እመኑ ይህ ያለው አዲስ አበባ ውስጥ ነው😯

  Рет қаралды 58,769

ድንቅነሽ Africa

ድንቅነሽ Africa

Күн бұрын

#africatravels #culture #ethiopia #mesjid #ethiopia #habesha #tigray
#seyaethiopia #tourism #traveltips #vlog #vlogger #ethiopianmusic #muslim #islam #islamicstatus #islamicvideo #muslims #ethiopiamuslims #seyaethiopia #undiscoverd
#africanos #ethiopian #travelvlog #africantraveller
#travel #food #nature #naturelovers #history #undiscoveredafricavlog #ethiopian

Пікірлер: 70
@FHM000
@FHM000 5 ай бұрын
ዋሻው ውስጥ በመግባትህ ድፍረትህን ሳላደንቅ አላልፍም ሰምተንም አይተንም የማናውቀውን ቦታ ስላሳየህን በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ 👍👍👍
@elaybright8884
@elaybright8884 5 ай бұрын
በጣም ግሩም ነው ጎበዝ በርታ የሚወደድ ነገር ነው አቦ አሁን ደግሞ የሀገር ውስጥ ቱሪዝም በጣም እየተነቃቃ ነው እንደ አደጉ ሀገራት ህዝቦች በመጀመሪያ ሀገራችንን ነው ማወቅ ያለብን ቻይና አሜሪካ ራሺያ ሀገራቸው ሰፊ በመሆኑ በመስሪያ ቤቱ በአመት አንድ ግዜ የአመት እረፍት ሀገራቸውንና አካባቢዎችን እንዲያዩ ይደረጋል ሀገር በኢኮኖሚ እራሷን በሚያስችል ዘዴ ነው።።።።
@dawitbeyenemuse1015
@dawitbeyenemuse1015 5 ай бұрын
እንዲህ አይነት ቦታ ላይ ዝም ተብሎ አይገባም በቂ የሆነ ባትሪ መብራት የተለያዩ መሳሪያዎች ተይዞ ነው የሚገባው የሚፈነዳ ነገር ሊኖር ሁሉ ይችላል
@tesematsega6843
@tesematsega6843 5 ай бұрын
ዋዉ አሪፍ ነው ።አገራችን ሰላም ሆኖ ብዙ ለማየት ያብቃን❤❤🙏🙏
@teruneshray9966
@teruneshray9966 5 ай бұрын
⭐️You’re amazing young man and thank you for sharing this magnificent place In Ethiopia. Peace health and happiness to you and to all good Ethiopia 🇪🇹☝️
@Ageleagle
@Ageleagle 5 ай бұрын
ኪዳነ ምህረት እናቴ
@Meron-h7r
@Meron-h7r 5 ай бұрын
Gobze yan jagn bart❤❤❤❤❤
@Lemlem7682
@Lemlem7682 5 ай бұрын
Ethiopia 🇪🇹 ❤is so beautiful 😍 Cuntry and I didn't know AA has this kind place, and Ethiopian food is the best food 😋 Ethiopian people know how to make the best food 😋 ❤ and eat the best food 😋 may the LORD JESUS bless and protect Ethiopia 🇪🇹 🙏 🤲 and Thank you for your efforts.For showing me all the beautiful place.
@romanmulugetta3814
@romanmulugetta3814 5 ай бұрын
GOOD JOB 💚 💛 ❤️ 💪🏽 👍 LIMITLESS THANK YOU FOR SHARING BLESS 🙏🏻
@BilAloo-k2o
@BilAloo-k2o 5 ай бұрын
በዙረት ፕሮግራም ነበር የማዉቅህ በራስህ ቻናል ስለመጣህ ደስ ብሎኛል
@mesfinararsa5898
@mesfinararsa5898 5 ай бұрын
Nice jobs man
@rutaberhane4482
@rutaberhane4482 5 ай бұрын
You are the best seyaye ❤ thank you for shering
@azebbecks9108
@azebbecks9108 5 ай бұрын
Wow!!Ethiopian first explorer
@Eleni-l7e
@Eleni-l7e 5 ай бұрын
ለምን የዝናም ቦት ለጅረቱ አልያዝክም ክልክል ነወይ በጣም Atractive and interesting place thank you.
@DanielTesfaye-uv2wm
@DanielTesfaye-uv2wm 5 ай бұрын
ሰያችን "ዋሻው ሰው ገብቶበት አያውቅም" ነው ያልከን ግን ስለዋሻው ጥልቀት ታሪክ አንዳንድ ሰዎችን ብትጠይቅልን ማለት ትንሽ ዘርዘር ያለ መረጃ ቢኖርህ አሪፍ ይመስለኛል
@sebleabebe7186
@sebleabebe7186 5 ай бұрын
አንኳን እናታችን ቤት በሰላም ገባሕ
@phoenix0000
@phoenix0000 5 ай бұрын
I like your energy
@fantayetegegne4102
@fantayetegegne4102 5 ай бұрын
Enamesegnalen
@Prozoska
@Prozoska 5 ай бұрын
Keep it up 👍👍 👍
@tesg9551
@tesg9551 5 ай бұрын
Thank you so much. You are doing great.
@romanmulugetta3814
@romanmulugetta3814 5 ай бұрын
I WHICH YOU ALL THE BEST 👍 💚💛❤️🙏🏻💒🤝🏾🤝🏾🙏🏻💚💛❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@yetenbitube1
@yetenbitube1 5 ай бұрын
ሰያያያ እረ ውሰደን
@ZeinabaSaid
@ZeinabaSaid 5 ай бұрын
ከየተንቢ ቤት ነው የመጣሁት ሰብክራይብ አረኩህ በርታ
@mohamadbacho3687
@mohamadbacho3687 5 ай бұрын
Wowowowwwe❤❤❤❤❤
@ዙዙ.ወለየዋ
@ዙዙ.ወለየዋ 5 ай бұрын
ብዙ እይታ መኖር አለበት ላይክ ሽር አድርጉለት
@demetura5227
@demetura5227 5 ай бұрын
It’s a bel able thank you 🙏
@Prozoska
@Prozoska 5 ай бұрын
The sound is reall
@eeee9444
@eeee9444 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@sisayabeje5655
@sisayabeje5655 5 ай бұрын
❤. Rega bleh swochin teyikeh bihon more tiru nebr anyway we appreciate you Berta !!
@Ty23r
@Ty23r 5 ай бұрын
እረ የናፍቀኝ እዲህ አይነት ቦታ
@BeminiAlmu
@BeminiAlmu 5 ай бұрын
ኮሪደር ብለው እንዳያፈርሱት አታሳያቸው እባክህ።
@mekdesbahru3519
@mekdesbahru3519 5 ай бұрын
😂😂😂😂you are funny 😅😅😅
@JamesHabte
@JamesHabte 5 ай бұрын
Keep it up
@yaredbekele1689
@yaredbekele1689 5 ай бұрын
እንጦጦና አዲስ አበባ አካባቢ የመጠጥ ውሀ የሚያገኘው ከምታሳየን ታንከር ነበር።የገፈርሳ ውሀ ከተሠራ ጀምሮ እየቀረ መጣ።በእኛ ዕድሜ የእንጦጦ ውሀ የቤተመንግሥት ውሀ እንደሆነ ነው የምናቀው።
@fethudinali1998
@fethudinali1998 5 ай бұрын
ሰያዬ ረቢዑ ገብቷል ከዳኖች መንደር አንድ ነገር በለን
@kemawbogale9123
@kemawbogale9123 5 ай бұрын
አዴ አታምኑም አንዴ እመኑኝ ምንነው ሀገራችንን አታውቃትም
@mrkassaddewol
@mrkassaddewol 5 ай бұрын
Banda beh
@TigistTigi-o2e
@TigistTigi-o2e 5 ай бұрын
ቤተሰብየለህምነፍስህንሽጠህነውይታወቅካልኪዳነምህረትትጠብቅክ
@mulugetamesfin9844
@mulugetamesfin9844 5 ай бұрын
Seya bertalin
@HabtamuLegesse-mi5tm
@HabtamuLegesse-mi5tm 5 ай бұрын
እኔ የሽሮሜዳ ልጅ ነኝ እሱ ብቻ ሳይሁን ሌላም አለ ፋፋቴ አለ ከሱ በላይ ትልቅ ነው የመዋኛ ገንዳ ሁሉ አለ።
@eskinderhailubahru7261
@eskinderhailubahru7261 5 ай бұрын
መዓድን አውጪዎች ግንባራቸውላይ የሚያደርጉትን ባትሪ ቢኖርህ? በሞባይል ባትሪ ድቅድቅ ጭለማን ማየት ይከብዳል? ቃዋ አንድ ቀን ሄጄ እጅግ የገርመኝ: ከፎቁ ላይ አሻግሬ ሳይ በዙሪያው ያለው ተራራ እጅግ ይመስጣል::
@direlovetube9731
@direlovetube9731 5 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ዋሻ አትዳፈር ዘንዶ ሊኖር ይችላል
@negabe7417
@negabe7417 5 ай бұрын
ሙዚቃው እንደት እንደረበሸኝ 😂 አንንተ እንስማ ወይስ 🤣👍
@BirtaluNega
@BirtaluNega 5 ай бұрын
አንድ ቦታ ልጠቁምክ ስለ ዋሻ ስታነሳ በኔ ሰፈር ያለውን ጣሊያን ሰርቶት የነበረ በልጅነታችን ውስጥ እንገባ የነበረ ሲሆን በአሁኑ ሰአት ግን አብዛኞቹ በአፈር ተደፍነዋል መካኒሳ አቦ ቤተክርስቲያን ጀርባ ጊዶ ዋሻ ይባላል ስለሱ ብሰራ ።
@AsratMulugeta
@AsratMulugeta 5 ай бұрын
የፓርኮቹ ሰዎችስ አላዩትም ? ዉሃንተከትለዉ ስለሚሰሩ አንተን ግን በርታ ሁሌም ጉዞህ በዚ ጊዜ ቢሆን ይመረጣል የልምላሜ ሰአት ሰለሚሆን
@destakebede3800
@destakebede3800 5 ай бұрын
ጣሊያን ምሽግ ይባላል ልጅ ሆነን በየቀኑ እየገባን እንወጣ ነበረ
@Madam-zp7jf
@Madam-zp7jf 5 ай бұрын
እናመሠግናል
@berryberry2124
@berryberry2124 5 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ምን ዋጋ አለው ስንት ፋፋቴ እያለ አዲስ አበባ ውስት ህዝቡ በሳምን አንዴ ነው የሚጠጣው ውሀ እንካን የሚያገኘው ጠብቀው አጠራቅመው የሚጠጡት ፋፋቴ ኖረ አልኖረ አይደንቀኝም ህዝቤ መጀመሪያ ምግቡን ተወው የረባ ውሀ እንካን ያላገኘህዝብ ነው ይችን የመሰለች ሀገር ያሳዝናል
@ዋሰ
@ዋሰ 5 ай бұрын
የዉንዝ ዉሃ እኳ አይደለም የምትጠጣዉ በቧንቧ የሚመጣልህ ዉሃ ለመጠጥና ለወጥ መሰሪያ ብቻ ነዉ ሰዉ ግን ለሸንት ቤት ገላ ለመታጠብ ለልብሰ መታጠብያ ይጠቀምበታል አሜሪካም ሀገር የሚጠጣ ዉሃ አይለቁለህመ ደረጃ አንድ ዉሃ ለመጠጥ ደረጃ ሁለት ዉሃ ለቦኞ ቤት ወዘተ እንግዲህ ሕንድ ሃገር ጠዋታ ላይ የመጠጥ ዉሃ ይለቀቅላቸዋል በቀረዉ ደረጃ ሁለት ዉሃ ይለቀቃል ያለዛ በሐይላድ ዉሃ ገላ እንደመታጠብ ይቆጠራል
@Tybatube
@Tybatube 5 ай бұрын
አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ በማደም ኩሸና ነኒ ፍትህ የሄቨን የሁን😢😢😢😢
@yabayaba6809
@yabayaba6809 5 ай бұрын
የምር ይሄ አዲስ አበባ ነው???..አረ ሰያ ሃይክ ማድረግ በታም ነው ምፈልገው.. ቅዳሜ እና እሁድ ሃይክ ስታደርግ ጋብዘን=
@BatiYerdaw
@BatiYerdaw 5 ай бұрын
Ega eze wagten new yadgnew
@ሀና-አ2ዐ
@ሀና-አ2ዐ 5 ай бұрын
sewdow yiha bota
@ፋኖደግአረገ
@ፋኖደግአረገ 5 ай бұрын
ጥረሰሳም
@ትንሳኢወርቅ
@ትንሳኢወርቅ 5 ай бұрын
አቀራረብህ ደስ ይላል ግን ሙዚቃው በጣም ይረብሻል የቱን እንስማ አንተን ወይስ ሙዚቃው? ውይ እረ ቀንሰው
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 5 ай бұрын
ስልክ ቁጥርህን ማስቀመጥ ትችላለህ?
@hailesolomon8100
@hailesolomon8100 5 ай бұрын
Makonenoch kebabe 01 tolasasafre alale
@mrkassaddewol
@mrkassaddewol 5 ай бұрын
Banda neh
@እሙዬየቡታጀራልጅEmuy
@እሙዬየቡታጀራልጅEmuy 5 ай бұрын
አልገባኝም
@mekdesbahru3519
@mekdesbahru3519 5 ай бұрын
Mind new ylgebashi?
@gelayeeticha-wv9ed
@gelayeeticha-wv9ed 5 ай бұрын
Alen yimesgen
@alemzewdhaileyes6255
@alemzewdhaileyes6255 5 ай бұрын
እረ አንተ ልጅ ውሃ አትዳፈር ውሃ እያሳሳቀ ነው
@senaithailetesfa8200
@senaithailetesfa8200 5 ай бұрын
DENKE SERA NEWENA FETARI HAGERITUN KE SEYAFE ENA ASEYAFI YE ZEREGNOCE SEBESEB YASEDALENE ESKEZAWE TENKAKE BE TEMOLABETE AKAHEDE ANDANDE ASEFELAGI KUSAKUSOCENE TETEKEMEHE AWEKEHE TASAWEKALEHENA TERU GUBEGNETE NEWENA ENAMESEGINALEN BERETA FETARI KANETE YEHUNE!
@Yeap-f4y
@Yeap-f4y 5 ай бұрын
አብይ ይሄን ቦታ ካሳየን ቆየ ። በጣም ከሚያማምሩ ትትልቅ ፕሮጀክቶቹ አንዱ ቦታ ነው።
@AdenaDegu
@AdenaDegu 5 ай бұрын
ህዝብ እየተራበ አንተ ትቀልዳለህ ምን ያደርጋል ቢብለጨለጭ ።
@abebe7532
@abebe7532 5 ай бұрын
Minalebet Le Lijochu Keremrla Megja bitsetachew ⁉️👎👎
@negedemeberatu9549
@negedemeberatu9549 5 ай бұрын
ቢዲዮ አነሳስክ ቀሽም ነዉ አይገባም
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
28:48
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 439 М.
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН