#ማንቸስተር_

  Рет қаралды 44,327

Fikir Yilkal ፍቅር ይልቃል Tribune Sport

Fikir Yilkal ፍቅር ይልቃል Tribune Sport

Күн бұрын

#ማንቸስተር_ ዩናይትድ#ማንቸስተር_ ዩናይትድ ወደመንበሩ እየተመለሰ ይሆን ? ፍቅር ይልቃል ትሪቡን ሰፖርት!!! fikir yilkal tribune sport

Пікірлер: 84
@mebrieeyob9991
@mebrieeyob9991 Жыл бұрын
ለትንታኔው ለአቀራረብህ በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን በማንቸስተር ስም ፍቅር ይልቃል 🇪🇷❤️🇪🇷
@fikiryilkal_tribune_sport
@fikiryilkal_tribune_sport Жыл бұрын
ሀሳብ አስተያየታችሁን አስቀምጡልኝ ። ወዳችሁ እና ፈቅዳችሁ ቤተሰብ ስለሆናችሁ አመሰግናለሁ።
@ማሜነኝየሴቶችአሥለቃሽ
@ማሜነኝየሴቶችአሥለቃሽ Жыл бұрын
እናመሠግናለን ፍቅር ይልቃል
@abushalazer
@abushalazer Жыл бұрын
Welcome Fikir ለኔ ከእስፖርት ጋዘጠኞች GOAT ነህ👌❣️
@danigezaheng8836
@danigezaheng8836 Жыл бұрын
ምርጥዬ የስፖርት ጋዜጠኛ #1
@abdulazizyeha8421
@abdulazizyeha8421 Жыл бұрын
ፍቅር ይልቃ ከ ኢዘዲን ከድር
@akmelahmedin5659
@akmelahmedin5659 Жыл бұрын
ከፍሳ ተገኝ ከጥሎ መስማት ምፈልገው ድምፅ ያንተ ነው
@nanimanloveislove7833
@nanimanloveislove7833 Жыл бұрын
ባቀራረብ ብቃት ጥበበኝ ነህ አንተን በግጉጉት ነው እምጠብቀው በተለይ ዛሬ በጣም ስለምወደው ክለብ ስላቀረብከው በጣም አመሰግናለሁ በርታ ወንድሜ ለኔ አንደኝ ነህ ማንቸ ፎሬበር ሬድ ዋይት ቫሞስ ቫሞስ ማንቸ
@maki4640
@maki4640 Жыл бұрын
ፍቅር ምርጥ አዘጋግብ ነው ካላስቸገርን የ 1999 የማን ይናይትድን ምርጡን ሲዝን ሙሉውን ብታቀርብልን
@dagneaddisu2445
@dagneaddisu2445 Жыл бұрын
ሁሌም ብሰማው የማይሰለቸኝ አዘጋግብ....የድምፅህ አድናቂ ነኝ!
@abushalazer
@abushalazer Жыл бұрын
Welcome Fikir ለኔ ከእስፖርት ጋዘጠኞች GOAT ነህ👌❣️
@binyambin6836
@binyambin6836 Жыл бұрын
በጣም ነዉ የማከብርህ ፍቅር.
@tesfshwegayehu3089
@tesfshwegayehu3089 Жыл бұрын
ፍቅር ኢቲቪ እያለክ በተለይ እሁድ ስፖርት በየሳምንቱ እንዴት በጉጉት እንደምጠብቅህ ሳስበው ይገርመኛል በተለይ የተጨዋቾች እና የስፖርት ክለቦችን ታሪክ የምታቀርብበት መንገድ በጣም ነው የምወድልህ።
@zewudekia7473
@zewudekia7473 Жыл бұрын
በርታ በጣም ትችላለህ ስፖርት ሠላም ነው።
@seifualemayehulakewu4657
@seifualemayehulakewu4657 Жыл бұрын
ግሩም ጠኣም እና ግሩም ድንቅ የሆነ ትንታኔ ፍቅር በርታ
@eyu956
@eyu956 Жыл бұрын
Feker well come here we lovev it brooo subscribed with love wish you all the best looking forward for more
@geremwgetachew3735
@geremwgetachew3735 Жыл бұрын
Woow Welcome back Fekre GGMU 🔴🔴💪
@terefatemire7790
@terefatemire7790 Жыл бұрын
ምርጥ ትንታኔ በርታ
@ziyadkasim4999
@ziyadkasim4999 Жыл бұрын
fiker.you are the best seriously
@BILISUMAISLAAMAA
@BILISUMAISLAAMAA Жыл бұрын
GLORY GLORY MAN UNITED
@binidires8100
@binidires8100 Жыл бұрын
Fikr yilkal betam des bilognal bicha mn libeleh Omg.... Bertalen tinafkenaleh fikr❤️❤️❤️❤️Man. United
@HealAfri28
@HealAfri28 Жыл бұрын
What a talent ur presentation gives me a goosebumps !!!!
@muhammedbin885
@muhammedbin885 Жыл бұрын
ፍቅር የሆነው ክለብ በፍቅር ሲተረክ
@newtestamenttubeephrem9305
@newtestamenttubeephrem9305 10 ай бұрын
Glory Glory man united
@khalinumani
@khalinumani Жыл бұрын
Wow that’s amazing
@mulalove0106
@mulalove0106 Жыл бұрын
GGMU❤❤
@ziyadkasim4999
@ziyadkasim4999 Жыл бұрын
fiker techilalek wow
@jerusalemtsegaye6076
@jerusalemtsegaye6076 Жыл бұрын
The Theatre of Dreams.....🔴🫶 United 🔴🫶✊
@17BFN
@17BFN Жыл бұрын
Bedenb iyetemelese new beketayu amet mn lihon indemichl abren inayalen unitedn mashef maychalbet gize yhonal bye tesfa aregalehu Erik tenhang👏👏👏👏👏👏 Cassimero 👏👏👏👏👏👏
@mengestumelse
@mengestumelse Жыл бұрын
እንወድሃለን ፈጣሪ እድሜህ ን ያርዝምልን
@መልካምነትለራስነው-ከ7ሰ
@መልካምነትለራስነው-ከ7ሰ Жыл бұрын
Topical history lesson thank you Fikir
@teshomekokebe5691
@teshomekokebe5691 Жыл бұрын
Always united
@ElmuOsman
@ElmuOsman 9 ай бұрын
ፍቅር ትችላለህ በቃ አመሰግናለሁ ከማለት ዉጭ ምን ማለት ይገባል❤❤❤❤❤❤❤❤
@rahmamohammed2088
@rahmamohammed2088 Жыл бұрын
ፍቅር ከምርጥ አቀራረብ ምረጥ ድምፅ ትሪቡን 😍
@08040803009
@08040803009 Жыл бұрын
ግሩም ዘገባ❤❤
@bushenega6992
@bushenega6992 Жыл бұрын
ምርጡ ጋዜጠኘ 😍
@aronkidane
@aronkidane Жыл бұрын
United forever!
@agidewmgu601
@agidewmgu601 Жыл бұрын
My favourite!
@kidanegebremedhin6683
@kidanegebremedhin6683 Жыл бұрын
The intro CHAMPIONS Anthem reminded me how long we have missed Trophies. It's been too long since I listened to that anthem🤔. But, our future is bright💪
@mekuriagebru5087
@mekuriagebru5087 Жыл бұрын
ከኤፍሬም አብራቹ ኢሄን ያክል ጊዜ ያውም የተለያየ ሀሳብ ያላቹ ከምር ትልቅ ምሳሌዎቼ ናችሁ #RM የተለያየ ሀሳብ ስል ደግ ክፉ አይነት ነገር አደለም🙏🙏🙏
@ortotube5047
@ortotube5047 Жыл бұрын
I love ur discipline so much frankly speaking this is gift of blue thanks for everything u gave what u have🙏🙏🙏🙏
@mulualemzewdenegash6155
@mulualemzewdenegash6155 Жыл бұрын
ፍቅር አቦ አንደኛ ነህ
@fasil3227
@fasil3227 Жыл бұрын
Fikir enamesagenalen
@ስሜንእርሳሁት
@ስሜንእርሳሁት Жыл бұрын
ምንም ከሀገር ብርቅ ፍቅር በሰው ሀገር ቢኖረኝም ፍቅር ይልቃል ግን ይመስገን። youtyob አገኝሁህ በሱ( ገለቶማ ያባኮ) በምችለው ኦሮምኝ ስሜን እረሳሁት ነኝ ከዱባይ ግሎባል ቪሊጅ አል በራሪ
@fikadunegese7098
@fikadunegese7098 Жыл бұрын
Ymr be card medemet yalebet program nw enewedachuhalen Efo enkuwan Des yaleh United is Back
@deruderje-5500
@deruderje-5500 Жыл бұрын
Nis
@ziyadziyad5524
@ziyadziyad5524 Жыл бұрын
ዋዋዋ
@Mesay_3
@Mesay_3 Жыл бұрын
ማንም ግን ቀጥሎ እንደምጥቅስላችሁ ሰው የማንቸስተርን ሀያልነት አልገነባም ስትል እንባ ተናነቀኝ የልጅነት ክለቤ የቀያይ ሴጣናቱ ምልክት❤🔴🔴❗😍🙏
@eskawemolla
@eskawemolla Жыл бұрын
ፍቅር ስለ እሮኒ በቅርቡ አትሠራም በናትክ
@manicamaro
@manicamaro Жыл бұрын
Manchester united academy camps sarlan
@ermiastekeba7462
@ermiastekeba7462 Жыл бұрын
Is this Official Fikir yilekal Page ?
@tesfayohannes5522
@tesfayohannes5522 Жыл бұрын
ዩናይትድ ሊያንሰራራ ይመስላል ድል ለማን ዩናይትድ ድንቆች ናችሁ ተመርጣችሁ የምትሰሙ በርቱልን
@HussenUmer-v3h
@HussenUmer-v3h Жыл бұрын
ስለብርኖፈርናደዝ።በትሪፖብን
@abebedebelu8976
@abebedebelu8976 Жыл бұрын
እኔ አንተ እግር ኩአስን ስትፈትል መስማት እድለኝነት ነዉ 🥰
@davemen1212
@davemen1212 Жыл бұрын
😜😜😜😜😜😜7-0!!!! Liverpool
@abtsegaye0414
@abtsegaye0414 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ትሪፑን እንደምን ዋላቹ Casimero በትሪፑን sPORT እንፈልጋለን።
@fekadufekadu8679
@fekadufekadu8679 Жыл бұрын
ምርጡ ጋዜጠኛ ነህ ፈጣሪ ያቆይህ ♥♥♥♥♥
@etopeyamycn4228
@etopeyamycn4228 Жыл бұрын
Arif
@bayeasmare3402
@bayeasmare3402 Жыл бұрын
የሚገረም ትንተናና ብቃት ፍቅር ይል ቃልን ስሰማ ኢትዮጵያን እና የድሮ የስፖርት ጋዜጠኞችን አለማስታወስ አይቻልም። እኔ ግን የአርሰናል ደጋፊ ነኝ በአሁኑ ሰዓት የአረሰናል ግስጋሴውን ሳይ ምን አልባት እንደ ሌስተረ ሲቲ ሳይታሰቡና ሳይታለሙ ዋንጫውን ያነሱትን ይሆን ብዬ ራሴን እጠይቃለሁ።
@nejamaru8563
@nejamaru8563 Жыл бұрын
ፍቅር ይልቃል እያደመጥንክ ነው በርታ
@foziyafozi6017
@foziyafozi6017 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አቀራረብ በድንቅ ድምፅ ሁሌም እናንተን መስማት አይሰለችም። ድንቅ ናችሁ ኤፍሬም እንደሚለው በክፍያ መደመጥ ያለበት ምርጥ ፕሮግራም ይመቻችሁ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ከናንት በጣም ደስ የሚሉ ፕሮግራሞችን እንጠብቃለን በርቱልን።
@shashaman702
@shashaman702 Жыл бұрын
Fikir is this ur official you tube channel?
@ali123456989
@ali123456989 Жыл бұрын
One of the best football juralalist in ethiopia
@maregumushagu1899
@maregumushagu1899 Жыл бұрын
Wow aref new fikr
@tsadehassen5856
@tsadehassen5856 Жыл бұрын
F እናምስግናለን
@zakineymar6675
@zakineymar6675 Жыл бұрын
ምርጡ❤️😍
@nevermom7510
@nevermom7510 Жыл бұрын
I have no words to express my felling to this club !!!
@adujonathan4377
@adujonathan4377 Жыл бұрын
Glory glory man
@mintesinotmekonnen1715
@mintesinotmekonnen1715 Жыл бұрын
ፍቅር ይልቃል።
@abenezerderiba9761
@abenezerderiba9761 Жыл бұрын
Manchester United ስያሸንፍ በ ድል ሲያንፀባርቅ የሚያምርበት ቡድን GGMU
@yi8985
@yi8985 Жыл бұрын
You are special, Fikir, May God bless you and your beloved ones!
@ephremabera7794
@ephremabera7794 Жыл бұрын
You and ephrem are unreplaceble in Ethiopian journalism history!!!!
@teddykassie287
@teddykassie287 Жыл бұрын
ፍቅር ይልቃል አቀራረብህን ድሮም አይጠገብም ኳስንም እንድንወድ አድርገሃልና ምስጋና ይገባሀል ከሀገር ወጥቼም ስላዳመጥኩህ ደስ ብሎኛል ብዙ እንደምተሰራ እተማመንብሃው። በርታ ወንድሜ
@teferitadesse4479
@teferitadesse4479 Жыл бұрын
Big respect to you fikir....
@furniture228
@furniture228 Жыл бұрын
ፍቅር ትመቸኛለህ
@amanuelabraham3630
@amanuelabraham3630 Жыл бұрын
በርታ ወንድሜ
@yehewnew
@yehewnew Жыл бұрын
Hulem tirekak ayitegebim
@endalamawalelignmenge9710
@endalamawalelignmenge9710 Жыл бұрын
Fikir Yilkal and Alazar Asgedom are the best journalists in preparing/producing documentary of sport in Ethiopia. Where is Alazar now?
@siraajisacid326
@siraajisacid326 Жыл бұрын
በጣም ተመችቶናል ፍቅር ይልቃለ ውነትም ይልቃል
@itsmepeople1
@itsmepeople1 Жыл бұрын
Dimtsih berasu egerkuas nw
@thomassankara829
@thomassankara829 Жыл бұрын
ዩናይትድ ፎሬቨር⚫️⚪️🔴
@meksudahmed
@meksudahmed Жыл бұрын
Wow
哈莉奎因怎么变骷髅了#小丑 #shorts
00:19
好人小丑
Рет қаралды 53 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 31)
29:20
ለዛ
Рет қаралды 130 М.
Mesut Özil: Top 10 Ridiculous Things No One Expected
8:40
ArsenalVideosHD
Рет қаралды 4,7 МЛН