ማንኛውም ሰው በሰራው ስራ ሳይተሳሰብ ጀነት አይገባም || አቡ አብደላህ

  Рет қаралды 289

Umu Feti tube

Umu Feti tube

Күн бұрын

Пікірлер: 54
@luluhabeshawittube
@luluhabeshawittube 2 жыл бұрын
አሠላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረከትሁ ሀዲ& ፈቲ ማሻ አላህ ፣ጣም አሪፍ ና አስተማሪ ነው አላህ እሱ በራህመቱ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቀን ያረብ 👍👍
@atyub
@atyub 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ማሽአላህ ማሽአላህ ማሽአላህ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ በቀኝ እጃቸው መዝገባቸው ከሚሰጣቸው ባሮቹ ያድርገን ከጀሀነም እሳት አላህ ይጠብቀን🌹⚘🥀⚘🥀⚘🥀⚘🥀⚘🥀⚘
@zeharitube_8491
@zeharitube_8491 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ መሻአላህ በጣም ደስ የሚል ምክር መቼም አይሰሙም አላህ ይጠብቀን ያረብብብብ
@EmudawudTube
@EmudawudTube 2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ሱብሀን አላህ በዱንያ ሰው የሚመስለው አሸናፊ ጉልበተኛ ይመስላል ግን በአላህ ዘንድ ተቅዋ ነች አሏህ በተቅዋችን ግደለን
@zeharitube_8491
@zeharitube_8491 2 жыл бұрын
አሚንንንን እሙዬ
@SeYa13579
@SeYa13579 2 жыл бұрын
ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ አላህ ኃጢያቶችን በሞላ ይምራልና ሱረቱ ዙመር ቁ . 53
@wollomedia2127
@wollomedia2127 2 жыл бұрын
ድንቅ ምሳሌ፣ ድንቅ እዝነት፣ ድንቅ ትህትና፣ ድንቅ ፍቅር፣ ድንቅ ሰው፣ ከታላቅ መልዕክት ጋር! [[[[[ማን እንደ ሙሐመድ አሚን? (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም)]]]]]] ኢስላም የፍቅር ኃይማኖት ነው። ፍቅሩ የእውነት ፍቅር ነው። ባህሮችና ውቅያኖሶች ቀለም ፈጥረው ቃላት ቢመሰርቱ ይህን እውነተኛ ፍቅር መግለጽ ይሳናቸዋል። ኢስላማዊ ፍቅር የምር ፍቅር ነው። ልቦች የሚርበተበቱለት፣ ዓይኖች የሚያነቡለት፣ እጆችና እግሮች የሚዝሉለት፤ አዕምሮ ሙሉ ለሙሉ የሚንበረከክለት ልዩ ፍቅር። ይህ ፍቅር አላህን ቀጥሎም መልዕክተኛውን ሙሐመድ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ከማፍቀር ጀምሮ ለምድር ፍጥረታት ሁሉ የሚሰጥ ፍቅር ነው። ፍቅር የኢስላም ምሰሶው ነው። እምነት ያለ ፍቅር ባዶ ነው። ፈፅሞ አይሞላም። ፍቅር የእምነታችን ጥንካሬ ማሳያ መነጽር ነው። ፍቅራችን ሲያብብና ውዴታችን ሲጎመራ እምነታችን ያንፀባርቃል፤ ያበራል፤ ሽታውም ለአለም ሁሉ ይደርሳል። ግን መልዕክተኛውን ለምን እናፈቅራለን? መልዕክተኛው ሙሐመድ(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ልዩ ናቸው። የምርጥነት ተምሳሌት የአላህ የመጨረሻ ነቢይ። የፍቅር መፅሀፍ ናቸው። የገለጡት የሚንበረከኩለት፤ ያነበቡት የሚወዱት የውዴታ ድርሳን ነው። መልዕክተኛው የፍቅር ፅጌረዳ ናቸው። ሽታው ያውዳል፤ ሳይፈልጉትም “ውደዱኝ አፍቅሩኝ” እያለ ይጣራል። መልዕክተኛው ሙሐመድ የተሟላ የሚያደርጋቸውን ባህሪያት ሁሉ ከፈጣሪያቸው የተቸሩ ድንቅ ፍጡር ናቸው። ቃላቸውና ተግባራቸው የተጣጣሙላቸው ድንቅ በድንቅነት ብቸኛ ሰው! ያዩዋቸው ሁሉ መስክረውላቸዋል። ያደመጡት ሁሉ ልባቸውን ሰጥተዋቸዋል። ታሪካቸውን ያነበቡ ሁሉ አንብተውላቸዋል። አራተኛው ኸሊፋ የአጎታቸው ልጅ ዐሊይ እንዲህ ይላል፡- “በድንገት ረሱልን ያያቸው ሰው በማንነታቸው ይመሰጣል፤ የሚያውቃቸው ሰው ሲያያቸው ደግሞ ያፈቅራቸዋል”። ለነገሩ ረሱልን ከማንም በላይ አላህና መላኢካዎች ያፈቅሩዋቸዋል። ነቢዩ ሙሀመድ ለዓለማት እዝነት የተላኩ ሰው ናቸው (ራህመቱን ሊል ዐለሚን)። ከምሳሌዎች ሁሉ የላቁ ምርጥ ምሳሌ ናቸው (ኡስዋቱል ሀሰና)። የአላህን ውዴታ ድንቅ መንገድም እሳቸው ብቻ ናቸው። የኢስላም ትክክለኛ መንገድ ነቢዩ ሙሐመድን ማፍቀር ነው። እሳቸውን ማፍቀር የስኬትና የጀነት ቁልፍ ነው። ይህች ዓለም ስንት የለውጥ ሀይሎችን አሳልፋለች።ቢሆንም ግን፤ እንደ ነቢዩ ሙሐመድ ሁለገብ ሰው ሆኖ፣ ስሙ ሁሌም ለዘላለም በሁሉም አፍ የሚወሳ ማግኘት ይሳናል። የነቢዩ ፍቅር ደስታን ይለግሳል፣ በሀሴት ይሞላል። የምር ያዝናናል ወደ ቀጥተኛውም መንገድ ይመራል አነስ ኢብኑ ማሊክ ነቢዩ እንዲህ በማለት መከሩኝ ይላል፡-“ልጄ ሆይ! ቀንንና ምሽትህን ለማንም የጥላቻ መንፈስ ሳይኖርህ ማሳለፍን አትዘንጋ!” ከዚያም እንዲህ አሉኝ “ልጄ ሆይ! ይሄ የኔ ፈለግ ነው፣ ፈለጌን የወደደ በእርግጥ እኔን ወደደ፣ በእርግጥ እኔን የወደደ ከኔ ጋር በጀነት ይሆናል” ሙሐመድን(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም)የሚወድ ሁሉ ለሰላምና ፍትህ፣ ለነፃነትና መረጋጋት ዘብ ይቆማል። ሙሐመድ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) የሰውን ልጅ ከዚያ ከባድ የእሳት ቅጣት ለመታደግ ተልከዋል። የነቢዩ አፍቃሪ ሁሌም ለሰው ልጆች የእውነትንና የስኬትን መንገድ ይሰብካል። በትህትናና በርህራሄ ወደ አላህ ይጠራል- ድንቅ ምሳሌ፣ ድንቅ እዝነት፣ ድንቅ ትህትና፣ ድንቅ ፍቅር፣ ድንቅ ሰው፣ ከታላቅ መልዕክት ጋር! [[[[[ማን እንደ ሙሐመድ አሚን? (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም)]]]]]]
@SeYa123
@SeYa123 2 жыл бұрын
♥የትዳር ጥሪ፡-♥ በቁርዓን እና ሱንና ኢስላም የትዳር ህይወትን ከፍተኛ ትኩረት የሰጠው መሆኑን የሚያመላክቱ ትእዛዛት እናገኛለን፡፡ ‹‹እነዚያም ጌታችን ሆይ! ከሚስቶቻችንና ከዘሮቻችን ለአይኖች መርጊያን ለኛ ስጠን፤ አላህን ለሚፈሩትም መሪ አድርገን፣ የሚሉት ናቸው፡፡›› (አል-ፉርቃን፡ 74) ‹‹የኔን ጎዳና የወደደ የአኗኗር ዘይቤዬን ይከተል፣ ከእኔ የአኗኗር ዘይቤ አንዱ ጋብቻ ነው፡፡›› (ረሱል ሰ.ዐ.ወ) እነሆ ከላይ የተጠቀሱት የቁርዓን አንቀፅ እና ሃዲሶች ትዳር የአይን መርጊያና የልብ መሰብሰቢያ ማእከል እንዲሁም የታላቁ ነብያችን(ሰ.ዐ.ወ) ሱና እንደሆነ ይጠቁማል፡፡ ኢስላም ቤተሰባዊ ህይወት የሰው ልጅ መሰረታዊ አስፈልጎት መሆኑን እና ሰላማዊ ህይወትም ለመኖር የሚችለው በዚሁ መንገድ ብቻ መሆኑን በአንፅኦት አስተምሯል፡፡
@Rozaguraga
@Rozaguraga 2 жыл бұрын
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ሀድዬ አሪፍ ቄይታ ነበር
@Mema-youtube
@Mema-youtube 2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱለሂ ወበረካቱሁ ወድ የተከበራቹ እህት ወንድሞቼ በስደቴ ለይ የለቹ አላህ ህልመቹን አሰክቶላቹ በቅርቡ በምዬ እትዮጲያ የብቀቹ እህቶቼ ደሞ አላህ አንድ ብቻ አግብቶ የሚኖር በል ይስጣቹ ጉሉ አሚን🤲🤲
@Nezihatube
@Nezihatube 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ልዩ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ውድ የሀገሬ ልጆች ባላቹበት የአለም ዳርቻ አላህ ይጠብቃቹ መልካሙን አላህ ይውፍቀን ስደት በቃቹ ይበለን ለሀገራችን ያብቃን ሀገራችን ሰላምዋ ይብዛልን መጥፎ ነገር ሁሉ አላህ ይጠብቀን አብሽሩ እን
@UmuMubarekTube
@UmuMubarekTube 2 жыл бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ🌹 አህለን ወሰህለን የምወዲሺ እኳን ሠላም መጣሺልኚ👍 በጣም ደስ የሚል ቆይታነዉ ቀጥይበት የኔቅን ሀገራቺን ሠላም ህዝባቺን ፍቅር ያድለን
@kuraz7873
@kuraz7873 2 жыл бұрын
ሠላም ወገኖቻችን በያላችሁበት ሠላም ፍቅር እግዚአብሔር ያደለንበረቱል
@Fatuma_Abdu
@Fatuma_Abdu 2 жыл бұрын
አስላምወአለይኩምወራህመቱላሂወበርካትሁ አህሊን ስላምሺይብዛልኝ መሻአላህ✅✅👍👍🌹🌹🌹
@sintayehuyoutube
@sintayehuyoutube 2 жыл бұрын
ሰላም እግዝያቤር ለዚ ቤት ይውን በጣም አሪፍ ቆይይታ ነበር በአዲስ ነገር እንደምን ገናኝ ተስፋ አረጋለው ላገራችን ሰላም ፍቅር ይስጠን እንድ እንውን እንተጋገዝ ወገን ምንም ነገር ለብቻ የሚኦን ነገር የለምእንተሳሰብ
@አዩሽቱዩብ
@አዩሽቱዩብ 2 жыл бұрын
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እዴት ናችሁ የሀገሬ ልጆች ሠላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን ይሁንልን ያረብ ማሻአላህ አሪፍ ትምርት ነው እናመሠግናለን
@mekatube1532
@mekatube1532 2 жыл бұрын
አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድና የተከበራችሀ ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት የአላህ እዝነት እራህመት አይለያችሁ እናት ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን እኛንም መልካም ስሬወች ያድርገን ቅንንት ለራስ ነው ቅን እንሁን 🇪🇹👍
@Borena-r3s
@Borena-r3s 2 жыл бұрын
አሠላም አሊኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካትሁ ይችን ኮመት የምታነቡ በሙሉ በያላችሁበት የአላህ ሠላም እዝነት እራህመት አይለያችሁ ያረብ አላህ ሀገራችን ሠላም ያድርግልን ያረብ ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሠብ እንሁን በቅንነት ቅንነት ለራስ ነው አብረን እንደግ አመሠግናለሁ 🙏🙏 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ማሻ አላህ ፈቲየ በርችልኝ ውደ በጣም ቆጆ ትምርት ነው
@HayatOmer
@HayatOmer 2 жыл бұрын
ደምሪኝውደእመልሳለሁ
@ኡሙማሂር-ኀ4ጀ
@ኡሙማሂር-ኀ4ጀ 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ ወድማቺን ከዉቀት ላይ እዉቀት አሏህ ይጨምርልህ
@ffoozeyahasen
@ffoozeyahasen 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ የኔልዪ አህቴ በጣም ጀግናነሽ እህቴ እናመሰግን አለን አላህ አላህበሀቅላይምንፀናያረገን መጨረሻአችንንያሳምራልን ያረብ
@hayuye
@hayuye 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አህለን ወሰህለን ማሽአላህ ውዲ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ሰላም ለሀገራችን ይሁን አሪፍ ቆይታ ነበረ
@zdmaktube1151
@zdmaktube1151 2 жыл бұрын
ወአለይኩም እሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ መቸ አመለጥሺኝ እ አላህ ወጣቶች በሙሉ ጀግና ያርግልን ማሻአላህ
@sofi-Tube
@sofi-Tube 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላምናችሁልኝ መሻአላህ በርቱልኝ አላህ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን ይወፍቅልን. በዱአ በፄለት እንበርታ ሀገር ማለት እናት ናት በተረፈ ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርቱልኝ ፈቲየ ልዩ
@amina3062
@amina3062 2 жыл бұрын
አስላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን እንኳን ደህነ መጠሽ ልዩ እዴት ነሽ ማማዬ ማሿአላህ ማሿአላህ አላህ ይጫምርላቹ በጣም አስታማሪ መልክት ነው ከልብ እናመሰግናለን ሁቢ ጣኪሪልኝ ሀይቲ ማሿአላህ
@farahtube_FARAHTUBE
@farahtube_FARAHTUBE 2 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እህት እንኳን ደህና መጣሽ ውደ ሀሪፍ ቆይታ ነበር አቡ አብደላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድም ያረብብ
@wollomedia1
@wollomedia1 2 жыл бұрын
የሱሃቦች ታሪክ 🌴 ክፍል አንድ🌴 [አቡ ደርዳዕ] «አቡ ደርዳዕ የዚህችን ዓለም ብርቅርቅ (አዱንያን) ንቆ የተዋት ታላቅ ሰው ነበር» ✍ አቡ ደርዳዕ ማለዳ ተነስቶ ቤቱ ውስጥ በጥንቃቄና በወጉ የተቀመጠውን ጣዖቱን ተሳለመ÷በ«ቀኝ» እንዲያውለው ተማፀነ። ጣዖቱም ላየረ በትልቅነቱ ይታወቅ ከነበረው መደብሩ ያመጣውን ሽቶ አርከፍክፎበት። ከየመን አስልኮ ያስመጣውን አዲስና ቆንጆ የሐር ቀሚስ አለበሰው። ፀሀይም ከአድማሷ ወጥታ ከፍ ባለች ጊዜ ወደ ሱቁ ሄደ። በእለቱ የየስሪብ (የመዲና) መንገደኞች እና አውራ ጎዳናዎች ከበድር ዘመቻ በተመለሱ የነብዮ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ተከታዮች ተሞልተዋል። ከእነሱም ጋር አያሌ የጦር ምርኮኞም ነበሩ። አቡ ደርዳዕ ወደ ሙስሊም ሰራዊት አትኩሮ ተመለከተና ወደ አንድ የኸዝረጅ ጎሳ በመጠጋት ስለ ዐብደላህ ኢብኑ ረዋሃ ጠየቀው። «ዐብደላህ በዘመቻው ውስጥ አደገኛና ፈታኝ ሁኔታ ውስጥ ነበር፤ ሆኖም በሰላም በድል ተመልሷል» የሚል ምላሽ አገኘ። አቡ ደርዳዕ ለቅርብ ጓደኛው ለዐብደላህ ኢብኑ ረዋሃ ረዲየላሁ አንሁ በጣም ተጨንቆና አስቦለት ነበር። በነዚያ የጃሂሊያ ወራትና ኡስላም የስሪብን ከማጥለቅለቁ በፊት የየስሪብ ነዋሪዎች ሁሉ የሁለቱን የቅርብ ግንኙነት እና ወንድማማችነት ያውቁ ነበር። በከተማዋም ኢስላም በመጣ ግዜ ኢብኑ ረዋሃ ሲሰልም አቡ ደርዳዕ ግን እቢተኝነቱብ ገለፀ። ሁኖም ግን ይህ ክስተት የሁለቱን ጓደኝነት አላለዘበውም ። ዐብደላህ አቡ ደርዳዕን ሳይሰለች በመጎብኝት የኢስላም ፀጋዎችን፣ጥቅሞችንና ሰነ-ምግባሮችን እንዲያጤንና እንዲመረምር ይጋብዘው ነበር። ነገር ግን አቡ ደርዳዕ በአሮጌ እምነቱ ፀና። ዐብደላህም ለአቡ ደርዳዕ ያዝንና ይጨነቅም ነበር። አቡ ደርዳዕ ማለዳ ሱቁ ደርሷል፤ ከፍ ባለ ወንበርም እግሩን አነባብሮ ተቀምጧል። ለረዳቱም መመሪያ በመስጠት ገበያውን እያጧጧፈ ነበር። በዚህ ወቅት መኖሪያ ቤቱ ውስጥ ይሠራ የነበረውን ትዕይትት ግን አላወቀም። ዐብደላህ ኢብኑ ረዋሃ ረዲየላሁ ዐንህ ወደ አቡ ደርዳዕ ቤት ሲሄድ የፊት ለፊቱን (ዋናው) በር ተከፍቶ ኡሙ ደርዳዕ ቤቱ አጠገብ ያገኛታል። ሰላምታ ተቀያየሩና። “አቡ ደርዳዕ የት ነው?" ብሎ ጠየቃት። «ወደ ሱቁ ሄዷል፤መምጫው ደርሷል።» አለችው። ዐብደላህም «ወደቤት እድገባ ትፈቅጃለሽ?» ብሎ ጠየቃት ።«ቤትህ ነው» አለችው እና ወደ ስራዋ ተፍ ተፍ ማለቷን ቀጠለች። ዐብደላህ ኢብኑ ረዋሃ አቡ ደርዳዕ ጣዖቱን ወደሚያስቀምጥበት ክፍል ውስጥ በመግባት በያዘው መዶሻ ያፈራርሰው ጀመር። በዚህ ግዜ እዲህ ይል ነበር 🌻 ከአላህ ውጭ ያለን ነገር መገዛት ከንቱነት አይደለምን?🌻 ጣዖቱን አፈራርሶ ከጨረሰ ቡሃላ ከአቡ ደርዳዕ ቤት ወጥቶ ሄደ። ኡሙ ደርዳዕ ወደ ቤት ውስጥ ስትገባ ባየችው ነገር በጣም ደነገጠች ,,,,,,,,, ✏️✏️✏️✏️✏️✏️✏️✏️ ✍ይቀጥላል ወሰላሙ አለይኩም
@maryetube14585
@maryetube14585 2 жыл бұрын
አሰለማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ደስየሚል ትምህርትነው ከመልሸ አዳመኩ ስጨርሽ ብደርስም
@ቅኝትሚዲያ
@ቅኝትሚዲያ 2 жыл бұрын
✍️ ሁላችንም ያለፈ ትናንት አለን። ሁላችንም ልክ ያልሆኑ ዉሳኔዎችን ወስነናል። ማንኛችንም ንፁ አይደለንም። ግን ሁሌም ከትናንቱ የተሻልን ሁነን ለመገኘት አዲስ ዕድል ፣ አዲስ ቀን አለን። እንጠቀምበት። 🌞🌞🙏መልካም ቀን ለቻናሌ አዲስ የሆናችሁ @ፕሮፋይሌን በመጫን@ኑ ብረን እንማማር👈👈 መልካም ውሎ
@Batibati380
@Batibati380 2 жыл бұрын
Assalamualeykum warahmatullahi wabarakatuhu masha'allah👍👍👍
@ekiramtube442
@ekiramtube442 2 жыл бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ ሠላም ሠላም እንደትነሽነሽ እንኳን ደህናመጣሽ ደስ የሚል ቆይታ ነበረን
@fentaye9663
@fentaye9663 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ለዚ ቤት ይሁንልን
@Maleehat-Tube
@Maleehat-Tube 2 жыл бұрын
አሠለሙ አለይኩሚ ዋርመቱለይ ዋበርከቱ አህሌንንን ፈቲዬዬያያ ክክክክ የአለ ኢስሊምናዬ ሱበን አለ ሀድስ ስናጋር በፈጋግታ እና በጨዋታ ስሆን ሰይደብር መደማጥ ይችለል
@TUBE-sx2cj
@TUBE-sx2cj 2 жыл бұрын
አሰላምማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በርቺልኚ
@seadatube5438
@seadatube5438 2 жыл бұрын
አሠላማለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ ማሻ አላህ
@aeshatube
@aeshatube 2 жыл бұрын
አኺራችንን እናስቀድም * ልጅ ሆይ! ስለ ወላጅ ሐቅ ክብደት ሲነገር አይክበድህ። የወላጅን ሐቅ በመጠበቅ ከወላጅ በላይ የሚጠቀመው ልጅ ነው። * ሚስት ሆይ! ስለ ባል ሐቅ በተደጋጋሚ ሲነገር አይደብርሽ። የባልን ሐቅ በመጠበቅ ከባል በላይ የምትጠቀመው ሚስት ናት። * ባል ሆይ! ስለ ሚስት ሐቅና ኃላፊነትህን ስለ መወጣትህ ሲነገር አትሰላች። የሚስትን ሐቅ በመጠበቅ ከሚስት በላይ የሚጠቀመው ባል ነው። ~ ማንም ቢሆን በፈጣሪው የተጣለበትን ሐቅ ቢወጣ ከሚያከብረውና ከሚንከባከበው አካል በላይ የሚጠቀመው እራሱ ነው። ደግሞም በፈጣሪ የተጣለብንን አደራ ለመወጣት ሲያደርጉ እናደርጋለን፣ ሲተው እንተዋለን ዓይነት የ 'ሰጥቶ መቀበል' ሂሳብ ውስጥ መግባት የለብንም። አባትህ ቢበድልህ የበደል ሂሳብ ውስጥ አትግባ። በወንጀል እስካላዘዘህ ድረስ በምትችለው ከጎኑ ሁን። ከሌሎችም አንፃር እንዲሁ። አላህ ነፍስያችንን ረግጠን ለትእዛዙ የምናድር ያድርገን!!! አሚን አሚን
@ሰሚራዩቱብ-ዠ3ደ
@ሰሚራዩቱብ-ዠ3ደ 2 жыл бұрын
ያረብ አላህ ይዘንልን
@መስታወትሰይድ
@መስታወትሰይድ 2 жыл бұрын
አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ዉዷ ማሻአላህ ደስ የምል ቆይታ
@sebrina512
@sebrina512 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ በራህመቱ ይቀበለን
@ሉቤወለየዋይቱብ
@ሉቤወለየዋይቱብ 2 жыл бұрын
ሠላም ዋሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካ አቱ ውድ አህለን ወሣህለን
@umuarebuu
@umuarebuu 2 жыл бұрын
አሰላምአለይኩም ፈቲየ ማሻአላህ በርቺ🌹😍
@user-Sadi
@user-Sadi 2 жыл бұрын
ጀዛከላሁ ኸይረን ወንድማችን
@dawudtube7213
@dawudtube7213 2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ፈትዬ ማሻአላህ ኤቤትሽ ሸይጧን አይገባም መላኢካ ቤሆን እንጂ ማሻአላህ
@HayatOmer
@HayatOmer 2 жыл бұрын
ደምረኝዳውድ
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn 2 жыл бұрын
አሰለማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ
@SOFYe-TIKUYE
@SOFYe-TIKUYE 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም አህሌን የኔዉድ እኳን ሰላም መጣሽ ጡሩ ቆይታነዉ ቀጥይበት🎧👉🏼ኑ የኪታብ ተፊሲሮችን ለጀማሪወች የቃል በቃል ተፍ ሲሮችን እንማር ግዜችንን እንጠቀም የሙሥሊም ግዜ ዉድነች ከማይረባ ወሬ ለዱኒያችንም ለአኼራችንም የሚጠቅመንን ቃለሏህ ቃለረሱል እንማር ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ተቀላቀሉ ወደቻናሌ 📖
@fatemafatema8496
@fatemafatema8496 2 жыл бұрын
👍👍🌹🌹🌹🌹🌹
@mamitube_mamitube
@mamitube_mamitube 2 жыл бұрын
وعليكم سلام ورحمة الله وبركاته ما شا الله ما شا الله ما شا الله ما شا الله ما شا الله جزك الله كيرن ابو عبدالله
@HayatOmer
@HayatOmer 2 жыл бұрын
ደምረኝ
@banchiymekidelawa3617
@banchiymekidelawa3617 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውዶች የዐሹራእ ፆም ከነገ ነው ሚጀመረው ማለት ነው ዘጠነኛው ቀን የ አሹራ ፆም ማለት :- ነቡዩላህ ሙሣ አለይሂ ሠላም ነፃ የወጡበት ቀን ነው . የሚፆመውም በአላህ ፍቃድ እሁድ ሠኞ ማክሰኞ ነው ። የቻለ 3 ቱንም ቀናቶች ያልቻለ 9$10 ወይም 10$11 ይሆናል :: አላህ ከሚጠቀሙበት ያርገን ያረቡ
@METENEMEDIA
@METENEMEDIA 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን وَمَا مُحَمَّدٌ إِلَّا رَسُولٌ قَدْ خَلَتْ مِن قَبْلِهِ الرُّسُلُ ۚ أَفَإِن مَّاتَ أَوْ قُتِلَ انقَلَبْتُمْ عَلَىٰ أَعْقَابِكُمْ ۚ وَمَن يَنقَلِبْ عَلَىٰ عَقِبَيْهِ فَلَن يَضُرَّ اللَّهَ شَيْئًا ۗ وَسَيَجْزِي اللَّهُ الشَّاكِرِينَ (ሱረቱ አሊ-ዒምራን - 144) ሙሐመድም ከበፊቱ መልክተኞች በእርግጥ ያለፉ የኾነ መልክተኛ እንጅ ሌላ አይደለም፡፡ ታዲያ ቢሞት ወይም ቢገደል ወደ ኋላችሁ ትገለበጣላችሁን ወደኋላው የሚገለበጥም ሰው አላህን ምንም አይጎዳም፡፡ አላህም አመስጋኞቹን በእርግጥ ይመነዳል፡፡
@hasinettube9205
@hasinettube9205 2 жыл бұрын
➧ጨለማን መተቸት ብርሃን አያመጣም፤ ክፋትን መኮነንም ደግነት አይሆንም፤ ➧ኋላቀርነትን ማጥላላት ሥልጣኔ አያመጣም፤ ጦርነትን መፍራትም ሠላም አይሆንም፤ እንዲሁም ረሃብን አለመፈለግ ጥጋብ አያመጣም። ➧ዕውቀትና በጎ አመለካክት ግን ማህበረሰብን መቀየር ይችላሉ፡፡"
@HayatOmer
@HayatOmer 2 жыл бұрын
አሠላምወአሊኩምወራህመቱሏሂወበረከትሁአህለንፈቲየውእንኳንደህናመጣሽአሏህለጀነትያርግልንሂሳባችንን
@kedigaTube
@kedigaTube 2 жыл бұрын
አሠላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱሁሠላምበያለሁእንኳንሠላምመጣሸአሪፍቆይታነበር
ሰፈሬ ኒኒ በር /መርሳ
8:04
Umu Feti tube
Рет қаралды 536
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
what is a person
9:59
Alifa traditional medicen(አሊፋ ባህላዊ ህክምና)
Рет қаралды 6 М.
كيف تنجح العلاقات مع ياسر الحزيمي | بودكاست فنجان
3:03:09
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН