ማን ያዘዋልን አመሰግናለሁ::ባለ ታሪክ ትእግስት... ክፍል 3..

  Рет қаралды 62,450

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

5 ай бұрын

0946736123 ትእግስትን በስልክ ማግኘት ከፈለጉ በዚህ ይደውሉላት፡፡
በገንዘብ ማገዝ ከፈለጉ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሂሳብ ቁጥሯን
1000573106338 ይጠቀሙ።
/ @tgtube8966 የትእግስትን ዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉላት፡፡

Пікірлер: 274
@artistgenetnigatu1371
@artistgenetnigatu1371 5 ай бұрын
0946736123 ትእግስትን በስልክ ማግኘት ከፈለጉ በዚህ ይደውሉላት፡፡ በገንዘብ ማገዝ ከፈለጉ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሂሳብ ቁጥሯን 1000573106338 ይጠቀሙ። www.youtube.com/@tgtube8966 የትእግስትን ዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉላት፡፡
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 5 ай бұрын
ገኒዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ በእውነት እንዲህ ያሉ ሴቶችን ስለምታበረታቺ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥል
@aisaabdulla7926
@aisaabdulla7926 5 ай бұрын
​@@yeshumethiolove275❤❤
@G-ug3bc
@G-ug3bc 5 ай бұрын
ቲጂ
@user-fo3xt2wo8t
@user-fo3xt2wo8t 5 ай бұрын
ገኒ እንኳን ሰውን ሀይማኖቷን የምትክድ ሴት ነው እንዴ ቤተሰብ አድርጉ ብለሽ ሊንክ ያስቀመጥሽው ለአንች ብዬ አድርጊያት ነበር ፈጣሪዋን ስትክድ ዛሬ አንስቸ ወጠሁ ሆ ልጅቷ እብድ ናት ለወደፊትሽ አንች የተከበርሽ ሰው ነሽ ማነን ማቅረብ እንዳለብሽ ምርጭ አስቢበት🙏
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 5 ай бұрын
@@user-fo3xt2wo8t ኧረ ሚሚዬ ገኒ የት አውቃ ያቺ ጅል እኔ ቀደም ብዬ ሼር ሲያደርጉላት አይቼ እነ አዩም ታሳዝነኝ ነበር ገኒን መውቀስ አይቻልም እኔምኮ አመሰገንኳት ገኒን መቼ አወቅን እኛ ዛሬ ነውኮ ቪዲዮ የለቀቀችው ሃይማኖት መቀየሯን
@tsedeygebru5667
@tsedeygebru5667 5 ай бұрын
በጣም ልቤን ነካኝ ልጅ የሚይዝ ሰዉ ማጣት ምን ያህል እንደሚጎዳ በራሴ አውቀዋለሁ ፈቃደኛ ከሆንሽ እኔ ያለሁት ሀዋሳ ነው እኔ ልያዝልሽ የኔ ልጆች አድገዋል አንቺ ሰርተሽ የምትፈልጊው ቦታ ስትደርሺ ልጀሽን ትወስጃለሽ እኔ አንቺን በምችለው አቅም ባሳርፍሽ ለኔ ትልቅ ደስታ ነው ። አይዞሽ አሁን ያለሽበት ሁኔታ የማያልፍ ይመስላል በቅርቡ ነበር ብለሽ ታወሪያለሽ በገንዘብ ባልረዳሽ ልጅሽን ለመያዝ ቃል እገባልሻለሁ ::
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y 5 ай бұрын
አላህ ይስጥሽ ጥሩ ማሰብ ሰውን ያበረታታል
@elshaday-kk8kd
@elshaday-kk8kd 5 ай бұрын
አዋሳ የት አካባቢ ነሽ ለዚ ልብሽ ስጦታ ያስፈልገዋል ስመጣ
@alemkebede5848
@alemkebede5848 5 ай бұрын
በክፉ ሰዎች እንደምናዝነው በደዚ አይነት ቅን ልቦች ደግሞ ህሊናችን ይደሰታል መድሀኒያለም ይባርክሽ እህቴ።
@tgtube8966
@tgtube8966 5 ай бұрын
ሰላም ላች ይሁን መልካምነትሺ ሳስበው አለቀስኩኝ እህቴ አሁን የትም ለመሄድ አልችልም ፓስፖርቴ ገና አልታደሰም ለማሳደስ ከጀመሪኩኝ4 ወር ሁኖታል ግን አልደረሰም አሉኝ ግን ስለመልካምነትሺ አመሰግናለው
@fatimamohammed6818
@fatimamohammed6818 5 ай бұрын
አላህ እድሜ ይጨምራል ሽእፍፍፍፍእናቴህይወቴናትዛሬበደስታየምኑራውእፍፍፍፍእማዬኑሪልኝ
@kiya9587
@kiya9587 5 ай бұрын
ስጠብቅ ነበር የስደተኛ ታሪክ ያጓጓኛል እኔም ስደተኛ ነኝ
@abdlizebeba733
@abdlizebeba733 5 ай бұрын
አረብ ሀገር ስርታ ያየች ሴት ጠንካር ናቸው
@user-sp7mk9lb2k
@user-sp7mk9lb2k 5 ай бұрын
ውሥጤን ነው የነካኝ ሁለት ልጆችን ይዤ ተፈትኛለሁ ግን አልሃምዱሊላህ ለናቴ ሰጥቼ ወጥቼ እየሠራሁ እያሥተማርኩ ነው ሴት ልጅ ጠንካራ ነች ❤እኔ አንች ፍቃደኛ ከሆንሺ በፈለግሺው የህግ አካል እህቴ ትፈርምና ሥጫት እኔ ላገናኝሺ አንችን እኔ ልውሠድሺ ጆርዳን ነኝ ወጭሺን እሸፍናለሁ ልጅሺን ስትመለሺ ትወስጃለሺ በአላህ ተቀበይኝ ሀሣቤን
@tube2341
@tube2341 5 ай бұрын
ኑ ኑ ቅመሞችዬእንሂድ ወደ ቲጂ መረዳዳት ባህላችን ነው😊😊
@user-gy6kd1yb4d
@user-gy6kd1yb4d Ай бұрын
በትክክልዉድ
@GenetWende
@GenetWende 5 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እንዴት ደስ እንደምትል ከአንደበቷ የሚወጣው ቃላት ጣፋጭ ነው አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 5 ай бұрын
እህታችንን እናበረታታት ሰዎች😊
@YIDNKESlSAY-hy2yy
@YIDNKESlSAY-hy2yy 5 ай бұрын
አይ ዉንዶች እግዚያቤሔረ እሱ የፍቀደዉን ያሰበዉን ይሰጠን
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 5 ай бұрын
ጠንካራ ሴት ናት የዋህነቷ ብዙ ዋጋ አስከፍሏታል እግዚአብሔር ይርዳት
@linadani6276
@linadani6276 5 ай бұрын
ታሪኳ አሳዛኝና አስተማሪ ነዉ ልብ ያለዉ ሰዉ ይማርበታል እየሳቀች ስላወራችዉ አይቅለልብን እያለቀሰችና ተረጋግታ ብታወራ ህዝብ ነበር ምታስለቅሰዉ Viral ይወጣ ነበር ይሄ ቪዲዮ እንኳንም እንባሽ ታበሰ ዋናዉ እሱ ነዉ
@fatumasaeid-qt6du
@fatumasaeid-qt6du 5 ай бұрын
ያገርልጂ አይዞሺ ህይወት የፈተና መዲረክ ናት እኔም በህፃንነቴ ስዴት ወጥቼ ብዙ ፈተናወች አሳልፌአለሁ ግን መከራ ፈተና በልብሰባሪነቱ ብጠላዉም ጠካሪነቱ ግን መቸም አይረሳም የሀገሬ ልጂ ሰላየሁሺ ዴስብሎኛል ጠንካራ ሁኝ ጠካራ ሁኝ ፈተናወችን ለማለፍ
@zedandalme1692
@zedandalme1692 5 ай бұрын
ቲጂ ጠካራ ነሽ በእውነት 😢😢 የዋህነት እና በዙሪያሽ ሰው መለለትሽ ነው የጎዳሽ
@mimiabyssinia3409
@mimiabyssinia3409 5 ай бұрын
ሰለመች እኮ😢😢😢
@Eman-cs5np
@Eman-cs5np 4 ай бұрын
​@mimiabysማሻአላህ sinia3409
@user-nd3de5hs6i
@user-nd3de5hs6i 5 ай бұрын
እንደ ስምሽ ታጋሽ ነሽ አይዞሽልኝ የኔ ቆንጆ እኛ ስደተኞች ግን ለምንድነው ህይወት የማይሰምርልን😢😢😢
@MimiMimi-bf5gg
@MimiMimi-bf5gg 5 ай бұрын
ያ በናት የመዳም ቅመሞች እንዲህ የኛን መሳዮቹን የተጎዱትን ሰብስክራይብ እያርግን እናግዛቸው ለኛ ምንም ማለት አድለም ለነሱ ግን ይጠቅማቸዋል እባካቺሁ እንዲያድጉ እናግዛቸው ማርያምን አንከፍልበት ለሱአ ግን ልጁአን ታሳድግበታለች. ብቻ አይዞሽ አንቺ ጠንካራ ልጅ ነሽ ተስፍ አትቁርጪ እግዚአብሄር ሊስትምርሽ ነው ሚፈትነን አይዞሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል መልካሞቹን ይጥልልሻል የኔ ቆንጆ
@user-zq2gp7qn4
@user-zq2gp7qn4 5 ай бұрын
ሁሉንም ታሪክሽ አዳመጥኩት ከሁሉም የገረመኝ የዘመድ ክፋትን አየሁት😢😢
@fygugfcyyfh9168
@fygugfcyyfh9168 5 ай бұрын
እውነት እዚህ አይቼሽ እጅግ በጣም ነው ያዘንኩት ብዙ አመት በስደት እንደኖ ልጅ ያለ አባት እንደማሳደጌ እያለቀኩ ነው ስስማሽ የነበርው ግን የራስሽ ዩቱብ ላይ ስገባ የምትናገሪው ነገር እጅግ በጣም ፀያፍ ነው ፈጣሪ የለም እያልሽ እንዴት ነው የምትባረኪው ? ብቻ የኔ እህት እንደ ስደትኛም እንደ ሲንግል ማማ ልምከርሽ ወደ ልቦናሽ ተመለሺ እግዚአብሔር መልካሙን መንገድ ያብራልሽ ድንግል ወላዲተ አምላክ በምልጃዋ ካንቺ ትሁን
@saramuhammad5932
@saramuhammad5932 5 ай бұрын
ልጂቷ ግን ያሳለፈችዉ ፈተና ከባድ ነው 😭😭😭ግን ድሞ ወንድ አታብዥ 🙄
@ConfusedBackpacker-nr7dt
@ConfusedBackpacker-nr7dt 5 ай бұрын
ዉይ የኔ እናተት አይዞሽ ለበጎ ነዉ አቤት የሠዉ ጭካኔ
@ehit777
@ehit777 5 ай бұрын
ለካ እንደዝህም ያሳለፈ አለ አምላኬ ሆይ ይቅር በለኝ የእኔም ችግር ሆኖ ሁሌ አማርራለሁ
@MeazaDejene-dh7dd
@MeazaDejene-dh7dd 5 ай бұрын
አይዞን ሁሉም ያልፋል ህይወት እንደዚህ ነት
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 5 ай бұрын
ገንዬ አንቺ መልካም ሠው ነሽ እድሜ ገጤና ተመኘሁልሽ ከሙሉ ቤተሠብሽ እህት አይዞሽ የማያልፍ ነገር የለም ነጌ ትልቅ ቦታ ደርሠሽ ለማየት ያብቃን
@user-ol6cj2xl3u
@user-ol6cj2xl3u 5 ай бұрын
ስንት ታሪክ ሰምቻለሁ ቲጅ ያች ይለያል በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ በርች አይዞሽ ግን ወንድ ባትቀያይሪ ጥሩነው ብዙ ወዶች ጎድተውሻል ከዚ በሀላ ልጅሽ ሁለነገርሽ ነች አላህ ያሳድግልሽ እማንችለው በዱአ እሚችሉ በገንዘብ እንረዳሻልን አላህ ይጠብቅሽ❤
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 5 ай бұрын
ተጠያቂም ጠያቂም ከትዳር ውጭ ልጅ ዝሙት መሆኑን ጠንቅቀን ማወቅ አለብን ልክ እንደ ዝና "ባል ሳይሆን ልጅ ነው የምፈልግ !" እንዴት ይባላል?ወጣቶች፣ታዳጊዎችስ ምን ይማሩ ?፣ ልጅቱ ተናገረች ግን አንቺ ይህ ግን ትክክል አይደለም ብለሽ ቀይ ማስመር ማስመር ነበረብሽ ።።። በጣም ያንገበግበኛል ያቃጥለኛል ይህ አይነት ጉዳይ የእግዚአብሔርን ትእዛዝ እናክብር !!! በነገራችን ላይ እኛ ለልጅ ፍላጎት አደረግን እሺ ልጆችስ እናት እንጂ አባት መሆን አይቻልምኮ የልጆችን ስነልቦና በጣም ይጎዳልኮ ።እናስተውል !! ሌላ ቀን እጨርሰዋለሁ ።።። እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 👐👐
@wosensime9612
@wosensime9612 5 ай бұрын
ገነት ምን ማድረግ ነበረባት? ያሳለፈችውን ነው እያወራች ያለችው እንጂ ገና ልወልድ አስቤያለሁ እያለች አይደለም። ስለዚህ ያለፈውን እንደመማሪያ ወስዶ ወደፊት መጠንቀቅ ነው አስተያየት ሰጪዎችም የተፈጠረው ሆኗል ወደፊት እንዴት ትኑር የሚለው ላይ ብናተኩር።
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 5 ай бұрын
@@wosensime9612 እና እኔስ ምን አልሁ !? ስህተትን ስህተት ብለን እንለፍ ወደፊት ትውልዱ እንዲማርበት ነው ያልሁ ይቅርታ 👏💐💕
@Love-zd2bi
@Love-zd2bi 5 ай бұрын
ከብት የከብት ቤተሰብ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 5 ай бұрын
@@Love-zd2bi 🤔🤔😀😀😀 ምነው በሰላም ነው እህቴ ?💐 አስቆኛል የሰደብሽኝ (ስድብ ነው ግን?)
@yeshewasemeru3041
@yeshewasemeru3041 5 ай бұрын
Endante ketedar befit beyebotaw surewne meyawelkes aykefem.
@user-eq6bw6dz9b
@user-eq6bw6dz9b 5 ай бұрын
ልጅሽን ለእናትሽ ካልሆነ ለማንም አትስጪ በአገራችን ተስፋ ቆርጠን እንድንኖር ያደረጉን እግዚአብሔር ከላያችን ያንሳልን እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ ይርዳሽ ጤና ይስጥሽ
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 5 ай бұрын
አይዞሽ ያገር ልጂ ህይወት ፈተና ነች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@a.aa.a3098
@a.aa.a3098 4 ай бұрын
አይዞሽ
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 5 ай бұрын
የስውልጅ ህይወት😢😢😢😢😢😢እፍፍፍፍፍያሳዝናል።
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 5 ай бұрын
ጉበዝ በርቺ ሁሉም ያልፋል የኔ እህት 😢
@Salam-ef9gk
@Salam-ef9gk Ай бұрын
የአረባገር ሴቶች ታሪክ ደስ ይለኛል የማዳም ቅመሞች ሰላማችሁ ይብዛ
@BettybogeRubi-et3cq
@BettybogeRubi-et3cq 3 ай бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ይካስሽ ገኒዬ በጣም መልካም ሰው ነሽ ከምር ቀጣይ ክፍል ላይ አምሮባትና ደስተኛ ሆና እንደምናያት ተስፋ አደርጋለሁ❤
@ashenamamo6695
@ashenamamo6695 5 ай бұрын
Tear and happiness........ Educational.
@YeshiAdmasu-tz9fy
@YeshiAdmasu-tz9fy 5 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ለበጎ ነዉ የልጅ ፍላጎትሽን እግዚአብሔር አሳክቶልሻል ስለዚህ ለሌላዉ ደግሞ ጊዜ አለዉ
@tegestshigeza5067
@tegestshigeza5067 5 ай бұрын
የደሰደሰ አላት የምር ደሰ ሰትል😊😊😊😊😍
@user-mx4ho5cr4z
@user-mx4ho5cr4z 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢 ቲጂ የኔ ውድ ተይ አታልቅሺ
@rahel7771
@rahel7771 5 ай бұрын
አይዞሽ ጽኚ እኀቴ እግዚአብሔር በረከቱን ይላክልሽ ከልጅሽ አይለይሽ
@user-pe5gy1il4f
@user-pe5gy1il4f 5 ай бұрын
ሁሉም ለበጎ ነው እህቴ ፈጣሪ ይርዳሽ አይዞሽ
@emebetmohammed217
@emebetmohammed217 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ.እህቴ
@user-zv3ut1yy7w
@user-zv3ut1yy7w 5 ай бұрын
Ayzosh hulum lemelkam new. Yemaysasat yelem berchi gobez nesh. Yechale ashenafi new!! Akahedsh ke Egziabher yihun. Be emnetsh berchi.
@Rahma-fg2jg
@Rahma-fg2jg 5 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 5 ай бұрын
በጣምነው የምታሳዝነው አይዛሽ እህቴ ያልፋል😢😢😢ተስፋ አትቁረጭ😢😢ለዚነው እምነትሽ በጥቅም የቀየርሽ ልብ ይሰሰጥሽ ለጥቅም😢😢😢
@user-uv3fq4cw2
@user-uv3fq4cw2 5 ай бұрын
አይዞሽ ቲጅ እግዚአብሔር አምላክ መልክ ነው መጽሐፍ ቅዱስ እዮብ ታሪክ ሁሉ አጣ ፈተና ሰልፍ ግን እግዚአብሔር አምላክ እጥፍ ሰጥው ስለዚህ በራች በዝ መአለ ፈጣሪ ይበለጥው አይቶልሽ ነዉ
@hsznjd4044
@hsznjd4044 5 ай бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር አልን ተስፋ አድርግ
@woinshetieta7479
@woinshetieta7479 5 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ሰው ይወድቃልይነሳል እራስሽን በተሻለሽ አቅም እራስሽን ጠብቂ ትጊ
@user-si3kh9wp6e
@user-si3kh9wp6e 5 ай бұрын
የዋህነሽ ለህይወትሽ ምንም ነገር አትፈሪም ይገርማል እኔ አንዱን በቁምነግር አግብቶ ለመኖር እየተቀጠቀጥኩነው
@user-wv7cl2bf6f
@user-wv7cl2bf6f 5 ай бұрын
አረ እንዳታገቢ መቃጠል
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 5 ай бұрын
ሁንከን ደና ማጣሽ ገንዬ 🥰የኔ ቆጆ እህቴ ፀብል ግብ ላንቺ የምተኛው ጠላት ዳብሎስ አሌ አይዞሽ
@Abbi-uh4xv
@Abbi-uh4xv 5 ай бұрын
አይዞሽ እህታችን መራራው አለፎ መልካሙን ሕይወት ይኖርሻል በቅዱሳን አምላክና እርሱ በመረጣቸው ነገሮች ጤናሽንም ይልስልሻል ገኒዬ ሰላምሽ ይብዛ
@user-uq5ub1pm3b
@user-uq5ub1pm3b 4 ай бұрын
አብሽር እህቴ አላህ ይርደሽ😢😢😢😢
@user-rm3oy5fe2r
@user-rm3oy5fe2r 5 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ የፈቀደው ነው የሚሆነው አሁን ትዳርሽም ሀብትሽም ልጅሽ ናት መድሀኒያለም ያሳድግልሽ ይባርክልሽ ትድረስልሽ በርች አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ ተስፋ እንዳትቆርጪ ደጋግሜ ሰማሁሽ በጣም አሳዘንሽኝ አስለቀስሽኝ እመብረሀን ትድረስልሽ
@nehemiah5860
@nehemiah5860 5 ай бұрын
ሰው የሚያልፍበት መንገድ በጣም ይገርማል🤔 በፀጋው ካልሆነ ይሄ እንዴት ይቻላል🤔 ቲጂ እውነት እግዚአብሔር ያየልሽ ነገር ቢኖር ነው ይሄ ሁሉ ማእበል እየያዘ የሚያላትምሽ። የማእበሉ ጌታ በመጣ ግዜ ግን ያስጨነቀሽ፣ያስለቀሰሽ፣ያሳዘነሽ ሁሉ እንደሚጠፋ እርግጠኞ ነኝ። በልጅነትሽ ያልጣለሽን ጌታ ዛሬም እመኝው። ስትናገሪ እንኳ ክብሩን ለሌላ አትሰጭም፣ ገብሬል ሄደሽ ተስለሽ ያመሰገንሽው እግዚአብሔርን ነው። አሁንም እግዚአብሔር ባንቺ ክብሩን ይግለፅ🙏🙏🙏 አይዞሽ ያንቺ ነገር በሰው ሳይሆን በራሱ በእግዚአብሔር እጅ ነው የሚሰራው 🙏🙏🙏
@user-cu5vu5cx4i
@user-cu5vu5cx4i 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤ qmemeeeeye Atalqshe yalfaal ko Demo tenkara nesh
@hayatabdu212
@hayatabdu212 5 ай бұрын
አላህ ይድረስልሽ አይዞሽ tg ጠንክረሽ መስራት አለብሽ አይዞሽ
@mohammedAli-xv3vj
@mohammedAli-xv3vj 5 ай бұрын
ታሪኳ ያሣዝናል ግን ሥተየ ነዉየምትወጂዉ ሥተየ ተጎዳች በወዶች ፍቅር አደየነዉ እሧጋ ስተየነዉ ፍቅር ለኛ ለሥደተኛች ትምርትነዉ የማዳም ቅመሞተ ጠክሩ
@lemlemsiyom4437
@lemlemsiyom4437 5 ай бұрын
ጉበዝ ነሽ
@fvv1680
@fvv1680 4 ай бұрын
አላህ ይገዝሽ እህቴ
@user-je1li3td8k
@user-je1li3td8k 5 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ 🎉🎉🎉🎉
@user-yb5fi6rh6y
@user-yb5fi6rh6y 5 ай бұрын
Yene karitat ayzosh 😢sigideti aymirim mechereshaw
@tube3507
@tube3507 5 ай бұрын
ያ አላህ አላህ ከፈተና ያሣልፍሽ የእረፍት እንጀራ ይስጥሽ እህቴ ከባድ ነው አትፈትነኝ አይባልም ፈተናዬን አቅልልኝ እጂ
@user-tc8hr3lu3j
@user-tc8hr3lu3j 5 ай бұрын
የኔ ከርታታ አይዞሽ
@user-lb2op2xf6u
@user-lb2op2xf6u 5 ай бұрын
betam tekara neshe tigiy ayzoshe
@Maariyamtube
@Maariyamtube 5 ай бұрын
አይዞሽ 😭
@user-zh4pe9gk1j
@user-zh4pe9gk1j 5 ай бұрын
በጣም የዋህ ልጅ ናት
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 5 ай бұрын
በጣም ታሳዝናአለች😢😢
@user-ij7qu6dd7j
@user-ij7qu6dd7j 3 ай бұрын
ሁሉም ለበጎ ነው የሚለው መርኋ ጥሎ አይጥላትም ሀበሻ ለመረዳዳት ማንም አይለውም ተስፋ አንዳትቆርጪ።
@user-ci4rl3uk7i
@user-ci4rl3uk7i 5 ай бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን እውነት ለመናገር ተገርሜ በጉጉት ነው መቸረሻውን ለመስማት የጠበቅኩት ።ግን ምን አስተዋልኩኝ ከብዙው በጥቂቱ አለመቸኮልን እና አንድ የምናውነው ቋሚ የሆነ ጓደኛ አለመኖር ነው ቢያንስ ይች ልጅ አንድ አስተውል ጓደኛ ቢኖራት ተይ ልክ አይደለም ቆይ አስተውይ እረጋ በይ ትላት ነበር ።ብዙ ድብልቅልቅ ነገሮችን አየን ሰማን ሁሉም በችኮላ ይጀመራል በችግር ያልቃል ማስተዋል የጉደለው ነው ልጅነትም ጭምር ብዙዎች ከዚህ እንማራለን ብየ አስባለሁ
@alhmdulli
@alhmdulli 5 ай бұрын
አላህ ይርዳን የኔ ማር ለበጐ ነው❤❤
@user-cl8jc5bp7p
@user-cl8jc5bp7p 4 ай бұрын
ገነየ የኔ ዉድ ነገር ስወድስ ቴሌግራምሽ ስርች ሳደርገዉ አልመጣ አለኝ ቀጥታ የምገባበትን በዚህ ብታስቀምጭ ከይቅርታ ጋር
@MuluRega
@MuluRega 5 ай бұрын
መገን ህይወት 🥺🥺🥺😭😭 አይዞሽ እማዬ
@zamotube5162
@zamotube5162 5 ай бұрын
Yene ihit sitazasin😢😢😢
@tigistadino6358
@tigistadino6358 4 ай бұрын
አቤቱ አምላኬ እኔም ተፈትኘ ብየ አማርርሀለሁ ይቅር በለኝ😭😭😭የኔ እናት ኡፍፍፍ
@user-xl1xj6pu1k
@user-xl1xj6pu1k 5 ай бұрын
አይዞ ውዴ ❤❤❤
@kedjatube656
@kedjatube656 5 ай бұрын
አይዞሽ ያልፋል ግን በጣም የህነትሽ በዝቷል
@Toyba-kg6mz
@Toyba-kg6mz 5 ай бұрын
የሴት ልጂ ስቃይ ብዛቱ ያረብ መጨረሻየ አሳምርልኝ።
@ameensuiij8076
@ameensuiij8076 5 ай бұрын
ስጠብቅ ነበር የኔ ቆጆ ጫ ብየ ነው የምሰማሺ
@mekaneslame6910
@mekaneslame6910 5 ай бұрын
አብሽሪ እህቴ ያልፍል
@meditube7928
@meditube7928 5 ай бұрын
እህህህ ስንት አይነት ታሪክ አለ አብሽሪ ዩቱብ ላይ ስሪ በማየት በቻልነው እናግዝሻለን
@linadani6276
@linadani6276 5 ай бұрын
ገኒዬ በቂ እንቅልፍ ያስፈልግሻል ደክሞሻል
@tayebmohammed6326
@tayebmohammed6326 4 ай бұрын
የዋህ ነች
@toyebdesalegnahmed4989
@toyebdesalegnahmed4989 4 ай бұрын
yemere yemetegeremi sate nshi bsake hulunem debaki nshi Allahi yeredashi
@user-hk8hb1kc6p
@user-hk8hb1kc6p 5 ай бұрын
የውንዴሜ ሚሥት ትመሥላለች 🥰🥰🥰🥰💐💐💐🌹🌹🌹🌹 🥹🥹🥹🥹🥹🥹
@hananh2875
@hananh2875 5 ай бұрын
ያአላህ እኔማ ሴት ሁነን ሴቶችን ስንሳደብ ይገርመኛል ቆይ አንድ ሰው ችግሩን ፣እውስጡ ያለውን የታፈነ ነገር ባወጣው ሌላው ሰው ይማርበታልም ይረዱኛልም ብለው ሲያወያዪን የኛ አሸማቀን ተሳድበን መመለሳችን ምድን ነው ሆ ምናለ መልካም ንግግር ብንናገር ካልሆነም ለምን ዝም አንልም ዛሬ የኛ አንዷ መልካም ቃል ሌላኛውን ሊገነባው ይችላል ግን ሱበሀነክ እንገርማለን በዛውን እሰው ሀገር ሁነን እደዚህ መሆናችን ሰውን በሰውነቱ ብቻ ልናከብረል ይገባል። አይድለም ችግሩን አማክሮን ማቋሸሽ ምን ይሉታል ??
@melkamelka4213
@melkamelka4213 26 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@selam801
@selam801 5 ай бұрын
እህህ አይዞሸ የኔ እህት እመቤቴ ትርዳሸ😢
@khawla1214
@khawla1214 5 ай бұрын
Betam xkar nashi😢😢😢
@rahmabintmohahmmed8868
@rahmabintmohahmmed8868 5 ай бұрын
ግን ሚዳያ ላይ እየዉጡ ታሪካቸዉን የሚያወሩትን በተለይ ተደፍሬ የሚሉት ወደፊት ልጆቻቸዉ ቤተሰባቸዉ አልፎም ዠአለም ህዝብ ያየዋ እሷን ከማሳቀቅ ዉጭ ምን ጥቅም አለዉ🤔
@user-eg3vt3jz8n
@user-eg3vt3jz8n 5 ай бұрын
አይዞሽየኔህትፈጣሪካችጋይሁን
@zedandalme1692
@zedandalme1692 5 ай бұрын
ገኒ ትእግስቷ ደስ ይላል ❤❤
@negutube
@negutube 5 ай бұрын
ግን በወንዶች በጣም ትታለሊያለሽ ለምን ያየሽውን ሁሉ ትወጃለሽ
@user-uh3cw8ze2x
@user-uh3cw8ze2x 5 ай бұрын
ሰብ እናረጋታል እና በሶ ሜዳ ጠክራ ትስራ❤
@tejnesh5645
@tejnesh5645 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ከልጅሽ አይለይሽ
@EmuNasser
@EmuNasser 5 ай бұрын
መጣች
@senigi530
@senigi530 5 ай бұрын
ገኒ ግን በሚያሳዝነውም ነገር የምትስቂው እና ለቀረበው ሰው ብቻ አታዳይ
@neimayasin2422
@neimayasin2422 4 ай бұрын
የመዳምቅመሞች እህታችን እናበረታታት ኑ❤
@user-le4eh2mb7j
@user-le4eh2mb7j 5 ай бұрын
እህታችንን እናበረታታት ብዙ የህይወት ፈተና አልፋለች ይቲዮቧን እናሳድግላት አይከፈልበትም በስልካችን ብቻ ሰብስክራይብ ብቻ እናርጋት
@solomontessema9176
@solomontessema9176 5 ай бұрын
Batame astamri nawu
@user-pm1oi9mk4l
@user-pm1oi9mk4l 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😢😢
@mahilet1817
@mahilet1817 5 ай бұрын
erda yemder wera selcheg
@EmuTiku
@EmuTiku 5 ай бұрын
የምታቀርቢያቸው ሰዎች የተመረጡና አስተማሪና መሆንአለባቸዉ አሁን ከዚህ ምን እንማር ወንዶችን መቀያየር ከኒዉር ብዛት በእርግዝና ላይ ሆኖ ወንድ መጥበስ የማይጠቅም ታሪክና በ3 ክፍል በዛ
@user-mj3dy6ji6r
@user-mj3dy6ji6r 5 ай бұрын
በምን ምክንያት እንደምትጠባስ መጀመርያ በደንብ አደምጭ አትፍርድ
@user-ts9bf7iy9e
@user-ts9bf7iy9e 5 ай бұрын
ማቼም እኛ ስደተኞች አግብተን የተፋተን እህቶች እጣ ፋንታ ይስጥሽ አልልሽም ምክኒያቱም ህማሙን ሁሉም ሰው አይናለውም
@user-pu2jf3we1y
@user-pu2jf3we1y 2 күн бұрын
በአፍ እህል እጂ ጡር አትናገሩ ይባላል ምክኒያቱም ነገ እሚገጥምሽን አታውቂም
@user-eq6bw6dz9b
@user-eq6bw6dz9b 5 ай бұрын
ሰው ግን እራሱ ሳያልፍለት ጠግቦ ሳይበላ መውለድ ከባድ ነው
@Lishaney3
@Lishaney3 5 ай бұрын
ስንቱ ግን እንዲህ ያዝን ይሆን ቤታቸውን እያፈረሱ የሰውን ህልም ያዳፍናሉ። እኅኅኅኅ
ካንሰርን በፈገግታ  አመለጥኩት። ባለ ታሪክ  ሜሮን ፈቃዱ።ክፍል 1....
35:04
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 170 #shorts
00:27
My little bro is funny😁  @artur-boy
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 11 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 6 МЛН
Каха ограбил банк
01:00
К-Media
Рет қаралды 10 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 170 #shorts
00:27