ማርያም እንወድሻለን

  Рет қаралды 159,070

21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ

21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 237
@BezaAschalew-o1v
@BezaAschalew-o1v 9 сағат бұрын
እመቤቴ ማርያም የልባችሁን መሻት ትሙላ ላችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@AdisTkelyi
@AdisTkelyi Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@EphremNegash
@EphremNegash Жыл бұрын
ኦ ማርያም! በእንተዝ ናፈቅረኪ ወናዓብየኪ። እስመ ወለድኪ ለነ መብልዐ ጽድቅ ዘበአማን። ወስቴ ሕይወት ዘበአማን። #ማርያም_እንወድሻለን/2/ ስለወለድሽ የህይወት ምግብን ማርያም እንወድሻለን °°°° ድክመቴን አትይ…………ማርያም በሀጢያት መወደቄን……..ማርያም ተስፋዬ አንቺ ነሽ ……….ማርያም እስከለተሞቴ …………….ማርያም ላልከዳሽ ምያለሁ ………..ማርያም ከስርሽ ላልጠፋ ………….ማርያም ገፀ በረከቴ ……………….ማርያም የህይወቴ ዋስትና ………..ማርያም °°°° የምእመናን ውበት ……....ማርያም ዘውድ አክሊላቸው ………ማርያም ድንግል አንቺ እኮ ነሽ …….ማርያም የመንገድ ስንቃቸው ……...ማርያም ምስክር ነኝ ለአንቺ ………ማርያም እንደነብያቱ ………………ማርያም ስጦታ መሆንሽን …………ማርያም ለአዳም ልጆች ሁሉ ………ማርያም °°°° ሞገስና ፀጋ ……………ማርያም በጌታ ፊት ያለሽ ………ማርያም ዋስ ጠበቃችን ነሽ….….ማርያም እንዴት ነበር ያኔ …….ማርያም ጌታን ስትወልጂ ……..ማርያም የእረኞቹ ደስታ ………ማርያም የመላእክት ዝማሬ ……ማርያም
@ሁሉበእርሱሆነ-ለ7ዠ
@ሁሉበእርሱሆነ-ለ7ዠ Жыл бұрын
ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናችሁ የተዋህዶ ልጆች ታይቶ ከመጥፋት ይጠብቃችሁ
@aman28el
@aman28el Жыл бұрын
ለቀጣዩ ትውልድ ምሳሌ ምትሆኑ ናቹ እግዚአብሔር ይመስገን
@ኤፍታህወለተትንሳኤ
@ኤፍታህወለተትንሳኤ Жыл бұрын
ስልጣኔያቸው ነው ምሳሌው
@dagmendale8447
@dagmendale8447 Жыл бұрын
ወወ
@MihretMihret-b3s
@MihretMihret-b3s Жыл бұрын
ስታምሩግንወይኔ😊😊😊😊
@EmbateMesele
@EmbateMesele Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Alem9287
@Alem9287 9 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ነጠላ ጥሎ ከመኮብለል ፈጣሪ ይጠብቀን
@wubalem5753
@wubalem5753 Жыл бұрын
በርቱ ሲበዛ ፀሉዪ ተሰብስበው ነበር ተበተኑ አምነው ነበር ካዱ ከመባል ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@AL-ry9kw
@AL-ry9kw 18 күн бұрын
እናታችን ማርያም እንወድሻልን ስለወለድሽ የሂወት ምግብን ❤❤❤❤
@ተክለፃድቅ
@ተክለፃድቅ Жыл бұрын
በርቱልን ! መልካም ያልሆኑትን ወይም አጠራጣሪ የሆኑትን (እንደ ፍኖተ ጽድቅ) ብቻ ላይ ትኩረት እንዳናደርግ እና ኦርቶዶክሳዊውን ላህይ እና ጸጋ በውነት እንድናይ ስላደረጋችሁን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ።
@AbMek-qq3yp
@AbMek-qq3yp Жыл бұрын
Yekidusan Mela'ekitin zimare yasemachihu mahiber andenetachihunm yitebekelin
@dere.g2545
@dere.g2545 Жыл бұрын
እንደዚህ ጥዑም መዝሙር እንዳሰማችሁን ለእናንተም ነፍስን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን ድንግል ማርያም በቤተትወዋ ታፅናችሁ፡፡
@hanajebesa7975
@hanajebesa7975 Жыл бұрын
አቤት መመረጥ አቤት መታደል በዚህ ከንቱ ጊዜ እንደእናንተ አይነት የህይወት ጨው ሆኖ ባያጣፍጥልን ይቺን ከንቱ አለም በምን እየተፅናናን እንኖር ነበረ ከቃል በላይ ናችሁ እግዚአብሔር ለዘላለማዊው መንግስቱ ክብር እንዲሁ ነጭ ለብሳችሁ ከመላዕክቱ ጋር ለመዘመር ያብቃችሁ ተባረኩ ❤
@etsegenet1178
@etsegenet1178 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን!
@talajems8696
@talajems8696 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን
@ZewduAnagaw
@ZewduAnagaw 8 ай бұрын
እልልልልል ማርያም እንዉድሻለን ማርያም ✝️💚✝️💛✝️💔✝️ እልልልልልልል ኧረ በእወነት ሸር ላይክ ✝️🤲👐👏🤲👏🤲👏🤲👍👍👍💓✝️✅
@chernetmamaru
@chernetmamaru 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@Mira-yx8nv
@Mira-yx8nv Жыл бұрын
Amen amen zimare milkite yesamaline 😢😢😢😢😢
@Worke-sr5hz
@Worke-sr5hz Жыл бұрын
Zemra Malktin Yasmeln Amen Amen Amen Maryamiii En Wadishalen❤❤❤❤maraymii En Wadishalen Maraymii En wadisheln❤❤❤❤❤
@An..
@An.. Жыл бұрын
ይሄ ነው እንጂ ኦርቶዶክሳዊ ለዛ ቃለ ህይወት ያሰማችሁ
@amanuelgetu2783
@amanuelgetu2783 Жыл бұрын
Zemare melaikt yesemaln❤❤❤
@kinettibebu7076
@kinettibebu7076 Жыл бұрын
Gate hoy selamun setin la hagerchin Amennnnn 🤲🤲🤲🤲 zemari malket yasamaln 🥰🥰🥰
@MOLO-d7h
@MOLO-d7h Ай бұрын
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤
@addisshibru9539
@addisshibru9539 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤ማርያም እንወድሻለን ስለወለድሽ የህይወት ምግብን❤❤❤እእልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@thv-c4g
@thv-c4g Жыл бұрын
Zmare melahektn kedus amanuel yasemaln🙏🙏
@tig2119
@tig2119 Жыл бұрын
ማርያም ❤️❤❤❤❤አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🥰🥰🥰🥰❤️
@YiheyisMulat-by8lh
@YiheyisMulat-by8lh Жыл бұрын
Egzabher yibarkachihu
@ክርስትያን
@ክርስትያን Жыл бұрын
ተባረኩ እህት ዎንድሞቼ ።ወዲ ኣረጋይ ሓወይ ኣምላኽ ናይ ኣገልግሎት ዘመንካ ይባርኽ ኣብ ቤቱ የንብርካ ቡሩኸይ።
@netsengmamo7358
@netsengmamo7358 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን
@yohannesasefa8173
@yohannesasefa8173 Жыл бұрын
በእዉነት እግዚአብሔር ይባርካችሁ : በዝማሬ በኩል ሊገባ ያለዉን የተሃድሶ መንፈስ በተግባራዊ ያሬዳዊ የዜማ ሥልትና ሥርዓት በዚህ መልክ በማሳያታችሁ : ደስብሎኛል። ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛላችሁ
@ገኒእህተማሪያም
@ገኒእህተማሪያም Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላቹሁ
@micoashenafi2460
@micoashenafi2460 Жыл бұрын
በእውነት ማርያም እንወድሻለን
@ساليالعنزي-ق2ب
@ساليالعنزي-ق2ب 3 ай бұрын
ዝማሬ መላክትንያሰማልን ማርያም እወድሻለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@rasbahiru5303
@rasbahiru5303 Жыл бұрын
ማርያም እንወድሻለን አዎ በእውነት እንወድሻለን !!!
@nakstaaaa5924
@nakstaaaa5924 Жыл бұрын
አሜን ማርያም ሆይጠእንወድሻለን ስለወለድሽልን የሒወት ምግብን ስለምታማልጅን ስለመፀብቂን እልልልልልልልልዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
@yemariamforever8624
@yemariamforever8624 Жыл бұрын
በእንባ ሰማሁት እምብርሀን በዘርፋፋ ቀሚሷ ሸፍና ታኑራችሁ
@zinetmohamed9651
@zinetmohamed9651 2 ай бұрын
zimare melaekt yasmaln
@ተዋህዶቲዩብ-ፐ2ጨ
@ተዋህዶቲዩብ-ፐ2ጨ Жыл бұрын
Zimare melaiktin yasemalin
@Meheret-Nany
@Meheret-Nany Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐ማርያም እንወድሻለን ስለወለድሽ የህይወት ምግብን 👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተባረኩ
@AkIYA1234
@AkIYA1234 Жыл бұрын
ማርያም እንወድሻለን እልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ማርያም
@deginettarekegnd4002
@deginettarekegnd4002 Жыл бұрын
Amen Amen Amen zemari melakt yasemaln Egziabher Amlak bebetu yanurachhu :: MARYAM ENWEDCHSALEN MARYAM ENWEDCHSALEN MARYAM ENWEDCHSALEN::❤❤❤ ❤❤❤ ❤❤❤
@አንቺእናቴድንግል
@አንቺእናቴድንግል Жыл бұрын
እልል እልል እልል ማርያም እናቴ እንወድሻለን ሊያጠፋን ሲታትሩ እንደዚህ አምረን እንበዛለን ኦርቶዶስ ዘላለም ትኑር እልልል
@nanenane1250
@nanenane1250 Жыл бұрын
ELLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLL ZIMARA MALAKT YASMALEN
@senayitetadese4294
@senayitetadese4294 Жыл бұрын
ዘማሪ መላእክት ያሰማልን ባንቹዬ ሰላየወሽ ደስ ብሎኛል የኛ እንቁ
@kahisuhagos4071
@kahisuhagos4071 8 ай бұрын
እናታችን ቅድስታ ድንግል ማርያም🙏 እንወድሻለን መላእክት ያሳማልህ🙏🙏
@BelaysetWondmnew
@BelaysetWondmnew 2 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክ ያሠማልን
@መንበረሥላሴ
@መንበረሥላሴ Жыл бұрын
ማርያም እንወድሽ አለን ስለወለድሽ የሂወት ምግብን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በቤቱ ያፀናችሁ
@tesfayewossen3799
@tesfayewossen3799 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን!! ዝሜሬ መላእክትን ያሰማልን!!! ፍፃሜውን ያሳምርላችሁ!! ማኅበራችሁን ይባርክላችሁ!!
@begulawyer
@begulawyer Жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል የድምጽ ህብረት ነውና 🙏🙏🙏
@fikirtefikir2621
@fikirtefikir2621 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን(3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@kalkidang9434
@kalkidang9434 Жыл бұрын
በእውነት እንወድሻለን እልልልልልልልልልልልልል
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 Жыл бұрын
ዝማሬ መላክ ያሠማልን እልልልልልልል ፈእልልልልል እልልልልልልል
@fekedeshath1109
@fekedeshath1109 Жыл бұрын
እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ማርያም እንወድሻለን ሰለ ወለድሽ የሕይወት ምግብ ን❤❤❤❤❤❤
@kokebgetaneh4689
@kokebgetaneh4689 Жыл бұрын
እልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@kidstkibru6223
@kidstkibru6223 Жыл бұрын
ተመስገን ተመስገን የሚለውን ዘምሩልን በማርያም
@yordanosslmon1676
@yordanosslmon1676 Жыл бұрын
እጅግ ደስ የሚል ዝማሬ ማርያምን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bemdem9797
@bemdem9797 Жыл бұрын
ማርያም እንወድሻለን እእልልልልልልልልልልልዝማሬ መልአክትን ያሰማልን
@BelayneshAbate-z2e
@BelayneshAbate-z2e Ай бұрын
እልልልልልልል 🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹አሜን ዝማሬ ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን እኅት ወንድሞቻችን ጎሽሽ በርቱ የኅብረት ዝማሬ ላይ ትኩረት ተሰቶ መሰራት አለበት ልክ እንደ ማኅበረ ቅዱሳን መዝሙራት ሕዝበ ክርስቲያኑም ዘፈን ከሚመስል መዝሙር መውጣት አለበት ያሬዳዊ ዝማሬ ላይ ትኩረት ማድረግ አለብን❤🌹
@asfawgerima1948
@asfawgerima1948 Жыл бұрын
Zemare melaekten yasemalen Egziabher be betu yatsnachu
@amsaletefara7995
@amsaletefara7995 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልአከት ያሰማልን እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል
@abrhamyirgu9769
@abrhamyirgu9769 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን 🙏 🙏 🙏
@helenaddis4691
@helenaddis4691 5 ай бұрын
እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤🎉🎉🎉
@melkamumitkue2990
@melkamumitkue2990 Жыл бұрын
የእውነት አምላክ እግዚአብሔር የስራ ዘመናችሁን ይባርክ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ
@adinasentube0020
@adinasentube0020 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 21 ሚዲያ እናመሰግናለን
@degunegash7139
@degunegash7139 2 ай бұрын
የእመቤቴን ስሟን ለመጥራትና ለማወደስ በምልጀዋ ትርዳን።አለም ኢትዮጵያን እና ኦርቶዶክስን ማሸነፍ ያቃታት ሁሌ የመቤታችንን ስሟን ስለምጠራትና እኛ ጋ ብቻ ስላለ ነው የሷ ምስጋና የትም አታገኙም።እግ/ር ይመስገን ምልጀዋ ከኛ አይለየን።ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን።
@esheteyemaryamlijeshete2031
@esheteyemaryamlijeshete2031 Жыл бұрын
Amen Amen Amen zemare nelakiten yasmalen ehite wendemocha embrhan ke kefewa ateleyachu ❤❤❤❤❤ banchuye yena wud selayeush des beloyale embrhan tetebkley
@YoditLemma-n6n
@YoditLemma-n6n Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመናቹ ይባርክልን 🙏🙏🙏
@YasminYodet-uj4jx
@YasminYodet-uj4jx Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ
@እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤🙏🙏🙏
@NahomAssefa-m1s
@NahomAssefa-m1s 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@musseteklit2860
@musseteklit2860 Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእኽቲ ይስማዓና።እግዚአብሔር ጸግኡ የብዝሕ በርትዑ ወገናተይ።
@tirumelash3503
@tirumelash3503 9 ай бұрын
Zimare melakitin yasemalin bebetu yatsinalin
@haregnegese8932
@haregnegese8932 Жыл бұрын
ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ማርያም እንወድሻለን አዎ በእውነት እንወድሻለን
@kennaazawude
@kennaazawude Жыл бұрын
ማርያም እንወድሻለን እዉነት ነዉ ቃል ሕይወት ያሰማልኝ❤❤❤
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Жыл бұрын
ማርያም እንወድሻለን ማርያም 👏 ስለወለድሽ የህይወት ምግብን እልልልልልልል እልልልልልል 👏👏👏👏👏እልልልል 👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@tesgeredakansas8227
@tesgeredakansas8227 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እማምላክ ሁሌም ከናንተ ጋር ትሁን በጣም ደስትላላችሁ 🙏🙏🙏🙏
@ትልአለችንፍሴሚካኤልሞገሴ
@ትልአለችንፍሴሚካኤልሞገሴ Жыл бұрын
ልጇ ያከበራት እኛ የምንወዳት 🙏የጌታዬ🙏 እናት🌹 ማ🌹ር🌹ያ🌹ም🌹 አሜን🖤⛪️🖤 ዝማሬ መላክ ያሰማልን 🙏
@ሐይሚራያቲብ
@ሐይሚራያቲብ Жыл бұрын
ደስ ስትሉ በርቱ እግዚአብሔር ያበርታችሁ 🙏ማርያም እንወድሻለን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛላችሁ🙏
@asterkelemu8
@asterkelemu8 Жыл бұрын
ጥዑመ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድሞቻችን እና እኅቶቻችን ፀጋውን አብዝቶ በቤቱ ያፅናችኹ /ን/💜✝️💙 ማርያም እንወድሻለን 💙
@Medehaneyalem27
@Medehaneyalem27 Жыл бұрын
💘 Egzeabehare Yemasgan!!!kidest Dengel Maryam!!❣️ Ya Egzeabehare enat!💘💘❣️❣️🥰🥰🥰🩷🩵💛🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🎉🎉🎉🎉💖🪷🌺🌹💫✨✨
@azitub1621
@azitub1621 Жыл бұрын
ማርያም እንወድሻለን ስለወለድሽ የህይወት ምግብን❤❤❤❤❤
@weleteslase
@weleteslase Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንወድሻለን መብርሃን እግዚአብሔር ይመስገን እሰይ እልልል እልልል እልልል እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን
@tinsaetilahun-b8q
@tinsaetilahun-b8q Жыл бұрын
ወንድምና እህቶች ስወዳቹ ጸጋው ይብዛላቹ
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@hcjth1747
@hcjth1747 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏💒💝🌺🌺🌺
@mastewalmulat
@mastewalmulat Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናችሁ
@yearsemakid2569
@yearsemakid2569 Жыл бұрын
ማርያም እንወድሻለን ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ ጥላ ከለላ ዋስ ጠበቃ ትሁናቹ።
@smegnituruneh7794
@smegnituruneh7794 Жыл бұрын
ማርያም ማርያም ማርያም እልልልልልልልልልልልልልልእመብርሐን ፀጋውን ታብዛላችሁ
@mahelet21
@mahelet21 Жыл бұрын
ማርያም እንወድሻለን ስለወለድሽ የህይወት ምግብን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏 የአገልግሎት ዘመናችሁ እግዚአብሔር ይባርክ ።
@meryeshetu3412
@meryeshetu3412 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል ዝመሬ መላእክትን ያሠመልን🙏🙏🙏👏👏👏💕💕💕
@sisaytesfaye1921
@sisaytesfaye1921 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቹ ይባርክልን፡፡
@Kalll468
@Kalll468 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል በጣም ደስሚል ዝማሬ ነው ተባረኩ
@አድነኝአምላኬ
@አድነኝአምላኬ Жыл бұрын
Amen elllllelllllllellllllllll 💐💐💐💐👏👏👏👏👏👏👏👏👏 zemara melhktin yasmaln bertlin tegawn yabzalchew bewnet
@hiwottesfaye-oe7yk
@hiwottesfaye-oe7yk Жыл бұрын
ye wahintu lij tsegurhin astekakil misale mehon alebik beterefe tsegawin yabizalachu kale hihot yasemalin amenn
@elenitube3599
@elenitube3599 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሎሎሎልልዝማሬ መላእክት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይብጠቅልን
@hanakukuhana4575
@hanakukuhana4575 Жыл бұрын
ዝሜሬ መላእክትን ያሰማልን 👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሌል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@asteraster3112
@asteraster3112 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልል ፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤
@azmeratenange8534
@azmeratenange8534 Жыл бұрын
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን እህት ወንድሞች እድሚያችሁ በቤቱ ይለቅ
@frehiwot27
@frehiwot27 Жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@Egezabeherfikernew
@Egezabeherfikernew Жыл бұрын
Elelelele elelelele elelelele zemare melaetin yasemalem ❤❤❤❤❤
@temsgenyaarsmagulilat6
@temsgenyaarsmagulilat6 Жыл бұрын
ዝማሬ ማላዕክትን ያሳማልን እባካችሁ የአርሴማን መዝሙር ዘምሩ🙏
@UserMobile-hy3ot
@UserMobile-hy3ot Жыл бұрын
ኡፍፍፍ ታድላችሁ እመቤታችን ፍቅሯን ታብዛላችሁ።
እመኑ በእርሱ ድንቅ ያደርጋል ጌታ @21media27
11:23
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 706 М.
በምን በምን እንመስላት ድንግል ማርያምን @21media27
8:43
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 64 М.
Сюрприз для Златы на день рождения
00:10
Victoria Portfolio
Рет қаралды 2,6 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 269 #shorts
00:26
ኑ በእግዚአብሔር ደስ ይበለን | ፈለገ ዮርዳኖስ ሚዲያ
7:30
ቦሌ መድኃኔዓለም ፈለገ ዮርዳኖስ ሚዲያ
Рет қаралды 196 М.
የዘማሪ ዲያቆን በፈቃዱ ንጉሴ ድንቅ ዝማሬ ያዳምጡት
7:33
ሾመኝ ለምስጋና || በዘማሪት ሳራ መንግስቱ || Zemarit Sara Mengistu@21media27
11:29
ስምሽን ስጠራው || በዘማሪ ዲያቆን ዮሴፍ ግርማ @21media27
13:54
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 2,1 МЛН
🔴 እንተ በህሊና like mezemran yilma hailu
8:50
Yilma Hailu
Рет қаралды 24 М.
ልዩ አጓጊ እና አስተማሪ ዝግጅት....ወጥ ውስጥ ጋዝ ጨምሬ ነበር።
1:30:34
ተነስቷል በዚህ የለም @21media27
13:26
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 152 М.