ማር ቆራጩ ድምጻዊ - ጌታቸው ጋዲሳ

  Рет қаралды 14,302

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

#ፋና_ቀለማት #fana_kelemat
ማር ቆራጩ ድምጻዊ - ጌታቸው ጋዲሳ

Пікірлер: 51
@GG67445
@GG67445 2 жыл бұрын
ጌቾ ያራዳ ልጅ!! One of my favorite musicians in 🇪🇹 you still got it, 100%, no doubt, and this is rare, so please keep moving, contribute as much as you can, I ❤ the remix
@henokbeyene405
@henokbeyene405 2 жыл бұрын
በልጅነቴ ብቻ ሳይሆን አሁንም ከልቤ የምወደው አና የተለየ ስሜት የሚጭርብኝ ድንቅ ድምጻዊ ነህ ጌታቸው ጋዲሳ!!!
@nunuawake3358
@nunuawake3358 2 жыл бұрын
ረጀሚ እዲሜ ከጤነገ የሁንሎሆ
@menderin4228
@menderin4228 2 жыл бұрын
ጌች በህወሀት ዘመን የተበደለና የተገፋ ዝምተኛ ድምፃዊ ለሁሉም ግዜ አለው እንኳን ዛሬን እዚህ ደርሰህ ስላየህ የኛም ደስታ እጥፍ ድርብ ነው።
@kedirmamo7818
@kedirmamo7818 2 жыл бұрын
ዛሬ በድምፅ ያስማን ዜማ ያኔ ከአመታት በፊት ከነበረው ድምፅ ጋር ከነሜሎዲው ጋር አንድነውና በዚሁ ባለመቀጠሉ ከኛ የዚያን ግዜ አድናቁዎቹ ይልቅ ሙዚቃን በድሎእታል ባይ ነኝ።
@getachewgadissa6825
@getachewgadissa6825 2 жыл бұрын
*** ለተቀማጭ ሰማይ ቅርብ ነው ይላሉ ። ለምን ? ስላለ መዝፈኔ ተጠያቂ ካረከኝ በጊዜው ዳቦ ስለመራቤ ብታውቅ ምላሽህ ምን ይሆን ። ***
@TheBex2007
@TheBex2007 2 жыл бұрын
@@getachewgadissa6825 ጌቾ የከድርን አስተያየት ያየሁ አድናቆቱን ለመግለፅ የተጠቀመበት ይመስለኛል:: ድምፅህ እውነትም አሁንም ድምፅህ አልተነካም:: በዚህ አግጣሚ አድናቆቴን እገልፃለሁ::
@mieraftadesse6456
@mieraftadesse6456 Жыл бұрын
ያምራል። ጌችዬ በርታ
@surafels.3147
@surafels.3147 2 жыл бұрын
Thank you Getachew for your service 🙏 You give inspiration ✌
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 2 жыл бұрын
Besamame Gecho. Chills all over me. What a talent 👏 🙌 😍
@wesendeksisa4342
@wesendeksisa4342 2 жыл бұрын
እድሜ ከጤና ይስጥ ግች
@lottigemechu1906
@lottigemechu1906 2 жыл бұрын
What a humble guy is Getachew Gaddisa. Beautiful beautiful voice.
@henokbeyene405
@henokbeyene405 2 жыл бұрын
ድምጽህ እንደ አነቃቂ ስብከት ላለፉት 25 ጆሬዬ ውስጥ ያቃጭላል!! U are amazing singer gecho !!Please come with new album !!
@YonasKassahun-b4y
@YonasKassahun-b4y 9 ай бұрын
Gech ewnet yemiley zefagn new. Betam new yemwedew. Long live
@official_viralanimalvideos7838
@official_viralanimalvideos7838 2 жыл бұрын
ጌታቸው ጋዲሳ amazing personality - golden singer.
@gezahagngebremedhen3436
@gezahagngebremedhen3436 2 жыл бұрын
waw Gecho where are you been I really miss you I remember you specially your country music and so on Gecho I really Love ❤ your music and yours time musican I was Like 11 or 12 years old.
@mordecai4675
@mordecai4675 2 жыл бұрын
ይሄ እጅግ የተወደደ መልካም ዜጋ ነው
@atnafable
@atnafable 2 жыл бұрын
ጌታቸው ጋዲሳ__ኢትዮጵያ ******************** የናፍቆት ትዝታሽ ካለን በሕይወት፣ ፍፁም የማንረሳሽ ውድ አገር እናት፤ ይኽ ነው አይባልም ክብር ኩራታችን፣ በነፃነት ስንኖር በኢትዮጵያዊነታችን። 🎵🎵🎵 ያብሮ አደግ ያብሮ አደግ ጓደኛ... ጓደኛ ትዝታው አይለቀን፣ ሜዳው ሸንተረሩ ሁሌ 'ሚናፍቀን፤ ናፍቆቱ ያደግንበት መንደር ... መንደር መቼ ይረሳና፣ ሌት ተቀን ብንባዝን ማን እንዳንቺ አለና፣ ክፉ አይንካሽ ሁኚ ደህና ክፉ አይንካሽ ሁኚ ደህና። 🎵🎵🎵 የምሽት የንጋት ነፋሻ አየር፣ ከልብ የሚወደድ የሚፈቀር፤ በአእዋፋት ዝማሬ ታጅቦ፣ ሌሊቱ ነጋ ... ነጋ በፍቅር ታጅቦ፣ ተውቦ። ወግና በዓሉ ያገራችን፣ ያውዳመት የሰንበት ኅብረታችን፤ የክረምት የበጋ፣ ባለፀጋ፣ ኢ ት ዮ ጵ ያ ... ኢ ት ዮ ጵ ያ ለምለሚቷ ሸጋ ... ሸጋ። 🎵🎵🎵 ውዲቷ እናት ዓለም ለኛ ... ለኛ ምትክ የሌለሽ፣ ከአይምሮ አይጠፋም ያንቺ ትዝታሽ፤ በፍቅር አየርና ምድርሽ ... ምድርሽ ለሁሉ 'ሚስማማ፣ የደግ ምሳሌ ውብ ዓለም እማማ፤ ምድርሽ ደጉ የሚለማ የደግ ምሳሌ ውብ ዓለም እማማ፤ ምድርሽ ደጉ የሚለማ። 🎵🎵🎵 ብዙ ውለታን አለሽ በልጆችሽ፣ መኖር እንመርጣለን ሳንለይሽ፤ ፍቅርሽ በልባችን የሚኖር፣ ማንም አይለየን ካንቺ ከሞት በቀር ... በቀር። የአያት የቅድመ አያት ታላቅ ቅርስ፣ ጎራዴ ጋሻቸው ሲታወስ፤ በቅኝ ያልተገዛሽ መሬታችን፣ ነፃነት ነው ክብራችን፣ የጀግንነታችን። ወግና በዓሉ ያገራችን፣ ያውዳመት የሰንበት ኅብረታችን፤ የክረምት የበጋ፣ ባለፀጋ፣ ኢ ት ዮ ጵ ያ ... ኢ ት ዮ ጵ ያ ለምለሚቷ ሸጋ ኢ ት ዮ ጵ ያ ... ኢ ት ዮ ጵ ያ ለምለሚቷ ሸጋ ኢ ት ዮ ጵ ያ ... ኢ ት ዮ ጵ ያ ለምለሚቷ ሸጋ ኢ ት ዮ ጵ ያ ... ኢ ት ዮ ጵ ያ ለምለሚቷ ሸጋ።
@yonathankidane2149
@yonathankidane2149 2 жыл бұрын
Thanks 😊
@fredjean4506
@fredjean4506 2 жыл бұрын
በጣም በጣም ወደ ኃላ መለስከኝ አመሰግናለሁኝ
@yousufmohammed7585
@yousufmohammed7585 2 жыл бұрын
Gach i rember my childhood time , I was singing , A big Singer
@kibi9721
@kibi9721 2 жыл бұрын
Wow his voice is still fresh 👏👏👌👌
@soso-ji9np
@soso-ji9np 2 жыл бұрын
ይገርማል ምንም ያልተቀየረ ድምፅ አድናቂህ ነኝ
@pablovasquez1457
@pablovasquez1457 2 жыл бұрын
ጌችዬ ለዛህ በጣም ነው የማከብርህ
@dagnemeshesha4186
@dagnemeshesha4186 2 жыл бұрын
ጌቾ ወደሁዋላ መለስከኝ በብዙ መንገድ ፡ በተጨማሪ መልኩ ደሞ ከድምፃዊነቱ በስተጀርባ በማር ምርት እና በማር ጥቅም ስራላይ መሰማራትህ ደሞ የበለጠ አስደሳች ነው በርታልኝ ወንድሜ ፡
@getachewgadissa6825
@getachewgadissa6825 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም ወንድሜ ። ***
@aseratdinku8277
@aseratdinku8277 2 жыл бұрын
ጌች በርታልን ምንም የማይቀየር ድምጽ
@semonalazar4118
@semonalazar4118 2 жыл бұрын
Where is the specific place your work place
@aseratdinku8277
@aseratdinku8277 2 жыл бұрын
ዋው ድንቅ ብቃት
@ferhanaadem8954
@ferhanaadem8954 2 жыл бұрын
Weyne endet endemiwedew when sewiye. Enkuan temeliseh metah
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 2 жыл бұрын
በሙዚቃ ያልተሽፈነ ውብ ድምፅ
@ግዕዝ
@ግዕዝ 2 жыл бұрын
ጥሩ ነው በደርግ ግዜ Eri,,በአብይ ጊዜ ደሞ tigrai ትሸኛለች።
@TheBex2007
@TheBex2007 2 жыл бұрын
በሽታ ይሽኝህ:: ያንተና የመሰሎችህ እርኩስ ተግባር የትም አይደርስም:: ትግራይ ወዴት ይሆን የምትሸኘው? እንዳንተ አይነቱ ይሸኛል እንጂ ትግራይ አትሸኝም::
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 2 жыл бұрын
የኔ ፈገግተኛ
@genetschaller4167
@genetschaller4167 2 жыл бұрын
Wow Wow I remember
@bobydan7731
@bobydan7731 2 жыл бұрын
Woe dimthu indale new betam des yelal
@asterdemissie9050
@asterdemissie9050 2 жыл бұрын
könjo geze wow geha
@FreeSoul76
@FreeSoul76 2 жыл бұрын
Abet demese yegermale demsu edeme enkon alkyerewem
@awothaile6602
@awothaile6602 2 жыл бұрын
Gecho yarada lig
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 2 жыл бұрын
ለምለሚቷ ኦሮምያ የእኔ እናት ዞሮ መግቢያዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ህዝቦችሽን ጠብቀሽ አኑሪልኝ የምኮራበት ደጉ እና ታታሪው ህዝቤ ሰላምክ ይብዛልኝ
@TheAskuna
@TheAskuna 2 жыл бұрын
ኦሮሚያ እናትህ ሰላም ትሁን፤ የኦሮሚያ እናት ኢትዮጵያም ሰላም ትሁን።
@tisyonkelu3766
@tisyonkelu3766 2 жыл бұрын
zoro megibiya ethiopia nat pasportih yitay.ethiopia enst hager.lezelalem tinur
@siab5476
@siab5476 2 жыл бұрын
we human being are together yes there were are and will be Oromos as of today we only one internationally recognized country called Ethiopia ,it is clear ur comment is not out of a good gesture ,u think in ur tiny mind u poke other to say other stuff , instigate inter communal in fighting among each other.I do not how people like u who are suffering xenophobic toward Ethiopia will understand that the day Ethiopia stop existing will immediately follow the demise of what u refer to Oromo land.
@tadyET
@tadyET 2 жыл бұрын
I didn't know this video is about oromia?
@FreeSoul76
@FreeSoul76 2 жыл бұрын
Beshetega sewe neah
@nuru566
@nuru566 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ኢትዮጵየ ለምለሚቷ ሸጋ
@solomonkefyalew9682
@solomonkefyalew9682 2 жыл бұрын
አየ ጉድ በህዮት አለህ! በልጅነቴ እየሰማሁት ያደኩት ሙዚቃ።
@mulehabeshamedia9345
@mulehabeshamedia9345 2 жыл бұрын
በሳውዲ የኢትዮጵያዊያን መከራ 👇 አሳዛኝ ቪዲዮ 👇 kzbin.info/www/bejne/q2aZo4uOabWclZY kzbin.info/www/bejne/q2aZo4uOabWclZY
@yasen931
@yasen931 2 жыл бұрын
ድሮ ቀር ዘፍን
@Bereda100
@Bereda100 2 жыл бұрын
He’s a Brilliant 🤩
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 95 МЛН
Please Help This Poor Boy 🙏
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 10 МЛН
Spongebob ate Michael Jackson 😱 #meme #spongebob #gmod
00:14
Mr. LoLo
Рет қаралды 7 МЛН
Oliver Kahn will never forget this humiliating performance by Ronaldinho
10:07
ቋይቶን ምድጃ
6:38
Ethiopian IP Authority (EIPA)
Рет қаралды 10 М.
የአዲስ አበባ የመኪና ዋጋ
11:31
ገበያ ሎጂ | Gebeya logy
Рет қаралды 79 М.
Ip Man 2 | Initiation Fight
10:41
Cinewatch
Рет қаралды 1,1 МЛН
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 95 МЛН