ማርቲን ሉተር ማን ነው? - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ - @meba-tv - Eotc tv - ስንክሳር - ገድል

  Рет қаралды 45,859

መባዕ ቲቪ MEBA TV

መባዕ ቲቪ MEBA TV

Күн бұрын

Пікірлер: 172
@Meba_tv
@Meba_tv 4 ай бұрын
🌼🌼🌼 አዲሱ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ 👇👇👇 youtube.com/@mebatv_2?si=VbVg8Xh2FZV06EvQ
@KaluDejeni
@KaluDejeni 4 ай бұрын
እኔ ፕሮቴስታት ነኝ ግን አሁን ጥሩ ከዚህ ፕሮግራም እየተማርኩ እየተጠቀምኩ ነው❤❤❤❤
@RobelJETRO
@RobelJETRO 2 ай бұрын
😂
@seyoum917
@seyoum917 4 ай бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልን ። ቃለ ህይወት ያሰማልን
@kenaalex-ht8ej
@kenaalex-ht8ej 4 ай бұрын
ok who is life
@yoditsolomon1141
@yoditsolomon1141 4 ай бұрын
መባ ቲቪ እናመሰግናለን❤ ኦርቶዶክስ በመሆኔ እኮራለሁ❤
@GetahunWubeshet
@GetahunWubeshet 4 ай бұрын
" ነገር ግን ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንዲጸድቅ እንጂ በሕግ ሥራ እንዳይሆን አውቀን፥ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በሕግ ሥራ ስለማይጸድቅ፥ እኛ ራሳችን በሕግ ሥራ ሳይሆን በክርስቶስ እምነት እንጸድቅ ዘንድ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነናል።" (ወደ ገላትያ ሰዎች 2:16)
@yaredkebede8423
@yaredkebede8423 4 ай бұрын
“በእግዚአብሔር ፊት ሕግን የሚያደርጉት ይጸድቃሉ እንጂ ሕግን የሚሰሙ ጻድቃን አይደሉምና።” - ሮሜ 2፥13
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 3 ай бұрын
@@GetahunWubeshet ጥቅስማ ሳይጣንም ይጠቅሳል አየህ እምነት ምን እደሆነ አልገባህም
@SelamSara-c8p
@SelamSara-c8p 4 ай бұрын
በጣም እየተማርንበት ነዉ የአገልግሎታችሁን ዘመን ያርዝምልን ❤❤❤❤
@TesfayeDagnu
@TesfayeDagnu 4 ай бұрын
በርቱ የድግል ማርያም ልጅ ይጠብቃቹ እስከ መጨረሻው በበቤቱ ያፅናን
@tarikuaengida1131
@tarikuaengida1131 4 ай бұрын
እድሜ ለጋዲሳ የሉተረን ተረት ተረት በሚገባ አስረድቶናል በቲክቶክ የሚሰሩ ወንድሞች እጅግ አመስግናለው በክርስትና እንድፀና አድርጋችጉኛል❤❤❤ መባዕ ቲቪ አንተም በርታ እግዚአብሔር ያበርታህ❤❤❤
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 4 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሠማልን በእውነት በዙ ነገር አሳውቃቹህናል አይ ፕሮቴስታንት በጣም ያሳዝናሉ
@ኤርትራንሻዕብያነጋውስባሕ
@ኤርትራንሻዕብያነጋውስባሕ 4 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ❤❤❤❤❤ንዘልኣለም ትንበር❤❤❤❤❤❤
@RobelJETRO
@RobelJETRO 2 ай бұрын
wirta hilnahin atisda berasih qoshasha kifu ayit witaa👏
@tigistlakew9032
@tigistlakew9032 4 ай бұрын
ጨርሼ ማዳመጥ አልቻልኩም በጣም ይገርማል ሉተር😊
@ማር-ዀ3ጨ
@ማር-ዀ3ጨ 4 ай бұрын
ሎቱ ስብሐት 😭😭 መርዙን አስቀምጦ ሄደ እግዚአብሔር ይፍረድበት 😭😭
@bekeleaboye8847
@bekeleaboye8847 4 ай бұрын
ጥሩ የጥላቻ ምናባዊ ትርክት ፀሃፊ ነህ፣
@iamchristian5735
@iamchristian5735 4 ай бұрын
Gudachehun Zem beleh atesemam Egziabher Lebona Yestachehu Menafekan Medre Satan amlakiwochii
@YohannsGetachewGebremedhin
@YohannsGetachewGebremedhin 4 ай бұрын
እውነትን ተገፈጭ
@DannyDesalegn
@DannyDesalegn 4 ай бұрын
በጣም ጥሩ መረጃ ነው በሚቀጥለው ደሞ የጆን ካልቢን ታሪክ ይቅረብልን
@TilahunAnemut
@TilahunAnemut 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እናመሰግናለን 🙏
@EniyewAgmas
@EniyewAgmas 4 ай бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው የምታቀርቡት እጅግ በጣም ጠቃሚና በተሳሳተ ሐሳብ ለተወሰዱ ሰዎች ግልፅ መረጃ የሚሆን ነው። ከላይ የተጠቀሰው መድሎተ ቅፅ የሚለው መፅሐፍ የት ይገኛል ብትነግሩኝ ደስ ይለኛል።
@yewyalehkasa761
@yewyalehkasa761 4 ай бұрын
የኢየሱስን ማዳን ለአለም ያበሰረ ብሩክ የኢግዝአብሄር ሰዉ ብሩክ ሰዉ
@kukukuku6168
@kukukuku6168 4 ай бұрын
👨🏾‍🦯👨🏻‍🦯‍➡️👨🏻‍🦯‍➡️👨🏻‍🦯‍➡️👨🏻‍🦯‍➡️
@JemeaTube
@JemeaTube 4 ай бұрын
Kesu befit yeyesusn madan alem ayawkim neber?
@zed-qx3md
@zed-qx3md 4 ай бұрын
እሱ እሾሁን ተክሎ ሔዷል እኛን በዚህ ዘመን ያለነውን ሉተሮች እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኘን🙏
@tru1614
@tru1614 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እኔ የሚመስልኝ ሉተር ጻድቅ ነበር የሚመስልኝ ሰለ እሱ በማወቄ በጣም አመሰግናለሁ
@zekemekonnen1478
@zekemekonnen1478 4 ай бұрын
Wow wow wow thank you for the story.
@user-sagiv.m.t
@user-sagiv.m.t 4 ай бұрын
እስከዛሬ ሉተርን አደንቀው ነበር ... አሁን አድናቆቴ እጅጉን ከፍ ከፍ እያለ መጣ። ዋውውውውው!!! አባታችን ሰይጣን ነብሱን በግኃነም ያኑርልን። አሜን!!
@legendabu-pm5tj
@legendabu-pm5tj 4 ай бұрын
Egzihabher yeker yebelhe
@almaztube5155
@almaztube5155 4 ай бұрын
ታባረክ እግዚአብሔር ይባርክቹ ትውልዱ እውነትን ማውቅ አለበት ባርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ የዚህ ዩቱብ ባለቤቶች ካቻልችሁ የዙውንጌል እና ካልቪን ታርክም ብትቃርቡ ካን ልይውናትቸዉ
@Veronicatedla
@Veronicatedla 4 ай бұрын
ሉተር ወደ እውነተኛው ጌታ ሄዶል የእሱን ኑፋቄ ተቀብለን ዛሬም በጨለማ ለምንጓዝ እግዚአብሔር ይርዳን በጣም ከባድ ነው ዛሬዛሬ የምያቸው ፓስተሮች የሉተር ትምህርት ምሳሌ ናቸው ፈጣሪ ሆይ ኃጥያተኛ ነኝ አንተ ግን ይቅር ባይ መኃሪ ነህ እባክህን ማረኝ
@tube-yk5bk
@tube-yk5bk 3 ай бұрын
አይኔ ነው ጆሮዬ በስመ ስላሴ😢
@tegegnkebede9232
@tegegnkebede9232 4 ай бұрын
የጥላቻ ዘገባ መሆኑን የምታውቁት ወንጌል መስበክ ትቶ ግለሰብን ማክፋፋቱ ተራ ነገር መናገሩ ምንኛ ነውር ነው።
@YesytChekole
@YesytChekole 4 ай бұрын
እዲነው እውነት ሲገለጥ የናዝሬቱ እየሱስ የሁላችን አባት ይባርካችሁ እንወዳችሆለን
@weleteslase
@weleteslase 3 ай бұрын
ውይ ውይ እግዚኦ ምኀነ ክርስቶስ ምንጉድ ነው ይህ ነው የፕርሮቲስታንት አባት እግዚአብሔር ይማራዥሁ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃከህወት ያሰማል በእውነት ስለምታቀርቡልን ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥልን
@habibtube4781
@habibtube4781 4 ай бұрын
Juses is lord
@tesfayealemu9929
@tesfayealemu9929 4 ай бұрын
ምሰኪን መጽሐፍ ቅዱስ ከግለሰብ ማንነት በላይ ነው በእግዚአብሔር ቃል የተገለጠውን ኢየሱስ ክርስቶስን ማመንና እርሱን ብቻ መከተል ለእርሱም መገዛት በርቶልናል ዛሬም ነገም ለዘላለምም በእምነት ብቻ ነው የሚፀደቀው
@hailemariamtamirat3125
@hailemariamtamirat3125 4 ай бұрын
ስለ ካልቪንን ዚዊንግሊ ማንነትም በዝርዝር ቢቀርብና ሁሉም ሰው ቢያውቀው መልካም ነው::
@ሩሐማዮቲብ
@ሩሐማዮቲብ 4 ай бұрын
ጌታ ሆይ ከዚህ ሰይጣናዌ ትምህርት አንተ ጠብቀኝ እግዚኦ ማሐርነ ክርስቶስ የሱን እርኩስ መንፈስ ለመርዳት የአሁኖችን ፕሮቴስታት ማየት በቂ ነው 😢
@amarechkole4269
@amarechkole4269 3 ай бұрын
የሉተር ትምህርት የሚከተሉ ብዙ ሠዎች አሉ የእርሡ ትምህርት ብዙዎችን ሲኦል አግዟል አሁንም ብዙዎች አልገባቸውም
@FekaduMelkie
@FekaduMelkie 4 ай бұрын
ሰለመረጃዎ አመሰግናለሁ ።
@RjjJdjdjd
@RjjJdjdjd 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመልሳቸዉ ወደእዉነተኛ ሃይማኖት ፒሮሰንት እህት ወንዲሞች😢😢😢😢😢በጣምነዉ ያዘንኩት ለእግዚአብሔር ሰለመሰደብ ኣልፈ ኣልፈ ጆሮየ እየጨፈንኩ ነዉ የሰማሁት😢😢😢
@samrawitalemayehu6036
@samrawitalemayehu6036 4 ай бұрын
Benatu ene madamet erasu naw yekebedagn ke denegata yetenesa bereceqo naw yasabirkute lakakute ewnat bekumaa besemam era min gude yehona saweyaa naw Egziyabher ayenachewen yaneralachaw le wegenochachen enaten ghin ewnat saladeneke alalefem bertu ye dengile lij kenatega yehune❤❤❤
@behailuayayu1326
@behailuayayu1326 4 ай бұрын
ሰውን መጥላት ሀጢያት ነው የሚለውን እስክረሳ ድረስ ነው ፕሮቴስታንቶች የሚያስጠሉኝ። ማርያምን ያስጠሉኛል። በቃ ያስጠሉኛል። ሁሉም ጊንጦች,የጭቃ እሾሆች,መርዘኞችና የውሸት ወዳጅ መስለው የሚቀርቡ ከፍት አፎች ናቸው። ዋናው ነገር ግን አሁንም ያስጠሉኛል።
@EphraimGrace-o4k
@EphraimGrace-o4k 4 ай бұрын
በጥላቻ መንግስተ ሰማያት አትገባም።
@RobelJETRO
@RobelJETRO 2 ай бұрын
Mariamn titelataleh ende tisihufih mnin adrga ⁉️Rasihn mayet yalchalk ye Zemenu👉🐺
@cokymessele
@cokymessele Ай бұрын
የእግዚአብሔርን ፍጡር መጥላትም መልካም አይደለም ልናዝንላቸውና ልንፀልይላቸው ይገባል መልካሙን መንገድ ይያዙ ዘንድ እግዚአብሔር ይርዳን
@Surafel-px8fh
@Surafel-px8fh 4 ай бұрын
መዝሙር 37 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³ በእግዚአብሔር ታመን፥ መልካምንም አድርግ፥ በምድርም ተቀመጥ፥ ታምነህም ተሰማራ። ⁴ በእግዚአብሔር ደስ ይበልህ፥ የልብህንም መሻት ይሰጥሃል። ⁵ መንገድህን ለእግዚአብሔር አደራ ስጥ፥ በእርሱም ታመን፥ እርሱም ያደርግልሃል። ⁶ ጽድቅህን እንደ ብርሃን ፍርድህንም እንደ ቀትር ያመጣል። ⁷ ለእግዚአብሔር ተገዛ ተስፋም አድርገው። መንገድም በቀናችለትና ጥመትን በሚያደርግ ሰው አትቅና።
@HabtamuAbebe-on5hl
@HabtamuAbebe-on5hl 4 ай бұрын
አሁን መጠው ሉተር እኮ ሰው ነው ሰውን አትስበኩ ኢየሱስን ነው የምንከተው ይሉሃል🙈 እምነቱን ይዘው አንፈልግህም😳
@tekemet1698
@tekemet1698 4 ай бұрын
😂 አባታቸው እኮ ነው።
@Meron-ry5ui
@Meron-ry5ui 4 ай бұрын
ጉዶኞች ናቸዉ😂😂😂😂😂😂
@soltube2710
@soltube2710 4 ай бұрын
1ኛ ዩሀ2:2
@tekemet1698
@tekemet1698 4 ай бұрын
@@soltube2710 Its not a license to do sin... ወረድ ብለህ አንብብ ያዕ 2:17 አንብብ ስራ የሌለው እምነት የሞተ ነው።
@TiGst-y2h
@TiGst-y2h 4 ай бұрын
ጌታ ሆይከዚህ ሰይጣናዌ ትምህርት ከርሰቶሰ ይጠብቀን 😢
@tsesl4059
@tsesl4059 4 ай бұрын
ሁሉም የቤተክርስቲያን አባቶች የራሳቸው የሆነ ድክመት አለ 😢 የአንድ ሰው የግል ህይወት ለሚከተለው ላይ እምነቴ ምንም አይጠቅምም ሉተሬም ቢሆን ከመጽሐፍ ቅዱስ በታች ነው :: ሁሉም የቤተክርስቲያን አባቶች በሚባል ደረጀ የራሳቸው የሆነ ክፍተት አላቸው ሉተር ብቻ ሳይሆን ለዛ ነው መጽሐፍ ቅዱስ የበላይ ነው የምንለው :: መባ ሚዲያ ❤️❤️
@HabtamuAbebe-on5hl
@HabtamuAbebe-on5hl 4 ай бұрын
@@tsesl4059 ኤስቲ አንድ አባት እንዲደድ ያለ ህይወት ያለው
@PlRATE
@PlRATE 4 ай бұрын
የቤተክርስቲያን አባት የሚባለው በሐዋርያት ቅብብሎሽ ውስጥ ያለ ነው። ማርቲን ሉተር John 10:1 ላይ የተፃፈው አይነት ነው። ሰዎችን ከግንዱና ከቅርንጫፉ ለይቶ ከቅዱሳን ጋር ምንም ህብረት እንዳይኖራቸው ተኩላ ለተባለ ጠላት ሰይጣን አሳልፎ የሚሰጥ ነው። ይህን ለማየት ከስሩ የበቀሉትን በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ denominations ማየት በቂ ነው እንኳን የቅዱሳን ህብረት ሊኖራቸው እርስ በእርሳቸው በኢየሱስ አንድ አይደሉም በዚህም የተነሳ አስተምህሮው ሰር የሰደደበትን አውሮፖ ከመንፈሳዊ ፍሬ ውጪ አድርጎታል።
@tarikuaengida1131
@tarikuaengida1131 4 ай бұрын
@@tsesl4059 እስኪ በማስረጃ ታደርገዋልህ የትኛው አባት ነው እንደ ሉተር እኔ ኃጢአት ብሰራም ተጠያቂው እግዚአብሔር ነው ያለው የትኛው አባት ነው ምስኪን ገበሬዎችን ያስጨፈጨፈው የትኛው አባት ነው ስጋችጉ የሚጠይቃችሁን ነገር በቶሎና በቀላሉ አቅርቡለት ያለው የትኛው አባት ነው ሴት ልጅ የዝሙትና ልጅ ለመውለድ ብቻ ነው የተፈጠረቺው ሌላ ትርፍ ወይም ጥቅም የላትም ያለው የትኛው አባት ነው ክብር ይግባው እና ኢየሱስን ከሴቶች ጋር ተኚቷል ያለው የሉተር ክፋት በአባቶች አሸፍኑት። የልቦናችሁ ዐይን ያብራላችሁ
@tigikal
@tigikal 13 күн бұрын
ስንቱ ሳያውቅ ገደል ገብቷል😢 በስመ ስላሴ
@LilyJimma
@LilyJimma 4 ай бұрын
ወይ ጉድ:: ጌታ ሆይ እንደ ቸርነትህ እንጂ እንደ በደላችን አይሁን:: ይሄ ሰው ሉተር ሳይሆን ስይጣን በምድር ላይ በአካል እንደ ስው ኖሯል አትለኝም? እግዚኦ ማሀርነ ክርስቶስ? ይቅር ይበለው:: ወይ ድፍረት:: 💔💔💔🥲🥲🥲
@يوشييوشي-ن8ف
@يوشييوشي-ن8ف 4 ай бұрын
እግዝኦ ማርና ክርሥቶስ 😮😮😮
@GetahunWubeshet
@GetahunWubeshet 4 ай бұрын
(ወደ ኤፌሶን ሰዎች ምዕ. 2) ---------- 6-7፤ በሚመጡ ዘመናትም በክርስቶስ ኢየሱስ ለእኛ ባለው ቸርነት ከሁሉ የሚበልጠውን የጸጋውን ባለ ጠግነት ያሳይ ዘንድ፥ ከእርሱ ጋር አስነሣን በክርስቶስ ኢየሱስም በሰማያዊ ስፍራ ከእርሱ ጋር አስቀመጠን። 8፤ ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤ 9፤ ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም።
@simachewpaulos5817
@simachewpaulos5817 4 ай бұрын
መቸም ክዝንብ ማር አይጠበቅም ! ምርጥ ምርጡን ለናንተ መውሰድ ክጥንት የተካናቸሁት ስለሆነ አይደንቀንም
@saraamharawitethiopia
@saraamharawitethiopia 4 ай бұрын
በኢየሱስ ክርስቶስ ስም😢ወደ 20ዎቹ ደቂቃዎች ዘገነነን....ትዕቢትን የሚያክል ኃጢያት ግን ምንድን ነው? አጋንንት በአካል ጌታን ቢዳፈሩ እንኳን በማርቲን ላይ አድረው እንዳሉት ፀያፍ ነገር የሚናገሩ አይመስሉም😢 This is the man, the founder of the Protestant religion, who made homosexuality and major sins work.
@teddyteddy1331
@teddyteddy1331 4 ай бұрын
😢😢
@samrawitgetie8647
@samrawitgetie8647 4 ай бұрын
ማሜና ሉተር ምድነዉ ልዩነታቸዉ 😮😮😮😮😮😮
@japhstar
@japhstar 4 ай бұрын
anchina bado kel and nachu
@MeharuMarkos
@MeharuMarkos 4 ай бұрын
Gena Y Estifanos Dam Yichohibachihual Metifiachihu Eruq ayhonm!
@enyatkebede7926
@enyatkebede7926 4 ай бұрын
ፍሬው የሰይጣን ተልዕኮ መሆኑ በአሁኑ ጊዜ የፕሮቴስታንት አዳራሽ ጎራ ብሎ ማዬት ነው:: ስራቸው ሁሉ ፍፁም እግዚአብሔር የማይከብርበት መሆኑን እየተመለከትን ነው::
@RobelAzmach
@RobelAzmach 4 ай бұрын
እሱ የተወለደበት ዘመን ስምንተኛው ሺ የጀመረበት ዘመን ነው
@almaztube5155
@almaztube5155 4 ай бұрын
ሉተር ቃል በቃል ይትንግርዉን አሁን ያሉት ጴንጤዎች እንድዛ ማለቴ ፋልግው አየደልም እይሉ ይምካርክሩለት ነግር ያስቃል ብቻ እግዚአብሔር ዋደ ቤቱ ይማልስቹ ከድፍርሰ ምንጭ ኑፅ ኡሃ አይግኝም 😭
@tirhasgmichael9517
@tirhasgmichael9517 4 ай бұрын
ሀለው ለው ዘረባ ሃላያት
@ማር-ዀ3ጨ
@ማር-ዀ3ጨ 4 ай бұрын
ቅዱስ ጴጥሮስ . ቅዱስ ዮሐንስ. ቅዱስ ጳዉሎስ እነ ቅዱስ ቶማስ ቆዳችሁ እንዴ በግ እየተገፈፈ የተጎተታችሁ ሆይ እንደዝያ የለፋችሁበት ዋጋው የከፈላችሁበት በአደባባይ የተሰቀላችሁበት የታስራችሁበት የተራባቹበት የተጠማችሁበት በሉተር አስትምሮ የሰው ልጅ ሲጠፋ ምን ተሰማችሁ ?? 😭😭😭
@amarechkole4269
@amarechkole4269 3 ай бұрын
የእርሡ የሉተር ተከታይ የሆነው ልጁ ቶፕፍራንሲስ አሁን እኛ ባለንበት ዘመን ግብረ ሰዶምን ፈቅዷል ይህን የሚከተል ብዙ ሠዎች አሉ አይናቸው የታወሩ ናቸው
@emiyasdegene76
@emiyasdegene76 3 ай бұрын
The teble tock of Martin Luther በሚል መፅሐፍ ላይ ነው ክርስቶስ የሰደበው 😭
@abel2933
@abel2933 4 ай бұрын
ያልኖረውን መልካም ኑሮ የተነገረለት አንደኛ መሀመድ ብላችሁ አስተካክሉት ::
@EphraimGrace-o4k
@EphraimGrace-o4k 4 ай бұрын
ሲጀመር ለሉተር ያለ ጥላቻ ትክክል አይደለም፤ ሰው በራሱ ድክመት አይደለም።
@MilkanaMegos
@MilkanaMegos 4 ай бұрын
የ ጆኣዳም ዊሻፕ ታሪክ ስራልን
@kokifikadu
@kokifikadu 4 ай бұрын
ሉተርና መሀመድ አንድ ናቸው ።
@ኤርትራንሻዕብያነጋውስባሕ
@ኤርትራንሻዕብያነጋውስባሕ 4 ай бұрын
😂?
@yaredkebede8423
@yaredkebede8423 4 ай бұрын
ማሜ ስጋህን ነው የሚገለው ይኼኛው ደሞ ነፍስህን።
@samrawitube8968
@samrawitube8968 4 күн бұрын
ተከታዮቹ በተግባር የሚያደርጉት ነው የሰማሁት። ለካ ካባታቸው ሉተር የተማሩትን ነው የሚያደርጉት።
@tube-zv8gv
@tube-zv8gv 4 ай бұрын
ሉተር የሰበከዉ ወንጌል ገና በሀይልና በስልጣን ይሰበካል የጨለማዉ ሀይልና ሲኦል ባዶ ይቀራሉ በዚህ ቅር የሚለው ክፋት ሀሉ ተንኮልም ሁሉ የሞላበት የዲያቢሎስ ልጅ ብቻ ነው።
@fano-ry6xu
@fano-ry6xu 3 ай бұрын
Yedabilos lije ena yedabilos agelgayochima enate nachu seyitanam
@AbdullahiYusuf-jv1ov
@AbdullahiYusuf-jv1ov 4 ай бұрын
የኃይማኖቶች የእርስ በርስ ጦርነት ይሉሃል ይሄ ነው
@asmechiabate6926
@asmechiabate6926 4 ай бұрын
ሀጢአት በገንዘብ ይስተስረያል የሚለውን አስተምሮ መቃወሙ የካቶልክ ያለ ጥላቻ ያሳያል?እውነት? አንተ ራስህ ይህን ትቀበላለህ? ከሆነ ሂድና አስተምር! ስቀጥል ስለ ሉተር የተጨነቀ እና ይህን ያህል አጀንዳዬ ብሎ የሚናገር ካለ ይገርማል። ይሄነ በተቃራኒው የኦርቶዶክስ ብሆን ኖሮ የልደት በአልና በስሙ ዝማሬ ሳትዘምሩ ትቀሩ ነበር?...........ተረተን መልሰው ተረተን
@travelwithberok7639
@travelwithberok7639 3 ай бұрын
I can’t finish it this is too much.
@hhutrdBhhutrd
@hhutrdBhhutrd 4 ай бұрын
ምነዉ ላዳምጠዉ ነበር እሽ
@Adi-p7b
@Adi-p7b 4 ай бұрын
💥ጩፋንና መሰሎቹን ነብይ ብለው ከሚሉ ይሄን አጋንንት ነቢይ ቢሉ ይሻላል🚩
@Sami-jo4uc
@Sami-jo4uc 4 ай бұрын
ከብሉይ ኪዳን ዘምን 5500 ዓለም ቀጥሎ old world order ቀጥሎ the new world order የሰውን አምሮ በመቆጣጠር ሥራ አስፈጻሚ ሆኖ የተመረጠ አጥፊ ሰው መነሻዉም መድረሻውም ቫቲካን ነው የኛ ትውልድን የማስተማር ችግር እንጂ ብዙም እምሸውደን አልነበረም ቀድመው በዝው ስርዓት በልተውን ቅርንጫፉን አራግፈዉብን ስሩን ብቻ ስላስከሩብን ነው ተስፋ አለኝ ያብባል እምያሳዝነው ብዙ ሰዉ እየጠፋ ነው ሁሉም በሚባል ደረጃ ከተሳሳትኩ ልታረም ካጠፋው ይቅርታ ከዩቱብ ውጭ በሰራ ጥሩ ነው ❤
@yetinayetgirum
@yetinayetgirum 4 ай бұрын
Kantes luthren ❤❤❤❤
@AdamuTadese
@AdamuTadese 4 ай бұрын
ማርቲን ሉተር ማለት መንፈሳዊ ጀግና ከእየሱስ ሐዋርያት እና ከሐዋርያው ጳውሎስ በኋላ የተነሳ መንፈሳዊ አርበኛ ነው የኦርቶዶኮስ ቤ ክ ገበናዋነሰ አደባባይ ያሰጣባት ግሐሰብ ስለሆነ አጥብቃ ትቃወመዋለች
@ghirmaighebremariam1644
@ghirmaighebremariam1644 4 ай бұрын
What about the books tiemirte Maria, gedlat, dirsanat? Tell us all the lies and fictions in these books
@YisakFitamo-wm3fc
@YisakFitamo-wm3fc 4 ай бұрын
Ymartin luter tarek ayawokum porstant laza new ymichohu
@Fasildes
@Fasildes 4 ай бұрын
ሎቱ ስብሐት
@paitiencezekaria5300
@paitiencezekaria5300 4 ай бұрын
ሥራ የፈታ መነኩሴ ቆቡን ቀዶ ይሠፋል ። በማርቲን ሉተር ያለውን ጉድፍ ከማየት ። መጀመሪያ በአንተ ዓይን ያለውን ግንድ አስወግድ ።
@eshitube1153
@eshitube1153 4 ай бұрын
ከርስቲያን ነን የሚል ህብረተሰብ ግን እንዴት ይሄንን ያህል ኢየሱስንና ወንጌልን ከፍ ከፍ የሚያደርግን ሰው ይጠላል፡፡ ወገኖቼ ሰይጣን ሃይማኖት ኖረህ አልኖረህ ግድ አይለውም ግን የኢየሱስ ወንጌልንና አገልጋዮችን ጥላሸት ይቀባል፡፡ ምክንያቱም «የዲያቢሎስን ስራ ሊያፈርስ የእግዚያብሄር ልጅ ተገለጠ» የሚለው እቤትህ ያለው መፅሃፍ ቅዱስ ነው፡፡ ማርቲንም ሆነ ማንም አገልጋይ ለሰራው ስራ በጌታው ዘንድ የሚጠብቀውን ያገኛል፡፡ ግን ዲያቆን የተባለ ሰው እንዴት ይሄንን ያህል የወንጌል ጠላት ይሆናል፡፡ (ሉተር አለ እየተባለ እዚህ ላይ የሚባለው ነገር የውሸት ክስ ነው፡፡) ሁላችንም በፈጣሪ ፊት እንቀርባለን፡፡
@PlRATE
@PlRATE 4 ай бұрын
አታለቃቅስ እውነቱ ይህ ነው። google እንኳን አድርገህ ሳታረጋግጥ ውሸት ነው ብለህ ትከሳለህ? ደሞስ ሀይማኖት ማለት ማመን + መታመን ሆኖ ሳለ አንዲት ጥምቀት አንድ ሀይማኖት ብሎ በኤፌሶን 4 ላይ ኢየሱስ ክርስቶስ ከመሰረታት ሐዋርያት ያፀኗት ሀይማኖት አንድ መሆኖን ያለ Apostolic Succession ሌላው በሀይማኖት ስም የተከሰተ ከግንዱና ከቅዱሳን ህብረት የጎደለ ነው። ሌላው ከመፅሐፍ ቅዱስ በተቃራኒ "እምነት ብቻ" ብሎ የተነሳው ማርቲን ሉተር አይደለም ወይ? መፅሐፍ ቅዱስ እንደሚነግረን 'አጋንንት ደግሞ ያምናሉ፤ ይንቀጠቀጡማል። ' የያ​ዕ​ቆብ መል​እ​ክት 2:19 አንድ ሰው ክርስቲያን ተብሎ ሀይማኖት አልፈልግም እምነት ብቻ ካለ ከ አ ጋ ን ን ት በምን ይለያል?
@tsitsi8906
@tsitsi8906 4 ай бұрын
ምነው ኢየሱስን ይሄን የሰይጣን ማደሪያ ባመንከው ልክ እንኳን ብታምነው ?አሳዘንከኝ
@eshitube1153
@eshitube1153 4 ай бұрын
@@PlRATE ወንድሜ እቤታችሁ ያለውን መፅሃፍ ቅዱስ አንስተህ ማንበብ የጀመርክ ግዜ እንደ ማርቲን ሉተር አይነት እምነት ይኖርሃል፡፡ ስለ ዚህ መፅሃፍ ቅዱስ እንዳታነብ፡፡ ክሙሉ መፅሃፍ ቅዱስ የያቆብ መልዕክት አንድ መስመር ላይ ሃይማኖትህን ትመሰርታለህ? መፅሃፍ ቅዱስ ሙሉውን ሰው በእየሱስ ክርስቶስ በማመን የሃጥያት ምህረት፣ የዘላለም ህይወት፣ መዳን እንደሚሆንለት ነው የሚያስተምረን እነዚህ ነገሮች እንደሆኑለት የተረዳና ያመነ ሰው ደግሞ በእግዚያብሄር ፀጋ የፅድቅ ኑሮ ይኖራል፡፡ የሚያስቀው እኮ ደግሞ ኦርቶዶክስ በፅድቅ ጉዳይ ፕሮቴስታንቱን ሊኮንን ሲደፍር ነው፡፡ ሁለት ወር ሙሉ ከቂቤና ከስጋ ተቆጥበህ መጠጥ ቤት አይደለም እንዴ የምታድረው፡፡ የአመፅ ህይወት እኮ የሚኮራበት እናንተ ጋር ነው፡፡ ፕሮቴስራንቱ በሃጢያት ቢወድቅ እንኳን ይፀፀታል ተፀፅቶም ንስሃ ይገባል፡፡«የልጁ የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከሃጥያት ሁሉ ያነፃል» የሚለውን ስለሚያምን፡፡ ስለዚህ መፅሃፍ ቅዱስ እንዳታነብ ካነበብክ አሁን ያለህበት ቤት ስትቀመጥም፡፡
@PlRATE
@PlRATE 4 ай бұрын
@@eshitube1153 ለምን ታዲያ እንደእኔ መፅሐፍ ገልጠህ አትከራከርም? ስለ doctrine የፃፍኩት አንተ ደሞ ስለ ተራ የመንደር ሀሜት ነው የምታወራው። ስለ doctrine ስለ ዶግማ በቅዱስ ቃሉ ከቻልክ ሞግት። anyways እውነትን ክዶ የውሸት ክስ ምንም አይጠቅምህም። አንድም ከሳሽ የሀሰትም አባት የተባለ የሰይጣን መገለጫ ነው። የቆምክበትን መርምር!! መልካም ቀን
@YesytChekole
@YesytChekole 4 ай бұрын
​@@eshitube1153 ፤ለት የኛ መፀሀፍ ቅዱስ ሴት ሸቀጥ ናት አይለንም እሽ ሌላው ዝርዝር እደሰማከው ነው አታለቃቅሱ እውነቱ ይህ ነው ወበዴነው
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 4 ай бұрын
ጴንጤወቹ የማይፆሙት ለካ ለዚህ ነው😳🙉
@FanoMichaelKassa-zu7xp
@FanoMichaelKassa-zu7xp 4 ай бұрын
ኦ ማርቲን ሉተር ለካ የሉሲፈር ቤተ መቅደስ ነበርክ?? የአንተን ትምህርት ትምህርት አድርገው ለተከተሉ መጨረሻቸው አያምርም ያው ፍጻማቸው ገሃነመ እሳት ስለሆነ።
@FireAbebe-dy9yw
@FireAbebe-dy9yw 2 ай бұрын
እስኪ ንገሩኝ ከ 2010 ጀምሮ የተገደለ 1 ኢትዮጵያዊ ፕሮቴስታንት ታውቃላችሁ ?? የፈረሰ ቸርችስ ታውቃላችሁ??
@ephremTegegn-d5d
@ephremTegegn-d5d 4 ай бұрын
ማርቲን ጀግናነው
@YesytChekole
@YesytChekole 4 ай бұрын
እረ😂😂😂😂😂
@tigistab3224
@tigistab3224 4 ай бұрын
የሌላውን እምነት መስደብ ገነት አያስገባም
@hiwotkassahun
@hiwotkassahun 4 ай бұрын
ያለ እየሱስ ሀይማኖትም ገዳይ ነው ዘምዴ
@FeyisaEshetu
@FeyisaEshetu 4 ай бұрын
ጸሐፊው ሚዛናዊነት የጎደለውና በጥላቻ እንድሁም በቅናት ብቻ ከእውነት የራቀ እርስ በርሱ የሚጣረስ ነገር ሲያቀርብ አቅራቢውም ደገመው::ሉተር ከጌታ ይልቅ ምስቱንና ልጆቹን አምናለው ብል ኖሮ ክርስቶስ ላይ ባለን ጽኑ እምነት እድናለው እንደት ብሎ አስተማረ? 2.ከክርስቶስ ዳብሎስ ይሻለኛል ካለ እንደት ክርስቶስ ብቻ(sola christus) ደግሞ ብሎ አስተማረ? 3.እውነት የምንኩስና ህይወት ከብዶት ካገባ እንደት ለጋብቻ ደግሞ ክብር የለውም? 4.አንድ ሚስት ካገባ ያላገባቸውን 3 ደግሞ ከየት መጡ? 5.ጸሐፊው የተጠቀሙት ዋቢዎች ለግለሰቡ ፍጹም ጥላቻ ያላቸውን ሰዎችን ጽሑፍ ብቻ ለምን ሆነ? ብቻ የቀረቡት ትችቶች ውሸት ሲሆኑ ግለሰቡ እንደማንኛውም የሰው ልጅ ፍጹም ማለት ግን አይደለም። ከአባታችን ከአብርሐም እስከ አዲስ ኪዳን ዋሪያት በከባባድ ሃጥያት መፈተን ሰውኛ መሆኑን መ/ቅዱስ አስረግጦ አሳይቷል። ጸሃፊው የሉቴርን የግል ህይወት መተቸትም ሆነ ስለሱ የማወቅ ሩቅ ይመስሉኛል።
@tegegnkebede9232
@tegegnkebede9232 4 ай бұрын
ኦርቶዶክሳዊ ወገኖች የዚህ ሰው ዘገባ ከጥላቻ የተነሳ በመሆኑ አትሞኙ በራሳችሁ መርምሩ እንጂ አትቀበሉት የውሸት ትርክት ነው።
@kukukuku6168
@kukukuku6168 4 ай бұрын
I believe him it it’s true yes 🙌
@ErmiasAmanuel-l9t
@ErmiasAmanuel-l9t 4 ай бұрын
እሺ ሉተር ውሸታም እንበል ግን አሁን ኦርቶዶክስ ጥለው የሚወጡጥት ኣበቶች የሉተር መጽሓፍ አንብው ነው ከከከከከከ😂
@MimoGabriel
@MimoGabriel 4 ай бұрын
Orthodoxy started after Jesus Christ. However, your religion began when someone became bored of fasting, confession, divine liturgy, the father, son, and holy spirit (holy trinity), holy communion, and so on. After you've dropped everything, focus on the soul. You choose items that are focused on money and the material world. It's very difficult to understand orthodox sorry. Orthodox ahun tilew mihedut ....menfesawi neger siyakitachew ...alemawi neger sifeligu new
@filagotshimeles-abeara6673
@filagotshimeles-abeara6673 4 ай бұрын
ከሰደበኝ የነገረኝ
@DejeneDesta-s4r
@DejeneDesta-s4r 4 ай бұрын
antem,yantenm video yemeketatel mogne nw😢,ged yelm sel luter na keratosi zarem yeteral, 100000000000 wengel benor sel kerstos nw
@soltube2710
@soltube2710 4 ай бұрын
ሰውን ከሰው ለማባላት ያለህ ፍላጎት ይገርማል ካንተ አይጠበቅም
@MohmmdeMunir
@MohmmdeMunir 4 ай бұрын
ፈረኦን እንደይሆን አምለክ ነኝ ብሎም ነበር
@BirtukanTilahun-lz3gx
@BirtukanTilahun-lz3gx 4 ай бұрын
የክርቶስ ተቃዋሚ የወንጌል ተቃዋሚ ፀ ረ ክርስቶስ መሆኑ አይደንቅም
@Newaccountbunnimeow
@Newaccountbunnimeow 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይበላችሁ እውነት ይሄ ድፍረት ነው ይልቁን ስለ ወንጌል አታሰተምሩም? በኋላ በፍርድ ቀን ትጠየቃላችሁ መልሱ ምን ሊሆን ነው እግዚአብሔር አሞራችሁን ይክፈትላቸ‍ቹህ የልባቹ አዕምሮ ይክፈታው ተባረኩ
@HabtamuAbebe-on5hl
@HabtamuAbebe-on5hl 4 ай бұрын
@@Newaccountbunnimeow 🤣🤣🤣እምነት ብቻ ክብር እግዚአብሔር ብቻ ኢየሱስ ብቻ ፀጋ ብቻ መጸሰሐፍ ብቻ የሚለውን ከእሱ ወስዳች ወንጌል ትላላችሁ ወረኛ
@beki6496
@beki6496 4 ай бұрын
ወደታች ያሉትን ቪዲዮዎችን ማየት ትችላላችሁ ወንጌል ከፈለጋችሁ
@ሸቅሊት
@ሸቅሊት 4 ай бұрын
የታሉ የዚህ ሰውዬ አምላኪ ውች 😂😂😂
@biniamamenu8550
@biniamamenu8550 4 ай бұрын
ሉተር እንጂ አጼዎቹ አጻት አልሰሩምን ?
@belayhuntemesgen4525
@belayhuntemesgen4525 4 ай бұрын
ወሽካታ ። ለመሆኑ ይህንን ታሪክ ከየት አመጣሀው። Please tell ux your reference!!!!
@Meba_tv
@Meba_tv 4 ай бұрын
ውድ ተመልካቻችን ይህ ዝግጅት የቀረበው በመግቢያው ላይ እንደተገለፀው ከዲ/ን ያረጋል አበጋዝ "መድሎተ ጽድቅ" ቅጽ 3 መጽሐፍ ምዕራፍ ዘጠኝ ነው። ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት እባክዎ መጽሐፉን ያንብቡ።
@seyoum917
@seyoum917 4 ай бұрын
ቤተክርስቲያንን የመሰረተ ባለቤቱ ጌታችን አምላካችንና መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ። የቅዱስ ማቴዎስ ወንጌል ም 16 : 13 "ሰዎች የሰውን ልጅ ማን እንደሆነ ይሉታል ብሎ ከጠየቃቸው በኋላ " ቅዱስ ጴጥሮስ በልዑል እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ገላጭነት ትክክለኛውን መልስ ከመለሰ በኋላ ጌታችን በዚሁ ምእራፍ በቁጥር 18 ላይ አንተ ጴጥሮስ ነህ በዚች ዓለት ላይ ቤተ ክርስቲያኔን እሠራለሁ የገሃነም ደጆች አይችሏትም ይላል ። ስለዚህ ራሱ ባለቤቱ የመሰረታት ቤተክርስቲያን በቅብብሎሽ ወደ ሐዋርያት ከዚያም በኋላ ለተነሱ ቅዱሳን ተላለፈች ። እንግዲህ የውጪውን ጠላት ማለትም የሮም ቄሳሮች በቤተክርስቲያን ላይ ያደረሱትን መከራ ስታሸንፍ የውስጥ ጠላቶች እነ አርዮስ መክደንዮስ ንስጥሮስ ተነሱ ቢሆንም በቅዱሳን አባቶቻችን ተጋድሎ ይቺ አንዲት ቤተክርስቲያን ቀጠለች ነገር ግን በስልጣን ምክንያት የሮማው ጳጳስ በዘመኑ ከነበሩ ነገስታት ጋር በማበር የንስጥሮስን ኑፋቄ አንስቶ አንዲቱ ቤተክርስቲያን ተከፈለች ካቶሊክ ተመሰረተ ከዚያ በኋላ ሉተር 1500 ዓመታት ቤተክርስቲያን ይዛ ስትጓዝ የነበረውን ስርዓት አጠፋ ። የማቴዎስ ወንጌል ም 15 : 13 "የሰማዩ አባቴ ያልተከለው ተክል ሁሉ ይነቀላል " ይኸው ሉተር የተከለው የምእራቡ ዓለም ክርስትና ዛሬ ወደ ሰይጣን አምልኮ ተሸጋግሯል እንዲሁም የግብረሶዶማውያን መፈንጫ ሆኗል ። ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በርታ ።
@habtamuassefa-wk1dv
@habtamuassefa-wk1dv 4 ай бұрын
Google እራሱ ይበቃሀል አሁን ሁሉም እዉነት ተገልጣል ጀርመን እራሱ ማለትም ሀገሩ አምናለች😂😂😂
@tarikuaengida1131
@tarikuaengida1131 4 ай бұрын
ችግራችን እኮ አሁን ሉተር ያለውን ማመናችሁ ነው ያለምክኒታ ትከተሉታላችሁ ሉተር እኮ ቀምቃሚ ጨባሽ ነው አባትህ
@TesfayeDagnu
@TesfayeDagnu 4 ай бұрын
እላፊ ቃላት መናገሩ ምን አስፈለገ በስነ ስረአት ጥያቄህን አጠይቅም
@tegegnkebede9232
@tegegnkebede9232 4 ай бұрын
አንተ ሰው ሉተርንና ሉተራዊን የጎዳህ እንዲሁም ለኦርቶዶክስ ውለታ የዋልክላት መስሎህ እግዚአብሔር የተጠቀመበትን ሰው እያክፋፋህ የወንጌል እውነትን እየደፈጠጥክ ከእግዚአብሔር ጋር የምትጋጭ አመጸኛ ሰው ነህ።
@PinaelAlemayehu-fz6mj
@PinaelAlemayehu-fz6mj 4 ай бұрын
ይሄ ፍፅም ጥላቻ ነው ምንም ጠቃሚ ነገር የለውም
@fano-ry6xu
@fano-ry6xu 3 ай бұрын
Tey eg yanich eweneta mindin new awe ewenet eko tmeralech gin aminachu tekebelut luter seyitanachun aserekbowachu new yehedew
@ErmiasAmanuel-l9t
@ErmiasAmanuel-l9t 4 ай бұрын
እንደ ኦረቶዶክስን ያለ እግዘብሔርን የሚሳደብ አለ እንዴ
@ApaulGe365
@ApaulGe365 4 ай бұрын
መዳን በእምነት ነው የሚለው ትምህርት የመጽሐፍ ቅዱስ እንጂ የማርቲን ጂማሪ አይደለም!! ታሪኩን ቀድመን ባናነብ እንሸውድ ነበር ግን ይሄ የአንድ ወገን የእምተን ቡድን ለማጥላላት የተፈጠረ ተረት መሆኑን ተገንዝቢያለው!😂 ከሁሉም በላይ የሌለ ነገር ከመዘላበድ የኢየሱስን ወንጌል በመስበክ ትውልድን ከጨለማ ማስመለጣችንን ልክ እንዴ Martin እንቀጥላለን!! እንወዳችኃለን ኢየሱስ ይሰበክ!!
@rabrab2896
@rabrab2896 4 ай бұрын
Kayeti iyamaxahi yemitinagari falisafii hameetanya yemooten sawu yemitamaa wushatanya !!!😂😂😂
@IsraelMuche
@IsraelMuche 4 ай бұрын
ስለ ሉተር ትክክለኛ ሀሳብ አታውቅም! እብዶች ብንሆን ለእግዚአብሔር ነው ባለ አእምሮዎች ብንሆን ለእናንተ ነው።2ኛ ቆሮንቶስ ሰዎች
@ወለተስላሴ-ጐ7ዘ
@ወለተስላሴ-ጐ7ዘ 4 ай бұрын
አይ ሉተር😂😂😂😂
@HaleluyaMengistu
@HaleluyaMengistu 4 ай бұрын
ተረት ተረትህን ትተሀ መዳን በኢየሱስ ብቻ መሆኑን እወቅ
@ራያወለላ
@ራያወለላ 2 ай бұрын
የሚል የለማ😂😅 ከኦሪት ዘፍጥረት እስከ ራእይ ዮሐንስ ብትዞር መዳን በኢየሱስ ብቻ ነዉ የሚል የለም 😅
Sigma girl VS Sigma Error girl 2  #shorts #sigma
0:27
Jin and Hattie
Рет қаралды 124 МЛН
Ful Video ☝🏻☝🏻☝🏻
1:01
Arkeolog
Рет қаралды 14 МЛН
Sigma girl VS Sigma Error girl 2  #shorts #sigma
0:27
Jin and Hattie
Рет қаралды 124 МЛН