ማንንም የማይፈሩት ባል እና ሚስት ከሀሴቶች ጋር በሳቅ ጨረሱን 🤣 /ማን ያሸንፋል?/ SE1 EP4

  Рет қаралды 76,467

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#Man_Yashenefal

Пікірлер: 46
@Tlant_zare_nege
@Tlant_zare_nege Жыл бұрын
የ አዲስ አበባ ልጅ በየሰፈራችን እየተደራጀን ነው ሁላችንም እንደራጅ የ አዲስ አበባ ልጅ የመጣው መንግስት ሁሉ ሲገድለን ሲያፈናቅለን ዝም ብለን ማየት ይበቃል መንቃት አለብን ሳ ይ ጨ ር ሱ ን !!🇪🇹🇪🇹
@user-kp9ug8in1z
@user-kp9ug8in1z Жыл бұрын
ያለን ነገር ብዙዎቻችን ፖለቲካ ውስጥ መሳተፍ ግድ ይለናል። ከዚያም ነው ለውጥ የምናመጣው። መደራጀት በሁሉም መንገድ። ሁሉም ብሄር አንድ ሆኖ።
@seidebrahim-km5mn
@seidebrahim-km5mn Жыл бұрын
እራስህ ለየት አድርገህ አትይ አራዳ ነኘ ይላል የአዲስ አበባ ልጅ ግን የልብስና የጫት ነዉ አራዳነቱ ወጥሮ ይማራል ወጥሮ ይሰራል የገጠር ልጅ እናም ከፈለገ እንደ በግ ያስርሀል እምቢ ካልክ ደሞ ይጠራርግሀል
@birtukanGirma-wc4ku
@birtukanGirma-wc4ku 8 ай бұрын
ዋዉ አቅራቢው ይመችህ ዘና ነው የሚያረገው ይመችህ
@user-gf8bt3xm2n
@user-gf8bt3xm2n Жыл бұрын
ማንጎ ሳይላጥ ነው እንዴ የሚዋጠው😂😂በሳቅ ገደላቹኝ አኩቻ ምርጥ ሰው።
@Zahra-qh6md
@Zahra-qh6md 11 ай бұрын
እናተ ተመጳደቁ ስለሀገር ያስጨነቀው ማነው እደኔ አይ ይቱበሮች አድሳበበ የጀርሰ እደሆ የት እደምትገብ አላቅም
@sadasada306
@sadasada306 Жыл бұрын
😁😁😁😁😁👍👍👍👍ማንጎ ዝም ብሎ ነው የሚዋጠው ተመቸኝ በሳቅ ሞትኩኝ ሃሃሃሃ አየ ማንጎ ለካ ዝም ብለሽ ትዋጫለሽ 😂😂😂😂
@adanechmelese4824
@adanechmelese4824 Жыл бұрын
በጣም አዝናኝ ጨዋታ ነው!!!! 😃😃😃😁😁😁🤣🤣🤣🤣🤣
@simegnishseleshi9045
@simegnishseleshi9045 Жыл бұрын
ዘና አድርጉን እንዲህ ተወጠርን በሀገር ሀሳብ!
@user-vd4tk2zi2w
@user-vd4tk2zi2w Жыл бұрын
በጣምምምም
@TesfaneshNebeyu-wu3ix
@TesfaneshNebeyu-wu3ix Жыл бұрын
ሃገራችንን ሰላም አድርጎልን እግዚአብሂር የውነት ሳቅ እንሳቅ ምርጦች ዘና አድርገችሆናል❤❤❤
@jamesabebe5909
@jamesabebe5909 Жыл бұрын
አኩቻ ባለውለታ የሆነውን ቲክቶኬር መሆኑን ክዷል
@wondetonetube4210
@wondetonetube4210 Жыл бұрын
Wow betam new feta yalkut yimechachau😂😂😂😂
@user-sy5ey4zs4g
@user-sy5ey4zs4g Жыл бұрын
አኩቻዬ እዋዋን በጣም ነው የምወድክ😘😍😍😍❤️
@SaraSara-zc5qo
@SaraSara-zc5qo Жыл бұрын
Wowoowowow betame des yalil gobazoch ketlubat
@tshayemareyam1215
@tshayemareyam1215 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ❤😂❤
@abdumuna716
@abdumuna716 Жыл бұрын
አኩቻ ነው ያስበላሽ አቺ አሪፍ መልሰሻል ይመቻቹ ብቻ ዘና አርጋቹኛል
@sdemssi1962
@sdemssi1962 Жыл бұрын
ፈታ አልን አቦ በስንቱ ሀሳብ ተጠምደን ነበረ😂😂😂
@mariamova452
@mariamova452 Жыл бұрын
ወድኩሽ የልደታዎ😂😂
@aduethiopian
@aduethiopian Жыл бұрын
እረ በሳቅ ሞትኩ የሚዋጠው አላለም ማንጎ ክክክክክክ
@selamtesfaye3496
@selamtesfaye3496 Жыл бұрын
Arif chewata nw beretuleg❤
@debalkefantaw2103
@debalkefantaw2103 9 ай бұрын
አኩቻ በጣም ተጨዋች ነህ እወድሃለው ኪሩቤል ነኝ😢😮😅😊
@gelanemegerasa9105
@gelanemegerasa9105 Жыл бұрын
Akucha gin tafatal😂
@samiraomal2034
@samiraomal2034 Жыл бұрын
Akucha masirdate atchlem eshi enge meste gobze nate
@solomontesfay2806
@solomontesfay2806 Жыл бұрын
እባካችሁ ሰፈር አጠይቁ
@user-ro3yu5qb9f
@user-ro3yu5qb9f Жыл бұрын
የመጀመሪያው ዙር ላይ ለምን 10ሺ አልተሰጠዉም አልገባኝም የቅርብ እሩቅ ብሎ መልሶታል እኮ ለምን በግሉ አልደረሳቸውም ?🙏
@mama-wb4jz
@mama-wb4jz Жыл бұрын
Zufanu lale sew new bekdmiya emisetew
@Hela259
@Hela259 Жыл бұрын
ፕሮግራሙን የሚያቀርበውን እንዴት እንደምወደው አትጠይቁኝ። እኔ የማውቀው ሲዘፍን ነበር አሁን ደግሞ ጉደኛ አቅራቢ ሆኖ መጣ።
@bereketbekele
@bereketbekele Жыл бұрын
nice naw
@zenushow
@zenushow Жыл бұрын
ይማቻችሁ 😂😂😂
@Zahra-qh6md
@Zahra-qh6md 11 ай бұрын
ምን ጠላሁ ወሮ ወደጫወታው ግባ
@lilitylility4864
@lilitylility4864 Жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁👍
@Miso-et9sz
@Miso-et9sz Жыл бұрын
😂😂😂😂
@user-xh3vl6no1j
@user-xh3vl6no1j Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@enayko5471
@enayko5471 Жыл бұрын
Ante berogeramn yemetmeraw sewye betam tekleblebalek 😏
@Kangaroo-ej5uu
@Kangaroo-ej5uu Жыл бұрын
ጆሮዬ ነው የአኩቻ ሚስት ነኝ ያሉት?
@aduethiopian
@aduethiopian Жыл бұрын
እረ ብላለች ወፍራም ስለሆነች እካ ነው እንጅ ገና ናት ክክክክክ
@betelsintayehu5030
@betelsintayehu5030 Жыл бұрын
አቅራቢው ስም ማነው?
@almaztolla4677
@almaztolla4677 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
@aberham143
@aberham143 Жыл бұрын
tenesh gn chanalu manenetshn be ged eyekeyerew nw be kul estaf.
@mcyzmc
@mcyzmc Жыл бұрын
አኩቻ ነጥብ አስጣለ
@Hiwww2323
@Hiwww2323 Жыл бұрын
ካውያ ራስ ምነው ፀጉርህ ቅጥ ቢኖረው
@yonatangirma4679
@yonatangirma4679 Жыл бұрын
የሰው ፅጉር ከምታይ ጭገርህን አስተካክል
@yonatanakliluofficial3665
@yonatanakliluofficial3665 Жыл бұрын
ፕሮግራሙ አሪፍ ቢሆንም አቅራቢው ግን over act ማድረግህ ያስጠላል 😏😏😏
@user-yx3qo6cc2n
@user-yx3qo6cc2n Жыл бұрын
ፕሮግራሙ ሀሪፍ ነው አቅራቢው ግን ያሰጠላበታል ክፍት አፍ ነው አልሄደብህም እህ
@Kalidesmael
@Kalidesmael Жыл бұрын
ዘና አረጉን 🎉🎉🎉🎉
ሴሰኛ አለቃችን !! - በጣም  አስቂኝ ቪዲዮ ከናቲ ጋር
6:01
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 71 М.
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 14 МЛН
100 ለዘለሉ ሁሉ ስጦታ ሰጠሁ|ፈረንጇን አልቻልኳትም |EBS TV
9:31
ፊት አዉራሪ ፊትነስ /FITAWRARI FITNESS
Рет қаралды 658
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
1:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
СЛЕЗУ РАДИ СЕСТРЫ...
0:57
Тимми Шоу
Рет қаралды 2 МЛН
小丑冒险给天使带回玫瑰花#short #angel #clown
0:56
Super Beauty team
Рет қаралды 8 МЛН
Это ежегодное настроение 😉 #tiktok #юмор #жиза #funny
0:10
Кого она вытащила из воды?😱
0:51
Следы времени
Рет қаралды 2,9 МЛН