ማርያምን አልቅሼ ለምኛት ነበር....አልጋ ላይ እረጅም ዘመን ተኝቻለሁ። ዘማሪት መልካም

  Рет қаралды 14,226

ET ART MEDIA

ET ART MEDIA

Күн бұрын

Пікірлер: 104
@መስጋናወለተስላሴ
@መስጋናወለተስላሴ Жыл бұрын
Amen amen amen biwenti zamerik yisemalign
@tagesechbedasso4032
@tagesechbedasso4032 Жыл бұрын
እህታችን ዝማሬ መልእክት ያስማልን
@tigigetu3792
@tigigetu3792 Жыл бұрын
ይሄ ከሰው አይደለም የመንፈስ ቅዱስ ስጦታ ነው መታደልም ነው እንዲህ አይነት ነገር ሳይ እኔም በሆንኩ ብዬ መንፈሳዊ ቅናት እቀናለሁ እህቴ እግዚያብሄር ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልሽ በርቺ
@tessemanadew2884
@tessemanadew2884 Жыл бұрын
እጅግ ድንቅ የሆነ ስጦታ ነው እግዚአብሔር የሰጠሽ። አምላከ ከነ እናቱ ጤና ከእድሜ ጋር ያድልሽ። ለብዙዎች የሚተርፍ ሙያ ነው ፈጣሪ የሰጠሽ። በርቺ!! እጅሽ አይንጠፍ 🙏🏽❤️
@aynadistadese-fc9ey
@aynadistadese-fc9ey Жыл бұрын
አንችን የሰማች እመቤቴ እኛንም ትስማን በመከራ ማለፍን ለበጎ ነው ብሎ መቀበል ባንቸመ አየሁት
@pezaagzech9597
@pezaagzech9597 Жыл бұрын
አሜን አሜን።አሜንን ዉድ እሕታችን. ፀጋዉን. ያብዛልሽ. ዝማሬ. መላእክት ያሠማልን
@zinabmohamammd3146
@zinabmohamammd3146 Жыл бұрын
በእውነት ለእኅታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበለን እኔስ ደካማ ነኝ
@እመቤታችንታማልዳለች
@እመቤታችንታማልዳለች Жыл бұрын
እውይ ድርብብ እርግት ያለች ልጅ ቸር አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይባርክሽ 🤲ስለሁሉም ነገር ቸርነቱ የማያልቀው ቸር አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እመብርሃን በአማላጅነቷ አትለይሽ አትለየን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያጽናሽ ያጽናን🤲
@SolianaTewahido
@SolianaTewahido Жыл бұрын
አሜን❤❤❤
@elisdemeke1799
@elisdemeke1799 Жыл бұрын
ድቅ እህታችን ናት በእውነቱ እመብርሀን ክልጇ ቤት ሳታወጣሽ ታኑርሽ እህቴ ፈጣሪ ቢፈቅድ በስደት ሆኚ ሁሊ የማስባት የእመቤቴ ስእል ብትስይልኝ ፈቃድሽን ንገሪኝ እስቲ
@alemtsehayethiopia5728
@alemtsehayethiopia5728 Жыл бұрын
❤❤❤❤🌹🌹🌹
@hiwotsinna8468
@hiwotsinna8468 Жыл бұрын
እህቴ ዝማሪ መልእክትን ይስጥልን እድሜና ጤናውን ይስጥሽ አሜን አሜን
@ሶስና.ቲዪቭ
@ሶስና.ቲዪቭ Жыл бұрын
መመርጥ ማለት ይህ ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ ❤❤❤❤❤
@warkmeoko
@warkmeoko Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ቃለህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ በጣም ደስይላል እፍፍፍፍ😢
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 Жыл бұрын
እጅግ በጣም የምወደው ሰው ታሞብኛል አንቺን የሰማችሽ እመቤቴ እኔንም ሰምታ ትማርልኝ በመቤቴ ስም ፀልዩለት።
@ወሎየዋ-መ7ቘ
@ወሎየዋ-መ7ቘ Жыл бұрын
መልካምዬ የእኔ ውድ እህቴ እደስምሽ መልካም ልጅ ነሽ የእኔ የዋህ እመቤታችን ቅድስት ማርያም ተክፉ ነገር ትጠብቅሽ❤❤❤
@misrakenegash8149
@misrakenegash8149 Жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@tsehaydereri1270
@tsehaydereri1270 Жыл бұрын
እህቴ ይህን የማያልቀውን ፀጋ የሰጠሽ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ከእዚህ የበለጠ ፀጋውን ያብዛልሽ የእመብርሃን ጥበቃና እርዳታ አይለይሽ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️
@alemituyimer9816
@alemituyimer9816 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ ጤናሽን ይስጥሽ ፀጋሽን ያብዛልሽ ይጠብቅልሽ እርግት የአልሽ መንፈስ ቅዱስ የባረከሽ ጥሩ ክርስቲያን ነሽ
@መሲጎንደሬዋ-ቨ3ቨ
@መሲጎንደሬዋ-ቨ3ቨ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህም በላይ ጥበብን ይጨምርልሽ❤❤❤ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@asnakechworkneh4086
@asnakechworkneh4086 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እመቤቴ አትለይሽ።
@hiwotsinna8468
@hiwotsinna8468 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግ ልን
@merymery7248
@merymery7248 Жыл бұрын
እግዜቤር ይመስገን የድግል ማሪምምምምምምምምም ልጅጅጅጅጅጅጅጅጅ❤🎉❤🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@WenshetBekele-p4l
@WenshetBekele-p4l 4 ай бұрын
የድንግል ልጅ እስከ መጨረሻዉ ጤናሽን ይስጥሽ አብዝቶ ይባርክሽ!!!
@atsedetedla9965
@atsedetedla9965 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን።
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 Жыл бұрын
Tebarekee yene Derbaba be betu yanurish!!! Yabatenim seil serteshal edmena Tena yistish!!!
@iloveyouethiopian3936
@iloveyouethiopian3936 Жыл бұрын
አቤት መታደል ትልቅ ስጦታ ፀጋውን ያብዛልሽ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ በቤቱ ያፅናሽ ሞክሸዬ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እጅሽን ይባርከው እርግት ያልሽ ሚገርም ተሰጦ ❤❤❤❤❤
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ፀጋውን ያብዛልሽ አቤት መታደል
@-silondistube7946
@-silondistube7946 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ ❤
@guhatsewenmaryam1273
@guhatsewenmaryam1273 Жыл бұрын
እንደዝች ያሉ ደጋግ ልጆች ያብዛልን።
@mekonenmarye1178
@mekonenmarye1178 6 ай бұрын
በእውነት አስተዋይ እህት ናት በዝማሬ በአርት ፀጋዋ ፈጣሪን እንድናስብ እረድታናለች።
@dfgdfgg2914
@dfgdfgg2914 Жыл бұрын
በርቺ እህታችን በጣም ጎበዝ ነሽ ከዚህም በላይ ጥበቡን ይግለፅልሽ ፀጋውን ያብዛልሽ❤
@SolianaTewahido
@SolianaTewahido Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ፀጋው ይብዛልሽ እህታችን❤❤❤
@feventahir7780
@feventahir7780 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ❤
@satsshdjs4340
@satsshdjs4340 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለእክትን ያሠማልን😢😢😢😢😢 እህታችን እመብረሀን ትጣብቅሽ❤❤❤❤❤
@dubaidubai3974
@dubaidubai3974 Жыл бұрын
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏
@MeseretBelay-ie3fc
@MeseretBelay-ie3fc Жыл бұрын
እህቴ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሺ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በረች ጎበዝ ነሺ ብዙ እጠብቃል ታች እግዚአብሔር ይጠብቅሺ
@tesfuhagos305
@tesfuhagos305 Жыл бұрын
Yena bertu
@genetdubei9894
@genetdubei9894 Жыл бұрын
በርች ፀጋዉን ያብዛልሽ ተባረኪ❤❤
@حياهمحمد-غ2ن
@حياهمحمد-غ2ن Жыл бұрын
አሜን እልልልልልልልልልልልልልል
@zena4992
@zena4992 Жыл бұрын
እኔስ በምግባሬ ደካማ ሁኛለሁ እዘኝልኝ ድንግል እለምንሻለሁ የኔ እናት ዝማሬ መላክት ያሰማልን ፀጋውይ ይጨምርልሽ
@WubalemasratWubalemasrat
@WubalemasratWubalemasrat 8 ай бұрын
❤❤❤አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ።
@mesrakteklu3222
@mesrakteklu3222 Жыл бұрын
እግዚእብሄር ጥላ ከለላ ይሁንሽ እሱዋ ስትመርጥ እንደዚህ ነው ከነትግስቱ ላንቺ የደረስች እመቤቴ ድንግል ማርያም በየቤቱ ለተጨነቅው ሁሉ ትድረስ አቤት የሱዋ ስራ🙏🙏🙏💕
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 Жыл бұрын
🙏 እግዚአብሔር ይመስገን ! ስታምር ደግሞ ስልኳን ግን ሳታስቀምጡ ።
@Tech-eo1cu
@Tech-eo1cu Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@azebnegash5301
@azebnegash5301 Жыл бұрын
❤❤❤❤እህቴ እግዚአብሔር ይስጥልን መዝሙሮችሽ በእንባየሚደመጡ ናችው ዝማሬ መላእክትን ያስማልን
@aeyenalemdesalegn2017
@aeyenalemdesalegn2017 Жыл бұрын
Egizabeher tsegahun yabezaleshi ehitachen Zemari melakten yasemalen
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 Жыл бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ🙏🙏🙏❤❤❤
@hanakukuhana4575
@hanakukuhana4575 Жыл бұрын
ፀጋአውእን ያአብእዛአልእሽ ተመስእን🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲ዝማሬ መላእክእትን ያሰማልን🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
@aaaaaa7021
@aaaaaa7021 Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ስራው ድቅ ነው እህቴ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የጥበብ አምላክ ጥበብን ጸጋውን ይጨምርልሽ🙏💖💖❤❤❤❤
@mesrakteklu3222
@mesrakteklu3222 Жыл бұрын
እመቤቴን ጠርቶ ያፈረ የለም እመቤቴ ትማርልሽ🙏🙏🙏
@satsshdjs4340
@satsshdjs4340 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ለዚክብር ያበቃሽ ክብሩይስፋ❤❤❤❤❤❤
@leshankassa7031
@leshankassa7031 Жыл бұрын
ዝማሬ፣መላአክት፣የሰማልን፣
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲🥰🥰🥰❤️❤️❤️🌹🌹🌹እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር
@tinsaetilahun-hi6jb
@tinsaetilahun-hi6jb Жыл бұрын
ምን ይሳነዋል ጌታ❤❤
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ እህትናሽ በጣም ደስ ይላል
@merymery7248
@merymery7248 Жыл бұрын
❤🎁🌹❤⛪⛪🌹🎁🎁❤🎁⛪⛪🌹🎁❤❤❤🎁🌹🌷❤❤❤🌹⛪⛪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💐💐💐💗💗🌻🌻🌻💐🌷🌷😘❤❤🎁🌹🌹⛪⛪
@heybestieeeee
@heybestieeeee Жыл бұрын
ፀጋዉን ያብዛልሽ +++
@lemlemsolomon
@lemlemsolomon Жыл бұрын
Amen amen amen
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 Жыл бұрын
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬመላኢክትን ያሰማልን ❤❤❤🎉🎉🎉
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ Жыл бұрын
እጂሺ ይባረክ እህታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሺ መመረጥ ነው እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤🙏
@ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ
@ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ Жыл бұрын
እግዚአብሔርአምላክ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልኝ በእድሜ በጤና በቤቱ እስከመጨረሻው ያኑርሽ እህታችን
@hayimanotbizuwork6036
@hayimanotbizuwork6036 Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
@marrym8549
@marrym8549 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@ማርያምስሚኝሶልያና
@ማርያምስሚኝሶልያና Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን
@እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ
@እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይስጥሽ እህታችን ❤🙏
@tigisttolossa8172
@tigisttolossa8172 Жыл бұрын
በርቺ እነህትዋ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሽ
@abay5630
@abay5630 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይሄ እጅግ ድንቅ ጥበብን እና ጽጋን በጣም ደስ ሲትል እግዚአብሔር አምላካችን የጠየቅነው ነገር ሁሉ ለመልካም ከሆነ ይሰጠናል የሚያጠፋን ስሆን አይሰጠንም ምክናቱን አባት ለልጁ ዳቦ እንጂ ድንጋይ አይሰጥምና በቤቱ ያቆይልን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን፫ ክብር ይስጥልን ወንድማችን እናመሰግናለን❤❤❤💒🙏
@tigikidan5825
@tigikidan5825 Жыл бұрын
በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እሕታችን ጸጋውን ያብዛልሺ
@astergebreegzabher405
@astergebreegzabher405 Жыл бұрын
እጅግድንቅ የሆነ ስጦታ ነው እግዚአብሔር የስጠሽ አምላከ ከነ እናቱ ጤናክእድሜ ጋር ያድልሽ ለብዙዎች ይሚተርፍ ሙያነው ፈጣሪ የስጠሽ በርቺ❤❤
@merymery7248
@merymery7248 Жыл бұрын
እህታችን ዝማሪ መላክትን ያሰማለን ፈጣሪችን❤❤❤
@ወለተሐናብሞትምብኖርምየክ
@ወለተሐናብሞትምብኖርምየክ Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እኅታችን። ጸጋዉን ያብዛልሽ🕊✝️
@marthachane9777
@marthachane9777 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጥበቡን አብዝቶ ይግለጥልሽ
@Zain-ob3rg
@Zain-ob3rg Жыл бұрын
Egziabiher yerafashi Marr
@ፍቅርጌታቸው
@ፍቅርጌታቸው Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ተመሰገን❤❤❤🙏🙏🙏
@Zain-ob3rg
@Zain-ob3rg Жыл бұрын
Zimare melkiti yaselamni Teachin🤲🤲🤲⛪⛪⛪🙏🙏💞💞💞
@haimanotterefe
@haimanotterefe Жыл бұрын
ድቅ ስራ እህቴ
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 Жыл бұрын
Egziabher yimesgn Zemari melaek yasemalen Egziabher yistelen ❤❤❤
@werkyetadesse3137
@werkyetadesse3137 Жыл бұрын
እግዚአብሔረ ይመስገን እህታችን ፀጋው ያብዛልሽ አሜን🙏🙏
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 7 ай бұрын
እመቤቴ እንኮ ሰማችሽ
@በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ
@በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Have no words 💖💖💖💖💖💖💖ET 🎉❤🎉
@ሰላምየማርያምልጅ21
@ሰላምየማርያምልጅ21 Жыл бұрын
በጣም ድንቅ ስጦታ ነው የተስጠሽ ፀጋውን ያብዛልሽ ኢህታችን 🥰🥰🥰🥰
@gizeethiopia3845
@gizeethiopia3845 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያጽናሽ እህቴ አሜን ፫ መታደል ነው
@ከራድዮን-ጨ5ጨ
@ከራድዮን-ጨ5ጨ Жыл бұрын
ሐገሬ ቲቪ ብታገኙት ብዙ ቁም ነገር የምታገኙበት ገና ትንሽ ዲያቆን ሆኑ ከ 30 በላይ ዲያቆናት ያፈራ ዛሪ ደሞ መምህር የሆነ አለ
@yayayaya5229
@yayayaya5229 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@herutjordan534
@herutjordan534 Жыл бұрын
Amen.amen.amen❤❤❤
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ Жыл бұрын
❤❤❤
@Mg-ke8yy
@Mg-ke8yy Жыл бұрын
Yena enate aniche yetadelishe
@rahel6129
@rahel6129 Жыл бұрын
Egzhabehir eko hulun bemikineyat new yemeyaderegew ye metekimenen enji yemegodan neger ayisetenenm egzhabehir yemesegen ehete berchilegn
@tsehaydebesa3744
@tsehaydebesa3744 Жыл бұрын
Selam lenate yehun ET Art media endet alachehu? And neger techegerulegne be 1989/90 lay yeweta ye and ehetache zemari neber ebakachehu yemetagegneu kehone mokerulegne zemarit zemebech meselegne semua kaltesasateku “”Ye mezmuru ye mejemeria senegne endeh yelal”” 🙏🏽Letaredew bege lemedehanialem mesgana yedresew eskezelalem yehezbunem hatiyat bedemo yewaje sew yehone amelak egziabehir weled new🙏🏽
@خيريهخيريه-ح8م
@خيريهخيريه-ح8م Жыл бұрын
ምስኪን ሙዚቃ እኮ ነዉ መዘሙር አደለም ከሙዚቃዉ ቦታ ታገኙት አላችሁ
@خيريهخيريه-ح8م
@خيريهخيريه-ح8م Жыл бұрын
ማለቴ ኦርቶዶክስ ከሆንክ ከሆንሽ ያነ መዝሙር ሳይሆን ሙዚቃ ጭፈራ ነዉ ኦርቶ ዶክስ አካል ሆናችሁ ግን ተመለሱ እንላለን ምንም ማድረግ ስለማንችል እቢ ካላችሁ ደሞ ያነ እኛን ስለማይወክል ከዚህ የለም
@hl9677
@hl9677 Жыл бұрын
ከሞት መዳን ከእግዚአብሔር ብቻ ነው ክብሩን ለሚገባው ስጪ ያለበለዚያ ታያለሽ እድሜሽን ሽባ ሆነሽ ትጨርሽያለሽ ።
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ Жыл бұрын
አንቺ ማነሽ ???
@yitufikr5599
@yitufikr5599 Жыл бұрын
እነወ እናትህ የተባለው ማን ነበር ?
@warkmeoko
@warkmeoko Жыл бұрын
ይህ የፅፍሽው ካንቺ አይደለም ከዳቢሎስነው ልብ ይስጥሽ።እግዚአብሔር እንደ ሰው አይደለም እሱ የይቅርባባይ ምህረት ሰጭ ፀጋሰጭነው። እኛ በማያገባን ነገረ የሰው ልጅ አንገቱ እንዲደፋ እናደረጋልን ። የኛክፉ ተኮላችን መቼ አይሳካም❓😎❓❓❓
@Mg-ke8yy
@Mg-ke8yy Жыл бұрын
Akal sekuli yegezebher ftert ayedelm
@Mg-ke8yy
@Mg-ke8yy Жыл бұрын
Enidegbzu sew enideze seweye selarkgne amsegena yalwen asetaweshe aniche manshe sew laye yemitefergwe
@sarakee-gz6ko
@sarakee-gz6ko Жыл бұрын
❤❤❤
@emanuvalemanuval7142
@emanuvalemanuval7142 Жыл бұрын
👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@Salamsalam-hj2po
@Salamsalam-hj2po Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@emanuvalemanuval7142
@emanuvalemanuval7142 Жыл бұрын
🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻⛪⛪⛪⛪⛪🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻💚💛❤
Who’s the Real Dad Doll Squid? Can You Guess in 60 Seconds? | Roblox 3D
00:34
Хасанның өзі эфирге шықты! “Қылмыстық топқа қатысым жоқ” дейді. Талғарда не болды? Халық сене ме?
09:25
Демократиялы Қазақстан / Демократический Казахстан
Рет қаралды 353 М.
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶 #gen
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 32 МЛН
VAMPIRE DESTROYED GIRL???? 😱
00:56
INO
Рет қаралды 9 МЛН
👉#ETHIOPIA 👉ዘካርያስ ሆይ/ Zekareyad Hoy/ ዘማሪት መልካም ስማቸው#Zemarit Melkam Simachew
5:34
ሲሎንዲስ ቲዩብ(official) - Silondis Tube (official)
Рет қаралды 7 М.
Who’s the Real Dad Doll Squid? Can You Guess in 60 Seconds? | Roblox 3D
00:34