#ማርያም_ሚስት_አግባ_ብላኛለች

  Рет қаралды 31,132

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ

Күн бұрын

በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
#negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia

Пікірлер: 313
@tigi_habeshawit
@tigi_habeshawit 27 күн бұрын
ጋዜጠኛ ነጋሸ መርሐግብርህ እጅግ ደሰ የሚል አሰተማሪ የሚገሰፅ ነው ከልብ እግዚአብሔር ይሰጥልን አንተና አርአያ የምታደርጉት ለሐይማኖት ለሐገር ለትውልድ ትልቅ ጥቅም አለው ኑሩልን ሐይሉን ብርታቱን ያድልልን ሐገራችንን ሰላሟን ይመልሰልን ቤተክርሰቲያናችንን ይጠብቅልን
@dmx3674
@dmx3674 28 күн бұрын
ጉድ ነው ዘንድሮ ። እግዚያብሄር ልቦና ይስጣችው ። በዚህ አጋጣሚ ፍቅር ሲዝም ወደ ጸበል መሄዱ እጅግ ተደስቻለሁ ። ግለሰቦች ወደ ልቦናችው ሲመለሱ ክርስቲያናዊ ደስታ አለን ። አሁንም ህዝባችንን አብዝቶ ይባርክ ፣ኦሮቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ።
@peacelove4778
@peacelove4778 28 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@MesiiHabtamu
@MesiiHabtamu 27 күн бұрын
Amen
@aregashgebere
@aregashgebere 26 күн бұрын
አሜን 🙏
@user-vq3uz4ws5e
@user-vq3uz4ws5e 15 күн бұрын
አሜን
@bethelehem4989
@bethelehem4989 27 күн бұрын
ወንድሜ ነጋሽ እግዚአብሔርን በጣም በጣምምምም ...... አሳከኝ : እኔም ኢትዮጵያዊ ኦሮሞ ነኝ እንጀራ የጉሮሮዬ መዝጊያ ሆዴን ጥግብ አድርጎ መሙያዬ ነው ሌላ ነገር በልቼ ብጠግብ እንኳን ባልበላውም አይኔ እንጀራ ካላየ እህል የበላው የማይመስለኝ ወይም የጎደለኝ ነገር ያለ ነው የሚመስለኝ እንጀራዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ ...... ውድድድድድ ነው የማደርግሽ ዘላለም ኑሪልኝ 😋😘
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 27 күн бұрын
እግዚአብሔር ሰፍን የህይወት እንጀራ ይስጥሽ ውድ እህቴ ❤❤❤
@YesiYesi-bf1lb
@YesiYesi-bf1lb 27 күн бұрын
@SamrawitSamri-s5m
@SamrawitSamri-s5m 14 күн бұрын
ወድማችን ነጋሽ ፀጋውን ያብዛልህ
@mintiwabnegash
@mintiwabnegash 27 күн бұрын
እህቴ ልቦና ይስጥሽ ይቺ ልጅ ሲጀመርም ሙሲሊም ነበረች ነገር። ገን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትክክለኛ መንገድ ስለሆነች ፈተና ይበዛባታል እግዚብሔር ይመስገን ኦርቶዶስ ስለሆንኩ
@Keberesnshaw
@Keberesnshaw 13 күн бұрын
🙏🙏🙏❤❤❤ወድሜ በረታ እግዚያብሔር ያግዝህ ቅዱሰ ሚካሄል ክፉን ይጋረድህ
@mekdes5976
@mekdes5976 27 күн бұрын
ልጅቷ መጠየቅ አለባት በሚመለከተዉ የተዋህዶ ጠበቆች ልጆች አላት ዝም ማለት ከባድ ነዉ
@YezinaGashaw
@YezinaGashaw 27 күн бұрын
ጋዜጠኛ..ነጋሸ.እግዝያአብሔረ..እጀግ.ደሰየሚልትምረት.እመቤቴ.ትጠብቅህ
@amsaletefara7995
@amsaletefara7995 15 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቅድሰ አባታችን እግዚአብሔር አምላከ ከአሰመሳዬች ጠብቆ በቤቱ ያኑረን
@meazaaweke6181
@meazaaweke6181 27 күн бұрын
ዛሬ ምንሆነኻል ቀዝቀዝ ብለሃል ወንድማለም አይዞን ይገባኛል ምናዬው የምንሰማው ሁሉ ያፈዛል ያደነዝዛል እና በርታ እይዞህ ለኔ አይነቱ ደካማ ኃጢያተኛ ደግሞ ብርታት ትሆናለህ በርታ ነጋሽዬ በጣምነው ምወደው ሚዲያህን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@user-jk2jm6ic1h
@user-jk2jm6ic1h 28 күн бұрын
ሰላም፣ የሙስሊም አለባበስ ያደረገችው ሴት እውነተኛ አማኝ ሳትሆን አገር ጭር ሲል የማይወዱ የሰጧትን ስክሪፕት ነው የተወነችው። ግን ለተውኔት ብቁ ስላልሆነች በአደባባይ ወድቃለች። በእምነት ስም የሚተላለፉ መልእክቶች የነሱን ጊዜያዊ ገንዘብ የማግኘት ፍላጎታቸውን ለማሟላት ህዝብን የሚያፋጅ መርዝ እየረጩ መሆኑን ቆም ብለው ቢያገናዝቡ መልካም ነው። የሚመለከተው የመንግስትና የእምነት አካላት ዝም ሊሉ አይገባም።
@user-yt3lv2ih7p
@user-yt3lv2ih7p 27 күн бұрын
ነጋሽ ወንድሜ እግዚአብሔር እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ እኛ አገራችን በሰማይ
@FatihhOty
@FatihhOty 12 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤
@ZenebuBedru
@ZenebuBedru 27 күн бұрын
አቤት እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ በእንተማርያም መሀረነ ክርስቶስ
@ayinalemtekileyohanis1766
@ayinalemtekileyohanis1766 28 күн бұрын
ወንድማችንንንንፀጋውን ያብዛልን ❤❤❤❤
@user-eo5fj1ys3l
@user-eo5fj1ys3l 6 күн бұрын
እግዝአብሔር ልቦነ ይስጠን
@yourgraceshorts8696
@yourgraceshorts8696 27 күн бұрын
እንደዚህ ያለ ነውር የምታወራው ሙስሊሟ እህታችን እና ይህን ያስተላለፈው ዩትዩበር ይህን አሉ ያን አሉ እያልን አውርተን መተው የለብንም ።ጉዳዩን በህግ ይዞ እስከመጨረሻው መሄድ እና ልጅቷም ተይዛ በአደባባይ ይቅርታ ጠይቃ ለፍርድ መቅረብ አልባት ።አለበለዛ ነገ የበለጠ ዋጋ ያስከፍለናል !
@welansaali674
@welansaali674 26 күн бұрын
እውነትነው ለህግመቅረብአለባት እንደዋዛ መታለፍየለበትም
@User2535-n1m
@User2535-n1m 28 күн бұрын
የሙስሊሟ ልጅ የሰጠችው ምስክርነት ምናምን በደንብ መታየት አለበት ። በዩቲዩብ ገንዘብ ለመስራት ሲባል የማይደረግ ነገር የለም በዚ ዘርፍ ላይ ያሉ የሚያውቁት ነው።ነገር ግን በዚ ደረጃ ግን መውረድ ያስተዛዝባል። ለሽርፍራፊ ገንዘብ ተብሎ አንድን ሀይማኖት ታርጌት ማድረግ አይጠቅምም። እንኳን ኦርቶዶክሳውያኑ የራሳቹ የሙስሊም እምነት ተከታይ የሆነ ሰው እንደሚታዘባቹ እርግጠኛ ነኝ። በተለይ ጠያቂዋ አንቺ ገና ወጣት ብዙ መስራት የምትችይ ሙስሊም እህቴ ነሽ ። ሰውን ወደ እምነቱ መሳብ ከፈለግሽ #ድራማ ለምን አስፈለገ ❓ የሌላውን ሐይማኖትስ ማንኳሰስስ ለምን ተፈለገ ❓ ። አይጠቅምሽ እህቴ!! ለዘመናት ተቻችሎና ተከባብሮ የኖረውን ማህበረሰብ ለዩቲዩብ ሽርፍራፊ ገንዘብ ብለን መቃቃር ውስጥ አንክተተው።
@user-fh9ef9tc3g
@user-fh9ef9tc3g 28 күн бұрын
ሲጅመር ስለኦርቶዶክስ ምንም አታውቅምና ለብር ብላ ነው እና ተከባብረው የኖሩትን ለማጋጨት አትልፊ
@peacelove4778
@peacelove4778 28 күн бұрын
ወይ ቦታ መስጠት ለዝች የጉማሬ አፍንጫ ምን ጎደለባት ኦርቶዶክስ ትዘባርቃለች እንጂ ባደባባይ
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 28 күн бұрын
በጣምልብይነካልመቼምሆንተብሎነው
@fantahungezie7011
@fantahungezie7011 28 күн бұрын
እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቅህ ነጋሽ🙏
@Mulu-mn4vj
@Mulu-mn4vj 28 күн бұрын
ትክክል ብዙውን ጊዜ እኛ ምዕመናን ቆም ብለን አናስብም ብዙዎቻችን😢 ሰው እንከተላለን🥺ማስተዋል ይስጠን🙏የዕውነት ቀን ያምጣልን🙏
@user-vz5gu7qi6c
@user-vz5gu7qi6c 10 күн бұрын
እንደዚ አይነት ሙስሊም የለም ልቦና ይስጣት በጣም ያሳዝናል 😢😢😢😢😢 ሲጀመር መጀመሪያም ሙስሊም ነበረች
@YezinaGashaw
@YezinaGashaw 27 күн бұрын
እግዚአብሔር.. ይቅረ.ይበልሸ.የምትይውን.አታውቄውምነ
@tigist12gm28
@tigist12gm28 28 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር ሔይ ይመስገን ወንድማችን እንድትአሻመህ ፀጋውንያብዛልን ላይ ክክክክክክክ ሼርርርርርርርርር ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@SamrawitSamri-s5m
@SamrawitSamri-s5m 14 күн бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ይህ ውሽት ተደጋገመ እባካችሁ መልስ ከፈለጋችሁ ቤታችን ክፍት ነው ድራማው ይብቃችሁ!!!!!!!!!!! ይቺ ልጅ በህግ ትጠየቅልን!!!!
@Messiyemariyam21-un4gi
@Messiyemariyam21-un4gi 28 күн бұрын
ከየት ነው የተላክሽው የኔ እህት? እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ!
@seblenegenkebabilon258
@seblenegenkebabilon258 11 күн бұрын
እናጎቴ ቤት ነው ከሙስሊም አይደለችም እነ አጎቴን ከአወቅሻቸው ሁለቱን እምነት ለማጋጨት ከሚጥሩት መንደር😂😂😂😂😂
@Aynalem291
@Aynalem291 27 күн бұрын
ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልን❤❤❤❤❤
@user-vz5gu7qi6c
@user-vz5gu7qi6c 10 күн бұрын
ክበሪሊኝ
@user-si5ko3sx1h
@user-si5ko3sx1h 10 күн бұрын
በእውነት ልቦና ይስጠን
@egziabherfkirnewnew6733
@egziabherfkirnewnew6733 16 күн бұрын
አለባበስህም ደስ ይላል
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms 12 күн бұрын
የአስራት ቦክራት ሃገርዋን በጸሎትዋ ኖው እንጂ ድንግል ማርያም ሐጥያታችን ድ።ረታችን ጥግ ደርሰዋል
@user-ud6yy6zp7d
@user-ud6yy6zp7d 10 күн бұрын
ይችም ልጅ የኛ ልጆች ጠይቆት ባለችበት ቦታ ይቅረታ ትጠይቅ
@user-bo4wv8yn8d
@user-bo4wv8yn8d 28 күн бұрын
እናትህ ትውለድህ ቃልቻቤት ነውእውነትህ ነው
@kidaneabraraw902
@kidaneabraraw902 27 күн бұрын
እውነትም ከቃልቻ ቤት ነው የገባቸው !!!!ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ።
@adanchgamachu2186
@adanchgamachu2186 28 күн бұрын
አንተ ተባረክ አምላክ ይርዳህ
@KonjittadesseTadesse
@KonjittadesseTadesse 12 күн бұрын
Abetu fatari hoy meran 😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲
@SasahasheShashe
@SasahasheShashe 13 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አሜንአሜንአሜን
@MessiMesert-km1om
@MessiMesert-km1om 27 күн бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ
@hanaabraham1428
@hanaabraham1428 28 күн бұрын
ውንድሜ በርታ።እግዛብሔር ይጠብቅህ።
@MuluneshMulu-x2g
@MuluneshMulu-x2g 28 күн бұрын
እግዚአብሔር የባርክህ ወንድማቾን
@fitsumtamirat9326
@fitsumtamirat9326 9 күн бұрын
🙏🙏🙏!!!
@seblenegenkebabilon258
@seblenegenkebabilon258 11 күн бұрын
ቀጣፊ ሲጀመር ቤተ መቅደስ ወንዶች ናቸው የሚያፀዱት ሴት አይገባም ልቦና ይስጥሽ
@DababeDaboob
@DababeDaboob 7 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@wedewede1844
@wedewede1844 28 күн бұрын
ነጋሸ ሚዲያ በጣም በርቱልን 🎉❤
@emyspiller7059
@emyspiller7059 28 күн бұрын
እሜን እሜን እሜን ከኛጋ ትሁን እመብርሀን እናታችን ❤
@Fatema-jd9wv
@Fatema-jd9wv 9 күн бұрын
አቤት እግዚኦ ለመፍረድም ግራ ገባኝ እኮ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-yt3lv2ih7p
@user-yt3lv2ih7p 27 күн бұрын
ምን ከምን ጋ ቀላቀልሽ አይይይይይ ቃልቻ ቤት ነው የገባሽው በስመአብ በወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ልቦና ይስጥሽ
@lidetdesu-sq4by
@lidetdesu-sq4by 27 күн бұрын
የታለች የትኛው ቤተክርስቲያን ገብታ እምትለውን መፃፍ ያወጣቹ እጇን ይዞ ወስዶ እንድታሳይ ማድረግ ነው ሲቀጥል ሁሉም ነገር ተተርጉሞ አይነገረንም አለች በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ስረአት ውስጥ እኛ የግድ ሁሉን ማወቅ የለብንም ተሸክመነው ከምንኖረው ሀጢያት አንፃር አለማወቃችን ጥሩ ነው መጥፊያችን እንዳይሆን ማለት ነው
@Shaina-pd7ho
@Shaina-pd7ho 25 күн бұрын
ነጋሸእግዚአብሔር ይሰጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤
@routeantenhe5789
@routeantenhe5789 27 күн бұрын
ነጋሽ ሰላም ነህ ? ሙት አንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል የቀሳውስትንና የዲያቆናትን አልባሳት ለመላክ አስበናልና እንዴት እናግኛችሁ
@user-fi2bn3bp6k
@user-fi2bn3bp6k 27 күн бұрын
ኡ ኡ ኡ በእግሩ የሚሄድ ውሸት አውሊያ ቤት ቃልቻ ቤት ስትንከባለል ቆይታ ነው የከረመችው ዝብርቅርቅ ያ ለ ነገር ነው እምታወራው መጠመቂያው ሌላ ቦታ ቁርባኑ ያለው ሌላ ይቅር ይበላት ጌታ
@user-ku5jg8tr6n
@user-ku5jg8tr6n 13 күн бұрын
እግዚኦ ማለት ብቻ
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 13 күн бұрын
ወለተ ሚካኤልና ወለተ ኪዳን 23ከአስራታችን ልከናል
@manyazewal-xl3ve
@manyazewal-xl3ve 27 күн бұрын
ሊሎች ሃይማኖቶች የራሳቸውም ከማስተማር ይልቅ በኦርቶዶክስ መቅናት ይፈልጋሉ
@user-vz5gu7qi6c
@user-vz5gu7qi6c 10 күн бұрын
እውነት ነው
@bekelechbalcha8309
@bekelechbalcha8309 26 күн бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ እየሱሰ ክርስቶስ የሚትማሪበትን ልቦና ይስጥሽ።
@user-se5jv8uc1u
@user-se5jv8uc1u 20 күн бұрын
በድፉረት ሀጥያታችን እየተቀጣን ነው ሰው ግን አሁንም መማሪያ የለውም ይገርማል
@User-rh8di
@User-rh8di 27 күн бұрын
ወንድሜ ነጋሽ በጣም የምወድክና የማከብርክ ሰው ነክ አድናቂሕ አና ወዳጅክ ከቤሩት በርታልን የተዋሕዶ ልጅ ❤❤❤❤
@AlemshetGebersilassie
@AlemshetGebersilassie 27 күн бұрын
ሁሌም አድናቂህ ነኝ ጎበዝ የተዋህዶ ልጅ ነጠላው አምሮብሀል ይልመድብህ
@user-rk9gu8xm9g
@user-rk9gu8xm9g 27 күн бұрын
ነጋሽዬ ምን ህግ አለ ብለህ ነው ።ህግማ ቢኖር ኖሮ እንዲ ይፈራርስ ነበር 😢😢😢
@abidbersina9437
@abidbersina9437 28 күн бұрын
Egziabher Ethiopia yetadegat ❤❤❤ wendme Egziabher kenante gar yehun ❤❤❤ lemelkam serah Egziabher yebarkh ❤❤❤
@user-si5ko3sx1h
@user-si5ko3sx1h 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@samrawittadess1235
@samrawittadess1235 20 күн бұрын
አቤቱ አቤቱ አቤቱ ይቅር በለን:: አረረረ ምንጉድ ነው ዘንድሮ
@AsgaTqshu
@AsgaTqshu 11 күн бұрын
ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን በርታል ወንድሜ ኦርቶዶክሰ ተዋህዶን በጋራነጠብቅ በጤና ይጠብቅህ
@cherntman5842
@cherntman5842 19 күн бұрын
ቃለህወት ያሰማል ተዋህዶ ሀይማኖቴ
@Zewdinesh-r6v
@Zewdinesh-r6v 28 күн бұрын
አምላክ በምርቱ ይመልከተን
@user-fv7yi8lw8i
@user-fv7yi8lw8i 28 күн бұрын
እኔ በውነት የኛ ኦርቶዶክስን ንዋየ ቅዱሳት ለብሰው የሚለምኑትን ማንኛውም ምእመን ባያልፋቸው ቆም ብሎ ከየትኛው ደብር መሆናቸውን እና መታወቂያቸውን እና የሚለምኑበትን ደብዳቤ ፍቶ አንስቶ ማጣራት ቢደረግ እኔ በራሴ በኩል ያንን አረጋለሁ የሚል ሀሳብ አለኝ❤❤❤
@teferiatewu6569
@teferiatewu6569 28 күн бұрын
ቤተክርስቲያን ማስተካከል ያለበት ትልቁ ነገር ባህታዊ እየተባለ በየቤተክርስቲያን የተሰገሰገውን አስወጥታ ማፅዳት አለባት ከከተማ እና ከክፍለአገር ምን ይሰራል ሁሉም ቦታ አለው
@mlgglm9051
@mlgglm9051 26 күн бұрын
ሰው በዚ ልክ ያብዳል ምን አለበት የራሳችውን እምነት ብቻ ብታስተምሩ ሰላማዊውን ሰው ለምን ትበጠብጣላችው ማስተዋል ያድለን
@genettesfa4142
@genettesfa4142 27 күн бұрын
ይችን ቅዠታም ግን መጠየቅ አለባት
@user-vz5gu7qi6c
@user-vz5gu7qi6c 10 күн бұрын
እውነት ነው
@onedaytube2129
@onedaytube2129 27 күн бұрын
አሁን ላይ የብልፅግና ወንጌል በአክራሪ ሙስሊም እና ፕሮቴስታንቶች ዘንድ ኦርቶዶክስ ላይ እየዘመቱ ነው ግን አያሸንፉም
@BehayluTesfaye-r2y
@BehayluTesfaye-r2y 27 күн бұрын
መጠየቅ አለባት ሁሉም ይተባበር ዝም ብሎ ማየት ጥሩ አይደለም
@user-vz5gu7qi6c
@user-vz5gu7qi6c 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@BatiMlatu
@BatiMlatu 23 күн бұрын
ተባረክ
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 28 күн бұрын
አሜንአሜንአሜን
@seblewongelzeleke-f8l
@seblewongelzeleke-f8l 28 күн бұрын
አባታችን አባ ገብረኪዳን ማራም ታየቺኝ ሚካኤል ታየኝ ገብርኤል ታየኝ አትበሉ ባሉት ውርጅብኝ እየወረዱባቸው ነው ። ደሞ እንደዚህ የሚሉ እና ምልክት የሚሹ በፍጹም አንደበታቸው የተረመ አይደለም በጣም ባለጌ ናቸው እመቤታችን መላእክት የታየው ሰው ይሄን ቃል ካአፉ አያወጣም ።
@User2535-n1m
@User2535-n1m 27 күн бұрын
ክርስቲያኖ ሮናልዶ ታየኝ የሚሉትን ዘነጋሽ
@MartaMershaye
@MartaMershaye 26 күн бұрын
ጠያቂው እራሱ ድምፁን ደብቋል ውሽት መሆኑ ይታወቃል ሙስሊም ወገኖቼ እቺን ስው ጠይቁልን ነገ የናተንም ስም ታጠፋለች
@Xuruwatqabirarar
@Xuruwatqabirarar 20 күн бұрын
ወድሚ የባሰ አታምጣ ከዚህ በላይ አሳልፈና ብዙ ስቃይ ብሎል ዘድሮ ከበደ ህጃ አተን እናመሰ ግናለን ሀሉን አድናዉቅ ላረከን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Tedy-uw4bf
@Tedy-uw4bf 27 күн бұрын
ነጋሽ ወንድሜ እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጥህ በሕይወት እስካለን ብዙ እና ያለን አትጠራጠር ተንባይ መሆን አይጠበቅብንም ድራማው ተወኔቱ ይቀጥላል መፈተን ጥሩ ነው በእኔ አመለካከት ያላየነውን ያሳዩናል ይበልጥ ያጠነክሩናል በውሸት የከበረ ፃዲቅ የለም ስለዚህ ዘመኑ የደፋሮች የፈጣጦች ናት በመጀመሪያ ሌላ አማኞች እንደዚህ ፍጥጥ ያለ የማታውቁት ልምምድ ሲመጣ ከሁሉ አሰቀድማችሁ ኖ በሉ ስጋ በስባሽ ጥብ ነው ይህ የስጋዊያን ስራ ነው አንዳችም ለነፍስ አይጠቅምም ሌላው በቤተክርስቲያን ዙሪያ ያላችሁ ወንድሞች እህቶች ስራ ስሩ ደፋሮችን ትውልድ ገዳይ ነጋዴዎችን የንግድ ሕግን አስነብቡልን ሕግ ይከበር ሰላም ጤና በአምሳሉ ለፈጠራቸው ፍጥረታት ሁሉ❤❤❤❤
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709 27 күн бұрын
አሜን በእዉነት
@SamrawitSamri-s5m
@SamrawitSamri-s5m 14 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢😢😢😢
@tigist12gm28
@tigist12gm28 28 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@abelayshashu4565
@abelayshashu4565 27 күн бұрын
ምነው ወንድሜ አይዞህ!!!
@nanalove8401
@nanalove8401 27 күн бұрын
አሜን
@BatiMlatu
@BatiMlatu 23 күн бұрын
አሜን😭😭😭😭😭
@meazaaweke6181
@meazaaweke6181 27 күн бұрын
ዛሬ ምንሆነኻል ቀዝቀዝ ብለሃል ወንድማለም አይዞን ይገባኛል ምናዬው የምንሰማው ሁሉ ያፈዛል ያደነዝዛል እና በርታ እይዞህ ለኔ አይነቱ ደካማ ኃጢያተኛ ደግሞ ብርታት ትሆናለህ በርታ
@egziabherfkirnewnew6733
@egziabherfkirnewnew6733 16 күн бұрын
በዉነት ደስ የምትል ጋዜጠኛ ነህ ጸጋዉን ያብዛልህ
@borenaabebechayano-ow8sk
@borenaabebechayano-ow8sk 26 күн бұрын
አቤቱ አንተ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አምላክ ሆይ አቤት ትዕግስትህ ጌታ ሆይ እንደቸርነተህ ሁነን ስለእናትህ ስለድንግል ማርያም ብለህ ይቅር በለን አንተ በእናትህ አትጨክንም
@selamabebe8281
@selamabebe8281 22 күн бұрын
er echi sijemer orthodeze aydelechem negegerua erasu betam yasetawekal negegrua erasu yasetawekal
@HbsBs-z3r
@HbsBs-z3r 15 күн бұрын
ልቦናይሥጣትእሕታችን
@AlAin-xn1de
@AlAin-xn1de 28 күн бұрын
ወንደማቸን ቃለ ህይወት ያሰማል ግን ልጀቶ ግን ስታወራ እራሰ ሱ ካፎ ያስተወቃል ወሸት መሆኑን ልቦና ይስጠን
@HiwotBelachew-hg2st
@HiwotBelachew-hg2st 27 күн бұрын
መቅደሱ አካባቢ ትደርሽና አናትሽንነው የምሰነጥቅሽ ቀላል
@Tsedale21
@Tsedale21 11 күн бұрын
😂😢🙄
@user-vz5gu7qi6c
@user-vz5gu7qi6c 10 күн бұрын
ክበርልኝ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@beletefasika7997
@beletefasika7997 27 күн бұрын
እኛ ሰነፎች ነን እነሱ ቢሆኑ ያስጮሁት ነበር
@AmelHani-y1d
@AmelHani-y1d 28 күн бұрын
ዩቲበሩም ልጅቷም በህግ መጠየቅ አለባቸው በእናት ቤተክርስቲያናችን እንደዚህ አይነት ቀልድ የለም
@SasahasheShashe
@SasahasheShashe 13 күн бұрын
ያሳዝና 😭😭😭😭😭😭😭😭
@saronisrael752
@saronisrael752 28 күн бұрын
መስለም መብትሽ ሲሆን መቀደድ አልነበረብሽም የመለስክላት ልጅ አመሠግናለሁ
@KddkkeKslsld
@KddkkeKslsld 14 күн бұрын
እረ ምን አይነት ነሺ ፈጣሪ ልቦና ይስጥሺ
@frehiwotamdie6525
@frehiwotamdie6525 16 күн бұрын
ነጋሽ እባክ የሰውሯ ማርያም ገዳም ትራንስፖት ቢስተካከል ደብረብርሃን አካባቢ ያለው ቤተ ክህነት አስተዳደር የት ነው ያለው ለምን አያሰተካከልም በጣም ችግር አለ አረ ተው ዝም አትበሉ ሰው እግዚአብሔር ቤት በፈለገው በተመቸው ቢሄድ ምንድ ችግሩ
@geletawmitaw9837
@geletawmitaw9837 21 күн бұрын
ይህች ሴት ተይዛ መጠየቅ አለባት
@user-vz5gu7qi6c
@user-vz5gu7qi6c 10 күн бұрын
በዚው ቀጥይ/ል እግዚሀብሄ ይጠብቅሽ/ህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Senayet2127
@Senayet2127 27 күн бұрын
ኦርቶዶክስ ሐይማኖት አንድም ስህተት አይገኝም ከቻላችሁ ቀርባችሁ ተማሩ ልቦና ይስጣችሁ
@EhteGbreal
@EhteGbreal 12 күн бұрын
እመብርሐን ትጠብቅህ ወንድማችን አንተን አይቀይርብን
@user-fi2bn3bp6k
@user-fi2bn3bp6k 27 күн бұрын
ዶላር ይቀንሳል አላለችም በሜዳቸው እኮ ነው የሚዋረዱት ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ ነው
@user-xr6zg8ne7i
@user-xr6zg8ne7i 27 күн бұрын
ወንድማችንፀጋውንያብዛልን❤❤❤❤❤ በርታልፈጣሪይጠቢቄሂ❤❤❤❤❤
@Alemaz-rl9fy
@Alemaz-rl9fy 10 күн бұрын
Hiselam..nw❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 121 МЛН
王子原来是假正经#艾莎
00:39
在逃的公主
Рет қаралды 27 МЛН
Nastya and balloon challenge
00:23
Nastya
Рет қаралды 25 МЛН
WILL IT BURST?
00:31
Natan por Aí
Рет қаралды 45 МЛН
🔴 ክርስትናና እና ሚዲያ እንዴት ? || እጅግ ድንቅ መልዕክት  ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New Message
1:50:27
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 240 М.
🛑 አባታችን ይቅርታ መጠየቅ ሊኖርባቸው ይችላል ?
35:27
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 32 М.
#አስፈሪዉ_ዉዝግብ #ዘራፊዉ_ማን_ነዉ @NEGASHMEDIA
1:06:08
NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Рет қаралды 13 М.
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 121 МЛН