አማን የጋዲሳን ጥያቄ መልስ አጣ | gadisa | aman shalom | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian | ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት

  Рет қаралды 12,977

እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian

እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian

Күн бұрын

Пікірлер: 141
@almazyilma8956
@almazyilma8956 10 ай бұрын
በዚህ የክርስቲያኖች ስቅለት ዘመን ስለቤቱ እናንተን በማስነሳቱ ለእግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይሁን ጋዲሳበእውቀት፥በትዕግስት፥በፍቅር በፈግግታ ትክክለኛውን ትምህርት ስላስተማርከን "ቃል ሕይወት ያሰማልን የዕድሜ ዘመንሕን ይባርክልን" ከመቅደሱ አይለይህ
@AbiyHg
@AbiyHg 10 ай бұрын
ወንድማችን ጋዲሳ ፀጋውን ያብዛልህ የቤተክርስቲያናችን ትምህርት እንዲህ ግልጥ ሲል ደስ ይላል
@Danielasham
@Danielasham 10 ай бұрын
እንዴት አይነት ድንቅ ትሁት አናብስትን አስነሳልን? እንዴት ድንቅ አምላክ ነው እኛ የምናመልከው ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 10 ай бұрын
በእውነቱ ጸጋውን ያብዛልህ ጋዲሳዩ ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ለወንድማችን ጋዲሳ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ለእኔን ይሚገረመኝ ጴንጤዎች በጥምቀት ላይ ያላችሁ ልዩነት በጣም የሚያስጠላ ነው
@tsegutube3110
@tsegutube3110 10 ай бұрын
❤❤❤ኦርቶዶክስ መሆን ግን በራሱ ምን ያህል መባረክ ነው❤❤❤
@meba19500
@meba19500 10 ай бұрын
ጋዴ እግዚአብሔር ሌላ ሞገስ ይሁንህ። እግዚአብሔር ይጠብቅልን🙏
@tafegeb8577
@tafegeb8577 10 ай бұрын
በጣም ጥሩ ክርክር ነበር ትህትናችሁን ሳላደንቅ አላልፍም:: ወንድማችን አማን ጥሩ መረዳት አለህ እባክህ እመንና ንስሃ ገብተህ ቄደር ተጠመቅ:: ጋዲ እግዚአብሔር ይባርክህ በቤቱ ያፅናህ:: ቃለሕይወት ያሰማልን::
@myhb1219
@myhb1219 10 ай бұрын
Keder say sayhon ye lijnet nw
@SamSya-b3u
@SamSya-b3u 10 ай бұрын
Betekkel.ylegent❤❤❤
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 10 ай бұрын
ምን ደስ እንደሚለኝ የእኛ ልጆች ጨርሰው በዝምታ አሳባቸውን ያስጨርሳሉ በጭራሽ ጣልቃ አይገቡም አያቋርጡም ተባረኩልኝ
@tko4438
@tko4438 10 ай бұрын
በእዉነት ጋዲየ ወንድማችን ቃል ህይዉት ያሰማልን በቤቱ ያፅልን እግዚአብሔር አምላአክ የእናታችን ቅድሰት ድንግል ማርያም ምልጃ አይለየህ❤❤ እማን ግን እግዚአብሔር አምላእክ ወደ ልቦናህ ይመልሰህ እቤት ትቢት መጨረሻው ወድቀት ነዉ 😢
@konjofiker
@konjofiker 10 ай бұрын
አይ አለማውቅ ድሮስ የተገነባ ከማፍረስ ውጪ ምን ታውቃለህ ማሽላ እያረረ መሰለት አንተ ነግ ጋዲ ፀጋውን ታብዛል በቤቱ የሰፅናህ ይጠብቅህ ትውልድ እያተረፍክ ነው ተባረክ
@assefataye2004
@assefataye2004 10 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማችሁ ወንድሜ ጋዲ ! በነገራችን ላይ ይህን የቀደምት አበው አቀብተ እምነት አባቶችን መጽሐፍ ሪፈረንስ የምትጠቀሙበት መጽሐፍ ርዕሱን ብታስታውቁኝ እጅግ ደስተኛ ነኝ እንግዲህ ኮሜንት የምትመለከቱ ከሆነ ። አመሰግናለሁ!!!❤
@God-db9vp
@God-db9vp 10 ай бұрын
ጋዲሳና ጓደኞቹ እግዚኣብሄር ይባርካቸው፡ ከማንም ኣገልጋይ በላይ ለቤተክርስትያን እየሰሩ ነው። ፖስት ያደረከው ወንድሜም እናመሰግናለን፡ ርእስ ስትጽፍ ግን መናፍቃን እንደሚያደርጉት ተሸማቀቀ ተጨመቀ ተሸነፈ የሚሉት ቃላቶች ትተህ የቤተክርስትያናችን ቋንቋ በሆነ ትህትና ተካቸው።
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 10 ай бұрын
😂😂😂ትክክል
@Menelik27
@Menelik27 10 ай бұрын
እውነት ብለሻል። መማማርና እውነትን ለመግለፅ እንጂ የመሽናነፍ መንፈስ ሳይሆን እውነትን የመግለፅ የመማማር ያላወቁትን የማስተማር ብሎም እውነትን የማሳየት ብቻ ይሁን።
@meseretnegusie5078
@meseretnegusie5078 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን! ጋዲ ወንዴሜ እኔ ብዙ ተምሬ አለሁ በሁሉ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏
@erireehadgu148
@erireehadgu148 10 ай бұрын
Gadisa no word for you my brother!!! may God bless you more.
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 10 ай бұрын
ገዲዬ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ለዘለዓለም ያኑርልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አማን ወንድማችን አንተንም ልኡል እግዚአብሔር ወደ ቀጥተኛው ወደ ተዋሕዶ ያምጣልን ❤
@saragurtiza2103
@saragurtiza2103 10 ай бұрын
❤ጋዲሳ ፈጣሪ ፀጋውን ጨምሮ ያብዛልክ🙏♥🙏♥
@hanydereje3343
@hanydereje3343 10 ай бұрын
አማንዬ ይማርህ አባቴ
@workalemmera7080
@workalemmera7080 10 ай бұрын
ጋዲሳ ወንድማችን የተዋህዶ እንቁ እግዛብሄር እረጅም እድሜ ይስጥልን ቃለሂወት ያሰማልን ሌሎችም ከናት ቤተክርሥቲያን የተለያቹህ እግዛብሄር ወደ ጥንቷ ቤታቹህ ይመልሳቹህ
@AlemayehuAleko-n8g
@AlemayehuAleko-n8g 10 ай бұрын
በእውነት እላችኋለው እሄንን የመሰለ ትምህርት ሰምቶ የማይረዳ ወይም የማያምን ካለ እምነቱን መተዳደሪያ ያደረገ ሰው ነው።
@Abel-n3u
@Abel-n3u 10 ай бұрын
በ ዩቱዩብ ላይቭ ነዉ የተከታተልኳቹህ: ጋዲ: ሙሉውን ቪድዬን እፈልግሃለሁ:: መድሃኒአለም ዘመንህን ይባርክ::
@Merawi-2712
@Merawi-2712 10 ай бұрын
ጥሩ መደማመጥ ያለበት ክርክር ነው:: ጎበዞች!
@zerihuntegegh3565
@zerihuntegegh3565 10 ай бұрын
አማን ይህን እርስ ያውም ከጋዲ ጋር መምረጡን እየተፀፀተበት ነው ግንባሩን አኮ ጨረሰው😢😢
@EtsegenetAbera-kc5gn
@EtsegenetAbera-kc5gn 10 ай бұрын
😂😂😂 bedenb tereditekewale
@zerihuntegegh3565
@zerihuntegegh3565 10 ай бұрын
@@EtsegenetAbera-kc5gn እሱን ለመረዳት ጊዜ አላጠፋም መነሻው ጥላቻ ብቻ ስለሆነ
@belaybelay6691
@belaybelay6691 10 ай бұрын
እድሜ ጤና ይስጥልን ቸሩ መድሀኒአለም ወንድም ጋዲሳ ፣በቃ ማንኛውም መረጃን መረጃ የሚያሰኘው በትክክል ምንጩን ማሳየት አለቀ እንደሚባለው በማስረጃ አለቀ ፡፡እንትና ደግሞ የውስጡን ተፃራሪ፣ አግድም አግድም የሚሄድ መረጃ ወይ ጉድ የሌለ ነው ሽምጠጣው፡፡ እንግዲህ የሚሰማ ጆሮ ያለው ካለ ምንም ማድረግ አይቻል ጆሮ እያለው የማይሰማ አይኑ እያየ የማይሰ ከሚለው መፀሀፋዊ ቃል ጎራ መሰለፈፍ proዎች መብታችሁ ነው ፡፡
@eshetubelaineh4127
@eshetubelaineh4127 10 ай бұрын
ጋዲ እውነት እውነት ፈጣሪ ይባርክህ ለእኛ ኦርቶዶክሳውያን ብቻ ሳትሆን ለመላ በክርስትያን ስም ለሚዳክሩት ታላቅ ትልቅ መምህራቸው ነህ በግሌ በግሌ የእኛ የኦርቶዶክሳውያን የተዋህዶ ልጅ አድርጎ እግዚአብሄር አንተን ስለስጠን ክብር ለሀያሉ ጌታ ይድረስ እናመስግናለንእንዳንተ አይነት በእውቀት የትሞላ old church history እንክት አድርጎ የዋጠ ትንታግ ወንድሞች ያብዛልን ፕሮቴስታንቶች ሌሎችም ጋዲን አለማድነቅ አትችሉም ብልጥ ከሆናችሁ ቁጭ ብላችሁ ከዚህ መንፈስ ከሞላው ወንድማችሁ (ጋዲ) ተማሩ አሁንም ተማሩ ታተርፉላችሁና ሌሎችም የኦቶዶክስ ንቦች የጋዲሳ ወንድሞች ብዙ አሉ ከእነሱም ተማሩ አታውቁም አታቁም ተማሩ እሺ ጋዲዬ እጅግ ተባረክልን ውድ ድንቅ ወንድማች የኦርቶዶክስ ያበቀለችው ፍሬ ነህ ተባረክ !!!
@FamilyHealthTV251
@FamilyHealthTV251 10 ай бұрын
We never knew the orthodox religion this was! This is really amazing and eye opening. Learning so much from you guys
@ninjago9518
@ninjago9518 9 ай бұрын
ጋ🎉ዲ🎉ሳ🎉🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉❤ጋዲሳ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@ElsabethYibrahu
@ElsabethYibrahu 10 ай бұрын
በእዉነት ጋዲየ ወንድማችን ቃል ህይዉት ያሰማልን
@me-fs4yy
@me-fs4yy 10 ай бұрын
Gadisa has very matured debate with strong knowledge. Aman Whatever his name is he just try to avoid the difficult question that comes from Gadisa. The most thing, what surprise me Amane He was laughing loudly, and interrupting Instead of yes, or no answering for Gadisas questions which is unknowledgeable reputation, and presentation “ A little knowledge always dangerous”👉🏿Amane🧠 👎🏿👎🏿👎🏿 👉🏿 Gadisa 🧑🏿‍🎓👍🏿👍🏿
@selamawittesfamariam8763
@selamawittesfamariam8763 10 ай бұрын
Aman is shocked about Gadisa’s intelligence, he thought orthodox don’t have knowledge about bible think again my friend
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን 10 ай бұрын
I’m surprised በድፍረቱ ጋዲሳና አባቶች እኮ አንበስና ዘውድ በላቸው ልጁ እግዚአብሔር ሲያዋርደው እንጂ
@momethio3664
@momethio3664 10 ай бұрын
አማን ራሱ ስጠይቅ ያለ ማብራርያ ነበረ ጋዲሳ በምጠይቅበት ጊዜ አብራርቶ መናገር ይፈልጋል እና አማን ስግብግብ አትሁን
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን 10 ай бұрын
ጋዲዬ 🥰🥰🥰no words my brother ..🥰 Orthodox church maintains the doctrine of apostolic succession💯‼️ 🙌🏽🙏🏽🙌🏽ሰምተሻል ሰምተሀል
@BalL-y2p
@BalL-y2p 10 ай бұрын
ለምኑ ይሰጣችዋል አንኳኩ ይከፈትላችዋል።ጠይቁ አርቶዶክስን የሰጣችዋል መልስ።
@agegnheuatena3920
@agegnheuatena3920 10 ай бұрын
መምህር ጋዲ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@እራሴነኝእኔ
@እራሴነኝእኔ 10 ай бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልል እማምላክ ትጠብቅህ ❤❤
@TigistAbrham
@TigistAbrham 10 ай бұрын
Bravo Gadis Thanks 👌
@tsiyonzarehun4089
@tsiyonzarehun4089 10 ай бұрын
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ጀግና በርታ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@adanebongeda5625
@adanebongeda5625 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን....በነገራችን ላይ የአንዳንዶችቻችን ስንፈት ቢኖርበትም በእነሱ ጥያቄ እያወቅን ስለሆነ መጠየቃቸው ለኛም ለእነሱም እየረዳ ስለሆነ መጠየቃቸውን እናበረታታ መቀበል ያለመቀበል ለእነሱ ትተን
@senaithagos8687
@senaithagos8687 10 ай бұрын
ከይቅርታ ጋር አማን የተባለ ፊቱ ላይ የሚነበብ ትቢት ጉራ እኔ ብቻ አዋቂ በስርዓት አያስረዳም ሌላ ፔጅ ላይ አይቼው የቀለሜ ወንድም ነው እንዴ እሽ የሚላቸውን እረጋ ይላሉ መፀሀፍ ቅዱስን ይዘው የሚከራከራቸው ሲመጡ መዝለፍ እና መወራጨት ይወዳሉ ኦርቶዶክስ እየነቀፉ እንጀራ ወጣላቸው ወንጌል ቢስብኩ ተመልካች የላቸው
@iamaproudeotmember6877
@iamaproudeotmember6877 10 ай бұрын
ጋዲ ፀጋህን ያብራልክ ቀለሜ መቼም ዛሬ ዘመዶችህ በሙሉ ምን እንደሚሉክ ካፈርኩ አይመልሰኝ ስለሆንክ እንጂ ዛሬ እንቅልፍ አይወስድክም ስንቱን ሰው እንዳሳትክ ስለገባህ እስኪ ልብ ይስጥክ
@adentesfaya4215
@adentesfaya4215 10 ай бұрын
አይ አማን አለማወቅህን በሳቅ ለመሸፈን ያረከው ጥረት ገራሚ ነው በትዕቢት ተወጥረሀል ግን ምንም አታውቅም😅 ለማንኛውም አሪፍ ነበር ከጋዲ ብዙ ተምረናል ጋዲ እናመሰግናለን በጣም እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤🙏
@RahelAfework-o7i
@RahelAfework-o7i 10 ай бұрын
ወንድሜ ፀጋው ይብዛላችሁ
@kebebushanga5512
@kebebushanga5512 10 ай бұрын
.አማን አልቀበልም ነዉ የተማረዉ ስሙ እራሱ አልቀበልም ነዉ
@AlemayehuAleko-n8g
@AlemayehuAleko-n8g 10 ай бұрын
በውነት እግ/ር ይባርክህ አማን በጥሞና አዳምጠህ ስላመንክ😅🎉ጋዲ እግ/ር እድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ አብዝቶ ይስጥህ።
@negestdawit3047
@negestdawit3047 10 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ልጃቸዋ ሲወሩ የሜውቁቱን ነው እግዚአብሔር ይመስገን እማን መማርህ በኦርቶደክስ ደስ ብሎኝል
@BahrainBahrain-nj7wk
@BahrainBahrain-nj7wk 10 ай бұрын
አማን የድሮ ትዝታ አትቀስቅስብኝ አጣፋውት ድሮ ለሒሣብ ትምህርት ነበር አሁን ለመጸሐፍ ቅዱስ አደረከው በርታ
@kebebushanga5512
@kebebushanga5512 10 ай бұрын
በዶጉማ ብቻ አዉሩ ጋዲሳ ፀጋዉን ያብዛልን ዉንድማችን
@Pechoman4186
@Pechoman4186 10 ай бұрын
እኔ የምለው መጠመቅ ምንድን ጉዳቱ ?
@Menelik27
@Menelik27 10 ай бұрын
አማን የገባሃው ለመማማር ነው ግን ትህትና ግልፅነት ይጎልሃል ትዕቢት ነው ከፊትህ ጀምሮ የሚታየው። ለማንኛውም እንደተወያይ ሁለታችሁንም አከብራለሁ።ጋዲሴ ትሁትና አክብሮት ትዕግስት የተላበሰ ተወያይ ነው።እናመሰግናለን
@marthaalebachew1199
@marthaalebachew1199 10 ай бұрын
አይ ጋዴ ገድግደህ ነው እኮ የምትይዛቸው በእውቀት በትህትና መውጫ ቀዳዳ አሳጥተህ ባለማህተቦቹ በአንተም በጓደኞችህም እንኮራለን ፈጣሪ በሁሉ አይለይህ ወንድሜ ወይ አማን ጉራህን ተወዉ አይጠቅምህም
@ethiopiawit4171
@ethiopiawit4171 10 ай бұрын
ስርአታቸዉ በጣም ደስ ይላል መከባበር ያለበት❤
@jonyalem753
@jonyalem753 10 ай бұрын
ጋዲ ትግስትህን ሳላደንቅ አላልፍም ባዶ ሰዉ ማስተማር ከባድ መሆኑን ታዝበናል
@armesa-mf2mb
@armesa-mf2mb 10 ай бұрын
Wendmoche tebareku bebtu yatsnachu tnantna tarikawi ken neber gadi egziyabher hayln ysth
@MMel12379
@MMel12379 10 ай бұрын
አሁን እነዚህ ናቸው መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ ፣ ጌታ ብቻ ፣ እምነት ብቻ እያሉ የሚኮፈሱት? ስለእውነት በእጅጉ ያሳዝናል። ኢትዮጵያ እንደነዚህ አረም በማፍራቷ ልናዝንና ልናለቅስ ያስፈልገናል። መጵሐፍ ቅዱስ ብቻ ብሎ መጵሐፍ ቅዱስ ላይ ያለውን ለራስ ፍላጎት ማጣመምምን የመሰለ እውርነት የለም። መናፍቃን ማለት "አህያ ማር ትሸከማለች እንጂ ማር አትበላም" ማለት ፕሮቴስታንቶች (ተቃዋሚዎች) ናቸው። ልቦና ይስጣቸው
@ELSADEJENU
@ELSADEJENU 10 ай бұрын
Aye aman menal batejemerew tasazenaleh
@andinatworku78
@andinatworku78 10 ай бұрын
አለማወቅን በሳቅና የሚሸፍን ጼንጤ
@tigistderes
@tigistderes 25 күн бұрын
22:19 22:23 22:25 22:26 22:28 22:29 22:31 22:31 22:31
@WasanSelashi
@WasanSelashi 8 күн бұрын
ጋዲየ አደኛ❤❤❤❤❤❤
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 10 ай бұрын
አማን፡ ተከራካሪ ከመሆንህ በፊት ዝም ብትልና ብትማር ጥሩ ነው፡ ሁሉንም ስርዓት አይጠቅምም ካላችሁ ባዶነትን መርጣችኋል ማለት ነው፡፡ ያሳዝናል፡፡
@Bezawit7
@Bezawit7 10 ай бұрын
ጋዲ ፀጋውን ያብዛልክ🥰🥰🥰🙏
@SolomonKibret-r6r
@SolomonKibret-r6r 10 ай бұрын
መልስልኝ ዲያብሎስ ነው የተቀበልከው አማን መልስ ???
@maryamawittad
@maryamawittad 10 ай бұрын
እንደ ፈለጉ ናቸው በቃ መናፍቅ በዛ ላይ ጩኸታቸው ኦርቶዶክስ ሁሌም መረጋጋቷ ብቻ ሰላም አለው ጋዲዬ ወንድሜ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ።ካልቪኒስቱ ዛሬ እንደ አኬ አክት ሊያረግ ፈልጓል ባለፈው አኬ አውቆ እየሳቀበት አክት እያደረገ አብሽቆታል ሁለተኛ ካንተ ጋር አልከራከርም ነው ያስባለው 😂😂😂😂 ካልቪኒስቱ አለማወቁን በመሳቅ እና በመጮህ ሸፍኖታል ምስኪን
@tko4438
@tko4438 10 ай бұрын
በትክክል ወንበር መሻከር ከ እኬ ኮረጆ መጣ እና ምንም አይሄድም አማንየ🤣🤣🤣🤣ምሰኪን ነፈረ የ አይቀበልም ምእራፍ እባቶች😁🤔
@maryamawittad
@maryamawittad 10 ай бұрын
@@tko4438 kkkkkkkk አይ መናፍቅ የዚ ደግሞ ባሰ
@AlemayehuAleko-n8g
@AlemayehuAleko-n8g 10 ай бұрын
ለጋዲሣ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@lolamara6133
@lolamara6133 10 ай бұрын
Zare gudddd new GADESSA❤❤❤❤❤
@tigistderes
@tigistderes 25 күн бұрын
🎉 20:47 20:49 20:52
@tinsayaemekoyat8089
@tinsayaemekoyat8089 10 ай бұрын
kalun endal kdol😢😢😢
@unitedminleke2king
@unitedminleke2king 10 ай бұрын
ለማሳሳት ያጠኑትን ነዉ የተማርንበት ከፐሮቴስታቱ እነሱን ከተመቻቸዉ ይቀበላሉ ሳይመቻቸዉ ለምቾታቸዉ ማለትም መዝሙሩን ጭፈራ ለማረግ ራቁት ሆኖ ለመሔድ ነጥለዉ ጥቅስ ያወጡ ና አፍርሰዉ እንደሚፈልጉት እንደሚተረጉሙት ተምሬበታለሁ
@LealemYilma
@LealemYilma 10 ай бұрын
አማን የምትባለው ሰውዪ መመለስ ሲያቅትህ ትእቢት ይታይብሀል በአጠቃላይ ለማጭበርበር ትጥራለህ መናፍቃን እንዲህ እያላችሁ ህዝቡን ተጫወቱበት
@EtsegenetAbera-kc5gn
@EtsegenetAbera-kc5gn 10 ай бұрын
gadiye tsegawn yabizalek ❤❤❤
@Abel-n3u
@Abel-n3u 10 ай бұрын
ዛሬ ቀለሜ አማንን 40 ነው የሚገርፈው:: እኔ እንደ ቦክስ ፎጣ ጥለህ ውጣ ብየው ነበር::
@senaithagos8687
@senaithagos8687 10 ай бұрын
ቀለሜ መቼ ያውቅና እንጊሊዘኛ አግብቶ በውሸት የሚያቀርባቸው ቄሶች በቪዲዮ አይወጡም ገዝቶ የሚመጡ ናቸው ትክክለኛ በቪዲዮ ቀረበው ሲያፋጥጣቸው ተሳድቦ የሚያስወጣ
@hiymekonjo8365
@hiymekonjo8365 10 ай бұрын
ከቀለሜ የተረፍ አለ አረጠዋለው😂😂😂😂
@Abel-n3u
@Abel-n3u 10 ай бұрын
እድሜ ይስጥልን:: ሁላችሁንም:: እናተ የቤተክርስቲያን ትንታጎች ናችሁ:: እየተጋደላችሁ ነው:: ልቦና ያለው ይስማ:: ዳዊት ፋሲል ዬሃንስ 3:5 H2O የሚመስላችሁ ብሎ ያስተማረውን የ30 ደቂቃ ትምህርት መልስ ነው የሰጣችሁልኝ:: ወንጌል ነው ብሎ አረፈው:: እኔ እምለው ትምህቱን ከየት ነው የሚያመጡት 14 ሊቃውት የተስማሙበትን እነሱ የሚክዱትን ማለቴ ነው?
@GG-hu9ek
@GG-hu9ek 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@mahahabtom4222
@mahahabtom4222 10 ай бұрын
Gadisa bless you egzihabhar stegawn yabzalh
@BirukDaniel-jj7vi
@BirukDaniel-jj7vi 10 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ዉይይት
@senaithagos8687
@senaithagos8687 10 ай бұрын
አማን ሲያነብ ገዲሳ ማስታወሻ እና በስርዓት ነበር የሚያየው ጋዲሳ ሲያነብ የአማን ትቢት አስተያየቱ እጆቹን እንደሚያደረግ ጋዲሳ ወንድሜ እንዳለው ያብራራል አማን ስርዓት ይጎለዋል
@SolomonKibret-r6r
@SolomonKibret-r6r 10 ай бұрын
ቀለሜ መቶ ይገርፍሀል ጠብቅ ምን ይሆን ነው
@Abel-n3u
@Abel-n3u 10 ай бұрын
ስራችሁ ፍሬ እያፈራ እንደሆነ አሰተውያለሁ:: በርቱ:: ፖስተር ዬናታን እናንተን ባዳራሹ ቁጭ ብለው እሚያወሩ ግን ስራ የማይሰሩ ብሏል:: ለ አኬና ቴለዳቆን ዘማርያም ሊንኩን ልኬላቸዋለሁ:: ነገ ፕሮቴስታንቱ ቲክ ቶክ አትይከታተሉ ይላሉ::
@tarikuabbadima7036
@tarikuabbadima7036 10 ай бұрын
aman min iyale new hulum yetekesew abatoch siletimiket yichalal alalum
@InnocentWheatField-et1uc
@InnocentWheatField-et1uc 10 ай бұрын
Gadisa ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Engdaye-d8j
@Engdaye-d8j 10 ай бұрын
ለሌሎች ለሚሰሙ እጅግ ንፁህ ትክክለኛ ;ታአማኒ; የሐዋርያት ተከታዮች የተናገሩት ያረጋገጡት ኦርቶዶክስ ትነግራችኋለች። ስሙ አስተውሉ የተሳሳታችሁ ሁሉ ።
@muluhaile4580
@muluhaile4580 10 ай бұрын
አማአን አንዴዴ እባክህን አይምሮህ የሚለውን አደምጥ ተው ወደእውነተኛ ሀይማኖት ና
@kebebushanga5512
@kebebushanga5512 10 ай бұрын
አልቀበልም ነዉ ስሙ
@amenberhane4310
@amenberhane4310 10 ай бұрын
ፕሮቴስታንት እና መፀሃፍ ቅዱስ ውሃና ዘይት ማለት ነው። 23:32 በእምነት በኩል ሁላችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጆች ናችሁና። ከክርስቶስ ጋር አንድ ትሆኑ ዘንድ የተጠመቃችሁ ሁሉ ክርስቶስን ለብሳችኋልና። ገላ 3፡26-27እምነትልጆችልብሶች “እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው። ያዘዝኳችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ አስተምሯቸው። እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ። ኣሜን። ማቴዎስ 28፡19-20ወንጌላዊነትመማርመንፈስ ቅዱስ አሁን የሚያድነን ምሳሌ ጥምቀት ነው። በኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ ከእግዚአብሔር በጎ ሕሊና መጠየቅ እንጂ ከሰውነት እድፍ ማስወገድ አይደለም። 1ኛ ጴጥሮስ 3፡21መዳንማጽዳትትንሳኤ ጴጥሮስም እንዲህ አላቸው፡- ንስሐ ግቡ፥ ኃጢአታችሁም ይሰረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ፥ ትቀደሱም ዘንድ የመንፈስን ስጦታ ትቀበላላችሁ። የሐዋርያት ሥራ 2፡38ይቅርታመንፈስንስኻ ግና ንዓኻትኩም ንዓኻትኩም ንዓኻትኩም ንዓኻትኩም ንዓኻትኩም ንዕኡ ኽንረክብ ኢኹም ያመነ የተጠመቀም ይድናል ያላመነም ይፈረድበታል። ማርቆስ 16፡16እምነትመዳንፍርድ ኢየሱስም መልሶ፡- እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም። ዮሐንስ 3፡5አዲስ ልደትመንግሥቱመንፈስ አሁን ለምን ታመነታለህ? የጌታን ስም እየጠራህ ተነሥተህ ተጠመቅ ከኃጢአትህም ታጠብ። የሐዋርያት ሥራ 22:16ኃጢአትማጽዳት ወይስ ከክርስቶስ ኢየሱስ ጋር አንድ እንሆን ዘንድ የተጠመቅን ሁላችን ከሞቱ ጋር አንድ እንሆን ዘንድ እንደ ተጠመቅን አታውቁምን? ሮሜ 6፡3የሱስ ሕዝቡም ሁሉ ሲጠመቁ ኢየሱስ ደግሞ ተጠመቀ። ሲጸልይም ሰማያት ተከፈቱ መንፈስ ቅዱስም በሥጋ እንደ ርግብ ወረደበት። የምወደው ልጄ አንተ ነህ በአንተ ደስ ይለኛል የሚል ድምፅ ከሰማይ መጣ። ሉቃስ 3፡21-22ጸሎቱመንፈስየሱስ አይሁድ ብንሆን የግሪክ ሰዎች ብንሆን ባሪያዎችም ብንሆን ጨዋዎችም ብንሆን እኛ ሁላችን በአንድ መንፈስ አንድ አካል እንድንሆን ተጠምቀናል፤ ሁላችን አንዱን መንፈስ ጠጥተናል። 1ኛ ቆሮንቶስ 12፡13መንፈስክርስቲያን ኩባንያባርነት እንደ እኛ ደግሞ መንፈስ ቅዱስን የተቀበሉ እንዳንጠመቁ ውሃውን የሚከለክል አለን? የሐዋርያት ሥራ 10፡47መንፈስ ቅዱስ በሰሙ ጊዜም በጌታ በኢየሱስ ስም ተጠመቁ። ጳውሎስም እጁን በጫነባቸው ጊዜ መንፈስ ቅዱስ ወረደባቸው በልሳኖችም መናገርና ትንቢት መናገር ጀመሩ። የሐዋርያት ሥራ 19፡5-6መንፈስ ቅዱስትንቢት ቃሉንም በደስታ ተቀብለው ተጠመቁ በዚያም ቀን ሦስት ሺህ የሚያህሉ ነፍሳት ተጨመሩ። የሐዋርያት ሥራ 2፡41እምነትየእግዚአብሔር ቃልቤተ ክርስቲያን ጳውሎስ “ዮሐንስ ለሕዝቡ ከእርሱ በኋላ በሚመጣው በክርስቶስ ኢየሱስ እንዲያምኑ እየነገረ በንስሐ ጥምቀት አጠመቀ” ብሏል። የሐዋርያት ሥራ 19፡4ንስኻ ግና ንዓኻትኩም ንዓኻትኩም ንዓኻትኩም ንዓኻትኩም ንዓኻትኩም ንዕኡ ኽንረክብ ኢኹምእምነትየሱስ እኔም አላውቀውም ነበር፤ ዳሩ ግን በውኃ አጠምቅ ዘንድ የላከኝ እርሱ፡- መንፈስ ሲወርድበትና ሲያድር የምታዩት እርሱ ነው፤ በመንፈስ ቅዱስ የሚያጠምቅ እርሱ ነው አለኝ። ዮሐንስ 1፡33የሱስመንፈስመንፈስ ቅዱስ ባደረግነው የጽድቅ ሥራ ሳይሆን እንደ ምሕረቱ መጠን ለአዲስ ልደት በሚሆነው መታጠብና በመንፈስ ቅዱስ መታደስ አዳነን እንጂ። ቲቶ 3፡5መዳንመንፈስ ቅዱስአዲስ ልደት እንግዲህ የክርስቶስን መጀመሪያ ቃል ትተን ወደ ፍጻሜው እንሂድ ከሞተ ሥራ የንስሐን መሠረት ገና ሳንጥል በእግዚአብሔርም ማመንን፥ የጥምቀትን ትምህርት፥ እጅን መጫን፥ የትንሣኤን ትምህርት። ሙታን እና የዘላለም ፍርድ። ዕብራውያን 6፡1-
@HabtamuAbebe-on5hl
@HabtamuAbebe-on5hl 10 ай бұрын
1:05:56😢 St.Cyril of Alexandriaን ሶየው አልክ አማን ሳይሆን ስምህ ጸር ነው Luther አንተን ነው አጋንንት ያለህ😮
@sshegay8134
@sshegay8134 10 ай бұрын
አማን ግን አክት የማደርገው የሴት የትነጀ አይነት ነው : ከይቅርታ ጋር
@BirukDaniel-jj7vi
@BirukDaniel-jj7vi 10 ай бұрын
ሐዋርያት አልተጠመቁም?ለማወቅ ነው ጋዴም የነሱ ልዩ ምክንያት ነው ሲል ነበር ብናቀው ለፔንጤዎች አንዱ እንቅፋት የሆነባቸው ይሔ ይመስለኛል ስለ ጥምቀት
@tigistderes
@tigistderes 25 күн бұрын
🎉
@iamcrazyaboutjesus.areyou237
@iamcrazyaboutjesus.areyou237 10 ай бұрын
ተባረክ አማኒ ፀጋው ይብዛልክ 🙏
@hawaz-v6d
@hawaz-v6d 10 ай бұрын
አማን ባዶ ጭቅላት
@iamcrazyaboutjesus.areyou237
@iamcrazyaboutjesus.areyou237 10 ай бұрын
@@hawaz-v6d ስድብ ቤታችሁ ነው ።
@feruzmussie1611
@feruzmussie1611 10 ай бұрын
Aman discipline yasfeligewal mitawikut sewoch mikerut plz
@HabtamuAbebe-on5hl
@HabtamuAbebe-on5hl 10 ай бұрын
በአጠቃላይ አልዳንሽ 😢😂😂በ​@@iamcrazyaboutjesus.areyou237
@netsanetmebratu1504
@netsanetmebratu1504 10 ай бұрын
Aman ye ayenu kobe hulu abetebet
@ethiojapan5557
@ethiojapan5557 10 ай бұрын
ብቻውን ካልተቀበልክ እንዴት የሉተርን ፕሮቴስታንቲዝም/መቃወም እምነትን ትቀበላለህ አማን😂😂😂
@Danielasham
@Danielasham 10 ай бұрын
የክርስቶስን ትህትና እና የዲያብሎስን ትእቢት በትክክል ለመማር ሁለቱን ማየት በቂ ነው
@እራሴነኝእኔ
@እራሴነኝእኔ 10 ай бұрын
ለአማን እኔ ተሳቀቅሁ😂😂
@hadynalab9668
@hadynalab9668 10 ай бұрын
እነኝህ የፈረንጅ ጭሎዎች በምን ግዜ አመጡብን
@HabtamuAbebe-on5hl
@HabtamuAbebe-on5hl 10 ай бұрын
አማን መጨረሻ ላይ ዮሐ 3:5ን ፈተዋል አልክ😂😂
@unitedminleke2king
@unitedminleke2king 10 ай бұрын
ሽንፈቱን በሳቅ የሚያሳልፉት ነገር ከዮኒ ማኛ ነዉ የኮረጁት እንዳለ መካድን ነገረን አሁንም ፐሮቴስታንት ከሀዲ ነዉ
@henock2127
@henock2127 10 ай бұрын
አማኒ የማይሆን ክርክር ያዝክ, በዋናነት ጥምቀት ለድህነት ብለው ካስተማሪ, የአባቶችን ትምህርት በራስህ ጫማ ልክ ለመቁረጥ አትሞክር , ትእቢቱን ተውና ወደ ቀደመችው ቤተክርስቲያን ተቀላቀል
@workalemmera7080
@workalemmera7080 10 ай бұрын
በመከባበር ሲሆን ደስ ይላን
@EndashawWoled
@EndashawWoled 10 ай бұрын
ለምን ሳያነብ አማን ይመጣል?
@samrawithaillmichael4699
@samrawithaillmichael4699 10 ай бұрын
Aman eko sinaded yastawekebetal
@kasechtefera6064
@kasechtefera6064 10 ай бұрын
Gadi htsanat eko ye Adam hashiyat yelebetim esu kir blognal abatoch edelelebachew new miyastemrut!
@BusinessGroups-e2p
@BusinessGroups-e2p 10 ай бұрын
Ye hetsnatem hone yewawakiwoch timket ke Adam hatiayt lementsat ayedelem ye getan lijeneten lemagegnet new. Ke Adam hatiyat hulachenenem nutsu new. Egziabehere yestelegne
@solomonmatebu
@solomonmatebu 10 ай бұрын
Alalem falen nature And original sin yileyal
@iamaproudeotmember6877
@iamaproudeotmember6877 10 ай бұрын
ምነው እንደዚህ አፍህ ደረቀ ቀለሜ እስኪ እንደለመድከው ጎንጨትበል ወይንም የለመድከውን ሳታደርግ መተክ ከሆነ እኔ አላልኩም
@akliltasfaye3171
@akliltasfaye3171 10 ай бұрын
like
@michaelyehedogo1566
@michaelyehedogo1566 10 ай бұрын
ማፍረስ ብቻ ነው ።የተማረው አፍራሽ በሉት
Felege | እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian's Live
1:23:25
እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian
Рет қаралды 4,2 М.
ጥምቀት ለድህነት አባቶች በሙሉ አምነውበታልን? ሙግት
1:41:01
Aman Shalom - አማን ሻሎም
Рет қаралды 3,7 М.
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
እንኳን አደረሳችሁ | አኬ | Apostolic Answers | እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian's Live
1:43:10
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН