ማርያም ደስ ይበልሽ | አምደ ሐይማኖት ሰንበት ት/ቤት መዘምራን

  Рет қаралды 2,368

Saint Gabriel EOT Monastery

Saint Gabriel EOT Monastery

Күн бұрын

ማርያም/2/ ደስ ይበልሽ በገብርኤል ሰላምታ
በአንቺ ስላደረ የዓለም ሁሉ ጌታ /2/
የአምለክ ቸርነቱ ፈቃዱ ሲሆን
ጨለማው ተገፎ ሲመጣ ብርሃን
መድኃኒት ሲመጣ ሰይጣን አንደፈረ
የዜናው አብሳሪ ገብርኤል ነበረ
አዝ . . . . . . . . . . . //
ድንግል ተቀምጣ በቤተ መቅደስ
ሐር ወርቅ አስማምታ ስትፈትል ንግሥት
ገብርኤል/2/ ዜናዊ ሐዲስ
የአምላክን መወለድ ሥጋ በመልበስ
አዝ . . . . . . . . . . . . //
ገብርኤል ሲያበስራት ድንግል ስትሰማ
በእርሷ ላይ አረፈ የመለኮት ግርማ
እውነተኛ መልአክ መሆኑን ስላየች
ይሁንልኝ ብላ ቃሉን ተቀበለች
አዝ . . . . . . . . . . . //

Пікірлер: 2
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልል 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💐👏🕯💐👏🕯🕯👏💐💐👏🕯🕯👏💐👏💐👏💐👏💐👏💐👏
@betigetachew2758
@betigetachew2758 Жыл бұрын
elelelelele
Girl, dig gently, or it will leak out soon.#funny #cute #comedy
00:17
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 36 МЛН
МАИНКРАФТ В РЕАЛЬНОЙ ЖИЗНИ!🌍 @Mikecrab
00:31
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 39 МЛН
Or is Harriet Quinn good? #cosplay#joker #Harriet Quinn
00:20
佐助与鸣人
Рет қаралды 57 МЛН
እመቤቴ ማርያም ሆይ ደስ ይበልሽ (የእመቤቴ የቅድስት ድንግል ማርያም መታሰቢያ በዓሎች ስንት ናችው ? )
14:52
፸፯ መዝሙር በሰንበት ቦአ ኢየሱስ
7:32
Bete Tekle ቤተ ተክሌ
Рет қаралды 384
ዘመንን የሰራ ጌታ :- ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyrics)
20:21
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 187 М.
🔵" ስምህ ይጣፍጣል " simeh yitafital eyrsus ልብን የሚገዛ ዝማሬ New Ortodox Mezmur #wudase_mezmur
8:20
Wudase Mezmur ውዳሴ መዝሙር Z Ortodox tewahido
Рет қаралды 241 М.