝም በላቸው ወንድሜ😘❤❤❤❤🙏🙏
@gf7160
Жыл бұрын
@@Susu-n9yخخخخخخ
@Gurage4
Жыл бұрын
እኛ አላህ ሲፈጥረን ውብ አርጎ ፈጠረን አልሀምድሊላህ ሴት በመሆናችን ውብነን✅
@HN-rs9fv
8 ай бұрын
ወሎ ነው ቆንጆ ያምትሉ አለህን ፊሩ አለህ ሁሉንም ቆንጆ አድሬጎ ነው የፋጣርው
@SeadaOumer-li8zr
8 ай бұрын
@@HN-rs9fvውይ እሶ ወሉብላለች😂😂😂ቱሁሉንም ሴት ናቸውያለችው
@zeyinb902
8 ай бұрын
❤😂😂😂😂🎉🎉
@hawayassin5935
Жыл бұрын
ለሚፍታህ አድርሱልኝ ምኞት የኛ ሲሆን ውሳኔ ያአሏህ ነው ስለዚህ ከተመኘህ አይቀር መልካም ነገር ተመኝ ገና ይቀርሀል እንደወሬህ መልክ አብሮ አይዘልቅም ዛሬ እኛ ሙሉ አካል ከሙሉ ጤና ጋ ር ነን ነገምን እንደሚፈጠር አናውቅም ቆንጆ ሁነን ለመኖራችን ምን ዋስትና አለን ምንም የለንም ስለዚህ መልክ መስፈርት ባታደርግ የተሻለ ነው እህታዊ ምክሬ ነው
@amaamm-j8c
Жыл бұрын
ሚፍታህ
@amaamm-j8c
Жыл бұрын
አሠላሙአለይኩም
@amaamm-j8c
Жыл бұрын
ሀቢኪ
@بنتمحمد-و2ر
8 ай бұрын
ሰህ መልክ ስንትቆጆዎች አሉ የኔ ብጤ ሸባለው የሚዘውጁት በአይን ስለያውነወሰ መልክ መልክ ታጥቦ አይጣጣ
@The-lj7yh
8 ай бұрын
ደምሪኝ
@بيعزينالله
11 ай бұрын
አልሀም ዱሊላህ አሟልቶ ፈጥሮን ነበር መልክ አያገለግልም እጣ ነውስንቱ ቆንጆ በመዳም ኩሺና እረገፈ ይሁን ለበጎ ነው
@حببت-ص9م
8 ай бұрын
እስካሁን እርግጠኛ ሁኖ ድኗን ነዉ እፈልጋለሁ ያለ የለም እድሜ ለሠለፎች❤❤❤❤❤❤
@The-lj7yh
8 ай бұрын
ገረሙኝ ወላ
@Alkaabi444
7 ай бұрын
ሳህ😢😢😢
@hayatteshome573
Жыл бұрын
ሴት ልጅ ለ4ነገር ትፈለጋለች ለቁንጅናዋ ለገንዘቧ ለዘርዋ ለድንዋ ድን ያላትን ምረጥ።
@ተወከልቱአለአላህ-ጘ6ዀ
Жыл бұрын
አለቅጥ አበዛችሁት. ውበት ይረግፍል ሀብትያልቃል. ዋናው አህላቅነው . ተዉሂዲን. አሥተምሩ. . የሤት ቅርፅ ከመምረጥ. አላህ የፈጠረን አሣምሮነው. . .አልሀምዱሊላህ
@H-om5fm
8 ай бұрын
ትክክል
@sonysony6420
8 ай бұрын
ትክክል
@alrashdicreate654
Жыл бұрын
አታካብዱ እኔ ጎማዳ ነኝ ባሌ ግን ማሻአላህ ሸበላ ነው
@እሙአስማዩቶብ
8 ай бұрын
ወላሂ የኔም ባል ሁላቸዉንም ይበልጣቸዋል 😂እኔግን 😅 ጎማዳ ነኝ መልክ ከጠባይ ጋር ነዉ አሞልቶ ሰቶታል
@HalaHala-xe7xh
8 ай бұрын
አንፈጫ ጎማዳ ትለኛለህ አሉ እቃው ከጎዳነው ቁብ ነገሩ ሁሉ 😂😂😂😂😂ባሌ ሢወደኝ ወፋ ባጠገቤ ቢሄድ አይወድሞ የኔ ጎማዳ ነው የሚለኝ
@ليلى-غ7ي1ظ
8 ай бұрын
ወላሂ እኔም ጎራዲት ነኝ ባሌ ግን ማሜን ይመስላል ሸበላ ነው በቃ ኒፍታ ተጫጫብን እኮ ትኩስ እብድ😂😂😂
@s3das459
Жыл бұрын
ከናተ ማንም አይማርም ምክንያቱም ድናችን እማይፈቅዴዉንነዉ እምታወሩት አላህ ህዴያይሥጣችሁ
@The-lj7yh
8 ай бұрын
ሳህ ወላ😢😢
@ريتاج-ص2ض
8 ай бұрын
ይህ ኮመንት ለሚፍታህ ኬ ነኝ ላለው ሰውዬ ይድረስልኝ አንተ እንኳን ለትዳር ለሚዜነትም አትሆንም አራት ነጥብ አነጋገርህ እራሱ ጥሬ ነገር ነው 🫤🫤🤪
@FatumaFata-k3u
8 ай бұрын
ረደዋንማሻአላ አላህይጨምርልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉 ሜፍታህ ቀናተኛነው ምኞቱ ትክክልአይደለም አላህይዲረስለት😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@አብዱኢክሩይቱብ
8 ай бұрын
እርግጠኛ ነኝ የጎራዶች ፍቅር ጠብ ያርጋችሁል እነሡላይ ነው የምትወዲኩት ምክልያቱም ሁሉንም አሞልቶ ሠቶቸዋል.
@SumanSuman-yn2ze
Жыл бұрын
ሪድዋን ማሻ አሏህ ሚፍታህ መልክ ብቻ ነው እሚፈልገው ከመልክ ይልቅ አኽላቋን ብታስቀድም ይጠቅምህ ይመስለኛ
@welyaahmed5771
8 ай бұрын
እውነቱን ነው ሚፍታህ ጎማዳ ስለሆነ ቆንጆ ሚስት ማግባት አለበት ለልጆቹ ሪድዋን ደግሞ ቆንጆ ስለሆነ ጎማዳ ብትሆንም አህላቅ ያላት ይስጥህ
@LuLu-ii2ih
Жыл бұрын
መልክ መልክ እዳላችሁ ልታረጁ ነው እኛም አፍጫ ጎራዶቹ ከናተ የበለጡ መልከኛ አግብተናል
@መሬምከሸዋሮቢት
Жыл бұрын
ንገሪልኝ እማ
@ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
Жыл бұрын
ንገሪያቸው እነዚህን ስራ ፈት😒
@fatmaa6926
8 ай бұрын
👌
@ToybaMohammed-tz7xt
7 ай бұрын
❤
@Acc-n4h
8 ай бұрын
ረድዋን ማሻአላህ ያሳካለህ ሚፍታ ግን አስተካክ ምኝት ህን ማሻ አላህ
@hadrahadra6610
Жыл бұрын
አፊ ቁርጥ ይበል ሪድዋን አላህ ይወፍቅህ ሳሊህ ሚስት ይወፍቅህ
@foziyamusema3687
8 ай бұрын
ይገርማል ግን ዲን አልጠቀሱም ቁንጅና ነዉ ሚፈልጉት ለነገሩ ዲን ያለዉ ዉንድ ነዉ ዲን ያላት ሴት ሚፈልገዉ
@haweFekerReem
8 ай бұрын
ኡሙ ሚፍታህ የት ነሽ ሚፍታህ እኮ በ40 አመቴ ነው የማገባው አለ ምከሪልን ወይ ቆንጥጭልን 🤲 አላህ ይዘውጅኩም ወንድሞቼ ❤ እወዳችኋለሁ
@umufewuzan5693
8 ай бұрын
የሚፍታህ ምኞት ስተት ነው አላህ ላንተ የሚጠቅምህን ያቃልና ይስጥህ
@tube-yt5ur
Жыл бұрын
ማሻ አላህ መልካም ጓደኛ የአላህ ስጦታ ነው ጓድምኝነታቺሑ እስከ ጥግ ያርግላቺሑ በሳቤ የተስማማቺሑ 👍
@KeremaHusen
8 ай бұрын
ተመችቶናል ሀዩ
@A12Samsung-z3j
8 ай бұрын
ሚፊታህን ማሻ አላህ ብያለሁ እንዳተ አይነት ባል ያብዛልን ሚስቴን ቀጥ ብሎ አያያትም ትለያለህ
@መሬምከሸዋሮቢት
Жыл бұрын
40 አመት ካልሆነኝ አላገባም አላለም 🤣🤣🤣 ካረጅህ ቡሀላ አተን ማን ይጎትታል ሆይ
@fugurgur8tut650
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@ሀሉምYoUTube
Жыл бұрын
ክክክክክ
@kabetube
9 ай бұрын
እኔኮ በኮሜትነው ዘናእምለው ኮሜትሳነብ እነሱያወሩትን ሳልሰማያልቃል😂😂😂ሰብአድርጊኝ
@ሀዉይYouTubeቻናል
8 ай бұрын
😅😅😅😅
@hayathimam
8 ай бұрын
😂😂😂😂
@ዜድከታሪ
Жыл бұрын
የማዳም ቅመሞች አላህ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ🤲🤲🤲ያረብ
@TUBE-fb2or
Жыл бұрын
አሚን ያረብብብ
@rabiaseid7470
Жыл бұрын
አሚንን
@uaeuae5513
9 ай бұрын
❤❤❤ አሚንን
@sofiamohammed2843
8 ай бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲
@RabihRaar-iz6ix
8 ай бұрын
አሚንንን
@ZUZUmidiy3714
Жыл бұрын
ሚፍታህ አተስ ከሰአዳጋ ትጫወት የለ ምን ታካብዳለህ ሪዶን መልካም ልጂ አትፍራ እሺ
@بنتعبدالله-خ2س
Жыл бұрын
አይይ ሪድዋን ሸበላዉ በጣም የወሎልጆች ቆንጆዎች ነን የመርሳ ልጆች ዉሰጤ ናቸዉ በመልክ ሳይሆን ግን አንድ ሰዉ ቆንጆ የሚባለዉ በተቅዋ ነዉ አላህዉሰጣችንን ያሳምርዉ ሳህህህ
@BbkB-c1n
10 ай бұрын
አወንከላይመልከኛሆኖዉስጡየተበላሽሊሆንስለሚችል
@hawa7349
8 ай бұрын
በጣም ባሌ መርሳዬ እኔ ደሴ ሥናምር ማሸአሏህ😂😂😂❤❤
@HasnaHasna-pn5un
8 ай бұрын
ቆጆ እያልክ ቁጭብለህ ቅር የኔወድም ዋናው አህላቅ ነው ግዜው የጎራዶችነው አልሀምዱሊላህ
@abcabc1705
Жыл бұрын
ትዳር ለመያዝ ብቃት ያለው ማሜ ነው ሚፍታህ ደሞ ሂወቱን በሙሉ የሚቀልድ ነው የሚመሥለኝ ያሣዝነኛል ግን ሥላልበሰለ ሬድዋንም ከሞላ ጎዴል ግን ቢያሥብበት ጥሩ ነው ካገባ ቡሀላ ያዙኝ ልቀቁኝ እንዳይል
@kabetube
9 ай бұрын
😂😂😂ሚፋታህ ህጸመነው ብለሺነው ዝብየ ሳየው ጥሩጸባይያለውይመስለኛል ሚፋታህ ቀልድብቻአይመስልም😂😂😂
@woreilutube2009
Жыл бұрын
ፀባይ በዱላ የመጣል አላለም።። እራሡ ጠፍጣፍውልጅ።።። መሻአላ ረድዋን ትከክክል ብሏል
@sikobasho6803
8 ай бұрын
ቡዙ ወሬ አታውሩ ሁሉ ያአሏህ ሥጦታ ነው አተበፈለገኸው አይደለም
@Var_vids
Жыл бұрын
ነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም. ከሴቶች ሁሉ በላጭ. ስታያት የምታስደስትህ ስታዛት የምትታዘዝህ ስትርቅ እራሷንም ገንዘብህንም የምትጠብቅ ናት. ብለዋል እና ወንድሞች አላህ ይወፍቃችሁ አንተ ማነህ ጠቆር ላልከው ልጅ ፀባይ ከሌላት ያልከው አይመችም አንተመልካም ባህሪ ካለህ ማስተማር ትችላለህ
@isjkaosm2764
8 ай бұрын
አይ ማሜ ትናት አገባህና አሁን በተራህ ወዴላጤማለትጀመርክ ክክክ አልሀምዱሊላበል ግን በጣም ደስብሎኛል ደስታህ ደስታችንነው እናም የሪድዋን የትዳር መስፈርቱ በጣም ደስ ይላል ሪዱ ያሠብከውን ይስጥህ አብሽሩ ውድ ወንድሜቼ
@ToyibAdem-nr6tt
8 ай бұрын
ዲንያላትን ምረጥ ዲንያላት ተሆነች ሁሉንም ትሆንላሃለች ክብርህንም ትጠብቅላሃለች ሀቅህን ትጠብቂላሃለች
@محمد-ل8ح9ع
Жыл бұрын
ማሻአ አሏህ ሳላስቀዉ አሳቃችሁኝ። ረድዋን የሚባለዉ በጣም በሳል አዕምሮ አለዉ ማሻአ አሏህ
@haythetyopi8071
Жыл бұрын
አረደነዉ ዉዶች መልክ ሆነ መስፈርታችሁ ድን ካላት ሲትልጅ በተፈጥሮዊ ዉብ ናት
@taybahna725
8 ай бұрын
ነብያቺን ሰ አ ወ ፈዝፈር ቢዛቲዲን ጉሊበትየዳህ ብለዋል ባለዲኗንምረጥ ነው ያሉት ማንም ሰው በሱፍላጎትአልተፈጠረም በአርሹባለቤት በአላህ ፍቃዲ ቢሆንጂ
@semira5574
Жыл бұрын
ማሜ ውይይታችሁ ደስ ይላል ማሻ አላህ በተለይ ሬድዋን ለዘብታው ያሰላም አላህ ከዱንያ እስከ አሄራ ወንድምነታችሁን አይለያችሁ መስፈርታችሁ እኔንም ያጠቃላል በርቱ አላህ ማአኩም
@imaanendris
Жыл бұрын
እኔ ብጠየቅ ከሁሉም በላይ ጠረን ነዉ የምለዉ ንፅህና የአፍ የልብስ ፕሮተኮል እና አህላቅ ከዛ ሙያ እና የዉጭ ዉበት ወሳኝ ናቸዉ ሚፍታህ ከላይ ቆንጆ ሁና እነዚህ ሁሉ ከሌላት ክስረት ነዉ ስለዚህ ግትር አቱን አስተዉል ✍️
@zuzuwolloyewa9024
Жыл бұрын
አላህ ምኞታችሁን ያሳካላችሁ❤❤👌👌👌
@seniyasemantube
Жыл бұрын
ሆሆሆ ሚትህ ቆንጆ ትሁን እንጂ ጽባይ በዱላ አላለም ሆሆሆ ዱላ ድሮ ቀረ እርድዋን ጎበዝ ጥሩ ምርጫ ላይ ነው
@سميهالشمري-ن3ذ
3 ай бұрын
ማሻአላህ መልክ ይጠፋል ማሬ በመልኮ አትመካ
@Luluyemadamambulance212
Жыл бұрын
ወለሂ የሰቀኝ ኦሪደሪ ይደረገል ከከከ አለህ ሚኞታቹን የሰከለቹ🤲🤲✅
@zekiya-xc1fi
8 ай бұрын
ማሻ አላህ ስታምሩ አሪፋ ጥያቄ ነው ብዙ ይቀርሀል መልክ ሳሆን ዋናው በዲዋ ጠካራ ሰው አክባሪ ባለ ሙያ ብትል አሪፍ ነው ቆጆ ማንም አጠላም ግን ቁጅና ብቻ ምንም አያረግም😂😂አልሀምዱሊላ አፊጫ አለኝ ወድሞቼ እወዳቹ አለሁ በተሌ እሪድዋን ያባቴ ስም ወሰትክብኝ እኔም ገና የሚመጣው ባሌ ነው ከምሰጥ ብሞት ይሻለኛል ማሜ እርጋታው
@marizatube5186
Жыл бұрын
አበዛችሁት ተጨማለቃችሁ. ሴት ልጅ እኮ እራሷን ጠፍጥፋ አሰራውም አላህ ነው የሚሰራት. 😢 ቆንጅየ ነኝ ግን በውበቴ የመጣ ወንድ ጠገቤ አላደርሰውም አሳብ የለለው ሰው ቂጡ ዘባጣ ነው. ዘባጣ በሉ
@SabeyaAsdfghjkl
8 ай бұрын
😂😂
@hawa7349
8 ай бұрын
😂😂😂😂
@aliakmel9336
8 ай бұрын
መልኳ ቆንጆ ሁና ጠባይ ወይንም አህላቅ ባይኖራትስ ምን ትላለህ
@setinayemam330
Жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@yutub-lh3tc1gg9h
Жыл бұрын
ሚፍታህ ሲገባ ድርሽ እዳትሉ ካሁኑ ስሙ
@mahlaalmansoori9264
12 күн бұрын
መልክጥቅምየለዉምሞያግድነዉ
@حببت-ص9م
8 ай бұрын
የጃሂል ነገር ከኔጋር አብራ ኢቱብ እድሠራ እፈልጋለሁ እያለ ደነዝ ከደዚህ አይነቶች ወንድ አላህ ይጠብቀን😅😅😅😅😅
@FoziMyወሎ
8 ай бұрын
በሳቅ የለሁ አሚን በጣም ወላሂ
@selamtube997
Жыл бұрын
ሬድዋን በጣም አስተዋይ ልጅ ነህ ማሻአላህ የምኞትህን አላህ ይስጥህ
@marmes868
Жыл бұрын
Redewan has a balanced view of life. Good for him
@MeazaWorkneh
8 ай бұрын
የቶፊቅ ጎደኛ ከሆናችሁ ከሶፍያ ጋር አስታርቋቸዉ በምታምኑት በፈጣሪ እባካችሁ ትፍት ይኖራል ግን መቻቻል ካለ ሁሉም ያልፍል እና አስታርቋቸዉ እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን ሁለቱንም በጣም እወዳቸዋለሁ ተከታታያቸዉ ነኝ በማሪያም መፈጣሪ አስታርቋቸዉ 🙏❤
@ሀዩነኝወሎየዋ-በ4ኸ
Жыл бұрын
ሣህ ረዲይ የተናገረው ለሠውልጅ መልክ ሣይሆን አህላቋን ነው መመልከት ያለባችሁ መልክ ይረግፍል
@medinaseid4251
Жыл бұрын
አረኡኡኡ እሽ መልክ የለላቸውን ማን ያግባቸው እኔስ በልጂነቲነው ያገባሁት አልሃምዱሊላህ
@ኡሙአስማዩቱብኡሙአስማዩቱ
Жыл бұрын
ማሻአላህ ግን ነጃህ ሚድያ ጁነይድ የትጠፋ??
@Fuolseafuolsea-qo1qr
8 ай бұрын
የዚህ ጥያቄስ የከፋ ነዉ አዝናናቹህኝ ❤❤❤
@SusuAhmed-xx3zu
8 ай бұрын
መሰፈርታችሁ ግን የሰው ልጂ ሙሉ አደለም አይኖ አፍጨዋ እጆ ወዘተ ያሰማችሁትን አላህ ይሰጣችሁ
@yutub-lh3tc1gg9h
Жыл бұрын
አላህ እኛ ከምናስበው እሡ ለኛ የሚበጀውን ያውቃል አላህ ይምረጥልን አላህ ይበሽርኩም ቢል ኸይር
@AmynEna-vv3fg
8 ай бұрын
ጎበዝ ሚፍታህ ኦርደር ወይም ሙያ ከጎረቤት ዋናው ፍቅር ይኑር።
@ኩፈየኩን
8 ай бұрын
አንድልበል እስኪ የትዳልምርጫችሁ ግን ከውበትጋርየተያያዘነው. ለድናጠካራየሆነች. ለባላታማኝ የሆነችለሆይማኖታ ገበዝየሆነች ብትመርጡ ጥሩነው መልክ ይረግፋል
@NejatMussa-t4c
8 ай бұрын
اخواني الله يزوجكوم الصاليحاወይኔ ሪዱ መሥፈርትህን ያሣካልህ ሚፍታህ አሥተውል ሚሥት አይመታም ፀባይሥናይ ይወፍቃችሁ ግን ድንያላትን ኝረጡR&m ጀግናዋን ፈገግታዋ ሣያት ደሥእምትልበል ሪዱ ወይኔ ምርጫህ ያሥቃል
@hayatseid4454
Жыл бұрын
ማሻአላህ ደስ ስትሉ ሪድዋን አስተዋይ ነው ሚፍታህ ግን ቀልደኛ ነህ
@wollo-tube2032
Жыл бұрын
ሚፍታህ ተብየው በጣም ቀልደኛነው 😂😂የማሜ ቤተሰቦች ላይክ አድርጉኝ እስኪ አምሮኝ ነው
@semirayewlolji8764
Жыл бұрын
ወላሂ በጣም ነው ደስ የምትሉት እደዚህ ነው እኛ ኢትዮጵያን የሚያምርብን ፍቅራቹህን አላህ ይጨምርላቹህ እኛን የናፈቀን ፈገግታና ሳቅ ነው
@zedbabo9298
Жыл бұрын
ቤተሠብ እንሁን🎉🎉🎉🎉
@ዜድቤተሰቦቼናሀላሌናፋቂ
Жыл бұрын
ኒፍታ የመልክ ንፍጠኛ ነህ ቆጆ ሴቶች ሀይ በሉት ሰነፍም ብትሆኑ አነሳለሁ ብሎዋል
@sdgsfg1592
Жыл бұрын
ውአለይኩምአስላም. እኔእምለው. ማነው. የላጤ. አባሳደር ? የኒያችሁን. ያሳካላችሁ.
@zarayoutube2338
8 ай бұрын
Wallo kamise neny ine wellahi bexam iwedalew❤❤❤❤❤ kenya yebelexe allah siwedachu mame wellahi silki sileleny new inji lidewililih never mabruk alf alf mabruk biyehalew bexam iwedahachuhalew ❤❤❤❤❤
@zinetbilal6986
Жыл бұрын
ማሜ ወላሂ እርጋታህን በጣም እወድልሀለሁ ማሽ አላህ አላህ ይጨምርልህ እሪዷንም ሁላችሁም ምኞታችሁን ያሳካላችሁ ኢሻ አላህ
@ሀዋቢንትሰኢድ
Жыл бұрын
امي جنتي❤ العم اغلى الناس بالعالم እናት በአለም ውስጥ ውድ የሆነች ሰው ናት እረጂም እድሜ ለ እናቶቻችን
@hayaomar8089
Жыл бұрын
አርሚፈታሕ ወርየሕንቀየርው በጣምይስጠላል መልኳንአጥበሕ ልጠጣውነው የአላሕ ንይሕን አሳምር እንደሱውአየባልም
@saaa9448
Жыл бұрын
እሚግረመው እኔ ያንደቸው ሚስት መስፈት አደለሁም ምክኒያቱም እኔ በራሴ መራመድ እወዳለሁ ሰው ሲያዘኝ አልወድም ለማናኛውም አዝናንታችሁኛል
@taibaandis5792
8 ай бұрын
አታካብዱ ሴት ድኖ እና አላቃ ይኑራት እኔ ቆኖጃነኝ ባሊም ቆጁነዉ አልሀምዱሊላ
@kenzy5856
8 ай бұрын
ጎበዝ ሚፍታህ ግን 40አትጠብቅ አውራ
@welyaahmed5771
8 ай бұрын
እውነቱን ነው ባልየው ከሌለ ወንድ ቤት መምጣት የለበትም
@LilaHamdeeno
8 ай бұрын
ማሻአላህ ሬድዋን ንግግርህጡሩነው
@meremahassen5604
8 ай бұрын
ሴትልጅ ለአራት ነገር ትፈለጋለች ለመልኳ ለሀብቷ ለዘሯ ለድኗ ድን ያላትን ምረጥ ሀቢቢ
@የኔመንገድ-የ9ዐ
Жыл бұрын
ጥሩ ጥያቄ ነው ማሜ አላህ ሁላቹህንም ያማረ ሀያት ይውፍቃቹህ
@ٱمويسر
Жыл бұрын
ወይ ሚፍታህ ቆይ አተ አልገባህም ትንሽ እደግ
@youtub4977
Жыл бұрын
የእሬዱየ መስፈርት ደስ ይላል ማሻ አሏህ الله يخفظك🥰🥰🥰
@ٱمويسر
Жыл бұрын
ትዳር ብላችሁ ደከማችሁ እንዳታገቡ ያገዳችሁ ምን ነው ? ሠበቡን እያደረሣችሁ ነው መስፈርታችሁ ግን ይስተካከል ሚፍታህ በጣም አስተካክል ወይም ቆይ
@hermanos7255
Жыл бұрын
አንተ ልጅ እንዲህ እያየንህ ተለወጥክ ለቤተሰቦችህ ትልቅ ክብር አለኝ እንደው እነሱን እንኳን ሀያእ አታደርግም ሙሀመድ
@MariyamHussain
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ማሻአላህ
@KedjaJuhar
8 ай бұрын
Yehe miftah yemibal lej siyasetelu
@seadamoh4392
Жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ ፍቅርራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ
@tube-xt7bd
Жыл бұрын
እደዚህ ነው የሚያምርባችሁ ስታምሩ እደዚህ ተሰብስባችሁ ስትሰሩ ደስ ትላላችሁ
@ኢክራምሰለምቴዋ-ዀ1ቈ
Жыл бұрын
ያአሏህ የመጀመሪያው ተጠያቄ ዛሬም ደገመው ህፃንነት አለበት ልበል ኧረ ማሜ ምከሩት ወላሂ ምክር ያሰፈልገዋል ፈገጥ ያለ ነው ባህሪው
@naeemam9999
Жыл бұрын
ማሻላሕ ወድሞቼ በጣም ደስ የምትሉ ናቹ እናም አላሕ ሳሊኻን ይወፍቃቹ
@ሂባህየወደፊትህልሜልጀ
Жыл бұрын
ማሜ ስለመረጥክ ነው አይደል ሀቅ ሀቁዋን የተናገርከው ሌሎቻችሁ ቀባጥሩ አንዱዋን እግረ ገትት እስከምታገቡ🎉🎉🎉🎉
@baytumedia2842
Жыл бұрын
እዝ ቤት ሰላምና እዝናት ይውራድ እናት ሀገራችን አላ ሰላሙዋን ይመልልን እኛንም አላ ይጣብቃን አሪፊ ቆይታ ነበሪ በሌላ ብዶ እስከምንገናኝ ያምኞታቹን አላ ያሰካላቹ ሰላምን ፊቅሪን ታማኛው
@አላህወኪል555
Жыл бұрын
እሬድዋን አላህ ይጨምርልህ መልስህ ሁሉ የበሰለ መልስ ነው
@لاإلهالااللهمحمدرسولالله-ث7ه4ث
8 ай бұрын
አይይይይይይ እረዲዋን ልክ እደኔባል ብሞት ይሻለኛልአለ የኔንባል ሚስትህ ከምታጣና ከምሞት ብለውት ብሞት ብሎነበር
@hawulethawulet-oh9tu
8 ай бұрын
እሄ ማሻአላህ አገላለፅህ አላህ ይጨምርልህ
@ZinatZ-b4s
11 ай бұрын
የሪድዎን መሰፊረት መሺአላሕ ሚፉታሕ እኔጋ እሰፖረት እምሰራ አላለም
@fatiya8477
Жыл бұрын
ደስትላላችሁ ግን ቆንጆ ሴት አግብታችሁ ከለታት አንድቀን በሆነ አደጋ አካሏ ቢጎልስ ? በጣም ትገርማላችሁ መልክ ረጋፊ መሆኑን አትዘንጉ በተለይ ሚፍታ ሁሌም ጥሬነህ መችይሆን የምትበስለው😂😂ማገዶ ፈጀክ እኮ
@CvvvVv-cw1hm
8 ай бұрын
መልክ ይኑራትጂ ፀባይ በዱላ አላለም እሺ እኛስ ስቶች ቆጆ ከወነ ፀፀባይን እንደት እናጣው በዱላ አትለኝ መቸም ?
@Fozi254
Жыл бұрын
ማሻአላህ ደስ ስትሉ ሁለየም አድ ላይ ብትሆኑ ብየ እመኛለሁ በጣም ነው ደስ የምትሉት አላህ ፍላጎታችሁን ያሞላላችሁ💞💞💞
@AayaaAaya-h7o
8 ай бұрын
አፍጫ የለለን ቁመን ቀረን ያበናት 😂😂😢😢😢😢 ምሳሌ እኔ አፍጫ ጉማዳነኚ ግን ሸበላዉን ነዉ ያገባሁት ዋናዉ ፀባይነዉ
@siaytay4605
8 ай бұрын
ያላገባችሁ የወሎ ወንዶች ያገራችን የወሎ ሴት አግቡ አደራ
@Mነኝየሀቢቢብቻ
Жыл бұрын
ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ ወላሂ ኮሜትመጻፍአልወድም
@s3das459
Жыл бұрын
ኤረሚፍታህ ምንሁነህነዉ ወድሜ
@بنتمحمد-و2ر
8 ай бұрын
አሯሯ ሚፈታህ ተሳስተሃል መጀመራ ዲን ያለትነው ነው መምረጥ ያለባቹህ ሴት ልጅ ላ4ትነገር ትፈለጋለች ለውበትዋ ለገዘቧ ለዘርዋ ለዲን ዋ ያሉትን ካልመረትክ እጅህ አመድ ይፈስ ያሉክ ረሱል አለሂ ሰለም እኔ በቅርብ ነው የተዘወጅኩት ባሌ ቆንጆነው እኔ ያን ያክል ቆንጆ አደለሁም እኔ የፈለገኝ ዋናው ዴኔነው እሱም ይለኛል እኔ ምንምሽም አለማረኝም አህላቅሽንና ዲንሽነው አይቼ የወደትኩሽ ያለኝ በጣምነው ሚወደኝ እህቶች አለማርኩም አማርኩ አትበሉ አሏህ ሲጋነኛቹነው
10:50
አብዲ ወሎ እኔ አገር ሂዶ በግ እና ሳዱላ ሊስርቅ ሲል እጅ ከፍንጅ ተያዘ (ጉድ በል ወሎ)
Mame tube
Рет қаралды 36 М.
24:54
በምልክት ማስረዳት ሚፍታህ እና ሰአዲ VS ማሜ እና ሪድዋን
Mame tube
Рет қаралды 34 М.
00:16
消防避险训练,消防员用“水盾”逼退烈火!这是训练,也是他们可能面对的日常。致敬!#熱門 #中国
M档案
Рет қаралды 11 МЛН
00:22
БУ, ИСПУГАЛСЯ?? #shorts
Паша Осадчий
Рет қаралды 2,6 МЛН
00:20
The Joker and the Angel fell into the hole, but luckily Harley Quinn rescued them #Angel
超人夫妇
Рет қаралды 103 МЛН
00:47
Random Emoji Beatbox Challenge #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 66 МЛН
10:28
ማሜ ቲዩብ ፍቅር ሲሰራ ያዝኩት - በስተመጨረሻ አስተዋወቀኝ
Miftah Key
Рет қаралды 20 М.
8:22
ዩቲዩበሮች ለካ በልተዋል አቡ አሚራ 240 ኪ ግ ኑሮ
Mame tube
Рет қаралды 28 М.
11:36
ከ6 አመት ትውውቅ በሀላ ለመጀመሪያ ግዜ ተገናኘን
Mame tube
Рет қаралды 99 М.
10:25
ተረት እና ምሳሌ ማን ያውቃል ከሚፍታህ ኪ እና ከሪድዋን ሀያቱ
Remla lemma ረምላ ለማ
Рет қаралды 7 М.
21:39
🛑እናቴን አስደሰትና በደስታ አለቀስች🥹😱
Marke Tube
Рет қаралды 112 М.
19:33
የተንቢ ስለትዳር ሁኔታዋ ተጠየቀች? ? የሴቶች ተምሳሌት
Mame tube
Рет қаралды 95 М.
30:27
የግመል ስጋ በከሚሴ በድንገት ኢትዮ ራሴን አገኘሁት
Mame tube
Рет қаралды 23 М.
10:37
ሰአዳ ሰርግህ ናፈቀኝ አለቸው አሊ እሪሪሪ አለ |አፍ የማያስከድን ጨዋታ .. @MiftahKey @eyadalimahamed @Mametube
Redwan Hayatu
Рет қаралды 19 М.
9:28
#yetnbitube ለምለም የተንቢ ምን ነካት ?
Mame tube
Рет қаралды 4,1 М.
8:32
አቡ አሚራን እና እህነድ ወሎ እራት ላይ ያልታሰበ ጉድ // ለመጀመሪያ ግዜ ተገናኘን
Mame tube
Рет қаралды 21 М.
00:16
消防避险训练,消防员用“水盾”逼退烈火!这是训练,也是他们可能面对的日常。致敬!#熱門 #中国
M档案
Рет қаралды 11 МЛН