ማን ይቀራል : ትንቅንቅ | Episode 2

  Рет қаралды 20,184

Friday90s

Friday90s

Күн бұрын

Пікірлер: 70
@DreamHope-wi8qu
@DreamHope-wi8qu 2 ай бұрын
😂😂 ከዚህ በኃላ በጎርፌ በርሜል ማን ጠላ ይጠምቃል 😂😂
@AmiroAmita-rw8ws
@AmiroAmita-rw8ws 2 ай бұрын
ዋውው 👏👏👏👏👏👏👏በጣም ጅግና ናችሁ በርቱ ጉአጉተናል ግን ሚኪ ስማርት ሰማያዊ ቡድን ነበር መኖር ነበረበት ዘኪና ተፌ ዋው ግን ዘኪ ያለበት ሁሌም 💪💪💪💪💪 ነዉ
@Habiba657
@Habiba657 2 ай бұрын
አይ ቦርቶላዎች እስካሁን ስደግፋቹ ቆይቻለሁ በቃችሁኝ😥 ጉድፍልቶች ወደእናንተ መጥቻለሁ😂ዘኪዬ👏ጀግኖች💪 friday90s❤❤❤❤
@yasmalblooshi6939
@yasmalblooshi6939 2 ай бұрын
ሰማያዊ ቡድኖችን ማነዉ እንደኔ ሚደግፍ ላይክ
@HiyabGoitom
@HiyabGoitom 2 ай бұрын
እኔ
@sabo8756
@sabo8756 2 ай бұрын
እኔ🎉🎉😊❤
@saragebeyo5251
@saragebeyo5251 2 ай бұрын
እኔ ❤️❤️❤️💪💪💪
@Magi_Hebeshawit
@Magi_Hebeshawit 2 ай бұрын
ወይኔ የቃይ ቡድኖች ቀጣይ እደምታሸንፉ አንጠራጠርም በርቱ 🥺🥰🥰 የሰማያዊ ቡድኖች ደግሞ🥰🥰
@እናቴኪዳነምሕረት
@እናቴኪዳነምሕረት 2 ай бұрын
መግባባቱ ጠቀማቸው ቶማስ እበቱ ውስጥ ገብቶ ቢሆን ይሸነፉ ነበር ስያስመልሰው ይውልነበር ቡድኖቹም በእርሱ ሲሲቁ አይሰሩም ነበር😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@yasmalblooshi6939
@yasmalblooshi6939 2 ай бұрын
❤❤❤ ጎበዞች ዛሬም ታሸንፋላቹ የነፓፒ ቡዱኖች❤❤❤
@donimaickel3425
@donimaickel3425 Ай бұрын
ወባዬ ነው😂😂er alchalkun
@GenetGenet-ue5wu
@GenetGenet-ue5wu 2 ай бұрын
በደንብ ነው የኮርጃችውት ግን ጎበዞች በራሳቹ ማምጣታቹ በርቱ
@mekiyatube2063
@mekiyatube2063 2 ай бұрын
የሚገርም ጌም ነው የነፓፒ ቡድኖች ዋው 🎉🎉
@mekiyatube2063
@mekiyatube2063 2 ай бұрын
ሄኖክ ጉራ ብቻ ነው 😂😂 አቢ መውጣት አልነበረበትም ሄኖክ ነበር መቀነስ የነበረበት
@Hanaengda-ex4tu6ll7k
@Hanaengda-ex4tu6ll7k 2 ай бұрын
Gud flt❤ Yepapi group hulem ashenafi💪😘😘😘😘😚😘
@zahralama8064
@zahralama8064 2 ай бұрын
ሄኖክ ይባረር 😂😂😂😂እሱ ነው
@AmiroAmita-rw8ws
@AmiroAmita-rw8ws 2 ай бұрын
ግን ፌር አደለም አቢ ጎበዝ ነዉ ሄኖክ ነዉ መባረር የነበረበት ሄኖክ ከቡድን ይልቅ እራሱን ለማስቀረት ነዉ ሚያሰበው ለዚ ጌም ማለት ነዉ ድል ለነ ፓፒ ቡድን 💪💪💪💪
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 2 ай бұрын
ስራችሁ ያውራ እንጂ አታውሩ ሚባለው ለዚ እኮ ነው 😆😆😆qeyochu 😊😊😊😊
@SmaksWjaj
@SmaksWjaj Ай бұрын
እናተ የማን ደገፊናችሁ እ የሰማውይ ለባሾቹ😅😅😅
@zahralama8064
@zahralama8064 2 ай бұрын
😂😂😂 እንኳንም የቀዮቹ ደጋፊ አልሆንኩ
@tsegayejame-jn5ck
@tsegayejame-jn5ck 2 ай бұрын
ዱር አደር ባአማረኛ ደስ ይላል❤❤❤
@tigiyebelle
@tigiyebelle 2 ай бұрын
አቢን ግን ማሰናበት አልነበረባችሁ 😏
@Solisoli-qr8rz
@Solisoli-qr8rz 2 ай бұрын
እኮ
@ShemsiyaAlemu
@ShemsiyaAlemu 2 ай бұрын
እኔ የነ ፓፒ ደጋፊ ነኝ ❤❤❤❤❤❤❤በርቱ zarem tashenfalachihu biye tesfa aleng ❤❤❤❤❤
@bereketalelign1908
@bereketalelign1908 2 ай бұрын
ትክክል አደለም መሰናበት የነበረበት አቢ አደለም ሔኖክ ነው አቢ ለፈቷል😢😢😢😢😢
@እናቴኪዳነምሕረት
@እናቴኪዳነምሕረት 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤በጣም ደስ ትላላችሁ
@Leena-lu3db
@Leena-lu3db 2 ай бұрын
Wow betam desss yelalu fridays
@LeyilaJibril
@LeyilaJibril 2 ай бұрын
Keep it up guys
@FruitFFF
@FruitFFF 2 ай бұрын
ውዶቼ ዛሬ ታሸንፋላቹ ጀግኖች በርቱልኝ🥰🥰🥰❤️❤️❤️
@adee4662
@adee4662 2 ай бұрын
እነ pape❤❤❤❤❤❤አንደኛ በሚቀጥለውም እዳትሸነፉ❤❤❤❤
@lidiyaTesfahun-f9u
@lidiyaTesfahun-f9u 2 ай бұрын
የነ ፓፒ ቡድን❤❤❤
@FebenTesfaye-c3k
@FebenTesfaye-c3k 2 ай бұрын
Ep 3 befast plzzzzzzzzz😂😂😂😂
@liyatube1517
@liyatube1517 2 ай бұрын
Keyochu wsta nachu gn mn waga lew hane balemewtatu betam new des yalegn
@hdjdh9162
@hdjdh9162 Күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@Simegngetachew-w5p
@Simegngetachew-w5p 2 ай бұрын
Hena gn tftun ayamnm .....tefatchun stamnu yestecklalel kebratchu al geza😅😂 kenantega negn redoch ena
@RahmuMurad
@RahmuMurad 2 ай бұрын
ሄኒዬ ግን ይመችህ ተርፈካል ምላስህ እኮ ከባድነው
@TesfaNetanet
@TesfaNetanet 2 ай бұрын
👏👏🥰🥰
@Keshi6353
@Keshi6353 2 ай бұрын
Papi hulem 1
@romanyeraswa
@romanyeraswa 2 ай бұрын
አቢ አኮረፍ😂😂😂😂😂
@selamemakim9204
@selamemakim9204 2 ай бұрын
ጌታ ሆይ😂
@NovelVonell
@NovelVonell 2 ай бұрын
of my favorite
@ShemsiyaAlemu
@ShemsiyaAlemu 2 ай бұрын
Ambesoch tomi papi maroch😅😅❤😅❤❤❤❤❤❤🥇🥇🥇🥇🥇🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
@MaslatMaslat
@MaslatMaslat 2 ай бұрын
Mrtye❤❤❤
@abela1924
@abela1924 2 ай бұрын
የምታባሩትን ሰው ብናየው አሪፍ ነው አጓጊም ይሆናል
@dagitube5883
@dagitube5883 2 ай бұрын
Fair adelem tefatygaw henok eko nw lmn abi
@yasmalblooshi6939
@yasmalblooshi6939 2 ай бұрын
ቀይ ለባሾች መጀመሪያም ወሬ ጎራ አበዛቹ ለዛ ነዉ
@Keshi6353
@Keshi6353 2 ай бұрын
Abi kumetu newwww miki yemjemeri bigeba yetshale wete yenorachu nbl
@sifaanlamaa4370
@sifaanlamaa4370 2 ай бұрын
Diwedachu Iko Mariyamin Bertu Ye Rache Familiy Negn
@TizitaMarkos-ub5wj
@TizitaMarkos-ub5wj 2 ай бұрын
Cong🎉
@hayathayat-u8v8o
@hayathayat-u8v8o 2 ай бұрын
papi teams 💪🤭❤❤❤
@yishakab19
@yishakab19 2 ай бұрын
Mrbeast in Ethiopia 🔥
@yishakab19
@yishakab19 2 ай бұрын
Y
@tinsuboss
@tinsuboss 2 ай бұрын
እኔ የነ ፓፒ ደጋፊ ነኝ
@zuzu-p6l
@zuzu-p6l 2 ай бұрын
እዉነት ፌር አይደለም ሄኖክ እኮነዉ ምንም ያላስቆጠረዉ አቢ ለምን ተቀነሰ
@yeab_shine-l21l
@yeab_shine-l21l 2 ай бұрын
Henokn slemiferut ymeslegnal
@እሙሳዳምዩቲፕዜድየወግድዋ
@እሙሳዳምዩቲፕዜድየወግድዋ 27 күн бұрын
ቀይ ደጋፊ ነኝ
@mulu_muleta
@mulu_muleta 2 ай бұрын
አቦ ይመቻችሁ ቶሎ ቶሎ ኑልን መቸም አትሰለቹኝም ውድድድ ነው ማደርጋችሁ❤
@mulu_muleta
@mulu_muleta 2 ай бұрын
የፓፒ ቡድን 👌ግን ለምን ደቂቃ አሳጠራችሁ ደቂቃ ይጨመርልን አልያም ደግሞ በየ 2ት ቀኑ ስሩልን
@AmandaBirhanu
@AmandaBirhanu 2 ай бұрын
Blue winner 🏆
@yeshukayoutube3295
@yeshukayoutube3295 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂please Les go 50k
@Zad-k6h
@Zad-k6h 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@BilalTige-lg3ke
@BilalTige-lg3ke 2 ай бұрын
ሄኖክ ሞራል ብቻ
@selamemakim9204
@selamemakim9204 2 ай бұрын
እናንተ ሚኮዎች😢
@TsionShmeles
@TsionShmeles 2 ай бұрын
Ene becha negn ke smayawiwoch west tekurun leje yemiwde
@Hayat-negn
@Hayat-negn 2 ай бұрын
Ina ሚኮ🥹🥹🥰bertunji wudoche🥹🥹
@ሀኒቾየገኒ
@ሀኒቾየገኒ 2 ай бұрын
ቀዮች ዝም ብላቹ ማውራት ብቻ😅😅😅
@birehaneasgedom5974
@birehaneasgedom5974 2 ай бұрын
ብስስስቢቧቭኅስኅስብቢብቭቭብብብቭቭቭቭቭቭኝቭቭ
@HenokWondimu-k1g
@HenokWondimu-k1g 2 ай бұрын
copy past
ማን ይቀራል :  አደሙበት| Episode 3
26:15
Friday90s
Рет қаралды 14 М.
ዮአዳን (ክፍል 38)
27:44
ለዛ
Рет қаралды 151 М.
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
00:38
МишАня
Рет қаралды 2,9 МЛН
Я сделала самое маленькое в мире мороженое!
00:43
Кушать Хочу
Рет қаралды 4,9 МЛН
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 27 МЛН
ማን ይቀራል : ዶሮ ተበለተች | Episode 4
53:12
ያልጠበኩት ጊዜ ከማሂ ጋር ! - ዞር ዞር
31:25
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 144 М.
ድንገት ያልጠበቁት ሆነ
13:27
Friday90s
Рет қаралды 73 М.
ከነ myG ጋር ተቃጠልን || Hot chip challenge 2024
26:00
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
00:38
МишАня
Рет қаралды 2,9 МЛН