ማርያም በሽልም አውጥታን ነው ለዚህ የደረስነው ብሎ ለሚያምነው ለፓስተር ቸሬ የተሰጠ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ምላሽ

  Рет қаралды 9,138

PASTOR TIZITAW SAMUEL OFFICIAL

PASTOR TIZITAW SAMUEL OFFICIAL

Күн бұрын

ማርያም በሽልም አውጥታን ነው ለዚህ የደረስነው ብሎ ለሚያምነው ለፓስተር ቸሬ የተሰጠ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ምላሽ

Пікірлер: 204
@AndualemGetachewu-o2x
@AndualemGetachewu-o2x 5 күн бұрын
ተባረክልኝ ትዝዬ ሳቅህ በራሱ ቀናችንን ብሩ ያደርጋል። በጣም ነው የምንወድህ የምንሳሳልህ ተባረክልን።
@abatemengistu9153
@abatemengistu9153 5 күн бұрын
ወንድማችን ትዝታው ጌታ ይባርክህ። ቸሬ ይህንን ትምህርት ሰምቶ በይፋ ይቅርታ ለመጠይቅ ማስተዋል አያጣም የሚል ተስፋ አለኝ። ትዝታው፣ በይፋ የተነገረን ብዙዎችን የሚጎዳ ሀሳብ በይፋ ማረምህ በምትወደው ጌታ ፊት እና በወንጌል በማያመቻምች አማኝ ፊት ደስ የሚያሰኝ ነው። ተባረክ ❤
@ThomasLapel
@ThomasLapel 6 күн бұрын
ከፍ ከፍ ላርግህ የምለውን መዝሙር ዘምርልኝ ሰምቼ ሰምቼ ያልጠገብኩት ዝማሬ❤❤❤❤❤❤
@DawitDafa
@DawitDafa 6 күн бұрын
ፓስቴር ቸሬ በትክክል. መገሰጽ አለበትም። ዝም ከተባለ ገና ብዙዎችን ያሳስታል. ትዝታውን ጌታ. ይባርክ
@Emuti-wj7wt
@Emuti-wj7wt 5 күн бұрын
አሜን ትዜ ! አቋሜን በትክክለኛው የእውነት ቃል ላይ እንዳደርግ በፅኑ ተምሬያለሁ ። ተባረክ !!
@meseretbekele9832
@meseretbekele9832 5 күн бұрын
አሜን በኢየሱስ ስም ከወንጌል ውጪ የሆነ ነገር አስተምሮ የተጠረገ ይሁን እግዚአብሔር ይባርክ ወንድማችን ፓስተር ትዝታው ጸጋ ይብዛልክ 🙏🙏🙏
@alemayele7521
@alemayele7521 6 күн бұрын
እንደጠመድናትትትት ጌታ ይቅር ይበልሆ!! እኛ አማሪያም ጠላት አይደለንም!! ቸሬ ልወደድ ብለህ የምትናገረዉ ነገር ሰዎችን ወደ ሲወል የሚወስድ ነዉ! ተዉ ተዉ ተዉ
@hannaseyoum384
@hannaseyoum384 6 күн бұрын
ለመሆኑ ከየትኛዌው የመፅሀፍ ቅዱስ ቃል ነው ያመጣኸው ልጆች የእግዚአብሕር ስጦታዎች ናቸው ይላል ለመካኒቱ ልጅ የሚሰጥም እርሱ ነው ፓ/ ር ቸሬ በጣም ተሳስተሀል ምስጋናውን ለባለቤቱ መልስ ህዝብን ነፃ እንዳይወጣ መንገድ አትዝጋ !!!!!!
@Tetagizaw
@Tetagizaw 4 күн бұрын
የ አግዝያብሔር ቃል በመንፈስ ቅእዱስ ነው የሚሰበከው ለሣቅ አና ለፌዝ ወ ንጌል አይገልጥም! ተቆጭ ያጣ! ግራ የገባው ቸሬ !የዘመን ፍፃሜ አሳች አሱን አይቼ ቢሆን ባልዳንኩ ነበር የሞተልኝ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ!!! ከአጭበርባሪ ከአስመሳይ ተጠበቁ ትዙ ተባረክ የአባቴ ልጅ ጌታ ባንተ አልፎ መከረ ን አመለጥን praise ጎድ!
@seblustifanosss2746
@seblustifanosss2746 6 күн бұрын
በርታ ትዝዬ ጌታ ያፈርሳል አይቀርም
@BelaynehEsubalew-py2cq
@BelaynehEsubalew-py2cq 5 күн бұрын
ማህበረ ቅዱሳንን አስደስታለው ብለህ ወንጌልን አታጣምም ቸሬ
@mesertkebede4115
@mesertkebede4115 5 күн бұрын
Welcome pastor ❤❤❤ GOD bless you and your family pastor 🙏
@MesfinTadesse-jq7el
@MesfinTadesse-jq7el 6 күн бұрын
የሚገርመኝ ቁጭ ብለው ቸርቹ ዉስጥ የሚያመልኩ ምዕመናን ናቸዉ
@selamtadese2942
@selamtadese2942 5 күн бұрын
ፓስተር ቸሬን እግዚአብሔር ይቅር ይበለው የአፍ ወለምታ ይሁንለተና ያስተማረውን ጉባዔ ይቅርታ ይጠይቅ፣ እኛም የፍቅር አባት ስላለን ለጥላቻ አልተጠራንምና ንስሃ ይግባ። ትዜ አንተንም የእግዚአብሔር ቃል ወገንተኝነትህን ያብዛልህ፣ ንቁ የቃሉ ወታደር ነህና ዘመንህን ይባርክልን🙏🙏
@seblustifanosss2746
@seblustifanosss2746 6 күн бұрын
ዘንድሮ እነዚህን የጥቅም የገንዘብ ሰዎችና የወንጌል እንቅፋቶች ጌታ ከሚድያው ላይ ይጠርጋቸዋል
@bereketbekele1112
@bereketbekele1112 4 күн бұрын
Pastor ትዜ ጌታ ይባርክህ ለክብራቸው እና ለዝና የተነሱትን የቸሬ አይነቶቹን አሁንም አጋልጥልን። ዘመንህ ሁሉ በጌታ የተጠበቀ ይሁን።
@merkebgidada8956
@merkebgidada8956 5 күн бұрын
እዉነተኛ አገልግሎት ስለሆነ በርታ ጌታ ይባርክ!
@Marcy-77999
@Marcy-77999 5 күн бұрын
ትዜ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ 🙌🥰🥰
@mahdere6765
@mahdere6765 5 күн бұрын
የኔ ወንድም የምወድህ ሰላም ለአንተና የአንተ ለሆኑት ይሁን በብዙ ተባረክልኝ በእውነት የረዳህ እግዚአብሔር ሁልጊዜ እባርከዋለሁ ስለአንተ ኢየሱስ ይባረክ ክብር ምስጋና ይብዛለት በጥሩ አቀራረብ ነው ያቀረብከው ዛሬ አማኝ እንኳን እንዲ ተብሎ ሳይባል እንኳን በየቤቱ ብና ሲያፈላ ቄጤማ እጣን እያጨሰ ብትነግረው ምን አለበት እያለ ይመልስልሀል ብቻ የቆረጠ ልብ ይስጠን እንድንፀልይ የእግዚአብሔር መንፈስ ያግዘን ፓስተር ትዜ ሞገስ ጥገብ በክርስቶስ ደም ተሸፈን የትኛውም የክፉ ስራ በኢየሱስ ስም ከአንተ ዙሪያ የተጠረገ ነው አሜን
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 5 күн бұрын
አቶ ቸሬ ተዉ ጥብቅና አትቁምላቸዉ
@bachawakweya5798
@bachawakweya5798 Күн бұрын
ዘመንህ ይባረክ !! ወንድማችንን ጌታ በምህረቱ ይድረስለት። ከዚህ ከማስመሰል ሕይወት ይገላግለው።
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 5 күн бұрын
ማርያምን የሚጠላ ጠላት ብቻ ነዉ። እኛ የወንጌል አማኞች ማርያምን አንጠላትም። ተዉ እንጂ ቸሬ
@saratadesse7154
@saratadesse7154 3 күн бұрын
ዘመንህ ይባረክ የዮሐንስ መንፈስ ያለብህ የወንጌል ጀግና
@Liberty-cx4lz
@Liberty-cx4lz 2 күн бұрын
ከኢየሱስ ሌላ ወንጌል የሰበከ የተረገመ ይሁን ፡ አሜን የተረገመ ይሁን ።
@MetiTerfasa-sx6vc
@MetiTerfasa-sx6vc 4 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ወንድማችን ትዝታዉ አሁንም ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ጥበብን ይስጥህ ትክክለኛ መልስ ነው የሰጠህው ተባርክ
@soliyanaalebachew
@soliyanaalebachew 5 күн бұрын
እኔ የጌታዬን እናት በደምብ ያወኳት እና ትክክለኛ መረዳት እንደ እግዚአብሔር ቃል ያከበርኳት ጌታ ኢየሱስን እንደግል አዳኜ አድርጌ ከተቀበልኩ በኃላ ,,,,,የወንጌል አማኝ ጴንጤ,,,ከሆንኩ በኃላ ነው.... ኢየሱስ ብቻዉን ጌታ ነዉ!❤
@rutaabraha6882
@rutaabraha6882 6 күн бұрын
Tebarek pastorye sega yabzalh ❤❤❤❤❤❤❤
@Misganagizaw-bw1wp
@Misganagizaw-bw1wp 5 күн бұрын
ፓስተር ትዝዬ ታማኝ የእግዚአብሔር ባርያ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ጸጋውን ከዚህ በላይ ያብዛልህ በእየሱስም በርታልን አረ ጌታ እየሱስ በደሙ ይሸፍንህ በእሳቱም ያጥርህ በጉያው ይሸሽግህ በክፉ የሚለከትህ የታወረ ይሁን በክፉ የሚፈልግህ አያግኝህ አያገኝህምም በእየሱስም ገና ከዚህ በላይ ታፍረጠርጠዋለህ ጌታ ደሞ ሀይልን ያስታጥቅሀል❤❤❤❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙌🙏✝️
@girmamoges6662
@girmamoges6662 6 күн бұрын
ከእግዚአብሔር ይልቅ በሰዎች ዘንድ ጎሽ ለመባል የሚተጋ እንዲሁም ክብርና ጥቅምን የሚሻ ሰው ይህን መሰሉን ድርጊት መፈጸሙ የሚጠበቅ ነው፡፡ ማርያም ማርያም የተጫወተ እንዲሁም እናት ቤተክርሲያን እያለ ያላዘነ መጨረሻው የቢኒያም ሽታዬ ዕጣ ፈንታ ነው፡፡
@yaredtessema277
@yaredtessema277 6 күн бұрын
ቸሬ ቸሬ ሲሉት እየሳተ ነው ነገ እንደ ቢንያም ሽታዪ ነጠላ ለብሶ ሚካኤል እያለ ይመጣልሀል
@danealasayu3615
@danealasayu3615 6 күн бұрын
ወንበዴ የነበረ ነው አሁንም ውንብድናውን በዘመናዊ መልክ ይዞ ነው የመጣው ጌታ ይገጽጸው
@meriwameskele1304
@meriwameskele1304 4 күн бұрын
Wey❤ pastor tize ur to the point....i love you more....❤❤❤❤❤❤ Big respect for you......hasabun anstewim🎉🎉🎉
@zelalemlimenih8599
@zelalemlimenih8599 5 күн бұрын
የእግዚአብሔር ጸጋ የበዛልህ ወንድማችን መጋቢ ትዝታው ሳሙኤል እግዚአብሔር ከአርያም ይባርክህ ይጠብቅህም።
@NardosTagesse
@NardosTagesse 6 күн бұрын
ፓስተር ቸሬ የትዳር አስተማር ብቻ ነዉ የማያዉቀዉን ነገር እየዘባረቀ ነዉ ልወደድ ባይ ነዉ እኛ አከባብ እንደዘያ ማርያም ........ማርያም......የምል የለም
@Yegeta
@Yegeta 5 күн бұрын
Stay blessed! Our brother Tezetaw 🙏
@danealasayu3615
@danealasayu3615 6 күн бұрын
ተባረክ ትዜ ዘመንህ ይባርክህ
@magdydinku2104
@magdydinku2104 5 күн бұрын
ጌታ ይባርክ ወንድማችን
@MulualemAdmassu
@MulualemAdmassu 6 күн бұрын
ፓስተር ትዝታው ጌታ እግዚአብሄር ይባርህ እንዲህ አይነት ትምህርት እውነትን ካወቀ ሰው እኳን ሊናገረውና ሊያስተምረው እንዴት ይቻላል የቀደሙት አባቶች እና ህዝቡም ቃሉን ባለማወቃቸው ነው ደሞ ማርያምን ሳንጠምዳት ብሎ ማለትስ ምን ለማለት ነው እኛስ የሱ አባባል እንኳን ቅድስት ማርያምን ማንንም ለመጥመድ አንዴት በየሱስ ሆኖ ይቻላል አረ እራሱን ጊዜ ወስዶ ይመርምር። አንተ ግን ተባረክ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@wackup
@wackup 2 күн бұрын
ጌታ ይባርክህ ወንድማችን ትዜ
@marthamamo4917
@marthamamo4917 6 күн бұрын
ጌታ ይባርክ ወንድሜ እንደዚ ከመንገድ ለሚወጡት መልስ ስለምትሰጣቸ ተባረክ❤
@joeking2028
@joeking2028 5 күн бұрын
welcome Pastor ❤❤❤ GOD bless you and your family pastor ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mahletseda8807
@mahletseda8807 6 күн бұрын
ጌታ ይባርክህ ወንድሜ።ለዚህ ለተናገረው መልሰሥወይም ማስተባበያ ሊሰጥ ይገባል ለቃሉ ታማኝ ከሆነ።
@hayalgeta6024
@hayalgeta6024 6 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ Thank Jesus he gave you this knowledge ❤❤❤❤
@bethlehemseboka
@bethlehemseboka 5 күн бұрын
ቶኪቻው ወደ ዘፈን በመግባቱ አዝኛለው እግዚአብሔር ያግዘው ቶክቻው ወደ ወንጌል እንዲመለስ አንፀልያለን በጣም ነው የምንወደው
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 5 күн бұрын
ትዜው ተባረክልን🎉🎉
@GenetBerhane-it7tt
@GenetBerhane-it7tt Күн бұрын
እውነት ነው በዚህ ዘመን የተቸገርነው በአስመሳይ ወንበሩንና መድረኩን ይዘው በሚዘባርቁ እንደ ቸሬ አይነት አገልጋይ ነን ባዮች በዝተዋል እነዚህን በድፍረትና በፍቅር በመገሰጽህ በጣም ኮርቼብኃለሁ ፓስተር ትዝታው እንወድሃለን! ምናለበት በማያገባቸው እና ባልገባቸው ጉዳይ ሰዎች ዝም ቢሉ ያሉ ጭብጨባ ለምደው እኮ ነው ያሳዝናል😭😭😭😭
@heluethiopia5482
@heluethiopia5482 5 күн бұрын
እውነት ነው ያልከው ፓሰተር ትዜ ህዝብ እንዳይድን ውሰጥ ለውሰጥ እየሰራ ነው ቸሬ የበግ ለምድ የለበሰ ነው አንድ ኢንተርቪ ላይ ቀርቦ ዘፈን ሀጥያት አደለም ልጄ ዘፋኝ ልሁን አለ ዘፋኝ ሆነ ብሎ ሲነገር ሰምቼ ከልቤ በጣም አዘንኩኝ ትውልዱን እያዘናጋ ወደ ጨለማ እየነዳ ያለ ቁጥር አንድ ቸሬ ነው ቅዱሳን እኛ ግን ከእንደዚህ ሰው ተኩላዎች የፖሰተር ሰም ይዘው ከሚያወዛግቡት ህዝብን አጥብቀን እንፀልይ ትዜ ተባረክ
@emawayshekassahun7346
@emawayshekassahun7346 5 күн бұрын
ፓስተር ትዜ ተባረክ
@tirhashabrham2943
@tirhashabrham2943 5 күн бұрын
ጎይታ ይባርካ ፓ፡ትዝታው እውነት ለወንጌል እንዳንተ ጨካኞች ያስፈልጋል።እደ ቢንያም ሽታየ ነጠላ ነው የቀረው።
@zj2164
@zj2164 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ፖስተር ትዝታ ዘመንህ ይባረክ። እውነት ነው ምህመናን እግዚአብሔር የረዳቸው በስተቀር መሪዎቻቸውን ይመስላሉ። New Creation ከመጡ በኃላ በኢትዮጵያ ውስጥ ነገሮች እየተቀያየሩ ነው። ትውልዱ በተለይ ወጣቱ ከሙሉ ወንጌል እየወጡ New Creation ና ግል ቤተክርስቲያን ጋር እየተሰበሰቡ ነው። ቤተክርስቲያን የግል ልሆን አይችልም። ቤተክርስቲያን የክርስቶስ ደም የፈሰሰላት ናት።
@sehaity6492
@sehaity6492 5 күн бұрын
Kemidir,kesiga ena ke aganint behonew Tibeb ye Egziabher bietim hone yaldanut sewoch madan zebet!!!!Goshita yasasital,bizu kenaget sihtet aytefam ena zig bel Pr. Chere❤❤❤❤
@amblessed8657
@amblessed8657 6 күн бұрын
God bless you and your family Pastor Tizitaw, it's obvious we are in the last days, may the Lord open our spiritual insight to be able to identify false teachers and prophets.
@MUSAHaromo
@MUSAHaromo 6 күн бұрын
ወንድሜ በአንታ ዉስጥ አድሮ የሚሠረ የእግ/ር መንፈስ ቅዱስ ይባረክ::
@misganakebede9840
@misganakebede9840 4 күн бұрын
You really are doing great job. Keep it up & god will help you in this mission
@sehaity6492
@sehaity6492 5 күн бұрын
"Mariam sew bicha nat!!!!"Thank you Tizie
@Wassie12
@Wassie12 6 күн бұрын
ይሄ ሰዉዬ ግን ምን ነክቶታል?? የእውነት ያሳዝናል..ፈጥኖ እንዴት እንዲህ ለተጠራበት ጥሪ ልፍስፍስና ልወደድ ባይ ሆኖ ይኖራል..እኔ ቸሬ ሳውቀው:- ሀገር ከመቀየሬ በፊት በሚመራት በኤጳፍራ ቤ/ክ ከጥቂት አመታት በፊት ለ2 አመት አባል ሆኜ ቤተክርስቲያናቸው በሚገባ አውቀዋለሁ..ኢየሱስን ሰብኮ የማይጠግብ..ፀሎትን የሚወድ ግሩም ሰባኪ ነበር..ማሪያም ናት ልጅ የምትሰጥ..ውለታዋን እረስታችሁ ዛሬ ጠላቶች ሆናችኃል..ብሎን ተረት ተረቱን ያራግፍብን..ይሄ እንዴት ያለ ቁልቁል መውረድ ነው..እውነት ግዛት እንጂ አትሽጣት የተባለው ለካስ ለእንደነዚህ አይነቱ ልፍስፍ አገልጋይ ነው..የእውነት አንዳንዴም አይመስለኝም...እየቀለደም ይመሰለኛል.. እግዚያብሔር ይርዳው.
@betelhemsolomon7624
@betelhemsolomon7624 5 күн бұрын
ቸሪ ይቅር ይበልህ❤❤
@emeba951
@emeba951 4 күн бұрын
ትዜ እንኳን ጌታ አንተን ሰጠን ፀጋው ይብዛልህ ! መወደድ ሆነ መከበር ያለ ክርስቶስ ኢየሱስ ባዶና ም-ን-ም ነው ፡ ይግባን እንጂ !?
@TashaleTolera
@TashaleTolera 5 күн бұрын
እኛ ያማሪያም ጠለት አይደለንም እግዝሓብሔር ያከበራትን እኛም እነከብረታለን ከዝያ ውጪ ስግደት አይገበትም ማሪያም ምንም ልትሰጥ አትችልም ልጅ ያምሰጥ ሕ/ብሔር ብቻ ነው የቸሬ ትምህርት የዕውር ድንብር ትምህርት ነው ፈጥኖ ንሰዓ ይግባ
@MandefroTadesse-i9c
@MandefroTadesse-i9c 6 күн бұрын
“........ ስለ ወጋችሁም የእግዚአብሔርን ቃል ሻራችሁ።” ማቴዎስ 15፥6 “ባስተላለፋችሁትም ወግ የእግዚአብሔርን ቃል ትሽራላችሁ፤ እንደዚሁም ይህን የሚመስል ብዙ ነገር ታደርጋላችሁ።” - ማርቆስ 7፥13 “የእግዚአብሔርን ቃል ቀላቅለው እንደሚሸቃቅጡት እንደ ብዙዎቹ አይደለንምና፤ በቅንነት ግን ከእግዚአብሔር እንደ ተላክን በእግዚአብሔር ፊት በክርስቶስ ሆነን እንናገራለን።” 2ኛ ቆሮ 2፥17
@EteneshSado-jq9di
@EteneshSado-jq9di 5 күн бұрын
Geta abzito yebarkih paster❤❤❤❤
@alexchakiso311
@alexchakiso311 6 күн бұрын
Yes
@bethlehemseboka
@bethlehemseboka 5 күн бұрын
እነይመስገን የትዳር አማካሪዎች የእግዚአብሔር ቃል አገልጋይ እንዴት እንደሚያከብሩ አሉ እኮ የትዳር ከማካሪ በየቤተክርስቲያኑ በእግዚአብሔር ቃል የሚመክሩን እግዚአብሔር ሰው አለው🙏 ፖስተር ቸሬ እኮ ዘፈን መንደር መገኘት ጀምሯል
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 5 күн бұрын
በቸሬ ላይ የሚሰራ የፌዝ የማሰናከያ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፅህ
@BontuAngesa
@BontuAngesa 5 күн бұрын
Tebarek, yezemene jegina
@HanaTilahun-ys8eh
@HanaTilahun-ys8eh 5 күн бұрын
Bless you my brother 🙏
@merkebgidada8956
@merkebgidada8956 5 күн бұрын
ራሱ የተጠመደ ነዉ ፓ/ር ቸሬ
@LiyaGebremdhin
@LiyaGebremdhin 5 күн бұрын
Tebareklen wendemachen
@sehaity6492
@sehaity6492 5 күн бұрын
Pr. Chere temeles,ke diaplos shingela amlit,ke Eyesus wuchi endayawk Hawariaw Paulos endekorete kuret,edilum hizbum yeseteh amnoh new ena nisiha giba❤❤❤❤
@TashaleTolera
@TashaleTolera 5 күн бұрын
በግልፅ ላማገጨት ያተሰበ ነው የአማኞች ጠለትነው ቸሬ
@hiwot4193
@hiwot4193 3 күн бұрын
ተባረክ ትዜዋ ምን ላርግህ ንገረው በደንብ ከተጻፈወው አይለፍ
@BirtukanTilahun-lz3gx
@BirtukanTilahun-lz3gx 5 күн бұрын
ይሔ ሰዉዬ አንደኛው ን ለይቶለት እንደ ቢኒያም ወ ደ እዚያዉ አይሔድም
@Endale-g8w
@Endale-g8w 5 күн бұрын
ፓሰተር ቸሬ በዚህ አባባሉ ንሰሀ በሚዲያ እንዲገባ አሳስበዉ!!!
@MizanaHadera
@MizanaHadera 5 күн бұрын
መብላትም መጠጣትም ዝናም እውቅና ማግኘትም ሁሉ ቀሪነው ያልፋል ለእ/ር መዳፈር መለማመድ ግን ያስፈራል
@HirutAbebe-c9q
@HirutAbebe-c9q 5 күн бұрын
Geta abzeto yebarkeh wondeme🙏🙏🙏...ye Kalun ewnet beteseteh seltan eyetnagerk ketel, berta❤❤❤
@beletechbalcha630
@beletechbalcha630 3 күн бұрын
Ye Egiziabiherin kalin yemayawikewin Paster atibelu
@sofiasiyoum2443
@sofiasiyoum2443 5 күн бұрын
Tebarek❤❤❤
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 5 күн бұрын
ይሄንን ሲናገር አሜን የሚሉ አይጠፉም እኮ
@eleni311
@eleni311 6 күн бұрын
አናቱን ብለህ አፈራርሰው ትዜ ወጋሁ የገንፎ መንፈሰ ማሪያም ማረችሸ ይላል ደሞ ይሄ የአሮጊቶች ወሬ እዚህ አምጥቶ የሚያወራ ጤነኛ ነው ግን? እንዴት እንደሚያበሳጭ ወገኖቼ ሰማ ዙሪያውን አትዙር ጣኦት ካማረህ እንደ ዙጣ ማሪያም ሻንጣህን ይዘህ ጠቅልለህ ግባ እዚህ አታመቻምች እዚህ ወንጌል ነው እዚህ እውነት ነው እዚህ ኢየሱስ ክርሰቶሰ ነው የሚሰበከው ሰለ ሌላ ሰለማንም የምናነሳው አጄንዳ የለንም አፋችን ጆሯችን ልባችን ብልቶቻችን ሁሉ ኢየሱስ ሲባል ነው የሚሰሩት ለሌላው ጥርቅም ቦታ የለንም አራት ነጥብ። ወንድሜ ትዜ ተባረክልኝ 🙏❤ በጣም እኮ ነው የሚያበሳጬው አርፈህ ትዳርህን አሰተምር ወንጌሉን አትንካ የተጠሩ አሉ ያገልግሉበት አትረብሸ ወንጌል ማንም አይሰብከውም ከላይ የተሰጠ ብቻ ነው እና እረፍ እባክህ ለወንጌል እንቅፋት አትሁን
@hdhjsjns
@hdhjsjns 6 күн бұрын
Pastor Tiztaw ; yehe erasu Pastor blo yemteraw Chere mibal sew , and egru moslem and egru ortodox and egru protestan argo , le hodu yemenor betam adegegna sew new . Likun mawek alebet yehe asmesay .
@AbebechAbraham
@AbebechAbraham 6 күн бұрын
Tebare tebarek wendme Tiztaw zemenh ybare🎉 hizbun eyanekah new
@degefaabera811
@degefaabera811 5 күн бұрын
Tabarki pastor tize sawuyyo. Yamiyawor qalli baxxim mixxalagn
@SaraTeressa-nf6wn
@SaraTeressa-nf6wn 6 күн бұрын
Tabarak,wandema .sawe kadchabebe nawe yafalagawe
@MesfinTadesse-jq7el
@MesfinTadesse-jq7el 6 күн бұрын
የሚሰማ ከሆነ ይጠቅመዋል
@handej6221
@handej6221 3 күн бұрын
So true
@ዳድቱንጋ
@ዳድቱንጋ 6 күн бұрын
ከማሪያም በፊት የወለዱ እናቶች ሲወልዱ ምን ይባሉ ነበር? ለፓስተር ቸሬ ፣😅😅😅😅😅😅
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 5 күн бұрын
እዉነት ነዉ ትዜ እንዲህ ሲያወራ ዝም ካሉትማ ይቀጥላል
@bethlehemseboka
@bethlehemseboka 5 күн бұрын
ቸሬ እኮ ተዋናይ ቢሆን የፈለገውን ለመዘባረቅ
@bettybeauty-xh4rz
@bettybeauty-xh4rz 2 күн бұрын
እጅግ የሚያረካ:ተገቢ የሆነ:ልኩን ያሳወቀ መልክት ነው ለዛ ለቸሬ: ትዝታው አንተን ቆራጥ:እውነት ተናጋሪ እና ፅኑ አገልጋይ አድርጎ ያስነሳህ እግዚአብሔርን እጅግ በጣም ሁልጊዜ አመሰግነዋለው። ቸሬ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ:ይህን ቆራጥ መልክትህን ሰምቶ ከተስተካከለ ተስፋ አደርጋለሁ። የትዳር ትምህርት እና ወንጌል ተደባለቀበት መሰለኝ።
@alexchakiso311
@alexchakiso311 6 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏
@habenlegese
@habenlegese 4 күн бұрын
Geta ybarkh fth le amagnoch zm blo ye amagnoch sm matfat new eyetetekeme yalew tze geta abzto ybarkh
@senasafikre
@senasafikre 6 күн бұрын
በእነዛ ቤት ብዙ ስለምሳቅለት የሰዎቹን ትኩረት ለማግኘት የሚያደርገው ጥረት ነው ት/ርቱ ምንም ውሃ የሚያነሳ አይደለም
@NafnatAbdo-z3k
@NafnatAbdo-z3k 5 күн бұрын
CheretirgumunAlawoqem
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 5 күн бұрын
በኢየሱስ አማላጅነት የማያምኑትን ህዝብ ይከራከራል? ቸሬ ተመለስ
@ashagrealemayehu9767
@ashagrealemayehu9767 6 күн бұрын
Thanks pastor
@alemasfaw9662
@alemasfaw9662 6 күн бұрын
ምን ለማለት ፈልጎ ነዉ ምነዉ ተነግሮ የማያልቀዉን ጌታን አይሰብክም ጌታ ይቅረ ይበለዉ
@FanayeseyfuFanu
@FanayeseyfuFanu 5 күн бұрын
ባለው ሰታሰተምር ብዙ ኦርቶዶክሶች ወደ ጌታ ሲመጡ ቀድሞ ሲለብሱት የነበረው ያኮተትና ሸክም ባንዴ ማውለቅ አይፈልጉም የቀድሞው ፖ ,ቢኒያምም ወደ ኦርቶ ..ለመመለሰ ሲፈልግ ከእግዝያብሔር ቃል ያፈነገጡ ንግግሮችን ያሰተምርና ይናገር ነበር ይሔም ከዛ የራቀ አደለም ከወንጌል አማኝነት ለመውጣት ሲያሰቡ ይህንን ማለት ግድ ነው ቶሎ ቶሎ ሸቃቅዬ ሽል ልበል አለች ቀበሮ ካዝናቸው ሲሞላ ቁጭ ብለው መብላት እንጂ ጌተን ማገልገል አይ ፈልጉም ብዙም አትጨነቁ ሀሳባቸው ከዚህ አይዘልም ማሰተዋል ይሰጣቸው አይባልም ሰላልፈለጉ ወይም ሰለናቋት
@michaelemere4838
@michaelemere4838 5 күн бұрын
Lemn pastor tlewlh
@wardewarde9415
@wardewarde9415 6 күн бұрын
Blessed 🙏🙏🙏🙏
@yemeru9732
@yemeru9732 5 күн бұрын
“ከእነዚህ ከታናናሾች አንዱን ከማሰናከል ይልቅ የወፍጮ ድንጋይ በአንገቱ ታስሮ ወደ ባሕር ቢጣል ይጠቅመው ነበር።” - ሉቃስ 17፥2
መስቀል ቤዛ (መድሃኒት) አይደለም። Pastor Tizitaw Samuel ELM
1:27:25
PASTOR TIZITAW SAMUEL OFFICIAL
Рет қаралды 3,3 М.
Nastya and balloon challenge
00:23
Nastya
Рет қаралды 62 МЛН
ጣጣ ያለበት እንቁ "እንቁጣጣሽ" Pastor Tizitaw Samuel #E.L.M
1:03:26
PASTOR TIZITAW SAMUEL OFFICIAL
Рет қаралды 4,5 М.